እንዲሞት የፀለይኩበት ሰው ለመዳኔ ሰበብ ሆነኝ || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || ሚንበር ቲቪ Minber TV

  Рет қаралды 67,645

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 927
@anwaranwar-fq2zd
@anwaranwar-fq2zd 7 ай бұрын
ኡስታዝ ቀመር ሁሴን እጅግ የምወደው ኡስታዝ ነው ግን በሚዲያ ብዙ ጊዜ አይቀርብም የኔ መንገድ ላይ መቅረብ አለበት የምትሉ ላይክ አድርጉና ፍላጎታችንን እንግለፅ
@ቢትአደምነኝያላህባሪያ
@ቢትአደምነኝያላህባሪያ 7 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም እኔ ግን የኔምገድ ፕሮግራም ለሴቶች ሴት ለወዶች ወድ ቢሆን ባይ ነኝ ይቅርታና
@fatmah6936
@fatmah6936 7 ай бұрын
​@@ቢትአደምነኝያላህባሪያትክክል ነሺ ግን ሰዉ ማሜ ሲሆን ብዙወቺ ይጫጫሉ አይፋልጉም ደሞም የሀገራችን ሁኔታም ለዚህ ነገር ትኩረት የለም ያዉ ኑሮአችንም ቅልቅል ነዉ
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 7 ай бұрын
አህለን ፊኩም
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
​@@ቢትአደምነኝያላህባሪያትክክል
@Allhamdulilah2976
@Allhamdulilah2976 7 ай бұрын
እኔም
@kassakader-lz4pq
@kassakader-lz4pq 7 ай бұрын
በኦርምኛ ይተርጎም የምትሉ እጃችሁን አውጡ እኔ አውጥቻለሁ
@saldinetube4261
@saldinetube4261 7 ай бұрын
አው ምክንያቱም እሱ እየሰበካ ወደ ኩፍር የጠራቸው በኦሮምኛ ስለሆነ ይህን ፕሮግራም አይተው ይረዱ ዘንድ ያግዛቸዋል
@louatlouat8603
@louatlouat8603 7 ай бұрын
ትክክል
@habibmusema1995
@habibmusema1995 7 ай бұрын
ወላሂ ሚንበር ምንም ብወዳቹና ብከታተላቹም ገንዘብ ብቻ ነው ምትሉ ቢዝነስን ሳታውቁት ወጪ ሳይኖር ገቢ ኬት ይመጣል በኦሮምኛ ብቻ ሳይሆን ትግረኛ አስፈላጊ ምትሉትን ቋንቋ ጨምራቹ ስሩት እስቲ
@wubhiwot
@wubhiwot 7 ай бұрын
እኔ ለ26-27 አመታት በስመ ኢስላም ስኖር የቁርአንን ትርጉም ሳለዉቅ ዝምብዬ ብሰግድም ግዜዬን በጅህልና ያሳለፍኩት ያክል ነዉ የተሰማኝ ቢኢዝኒላ ከዛሬ ጀምሬ ቃኢዳን አሊፍ ልል በአላህ ስም ቃል ገባሁ።አላህ ልቤን እንዲመራልኝ ዱአ አድርጉልኝ🙏🙏
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
አላህልቦናይስጠን አላህያገራልንያረብ
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 7 ай бұрын
አላህ ያግዝሽ ወደ አላህ ያግራልን
@wollokocha
@wollokocha 7 ай бұрын
ጎበዝ ቶሎ አክትመሽ ለምርቃትሽ ያድርሰን🎉🎉🎉
@munaali2129
@munaali2129 7 ай бұрын
May Allah help you with your efforts InshAllah
@neimaali7797
@neimaali7797 7 ай бұрын
እዳትረሺ😅
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
ኡስታዝ አብዱል መናን አቡ ያሲር ይቅረብ የምትሉ በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@voiceoftruth2015
@voiceoftruth2015 7 ай бұрын
ይገርማል ብዙ ከሙስሊም ማህበረሰብ የሚወለዱ ልጆች እስልምናን አይረድም ለመረዳትም ብዙ ግድ አይሰጡም አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ እስኪ እንደኔ የገረማችሁ በ ላይክ ግለፁ❤ 10:29
@Dag-wc3kf
@Dag-wc3kf 7 ай бұрын
ሡብሀን አላህ በ3 አመት የእስልምና ሂወቱ ምን ያክል እንደሄደ አስቡት እስልምና ለይ እድሜ ልክ አሊፍን የማያውቅ ስንት አለ
@እሙዩሥራ-ጘ5ኸ
@እሙዩሥራ-ጘ5ኸ 7 ай бұрын
መሻአላሕ❤🎉❤🎉
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 7 ай бұрын
እኔ 30 አመት በእስልምና ውስጥ ሁኜ አሁንም ምንም አላውቅም እንኳን ተፍሲሩን ቁርአኑን እንኳን በልክ አልቀራም አላህ ያግራልን
@Maditube2
@Maditube2 7 ай бұрын
ኢነ ከ 7 አመት ጀምረ ኢስከ ዛረ አልጨረስኩም አልሃምዱሊላ ጊን አሁን ኢየተማርኩ ነው ኢናም 25 ሃመት ነኝ ኢንሻአላህ አል ረፈደም ታማሩ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ 7 ай бұрын
ወላ እኔም
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 7 ай бұрын
አህለን ፊኩም አብረን እንደግ ቤተሰብ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 7 ай бұрын
ኡስታዝ ቀመር የኔ መንገድ ይቅረብ የምትሉ በላክ ግለፁ !!
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 7 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤❤😢
@AKerimArahman
@AKerimArahman 6 ай бұрын
Minber tv ይቅረብ ኡስታ ቀመር
@Rozaguraga
@Rozaguraga 7 ай бұрын
እንደኔ ቪድዬ እስኪለቀቅ የጠበቃቹ ላይክ ግጩዝኝ❤
@طيبهعرب-ذ6ش
@طيبهعرب-ذ6ش 7 ай бұрын
እኔ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 7 ай бұрын
እኔ
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 7 ай бұрын
ትናት ታሥብ ነበር ግን ዛሬ እረስቸው አሁን ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂
@MubashirAdrm
@MubashirAdrm 7 ай бұрын
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 7 ай бұрын
Masallah masallah masallah masallah Allah gve to you Longer Life
@kerimtomariw8690
@kerimtomariw8690 7 ай бұрын
የምር ልቡ ኑፁህ ሰው ነው ንግግሩ ያስታውቃል ማሻአላህ አላህ እንኳን የአሄራ ወንድማችን አረገክ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ 7 ай бұрын
በበተካታታይ የቀረቡት የሰሙኑን ጄግኖች ይለያሉ
@CutenessFUN
@CutenessFUN 7 ай бұрын
ድንቅ ነው በ3 አመት ውስጥ ቁርአንን በዚህ መልኩ መረዳትና መሀፈዝ
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 7 ай бұрын
ኢሄ ፖሮግረም አሮምኘ ተተርጉሞ መቅረቢ አለበት ያምለ👍👈አሰዩኝ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 7 ай бұрын
በትክክል በእሱ ስብስብ የከፈሩት በቆቆቸው ሰምተው ስተተኛ መንገድ ላይ ነን ብለው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ቢመጡ
@zedube3624
@zedube3624 7 ай бұрын
አወ ዉድ ትክክክልልልልል
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 7 ай бұрын
ትክክል በሳምንት ሁለቴ መቅረብ አለበት አንድ በአፋን ኦሮሞ እና አማረኛ ቢቻል በሁሉም ቋንቋዎች ቢቀርብ ለሰዎች ሰበብ ይሆን ነበር
@LemraSolomon
@LemraSolomon 7 ай бұрын
አዎ ሣያው ቅ ያጠፋቸዉ ሊዳ ር ሣቸው : ይገባል..
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ሸካችን ሸህ ሰይድ አህመድ ሙስጠፋን በዱአ እናስባቸው እጁምአ ኩትባ ላይ ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ የተሻላቸው መስሎኝ ነበር አፍሪካ ትቢ ላይ በይና ትምህርት በፊት የተቀረፀ ነሯል ያከሪም አተው ሙሉ አፈያቸውን መልስልን ሸካችን
@Plk765-pu5sy
@Plk765-pu5sy 7 ай бұрын
እ አልተሻላቸዉምዴ ያረቢ. አላህ ያሽራቸዉ የተሻለቸዉ መስሎኝነበር.
