እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 62,258

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 394
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 6 ай бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138 🇪🇹 +251913287952 🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
@debreworkbitew9901
@debreworkbitew9901 6 ай бұрын
ኤልስዬ የኔእመቤት ኑሪልን ስንቱን አሳወቅሽን ክበሪልኝ።
@hiwi8785
@hiwi8785 6 ай бұрын
100% true Thank you 🙏
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 6 ай бұрын
እህቴ ደስ ትይኛለሽ አረብ ቤትነው የምሠራው ሁለት ቤት አባትና ልጄ ቤት አንድ ደመወዝ እየተቀባበሉ ነው የሚሰሩኝ አያክብሮኝ ያመናጨቁኛል ኩትረት ልጨረስ 2ወረ ቀረኝ ልጄቱ ካልደበደብኩሽ እያለችነው በህጉ መሠረትክሆና የእሷን ቤት በናፅነው የማፅዳው ቤቷ ሲሆድ ትጨህብኛለችእ
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 5 ай бұрын
ሰላም ኤልስየ እንዴት ነሽ ስራ ቤተሰቦችሽ ሁሉ ሰላም ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት ቪድዮችሽ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ልነግርሽ አልችልም መንፈስሽ ድባብሽ ደስይላል በቃ ይጋባል እና ሁሉ የተናገርሺው እውነት ነው በተለይ መጨረሽታ ያነሳሺው ነገር የኔ ነው ሚገርምሽ ያለሁት ቤሩት ነውይሀው 9አመቴ አንድቤት እረፍት አልወጣ እየፈረኋት ጭሆትዋ ስድብዋ ሰዎች ቆንጆ ነሽ ፀጉርሽ ምናምን ይሉኛል በቻ ውበታችን ወጣትነታችን በስውቤት ቀረ እነዚ ደሞ ስታከብራቸው እና ዝም ስትላቸው አናት ላይ ነው የሚወጡ
@hissak7126
@hissak7126 2 ай бұрын
ኤልሰየ ሲወድሸ❤❤
@ayushi4198
@ayushi4198 6 ай бұрын
የኔ የጎዳኝ ባሕሪዬ ግልፅነት የዋህነት ሰው ማመን
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy 6 ай бұрын
እኔም😢
@thetnajeru8940
@thetnajeru8940 6 ай бұрын
hule alemarem betame eyegodagne nw
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 6 ай бұрын
ልክ እንደኔ😢
@azebnegash1827
@azebnegash1827 6 ай бұрын
አይ ይህ ባህሪ እኮ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ምርጥ ባህሪ ነው እንደ ርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ አይደል የሚለው የቅዱሱ መጽሐፍ አስተምህሮ! የዋህነት ጥሩ ዋጋ ከእግዚአብሔር ዘንድ ያሰጣል።
@كاميليا-م5ز
@كاميليا-م5ز 6 ай бұрын
ትክክል
@niyauuu123
@niyauuu123 5 ай бұрын
አይዞሽ ሕይወት አልጋባልጋ አይደለም ነገር ግን በዘመንሽ ሁሉ ከጌታ ጋር ተጣበቂ ሁሉም ያልፍና መልካም ይሆናል ። ኑሮ ከጌታ ከእየሱስ ጋራ በሸለቆ ቢሆን በተራራ አመቺነው ደስ ያሰኛል እርካታን ይሰጣል
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 6 ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ በተለይ ኢትዮጵያዊት ሴት ሆነሽ ግልፅነትሽን አቀራረብሽን ሁሉንም አደንቅሽ አለሁ በርች
@ፍቅርየማይገባውንኣያደርግ
@ፍቅርየማይገባውንኣያደርግ 6 ай бұрын
"ንቆ የሚለውን ብዙ አልወደውም " እግዚአብሔርን ፈርቶ መተውና መሸሽ የሚለውን እመርጣለሁ ምክሬ ነው
@HannaTeGi
@HannaTeGi 5 ай бұрын
ተባረኪ የብዙ ኢትዮጵያዊያኖች የይሉኝታ ጓደኝነት በይሉኝታ መኖርን ያሳያል ትልቅ ትምሕርት ነው ቀጥይበት ብዙ ነገር በኛ ያለውን እውነት ነው የምትገልጪው ነውር ያልሆነን ነገር ነውር ነው እየተባልን አድገናል ብዙዋቻችን እሱ ነው የሚጎዳን እናመሰግናለን እውነትን መናገር መልካም ነው ❤🇪🇹
@rahelw4920
@rahelw4920 6 ай бұрын
💯 ትክክል ብለሻል ከማይሆን ሰው ጋር ግዜን ምጥፋት አያስፈልግም
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 6 ай бұрын
በጣም ወቅታዊ የሆነ መልእክት ነው:: አሁን ላይ ስው ያጣው ነገር በዙሪያው በተክበበው ስው መካከል በየቀኑ እንዴት ነው ያሳለፍኩት ብሎ ማስብ የለም ::በተወስነ ከሌሎች ግዋደኞች ጋር የማንስማማባቸው ባህሪዎች አሉ ግን የማይመቸን ከሆነ በቀላሉ ራስን ማሽሽ አስፈላጊ ነው ::እጉል ክርክር ሌላ አላስፈላጊ ያልሆነ ብጥብጥን ያመጣል :: ክዛ በተርፈ የራስን ስላም መጠበቅ ግድ ይላል መርሳት መፍትሄ ነው:: በህይወታችን የምናሳልፈው ነገር ሁሉ የምንማርባቸው መሆን እለባቸው!! አንድ አባባል እለ (መልካምነትን በስው ዘንድ ሳይሆን ለራስህ ህሊና ውስጥ ፈልገው ) ትልቅ የምወደው አባባል ነው::
@tsedaygirma-g2t
@tsedaygirma-g2t 6 ай бұрын
በስመአም ከልቤ ነው የሰማሁሽ ኤሊስዬ ከኔ ጋር ነው ምታወራው እስክል ድረስ አመሰግናለሁ በጣም በጣም ካንቺ ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው እማራለሁም❤❤❤ኑሪልኝ
@Yichalaltube
@Yichalaltube 6 ай бұрын
ይችን ፅሁፍ የምታነቡ አትለፍኝ ደምሩኝ በማሪያም ብቸኛ ነኝ ማንም የለኝ😢😢😢
@SenaiytSenaiyt
@SenaiytSenaiyt 6 ай бұрын
Weddddddeheta
@haymiprotectivhair354
@haymiprotectivhair354 6 ай бұрын
Ayzosh yene konjo
@tsinattsinat-nn9mj
@tsinattsinat-nn9mj 6 ай бұрын
Yehe semat meseman bezu alen ayekefashi eheta yalefal
@samrawitrussom3985
@samrawitrussom3985 6 ай бұрын
Egziabhier ale kanchi ayzosh
@nani-lb9vm
@nani-lb9vm 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/oKnHmGCvotmln8ksi=b2mzEjuEpbohPC9c
@soshitube7215
@soshitube7215 6 ай бұрын
እውነትሽ ነው ሆሌም ሰዋች በነሱ ሃሳብ አንድራመድ ነው የሚፈልጉ ኣይሆንም ስል ሁሉም ኣሁን አንደሃይለኛ አንደኩፉ ነው የሚያዩኝ አሁን ተመስገን ከነሱ ከሪኩኝ ሰላምኝ ኣግቻለሁ
@ሀሉሜነኝየወሎዋ
@ሀሉሜነኝየወሎዋ 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ምክር ነው ወላሂ እኔ እራሱ ይሄ መሽቆጥቆጤ ነው የጎዳኝ 🎉
@MrBookie725
@MrBookie725 6 ай бұрын
ስለ መልካም ምክርሸ እናመሰግናለን ኤልሲ. በጣም አስተዋይ ሴት ነሽእግዚአብሔር ይባርክሽ.
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 6 ай бұрын
ከሌሎች በላይ ጎበዝና ጠንቃቆች እኛ ሀበሾች ሆነ ን እያለ የምንሽቆጠቆጥና መጠቀሚያ የምንሆነዉም እኛዉ ነ ን በጣም መቀየር አለብን እኔ በመጎዳት ተምሬ እያሻሻልኩ ነው
@aynupety2544
@aynupety2544 5 ай бұрын
ሱሴ እንዴትነሽ የሚገርምሽ ሲደብረኝና መነቃቃት ስፈልግ ሁሌም ያንቺን ቻናል አዳምጣለሁ ዛሬ ደሞ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ የኔ ድንቅ ሴት በእውቀት ላይ እውቀት ይጨመርልሽ እወድሻለሁ
@wasyihunyihune8663
@wasyihunyihune8663 6 ай бұрын
እኔ የተጎዳሁበት እውነት ለምን ይደበቀላል ማለት ,ማስመሰል መገለባበጥ አለመቻል እኔ በህይወቴ ያየሁት ከ10ሰው ውስጥ ሳያስመስሉ የሚኖሩ 1ሰው የማይገኝ ሁሉም ሰው እውነትን ይሸሻል እና እንዴት ነው ከእ/ር ጋር የምንኖረው የምናመልከው አምላክ እኮ ማስመሰልን ይጠየፋል እንዴት እንኑር
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 6 ай бұрын
🙏🥰ድቅ ነው ድሮ እናደድ ነበር አሁን በጭራሽ ምእልንድድም በስቸኩይ ዞር ነው የምለው ቀኔን ማንም እንድያበላሽብኝ እድል አልሰጥም 😂😂😂😂እደውምእስቅበታለሁ 😂😂😂
@fasikabekele460
@fasikabekele460 Ай бұрын
ውዴ ኤልሲ በጣም አድናቂሽና አክባሪሽ ንኝ። እጅግ በጣም በሰፊ አርእስት የሚመክሩና የሚያስተምሩ ልምዶችሽና ተሞክሮሽን ስለምታካፍዪ ኑሪልን። ልጆችሽና ትዳርሽን ይባርክ።
@mikynati2329
@mikynati2329 6 ай бұрын
እውነት እውነት ከምልሽ በላይ ልክና እውነታ ነው ደስና ግልፅ በሆነ መልኩ ነው የገለፅሽው 😘 ተባረኪ ምስጋና ይገባሻል ❤
@Gelila67
@Gelila67 6 ай бұрын
እኔ ትልቁ ችግሬ መሲዬ መኖር አልችልም ውሸት ጠላቴ ነው ለሁሉም ግልፅ መሆን ለሁሉም ሰው እውነት መሆን መሞኮሬ ዋጋ አስከፍሎኛል ብዙ ግዜ
@azebassefa270
@azebassefa270 6 ай бұрын
ኤልሲ ቆንጆ በጣም አስተማሪ ምክር ነው እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@azebg7176
@azebg7176 6 ай бұрын
ኤልሲ በጣም ነው የሚወድሽ እውነት ነው።
@raheldaniel8522
@raheldaniel8522 6 ай бұрын
I agree 100 % with you. GBU more sister 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fayaz3598
@fayaz3598 5 ай бұрын
የእኔ መጥፎ ባህሪ ተሎ ተናድጄ በስሜት እናገርና መልሶ ይቆጨኛል😢
@abdussalam834
@abdussalam834 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ቆንጆ የማልፈለግበት ቦታ ብዙ ጊዜ እየተገኘሁ ዋጋ ከፈልኩ አሁን በብዙ ተምሬያለሁ❤❤
@etsubgashaw6173
@etsubgashaw6173 6 ай бұрын
የኔ ደሞ በጣም የባሰነው እንኳን ነገር ላዞር በግልፅ እየነገሩኝ አይገባኝም ልብ የገዛሁት አሁን ነው የኔን ምን ይሉታል?
@tigist9810
@tigist9810 6 ай бұрын
አይዞሽ እኔም እንዳንቺዉ ነኝ እግዚአብሔር ደግሞ የዋዎችን አይረሳም ተስፋሽን ፈጣርሽ ላይ አድርግ
@AmsaleB
@AmsaleB 6 ай бұрын
በጣም ትክክል 99 ጥሩ ሰርተሽ 1 ቀን ስትሳሰች የደረሰበት ነዉ የምያቀዉ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@genetgashaw3905
@genetgashaw3905 2 ай бұрын
እንዲህ አይነቱ መልካም ምክር ከጥሩ ምግብ ይበልጣል በአሁኑ ግዜ ያስቸገረን ወረትና አስመሳይነት ነዉ ምክርሸ ገንቢ ነዉ ቀጥይበት 👏🏽🙏🏽
@ZekiyaGazahegn
@ZekiyaGazahegn 6 ай бұрын
ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ምክር ስለ ሠጠሽን ከልብ አመሠግናለሁ ተባረኪ እህቴ በሠማነው የሚጠቀሙ ያድርገን አሜን
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 6 ай бұрын
So well said Elsiye….. I agree with almost all of your points. Thank you for your insight and for being willing to share your experience. I have been thinking about you lately and I was happily surprised to see your post today. I have gleaned a lot from it. I want to share a couple of things before I close my comment. 1st) It is on the point of forgiveness. When you said how it is good not just for the people who did us wrong but for our own good also, I remember an example I heard a long time ago. It goes like this:- when we are wishing the worst thing to happen to those who have hurt us and we couldn’t let go of the experience but marinate in the situation night and day; we are like a person who is drunk with poison yet expects his/ her enemy to die. Isn’t that ironic. They’re living their lives without any interruptions not knowing what we are wishing against them, but here we’re loosing our sleep and rest over the issue. Who is paying the price them or us? The people who did us wrong or we ourselves who were wronged but chose not to forgive? The lesson of forgiveness is so godly and biblical as well. It will only do us good if we follow its pattern. 2nd) point is actually a portion of the Scripture that has helped me live a life that brings peace to myself and to the people around me. It’s quoted both in the Old and New Testament. I hope it blesses someone out there. May God bless you Elsiye. ❤ መዝሙር 34:12፤ ሕይወትን የሚፈቅድ ሰው ማን ነው? በጎንም ዘመን ለማየት የሚወድድ? መዝሙር 34:13፤ አንደበትህን ከክፉ ከልክል፥ ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ። መዝሙር 34:14፤ ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም። መዝሙር 34:15፤ የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን፡ ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና። መዝሙር 34:16፤ መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ፡ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው። መዝሙር 34:17፤ ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው፡ ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው። መዝሙር 34:18፤ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል። 1 ጴጥሮስ 3:10፤ “ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል፤ 1 ጴጥሮስ 3:11፤ ከክፉ ፈቀቅ ይበል፥ መልካምንም ያድርግ፥ ሰላምን ይሻ ይከተለውም፤ 1 ጴጥሮስ 3:12፤ የጌታ ዓይኖች ወደ ጻድቃን ናቸውና፥ ጆሮዎቹም ለጸሎታቸው ተከፍተዋል፥ የጌታ ፊት ግን ክፉ ነገርን በሚያደርጉ ላይ ነው።” 1 ጴጥሮስ 3:13፤ በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው?
@tsegugarment
@tsegugarment 6 ай бұрын
ተባረኪ የሚገርም አጀንዳ ነዉ ያነሳሺዉ አስተማሪ ነው
@zakidagi7539
@zakidagi7539 4 ай бұрын
እኔ እውነት ነው በውስጤ ቂም የለኝ በቀልም የለኝ ሁለሰግዜም በሁሉም ነገር ከፍ አርጎኛል ክብሩ ይስፋ ለ አማኑል እኔ ሰው ሲቸግረው ለችግር መፍትሔ ሰጭነበርኩ ግን በጣም በሚገርምሽ በጋደኛ ተጎድቻለሁ ስወልድ ጋደኛ ያልኳቸው በሙሉ ጠፋ በጣ አዘንኩ የኔ ደስታ አናዳቸው በጣም ያሳዝናል
@MessaySahile
@MessaySahile 6 ай бұрын
ድንቅ ምክር ነው። ተባረኪልን።
@almazchane394
@almazchane394 3 ай бұрын
ኤልሰዬ በጣም ምከር ነው የሰጠሽኝ አመሰግናለው ተባረኪ
@hodanamen7083
@hodanamen7083 6 ай бұрын
The fifth one hits me hard! I was one of those people and from where I grew up that is the character of a respectful person, but not in the western world. So I prayed so hard to God for him to give a wisdom and to teach me how to understand the culture and the norms,So now I’m teaching my kids all of this stuff! But thank you Elsi for raising the issue! It showed me that I am not alone for thinking this way!🙏🏽😊
@hannatube7994
@hannatube7994 6 ай бұрын
መጨረሻው የኔ ታሪክ ነው 😢😢😢😢
@tirsittesfaye7616
@tirsittesfaye7616 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ ግን ከንፈርሽን ተሰራሽው ወይስ አይኔ ነው?
@XYZ-b2d
@XYZ-b2d 6 ай бұрын
ኤልስዬ እንደዚ አይነት ሰው ስትሆኚ ለራስሽ ሰላም ታገኛለሽ
@tayechborena4575
@tayechborena4575 6 ай бұрын
እውነትሽን ነው በስራላይ የደረሰቡኝን ቀረብኩት ባልኩት ሰው የተጎዳሁትን ነው የነገርሽኝ ባወኩት ሰው የደረሰብኝማ ሁለት ቀን አይሆነውም ቅጥል ብዪ ነበር ይህን መለክት ስሰማ።
@gelitube8829
@gelitube8829 6 ай бұрын
እውነት ኤሊሲና በጣም ከባድ ነው ተናዳጅነቴ ያናደኛል😢😢😢
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 6 ай бұрын
እደኔ ነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 6 ай бұрын
እራስሽን ነው የምትጎጂው ይቅርብሽ ውዴ እማይታፈስ ውሀ ነው የሚሆንብሽ። ሁሉም ያልፋል 🙏❤️🙏
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 6 ай бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 አመሠግናለሁ ኤልሲ
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 6 ай бұрын
🙏🏽 what helped me in my life my parent they respected & loved us never touched us 8 children it is rare I did the same to my children respect start from home think always there is the Spirit of God inside each of us
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 6 ай бұрын
እኔ ከየዋህነቴ በላይ ሰው ሲመክረኝ አለመስማቴ ጎድቶኛል ዋጋ አስከፍሎኛል😢
@FenatKiya-kl3vn
@FenatKiya-kl3vn 6 ай бұрын
Me too
@frehiwottulu9225
@frehiwottulu9225 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ ትክክለኛ ሃሳብ ነው ያካፈልሽን እነደዚ አይነት መማማር ያስፈልገናል በርቺ
@MackyLove-p7n
@MackyLove-p7n 6 ай бұрын
ባይኖረኝ የምለው ባህሪዬ የዋህኔቴንና ሰው ማመኔ
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 6 ай бұрын
እኔም ደርሶብኛል ተጠቅመውብኝ ብዙዎች አሁን ግን ተምሬያለሁ ለማያክብረኝ ሰው ቦታም የለኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 6 ай бұрын
በትክክል ‼️
@hilu4406
@hilu4406 6 ай бұрын
As usual, very helpful advice. Thank you Elsiye!❤ 💖
@selamgh3379
@selamgh3379 6 ай бұрын
you absolutely right thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@yalem2598
@yalem2598 6 ай бұрын
ልክ ነሽ እህት እኔም መስሎ መኖር አለመቻሌ እና ከመጠን ያለፈ ትግስት ነው ብዙ ግዜ ሚጎዳኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 6 ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ኤልስዬ ጀግና❤❤❤
@Mistar-we6yi
@Mistar-we6yi 6 ай бұрын
ዋው አድናቂሽነኝ ብዙ ተማርኩ ብርች
@zekihayru1885
@zekihayru1885 2 ай бұрын
ኤልሲ እኔም እዳቺ ሲበዛ ብስጩ ነበርኩ ለማስተካከል እዴት እየታገልኩ እደሆነ እና ደሞ በተፈጥሮ ለሰው ደስታ የምኖር አይነት ሰው ነበርኩ ምን ያህል ዋጋ እዳስከፈለኝ ልነግርሽ አልችልም አሁን ማንም አዘነ ተከፋ ብዙም አልጨነቅም ሲፈልጉ ይደሰቱ ሲፈልጉ ይዘኑ እና እራሴላይ ለመስራት እሞክራለው በባህሪዬ ሁሉም ቤተሰብ ሚወዳት አይነት ልጅ ነኝ ውጭ ብዙም ሰው ማልቀርብ ልጅ ነኝ ኢንሻ አላህ ሁሉ ነገሬ በቅርብ ይስተካከላል
@zekihayru1885
@zekihayru1885 2 ай бұрын
ጥሩ ነገሬ ስበሳጭ ዝም ነው ሚለኝ
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 6 ай бұрын
ትክክል ነሽ❤
@dimbabewamisho9949
@dimbabewamisho9949 12 күн бұрын
ከአንችን ብዙ ተምሬያለሁ ቃል የለኝም አመሠግናለሁ!!!!
@hs-care
@hs-care 6 ай бұрын
ችግሮችን እያየሁ በጊዜ አለመውኔ በጣም ብዙ እይስከፈለኝ አለሁ
@Tarikesintayehu
@Tarikesintayehu 27 күн бұрын
Mirtiye nesh,mirt guadenyaye honshilign,mekariye,sitotaye,kal atawulish thank u .....
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 6 ай бұрын
As usual, very good lesson Elsy!🙏🏿💗
@tsehaykassahun-g8t
@tsehaykassahun-g8t 6 ай бұрын
Thank you for the message God bless
@mareglatwo8841
@mareglatwo8841 6 ай бұрын
የኔ ባህሪ በትክክል ኤልስዬ ተባረኪ❤
@fasimeshesha4182
@fasimeshesha4182 6 ай бұрын
Amen it's beautiful advice sister more blessing 🙏🙏🙏
@nani-lb9vm
@nani-lb9vm 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/oKnHmGCvotmln8ksi=b2mzEjuEpbohPC9c
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 6 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ እኔም እደዚህ ነኝ ግን አስተካክላሁ
@goodnews7295
@goodnews7295 6 ай бұрын
You told me exactly what I am Going through it is a weak up call for me thanks dear you told us straight forward
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 6 ай бұрын
እባካችሁ,ተናዳጅነትና ብዙ ጥሩ ያልሆነ ባህሪ መነሻው የልጅነት ጊዜ አስተዳደግ ነው በተለይ ሰላምና ፍቅር ባልነበረበት ቤት ልጅነቱን የኖረ ሳይካትሪስት አማክሩ፡፡
@almasbh6100
@almasbh6100 6 ай бұрын
እውነት ብለሻል አሥተዳደግ ተጽኖ ያደርጋል በኔ አርጎብኝ ያለድሜዬ ሸበትኩ😢😢😢😢😢
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 6 ай бұрын
አሁንም አልረፈደም በፀሎት,ይቅር በማለት ,ሳይካትሪስት በማናገር አዲስ ህይወት መጀመር ይቻላል፡፡ ከራሴ ልምድ ነው፡፡
@tayechborena4575
@tayechborena4575 6 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ልክ እንደኔ ማለት ነው ሰለም በሌለበት ቤት አሰተዳደጊ ፈቅር የሌለበት መጠላላት ያለበት ቤት ሰላደኩ እጅግ ጎድቶኛል ለኔ ትክክለኛ መልስ ነው።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 6 ай бұрын
ልክነሽ እህቴ ❤
@MebrhitHaylay
@MebrhitHaylay 6 ай бұрын
በጣም ኣስተዋይ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምራለው
@sofiacristoph818
@sofiacristoph818 6 ай бұрын
ሽቁጥቁጥነቴ በደለኝ😢
@edushge8228
@edushge8228 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ እርስ ነው ያነሳሽው እደ ሁል ጊዜው ተባረኪ ውዴ❤❤❤
@nani-lb9vm
@nani-lb9vm 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/oKnHmGCvotmln8ksi=b2mzEjuEpbohPC9c
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@tsegaestefanos6922
@tsegaestefanos6922 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለይ ኤልሳየ👍🏼
@racheltessema5215
@racheltessema5215 6 ай бұрын
ኤልሲ የእውነት መካሪ ፣ላሰቀየሙሽ ስወች እለ ማወቅ የማይሆን ቦታ ተሳሳቱ ብለሽ በይቅርታ ትተሽ መኖር ደስታውን በጌታ መካስን ታይበታለቨ።
@SoainaEstifanos
@SoainaEstifanos 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@AbebaGirmay-n7r
@AbebaGirmay-n7r 3 ай бұрын
ተባረኪ የኔ እህት የውስጤን ነው የተናገርሽው ❤❤❤
@AsterSolomon-c1z
@AsterSolomon-c1z 6 ай бұрын
ተባረኪ የኔ እህት ጥሩ ምክር ነው
@tarikatarika4806
@tarikatarika4806 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ቆንጆ ❤ እውነት ነው
@MuluembatWorkalmh
@MuluembatWorkalmh 6 ай бұрын
አይ ኢሊሲ አሳቅሽኝ ትላት ረጁም ሰአት ስልክ ሳወራ ቆየሁና ልክ ወደ ምክር ሲሄድ አልፈልግም ስልኩን ልዘጋ ነው እያልኩ ስጮህ ዛሬ መተሽ ምክር ስሙ አልሽ ቁይ ታዳ ሁሉ መካሪ ሆነ ማን እንስማ😃😄😃😄
@Elsakas-jn9mw
@Elsakas-jn9mw 6 ай бұрын
አቤት ስወድሽ እህቴ ጌታ እዉነት ያናግርሽ
@askaletaye4372
@askaletaye4372 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ተባረኪ
@lovepower1440
@lovepower1440 2 ай бұрын
Elsyee, please do vitamin supplements for women's / and vitamin d 🙏🏾 for us and the children... as cold is coming .... Just give us a reminder and updates with your kimim explanation . Thank you Sister ❤
@TiruzerTadesse
@TiruzerTadesse 6 ай бұрын
ትክክል ነሽ ይሄ ብዙሆቼችን ያለ ነገር ነዉ ❤❤
@ZewdineshMimi
@ZewdineshMimi 6 ай бұрын
Elsy ewnet mikrish ejig betam tekami ena sewin yemekeyer hail yalew new...Enameseginale!
@AtnafuamuluyeEtif
@AtnafuamuluyeEtif 6 ай бұрын
በትክክል ነው የገለፅሽው
@aberashayele66
@aberashayele66 6 ай бұрын
እውነት ነው ሰው ወደ አውረነት እየተቀየረ ያለበት ጊዜ ነው
@zakidagi7539
@zakidagi7539 4 ай бұрын
እኔን የጎዳኝ ሰው ሁሉ ልክ እደ ቤተሰቤ አይቼ ከውስጤ ያለውን ነገሬን በሙሉ አምናለሁ በዚክ ተጎድቻለሁ ሰው ትልቅሰው ሲባል ከብደኛል
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 6 ай бұрын
Elsy konjo ewnat nawe EGTHABHER YESTSHI ❤❤❤🙏🙏🙏
@hawamuhemed5939
@hawamuhemed5939 Ай бұрын
በትክክል የውስጤን ገለፅሽው ይህ ምክር የበሳል ምክር ነው ለተጠቀመ
@tesemi1
@tesemi1 3 ай бұрын
1000%, you are right!
@hewangirma7684
@hewangirma7684 6 ай бұрын
Waaaaaw praise God,,,, YeGeata kale libe kinoch midirn yiwerisalu yilali,,,,,konjo melikt new you are blessed ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 ай бұрын
Wow tebareki ehte. Yelben new yemekershegn❤ menew ehete behonsh besew betam tegodahu.
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 6 ай бұрын
You are absolutely right about that. The personality of most Ethiopians is like you expressed it.
@MuluembatWorkalmh
@MuluembatWorkalmh 6 ай бұрын
መጨረሻ ያልሻት ናት እኔን የጎዳኝ😥
@saragbramariam4116
@saragbramariam4116 6 ай бұрын
ትክክል እሕቴ 🌹❤️
@hulebaye974
@hulebaye974 6 ай бұрын
ihhh..... wey elsiye ,tebarekilign
@ethio4421
@ethio4421 6 ай бұрын
This is for me!! Thank you yene asteway
@achashmanberihun8445
@achashmanberihun8445 6 ай бұрын
Thank you. I agree with all the points except the last point. I learned that being patient with yourself and others during new jobs pays you back a lot. Not all people create 1st impression, but be patient and show your effort and their perspective changes suddenly.
@abebakidane7809
@abebakidane7809 12 күн бұрын
Else good information
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 6 ай бұрын
Elsy betam smart enformetion new yastelalefshew.❤❤❤❤.
@AsnakuDereje
@AsnakuDereje 6 ай бұрын
ልክ ብለሻል ብዙ ተምሬበታለሁ ውዴ
@monicagetachew9260
@monicagetachew9260 6 ай бұрын
Zares hulum slerase bahri yenegershign new ymeselegn, thank you elsi
@fitsumMana
@fitsumMana 6 ай бұрын
እኔን እንገናኝ ወይ ግዜ እናሳልፍና ካለፈ በኀላ ለካ ተጠቅመውብኛል (አሸክመውኛል) ብል ይቀላል እንደዚህ ነው የኔ ነገር
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
የኔውድ እህበቅንነት ደምሬኝ❤
@hiruthmesfin3068
@hiruthmesfin3068 6 ай бұрын
Thank you so much for sharing ❤
@helenasamuel8227
@helenasamuel8227 6 ай бұрын
Your right dear 🙏
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.