አንጋፋው ጋዜጠኛ በሕዝቡ ትግልና በምርጫ ውዥንብሩ መጓተት | Hiber Radio with Zenaneh July 20, 2024

  Рет қаралды 26,825

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

Күн бұрын

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Пікірлер: 307
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Ай бұрын
Wonderful ❤❤❤❤❤ጤናህን ይስጥህ ዜናነህ መኮነን።በርታልን።❤❤❤❤❤❤
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 Ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️AMENNNNNNNNNNNNNNNNNN ጋዜጠኛ ዜናነህ የአማራዉ የከሥራት ምትክ ነህ ፡፡ጤናህን እግዚአብሔር ይመልሥልህ ሢቀጥል እሥክንድር አፍሬለሁ የኤልያሥ ገዳም በሡ ምክንያት ዎደመ የነሡ ደም ከጁ አለበት ይህ ዎራዳ እብድ
@user-fq9yt1qq4v
@user-fq9yt1qq4v Ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ ዜናነህ ፤ችላ አትበል እንዳንተ የተገነዘበ የአማራን ቁስል በአማራነትህ የማትደራደር ብዙ የፖለቲካ መንገዶችን ሻጥሮችን ስለምታውቅ ከህብር ሚዲያ በተረፈ በሌሎችም ላይ ወቅታዊ በሆኑ ጉዳዮች ሃሳብህን ለግስ
@Seble7
@Seble7 Ай бұрын
ጋሸ ዜናነህ ፈጣሪ ይማርህ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳይህ ሕብሮችዬ❤
@gebeyawkassa4327
@gebeyawkassa4327 Ай бұрын
እስኬው ቀድሞ ይህችን ካርድ የመዘዘው 1 ከመንግስት ጋር ለድርድር ዝግጁ ሁኖ ከአደራዳሪዎች ጋር የአምበሳውን ድርሻ ለመውሰድ። 2 ከዲያስፖራው ረጥባ ገንዘብ ለመሰብሰብ እና በጊዜያዊነት ለተጠጋባቸው ፋኖዎች ልብስ ጉርስ ለጊዜያዊነት ለማከማቸት ነው።
@user-ri5gh7bz3c
@user-ri5gh7bz3c Ай бұрын
አላህ ይማርህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወንድም አለም
@simongrmay9975
@simongrmay9975 Ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከሚወዳቸው ጋዜጠኞች ኣንዱ ኣንጋፋው ዘናነህ መኮንን ነው እ/ሔር ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጠው
@bettykassa3135
@bettykassa3135 Ай бұрын
ትክክል ዜናነህ ይህንን አጭበርባሪ ሁሉ ወገብ ሌላውን ቆርጠህ ጣልልን ይህን የሰማነውን በአስቸኳይ ስራ ላይ እንዲውል እናንተ የተማራችሁት አዋቂወች ናችሁና አንገታችንን ቀና አድርጉልን ድል ለአማራ ፋኖ
@bekeledejene1409
@bekeledejene1409 Ай бұрын
ዜና ነህ ስለጤናህ መልካም ዜና እንደምታሰማን አሪፍ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይማርህ በተረፈ ስለ ኢትዬጵያ የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ ይስማሙኛል አመሰግናለሁ
@alemmersha2828
@alemmersha2828 Ай бұрын
ጋሽ ዜናነህ እንኳን ደህና መጣህ!! እንዴት ሰነበትክ? ዳግማዊ አስራት ወልደየስ:: አማራ እሚያስፈልገውን ብሄርተኝነት ስለምታስተምረን እናመሰግናለን:: ኑርልን አባታችን!!!
@marthat6031
@marthat6031 Ай бұрын
ዜናነህ እግዚአብሔር ይማርህ ሚዛናዊ የሆነ ውይይት ነው ሁሌም የምታካሂደው እናመሰግንሃለን።
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 Ай бұрын
ዜናነህ ምርጥ ጋዜጠኛ ሀብትሽም እናመሰግናለን 💚💛❤
@kelemeworkmekuria9020
@kelemeworkmekuria9020 Ай бұрын
ጠዋት ማታ እጸልይሀለው እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ❤
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 Ай бұрын
በጣም ደሰየሚል ትንታኔ።
@cad2013
@cad2013 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ዜናነህ
@user-fy4om6yv3b
@user-fy4om6yv3b Ай бұрын
Thank you for speaking the truth. You have a bright mind!
@SialfWaza
@SialfWaza Ай бұрын
ፋኖ collective leadership ነው የሚያስፈልገው ! እስክንድር የማማከር ሚና እንጅ መሪ ሊሆን የሚችል ሰው አይደለም !! ፋኖ ብዙ ተስፋ ያደረግንበት ድርጅት ስለሆነ ጠንቀቅ !!
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Wonderful ZEnaneh❤❤❤❤❤❤ዜናነህ እንወድሀለህን ።ጤናነህን ይስጥህ።❤❤❤❤❤
@worededgier2604
@worededgier2604 Ай бұрын
አቶ ዜናነህ ከአድናቂዎችህ አንዱ ነኝ እግዚአብሔር ይማርህ::
@abebemelesse4519
@abebemelesse4519 Ай бұрын
ዜናነህ መኮንን እግዜአብሔር ምህረቱን ይላክልህ።ለህክምና የሚደረገውን የገንዘብ ማሰባሰብ እንድንሳተፍና ሙሉ ጤነኛ ሆኖ በሙሉ አቅሙ ለአማራ እንዲሰራ ጥሪ ሲደረግ ሁላችንም የፋኖ ወዳጆች በሙሉ እንድንሳተፍ አደራ ማለት እፈልጋለሁ።
@abnetlegesse800
@abnetlegesse800 Ай бұрын
እኔ እኮ ዜናነህን ስወደው:: የአሳቡ ፍሰትና ጥራት እይታው ሁልጊዜም ያስደንቀኛል:: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ!
@YinebebTariku
@YinebebTariku Ай бұрын
ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ያውም ምርጥ ሰው; እግዚአብሔር ይማርህ
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel Ай бұрын
ስለ ጤናው ችግር እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጠው።
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 Ай бұрын
እናመሰግንአለን።
@shimelashshiferaw171
@shimelashshiferaw171 Ай бұрын
ሕብር ሬዲዮ በርቱልን ከጎናችሁ ነን ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ።
@user-dn7xy3cn8w
@user-dn7xy3cn8w Ай бұрын
ህብር እናመስግናለን በርተ ዜና ነህ እናመስግናለን
@YonaZamhara672
@YonaZamhara672 Ай бұрын
እናመሰግናለን ጋሽ ዜናነህ 🙏🏾 አማራ ማለት እንዲህ አይነት ሰው ነው 💪🏽💪🏽💪🏽
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Ай бұрын
Thanks 😢our 🇬🇧🇲🇱🙏people
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 Ай бұрын
❤❤❤ ዜናነህ እንኳን በደና መጣህ , ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-pc4oq7cv8t
@user-pc4oq7cv8t Ай бұрын
It is great to hear your voice ❤️✌️
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Ай бұрын
ኸዋላ ቀር ብሎ ጥራዝ ነጠቅ ስድብንስ ምን አመጣው??? እዳይደፋው አፉን ይሰብሰብ ከዘራ አልያዘም ሚሰደበው😎 እስከንድር ችግር ውስጥ እያስገባው ነው ትግሉን ከቻለ ዞር ይበል እንካ ሰላምቲያውን ትቶ😊
@muhammedahmed3651
@muhammedahmed3651 Ай бұрын
Thank you for your support Amhara people
@dawit-shiferaw
@dawit-shiferaw Ай бұрын
ግሩም ትንታኔ እድሜ ይስጥልን።
@gezahagnterefe4534
@gezahagnterefe4534 Ай бұрын
Zenanhe thank you
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c Ай бұрын
በእውነት እንደ አንጋፋው ጋዜጠኞ ዜናነህና አንተነህ ያሉ ቆራጥ አማራነኝ የሚሉ እንቁ የፓለቲካ እውቀት ያላቸው ናቸው ለፋኖ ትግል እና የአማራውን ግፍና መከራ የገባቸው ቆፍጠን ያሉ በሳል በአማራ ብሄርተኝነት ወደ ፊት መምጣት ያለባቸው እስክንድር ፈፅሞ የአማራ መሪ መሆን አይችልም መጀመሪያ እራሱ አማራ ነኝ ብሎ የማያምን እንዴት ነው የአማራ ብሄርተኝነትን ሊመራ የሚችለው ይህ ጠለፋ ነው
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Ай бұрын
Dear Zenaneh we wish you a rapid recovery!