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
አላህያሽራችዉያረብ
@X697Infinix
@X697Infinix 7 ай бұрын
🤲🤲🤲 አሚን አሚን ያረብ
@AaAa-oc3dq
@AaAa-oc3dq 7 ай бұрын
የአላህ አልተሻላቸውምዴ የኔ አባት ከጂህልና የወጣሁት በርሳቸው ትምህርት ነው የስዴት ት/ቤቴ ኢትዬ ሙስሊሞች አድነት ግሩብ አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው እድሜያቸውን ያርዝምልን ያረብ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
አልተሻላቸውም ነበርማለትነው ኧረየኔአባት አላህያሽርልኝ ያረብ እድሜዎትን ያርዝምልን አላሆየ
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 7 ай бұрын
ማሽአላህ🎉 የኔስ እህት መቸ ይሆን ይህ የሚገባት አላህየ ልቦን ወደ እስልምነ አዙረልኝ😢
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 7 ай бұрын
ኢንሻ አላህ በዱአ የላይ ይገዝሽ❤❤ ደምሪኝ ማሬ የምሰራውን ስራ አበረታችኝ
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
አላህየፈለገዉንይመራልአላህይምራት
@ማማhus
@ማማhus 7 ай бұрын
እየሱስ አምላክ ነውን ? የሚለውን መጽሀፍ ገዝተሽ ስጫት ሰበቡን አድርሺ ደግሞ አታርቋት በፊት የሚትሰጧትን ፍቅር አሁንም ስጧት ዳእዋ ድርጊላት ኢንሻ አላህ ትመለሳለች
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 7 ай бұрын
@@ማማhus ኢንሻአላህ እኔማ ሰበቡን አደርሳለሁ ደግሞ በዘራቸንም የሌላ ሀይማኖት ተከታይ የለብንም እሷ ብቻ ናት እፎፎፎፎ እንደት እንደምታሳዘነኝ
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
@@keriwuloyewa3030 በምንምክኒያትነዉሌላሀይማኖትተከታይየሆነችዉአላህይመልሳትያረብሙስሊምሆኑመሞትመታደልነዉ።
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 7 ай бұрын
ምን ተሰማችሁ ያጀመአ ቁርአን ከነ ተፍሲር❤❤❤ ሲናገር
@futureiga44
@futureiga44 7 ай бұрын
Mashallah walahi bxm des yilal
@eexx3730
@eexx3730 7 ай бұрын
አኛ ሙስሊሙች እምላይ ነን እስኪ አረሳችንን እንፍተሽ አሁንም አልመሽም
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ 7 ай бұрын
እኔ በረሴ አፈርኩ ወላሂ
@Kነኝየመዳምእጂነር
@Kነኝየመዳምእጂነር 7 ай бұрын
በስልምናየ ምን ያክል ደካማ እደሆኩ ተሠማኝ😢😢😢😢
@rahmakfkn5095
@rahmakfkn5095 7 ай бұрын
አለቀስኩ ወላሂ ሱባህን አሏህ
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
አማረኛው ሲጣፍጥ የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ ለብዙወች ሰበብ አላህ ያርግህ ያረብ
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 7 ай бұрын
Ameen
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 7 ай бұрын
አንደበት ሁሌም ጥሩ ሲናገሩበት በጣም ጣፋጭ ነው ከሊመቱ ጠይባ ሂየ ሰደቃ የተባለው ለዚህ ነው
@Dag-wc3kf
@Dag-wc3kf 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ድኑን በፈለገው ሰው ይረዳዋል ሱብን አላህ ሰለምቲወች በትንሽ አመታት ብዙ የኖሩ ሙስሊሞችን በእውቀት ይበልጣሉ ብዙ አመት መኖር ሳይሆን ጥቅሙ በትንሽ አመት ብዙ ስራወችን መስራት ነው የሂወት በረካ ማለት
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 7 ай бұрын
ወላሂ ቀመር ሁሴን ብዙ የሰራ ግራ ምንም ያተነገረለት የልተወራለት ጀግና ነው minber አስቡበት ወደ ሚዲያ አምጡት !!!
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 7 ай бұрын
ደምሩኝ😢
@RakRak-p4t
@RakRak-p4t 7 ай бұрын
ታድለህ እኔ አባቴን ዲነል ኢስላምን ሳይወፈቅ ሞቶብኛል እና ወድሜ አላህፅናቱን ይስጥ እድለኛ ነህ ❤❤❤
@Fatiya.N
@Fatiya.N 7 ай бұрын
ምንም ብመሽ የኔ መንገድን ሳላዳምጥ አልተኛም😊 ምርጡ የሳምንቱ ፕሮግራም በሰዓቱ ልቀቁልን እኛ በቴሌቭዥን መስኮት መከታተል አንችልም
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 7 ай бұрын
እኔም😊
@duratube
@duratube 7 ай бұрын
Enim ብዙ ምማርበት ነው ወላሂ
@ZebibaMohamed-y8e
@ZebibaMohamed-y8e 7 ай бұрын
Einm
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 7 ай бұрын
እንደኔ🎉🎉🎉🎉❤❤
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 7 ай бұрын
እኔ ብገባ የለም ከዛ ተኛሁ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 6 ай бұрын
አጅብ ነው እሚገርም ምስክርነት መሻአላህ አላህ እኛንም ልባችንን ለዲናችን ብሩህ ያድርግልን ቁርዓን ሲቀራ ደግሞ ድምፁ እንዴት ያምራል 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 7 ай бұрын
ደስ የሚል ሰው ነው የዛሬው ይለያል ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 7 ай бұрын
ደምሩኝ😢 እኔም አሪፍ ስራ እየሰራሁ ነው
@fatumageleta6038
@fatumageleta6038 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ደሞኮ ሰለሚቲወች ቁረአንን ከነተፍሲሩ ነው አውቀው እሚቀርቡት
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 7 ай бұрын
በጣም አላህ አድሏቸው
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 7 ай бұрын
እባካችሁ ሚበሮች የኢሳን ሂወት ታሪክ በ ኦሮምኛ ተተርጉሞ ይለቀቅ ምክንያቱም በእሱ ምክንያት የከፈሩ አለና አላህ ይጠብቀን
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 7 ай бұрын
ደምሪኝ😢
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml 7 ай бұрын
አፊን ከፍቸ ሰማሁ የዛሬዉ ይለያል የሰለምቴወች አድናቂ ነኝ እኔ እምን ላይ ነኝ አድጌበት😢😢😢😢😢ያረብ ቁርአንን አግራልኝ
@Djdffs
@Djdffs 7 ай бұрын
አፌን ከፍቸ ዝብ እንዳይገባ😂😂😂😂
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml 7 ай бұрын
@@Djdffs 🤣አይ
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 7 ай бұрын
ወየው እኔ አላህ የሰጠኝን ኒእማ እድሜ ልኬን ይዤው ስኖር እንደዚህ ቁርአንን በተጅዊድ ሳልቀራ ትዝብት ነው አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@AminatMoges
@AminatMoges 7 ай бұрын
የሰለምቴወች እውቀትና ጥንካሬ ግርም ይለኛል ማሻ አላህ ❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 3 ай бұрын
Masallah Masallah Allah give to you Lonig Life we Love you so much
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 7 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር እንዴት ደስስስስስ ይላን ያአላህ እንካንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ ወንድማችን ❤❤❤
@abdudenur1503
@abdudenur1503 7 ай бұрын
አል ዒምራን 3:19 3:85 3:102 አሏህ ዘንድ ከኢስላም ውጪ ሌላ ሀይማኖት የሚፈልግ ሰው በቀጣዩ አለም ከከሳሪዎች እንደሚሆን ነግሮናልና አሏህ ለኛ ፅናቱን ለካህዲዎቹም ሂዳያን ይስጣቸው።
@zabiba2788
@zabiba2788 7 ай бұрын
አጂብ ነው እስልምና መመረጥ እንጂ መምረጥ አይደለም ክክክክክ የኡስታዝን አጋንንት ልታወጣ ነበር ያንተን አላህ አወጣልህ ፓስተሮች ፊት የሚንፈራፈሩት እኮ አጋንንት ኖሮ ሳይሆን ድራማ መሆኑን ተረዱ ወገን አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ሰላም መጣህ ሁላችንንም አላህ በሀቅ አፅንተህ ውሰደን አሚን🎉🎉🎉🎉
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 7 ай бұрын
ቤተሰብ አድርጊ እኔ አድርጋለሁ ማሬ አህለን ፊኪ
@Rahmaram-r6z
@Rahmaram-r6z Ай бұрын
መሸ አላህ ተባረከረህማን አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉እደፈድሻ ፉክት ያልክ አላህ ሃጃህን ይሙላልክ ጉሉ አሚን🤲🤲🤲🤲
@SonySony-x6s
@SonySony-x6s 7 ай бұрын
ቃል የለኝም ሚንበሮች በጣም ነው እምወዳችሁ እምከታተላችሁም ጭምር አንድም ቀን እድልፈኝ ሁሉ አልፈልግም ጀዛኩሟሏሁ ኸይር ውድ ተከታታዮች ዱአ እንደራረግ ልባችንን አሏህ ያስተካክልልን ኢማናችንንም ሙሉ ያድርግልን ያረብ
@Alimet-g7n
@Alimet-g7n 7 ай бұрын
ማሻ አሏህ የኔ አባት እረጅጅጅጅጅጅጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመኝልሀለሁ ጀግና ነህ ወላሂ 💯💯💯💯💯💯
@RozaKasim-q9i
@RozaKasim-q9i 7 ай бұрын
ማሻ አላህ በሰለምቴወች እንደበት እስልምና ሲነገር እንዴት ደስ ይላል❤❤
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 7 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ በጣም ይለያል ማሻ አላህ
@eexx3730
@eexx3730 7 ай бұрын
ደሙ አፉ ደስስስ ይላል
@saragudeta1355
@saragudeta1355 7 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያረብ ጀነት ላይ ከፍ ከፋ ከፍ ከሚባሉት ባሮች ያርግህ
@HassenG-t8n
@HassenG-t8n 7 ай бұрын
ማሻአሏህ ኢሳ አሏህ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በጣም አዋቂ ሰው ነህ ከአንተና ከነቢል ብዙ እንጠብቃለን ትልቅ አሊም አዋቂ ሆናችሁ ኢሳምን ስትካድሙ ማዬት ኢንሻአሏህ ❤❤❤❤❤
@Hanimahe1522
@Hanimahe1522 7 ай бұрын
ሱብሀነላህ ኢስላም ላይ ዘመናት የቆየ ነው ሚመስለው ወላኢ እራሳችንን እንዲሁም የአላህን ድንቅ ባሮቹን እያየንበት ነዉ ሶፋ አላህ ምንዳቹን ይክፈላችሁ ግን በጣም የሚጣፋጠዉን ፕሮግራም ሁለት ክፍል ቢታረጊው አረፍ ነበር ምክኒያቱም በጣም የማዉራት አቅም ያለው ሰው ነዉ እያነፃፀረ ብዙ ነገሮችን ለኛም ለመጣበትም እብረተሰብ ሚያሳልፋቸው ነገሮች በጣም አስገራሚ ናቸው እናመሰግናለን ሶፍ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 6 ай бұрын
ኢስታዝ ቀመር ሁሴን ጀዛከላህ ኸይር የእኛ ጀግና ወንድም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
@abdulmalikburhan6738
@abdulmalikburhan6738 7 ай бұрын
ማሻአላህ እስልምና ለአለም ህዝብ ሠላም ነው ያአላህ ሁሉም እስልምነን ሠይቃበል እንደይሞት ያአላህ ሁሉንም እስልምነን ስጣው
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይባርክህ የኢሳ አለይ እስላም ስም ስለያዝህ ደስብሎኛን አልሀምዱሊላህ የኔም አባት ኢሳ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamesblack6324
@jamesblack6324 7 ай бұрын
ማራኪና አስገራሚ ፕሮግራም ነው ምንዳችሁን አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይከፈልልኝ
@MimiSefu
@MimiSefu 7 ай бұрын
በ አላህ ቀመርን አቅረብልን❤❤❤ ወንድማችን እንኳን ወደ ብራሃን መንገድ መጣ
@TamimYy-xj1xc
@TamimYy-xj1xc 7 ай бұрын
ምነው ዛሬ ቆያችሁ አህለን ወሰህለን ሶፍ & ወንድመችን 🎉🎉🎉 እንደኔ የኔ መንገድ አድናቂዎች የት ነችሁ 🎉🎉
@ራህማቢትባባ
@ራህማቢትባባ 7 ай бұрын
እን የ
@tikurwuha239
@tikurwuha239 6 ай бұрын
ሚንበሮች በጣም አስቡበት!! የእኔ መንገድ ላይ የቀረቡ እንግዶ በሌሎች ቋንቋ ይተርጎም በተለይም አማርኛ ቋንቋ በማይችሉ አካባቢወች ።
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
አህለን ሶፊ ማነው እደኔ የኔ መገድን በጉጉት የሚጠብቅ ያከሪም የኔንም እናት አባቴን ሂዳን ወፍቅልኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@seydaddes6840
@seydaddes6840 7 ай бұрын
አላህ ይምራቸው❤
@HawaYassin-cr8ur
@HawaYassin-cr8ur 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይጨምርልህ የኢስላም ጀግና ብየሀለሁ
@የወግድዋነኝ
@የወግድዋነኝ 7 ай бұрын
ሱበሃን አሏህ አጂብ አሏህ ሲመራ ማሿአሏህህ👍
@usamabasher2749
@usamabasher2749 7 ай бұрын
ኡስታዝ ቀመር ይቅረብልን የምትሉ comment ፀፉ
@zeyibaawol765
@zeyibaawol765 7 ай бұрын
ማሽአሏህ አደበቱ ሲጣፍጥ 😊
@FineFine-n5j
@FineFine-n5j 7 ай бұрын
Mashallah jezakumallah keir… Allah ለሁላችን አላህ ሂዲያ ይስጠን መጨረሻችንም አላህ ያሳምርን ያረብ Aameeen የአላህ
@Hanif323
@Hanif323 7 ай бұрын
ኡስታዝ ቀመር ለምን አታቀርቡልንም ብዙ ሙስሊሜች አያቌቸውም
@zeinabhassan5726
@zeinabhassan5726 7 ай бұрын
ብዙ ኮመንት አነበብኩኝ ግማሹ ተመሳሳይ ነው እኔ በራሴ አላውቀውም በቃ ይቅርብልንና እንወቀው
@The-lj7yh
@The-lj7yh 7 ай бұрын
አሏህ ካወቀው ይበቃል ምን ያደርግለታል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
ፌሥቡክ ላይ ንጽጽር ያደርጋል ግንበቪድዎ አይቼው አላቅም
@Samira-g5z4z
@Samira-g5z4z 7 ай бұрын
ወላሂ አፉ ሲጣፍጥ በዚህ አነጋገርህ ወደ ኢስላም ጥራበት አላህ በዲንህ ያጽናህ ደስስስስስ ስትል ❤❤❤❤
@awolhaji
@awolhaji 7 ай бұрын
ኡስታዝ ቀመር ሁሴን አቀረብልን
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 7 ай бұрын
አዎ አቅርብልን
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 ай бұрын
በአላህ ይሁንብኝ አጠረ ሰአቱ😢😢😢😢ማሻአላህ ምንኛ መታደል ነው በአላህ ሙሙሰሊሞች የት ነን ይሄ ልጅ ለኛ መማሪያ ነው ቲክቶክ ምዘሉ ሴቶች
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 7 ай бұрын
ሰለምቴዎች ጎበዞች ናችሁ እስልምና ላይተወልደን አዲገን ቁርአን በደንብ እማንቀራስንቶቻችን ነን ጥንካሬ ይቸው
@semirahussen3698
@semirahussen3698 7 ай бұрын
ሱብሀንአላህ እንኳን ሰላም ወደተፈጠርክበት መጣህ
@seadetube5367
@seadetube5367 7 ай бұрын
አጂብ ቁርአን ከነ ተፍሲር በተነውኮ ገና በ3 አመት እኔኮ ሰለምቴወችን።ሙቸ የምወዳቸው ፀድት ብለው ነው የሚመጡት ❤❤❤❤❤❤
@መድ-ሐ9ፐ
@መድ-ሐ9ፐ 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ያርብ ለኔቁርአንን አግራልኝ🎉🎉🎉 ስለምቴወች ዉስጤናችሁ❤❤❤❤
@HgftGhr
@HgftGhr 7 ай бұрын
ሱብሃን ኣላህ ይህ ሁሉ ያኣላህ ጥባብ ኣጂብ ሊማራው ሲፋልግ ባጥባብ ይመራል ኣለህ ይጫምርልህ ላሌሎችም ያዛጋ ቃልባቻውን ይቃይራቻው ያራብ
@لولوبنتسعيد-ت2ص
@لولوبنتسعيد-ت2ص 7 ай бұрын
አላህ አክበር አላህ አክበር እንኳንወደቀጥተኛዉ መገድ መራህ ውድም ለሌላዉችም ሰበብአላህ ያርግህ ያርብ
@ytgg6300
@ytgg6300 7 ай бұрын
ማአሻሀላህ. አላህ ይዳያ ሲሰጥ እንደዚህ ነው ለኛም ኢዳያ ይሰጠን
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 7 ай бұрын
mashaa☝️🤲
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy 6 ай бұрын
እስከመጨረሻው ኣላህ ይተብትህ በጣም ጠንካራ ስው ነህ በርታ
@zbibazbiba8698
@zbibazbiba8698 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ታድላቹ ሰለምቴዎች❤❤❤❤❤አላህ ጥንካሬያቹ አይቶ ያገራላቹሃል
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 7 ай бұрын
❤❤❤❤ ደምሩኝ ቤተሰብ❤❤❤
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የዛሬው ጀግና ወንድማችን ይለያል ደስ ሲል በሶስት አመት ውስጥ Quran እንደ ጁስ ነው የጠጣው 👍👌 በAfaan Oromo እንዲ ሰራ እድል ቢሰጠው ብዙ የመስራት አቅምም ብቃትም አላህ ሰጥቶታል እና መንበሮች አስቡበት በሱሰበብ ወደ ኩፉረ የሄዱት በአላህ ፍቃድ ሊመለሱ ይችላሉ እና አግዙት በAfaan Oromo የኔን ምንገድ ይስራ❤
@abuabu4272
@abuabu4272 7 ай бұрын
ቁርአን ስቀረ ቁጭ ቁጭ ነዉ የሚየደርገዉ ሡብሐን አለህ ሡብሐን አለህህህህ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ የኔ ጌታ አላህዬ እኔ እስካሁን አሊፍን መስተካከል አቅቶኛል እሱ በሶት አመቱ ማሻአላህ ሰለምቴዎች ተድለቹሀል ወላሂ መታደል ነዉ እንዴት እንደምቀናበቹ😢😢
@X697Infinix
@X697Infinix 7 ай бұрын
እህቴ ቁርአን ገር ነው አች ትኩረት ሰተሽ ቅሪ እኔ እራሱ በሶስት አመቴ ነው ቁርአን ያከተምኩት አልሀም ዱሊላህ እና እህቴ በርቺ ጠክሪ ወላሂ ቁርአን ገር ነው ❤️❤️😥
@mkeya123
@mkeya123 7 ай бұрын
ሱብሀነ አላህ አላሁ አክበር ይገርማል 🎉❤ አላህ ያፃናህ ሰለምቴዋች ሁሌም ታሰደማላቹው አጂብ
@newmobile227
@newmobile227 7 ай бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ወደ ብርሀን አለም በሰላም መጣህ ወንድማችን ያረብ ተፍሲርን ሀፊዝነትን ለኔም ወፍቀኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 7 ай бұрын
ማነው እንደኔ የኔ መንገድን በጉጉት እሚጠባበቅ
@የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
@የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ 7 ай бұрын
እኔ
@MissKhadija-tp6qy
@MissKhadija-tp6qy 7 ай бұрын
እኔነኝ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 7 ай бұрын
ትናትና ስጠብቅነበር
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث 7 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ የሚወደውን ይመራል ሀቂቃ ሰለምቴወች በጣም ትመስጡኛላችሁ እኛእንኳን ኑረንበት እንድት ፐርሰንት እንኳን የነሱን ያህል ጥንካሬም እውቀትም የለንም ብዙወቻችን አላህ ልቦና ይስጠን ያረብ አላህ ደግሞ አይቸግረውምና መንገድ ለጠፋባችሁ ለምትወዱት ለምትመኙለት ሁሉ አላህ የሂድያ በር ይክፈትላችሁ ያረብ።
@zanpzanp6384
@zanpzanp6384 7 ай бұрын
ማሻአሏህ በርግጥም አሏህ የሻውን ቀጥተኛ መንገድ ይመራዋል
@ZaenulZaenul-u9w
@ZaenulZaenul-u9w 7 ай бұрын
ቃላት የለኝም አላህ በራህመቱ ድኑን ያሳውቀኝ እኔ ብዙውን በከንቱ አሳልፌው አለሁ ለልጆቸ ጥሩ አስተማሪ ያድርገኝ ያረብ
@JawhaarAadam
@JawhaarAadam 7 ай бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته صوفيا جزاك الله خيرا እየልኩሽ በጣም ብዙ ታሪክ ከሱ መመር ይናበርቢን ሰው አሳጣርሺቢኒን። بارك الله فيك. ይመስለኛል ኡስታዝ ቀመር ይዘን ሰው ተርክ ባመጰህፍ ሁሉ ጽፈዋል ።
@abdullahali4076
@abdullahali4076 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ. ኢሥልምናንለሠጠንጌታ❤❤❤አልሀምዱሊላህ. ❤❤❤
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 7 ай бұрын
ሱቡሀን አለህ አለሁ አክበር ማሸ አለህ አለህ የመረውን መኒም አየጠመውም አለህ የጠማማውን መኒም አይመልሰውም አለሀምዱልለህ አለ ኒመተል ኢስለም❤
@MariamMM-jw1np
@MariamMM-jw1np 7 ай бұрын
ያሰላም ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይህፈዝክ ያረብ መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ ያረብ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 7 ай бұрын
ኡሰታዝ ቀመር ይቅረብልንንን ያጀመአ ይቅረብልን በሉ
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
አወይቅርብ
@HananTube-ee2sx
@HananTube-ee2sx 6 ай бұрын
mashalah Mashalah Mashalah 💝 💘 ♥️ ❤️ 💖 😍 💝 💘 ♥️ well come to Islam for Baga Nagan dhufte ❤❤❤❤
@sherifadem-r6o
@sherifadem-r6o 7 ай бұрын
Aswrb ሰፌ ማሻአላህ ፕሮግራምሽን በጣም እወደዋለሁ ውሀ ቢቀርብ የኔ ሀሳብ ነው አፍዎን ሶፊ
@Uae-t4s
@Uae-t4s 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያፅናህ እኛንም ያፅናን🤲🥰🥰
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 7 ай бұрын
ያሰላምምምምም ወላሂ በጣም ነው ያስደመመኝ ያሰላምምም ማሽ አላህ ማሽ አላህ ማሽ አላህ ወንድማችን ኢሳ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeidHussen-vu2fh
@SeidHussen-vu2fh 7 ай бұрын
ምነው ስሁር ይመስል በዚህ ሰአት ቢሆንም ማሻ አላህ
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 7 ай бұрын
😂😂😂😅😅
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 7 ай бұрын
ክክ ክክክ ክክክ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 7 ай бұрын
እኔገናበግዜስጠብቅቅ ጁመአዬጀመሩህ
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 7 ай бұрын
Sinega myet echelaleln eko
@mesalih8063
@mesalih8063 7 ай бұрын
እኔ ለራሱ ይቱብ ላይ ስገባ ስወጣ ተስፍ ቆርጨ ተኛሁ አሁን ጦት እያደመጥኩ ነው ቀንጨብ አድርገው እንኮን ትንሽ ማስታወቂያ አልሰሩልንም
@Ethiokids11
@Ethiokids11 7 ай бұрын
አቤት መታደል መገን አላህ እኔንም ቁርአንንን ወፍኝ ያረብ ዱአ አድርጉልኝ
@asia-bo7ry
@asia-bo7ry 7 ай бұрын
Masha Allah Almadulilah baga Rabin ifati isin base❤❤❤❤amati kesan duran irati dhalatan amati isilamaa
@HusneyNurbez
@HusneyNurbez 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበር አላህ የፈለገዉን ይመራል አላሁአክበር እንኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት እንኳን ደናመጣህ ወድሜ ኢሳ🎉🎉🎉🎉 አላህ ወድሜም ይምራልኝ ዱአአድርጉለት አላህ በስልምና አኑሮ በእስልማ ይገደለን
@X697Infinix
@X697Infinix 7 ай бұрын
አሚን አሚን ያረብ አሏህ ሂድያውን ይወፍቀው ለወድምሽ
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 7 ай бұрын
አማሪኛው ሲጣፈጥ አላህ መጨረሻችንን አሳምረልን
@temimatemima3730
@temimatemima3730 7 ай бұрын
ወላሂ እኔ ባያልቅ ብየ
@HayatAdise-g1c
@HayatAdise-g1c 7 ай бұрын
ወላሂ በጣም ያረብብብብብ
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 7 ай бұрын
Ya Allah I’m crying when I heard his voice when his reciting Quran masha Allah ❤we r a Muslim still we don’t know how to read Quran subhan Allah yekefatelen ya rab ejaal Quran rabeeaa qulebna
@MHussain-f4d
@MHussain-f4d 7 ай бұрын
ያለህ ወሏሂ አልቻልኩም. በጣም ደስ የሚል
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 7 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@emebetmohammed
@emebetmohammed 7 ай бұрын
አላሁ አክበር ,አላሁ አክበር, ማሻአላህ አላህ የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል ሱበሀነ አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@ከሚላ-ኘ6ቨ
@ከሚላ-ኘ6ቨ 7 ай бұрын
አላህ ያፅናህ
@ኩንፈየኩን-ዐ1ኀ
@ኩንፈየኩን-ዐ1ኀ 2 ай бұрын
Mashallah Allah ychemrlh wedima ehte sofi anchim berchilgn
@Almas-96
@Almas-96 7 ай бұрын
ማሻአላህ ድምፁ ደስስ ሲል እንደኔ መልካም ቅናትን በሰለምቴዎች የሚቀና በፍጥነት ነው የሚሀፍዙት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባረከላሁ ፊኩም
@SadSad-ir6qk
@SadSad-ir6qk 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 7 ай бұрын
ሰለምቴወች ይለያሉ❤❤❤❤
@aishatube6219
@aishatube6219 7 ай бұрын
ወሏሂ እኔ የምቀናው በሠለምቲወዏች በትንሺ አመታት ቁርአን ቀርተው ተፍሲሩም ገብቷቸው ያላቸው ደስታ አሏህ ይጨምርልህ።
@rukiya6481
@rukiya6481 7 ай бұрын
አላህ ለኢሥላም ጥላቶች ሁሉ ሒድያዉን ይወፍቃቸዉ ለእነ ምህረት አብ
@amansied7813
@amansied7813 7 ай бұрын
Mashallah Sofi yanche program betam new bguegot metbikaw
@hayatabdlfeta3522
@hayatabdlfeta3522 7 ай бұрын
ማሻአላህ ቸባረከ ረህማ ከመቼዉ ነው የቁረአኑ አያ የሀፈዘዉ
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያካፈረካችውንም አላህ ይመልሳችው ኡስታዝ ቀመረ የዘመናችን ጀግና ነው አላህ ይጠብቀው
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН