Рет қаралды 121
alene asefa
የጌታችን እንደገና መምጣት የመጽሐፍ ቅዱስ አኳር እውነት ነው :: ጌታችን እንደተናገረው ወደ ምድር ተመልሶ ይመጣል :: ሆኖም አማኞች የጌታን መምጣት እንዴት እየጠበቅን ነው ? የሚለው ወሳኝ ጥያቄ ነው :: በዚህ መልክት ለሐዋርያቱ ከተነገረው አንጻር ድንቅ የጌታን ምክር እናገኝበታለን !!! ጸጋ ለሁላችን ይሁን !