@kindgonderew
@kindgonderew Ай бұрын
Thank you, Mr. Zenaneh. You are the voice of the voiceless the Amhara people. Shalom
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Ай бұрын
ወንድማች ጋዜጠኛ ዜናነህ ጎንደር ያልተማሩተ አባቶቻችን ፓለቲከኞች ቦተሊከኛ ወኛ እየሉ የናገሩ ነበር ተማሪው ደግሞ ሰይንስን ሲተረጉመው ሣይንስ ሣ ሣያሰቡ ይ ይናገሉ ን ንግገራቸው ስ ስተትነው አረያለን ነበር የደገነው ውቤ ነኝ ከእስራኤል
@alemayehubogale8322
@alemayehubogale8322 Ай бұрын
ወንድ ሀብታሙ ጋዜጠኛ ወንድማችን ዜናነህ መኮነን እ/ር ጤናውን ሰጥቶት አሁን ለተፈጠረው ደብረ በጥብጥ ግለሰብ ብዙ ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ አለበት።
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 Ай бұрын
ጌታይሜርሐ እዶሜይስጥሕ ጤናሕን ግታይመልስልሕ።
@WitnNess
@WitnNess Ай бұрын
ማንም አይሰማህም ፋኖ መድረሻው አራት ኪሎ ክንዱ እግዚአብሔር💪💪💪💪💚💛❤🙏ወይ ፍንክች
@ሰውዬው
@ሰውዬው Ай бұрын
🤔 ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች። ሌላው ዝባዝንኬ ብርሃኑ ነጋና አንዳርጋቸው ፅጌ ወራዳ ቅጥረኞች ናቸው።
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q Ай бұрын
ሕብሮች እናመሰግናለን 🙏 ዜናኒህ በትክክል አስቀምጦታል ልብ ያለው ልብ ይበል
@hannagerma3505
@hannagerma3505 Ай бұрын
ዜናነህ ጀግና በ ጣም ታስፈልጋለህ ዘመዶቸችን እያለቁ ከየትም መጠው መሪህ እንሁን ይላሉ ነገ ይሸጡነል እንደሁሊው.
@samidereje3806
@samidereje3806 Ай бұрын
ዜናነህ በጣም ነዉ የምኮራብህ ❤❤❤
@GetnetKebede-il7jh
@GetnetKebede-il7jh Ай бұрын
This is the greatest response for all, especially for baseless and opportunistic politicians.
@user-ww7lm8cn9i
@user-ww7lm8cn9i Ай бұрын
Big respect to brother zenaneh.
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤🎉❤🎉
@dawitzeleke2848
@dawitzeleke2848 Ай бұрын
እግዜር ይማርህ ወንድማችን
@user-pc4oq7cv8t
@user-pc4oq7cv8t Ай бұрын
I really like the way you tell the truth and historical facts about it.
@kmkl-xj3vc
@kmkl-xj3vc Ай бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DTFNews
@DTFNews Ай бұрын
ዘናነህ አንጋፋው ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥህ ትክክልና እውነት ነው የተናገርከው እስክንድር በፍፁም አማራን አየወክልም አማራን እያጥላላ ከዚህ በፊት የሰጠው ኢንተርቪው አለ ስለዚህ መምራት አይችልም ቢታሰር ለባልደራስ ብሎ እንጂ ለአማራው አልታሰረም ፋኖ ተጠናክሮ ስለወጣ መሸሸጊያ ፈልጎ ነው የሄደው ሚስቱ ወያኔ ናት እና እስክንድር ለወልቃይቱ ለራያው ለጠለምቱ መሬት ግድ አይለውም በመቀጠል አማራው ነፃ ሳይወጣ ስለኢትዮጲያዊነት ያወራል ስለዚህ ትክክል ነህ ወንድሜ አመሰግንሀለው ጤናህን ይስጥህ ሀብትሽ አንተም በርታ ያንተው አድማጭ
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Ай бұрын
ዘመነ እስክድር ሲሆን ወደ ምርጫ መግባት አልነረበትም እውቅና ነው የሰጠው የወሎ የጎንደር የሸዋ ስንት አናብስት እያሉ ይሄን ሲአኤ ሳይ መሸሸ ነበረበት ከምርጫው! አሁንም አረፈደም ጉዳዮ ቀላል ነው እስክድርን አመራር አለመቀበል ነው አበቃ ምን የመጣል ግፋ ቢል ለሜሪካን እምቢ አሉኝ ቢል ነው ያ ደግሞ አሜሪካን ለፋኖ ምትሰጠው ምንም የለም በእጅ አዙር አብይን ባስታጠቀችው መሳሪያ እያናፈጠ ስለሆነ ጀግናው ፋኖ😎
@user-fi7jt7jk4q
@user-fi7jt7jk4q Ай бұрын
የእስክድር አላማ እኔ ከሞትኩ አይነት ነገር ነዉ ጥማቱ ስልጣን እንጂ ነፃነት አደለም ዝም ብሎ ሸገርን ተተከታተል በለዉ
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 Ай бұрын
መነሻ መድረሻ እያሉ ማጭበርበር ትክክል አይደለም ፣ እስንድርን እናከብረዋለን ግን አሁን ያለውን የአማራ ብሔርተኛ መምራት አይችልም።
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 Ай бұрын
❤ዜናነህ❤ ወንድም ጋሸ እንዴት ሰነበትክ ቅዱስ ገብርኤል ጤናህን ይስጥህ 🙏
@abrahammikru4270
@abrahammikru4270 Ай бұрын
Thanks for all round analysis by the legend Zenaneh❤
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
ዜናነህ ፕሮፊሰሮ አሥራት ሁሌ ስታነሳቸው ስውነቴ በሀሴት ይረስርሳል እወነተኛነትህንም ይገልፃል ፈጣሪ ጤናህን እንዲስጥህ አበክሬ እፀልያለሁ አይዞህ ይህ እውነት የሚናገር አንደበትህ ዘላለም አይታጠፍ እመብርሀን ካጠገብህ አትለይህ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fitsummulugeta5078
@fitsummulugeta5078 Ай бұрын
ለጋሽ ዜናነህ ክብር አለኝ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ባንተ ሚድያ ላይ እየቀርረበ የሚሰጠው አስተያየት በጣም ግለሰቦች ላይ ያነጣጠረና ለክፍፍል አመቺ ይመስላሉ። አንዳንዶቹ ሀሳቦቹ ጭራሽ በግልፅ እዚህ ሚድያ ላይ መቅረብ የሌላባቸው እና በውስጥ ማለቅ ያለባቸው፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ሀሜቶች ይመስላሉ። ከቻለ ሀሳብ ላይ ቢያተኩር የግለሰብ ስም ባያነሳ ጥሩ ነው።
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 Ай бұрын
በጎብዝ ልዩንታቸውን በሰለጠነ መንገድ የማይፈቱ ከሆነ ለሁሉም ተመሳሳይ ሽጉጥ ለሁጉለቱም ሰጥቶ በግልጵ ሜዳ ላይ ይለይላቸው !! ሁሉም የነብሱ ጉዳይ ሲሆን ማስተዋል ይጀምራል ። አልበለዚያም የባንዳ ተንኮል አይጠራም !!! ይህ አለመሰልጠን ሊሚስላችሁ ይችላል ግን እያንዳዱ በነብሱ ሲቆርጥ ነው የሚታወቀው !!! ባንዳውን ማጥራት የሚቻለው በኮልት ዱኤል ነው !!
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 Ай бұрын
ትክክል ጋሽ ዜናነህ እናመሰግናለን ።
@tgየካሳንቺሷቅምጥል
@tgየካሳንቺሷቅምጥል Ай бұрын
እውነት ለመናገር እስክንድር አማራ መሆኑን እራሱ ያወኩት የፖለቲካውን አለም ትቻለው ብሎ ወደ ጎጃም ጠቅልሎ ከገባ ካለፉት 3 እና 4 አመት ቦኃላ ነው አማራም አይመስለኝም ነበር ነገር ግን አንድም ቀን አማራነኝ ብሎ ለአማራ ህዝብም ሲታገል አይተነውም አናውቅም ብዙ ጊዜ ታስሮ እንደተፈታ እናውቃለን ግን ለራሱ ጥቅም ሲል እንጂ ለአማራ ህዝብ ብሎ አንድም ቀን ችግር ደርሶበት አያውቅም ነገር ግን ባለቀ ሰአት የአማራ ህዝባዊ ሃይል ስለመሰረተና ጫካ ስለገባ የአማራውን ህዝብ ጥያቄ መመለስ አይችልም ምክንያቱም እስክንድር አጉል ዲሞክራሲ የሚባል ተረት ወይም ትርክት አከርካሪና አቀኝቃኝ ስለሆነ አሁንም በድጋሜ የአማራን ህዝብ የመኖር እና ያለመኖር አጣብቂኝ ውስጥ ይከተዋል:: ይህንን ስል ግን የእስክንድር ጥላቻ አለኝ ማለት አይደለም
@Mekos853
@Mekos853 Ай бұрын
እስክንድር በአዲስ አበባ ተቀባይነት ስላለው የአዲስ አበባን ወጣቶች በያነሳሳ፣ ቢያደራጅ፣ ጥሩነበር።
@Nigus616
@Nigus616 Ай бұрын
እግዚአብሔር ደግሞም ደግሞም ይማርህ ብርታቱንም ይጨምርልህ ወንድሜ ጋሼ ዜናነህ መኮንን; ግን ጠያቂው ደግሜ ደግሜ ልንገርህ ጥያቄ ጠይቀህ መልስ መስጠት ሲጀመር አታቋርጥ ለማቋረጥ አትሞክር ይህ የወያኔ በሽታ አሁንም የብልፅግና በሽታ ነው እና ታረም ታረም ! በተረፈ ሁሉም ጥሩ መልስ እና ጥያቄ ነው::
@afeweld5291
@afeweld5291 Ай бұрын
★ ወንድም ዜና ነህ መኮንን ዕድሜው ወጣት ቢሆን ጤና ቢኖረው ብዙ ነገር ማስተማር ይችላል። * ይህ የተቀባዠረበት ትውልድ መነሻውም መዳረሻውንም ማስተማር በጣም ይከብዳል። ሰው ከመታረድ፣ የፊጥኝ ታስሮ ገደል ከመወርወር፣ ከመቃጠል፣ በጅምላ ከመቀበር ፣ ከመሳደድና መሰደድ በላይ ምን የሕልውና አደጋ ይግጠመው? * አማራው መቼ ነው ቆፍጠን ኮምጨጭ ብሎ ለማንነቱ የሚነሳው? አማራው ለማያገባው ተግተልትሎ፣ በሰው ድግስ ድንኳን እና አዳራሽ ያጣብባል፣ ለማይመለከተው ይሰለፋል፣ ይጨፍራል፣ የሰው ፎቶ ተሸክሞ ይንገላወዳል። * ለተጎዳ ወገኑ የሚመራውን የሚያዋጣውን እንዴት አያውቅም ከግለሰዎች ክብርና ዝና ይልቅ እያንዳንዱና ሁሉም መሪ መሆን አለበት። * እስክንድር ከውስጥ ወደውጭ ሲረጨው የነበረ የፋኖ የትግል ሚስጥር አለ፣ " ፋኖ መዋጋት እንጂ ፓለቲካ አይችልም መሪ የለውም " " እንደምንም ብላችሁ በፍጥነት አንድ ቦታ ተሰናሰቡልን አንድ ሁኑ" ሲሉ እንቢኝ በሉ ገብተን እንበትናችሁ ማለታቸው ነው አራት ቦታ አንፈራጠህ ቶሎ ቶሎ ላጨው ቀንድበው ብለን ነበር። * እስክንድር " እንደራደራለን ግን እስክመረጥ ጠብቁኝ" ብሎ ምርጫውን በዶላር ገዛ " እጃቸውን ያላወጡ ሁሉ አፍረው ነው እንጂ መርጠውኛል" አላለም! * የስብሰባውን ሂደት ዕለት በዕለት እያስቀዳ ለብልፅግና ለግንቦት ሰባት፣ አብን፣ ኢዜማ አቀብሏል፣ መመረጡን ለማብሰር ኢንተርኔቱ ተለቀቀ፣ ሆን ብለው መንግስት ሚስጥር እንደቀዳ ለማስመሰል፣ ዕኩል ተወራ የሚገርመው ቀድመው የተደሰቱትና ትንታኔ በተሰባበረ ዜና ያቀረቡት አማራ ጠል ሚዲያዎች ናቸው። * መፍትሔው፣ ጥሩ ሥለላ አሠልጥነህ መድበህ የሀገሪቱን ሚዲያ ዳሰሳ ማድረግ፣ ይህንን ያራገቡት የትኛው ፓርቲና አካባቢ ሰዎች ናቸው? ግንኙነታቸው ከማን? የት? እንደሆነ ማጥናት፣ * ለእነዚህ ሰዎች የተሳሳተ ዜና ሰጥቶ እንዴት እንደሚቀባበሉ መያዝ፣ በዚህ ጉዳይ ሥማቸውና ሥራቸው የተገኙባቸውን ባንዳ፣ ሠርጎገብ ሁሉ ከፋኖ ሚስጥር ሥራዎች ውጭ ማድረግ፣ * እንደአስፈላጊነቱ የገቢ ምንጫቸውን ማድረቅ፣ የትግል አሠላለፍን በሙሉ መቀየር፣ የተሻለ ፈጣን እና ውስብስብ የሚስጥር መግባቢያ ቁጥር ምልክት ዘዴ ፈጥሮ ማደናበር፣ በቀላሉ የተለመደ ወሬ ለቀማና ስለላ ሲያደርጉ መያዝ ይቻላል። እንደአጀማመሩ የፋኖ ግስጋሴ የተጓተተው በእነዚህ ሰዎች አሻጥር ነው። መንገድ ይመራሉ፣ ፋኖ በሌለበት ወታደር እንዲገባ ይለፍ ይሰጣሉ፣ የብልፅግና ሥብሰባ ሳይስተጓጎል በውሸት ወሬ እያዘናጉ ብአዴንን ሲያጅቡ ይውላሉ ተመራጭ ተደራዳሪነታቸውን ከብልፅግና፣ ዲያስፖራ፣ ከምክክር ኮሚቴው፣ ከአደራዳሪ የከተማ ፋኖ፣ ከኤምባሲዎች ሁሉ የጠበቀ ግንኙነት ያላቸው አደገኛ ቡድን መሆኑን ማወቅ ይገባል። * ነገሮች በፍጥነት የማይታረም ከሆነ፣ ስድብና ዝልፊያ፣ ጉራ ከቀጠለ መንገድ መርቶ ማሳፈንም፣ ለጠላት ማስመታት ስለሚቀጥል፣ በራሱ ፍቃደኝነትና በምርጫ አካባቢውንም ትግሉንም እንዲለቅ ማሳሰብ እንቢኝ ካለ በአስቸኳይ በአውቶቡስ ጭኖ ሸገር ድረስ መሸኘት ዋና ዋስትና ነው። አሁን ገና ተለጣፊ ተቀጥላ ሌባን በማስወገድ ትክክለኛ ትግል ተጀመረ። ይቀጥላል!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
አማራ ከሁሉም አስቀድም ራሱን ማዳን አለበት በአማራነቱ ቁሞ ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ አደለችም ፋኖ ነፃነት ካበሰረ በሁዋላ ሌሎች ኢትዮጵያኖች ጋር ስለ አገር ይወያያል አራት ነጥብ።
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
ሀብታሙ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ለተወዳጁ ጋዜጠኛ ለዜናነህ መኮንን go fund me ማድረግ እጅግ አስፈላጊና ስባዊነት ነው ይህ ጀግና ህመሙንችሎ ለሀገሩ ለወገኑ እንዲህ ሲንገበገብ እኛ ያቅማችንን ብንረዳው ምንም የምንጎዳበት ነገር የለም እንዲያውም ግዴታችን ነው እናትና ልጁ ይጨመሩበት የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ ያገር ባለውለታ መረባረብ አለበት 50 ሎሚ ለእንድ ስው ሽክሙ ነው ለ50 ስው ግን ጌጡ እንድሚሉት አበው ለጀናው ጋዜጠኛ እንድንደርስለት በትህትና በግዛብሄር ስም እጠይቃለሁ :: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@berhanu1631
@berhanu1631 Ай бұрын
እስክንድርን በቁጥጥር ስር ማዋል ያስፈልጋል።
@DerejeBirhanu-fe2md
@DerejeBirhanu-fe2md Ай бұрын
ዋው።
@teshomesisay6482
@teshomesisay6482 Ай бұрын
Wonderful analysis
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 Ай бұрын
Thank you 👌thenaneh 🙏
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
ዜናነህ እመቤቴ ምህረቱን ታውርድልህ የምትናገረው ሁሉ እውነት ነው ::
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
እስክንድር ከማናችሁም የተሻለ በአንድነት የሚያምን አለ ብዬ አላምንም ! ከስንት መከራ ያወጣው አምላክ ይጠብቀው !! እመብርሃን ትጠብቅህ !! እመቤቴ ከአንተጋር ትሁን!!
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Ай бұрын
Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i Ай бұрын
Journalist Tenaneh Thank you If I were Rich I help You to solve your Health problem God bells you
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js Ай бұрын
ቆም ብሎ ማሰብ😂😂😂😂
@user-be8hj1ki4w
@user-be8hj1ki4w Ай бұрын
እግዚአብሄረ ይማርህ።
@tabe8726
@tabe8726 Ай бұрын
ፈጣሪ በ እውነት ከ አማራ ህዝብ ጎን መቆሙን የታየበት ነው እውነተኛ የ አማራ ጠላቶችን ጭንብላቸውን ገልጦ ነው ያሳየው እነ እስክንድር እነ አበበ በለው ሀብታሙ አያሌው ከ በ አዴን እኩል ልንታገላቸው ይገባል ስልጣን ለ ፋኖ !!!
@eskinderhailemariam3078
@eskinderhailemariam3078 Ай бұрын
ከአቶ ዜና ነህ ጋር በጣም እስማማለሁ። የአማራን ኮዝ መደገፍ ጤናማ ሰው ሰው መሆንን ብቻ ነው የሚጠይቀው። እንዲያውም የኢትዮጵያዊነት ዛሬ መለኪያው በአማራነት ላይ የተደቀነውን አደጋ መከላከል ነው። ልክ እንደ ጋሽ ታድዮሰ ታንቱ ማለት ነው። ድል ለፋኖ።
@yohanneseshete4237
@yohanneseshete4237 Ай бұрын
Egziabher chreso yemareh wendemea🙏🏾📗📒📕🙏🏾
@mikreazene7801
@mikreazene7801 Ай бұрын
We don't need only a clame but also we need your solution
@endrisfentahassen4112
@endrisfentahassen4112 Ай бұрын
የዛሬው ውይይት ምንም ጠብ የሚል ነገር የለውም። አካፋን አካፋ ብሎ የጠራ፣ ምንም ዓይነት መሽኮርመም የሌለበት ውይይት ነዉ ።በቃ እኔ አማራ ነኝ። ጠላቶቼ እያሳደዱኝ ያሉት ፣ እየገደሉኝ ያሉት፣ የህልውና አደጋ የጋረጡብኝ በአማራነቴ ነዉ ።አማራ ሆኜ ቆሜ እጋፈጣቸዋለሁ። ይሄው ነዉ ።
@rahelasfere220
@rahelasfere220 Ай бұрын
ዜናነህ መኮንን እናመሰግናለን
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
እኛ ምንሞተው ምንቆስለው ግለሰብ ለማንገስ አደለም ለህዝባችን ነው
@BirtukanAyele
@BirtukanAyele Ай бұрын
💚💛❤️ 👍👍👍
@WebalemAlehegn-xx8py
@WebalemAlehegn-xx8py Ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪
@solomonmamo6602
@solomonmamo6602 Ай бұрын
Zenaneh feel good brother . We Stan with you
@heyab1471
@heyab1471 Ай бұрын
Zenaneh Mekonnen, God bless you 🙏
@gojjobet5471
@gojjobet5471 Ай бұрын
May God bless you the 1st time I listened your interview!
@muhammedahmed3651
@muhammedahmed3651 Ай бұрын
We are Amhara and Amhara. Forget Ethiopia first we have to defend as Amhara and after we got back our Amhara ethnic, we will find where is Ethiopia
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 Ай бұрын
Amhara never been one Amhar,it is illusion to be one,let fight for your own land then unity comes after.
@asmaruyeshita9473
@asmaruyeshita9473 Ай бұрын
ከእያንዳንዱ ጠቅላይ ግዛት ከሽዋ; ጎንደር; ወሎና ጎጃም) በተመረጡ ጥምር ይመራ እንጅ አንድ ስው ቢመረጥ ሌላው በለጠ ሞላ ነው የሚሆን::
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
የአማራ ፋኖ መሪ ለመሆን የአማራ ስነልቦና ያለው መሆኑ ግዴታ ነው። ለምሳሌ የአማራ ጀግኖችን ቀረርቶ ፉከራና ጠመንጃ በትክሻ ማንገት ወዘተ... የሚጠየፍ ከሆነ የአማራ ፋኖ መሪ ሊሆን አይችልም። አንድም ቀን በጠላት ላይ ጥይት ተኩሶ የማያውቅ ግለሰብ፤ ጊዜውን በፍርሀት ተደብቆ ነፍሱን ለማዳን ስለሚፀልይ ብቻ፤ ለፋኖ መሪነት አያበቃውም ። ቅራኒዎች ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍ ለጠላት ስለሚያመች ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል በሚል አፋችንን አፍነን እስከመቸ እንኖራለን? ሁሉም ዝምታውን ሰብሮ የሚያምንበትን ሀሳብ በነፃነት የሚናገርበት ጊዜ አሁን ነው። ካልደፈረሰ አይጠራም!
@Emebet88
@Emebet88 Ай бұрын
ዜናነህ ማለት ድምፀ መረዋ ብቻ እነዳይመስልህ የፖለትካ ብልትን ጠንቅቆ የሚያውቅ ተንታኝና ትንታግ አርበኛ ነው በራሱ መጽሐፍ ነው !ፈጣሪ ሚስጥራዊ በሆነ ጥበቡ የገጠመህን ፈታና ያርቅልህ ዳብሶ ይፈውስህ አሜን !!
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
ትክክል ነህ ዘመድኲንን የምታዳምጡ ሰዎች እባካችሁን ከእብድ ጋር መዋል ነው እርሱ ከጳጳሱ እስከ ምዕመኑ የሚያዋርድው የለም ይህን መሃይም የማይገባበት የሌለው ወራዳ አድማጮች አፉን እንዲዘጋ ማድረግ ግድ ይለናል ::
@tewodrosmekuria2840
@tewodrosmekuria2840 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ !!!
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y Ай бұрын
ዜናነህ መኮነን ለአማራ በጣም ታስፈልጋለህ ግን በጣም ጎጠኛ ነህ ይህን የጎንደር ጎጠኝነትህን ተው ለማንም አያዋጣም በተረፈ እግዚአብሔር ይማርህ!!!!
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i Ай бұрын
Is he Mention About Gondar ? Sorry
@abebeabebe460
@abebeabebe460 Ай бұрын
360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 Ай бұрын
ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ! በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም። በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ መሆናቸዉ የተረጋገጠ ሐቅ ነዉ። ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፣ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ከአጋሚዶ ወያኔ ትግሬ ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ፣ የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በመራዊና አካባቢዉ በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል፣ሃብት ንብረት ተዘርፏል፣ ወድሟል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁንም እንጃ ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። በዚያም ለብዙ ወራት ቆይቷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሎ ከአቢይ አሕመድ የኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ መከላከያ ጋራ የፋኖ ትግል የጀመረዉ። በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበባን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ ለመከላከል የባልደረስ ፓሪቲን መሥርቶ ተንቀሳቅሷል። ያማራዉ ሕዝብ በያለብት ይልቁንም በወለጋ፣ በመተከል በምዕራብና ደቡብ ሸዋ፣ በአሩሲ በባሌ ወዘተረፈ እየደረሰ ያለዉን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ተማጽኖ አቅርቧል። በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ምክንያት ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። በጎጃም ባሕር ዳር ያሉት የብአዴን ብልፅግና የጋላዉ ኦነግ/ኦፒዲኦ አቢይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ወጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከነአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት። ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ እነ አቢይ አሕመድ አወጁ። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማሩት። በዚሁ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር/ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። "መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ" በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ባራቱም ክፍለ ሀገራት ተቀጣጠለ። በዚህም የፋኖ ወደርየለሽ ተጋድሎ ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ ዛሬም እየተመቱም ነዉ። የምስለኔዉ ብአዴን ያስተደደር መዋቅር ተንኮታኮት። የባንቱስታን አፓርታይድ ያማራ ክልል ተብዬዉ ሰማኒያ በመቶ በፋኖ ገብቷል። የመጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉዉያኑ የእነ አቢይ አሕመድ መከላከያ ስንቅና ትጥቁን ባማራዉ ጦርኛ ፋና ተነጥቆ ተደመሰሰ፣ በገፍ ተማረከ። የጋሎቹ፣ የነሽመለስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጀለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ አዳነች አበቤ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል፣ ፋኖ ዛሬ ነገ አዲስ አበባ ይግባል በሚል ስጋት እነ አቢይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲስና አዳነች አበቤ መንበጫበጭ ጀምረዋል። ስለሆነም ያማራዉን ተወላጅ ባዲስ አበባ እየለዩ በገፍ ማፈን፣ ማሰርና መግደል እያደረጉ ነዉ። ዐማራ ሕዝብ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ፣ የም፣ ከፋ ጋምቤላ ፣ ከምዕራብ ዳሞት /ቢዛንሞ/ወለጋ፣ ከምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/ እስከ ታጁራ፣ ዘይላና በርበራ፣ ወዘተረፈ የሸዋ ይፋት ሡልጣናት ግዛት ርስቱን ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ዘላን ወራሪ ሠፋሪን ሁሉ ያባርራል። ጨፍጫፊዎችንና አፈናቃዮችን፣ የሰብባዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ ወንጅለኞችን ሁሉ ለፍርድ ያቀርባል። ከዘመነ ደርግ 1967 ዓ.ም ያለአግባብ የተወረሰ ተንቀሳቃሽና የማይንቀሳቀስ የግል ሃብት ፣ ንብረት፣ ፋብሪካ፣ ርስት፣ የከተማ ቦታ የማምረቻና የንግድ ተቁዋማት ሁሉም ለባለቤቱ ይመለሳሉ። የመንግሥት ተብዬ ካድሬ ጭሰኝነት ይዞታና የጎሣዊ የመሬት ባለቤትነት ሥርዓት ይወግዳል። የሕግ የበላይነት ይረጋገጣል።
@najathasan9285
@najathasan9285 Ай бұрын
ወንድማችን ዜናነህ መኮንንን የቻልን ሁሉ አቅማችን የፈቀደውን ያህን የምንረዳበትን መንገድ ብታመቻቹ መልካም ነበር እባካችሁ
@ambayealem395
@ambayealem395 Ай бұрын
አንጋፋው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን በየጊዜው ለምትሰጠው በሳል ፖለቲካዊ ትንታኔ ታላቅ ምስጋ ይገባሀል። የተሟላ ጤንነትና ረጅም ዕድሜ እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው።
@haregewoinyinka9264
@haregewoinyinka9264 Ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ አጀቴን አራስከዉ የሚጣል ቃል የለዉም
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  #FANASTREAM
1:15:33
Fana Television
Рет қаралды 44 М.
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 119 М.
የተደበቀውና በጠላት የሚፈራው ማንነት ከማስረጃ ጋር
42:29
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 34 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН