KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
“እያመነመኑ ማዳከም” ዘመነ ካሴ፣ የእስክንድር ነጋ ህገመንግስት፣ የሽመልስ አብዲሳ የእስር መጋዘኖች፣ ምርኮኞች ላይ መድፍና ድሮን?ብልፅግና ከኤርትራውያን|EF
19:09
የአብዲ ኢሌ ሪፐብሊካን ጋርድና ሙስጠፋ፤ ምርኮኞቹ ኤታማዦር ሹሞች|ETHIO FORUM
16:48
Из какого города смотришь? 😃
00:34
HELP!!!
00:46
Кто круче, как думаешь?
00:44
MK8 + Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
00:31
“እንገድልሃለን ይሉኛል” የዐቢይ አማካሪ፣ ሞንጀሪኖ በሽረ፤ አለም ገ/ዋሃድ በአክሱም፣ “ፋኖን የፈጠረው ህወሓት ነው”፣ “የድሮን ጥቃት”ና ደፈጣ| EF
Рет қаралды 230,764
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 940 М.
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Күн бұрын
www.amazon.com...
Пікірлер: 506
@ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ
Ай бұрын
ዳንኤል ክብረትን መግደል ሳይሆን ክህደት የተናገረበትን ምላሱንና የጻፈበትን እጁን ቆርጦ ለትምህርት እንዲሆን በሕይወት ማኖር ነው ይህን ልክስክስ::
@ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ
Ай бұрын
ጋ.
@zola-b5k
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለባንዳው እና ለሆድ አደሩ አሳማው ዳንኤል ክብሪት
@danielhadgu23
Ай бұрын
ኣሁንም ድያቆን እያሉ መጥራት የዲያቆንነት ክብር የሚያሳንስ ነው ይሄ ድያብሎስ ራሱ የሆነ ሰው ነው😂😂
@Iskindir1
Ай бұрын
Diyaqon malet saytan sakaram malet aydel inde 😅😅😅😅😅😅😅😅
@Allamehara
Ай бұрын
ጋኔልክስርትአብይዝምይውደም።
@Tamekebe-o3u
Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ይላል የአገሬ ሰው አይ ዲያብሎስ ሳጥናኤል ክስረት ብለህ ብለህ ደሞ እንገድልሃለን ይሉኛል ትላለ መገደልማ ላንተ ፅድቅ ነው አንተ መግደል ሳይሆን ብቁምህ ነው መሰቃየት ያለብህ ጊዜ ይረዝማል እንጂ የእጅህ ታገኛለህ ትላንት ከምድረገፅ መጥፋት አለባቸው እነሱን የመሰለ እንዳይፈጠር ከምድር ብቻ ሳይሆን ከሰው ህሊና መጥፋት አለባቸው ያልከውን መቸውም አንረሳውም❤❤❤❤❤
@mohammedabdella7064
Ай бұрын
ዳንኤልን መግደል ታሪክን ከማጥፋት አይተና ነስም በትንሹ ዕድሜ ልክ ይደረግለት በህይወት ለመቆየት የታደሉት እየሄዱ እንዲተፉበት
@Danadama123
Ай бұрын
አብይን ትቶ ዳንኤልን መውቀስ አህያዋን ትቶ ዳውላውን ነው የሚሆነው አብዛኛው የትግራይ ሰዎች ባንኩና ድሮንና ታንኩን ያዘዙ ትቶ ምንም ስልጣን የሌለውን አውራ ሲባል ለመጠቀምያ የሚያስለፈልፋትን አንድ ተላላኪ ላይ መጮህ የጤና አይደለም በጦርነቱ ግዜ ከትግራይም ከኢትዬጵያም ወገን ሁላችንም በአፋ ከመናገር አልፈን ጥር ተማዘን ተታኩሱን ብዙ ሰው ሞታል 😏😏
@Zwoadi25
Ай бұрын
ወያኔ ከሆነ ፋኖን የመሰረተው ለአማራ ህውሓት ትልቅ ባለውለታ ነው የቐንየልና🙏😂ድል ለፋኖ ድል ለጃዊሳው🐅🐅🐅
@workualemayehu6629
Ай бұрын
pl
@zaebakulu8553
Ай бұрын
😂
@Arab_20_Car
Ай бұрын
😠እህዋት ፀር አማራ❌ፋኖ በራሱ ነው የተደራጀ የህዝብ ልጀ🎉🎉❤❤❤❤
@Danadama123
Ай бұрын
ህውሓት መቼም ፋኖን አልመሰረተም፥ ሚገርመው ኮሜንትህ እውነት የሚመስለው ብዙ ነው። የትግራይ እና አማራ ህዝብ መንቃትና እርስ በራስ ጥላቻ እንቢ ቢሉ ጥሩ ነወ
@Habeshaking
Ай бұрын
ሲዳማ ነኝ ግን የፋኖ አድናቂ ደጋፊ ነኝ
@truthfor27
Ай бұрын
ዳንኤልን ሳይ እሱን መሪ ያረገች ሀገር ምንያህል መውረዷን ያረጋግጣል
@ebsamohamed5845
Ай бұрын
Most Amhara are no different .
