እንዲናፍቅሽ ምን ማድረግ ትችያለሽ?

  Рет қаралды 209,866

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Күн бұрын

Пікірлер: 607
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m56xdn5joNqfsKs ሰላም ውዶች!! አንዳንድ እህቶች ስለ ፍቅር ግንኙነታችሁ ግራ የተጋችሁበትን ነገር የጠየቃችሁኝ ነበራችሁ፡፡ ከላይ ያስቀመጥኩትን ሊንክ በመጫን ምን አልባት ያላችሁበትን ሁኔታ መለየት ትችላላችሁ፡፡ የፍቅር ግንኙነት ይታመማል ... የታመመ ሁሉ እንደማይሞተው ሁሉ እየተበላሸ ያለ የፍቅር ግንኙነትም መታከም ይችላል፡፡ ራሳችሁን ጠብቁ እወዳችዋለሁ!
@fanamaryam3970
@fanamaryam3970 4 жыл бұрын
Kbrilgn 🙏🙏🙏amsegnalhu
@jimmatube6844
@jimmatube6844 4 жыл бұрын
sabiseca adergugne
@enukaye6592
@enukaye6592 4 жыл бұрын
Fikryee enamsgenle esune gen iko kayen koye....... gen adsi betasbe yinorle👍
@melatyejimmalij6559
@melatyejimmalij6559 4 жыл бұрын
Yen mar betam new miwedish eko❤
@tsihontsihon952
@tsihontsihon952 4 жыл бұрын
እረ ፍቅር ማማክርሽ ጉዳይ አለኝ በጣም እፈልግሻለዉ ከተመቸሽ
@hailunega7519
@hailunega7519 4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ፣ ሰው ሐምሳና መቶ ሀሰተኛ ገጾችን ከፍቶ በጥላቻ ሐገርን ሲያተራምስ አንቺ እውቀትሽን ለፍቅር ስታውይ። ቀጥይበት ።
@AaAa-zz2dh
@AaAa-zz2dh 4 жыл бұрын
የተናገርሺው ሁሉ ልክ ነው እኔ ከፍቅረኛየ ጋር ከ5አመት በላይሁኖናል ግን እኔ አንድ ቀንም ደውየ ሆና መልእክት ልኬ አላውቅም በሆና አጋጣሚ ብንዘጋጋ እንካን እሱ ካላዋራኝ አላዋራውም ግን በጣም እወደዋለሁ እውጪ ከመጣሁ 2አመት ሆናኝ አሁንም ፍቅራችን በጣም ደስ ይላል በሰላም ያገናኛችሁ በሉን
@masarattasifeye1251
@masarattasifeye1251 3 жыл бұрын
በሰላም ያገናችው ፈጣሪ🙏😍😍
@bmshheynxbfuu9001
@bmshheynxbfuu9001 2 жыл бұрын
😘
@newassong7494
@newassong7494 Жыл бұрын
Tadlshe
@VSL432
@VSL432 Жыл бұрын
Beselam Yagenagnachu wide❤️❤️❤️
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Beselam Yagenayachu
@maryam3410
@maryam3410 2 жыл бұрын
የኔ መጀመሪያ ላይ በቀን 3ጊዜ ነበር የሚደዉለዉ ከጊዜ በኃላ በቀን አንዴ መደወል ጀመረ ይባስ ብሎ በሳምንት አንዴ አሁን ጭርሹን ጠፍቷል በጣም እወደዋለዉ አንድ ቀን ደዉየ አላቅም በስደት ፍቅር ከባድ ነዉ አልቻልኩም ሀሳቤ ሁሉ ስለሱ ነዉ ማርያምን ፀልዩልኝ ቤተሰብ
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ አይዞሽ ውዴ😊
@EshetYetesena
@EshetYetesena 4 ай бұрын
እኔም ቀን 3 ግዜ አይጠቀመውም የቴክስቱ ጋጋታ እኔ እየወደድኩት ስመጣ እሱ ቀነሰ መውደዴን ሲያውቅ ጭራሽ ሄደ ይሂድ እኔ ደህና ነገ ሌላ ቀን ነው
@MariamMariam-q2n5b
@MariamMariam-q2n5b Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@EshetYetesena
@ሜሪቀበጥ
@ሜሪቀበጥ 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔ እዲ ነበርኩ አውን ግን አሳቤን አዳዲስ ነገሮችን ላይ ነው ምውለው እስእንካን ሲደውል ሲፅፍ ችላ ብዬ ነው ምመልሰው ሴቶችዬ እራሳችሁን ሁን ጀት ለራሳቹ ጊዜ ስጡ ወንድ ሚለማመጠውን አይፈልግም ፈልጎ ካሎነ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማዬ
@tehay.redicho415
@tehay.redicho415 Жыл бұрын
በጣም በጣም ልዩ የሆነ ትምህርት ነው የዛሬው መልሴን አገኘሁ አሁን የትአባክ አቃጥሎኝ ነበር በተራዬ አቃጥለዋለሁ😂
@ራውዳዩቱብ
@ራውዳዩቱብ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 4 жыл бұрын
የኔ ጓደኛ 4አመት ሙሉ ስናወራ ብዙን ግዜ በቴክስት ነወ እሱ ነወ ብዙን ግዜ መጅመሪያ ቴክሰት የሚልከው እና እኔ ብዙም ሰፍ ብዬ ሠላም አልልወም ፍቅራችን እዳለ ነወ
@helenalakewelakewe317
@helenalakewelakewe317 4 жыл бұрын
ይሄ ነገር ተመሳሰለ የኔም 4 አመት እሱ ነው ሚቀጠቅጠው አብርን ን አውንም ይቀጠቅጣል
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 4 жыл бұрын
@@helenalakewelakewe317 ማለቴ እወደዋለሁ አፍቅርዋለሁ ነገረ ግን ቶሎ ብርክክ የማለት ስሜቱ የለኝም ፍቅሬን በሙሉ አልገልፅለትም ግን በጣም አፍቅርዋለሁ መፍቀሬን ሁል ግዜ ሰፍ የምልለት ከሆነ የመቀባርር ስሜት ይሰመዋል ብቻ .....ብዙ ነገረ ማለት ይቻላል በፍቅር ዙሪያ
@rhamarhama3790
@rhamarhama3790 4 жыл бұрын
@@helenalakewelakewe317 ወይ😆😆😆😆😆😆😆
@rhamarhama3790
@rhamarhama3790 4 жыл бұрын
@@ሀናአድማሱ ሳህ👍💋💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@tgnigusia9379
@tgnigusia9379 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@solilove1319
@solilove1319 4 жыл бұрын
ሴቶች ስለውነት ይሄን እሶ ያለችውን ሁሉንም ሞክሩት I swear ወንድ ልጅ በጣም ነው ምትቆጣጠሩት እኔ እንደዚ ነኝ ወንድ ልጅ ለምኖኝ እንጂ ለምኜ አላቅም።
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው Жыл бұрын
እናመሠግናለን ፍቅርዬ ደግሞ ማህተብ አድጊ 👏❤️ ተመሥገን ለኔ የሚያሥብልኝ የፈጠረኝ ፈጣሪ ብቻነው ሌላውኮ .🥺
@ነባጎንደሬ
@ነባጎንደሬ 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ ለወንድ ጎደኞቸ ስመክራቸው የነበረውን አንድም ሳይቀር ቃል በቃል ተናገርሽው አሁን የገባኝ ነገር ቢኖር ያልሽው ነገር ሁሉ አጠቃላይ የሰው ልጅ በሀሪ ነው እኛ ሰወች ስንባል ወርቅን ደክመን ቆፍረን ካላገኘነው መዳብ ይሆንብናል ለሁሉም አምላክ በትቢት የተሸፈነውን ልብ ገልጦ ፍቅርን የሚያጣጥም ልብ ይስጠን
@marditube1775
@marditube1775 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ አሚን
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 9 ай бұрын
አሁን በሰው ቢዝነሰ ለመግባት ነው😂
@meditube5623
@meditube5623 4 жыл бұрын
ፍቅር የምትሰጪን ምክር በጣም ይመቸኛል ጎበዝ በርቺ እማ
@re8287
@re8287 4 жыл бұрын
ምርጥነሺ ይመቺሺ
@fifabaraya6458
@fifabaraya6458 4 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ምትለቂያቸው ነገሮች ልክ ናቸው ስለ ፍቅር ምክር ስፈልግ ምመርጠው ያንቺን post ነው search ማረገው በርቺልን ውዷ!!!
@mekayesuf8238
@mekayesuf8238 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሀሳብሽ በሙሉ ግንቢ ነው ይሄንን ሀሳብሽን ሳልሰማው በፊት እኔስ ጥሎኝ ላጥ ብሎዋል የስራውን ይስጥው የእውነት ሰው መስሎኝ ራሴን አሳልፌ ስሰጠው ግዜ የጅልነት መሰለው ና ያለ እኔ ሰው ያለ አልመስለው አለ በል እሹሩሩ ማለት አልችልበት ብየ ዝም አልኩኝ መንገድን ጨርቅ ያርግልህ ብየ ቁጭ አልኩኝ
@richoricho815
@richoricho815 2 жыл бұрын
Mekaye lawrashi benatshi
@hanagirma9285
@hanagirma9285 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስለራሴ ነው የነገርሽኝ በጣም አመሰግናለሁ እንደስምሽ ፍቅር ነሽ እውነትሽን ነው በራሴ ሂወት ደርሶብኝ ስህተቴን ተረድቼ ነበር አንች ደሞ የበለጠ አስተምረሽኛል በርቺልን
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
#የዚህ ቤት ቤተሰቦች #የእግዚአብሔር የባረከው #ፍቅርም ትዳርም ይስጠን😍👍👍 #እናመሰግናለን ቅመሜ 1ኛ ነኝ
@heluhabesha298
@heluhabesha298 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/omiQdGxnnaiNisk
@fatumamohammed6934
@fatumamohammed6934 3 жыл бұрын
አሚንንን
@mahletmekonnen4659
@mahletmekonnen4659 Жыл бұрын
አሜን
@haymanottilahun5815
@haymanottilahun5815 2 жыл бұрын
ትምርቶችሽ በጣም ጠቃሚናቸው ፍቅር አመሰግናለሁ
@sara5880
@sara5880 4 жыл бұрын
የኔዉ ቅንቅናም እንዲህ አደረግክወ ስደዉል መልክትም ስልክ ይደዉል ይፅፍ ነበሪ ከዛ ትንሽ ቆይቶ ቀዝቀዝዝዝዝ አለብኝ ምን ሁነህ ነዉ ምናምን የለም እኔም ዝም በላይ ሁኝ ቁጭ እንዴ በሰላም ነዉ እየጠፍሽ ነዉ ስራ ላይ ነኘ ብየዉ ኮራ ማለት ነዉ።
@ummartynaamy3652
@ummartynaamy3652 4 жыл бұрын
ያልሽው ሁሉ ልክነሽ እውነት ምክርሽን ወድጄዋለው ስሰማሽ የመጀመሪያዬ ነው ግን በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@ekramnesredin9710
@ekramnesredin9710 4 жыл бұрын
ሲገርም አስቀድሜ በሰማውት ኖሮ ይሄን ምክር
@alesabetayalewalesabetayal2407
@alesabetayalewalesabetayal2407 4 жыл бұрын
አይ የስው ባህሬው ይለያያል እጂ የኔ ደግሞ ስላም ካላልኩት ምን ስማሽብኝ ምን አደርኩሽ ስላምታ ዝጋሽኝ በቃ አትወጂም አንድ ቀን ትትስስቶኝም ይሆን ስራ ላይ ሆኘ ቻው መልካም አደር ካላልኩት እደጠበልተኛ በኩለለሌት ያዝበለኝ ነው bimo ሆነ በቀጥታ እንግዲህ እኔ አላውቅም ይርበተበታል ትንሽ ዝም ካልኩት እግዚአብሔር ይወቀው እውድሻለው አፈቅርሻለው ይላል እኔ ልንገናኝ 2ወር ነው የቀርን ይሄ በሽታው ነው እጂ እግዚአብሔር ይርዳሻ በሉኝ ጋይስ
@زهراءال-ش2ث
@زهراءال-ش2ث 4 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ትምህርትሽ በጣም ጠቃሚ ናቸው ይመችሽ ውዴ
@ahmedgaming379
@ahmedgaming379 4 жыл бұрын
100% ትክክል ነሽ እውነት ምክርሽ በጣም ነው ደስ የሚናው እናመሰግናለን በርችልን
@MariyamMariyam-n6n
@MariyamMariyam-n6n 5 ай бұрын
የኔ ዉድ ለመጀመሪያ ❤ ግዜ እያየሁሽ ነዉ ወላሂ በጣም ነዉ ዴሥ የምትይዉ እኔጃ በምን ልግለፀሽ ልክ ነሸ እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነዉ የተናገረሽዉ በጣም ይናፈቀኛል ሥበብ ፈልጊ ዲምፁን መሥማት እፈልግ አለሁ ሥለኔ ያወራሽ እሥከሚመሥለኝ ነዉ ያዳመጥኩሽ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 3 жыл бұрын
ውይ ፍቅር እየ የኔምርጥ እምትመክራቸው.ምክሮች እኮ ገቢናቸው የኔውድ::
@abeltamiratyoutube2144
@abeltamiratyoutube2144 4 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም ነሽ አይደል ምርጡአ ደስ ሚል ትምህርት👌 ነው ግን ለኛ ደግሞ ቀጣይ ጠብቃለው 🙍 ፍቅር ረጅም እድሜ ላንቺ 👏👏
@MmMm-mb3np
@MmMm-mb3np 4 жыл бұрын
ዋው
@jimmatube6844
@jimmatube6844 4 жыл бұрын
amen
@thefruitsofwneshey7325
@thefruitsofwneshey7325 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ . . . ሁሌ ቪድዮዎችሽን ሳይ ባልጨረሰች እያልኩኝ ነው እማያቸው . . . Thanks!
@zenab8853
@zenab8853 4 жыл бұрын
ሳህ ልክ ነሺ ትክክል እውነትሺ ነው እውነተኛ ፍቅር መስናግል ይበዛበታል
@venishbedju8424
@venishbedju8424 4 жыл бұрын
ይመችሽ ፍቅር ያልሽው ሁሉ እዉነት ነው ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ በርቺ እናመሰግናለን 👍👌
@nestilove4267
@nestilove4267 4 жыл бұрын
ዋዉ ምክሮችሽ በጣም ደሥ ይላሉ እዉት አድናቂሽ ነኝ
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ።የኔ መልካም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ።እኛም እንወድሻለን። እምየ ዛሬስ ለኔ ነው መሰል ይህ መልክት።የእውነት በጣም እናመሰግናለን። በስልክ ጓደኛ ሲይዙ ወይም ፍቅር ይዘን ሲሉ ስቆጣና ስስቅ ነበር ታዳ ዛሬ ባለተራ ሁኘ እርፍ።እውነቴን ነው። አቤቱ በጓደኞቸ ፈርጃለሁና ይቅር በለኝ እያልኩ ነው። ሌላው ይቅርና በጸሎቴ ላይ በምሰማው ትምህርትና መዝሙር ላይ ችግር እየፈጠረብኝ።ነው ከመንፈሳዊ ህይወት ርቂያለሁ ማለት ሀሳቤ አይሰበሰብም በሁሉም ሰአት እሱን ነው የማስበው። እና ምን ላድርግ እማ በጣም እወደዋለሁ።መውደደ መልካም እግዚአብሔር ይመስገን መውደድም መወደ ጸጋ ነው። ግን ማሰቡ ላይ አብዝቸዋለሁ።
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ዋው ምክርሽ እመረት ጠብ አይልም የኔ ምርጥ ሤት ልብ እንበል እህቶች ያለፈው አልፏ
@rokyaabebe8458
@rokyaabebe8458 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ጥሩ ትምርት ነው የቀሰምኩት ቴኪዩ 💋
@tesfatube8265
@tesfatube8265 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ እውነት ሁሌም ሀሳቦችሽ ገንቢ ናቸው
@zahraarshad5137
@zahraarshad5137 4 жыл бұрын
እውነት ፍቅር ተመቸሺኝ ደሰት ግጣሙን አያጣም ሣህ እራሴን መሆን ያሰደሰተኛል
@mangomango2330
@mangomango2330 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@zahraarshad5137
@zahraarshad5137 4 жыл бұрын
@@mangomango2330 🌹🌹
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህረቶችን ነው ያካፍልሺን ቆጂየ ቀጥይበት እውነት ነው ሰለፍቅረ የተናገረሻቸው ሁሉ ❤❤❤በረችልን አሪፍ አሪፍ ትምህረቶችን አካፍሊን💐💐💐
@tashaletariku9866
@tashaletariku9866 Жыл бұрын
An amazing teaching,proud of likes you ladies who will heard you!!!
@አብሳለት
@አብሳለት 3 жыл бұрын
ሰላም ምክሮች በመስማት ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ ከዚህወጪ ያማዋይሽ ነገር ስለ የማገኝ ሽታ ነገር ካለ እባክሽ አመሰግናለሁ በርቺ
@ekramahmed9549
@ekramahmed9549 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አንደበትሽ ጣፋጭ እናመሰግናለን💖
@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 4 жыл бұрын
ፍቅር እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ስወድሽ። አሁን እኔ ያለሁበትን ሁኔታ ነዉ ዛሬ ምክር የሰጠሽን ቀጥይበት ❤😘😘😘እሱ ካልደወለ አልደዉልም ቴክስትም ካላከልኝ አልክም ግን ጭቅጭቃችን ይሄ ነዉ ለምን አትደዉይም ይላል
@anshtube2129
@anshtube2129 4 жыл бұрын
ወይእኔም
@ከችግርበዃላምቾትአለ
@ከችግርበዃላምቾትአለ 4 жыл бұрын
እኔም😢😢😢
@shayphone2932
@shayphone2932 4 жыл бұрын
ፋቅር እናመሰግናለን የኔ ቆንጀ ስወድሸ👍👍👍😘😘😘
@betelhemmesafnt4655
@betelhemmesafnt4655 4 жыл бұрын
እኔም
@zenab8853
@zenab8853 4 жыл бұрын
እኔም
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 4 жыл бұрын
ኦረ አልሰማሽም ወላሂ ውነተኛ ፈቅር ሂወት ነው ባሌን 1ሰአት ተቁየሁ እብድ ነው የምለው እሱም ሲወደኝ ውነተኛ አፍቃሪ በሂወታችን ስናገኝ ሂወት ደሰ ይላል የኔ ባል ልዩ ነው እኔ የሚገረመኝ ሁልጊዜም ፈቅራችን አንደ አይነት ነው ሁልጊዜም ገና የምንገናኝ ነው የምንመስለው አንደ ላይ ሆነን እንናፍቃለን ፈቅር ወላሂ በጣም ከባድ ነው ደሰ የሚል ሰቃይ ነው
@rebia5869
@rebia5869 4 жыл бұрын
መሻአላምፕብሩክ
@zekyamohammed5474
@zekyamohammed5474 4 жыл бұрын
እርርር ታገሸ ማማየ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሂ ግን ወደን ብዙ አትመኝ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 4 жыл бұрын
@@zekyamohammed5474 እንዴ ባሌ እኮ ማር ዝም ብሉ በፊስቡክ ምናምን አይደለም ገና በልጅነታችን ነው ትዳር የመሰረትነው እኔም የጀመሪያ ነው እሱም እንዴዛው
@ኡሙኢክራሙላህYouTube-n9l
@ኡሙኢክራሙላህYouTube-n9l 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@abdirazaknurgaba4573
@abdirazaknurgaba4573 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣 በእውነት ትክክል ኤሔ ለሴቶች ብቻ አይደለም ለወንዶችም ይሰራል ፍቅር ሰላምሽ ይብዛልን
@ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
@ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ይሄ የኛነው ምንታደርጋለህ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 4 жыл бұрын
ኧረ እናንተማ አይገባችሁ ለሴቶችነዉ ይለፍህ
@ZelalemMolla-y9x
@ZelalemMolla-y9x 2 ай бұрын
ማማ ፍቅር ቀጥይበት ለዚህ እርዳታሽ እናመሰግናለን
@ላታህዘንኢነላህማእና
@ላታህዘንኢነላህማእና 4 жыл бұрын
ስፈልገው የነበረው ነው ውደ በጣም አመሠግናለሁ ለመጀመሪያ ነው ኮሜንት ስሠጥ ግን እከታተልሻለሁ
@mimiitaina5598
@mimiitaina5598 3 жыл бұрын
ተባረክ የኔ ጣፍጭ ዉድድድ ናው ማረግሽ 🥰🥰❤❤
@y9gh956
@y9gh956 4 жыл бұрын
በጣም ትክክልነሸ አንዳደየ ለራሳችን ግዜ መሰጠት ነዉ ያለብን የሰዉ ልይ ትግሰት ካለን የምናጣዉ ነገር የለም💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤💜💜💜
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
ሳላም ፍ ቅ ራችን ዛሬ ሳላምም ኣልተባልንም ቀጥታ ወደ መልእክቱ ተገባ መልካም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናንተም ራሳችሁን ከዳዌ ሁሉ ጠብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳንም ለእመቤታችን ፆመ ፍልሰቷ ፍቺ በሳላም ኣደረሳችሁ የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድድ!
@venishbedju8424
@venishbedju8424 4 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች መልካም በአል ይሁን ላችሁ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
እውነት ፍቅርዬ ምክርሽ ይላል ወድጀዋለሁ ልብ ያለው ሾብ ነው እህቶቼ እንወቅበት 😅
@musewonde8525
@musewonde8525 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል ከዚህ በኋላ አስተካክላለሁ
@melesetsegaye5830
@melesetsegaye5830 4 жыл бұрын
ፍቅር ብራብሮ ሆነሽ ነው ዛሬ የመጣሽው እምር ብሎብሻል ይመችሽ
@ashebirmentire7756
@ashebirmentire7756 4 жыл бұрын
የሌለ እንጂ👌
@workjoozil
@workjoozil Жыл бұрын
አቦ ተባርክልኝ መላሽ አገኘሁ 👍👍👍
@Dadimose
@Dadimose 3 ай бұрын
አውነት ነው በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማህሌት-ዠ4ኀ
@ማህሌት-ዠ4ኀ 4 жыл бұрын
ኣች ኣስተዋይ የሆንሽ ልጂ🤔ኣዲናቅሽ ነኝ በርቺልኝ💪
@tigisttg2567
@tigisttg2567 4 жыл бұрын
የኔ ቢራቢሮ ዛሬ ቆንጅተሻል ምችት ድልት ይበልሽ 😍😍😍
@menberemengesha3288
@menberemengesha3288 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው አድናቂሽ ነኝ👍❤
@abelkebere9397
@abelkebere9397 4 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@ማሂወሎዬዋ
@ማሂወሎዬዋ 4 жыл бұрын
የኔ ፍቅር በጣም እኮ ነው የምወደሽ ውዴ ምን ላደርግሽ ትምህርትሽን እኮ ሰወደው
@hayet8663
@hayet8663 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤ቲክቶክ ላይነበር የምከታተልሽ ፈቅርየ የዚህ ቻሊጂ አላቅምነበር ወላሂ ሁልግዚ የምትሰጨው ትምህርት የኔ የልቢ ቁስል ነው
@HannaHmc-p3q
@HannaHmc-p3q 11 ай бұрын
ዋው አዲሰነኝ ለቤቱ ምርጥ ሀሳብነው
@hanetube9931
@hanetube9931 4 жыл бұрын
የኔ ማር አንደበት ጥሩ ነው በርቺልኝ ገና ብዙ እንጠይቃለን 🙏
@sandosando3930
@sandosando3930 4 жыл бұрын
ያልሽው ሁሉ እውነት ነው
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆጅትዬ ይመችሽ
@حياهبنيس
@حياهبنيس 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@rahelte
@rahelte 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ምክንያቱም የሆነ ወቅት የሴት ጓደኛዬ ጠረኑ መጣብኝ ትል ነበር የጓደኛዋ
@biruktieiegu1279
@biruktieiegu1279 4 жыл бұрын
ሠላምሽብት ይበል ፍቅር እዴትላመስግንሽ እኔንየተናገርሽ ነው እየመሰለኝያለው በጣምነው ማመሰግነው በርቺልኝ ውዴ
@LiduLideya
@LiduLideya Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አህቴ ጥሩ ትምህርት ነው
@fozeiyahusan7452
@fozeiyahusan7452 4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም እናመሰግናለን ድስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺ ሳንጣላ ከፍቅርኛዬ ጋር ትለያየን እናም በቃ ብቻ ምንም በማላውቀው ነገር ብቻ ግንኚነታችን ትቃርጠ እናም የትጠፋፋን ሰሞን ደውዬ ፈለኩት ስልክ አያነሳም ብቻ በቃ ዝምብሎ ይናፍቅኛል
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 4 жыл бұрын
ላቺ ካለው ይመጣል ወንዶች ሲወደዱ ጢባራቸው መከራ ነው
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Lela sewodu yitefalu yaltetalash kaltemechew lemeles feligo new.
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
የፎንቃ መምህር ፍቅር እንኳን በደና መጣሸ
@ashebirmentire7756
@ashebirmentire7756 4 жыл бұрын
des yilal your comment
@saraheityopya2862
@saraheityopya2862 4 жыл бұрын
ልክ ነሽማር
@ashebirmentire7756
@ashebirmentire7756 4 жыл бұрын
#FIKIR post yemtadergiyachewn videos bexam eketatelalehu.......enam bexam astemari yehonu nachew.....yezarew hasab dmo yelele mesach nw.....enem yegexemugnin negeroch nw yanesashilign #you_are_too_much👍👌🏻✌🏾 #keep_on_moving👍👌🏻✌🏾
@Nairiyah689
@Nairiyah689 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናል የኔ ልዩ❤❤❤
@monikamohamed3260
@monikamohamed3260 10 ай бұрын
አረ እድት ነው ሰው ሚችለው የምር ልቤ ታሞብኛል የምር ብዙም ሰለማላወራ ግራ ገብቶኛል አ😢😢
@زهرهحبشي-خ5ح
@زهرهحبشي-خ5ح 4 жыл бұрын
እሺ ማሬ አመሰግናለሁ
@lidetteferi5532
@lidetteferi5532 3 жыл бұрын
100% true! Keep it up dear 😍😍🙏
@rebeccakonjo2698
@rebeccakonjo2698 4 жыл бұрын
ፉቅር ዛር ብሎ ሌላ መሞከር ስልክ ቴክስት ካልመለሰ ኤጭ የምን መለማመጥ በእድሜ መጫወት እያስፈልግም
@ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ
@ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ተመችቶኛል ምክርሸ በርች እህት
@ethiobusiness3013
@ethiobusiness3013 3 жыл бұрын
በለውውው አገኘችኝ በናታቹ ይመችሽ sisya
@mulukenwerde
@mulukenwerde 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው ቆንጆ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን ኮመንት አልፅፍም የኔ ጣፋጭ እናመሰግናለን ውድድድድ
@rokyaabebe8458
@rokyaabebe8458 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ በርች ማር
@merontesfaye4693
@merontesfaye4693 3 жыл бұрын
omg its so true. ure amazing girl seriously. tnx for your advice.
@kinjikonjo8684
@kinjikonjo8684 4 жыл бұрын
ፍቅርየ የኔ መልካም ውድድድድድድደድድድድ የኔ ጨዋ😘😘😘😘😘😘😘😘
@sidageta9091
@sidageta9091 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነዉ
@samritube4224
@samritube4224 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዉደ ትክክል ነሽ
@ተሶፈኘዋተስፈኘዋ
@ተሶፈኘዋተስፈኘዋ 2 жыл бұрын
ውነትም ፍቅር ነሽ ውነት❤😍❤😍ካችብዙተምሬለሁ የኔው ዝምታያበዛል አዴቀን አልፎ አድቀን መደወመወልስንጀምር በፍቅር ጧ አለ😂
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 3 жыл бұрын
ትክክል ይመችሽ👍
@keebekkassaa9837
@keebekkassaa9837 4 жыл бұрын
tebarekilegn zare betam keftogn neber gin yanche temert aregagagn thank u
@ibrahimhassen900
@ibrahimhassen900 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆጆየኔን ጥፍትነው የነገርሽኝ ሁሌም ቀድሜ እኔነኝ የምደውልለት የምፅፍለት እና አሁን በግድነው መልክትም የሚመልስ ስደውልለትም በግድነው የሚያነሳልኝ
@زهراءعلي-ش7ض2ن
@زهراءعلي-ش7ض2ن 4 жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስታምሪ
@የድግልማርያምልጅነኝጌታሆ
@የድግልማርያምልጅነኝጌታሆ 4 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ያልሽው እውነትሽ ነው እህታችን እናመሰግናለን
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 2 жыл бұрын
Good thanks from tigrayns USA.
@hawa8553
@hawa8553 2 жыл бұрын
ሠላምሺ ይብዛልኝ ፍቅረ ምክረሺ ተመችቶኛል
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 2 ай бұрын
ለኛ እህቶችሽ የሚጠቅም ምክር ነው የሰጠሽንና ኣመሰግንሻሎህ ተባረኪ 🙏
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 4 жыл бұрын
አች ቅመም የሆንሽ ልጅ በጣም ነው የምናመሰግነው ፍቅር
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 жыл бұрын
ሰወድሸ ፍቅርየ
@hareguas4078
@hareguas4078 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው የኔ ቆንጆ ቀጥይበት
@a11galaxy60
@a11galaxy60 2 жыл бұрын
እዉነት
@mekidiethioyoutube9003
@mekidiethioyoutube9003 4 жыл бұрын
ፍቅርዬ እደስምሽ ፍቅር ነሽ እጂግ አስተማሪ ናቸው ፕሮግራሞችሽ በርቺ😘
@MimiMimi-gs8ko
@MimiMimi-gs8ko 4 жыл бұрын
Wow betam dese yilal yalshu hulu setet yelelbet ewunt new enamsginalen
@ሶሲየእስጢፋኖስንልጅ
@ሶሲየእስጢፋኖስንልጅ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ትክክል ነሽ
@aneesaanees9414
@aneesaanees9414 3 жыл бұрын
ወላሂ አዷእኔነኝ ትክክል ከነገ በኧላ እሞክረዋለሁ
@ayushi4457
@ayushi4457 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ አብዛኛው የኔ ጥፋቴን ነው የነገርሽኝ
@kelatifrezghi7769
@kelatifrezghi7769 4 жыл бұрын
Fiqr 1st of all i would like to say thank you so much ,i am one of from your followers ,iam Eritrean and i have shortage of wrighting Amharic so i love your program
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 348 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 53 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 97 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4 МЛН
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 27 М.
ባልሽን እጅግ የምታስደስችበት 10 መንገዶች
16:44
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 115 М.
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
16:41
በመጀመሪያ የፍቅር ቀጠሮ በጭራሽ ማድረግ የሌለብሽ 7 ነገሮች
17:20
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 93 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 53 МЛН