አንዱን አምላክ እስልምና ውስጥ አግኝቼዋለኹ! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 54,079

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 789
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን አስቀምጡልን። ሁላችንም በብዙ መልኩ ከጎኑ ልንሆን ይገባል። ሂፍዝ የሚጀምርበት ሁኔታ ከቻላችሁ በናንተ በኩል ብታመቻቹለት እና ፋይናሺያል ድጋፍ ከሙስሊሙ ህብረተስብ ብናቀናጅለት መልካም ነው እላለሁ።
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 2 жыл бұрын
ሳህ
@zulfa7928
@zulfa7928 2 жыл бұрын
👍
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 2 жыл бұрын
Sahe
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 2 жыл бұрын
አዎ ቁጥር አስቀምጡ የቻለ ሰው እንዲረዳው
@ViP-lz8dy
@ViP-lz8dy 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ቢቀመት ደግሞ ለልጂን ቤተሰቦቹ ሊያኙት ይችላሉ ስለዚህ የሱ ስልክ ሳይሆን የሊላ ሰው ቢሆን ጥሩ ነው አሁን አመር ከባተሰቦቾ ተደብቆ ስለተቀመጠ አላህ ሁሉንም ያምቻችልህ የኔ ውንድም አላህ ቤተሰቦችህን ሂዲያ ይስጣቸውና አብራችሁ የምትኖሩ ያድርጋችሁ ያኢላሂ ምን ይሳነካል
@uamamarali4794
@uamamarali4794 2 жыл бұрын
ያኢላሂ ምንኛ ያማረ ምስክርነት ነው እስልምና ውብ ነው በርግጥ አላህ ያገኘ ምን አጣ አላህን ያጣ ምን አገኛ ምስጋና ይገባል አላህየ ውብ የሆነ እስልምናን ስለሰጠኸን ሶፊየ እባክሽ አድራሻውን ከቻልሽ ስጭኝ ለአንድ ቀን የሻይ የሚሆን ባግዘው ደስ ይለኛል የአቅም ውስንነት እንዳለው ያስታውቃል ቅን ኢትዬጵያኖች እባካችሁ በቂረአት እንድበረታ አግዙት እንድህ አይነቶችን ማገዝ ጥሩ ነውና
@ሀገሬነውቤቴ
@ሀገሬነውቤቴ 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ያስታውቃል እርዳታ ያስፈልገዋል ብዙ ሆነን ብንረዳው ይቀልለታል ላንቺም አላህ ይስጥሽ
@መንገደጠፍብኝ
@መንገደጠፍብኝ 2 жыл бұрын
እውነት እርዳታ ያስፈልገዋል ወንድማችን
@selihatseli9043
@selihatseli9043 2 жыл бұрын
ስብሐንአላህየኔወድም ስልክቁጥሩን ስጡንባረከላፊኪእህቴማሻአላህ
@khggxstuhfdeujf
@khggxstuhfdeujf 2 жыл бұрын
ይሄንን ልጅ ልናግዘዉ ይገባል ።እባካችሁ ሚምበሮቸሸ የሆነነገር አድሮጉ እኛም ከጎናችሁ ነን።
@እሩቅሁሴን
@እሩቅሁሴን 2 жыл бұрын
🦋🦋🦋
@uamamarali4794
@uamamarali4794 2 жыл бұрын
የእኔም ሀሳብ ነው ወላሂ ደሞ ያለው የቂን ያሰላም
@khggxstuhfdeujf
@khggxstuhfdeujf 2 жыл бұрын
@@uamamarali4794 በጣምምምም ኡሙ አማርየ
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 2 жыл бұрын
ትክክል ቁጥሩን ካገኛችሁ ሹክ በሉኝ አማና
@janatsaed2877
@janatsaed2877 2 жыл бұрын
እዉነት ማጋዝ አለብን
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 2 жыл бұрын
ወላሂ በሄውቴ የሚስደምመኝ ነገር የሰለምቴውች ጥንካሬ ነው ይህንን ሙስሊም ወንድማችን ልናግዝው ግድ ነው ሶፊ የምናግዝበት ምገድ አመቻችልን
@hidayajemal1473
@hidayajemal1473 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ🙏🙏🙏💖☝️☝️☝️☝️
@رحمةالطيبة
@رحمةالطيبة 2 жыл бұрын
እኔ ለራሱ ሱበሀን አላህ
@abdurahmanm3338
@abdurahmanm3338 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ከፈለጋችሁ ወላሂ ለአዚም አለኝ እሰጣችሀለው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 2 жыл бұрын
@@abdurahmanm3338 የራሱን የባንክ አካውንት ነው የምንፈልገው ስለትብብርህ እናመስህናለን
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 жыл бұрын
የመሰሎቼን ታሪክ መስማት የበለጠ ያጠነክረኛል ሀቢቢ ያንተ ፈተና ከኔ የበለጠ ቢሆንም ፈተናው ጥንካሬያችን ነው አሏህ ከጎናችን ነው አብሽር ሀቅ ላይ ያለን ማንም አይወደውም አሏህ ብቻ ሲቀር ሰፊ ሰለአሏህ አጠይቂን እኛን ቃላት ያጥረናል
@ሰሚራ-ረ9ቘ
@ሰሚራ-ረ9ቘ 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@mesifkr7162
@mesifkr7162 2 жыл бұрын
Mashallh
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
@sadawalykuemselamweorahmtu6642 2 жыл бұрын
አብሽሪልን ወድማችን አልሀምዱሊላ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ለመራን ሁላችንም ፈተና ደርሶብናል ግን አላህ ሰለመረጠን ጽናቱን ይሰጠናል አልሀምዱሊላ አብሽር
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያበረታሽ የት ነው ያለሺው ዱባይ ከሆንሽ እንገናኝ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 жыл бұрын
@@mohammedhussen2219 ሌሽ ወንድሜ
@legambotube9740
@legambotube9740 2 жыл бұрын
የሰለምቴወች ብርታት ግርም ይለኛ እናተን ስከታተል እራሴን እፈትሻለው እጠነክራለሁ ወንድማችን ዛሬ እንድህ የሚጠሉህ ቤተሰቢች እውነታውን አውቀው አላህ እስልምናን ወፍቆዋቸው ልጆችን በድለንሀል ይቅርታ የሚሉበትን ግዜ ያቅርብልህ አላህ አንተንም ያፅናህ
@aishatube6203
@aishatube6203 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ እንደዚህ ያሉ ወንድሞች መታገዝ አለባቸው
@ViP-lz8dy
@ViP-lz8dy 2 жыл бұрын
በትክክል
@hayatraade4782
@hayatraade4782 2 жыл бұрын
ሶፊ በአሏህ የምናገኝበትን መገድ አመቻቺልን🙏
@yesuftube8718
@yesuftube8718 2 жыл бұрын
ለምን
@hayatmohammed3624
@hayatmohammed3624 2 жыл бұрын
ለመርዳት
@abdurahmanm3338
@abdurahmanm3338 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ከፈለጋችሁ ወላሂ ለአዚም አለኝ እሰጣችሀለው
@hayatraade4782
@hayatraade4782 2 жыл бұрын
@@abdurahmanm3338 አሰላም አለይኩም ወረመቱላሂ ወበረካቱ ስልኩን ላኩልኝ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
​@@abdurahmanm3338ታዳ የት አለ
@zulfa7928
@zulfa7928 2 жыл бұрын
እቲ እንረዳው አመቹቹልን ሚባሮች
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 2 жыл бұрын
😍🌷
@fedilabintmunir9030
@fedilabintmunir9030 2 жыл бұрын
ቁጡሩን ከፈለጋችሁ እሰጣቸዋለሁ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 жыл бұрын
@@fedilabintmunir9030 ላኪው እማ
@fedilabintmunir9030
@fedilabintmunir9030 2 жыл бұрын
@@ኡሙአህላም-ወ5ዐ እሺ ነገ እሰጣቸዋለሁ
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 2 жыл бұрын
@@fedilabintmunir9030 ለኔም ላኪልኝ እህት ሊረዱት የሚፈልጉ እህቶች አሉ ሁቢ
@ashenafitekayu5951
@ashenafitekayu5951 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ከሌላ ሀይማኖት የሚመጡ ሰለምቴ ወንድም እህቶች የሚደርስባቸው ጫና እንደዚሁ የሚወራ ብቻ አይደለም። የሚወስዱት ሪስክ ቀላል አይደለም እነዚህን ወገኖች ወደ እቅፋችን በማስገባት ስጋታቸውን መቀነስ ይቻላል። ችግራቸውንም መጋራት የግድ ነው። አልሀምዱሊላህ አላኩሉ ሀል
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 жыл бұрын
ኢላሂ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን የሂዲያ ብርሃን ለቤተሰቦቼም ወፍቅልኝ በራህመትህ እኔንም በረሱል ሰሉላህ አለይሕ ወሰለም መንገድ እንድፀና እርዳኝ
@zabeebaaazabeebaaa8160
@zabeebaaazabeebaaa8160 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደተፈጠርክበት እምነት በሰላም መጣህ ወንድማችን ስልክህን አሰቀምጥልን
@zeditube4463
@zeditube4463 2 жыл бұрын
ባስቀምጥ ያቅማችንን እንርዳው ነበር
@አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
@አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን 2 жыл бұрын
@@zeditube4463 Aow
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 2 жыл бұрын
😭😭😭🙏☝
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 2 жыл бұрын
Adai
@zabeebaaazabeebaaa8160
@zabeebaaazabeebaaa8160 2 жыл бұрын
አዎ ወላሂ
@jemalhussenjh2020
@jemalhussenjh2020 2 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ከዚህ በላይ ይስጥህ።ሙስሊም ወንድም እና እህቶቸ በብዙ ነገር ልናግዘው ይገባል።
@zahrakenede2422
@zahrakenede2422 2 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን አላህ ያበርታህ አብሽር ከጎንህ ን ስልኩን እና የሚረዳበትን መንገድ አመቻቹ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 жыл бұрын
አላህ በድንህ ያፅናህ ወንድም ብዙ ሰለምቴዎች አለን የፈተናው አይነት ቢለያይም ሁላችንም ብዙ አሳልፈናል አብ ሽር ያልፋል
@monamohammed5046
@monamohammed5046 2 жыл бұрын
Masha allah Allah mechershahen muslem yargeleh
@monamohammed5046
@monamohammed5046 2 жыл бұрын
Allah betesbochehen hedaya yestachrw
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 жыл бұрын
ትክክል ያኢላሂ😭😭
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 2 жыл бұрын
ግን ሶፊ ዛሬ ትክክል አደለም አጠያየቅሽ ለምን ታዳሊ አለሽ አንች ለራሱ ለማንኛውም መርዳት ለሚፈልግ ሰው ቁጥር አስቀምጡ 🤔🤔
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
Befetenaw ajrun ke allah agegnu abeshre
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 2 жыл бұрын
አጂብ ይሄ ልጂ ንግግሩ ያማር ነው ፅናቱ በቃላቶቹ ያሰታዉቃል እዉነት ሲጠራ እቢ የማለት አቅም የለንም ዉዱ ወንድሜ አላህ ብርታቱን ይሰጥህ ❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤💚💚💚💚❤❤💚💚💚👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦አብሺር በጀነት
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 2 жыл бұрын
As. Wr. Wb🙏🙏☝
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
አላህ በጎዳናም ይመለካል ምን ያማረ ንግግር ነው የኛ ጌታ በሁሉም ቦታ መመለክ ይችላል አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላም
@ወሎመርሳ-መ4ዀ
@ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ለፍቅር ብላችሁ እስልምናችሁን እምትቀይሩ ሰዎች ከዚህ ልጅ ተማሩ ለሀይማኖቱ ብሎ የወለዱትን ያሳደጉትን ትቶ በቻውን አላህ በቂየ ነው ይለናል አልሀምዱሊላህ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
😢😢😢 በጣም ያሳዝናን ወላሂ አሁንም የረበው ነው የሚመስለኝ ያኢላሂ አግዘው ባሪያህን ያረህማን ያረዛቅ 😢😢
@ንጋትYouTube
@ንጋትYouTube 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የገረመኝ እደዚህ ሁኖ ቤተሠብ እያስፈለገው ግን ባአላህ መገድ የፀና አላህ የመራው ወጣት
@abdulazizsaifff8832
@abdulazizsaifff8832 2 жыл бұрын
በአላህ እንርዳው ይሔን ልጅ
@seadaoumer1661
@seadaoumer1661 2 жыл бұрын
ቁጥሩን ካላችሁ
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
እንድናግዘው ይመቻችልን ይህ ልጅ ሱቅ ነገር ከፍቶ ቁጭ ብሎ እንድሰራ
@abdurahmanm3338
@abdurahmanm3338 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ከፈለጋችሁ ወላሂ ለአዚም አለኝ እሰጣችሀለው
@hananbintabi3239
@hananbintabi3239 Жыл бұрын
@@abdurahmanm3338 ካለህ ስልኩን ስጠን
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድም የእዉነት መንገድ የሚጓዛት ጀግና ብቻ ነዉ አንተ ደግሞ የጀግኖች ጀግና ነህ አብሽር እነሱንም አሏህ ሂዳያ ይሰጣቸዉ ዘንድ በዱአህ በርታ የሶብር መንገዷ ቢከብድም አብሽር ፍሬዋ ጣፋጭ ነዉ አሏህ ይደግፍህ ወንድም
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
የኔ ወዲም ያሳለፍከዉን ችግር በጀነት እጥፍ ዲርብ ያዲርግልህ አብሺር አለማወቃቸዉ ነዉ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 2 жыл бұрын
አካወንቱን አሰቀሚጡልን እርዳዉ እሄን ወንድማችን
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo 2 жыл бұрын
እውነት በጣም
@abdurahmanm3338
@abdurahmanm3338 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ከፈለጋችሁ ወላሂ ለአዚም አለኝ እሰጣችሀለው
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 2 жыл бұрын
@@abdurahmanm3338 ስጠና
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
​@@abdurahmanm3338ውሸት
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወንድማችን እንካን ከጨለማ ወደ ብርሀን ሰላም ወደሆነው ዲነል ኢስላም መጣህ አልሀምዱሊላ
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 2 жыл бұрын
😭😭🙏🙏🙏💘
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ወላሂ አጀቱ ጥብቅ ብሏል እርቦት ይሆን ሰው የለው የኔ ከርታታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አጀቴን በላኝ
@helimahelima5706
@helimahelima5706 2 жыл бұрын
አረ በአላህ እኔን ይራበኝ የኔ ወድም እርቦት ይሆን ሥትይ ሣላሥበዉ እባየ ፈሠሠ ወላሂ
@uaeuae282
@uaeuae282 2 жыл бұрын
እኔም አሳዘነኝ 😭😭😭
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
እሪቦት ይሆን የሚለውን ሳነብ አስለቀሽኝ
@ekruwello7645
@ekruwello7645 2 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር ወላሂ ሚስኪን
@ytfy6403
@ytfy6403 Жыл бұрын
አላህ ይረዝቀዉ ያረብ አጀቴን በላዉ 😭😭😭😭😭😭😭
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 2 жыл бұрын
ማሻላህ ወድማችን እስልምናን ሰለምቴወች ይኑሩት ወላሂ የሚያሳልፉት ስቃይ እኮ ያረቢ አላህየ ሂወቱን አስተካክልለት
@keribintbaba246
@keribintbaba246 2 жыл бұрын
ያ አላህ ምንኛ መታደል ነው በአላህ ላይ ያለው የቂን ደስ ሲል ብዙ ነገር እንዳሳለፈ ዝም ብሎ ሃሉ ይናገራል 😥😥አላህ ለኛም ለአንተም ፅናቱን ይስጠን በእምነታችን ላይ ግን ፕሮግራሙ በማስታወቂያ ነው ያለቀው🤔
@Hayat-bc1bw
@Hayat-bc1bw 2 жыл бұрын
እስልምና እንደኔ ከቤተሰብ የውረሰ እንደሰለምቴወቹ የገባን አይመስለኝም አላህን የገለፀበት ቃል እርግጥ ነው ከአላህ ጋር የተጣላ ከባድ ነው እንካን ወደተፈጠርክበት መጣህ አልሀምዱሊላህ ዐላ ኒዕመተል ኢስላም የስልክ ቁጥር አስቀምጡልን🕌❤🕋😘😘😘👌
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ወንድም እኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህ አላህ እስቲቃማውን ይወፍቅህ ቤተሰቦችህንም ሂድያ ይስጥልህ
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወራመቱለህ ወበራከቱ ሰለም እንዴት ነቹ የሀገሬ ልጆች የአለህ ሰለምና እዝናት አይለየቹ ማሻ አለህ እንኳን ወደ ቀጥተኝውን መገድ መጣክ በጠም የሰዝነል ብዙ ስቀይ ነው የሰለፍከው😥
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
ማስተዋቂያችሁ ስልችት ያደጋል ስራ እየሰሩ ማዳመጥ አቻልም 😎 #ሱበሀን አላህ የሠለምቴዋች ፅናት ድንቅ ነው ። #ይህን ልጅ የመረዳት ግደታ አለባችሁ ሙስሊሞች ። አላህ ህልምህን እውን ያደርግልህ
@seadaoumer1661
@seadaoumer1661 2 жыл бұрын
በምን መልኩ ነው መርዳት የምንችለው
@fatumshewa4845
@fatumshewa4845 2 жыл бұрын
የዛሬው ማስታወቂያ ደግሞ በጣም በዛ ከመጀመሪያው ጀምሮ እኔ ግን እየዘለልኩ ነው የማዳምጠው
@asmatube1022
@asmatube1022 2 жыл бұрын
ትክክል እኔ ረሱ ሀሰብ ልሰጥ ነበር ሀሰቤን ገልፀሽወል ሰረ እየሰረሁኝ መስመት አልቸልኩ መስተወቂየው ከፕሮግረሙ ይረዝመል
@setra..3763
@setra..3763 2 жыл бұрын
ማሥታወቂያ ቢበዛም እሥፖንሠር ካልታገዘ በእይታ ብቻ ሚንበር መቀጠል ይከብዳል እንዲረዝቃቸው ዱአ እናርግላቸው
@bintmohammed6965
@bintmohammed6965 2 жыл бұрын
ሀዩዬ ማስታወቂያ ግድ ይላል ውዴ እነሱ ሚጠቀሙት በማስታወቂያ ነው እስፖንሰር ከሌለ ቻናሉ ሊዘጋም ይችላል አላህ እርዚቃቸውን ይክፈትላቸው
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 2 жыл бұрын
ወድማችን ላታህዘን ኢነላህ ማአና አላህ አዘውጀል የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው አይዞህ በርታ አላህ ትልቁን ፀጋ ጀነትል ፊረደወስን ይወፍቅሀል ጀነትን ለማገኘት ብዙ ነገርን ማለፍ ግድ ነው በርታ አይዞህ አላህ ያፆናህ
@AzizaAhmed-j6o
@AzizaAhmed-j6o 2 жыл бұрын
ትናንት እሰከ ለሊት ጠብቄሸ ሲያቅተኝ የአዱኛ መጬን አዳምጬ አሰለቅሶኝ ተኛው የሙሰሊም መጨካከን ልብ ይነካል እንኳን ወደ ተፈጠረበት አላህ መለሰው ችግር ብዙ ሰው ከዲኑ ይወጣል መረዳዳት አለብን
@tube-qi6zv
@tube-qi6zv 2 жыл бұрын
የሚተባባረው ሰው ቢኖር ግን ጥሩ ነበር ወደ ከተማ መጥቶ ቢኖር ዲኑንም በደንብ እየተማረ እንዲቀጥል
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ 2 жыл бұрын
ሁላችንም ከጎን እንሁን እናግዘው
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 2 жыл бұрын
ይህልጅ ባገባው ደስ ይለኛል አላህ እድሌ ካሳመረልኝ
@ahelamekuye5455
@ahelamekuye5455 2 жыл бұрын
የኔጀግና አዲርገሺዉ ነዉ አላህ ያሣካልሺ
@riyanriyan5473
@riyanriyan5473 2 жыл бұрын
👌🌹🌹Ⓐ
@riyanriyan5473
@riyanriyan5473 2 жыл бұрын
እክሩዬ የኔ ዉድ ሀቂቃ ደስ ይልነበር ብታገቢዉ የአላህ አላህ የሰከልሽ አጅር ተገኚ ነበር በአላህ ፊቀድ 👌🌹🌹🌺🌺🌺👍
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 2 жыл бұрын
Mashaallah
@helimahelima5706
@helimahelima5706 2 жыл бұрын
አግቢዉ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
አህላን ወሰህላን ብለናል እንዴት ነቹ የሀገሬ ልጆልች አላህ ሀገራችን ሳላም የድርግልን ያረብ
@ሒክሙ
@ሒክሙ 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉ አልምዱልለ አለኒመት እስለም ዎለ ሰለምቴዋች አለሀ ይርደቹ ከበድ ነው ብሆንም የእስምነን ብርሀን መግኝት እድል ነው
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
ብዙ እህት ወዲምች አለንህ በቻልነዉ ከጎንህ ነን ሚበሮች ጀዛኩም አላህ ከይር እደዝህ የሚታገዙ ሲቀርቡ አዲራሻ አስቀምጡ የቻልን እናግዛለን
@sofibintmahamad
@sofibintmahamad 2 жыл бұрын
መሸአለህ አቤት ጥንከሬ የሚረደበትን መንገድ አመቸቹ ሚበሮች
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር የሰለምቴወች ፅናት ጥንካሬ ያአላህ እኛንም አጠንክረን ያረብ
@ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ
@ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ 2 жыл бұрын
ያረብ ሰው ያስፈልገዋል ከጎኑ😢😢😢
@ራነኝየናቴናፍቂ
@ራነኝየናቴናፍቂ 2 жыл бұрын
ወንድማችንን የምናገኝበትን መንገድ አመቻችሉን በተቻለን መጠን ከጎኑ ልንቆም ይገባል
@lubabamehamde101
@lubabamehamde101 2 жыл бұрын
እሥካሁን ከሠማሁት ካየሁት የዚህ ልጂ ለየት ይላል ሚበሮች በእሥልምና ምክንያት የሚነገሩ ሠወችን በቻላችሁት እገዞቸው እደዚሁም ለተመልካች እድንረዳው አዱሬሥ አሥቀምጡ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 жыл бұрын
ወድሜ አላህ ይጠብቅህ መጨረሻህንም ያሳምርልህ ብተሰብህም ይህን የስልምና ብርሀን ተቀላቅለው ተደሰትልን አላህ ያስደስትህ ከፍ ያለውን የተደላደለውን ኑሮም አላህ ጀባይበልህ ያረብ ይወድሀልና ውደደው ወድውዱ ምርጥ ባርያህ ነው የከሪም የኛንም መጨረሻ አሳምርልን ያረብ
@መሬምነኝስደተኛዋ-ዐ2በ
@መሬምነኝስደተኛዋ-ዐ2በ 2 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ ሁላችንንም ሰልመን ወደ እሱ ይውሰደን ያረብ እውነተኛ መስለምን ያድለን መርዳት ሚቻልበትን ብታመቻቹ እና መርዳት ብንችል ምንኛ በታደልን
@እሙነኢማቢንትአህመድ
@እሙነኢማቢንትአህመድ 2 жыл бұрын
አሰላሙ ወዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንድማችን እንኩዋን በሰላም መጣህልንን የወንድማችንን የስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ የቻልነውን ያክል እንረዳው ነበር ወንድማችን አሏህ ከጎንህ ይሁንን ሙሉ አፊያህንም አሏህ እሱ ሁሉንም ነገር ቻይ የሆነው አፊያህን ይመልስልህህ
@1212-t2s
@1212-t2s 2 жыл бұрын
ያአሏህ የኔ ወንድም አሏህ ካንተ ጋ ይሁን ጀግና ነህ እንደዚህ ያሉ ወንድሞች እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ልናመቻችለት ይገባል የሂፋዝ ማእከልም መግባት አለበት እኛም የቻልነውነሰ እንርዳው ያአሏህ እንኳንም ወደ እስልምና መጣክ የኔ ወንድም
@ayshaaysha7744
@ayshaaysha7744 Жыл бұрын
ወላሂ አወ
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
ጣፋጭን ለማግኘት መራራውን መቅመስ አለብን አለ አህሰት ወላ ኡመር እሻአላሀ ትሆናልህ እደ ኡመር እብኑ ሓጣብ ጅግና። አሁንም ጅግና ነህ
@hayatqassim6104
@hayatqassim6104 2 жыл бұрын
ዋለኩምአሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ውድ ሙስሊሞች ካለም እስከአለም ጫፍ ያለቹ አላህ ኢጠብቃቹ 🕌🌹🌹🌹🥰🥰አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን 🥰ወድማችን አላህ ጤናህን ኢመልስልህ።
@emukhalidyutb
@emukhalidyutb 2 жыл бұрын
አላህበእምነትህ ያፅናህ ውድ እህት ወንድሟች ሆይ እሰኪ እንረዳው ይሄን ወንድማችንን
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 2 жыл бұрын
ስልኩን አስቀምጡ የምንችል እንረዳዋለን እባካችሁ እንርዳው ሙስሊም እህቶቸ ወንድሞቸ😭
@abdurahmanm3338
@abdurahmanm3338 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ከፈለጋችሁ ወላሂ ለአዚም አለኝ እሰጣችሀለው
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 2 жыл бұрын
@@abdurahmanm3338 እሺ ስጠን
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
​@@abdurahmanm3338✊✊✊
@ነኢማመሀመድየኮቻዋ
@ነኢማመሀመድየኮቻዋ 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ ያረብ ካቲማቺንን አሳምርልን
@umsiham6157
@umsiham6157 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ ሰለምቴወች ስለ አላህ ልባቸው ተመስጦ ከልባቸው ስላላህ አንድነት ሲያወሩ ለየት ያለ ስሜት የሚሰማኝ እኔንብቻ ነው ግን አለሃምዱሊላ አላኒያመተል ኢስላም
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 жыл бұрын
ገና አልሰማሁትም እመለሳለሁ ኢንሻ አላህ ያጀመአ የኡስታዝ ኑሩ ቱርኪን ቁጥር የምታቁ ተባበሩኝ በጣም ደሩሪ ፈልጌዉ ነዉ
@hkimahtadesa3158
@hkimahtadesa3158 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ ምኞትህን ያሣካልህ ቁረአን የመሀፈዝ እቅድህን ያሣካልህ ብርታቱን ጥንካሬውን ይሥጥህ
@mekibintedris
@mekibintedris 2 жыл бұрын
ያአላህ ምንኛ ያማረ ምስክርነት ነው እንኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህ ሶፊ እባክሽን አድራሻውን አስቀምጡልን እንገዘው ወንድማችንን ልናግዝ ግድ ይለናል
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ ተሰቃየህ እኔን ኡፍፍፍበ😭😭😭የዛሬውስ በጣም ያሳዝናል ኧረ ኢሄልጅ ከጎኑ እንሁን እሥልምና ሥለያዘ ኢሄ ሁሉ ሥቃይ አሏህ ከጎንህ ይሁን አብሸር ሀቅን ይዘህ በመሠቃየትህ አሏህ ብዙ አጅር ይቆጥርልሀል አይዞህ የኔ ወንድም ቤተሠቦችህም አሏህ ወደ ሀቅ ይምራቸው 😭☝ያረብ
@trewer1737
@trewer1737 Жыл бұрын
እኔም እዳተ ዲያቆን ነበርኩ በነበርኩበት ክርስትና እምነት በነበረኝ ጥያቄ መልስ በማጣቴ እስልምና ውስጥ ሙሉ መልስ በማግኘቴ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ተቀብዬ በደስታ እየኖርኩ ነው
@الحمدللهالحمدلله-ف8ط
@الحمدللهالحمدلله-ف8ط 2 жыл бұрын
አይዞህ አንተ እደለኛ ነህ ከእስልምና የበለጠ እድል የለም
@abesultan485
@abesultan485 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ ወንድሜ ብዙ ሰው ለመርዳት ጥያቄ እያቀረበ ነው ሚገኝበትን መንገድ ብታመቻቹ ጥሩ ነበር
@zed5426
@zed5426 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ አባት እኔን ይራበኝ የኔ ጀግና ኢላሂ አተጋ ይሆን ወንድሜዋ አላህ ያበርታክ😥😥
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 2 жыл бұрын
እኔ እሚገረምኝ የሰለምቲውች ጥንካሬችው ነው ወላሂ አይዞህ የፍጠረህበጌታ የትም ይጠልህም ኢንሻ አላህ ነገሮች ተቀይረው ደስታህን እጥፍ ያደረግልሀል
@habeshawiwetate592
@habeshawiwetate592 2 жыл бұрын
ማሰታወቂያ በዛ ምትሉ ሰወች ። እረ ሸም ነው ። ይሄን የመሰለ ፕሮግም ተዘጋጅቶ የሚቀርብልን እኮ ከማሰታወቂያ በሚገኝ ድጋፋ ነው ። ሰለዚህ አታማሩ አላህን ፍሩ ። አልያም የበኩላቹሁን ድጋፍ አርጉላቸው ። ካልሆነ ምንም ድጋፍ ሳታረጉ መምረጥ መተቸት ማማረር ሸም ነው
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 жыл бұрын
ወሌኩም አሰላም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ዋንድማችን ከጎኑ እንሆናሌን አላህ ይርዳህ ያረብ
@temutube6321
@temutube6321 2 жыл бұрын
ያረቢይ ሲያዝን አላህ ያጠንክረህ አላህ ዘመድ ይሁንህ ይቀፍህ ይደግፍህ የኔ ሚስኪን እንደት እንደሚያሳዝን አቤት ፈተና አይበግራቸዉም እኮ ሰለምቴዎች ።
@سعدابراهيم-ك5ز
@سعدابراهيم-ك5ز 2 жыл бұрын
አይዞህ አላህ ካንተጋር ነው ውንዲሜ አላህ ያበርታህ
@fhdtet1488
@fhdtet1488 2 жыл бұрын
ያረብእንዲህአይነት ፅናት አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ማሽአላህ
@zulfa7928
@zulfa7928 2 жыл бұрын
አልኸምዱሊላህ አላህ አክበረ አላህ ጥናቱ ይሰጥህ 👍👍👍👍🇸🇦ኢንሻአላህ አድቀን ይገባቸዋል አላህ ምን ይሳነዋል ሁሉም ያሳልማሉ
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 2 жыл бұрын
አላህ አክበር ወንድማችን እንኮን አላህ ሱብሀናሉ ቱአላ ወደ ብርሀኑ መለሰህ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ስአቱን ባታሳልፉት ጡሩ ነው እኛ እየጠበቅናቹህ
@taad4545
@taad4545 2 жыл бұрын
እኔምለዉ አ,አ ብቻ ነዉ እደ ትምህርቱ የሚሠጠዉ ወደ ደሤ ኮምቦልቻ ሀይቅ በሁሉም ቦታ ይከፈትልን
@sikosilo8413
@sikosilo8413 2 жыл бұрын
የዚህደሞ የባሰነው ያረቢ የኔምስኪን አላህበተሰብህያራራልህ ያረብየኔምስኪን
@gechisiyum5607
@gechisiyum5607 2 жыл бұрын
ብንረዳዉ ብንረዳዳ ጥሩ ነዉ ባለን ነገር
@አልሀምዱሊላህአልኢልምተል
@አልሀምዱሊላህአልኢልምተል 2 жыл бұрын
ነበር ወላሂ
@zinetzinet567
@zinetzinet567 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ አስከመጨረሻው ያሳምርልህ ሚንበር ቲቪ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በዚህ አጋጣሚ ከሌላ እምነት ወደ እስልምና የመጡ በ ኢኮኖሚ ደከም ያሉ ሰወችን ዘካ መስጠት ከሚፈልጉ ሰወች ጋ ተነጋግራችሁ መርዳት ብትችሉ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ አናመሰግናለን ቀጥሉበት
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 2 жыл бұрын
ሚንበሮች እንድህ ያሉ ነገሮችን እንድረዱ ብታመቻቹ እናተው አላፊነት ወስዳችሁ የሆነ ነገር ቢታገዝ ከሁሉም ኘሮግራም የዚህ ወድሜ ይበልጣል የኔ ጀግና እውነትም ኡመር አል ፋሩቅ ያርግህ እሮጨ ማምለጥ አልችል ስው የለኝ አለ ሙስሊሞች የት ናችሁ እራሴን መቆጠር አቃተኝ ማንኛውም ሙስሊም ከወድማችን ጎን ቆመን ህልሙን እውነት ማረግ አለብን
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ከመጥፎ ባህሎች ድንቁርና ለሚኖሩ ልጆችሺ ሀገሬ ፈጣሪሺ ይጠብቅሺ አሚን 🤲🇪🇹🙏
@አሚአባቴንናፋቂ
@አሚአባቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ መራህ አልሀምዱሊላህ 😥
@ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
@ሉሉነኝየማዳምባጃጅ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ያበረታህ አብሽር ሁሉም ነገር ለከይር ነው ሶፊ በአላህ ስልኩን ስጪኝ ቢያንስ 3 ወር ያቤት ክረይ ለግዘው በአላህ ይዤሸለው ☝🙏🙏🙏🙏🙏
@addf9067
@addf9067 2 жыл бұрын
አላይጠብቅህ ወድሜ ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላህ ኢለሏህ አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር
@አብዱልሳሚ
@አብዱልሳሚ 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሰለምቴዎች አላህ ጥንካሬው ባይሰጣቸው እንደኛ ባህሪ ማንም የሚሰልም አይኖርም ባብዛኞቻችን ባህሪያችን መንገድ ዘጊዎች ነን እውን ለነዚህ ሰለምቴዎች መፍትሄ የሚሆን ድርጅት ያዝፈልጋል የሚያስተምራቸው የሚንከባከናቸው ቤተሰብ ሊያባርራቸው ለገሏቸውም ይፈልጋቸዋል ለዚህ ተናብረን እነሱን የሚረዳ ድርጅት መዘጋጀት አለበት ኢንሻአላህ አላህ ብርታቱን ይስጣሸው
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደተፈጠርክበት እምነት በሰላመጣህ አላህያፅናህ ወድኔ ሚንበሮች አመቻቹና እንርዳው እደት እዳሳዘነኝ አላህይጠብቅህ አላህካተጋይሁን
@tube-xo4eu
@tube-xo4eu 2 жыл бұрын
ማሸአላህ የኔ መንገድ የሁለየም ምርጫችን ነዉ ሰለምቴዎች የአሏህ እዝነትና ሰላም በናተ ላይ ይሁን ለአሏህ ብየ ዉድድድድድ ❤
@ሀከጀበጀከለጀገፈ
@ሀከጀበጀከለጀገፈ 2 жыл бұрын
ሱብሀነለህ ዛሬም እነዛን ብርቅይ የሆኑ ሱሀቦችን አይነት የሚስታውሱን አይነት የእምነት ፅናት ያላችው አናያለን። አብሽር ወንድሜ ከ ፈጠርህ አላህ በላይ የሜወድህ ይለም ና ፅናቱን አብዝቶ ይስጥህ እስለምናችን ከ ሂወታችን በላይ ነው ።
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ እንኳን ወደተፈጠርክበት እምነት አላህ መለሰክ አልሃምዱሊላህ
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 2 жыл бұрын
መሻአላህ እኮን ወደተፈጠረክበት እምነት አላህ አመጣህ አላሁ አክበረ አላህ ሻሄዴነው እባየን መቆጣጠረ አልቻልኩም ከግዜ ቡሀላ ወደ እሰልምና የገባው እዲሀለ የቂን መታደልነው መሻአላህ እኛሙስሊሞቸ እራሳቸንን እንፈትሸ ? የሁላቸንን መጨረሻ አላህ ያሳምረልን
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ❤️💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብብብብ አሚን 🤲🤲🤲
@الحمداللهالحمدالله-غ4ش8ك
@الحمداللهالحمدالله-غ4ش8ك 2 жыл бұрын
ወላሂ ይሄ ልጅ በጣም አሳዘነኝ አላህ ሠላምህን ያብዛልህ የኔ ወድም ሆደ ተወዘወዘ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Pleases can pout his phone number
@seadamohmmad
@seadamohmmad 7 ай бұрын
ያአላህ የኔን ቤተሰቦቹ ወደ ኢስላም ያመጣሀው ጌታ የአንተንም ቤተሰቦቺን ያምጣልህ ወንድም አይዛህ በዱአ በረታ አልሃምዱሊላህ ወደኢስላም ከመጣሁ ያጣሁት ነገር የለኝም
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 жыл бұрын
አቤት ፅናት ወንድሜ አብሽር አላህ ይደግፍህ ያጠክርህ ሙስሊሞች እባካችሁ አቅም ያላችሁ ከጎኑ ሁኑ ወላሂ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
ክቀረጳ ቡሀላ ምግብ ጋብዛቺሁት ይህን እህህህህ አጀቴን አሰፈሰፈኚ በጣም ተጎደቷል ያረብ አላህ ይጠብቅህ ሷሊህ የሆነቺ ሱመያ ሚስት ይስጠህ እምታበሽርህ የኔ ወደም😭😭😢😢😢
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
አህለን የኔ መንገድ እንካን ደህና መጣችሁ. ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት. ማሻአላህ ጽናትህ አላህ. ይጠብቅህ ያረብ
@fufu5910
@fufu5910 2 жыл бұрын
ጀዛ አለሀ ከይሪ የአንተ ለአለሀ ያለክ ውድታ ለኘም አለሀ ይሰጠን ማሻአለሀ አለሀ ይጨምረል በጣም ደሰ ቡሎኘል ቢቀጥል ደሰ ይላል አጠረቢኘ
@ekruwello7645
@ekruwello7645 2 жыл бұрын
የሱን ደህንነት በማይጋፋ መልኩ የሚረዳበትን መንገድ ክፈቱ ሚምበሮች
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ 2 жыл бұрын
የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ኡፍፍ
@hanantube4440
@hanantube4440 2 жыл бұрын
አላህ ያበረታህ ወንድማችን አላህ ለኛም እንዳንተ ተወክ ብአላህ ብቻ እና ብቻ ያለን የአላህ ባሮች ያድርገን። ካለህበት ችግር አላህ ይገላግለህ መኞትህ አላህ ያሳካለህ።
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ፈጣሪያችን አልረህማን አልረሂም ዓለ የፈጠርኳቹሁ የአዳም ዘሮች ልጆች ሆይ አመስግኑኝ አትካዱኝ ካፊሮች አትሁኑ የአዳም ልጆች ሆይ በሰማይም በምድርም ያለው ሁሉ የፈጣሪ ነው የማንም አይደለም ግን የሰው ልጅ በባዶ ይኮራል ይኩራራል ምነንቱን ረስቶ
@udhdhdhjzjdjd8768
@udhdhdhjzjdjd8768 2 жыл бұрын
ኣልሃምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢስላም እኔም ስልምቴ ነኝ ኢስላም እነደ ስሙ ሰላም ነው ኣልሃምዱሊላህ እንካን ወደ ቀጥተኛው መንገድ መጣህ ወንድሜ
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo 2 жыл бұрын
ሚንበር ቲቪ ልጁ የሚረዳበትን ምንገድ አመቻቹ ልጁ መረዳት ያለበት ልጅ ነው
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 58 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 116 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 69 М.