@AccountPlys
Ай бұрын
የሰሜን ህዝቦች አንድነት ወደ ፈት
@henokGoyitom
Ай бұрын
ያለ በላዚያ ሁለታችንም መጠፋታችን ነው !!
@aschalewendale9338
Ай бұрын
@@henokGoyitom ህወሃት ካልጠፋ አይሆንም!!! ህወሃት አይደለም ለአማራ ለትግራይ ህዝብ ራሱ እርግማን ነው!!!!!
@MousyHonzalez
Ай бұрын
አቶ ዳንኤል እባቡ የህወኃት ፎቢያ እድሜልክህ ን ያቃዥሃል
@MolaYemataw
Ай бұрын
ብልግና ሆይ ፋኖን አትችሉትም ::
@teferagedlu6707
Ай бұрын
ዳንኤል ከሚገሉህ ምላሰህን ቢቆርጡት ይሻላል
@mazzselassie9865
Ай бұрын
ዳንኤል ክብረት እየለቀቀ መሆኑን አመላካች ነው!
@ፀሊምሓድጊ
Ай бұрын
ዳንኤል ክሰረት ሆይ ዛሬ በድንገትም ሆነ ሆን ተብሎ ብትገደል እንኳ የማይጠበቅ ነገር አይደለም።የሰሜኑ ህዝብ እንዲያልቅ የቻልከውን ካደረክ በኋላ ስለምን በሂወት መኖርን ተመኘህ? ወሸላው ዳንኤል ክስረት ሆይ እንዳውም ከፈፀምከው ገራሚና አነጋጋሪ ወንጀል ኣንፃር ሲታይ በሂወት መቆየትህ እንደ ጉርሻ ቆጥረህ ንስሃ መግባት ይጠበቅብህ ነበር።
@gethabesha4793
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@AbebeFikir
Ай бұрын
ዛሬ በጣም ነው የቆየህብን በጣም ነው የምውድህ የማደንቅህ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ
@erminadew7087
Ай бұрын
ጨቅላዉ ሀገራችንን ቀለደባት😢
@bekimok1238
Ай бұрын
አዎ እንገድልሃለን ዳኒ ፋኖ ያሸንፋል 🎉
@danielbelema6927
Ай бұрын
ፈሳም ፋኖ ልብ የለህም👎🏻👎🏻
@meskineway4162
Ай бұрын
አረ ተው ፋኖ ምርኮኛ አይደለም ጋላ እኮ አማራ ክልል ላይ አሩን እየበላ ነው@@danielbelema6927
@Danadama123
Ай бұрын
ፋኖ ዳንኤልን ሳይሆን ዋና አዛዙን አብይን ላይ ይሁን። አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ነው ሚሆነው
@yohanishabite
Ай бұрын
ብልፅግና እንደቀለዱ በህዝብ ላይ እንዳሾፉ ቀጥሏል።ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@mequanentantigegn2851
Ай бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
@tsigabtsehaye6596
Ай бұрын
ማፈርያ ሆዳም ይብላኝ ለፈጠርካቸው ልጆች
@Zez295
Ай бұрын
ኢትዬጰያ ዉሰጥ የፈሰሰዉ ደም ልጆቻቸዉ ይከፍሉታል ጊዜ እንደሚቀየር ማወቅ አለብህ
@AhlamOmer-q5e
Ай бұрын
ጥሩ ነዋ ህወሀት ፎኖን ከመሰረተልን ህወሀት ከሆነ ለአማራ ትልቅ ውለታ ነው የዋለልን እና እናመሰግናለን ህወሀት እንላለን😂😂😂
@aarontsegaye2261
Ай бұрын
ዳቢሎስ ክብረት እፈር
@JonNati
Ай бұрын
ዳንኤል መግደል ሳይሆን እንዳይጽፍ እንዳይለፈልፍ አስሩ ጣቶቹ ና ምላሱ ቆርጦ ለድመት መስጠት ነው ።
@ademibrahim8686
Ай бұрын
ድል ለፋኖ ይሁን❤❤❤❤❤
@dejenebeyene7562
Ай бұрын
ጋኔን ክብረት የሚያወራው እያለቀበት መሆኑን እያሳየ ነው መጨረሻው እየደረሰ መሆኑ ምልክት ነወ
@Shrbirub
Ай бұрын
ድል ለጃውሣው
@ademibrahim8686
Ай бұрын
ዳኒኤል ምላሱ ይቆረጥ
@Weyni-lm1hv
Ай бұрын
❤ዳኒኤል ክስረት መግደል ሳሆን ሌላ ነው የሚገባው❤
@haddisGebreyesus
Ай бұрын
የኽ ሰውየ ህወሓት በደሙ ሳይገባ አይቀርም።
@BilalSeesay
Ай бұрын
ድል ለጀግናዉ ፋኖ እትዮ ፎረም በርታ
@Ayal-dt9ni
Ай бұрын
ዳንኤልይማ መገደል አለበት ኦርቶዶክስን ያዋረደ ነዉ
@atakeltabrham4451
Ай бұрын
የሞተ ምኑ ይገደላል? "ሙት ነህ " በሉት
@solomonsolo5143
Ай бұрын
ምንም ይውን ምንም የትግራይ ልጅ ባሎንም ሕወሐት ለ ትግራይ ሕዝብ ከ እግዚአብሔር በታች ከ ላይም ከ ታችም መከታው ነው ።
@zaebakulu8553
Ай бұрын
እናመሰግናለን
@gebmeb1193
Ай бұрын
Forever TPLF 100%
@henokGoyitom
Ай бұрын
መከታችን ጀግናው ሕዝባችን እነጂ የሌባ የዘራፊ የመሃይማን ስብስቡ የደብረፂዮን ስብስብ አይደለም ካድሬው !!
@Arab_20_Car
Ай бұрын
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አሉ😅😅😅😅 የኔ አሰጨናቂው ፋኖ🎉❤💪💪🤣🤣🤣💪💪❤
@Yerous
Ай бұрын
ፍጣሬ የዳኑል ጉድ አሳያኝ ሳልሞት
@tsigemezgebu2805
Ай бұрын
እመኒ የሐፅር ወእመኒ ይነውኅ ጃውሳ ይሠአር ወዐቢይ ይመውዕ።
@FrekalAemere
Ай бұрын
ተወሰብ
@tsigemezgebu2805
Ай бұрын
ጃውሳ ባለጌና ወራዳ ነው ስንል በምክንያት ነው።
@nurityimer4474
Ай бұрын
አተን የምገልፅበት ቃላት አጣሁልህ🥰🥰🥰🥰🥰
@ZwdtwZwdtw
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@dollarbanana5843
Ай бұрын
የአማራ ጠላት ነው ሁሉ በጥርሱ ነክሶ ያቆዬው ፡፡የጊዜ ጀግና ነው ፡፡
@Gojjamentertainment
Ай бұрын
" ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለባንዳው እና ለሆድ አደሩ አሳማው ዳንኤል ክብሪት "
@soyegerado6831
Ай бұрын
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለ ያገሬ ሰው፣ዳቆን ዳንኤል ፋኖን የፈጠረው ወያኔ ነው ብለው ቁጭ አሉ!!!
@GeminiOneStar
Ай бұрын
ብዙዉ አነጋገሩ የሚገርም ነዉ!!!!እያበደ ነዉ።
@eliasnebiyu993
Ай бұрын
ሊቀ ዳያቢሎስ የፋኖን ድል በሰማበት ጊዜ መቅዘኑ
@AdaneMarkos-sp8qg
Ай бұрын
❤❤❤❤ ድል ለ ፍኖ
@DagnachewFetene-o1p
Ай бұрын
Ethioforum💓ዳንኤል ማህይሙን አበስብስልኝማ ይህን ብስብስ😂😂😂
@AykelHussen-p3u
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@unknownUnknown-lv9gb
Ай бұрын
ጅግና መንጀሪኖ ዋዕሮ ህወሓት ንቅድሚት
@viviatdf
Ай бұрын
💪💪👑❤️💛
@ገሬሓበሻዊ
Ай бұрын
❤❤
@DagiAnanu-ox6rm
Ай бұрын
ቀላል ይገደላል በማጅራቱ ነበረ የሚታረደው ግን አይቀርም ጃውሳን እንደዚ የሚቀጥል የሚቀጥል ይመስለዋል
@idrishSayid
Ай бұрын
ዛሬ ቆየህ ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@hanayemaryam12
Ай бұрын
ኢትዮ ፎረም ምርጥ ምርጥ ናቹ 💟🙏💟🙏💟🙏💟
@AykelHussen-p3u
Ай бұрын
ሰላም ለአማራ እና ትግራይ ድል ለፋኖ❤❤❤
@Ahmed-r1w
Ай бұрын
አብይ አህመድ በሰላም ሥልጣንህን ብትለቅ ይሻልሀል ድል ለተገፋው አማራህዝብ
@EZanaHaillesslasie
Ай бұрын
ትግራይ ተስፋ የለሽ የተበደለች ክልል ናት ያሳዝናል
@ጌች2023
Ай бұрын
Thank you very much Ethio-Forum. እጅግ በጣም የምትርም ጋዜኛ ነህ።እነ ቤቴ ሁርጌሳን ገሎ ለላ ወሬ ያወራል። አንተ ግን እውነቱን ስለምትናገር ፈጣሪ ይባርክህ።
@twdrskss
Ай бұрын
ጌታቸው እረዳ ለትግራይ ህዝብ ዋጋ ከፍሏል አሁንም እየከፈለነው ነገግን ጌቾን የብልፅግና ተላላኪ መሆን ፈፅሞ አይመጥንም ስልጣኔ ከአቅሱም ከመጣ ከዛው ሊሞት ፈፅሞ አይገባም::
@HaileGebre-fl8di
Ай бұрын
ወንድሜ ለእውነተኛነትህ እናከብርሃለን።ዶ/ር ደ/ፅዮን ብለህ ብትጠራ ደስ ይለኛል
@igiteodo
Ай бұрын
ወደድንም ጠላንም በዚች ሀገር ላይ ሕወሀት የሚባለው ስምና ድርጅት አሁንም ከባድ ተፅዕኖ እንዳለው እያየን ነው ፖለቲከኛውን ተቃዋሚውን አክቲቪስቱን ራሱ መንግስትን ሁሉንም የሚያነቃቃና የሚያሳትፍ በሀገራችን ትልቁ ተፅዕኖ ፈጣሪ ድርጅት 🙏🙏💪💪💪💪
@yoyopisay5932
Ай бұрын
ሕወሐት የሰራችው ግፍ እያርገፈገፋት ፣ከጎኗ የቆሙላትን ደጋፊዎቿንና የኅጥያቷ ተባባሪዎቿን ይዛ ወደ መቃብሯ እየገባች ነው!!
@Taemeh65
Ай бұрын
There is a big difference b/n Cadres and the community.
@yebeltalFerede
Ай бұрын
ግብፅ ዙሪያዉን አያጠረች ብልፅግና የአማራ ንፁህንን ይጨፈጭፉል
@AynalemGidey-ql2dz
Ай бұрын
ሕወሐት ግን እግዚሔር ይይልሽ ዳኒን ሳትደፍሪዉ አልቀረሽም ፋኖ ሲባል ይቀዝናል።ፋኖ በርታ።
@igiteodo
Ай бұрын
ደፋሪው አንተና ፋኖ እንጂ ሕወሀት አደለም
@gebmeb1193
Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 Amhara
@SabaSara-sb1vo
Ай бұрын
የእሱ መከላከያ ማለቅ የያዘው ጎንድር ላይ እዚህ ሰሜን ሸዋ ላይ ድሮንን መጠቀም ምን ይሉታል ዞሮበታል ሰውየው 😂😂😂
@yonasaraya3212
Ай бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@tewodrosAfework-l6b
Ай бұрын
ይእእብድዲቁን ድልለአማራፍኖ
@tibelchnigussie246
Ай бұрын
ዳኒ ወፍረሻል😂😂 የሞተ እንቀብራለን እንጅ ሬሳ አንገልም
@hiluffisseha2780
Ай бұрын
ለፈፀመው ግፍ ይገባ ነበር ይሁንና እኛም ግፈኞች እንዳንባል በስቅለት ቢቀጣ ይሻላል
@tadeltadel-wr9nx
Ай бұрын
አይ ዳንኤል ክብረት ቀላዋጭ ሻጣ ተሸካሚ
@Blangi
Ай бұрын
አይ የዳቢሎስ ዴያቆን እውነትም ታመሀል እስትንፋስ ስላልህ ምላስህ ሲያወራ ያለህ ይመስክሀል! ቆየህ እኮ ከሞትክ ምን አዲስ አረከው የሞተን ሚገድል እሱ ራሱ ሙት ነው እንዳለህ ሚቆጥር በእብደት በቅዠትህ ይስማ ይነገረው ይወቅ አንተ ሙት ነህ!! ድል ለአማራ ፋኖ! ሰላም ለኢትዮጵያችን!!!
@KahsayLuel
Ай бұрын
ኢትዮ ፎርም የሁሉግዜ ምርጫችን 💛❤️💙💙
@haymanotmekonen6806
Ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@YsmawYsmaw
Ай бұрын
ፍኖን ሕዋት ፈጠር ማለቱ ሕዋት አማራን ባይወጋ ኑሮ በትጥቅና በብርጌድ በዝ ከደራጅተው አመቱነም ለማለት ፈልጎነው ምክኒያት የምስራቅ አማራ ፍኖች በፍጥነት እንድጎጃም ጎንደር የተደራጁት እንጅ በትጥቅና በሥልጠና አደራጁቸው ሚል አይመስለኝም ቤተክርስቲን ያደገ ሠውምን ውለሺ ጋጠመው መዳሕኒያለም ወደቀልቡው ይመልሰው።። ይመልሰው ።።።።።
@BeamlakDesalegn-l7x
Ай бұрын
መሞትህ አይቀርም አተ ጋንኤል
@madreshuwoldemanuelalemu3617
Ай бұрын
ዳንኤል ክብረት አንተ በሁለት ቢላ የምትበላ እንገልአለን ይሉኛል መሞትክ የት ይቀራአል እንኳን አንተ ጀግና ታጋይ እንኳን ይሞታል
Ай бұрын
ድጋፋችን ለትግራይ ሕወሓት እንጂ ለብጽግና🇪🇹ህወሃት ኣይደለም😊for those who don’t believe the presence of division among failed leaderships of Tigray 🤨
@helenemso32
Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች
@BelayHailu-k3r
Ай бұрын
አረ እባክዎ የአማራ ህዝብ ለመብቱ መታገል አዲስ አያድርጉት?!
@HaileGebre-fl8di
Ай бұрын
ዲያብሎስ ክስረት እኔ ባገኘው ያለ ማወላወል ምላሱን ኣንድ እግሩና እጁ እቆርጠዋለሁ
@atsibehaasgedom782
Ай бұрын
እውነቱን ይህን ስው ወንድማችን የአማራን ህዝብ እወክላለሁ የሚለው ያቀደውን ነገር አለው ስላም ለማንትያዎቻችን።
@NapollionJanot
Ай бұрын
ጀግናው የትግራይ ህዝብ እንዲህ የግለሰቦች መቀለጃ ይሁን?
@samuelteka1752
Ай бұрын
ውድ፡ወንደሚ፡ሰላም፡ላንተ፡ይሁን፡አቀራረብህ፡ግሩም፡ነው፡ዚናዎችህ፡እጅግ፡በጣምምምምም፡እርግጠኛ፡ሆነህ፡አቅርብ፡እስካሁን፡ምንም፡እንከን፡የለውም፡እናመሰኛለን 👍👍👍👏👏👏
@ገብርሂወት
Ай бұрын
ሳጥናኤል ዳንኤል ሕስረት
@SamuelTesfa-g6i
Ай бұрын
Ethio forumoch ሆይ በትግራይ አንድ ህወሓት ብቻ ነው ያለው ገና ከወዲሁ ስህተታቹ ብታርሙ መልካም ነው
@Amhara-wit
Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ግን በጣም እየዘገያችሁ ነው በቀን 3 ትለቁ ነበርኮ እስከ ዛሬ
@TarekegnBitewYimer
Ай бұрын
ዳቤሎስ ዳንኤል ገና ብዙ ትቀባጥራለህ ብዙ እንሰማለን
@mulugetaadugna1600
Ай бұрын
አማራ ላይ ለደረሰው ሁሉ ይሄ ዳንኤል ክስረት የተባለ ዲቢሎስን የሚስቀና ርኩስ ዋጋ መክፈል አለበት!!!!!!!አማራ ህልውናውን በነፍጡ ያስከብራል 💪💪💪💪ፋኖ ያሸንፍል ድል ድል ድል ድል ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ድድድድድድድድልልልልልልልል ለለለለለለለለፋፋፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@sojoh9j904
Ай бұрын
ሰላም አንደኛ ፩
@EyoabNegasi
Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@mohanyohannes9835
Ай бұрын
በቁም የሞተን ካልገደልኩ የሚል ይኖራል ብዪ አላስብም የትኛው የሚረባ አብህን ለማሸነፍ ነው ደሞ ካንተ ጋር ሞራል አልባን አለቃውን ለመስደሰት የሚጮህን ትቶ መሄድ እንጂ መነገርም አያስስፈልግም
@mahi139
Ай бұрын
ዳንኤል ክብረት ከንቱ ለመባል ራሱ ከንቱነት አይመጥነውም። ራሱን በዚህ ልክ ማዋረዱ ገራሚ ነው!
@zdw1369
Ай бұрын
እግዚኦ እንደዚህ ህሊና ቢስ ሰው አይቸ አላውቅም አያፍርም በማሪያም😮😮😮😮
@Emna-nv1li
Ай бұрын
ዳንኤልን አብይ ነው የሚገድለው
@የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
Ай бұрын
ብልፅግና ግን ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ የሚያወሩትን አያቁም
@TsegayAlemu-i3f
Ай бұрын
ይህ ሰውየ ዳንኤል ጤናው ትክክልነው ጥያቄ ያስነሳል።
@Lisalove.-yz9xl
Ай бұрын
ዳንኤል ጋኔኑ ይህንን ሁላ ንፁህ ህይወት ካጠፋና የኢትዮጵያን ደም ካፈሰሰ ቡሃላ የሱ ህይወትና ደም ከማን በልጦና ተሽሎ ነው እስከዛሬስ በህይወት የቀጠለው ?
@mulukenayalew6386
Ай бұрын
ዳንኤልክብረት የወረድክ እንዴትነው ሀዋት ፋኖን የመሰረተ
@AratAyena-v4j
Ай бұрын
ይሄንን ዳንኤል የሚሉት ምናምንቴ ደብተራና የጠንቛይዋ ልጅ ኣብዪ ግን ለህዝቦች ያላቸውን ንቀት፣ የመረረ ጥላቻና ህዝቦችን የማጥፋት ፍላጎት እጅግ ይገርመኛል። እነዚህ ጭንጋፎች እኮ ይቅርና ኣመታት ቀናትንም ቢሆን በህይወትና በስልጣን ላይ መቆየት ኣልነበረባቸውም። ታዲያ ምን ያደርጋል!!
@Allamehara
Ай бұрын
የብልፅግናውውሻጋኔልክስርት፡ዳኔልክብርትለማለቴነው፡ይውደም።
@ElaMan-c6k
Ай бұрын
Etio telecom እና መብራት ሀይል ደብረብርሀን ላይ ብልፅግናን ደግፈው ህዝቡን ኪሳራውስጥ እየከተቱ ነው በ ብዙ መንገድ ሀይል በመቀነስ ኤሌክትሮኒክስ ኢዲቃጠል መብራት ሀይል መረጃ እንዳይደርስ ቴኮም በጥምረት እየሰሩ ነው
@AdemAbdu-t3i
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@unknownUnknown-lv9gb
Ай бұрын
እንግዲህ ለፋኖ ህውሓት ከፈጠረ አታሸንፋቸውም ወደፊት ፋኖ ፋኖ
@احمدمحمد-م7ي7ع
Ай бұрын
king ኢትዮ ፎረም
@Zaki-t8s
Ай бұрын
ፋኖኖ❤
19:09
“እያመነመኑ ማዳከም” ዘመነ ካሴ፣ የእስክንድር ነጋ ህገመንግስት፣ የሽመልስ አብዲሳ የእስር መጋዘኖች፣ ምርኮኞች ላይ መድፍና ድሮን?ብልፅግና ከኤርትራውያን|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 65 М.
16:48
የአብዲ ኢሌ ሪፐብሊካን ጋርድና ሙስጠፋ፤ ምርኮኞቹ ኤታማዦር ሹሞች|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 26 М.
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:46
HELP!!!
Natan por Aí
Рет қаралды 56 МЛН
00:44
Кто круче, как думаешь?
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:31
MK8 + Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
LKCJ
Рет қаралды 47 МЛН
19:00
Ethiopia - ድርድር ከጄኒቫና ከጎጃም፣ ‹‹ወልቃይት ራያ ያሰጋል›› ጌታቸው፣ የእነ ምሬ ወዳጆ ክስ ግሽበት ቀነሰ፣ እስክንደርና አስረስ ማረ
Feta Daily News
Рет қаралды 72 М.
18:17
ስለፋኖ ድርድር በተመድ ቀረበ፣ የጃዋር “ወታደራዊ አፈሳና እገታ”፣ “አደጋ ላይ ነን” ር/መስተዳደሩ፣ በህወሓት ቀውስ የታፈኑት ሰው፣ የድሮን ጥቃት| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 150 М.
9:39
Ethiopia - አዲስ አበባ ተጨንቃለች ነዳጅ ጠፋ የወደቡ ጣጣ ሶማሊያና ጂቡቲ አሲረዋል!
Feta Daily
Рет қаралды 139 М.
31:36
"እናታችን አንድ ናት ኢትዮጵያ" ሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ ሀሊማ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 220 М.
14:48
13 November 2024
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 6 М.
21:21
አርበኛ ዘመነ ካሴ በቪዲዮ መጣ! “ተዓምር እያየን ነው!”ፋኖ ስለሰራው ዘመናዊ መሳሪያ ተናገረ!
Roha
Рет қаралды 152 М.
29:09
//እንተዋወቃለን ወይ?// “ስንጣላ የምታስታርቀን ልጃችን ናት...”//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 102 М.
57:07
በአሜሪካ ሚዲያዎች መነጋገሪያ የሆኑት ጥንዶቹ ልብ ጠጋኝ ዶክተሮች | 1.4 ሚሊዮን ዶላር ነው ይዘን የመጣነው … | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 588 М.
ትራምፕን የመግደልና ሐሪስን ማምጣት ስውር ደባ ተዘጋጀ🔴ዲሞክራቶቹ ድምፅ ይቆጠርልን Harris ፍልሚያ ፈንድ ጀመሩ❌በምርጫው ተጭበርብሯል የኤሎንእጅ አለበት❓
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 253
8:36
ቤተ መንግስቱን ያና.ወ.ጠው የዘመነ ካ ሴ ቪዲዮ | ጦር.ነ.ቱ የሚቆምበት ቀን ታወቀ | ጎንደር እና ወሎ አሳዛኝ ዜና ተሰማ | ህዳር 4ምሽት ዜናዎች
Ethio247 Media - ኢትዮ247 ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,7 МЛН