አንጋፋዋ የቀድሞዋ ተወዳጅ ድምጻዊት ዘማሪት ሂሩት በቀለ አረፈች...ll Tadias Addis

  Рет қаралды 4,427

Seifu Show

Seifu Show

Жыл бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 18
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ለሟቾ ለአንጋፍዋ አርቲስት ወዳጂ ዘመዶቿና ለቤተሰቦቿ መጽናናትን እግዚአብሔር ይሰጣቸው ለሟቿ የአርቲሰ ሂሩት በቀለን ነፍሷን በገነት ትረፍ። ነፍሰ ይማር
@jegjiway
@jegjiway Жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሷን በምቹ ስፍራ ያኑርልን! አሜን!
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
ሂሩትዬ ያንቺ እረፍት ሰርጋችን ነው ምክንያቱም ጌታሽን አውቀሽ ዘምረሽለት ነፍስሽ ድናለች የኔ እናት መልካም እረፍት እኛም አንቺ ወደሄድሽበት ሀገርሽ ወደ አባትሽ እና ወደ አባታችን እንሄዳለን ጌታ እረጅም እድሜ ሰቶሻል በቀረሽ ዘመንሽ ጌታን አገልግለሻል ወልደሻል ዘርሽ ገና እንደአብርሀም ዘር ይበዛል እናቴ ጌታ ሲመጣ እንገናኛለን 😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈👈👈
@yonas316
@yonas316 Жыл бұрын
ህሩት በቀለ ነፍሰሸን በገነት ያኑርልን ያሳዝናል
@mujibjemal8549
@mujibjemal8549 Жыл бұрын
በጣም አዝኛለው ፈጣሪ ይማርሽ
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 Жыл бұрын
Amazing Women of GOD Hirut
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም😭😭😭😭😭ወይኔ
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
እግዚአብሂር ነፍስሽን ይማረው
@wediansba6551
@wediansba6551 Жыл бұрын
R I P ሂሩት በቀለ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Жыл бұрын
80አመት ይበቃታል ስንቱ በወጣትነት እድሜው እረግፏል😒💝
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
እረ ተይ ማሂ መቶም ቢሆን እድሜ አይጠገብም ጭራሽ ወደማይመለሰው እኮ ነው 😢😢😢
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
😢😢😢
@yonas316
@yonas316 Жыл бұрын
RIP
@beletemisaye6973
@beletemisaye6973 Жыл бұрын
Rip
@user-vp9rh4jg3e
@user-vp9rh4jg3e Жыл бұрын
Geta metenaten yesxe
@fefefefe333
@fefefefe333 Жыл бұрын
ተገላገልሽ በ80 አመት ስንቱ ወጣት እንደውጣ ቀርቷል
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Жыл бұрын
አንድ ዜና. ትላለች እንዴ. ውርጋጥ ዜና. እረፍት ነው ሚባለው ሂሩትየ. የኔ. አንደኛ. ነፍስሽን በገነት ያኑርልን .
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s Жыл бұрын
RIP
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 17 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 26 МЛН
Fikeraddis nikatebeb Old album some musics
48:36
Target
Рет қаралды 593 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН