እንዲህ ነው ያደግነው ፡ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቃለመጠይቅ :ጀግና መፍጠር ክፍል 1 : Donkey Tube :Comedian Eshetu Melese

  Рет қаралды 91,102

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
#Comedian​ Eshetu
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 388
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የድሮዋን ኢትዮጵያን መልስልን ፍቅርን ስጠን ሁለት ምርጦች
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
እኔም ፀሎቴ ነው
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 3 жыл бұрын
አሚን
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 3 жыл бұрын
ሁሌም ግርም የሚለኝ እንግዶችህ ለየት ያሉ ሙሉበሙሉ ኢትዮጵያ አስተሳሰባቸው ስነስርአታቸው አስተዋይነታቸው በቃ ግሩም የሚባሉ ናቸው እሼ ተባረክ በዚህ ሀሳብ የሚትስማሙ ሞቅ ያለ ጭብጨባ ለእሼና ለግሩፑ
@yemwodish8642
@yemwodish8642 3 жыл бұрын
true
@kaltube5879
@kaltube5879 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ወይኔ ማሜ ስወድህ እኮ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ሁለት ምርጦች ስወዳቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 жыл бұрын
ወይ ልጂነት እንዴት ደስ ይላል ማነው እንደኔ ልጂነቱን የናፈቀ
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
እኔኔኔኔኔ
@m.g5367
@m.g5367 3 жыл бұрын
Yene lejenet sastawes lojoche yastlogial
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
Liginete liginete marena wetete....👱‍♂️👱‍♂️👱‍♂️
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 жыл бұрын
ዋው የምወደው ስውዬ የኔ አባት ኑርልን እንቁ ኢትዮጵያዊ ኡፍፍፍፍፍ ስወደው በማርያም
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
ፍቅር፣ሰላም፣ደስታ፣ቅንነት፣ግልፀኝነት፣ታማኝነት፣አለመቅናት፣አለመሳደብ፣ሽማግሌን ማክበር፣ሴቶችን ማገልገል እነዚህን አይነት ስሜቶች የተሞላባት ኢትዮጵያ ዛሬም ነገም በልጆችዋ አምራ እና ደምቃ ትኑር💚💛❤️
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemwodish8642
@yemwodish8642 3 жыл бұрын
Amen
@user-ko6iy1bf4e
@user-ko6iy1bf4e 3 жыл бұрын
Amen
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
አሜን💚አ💛ሜ❤️ን
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kassahunabamegal6453
@kassahunabamegal6453 3 жыл бұрын
መሀመድ ካሳ በእውነት ትልቅናየሚጣፍጥ ጭውውት ነው ከረጅም ጊዜ በሗላ ሰፈሬን እና እድገታችንን በደንብ ነው ያስቀመጥከው አስቆኛል ትዝታው እስለቅሶኛል እሸቱ በጣም እመሰግናለሁ ያን ፍቅር እንዴት እንመልሰው!!!
@jemilaamin8306
@jemilaamin8306 3 жыл бұрын
ሁለት ድንቅና ምርጥ አስተዋዮች የረሳ ነውን ሁሉ አስታወስከን አላህ ይጠብቃችሁ ።
@hanna3904
@hanna3904 3 жыл бұрын
ሞሉቀን ፌስቡክ ላይ ጨጓራየን ስልጥ እውልና ልክ የአሼ ፕሮግራም ሲጀምር በሐገሬ ተስፋ አልቆርጥም እጽናናለው አሼ ኣትዮጲያየ ነክ💚💛❤️
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 3 жыл бұрын
ለምን ብለሽ ጨጓራሽ ይላጣል እኔ ከአመት በላይ ሆኖኛል ፌስቡክ ከዘጋውት እግዚአብሔር ይመስገን ዚጊውና ተገላገዬው
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
እኔማፌስቡክአላይ ቲክቶክአልገባ ጨጓረየሰላም🤣🤣🤣🤣🤣
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 3 жыл бұрын
እኔም እንዴንቺ ነኝ
@marthamamo9171
@marthamamo9171 3 жыл бұрын
በትክክል እኔም
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Tesfa.ankurte.egzabre.yawekle
@zdfikerzdfiker6826
@zdfikerzdfiker6826 3 жыл бұрын
ወይኔ ይህ እትዮጵያዊነት ነዉ የነፈቀኝ መሜ አለህ ይጠብቅክ
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ሰው የቅን ዘመን ያሳደገው ኢትዮያዊ ምርጥ ሰው
@user-zz4ee7pq1d
@user-zz4ee7pq1d 3 жыл бұрын
አሹዬ ያብዛህ የአገር ዋልታና ማገር ነህ እንደኔ የሚወደዉ አሹን እስኪ like
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 3 жыл бұрын
ላይክ እርገናል እስኪእኔንምደምሪኝ ውዴ
@user-hx4hx1hs8v
@user-hx4hx1hs8v 3 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ዳግም ቀና በይልን
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 3 жыл бұрын
Amen.
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ማሜ ዋው አንድነታችን ውበታችን ነው 💒🙏🕌💚💛❤
@hawitube4863
@hawitube4863 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበልልኝ❤❤❤😍😍😍
@asmerettsegay6794
@asmerettsegay6794 3 жыл бұрын
Reall Ethiopian love 💕 Ethiopian and 🇪🇷 🇪🇹
@zaritutafara6926
@zaritutafara6926 3 жыл бұрын
ይህን ጊዜ አምላክ ይመልስልን ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ 💚💚 💛💛 ❤️❤️
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
ድምፁ መልኩ ሁለ ነገሩ ፍልፍሉን ይመስላል big rspict ❤️🤩🤩
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
በተለይ ድምፁ የምር እኔም እያልኩ ናበር
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
Ya looks like fililu😀😀
@user-wf4rg3vm6q
@user-wf4rg3vm6q 3 жыл бұрын
የቲቪዉ ነገር በሳቅ ገደለኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-yy7bw9pk8z
@user-yy7bw9pk8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያን ዘመን መልሶ ያመጣልን
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
Ya zemen yeliginete Ya zemen yedegnete.. Hu Hu....hu 👌👌👌
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 жыл бұрын
ሠላም ለ ኢትዮጽያዬ🙏❤️
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
ዳዊት ፍቅር፣ሰላም፣ደስታ፣ቅንነት፣ግልፀኝነት፣ታማኝነት፣አለመቅናት፣አለመሳደብ፣ሽማግሌን ማክበር፣ሴቶችን ማገልገል እነዚህን አይነት ስሜቶች የተሞላባት ኢትዮጵያ ዛሬም ነገም በልጆችዋ አምራ እና ደምቃ ትኑር💚💛❤️
@lemlemtesfaye5216
@lemlemtesfaye5216 3 жыл бұрын
አሜን ❤🙏
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 жыл бұрын
አረ ኡኡኡ ጩሄ ጩሂ አለኝ ምርጥ ሠው በቃ የምር ኢትዮጵያ ሠው እሸዬ እናመሠግናለን
@user-ps8uf7we7u
@user-ps8uf7we7u 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶልጅች እንኳን ለታላቁ ፆም አብይ ፆም 3 ኛ ሳምንት በሰላም በጤና አደረሳችውህ አደረሰን አሜን
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
Ramadan Karim coming my sister
@Zeeh-888
@Zeeh-888 3 жыл бұрын
My best friend Moha!! Omg I am so happy to see you here. Thank you so much Eshye for inviting my big brother. I appreciate it.
@fikadudemam131
@fikadudemam131 3 жыл бұрын
ማሜ ምርጥ ያራዳ ልጅ ኮልፌን በትክክል ገልፀሃታል እናመሰግናለን።
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆ዋው ዋው ዋው ደስ ይላል🔴 ❗️ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ🔴
@Tabezu
@Tabezu 3 жыл бұрын
የፍልፍሉ ድምፅ ተመሳሰለብኝ እሼ አንድ ነገር ላስቸግር ወንድማችን ዳንኤል ታደሰ ሁለት ኩላሊቶቹ መስራት አቁመዋል በጊዜው እንታደገው ለብዙዎች ደርሰሃል ከእግዚያአብሄር ጋር ገና ወጣት ሮጦ ያልጠገበ ነው የ25 አመት ጊዜ ስለማይሰጥ ነው ቤተሰቡ ጎደኞቹ መንገድ ወተዋል ልመና እና እሼ ተባበራቸው
@merimakemal560
@merimakemal560 3 жыл бұрын
Roza kkkkk you are so funny
@tjtekekelfh722
@tjtekekelfh722 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@hannaredda444
@hannaredda444 3 жыл бұрын
where do you find these people? they are so funny, humble, honest, I love all your guests, thanks,
@genberegeleta2661
@genberegeleta2661 3 жыл бұрын
የመሐመድን ትዝታዎች ብዙውን እጋራለሁ። ቴሌቭዥን የሰፈሩ ልጆች ተሰብስበው መጥተው ያያሉ። ስንጫወት ድብድብ አለ።መኮራረፍ ግን የለም። በጣም ትንሽ ምግብ በጣም ብዙ ጫወታ።
@samssontesfay6736
@samssontesfay6736 3 жыл бұрын
የሚገርም ምርጥ አዲስ አበቤ ኢትዮጵያዊ ማርያምን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ አቦ
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
አረ በሳቅ 😂😂😂እስቲ ሙሉውን ልስማዉና ለ3ተኛ ግዜ እኮምታለዉ 💕💕
@mutemute9914
@mutemute9914 3 жыл бұрын
ለእንደዚህ አይነት ኢትዬጵያውያን እኔ ቃላት የለኝም መፅናኛዎቻችን ናችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን በውነት
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 3 жыл бұрын
አደኛነኝ ደሥምብሎኛል ላይክ አርጉኝ ቤተሠቦች
@hassenshifa498
@hassenshifa498 3 жыл бұрын
ሞሚና ማለት የደግዋ ሰው የ እማማ ካሚላ ልጅ ናት ማሜ የአባቴ እናት የሰፈሩ እናት ይመስሉኝ ነበር ያላቸው ሊጂናት ሞሚና
@07makeda
@07makeda 3 жыл бұрын
I just love you guys ❤️❤️❤️ we are so lucky to grow up in that time, you took me back to my child hood.
@abumehdiy952
@abumehdiy952 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀተሀሀ
@jujumika3740
@jujumika3740 3 жыл бұрын
ወይኔ በናትህ ትዝታ ቀሰቀስ እኛም የሳሪስ ልጅ ነይ ልክ እንዳንተ አይነት ታሪክ ነው ያሳለፍነው አሁን ምን አለ ያንን ትዝታ ሁሉም እንዳይረሳ ቢያደርግ በጣም እማይርሳና የሌለበትን ነውና በዚህ አጋጣሚ እማማ ካሚላን ሰላም በልልን ከሌሉም ቤተሰቡን ።አዘጋጅ እሸቱ ቀጥልበት ይመቻል ሰላም ሁንልን።
@mtm508
@mtm508 3 жыл бұрын
በለቅሷ እንጂ በሳቅ እደዝሕ አልቅሽ ወይድሮ ያንን ግዜ ያምጣል ፈጣሪ
@tadelatube4375
@tadelatube4375 3 жыл бұрын
ያልኑርክብት የዱሮው ዘመን ናፈቀኝ
@WeldeyesusWeldeyesus
@WeldeyesusWeldeyesus 3 жыл бұрын
ጣፋጭ ወግ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ትክክለኛ የኢትዮጵያን ከለር አሳየኸን የሚያምርብን በፍቅር በመተሳሰብ መኖር ነው አማራጭ የለንም
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 3 жыл бұрын
እማማ ካሚላን ፈጣሪ ይባርካቸው። አሳቸው እኢትዮጲያ ናቸው።
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 3 жыл бұрын
ይችን ኢትዮጵያ መቼ እናያት ይሆን ምነው ድሮ ጠፈጠሬ ብሆን😢😆
@Whiskers-i7k
@Whiskers-i7k 3 жыл бұрын
ሰላም ለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🙏
@hailemariamassefa9646
@hailemariamassefa9646 3 жыл бұрын
ሞህ የእኔን ታረክ እየነገርከኝ መሰለ አመሰግናለው!!!!!!!!! በእውነት ነው የምልህ፤፤ውድ እናቴን አድራታሞን አስታወስከኝ!!!!
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እሸ አተ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ በስደት ያልነው ለሀገርችን ያብቃን
@asna9396
@asna9396 3 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች የድሮዋን ኢትዬጲያ መልስልን ይላሉ እኔ ደሞ የድሮዋን ኢትዬጲያ ማየት ናፈቀኝ እስኪ የድሮዋን ኢትዬጲያ አሳዩን በፊልምም ቢሆን ምክንያቱ ያሁና ኢትዬጲያ ደም እያስለቀሰችኝ ነው እስኪ ኑ እንዋደድ እንከባበር ዛሬ እንጀምር እስኪ በሰላም ወጥተን በሰላም እንመለስ
@fatmah6936
@fatmah6936 3 жыл бұрын
ትክክል
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
@@fatmah6936 ልክ ነሽ እኛም ጨርቆሰ እንዲህ ነው ያደግነው ምን ዋጋ አለው ያ ሁሉ ቀርቶ እንዲህ ሆንን ያአላህ ጌታዬ ሰላሙን አምጣልን
@tofekkeder9394
@tofekkeder9394 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ የ13 ቀበሌ ልጅ ነኝ ምንም ሳይቀንስ ሳይጨምር ነው የተናገረው ብትዝታ መለስከኝ ጤናና እድሜ ይስጥህ የኔም ላይፍ ነው
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 3 жыл бұрын
Amanuel Total new?
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ፅድት ያለ እውነት እጭቅ ብሎ ለዛ ያለው ትልቅ ሰው ይህንን ዘመን ነው ዘመን ማለት እንደ እነእሼ በህልማቸው እምዬ አሜሪካ ደርሰው የሚያሳስቱን የ60ዎቹ አሉ ንግግራቸው ለዛ ያለው የደጉ ዘመን ድንቆች ናችሁ እንዲህ ነው ያደጉት እደጉ God bless you !
@eyobabety9199
@eyobabety9199 3 жыл бұрын
ወንድማችን ባላቅህም የኮልፌ ልጅ ነህ የድሮውን ዘመን ያምጣልን
@yeneneshn5170
@yeneneshn5170 3 жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጵያዎነት ኩራት፡ነው እንደዚህ ኖሮ እውነታን ፡ማዬት እድለኝነት፡መሀመድ ዘመንክ ይባርክ፡እሼ ፡እንወድካለን፡የመልካም አይዲያ ምንጭ ነህ፡፡
@munaraya7327
@munaraya7327 3 жыл бұрын
አበባ ተስፋየ በቀዳዷ እንደይገቡ በእጄ እደፍናታለው 😄😄😄😄😄😄😄ኡፍ በሰሀቅ ሆዴን ቆሰለ😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ረጅም እድሜና ጤና ይስህ ምርጡ ኢትዮጵያዊ አባታችን🙏❤❤❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ማርያምን በትዝታ ወደ ልጂነቴ ተመልሼ ብቻዬን ስስቅ ጨርስኩት እሱ የሚያወራውን ከራሴ ልጂነት እና አስተዳደግ እደናተም ባይሄን ብፕትንሹም ቢሆን ደስእያለኝ ጨርስኩት
@kassahunabate7259
@kassahunabate7259 2 жыл бұрын
keyetegnawem emnet yalu tsenfegna sebakiwoch kezih bimaru leteweld fikren bisebku ethiopia selam tehon neber
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 жыл бұрын
በጣም የማክብርህ ወንድም ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ያን ደግ ዘመን ይመልስልን:: ሱማሌ ሙስሊም ጎረቤት ነበሩን እና ታላቅ ወንድሜ ለአንዱ ልጃቸው የእይን እባት ነበር እና ለረመዳን ብስኩትና ቴምር ይመጣልን ነበር ልክ እንደ ስጋ ዘመድ ነበርን እሱን አስታወስከኝ::
@abubekermuhammed2479
@abubekermuhammed2479 3 жыл бұрын
I don't remember the day I laughed like today
@sameerasameera5157
@sameerasameera5157 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን
@07makeda
@07makeda 3 жыл бұрын
I’m dying 😂 😂 😂 such beautiful memories
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑረ ኢትዮጵዮጵያ ለዘለአለም ትኑረ አንድነታችን ይለምልም ዘረኛነት ይውድምምምምምም
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ኢትዩጵያነትን የሚያሳይ ጥሩ ዘመን መልካም ዘመንም ስላሳለፉ ጥሩ ነገር ትዝታው አይረሳም የእውነት ስለሆነ ፍቅራቸው ሁሉ ነገር ደስ ይላል ፈጣረ ይመልስልን ይሄን ዘመን
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 жыл бұрын
ከኢትዮጵ ዘረኝነት ይጥፋ ሰላም ፍቅረ ይብዛ
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 3 жыл бұрын
መሀመድ ካሳ በጣም የምወድህና የማከብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ
@user-qy7il5rn1y
@user-qy7il5rn1y 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያክብርህ እሽቱ በመቀጠል እንዲህ አይነት ሰው ስው የሚስቱ ስውችን ሳይ ሀገሬ ስንቱን ነው ያበቀለችው እላለው በጣም የሚገርም ጭዋታ ነው እኔም በኔ እድሜ ስፍሬ እንዲህ ነው ያደኩት
@eliabshiferaw9845
@eliabshiferaw9845 3 жыл бұрын
እውነትህ ነው ድሮ ያሳለፍነው ነገር ሳስበው ውስጤ በጣም ነው ደስ የሚለኝ መሀመድ ሲያወራ እኔ ይራሴን እያስታውስኩ በጣም ነው የተዝናናውት !!!አሁን ላይ ሆኞ ስመለከት ሌላ ነገር ውስጥ ገብተናል እባካቹን የድሮ ማንነታችንን እንመልሰው ልጆቻችንን እኛ ባደግንበት ፍቅር እንዲያድግ እናድርግ ዛሬ በምን ቸገረኝ ይምናደርገው ነገር ነገ ዋጋ ያስከፍልናልና እባካቹን እራሳችንን እንመልከት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ፍቅር ይስጠን!!!!!!🙏🙏🙏
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Wow wow migarm tiwistanew Thanku both of 😀😀🙏❤️❤️💕💕💕🇪🇹🇪🇹
@bzuwerktadese5470
@bzuwerktadese5470 3 жыл бұрын
ወይኔ መሃመድ ቆየው ካየሁሁ ስለኮልፍዬ ምርጣ ሰፈራችን ስለአደነካት እናመሰግናለን
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 жыл бұрын
አሼ ምርጥ ሰው አገራችን ሰላም ይሑንልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@zizitino6797
@zizitino6797 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ጨዋታ ነው መሃመድ በጣም ጨዋታ ያውቃል ይመችህ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እሼ የኛ አንደኛ
@hanateshome4284
@hanateshome4284 3 жыл бұрын
mame you are a true Ethiopian..this is my Ethiopia!!!! le muslim guadegnoche yeneberegnin fiker astawsalehu endezih nebern egna....geta hoy hagerachinin melsilin...aslekesachugn...eshe 1gnaaaaa
@ritakanew4747
@ritakanew4747 3 жыл бұрын
ክክክክ ደስ የሚል ቆይታ ነው የቅቤ ማስትወቂያ በTv አይታ እፍፍፍ ቅቤው ሸተተኝ ያለችውን አክስቴን አስታወሰኝ
@user-sy2ks7cm2p
@user-sy2ks7cm2p 3 жыл бұрын
Kkkkk
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 3 жыл бұрын
Ene sefere Jima sefer newu gen kolfe newu yetemarkut weyyyyyyyy chereta astaweskeg kolfe❤❤❤❤❤yetenagerkewu hulu tkkel newu betam des yemil koyta 👍👍👍
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 3 жыл бұрын
ante malet yene maninet neh betam astaweskegn bro love u emaman adenkalhu
@feridagi4677
@feridagi4677 3 жыл бұрын
በጥም እውነት ነው እኔም የአንዱ የበለስልጥን ልጅ ግን ወድያው ኢሀዱግ ስገባ የምንበላው አጣን የደርግ ወታደር እና ባለስልጥን የሚገርም የእውነት ሀገር ወዳድ ነው የመየመንግሥቱ ጊዜ ሀቀኝ ስለሁነ ነው ወድያው ደሀ የሆነው
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 2 жыл бұрын
ልጅነታችንን ትዝታ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ተመሳሳይ ነው እናመሰግናለን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Egiziyabhir edime Tena yadilachihu 👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ማን ይመልስልን የድሮዋን እደዚህ ለሁሉም ሰላም ቤቷን ከፍታ በነፃ የምትመግብ😭 ዛሬ ይሄው መኖርም በዘሩ ለተፈቀደለት ሆነ
@abemtesfaye6656
@abemtesfaye6656 3 жыл бұрын
ወይ ሁነኛ መራ ትዝታቸን መሃመድ እግዚሃቢሄር እድሜ ይስጥህ
@geminimars7704
@geminimars7704 3 жыл бұрын
I am not sure if I said this before but you are one young man who makes me a proud Ethiopian. I have watched so many of your interviews and some of your documentaries and you are just amazing. I will make sure to find and meet you when I come to Addis. For now, greetings from USA.
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 3 жыл бұрын
አሜሪካን ያላችሁ እንደምን አላችሁ
@lulamohammed7455
@lulamohammed7455 3 жыл бұрын
ያሳለፍኩትን ዘመን አስናፈቅከኝ በትክክል ያ ዘመን ይደገም
@honeyselametube
@honeyselametube 3 жыл бұрын
አውን ፡ እኛም ፡ አራዳ ፡ ነን ፡ እንላለን ፡ አራድነት ፡ እንዲነው ፡ ከዘር ፡ የፀዳ 🥰🤙
@user-yr5rm3ey7c
@user-yr5rm3ey7c 3 жыл бұрын
አላህ አገረችንን ሰለም የድርግልን👏👏👏👍👍🙌🇪🇹✅✅✅✅🙌👍💪🏆💯💯🎓💪👏✅✅🇪🇹✅✅🙌👏🎓💯💯💯💯💯💯
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 Жыл бұрын
You bring back sweet memory brother. Thank you. This was Ethiopia Weyne Agere,
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 3 жыл бұрын
ውይ እንቅልፌን ትቸ ነበር እማያችሁ እንደት እደሳኩ ደስ ነው ያለኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@saeedhussain9772
@saeedhussain9772 3 жыл бұрын
የማናዉቀዉን ሰዉ ስለምታስተዋዉቀን እናመሰግናለን
@menbilove2757
@menbilove2757 3 жыл бұрын
He is #1 +pure Ethiopiawe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@brtukantesfaye8019
@brtukantesfaye8019 3 жыл бұрын
ይገርማል የኔንም የልጅንት ትዝታዎችን ቀስቀሱብኝ ደጉ ጌዜ
@aynatz6002
@aynatz6002 3 жыл бұрын
Thanks Eshetu 😊🙏 for this great Ethiopian true story. Reminds me back home. I wish time rewind...God bless you all
@tseditesdi498
@tseditesdi498 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ኮልፍዬ ሰፈሬ ዘንድሮምኮ ያው ነን ትንሿ 💚💛💝ኢትዮጵያ 💚💛💝ኮልፌ ናፍቃኛለች ጎረቤቴ ምርጥዬው የካስዬ ልጅ😘😘😘😘
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 3 жыл бұрын
Mameyee alahe erjeme edmye yesethe degone zemne asetaweskge
@meseretabebe7092
@meseretabebe7092 3 жыл бұрын
ለኔ ብቻነውለናተም ድምፁ ፍልፍሉን ይመስላል
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አዎ ይመስላል
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_ድምፁ ይመስላል_
@user-rp5dn9qx5h
@user-rp5dn9qx5h 3 жыл бұрын
እሼ በናትክ ሀዋሳ የሆነች እናት አለች በጣም የሚገርም ኢትዮጵያዊንት ያላት በናትህ ጋብዛት እባክህን ታስደምማለች እባክህን እባክህን
@neaminalawi2647
@neaminalawi2647 3 жыл бұрын
Txt him in private or call him bro
@luebabaidris4838
@luebabaidris4838 3 жыл бұрын
ያረቡ የድሮ ዘመን ይመለስ
@hannaredda444
@hannaredda444 3 жыл бұрын
I saw this twice already I love it, thank you my donkeys, it makes my day,
@almazkebebew3234
@almazkebebew3234 3 жыл бұрын
በዚህ በሚያምር የልጅነት ህይወት ያሳለፍን ሰዎች ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግን ነዉመልሱን ለራሳችሁ መልሱለት ዛሬም አልመሽብንም ወደ ድሮዋ ኢትዮጵያ ለመመለስ ልጆቻችን ላይ እንስራ
@seaduafirasa5609
@seaduafirasa5609 3 жыл бұрын
Egnam yeminawqat Ethiopia endih nat. Allaw wedeza zemen Ethiopian ymelisat!!!
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 3 жыл бұрын
እንዲህ ነበር እየተኖረው እንደ ታሪክ ሲወር ያሳዝናል።
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 жыл бұрын
I have tons of friends, muslims, and Pentecostal, we never talk about religious. It never cross our minds. I really enjoyed this interview.
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 3 жыл бұрын
ወይ ደጉ ጊዜእንዲህ ነበር ያሳለፍነው
@user-ox2nq4ht2t
@user-ox2nq4ht2t 3 жыл бұрын
እረ በጣም በሳቅ ፈረሰኩኝ ዳግመኛ ብትመለሱ በጣም ደስ ዪልን ነበር
@amongusorange5949
@amongusorange5949 3 жыл бұрын
Baxam das yemil,nawu,Egzabiher idmena,xena yisxih
@eheteezineh816
@eheteezineh816 3 жыл бұрын
Wendeme egziabher yibarkh, yihchi nat ethiopiachin
@messigebretsadik2001
@messigebretsadik2001 3 жыл бұрын
Mameyeeee I have big respect for you and yarede shumete thanks again Mach love
@user-xs6ji2qv9m
@user-xs6ji2qv9m 3 жыл бұрын
ውይይይ አባባ ተስፋየ በየት እንደሚገቡ አያለሁ አለ ክክክክክክክክ በሳቅቅቅቅ እሼ አላህ ሂዳያ ይረዝቅህ ወንድሜ
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 37 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН