KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ናሂ ከዉብዬ በፊት የወለደዉ ልጅ መጣ!ሄሉ ና ዳጊ ጉድ ሰሩን😭
22:59
ለእናታችን ዶሮ ሰርቼ ሰርፕራይዝ አረኳቸዉ!
26:39
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
0:37
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
How To Turn My Diamond Into A Unique Artwork? 🤩#oscarfunnyworld #funnycat #diamondpainting #shorts
0:38
ናሂ እንደዛሬ አልቅሶ አያቅም በቀረብኝ
Рет қаралды 183,280
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 215 М.
Nahi Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 2 200
@kelvin1411
Жыл бұрын
ባሁኑ ሰአት ብዙ ወገኖቻችን እያለቁ ያሉበት በሽታ ነው በማይቀለደው መቀለድ ጥሩአደለም 😏😏😏
@astkebe1317
Жыл бұрын
ቃሉ አራሱ ለመጥራት ይዘገንና በስማም 😢
@Fufuabcd
Жыл бұрын
Dummy
@hamzyaflower6373
Жыл бұрын
በቃ እኔም ልሞት ነው ማለት ነው ያለሁት በሰደት ነው ግን ሁለቱም ኩላሊቶቼ ያመኛል😢😭😭😭😭
@rahlegirma1203
Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ እንክዋን ምልክቱን ሳይ በጣም ነው የሚያሳስበን ፈጣሪ ለሁላችንም ጤናችንን ያድለን
@kelvin1411
Жыл бұрын
@@hamzyaflower6373 እረ አይዞሽ እህቴ አትፍሪ ውሀ በደንብ ጠጪበት እኔም እዳቺ ነኝ
@youtub4977
Жыл бұрын
የሰው ሀገር ምርርር ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ በሀገራችሁ የተመቻቸ ኑሮ ይወፍቃችሁ 🥰🥰🥺
@hayat1881
Жыл бұрын
አሚንንንንን
@serkalemgoche6409
Жыл бұрын
አሜን ፫
@samirahusen7908
Жыл бұрын
አሚን ወላሂ
@samirahusen7908
Жыл бұрын
በጣም ምርረ ነዉ ያለኝ
@selam6991
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@itsmeageri
Жыл бұрын
ሙሉ ጤነኛ ስላደርገኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ💒🙏 ኮመት ብዙም አልፅፋም ግን የዛሬው prank ያፅፋል,ውብዬ ከፈጣሪሽ ጋር አትጣይ የኔ እናት, ናሂን የመሰለ ሩህሩህ ባልሽን አታስለቅሽው,በተርፈ እወዳችሁለው❤✅
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤🎉❤❤
@asegechbera7423
Жыл бұрын
በእነዚህ አይነት አይቀለድም። ዉብዬ 1, ፈጣሪን ይቅርታ ጠይቅ 2, ናሂን ይቅርታ ጠይቅ😢😢😢
@alemalem618
Жыл бұрын
ጅል ምንማለት ነዉ አስጠሊታ ይቅር ይበልሽ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
Жыл бұрын
አብዛኛዉ ኮሜንት ሳይ ያመኛል ነዉ የሚል ያሳዝናል💔 እኛ ስደተኞች ወይ ከፈጣሪያችን፣ ወይ ከገንዘባችን፣ ወይ ከጤናችን፣ ወይ ከቤተሰቦቻችንን ጋር አልሆንን ምን ይሆን መጨረሻችን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ዉሃ ጠጡ በደንብ ጤነኞች እንዳትታመሙ ታማሚዎች ምህረቱን ይላክላችሁ😢 አምላኬ ሆይ የናሂ አይነት አዛኝ ወንዶችን አብዛልን🙏
@tigesttadesse1215
Жыл бұрын
አሁን በዚህ ይቀለዳል በጤና😢😢 ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
Жыл бұрын
ኧረ መቀለድ አይደለም የብዙ ሰው ችግርነው ያቀረበችው የሞከረው እንጅ ያልሞከረው ሰው ቀልድነው የሚመስለው
@tsegenetasfa1144
Жыл бұрын
ይህች ልጅ ግን በጣም አብዝታዋለች መካሪ ዘመድ የላትም መሰለኝ ። በማይቀለደው ሁሉ ዝም ብላ ትንጨባረቃለች ለጊዜያዊ ዮቱብ ቀረፃ ብላ የምታወራው እኛን ሰዎችን እንኳ ምንም የማናደርጋት ሲሆን ግን እንዴት እንደሚያስጠላን ። ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ ነው ። ቁም ነገር ይዘው እና ሰርተው ሰውን እንዲከታተላቸው ማድረግ ሲቻል እንቶፈንቶዋን መቀባጠር ምን ይሉታል ?
@ergochanel
Жыл бұрын
tigest@ በቅንነት እንደማመር
@aniiabadiinqabaa3544
Жыл бұрын
Er ihitee bakulalit atiqaljii😢
@ኢየሱስለዘላለምያድናል
Жыл бұрын
የሰው አባበል ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነው የአፉን ፍሬ ትበላላችሁ የምለው ጌታ ይቅር ይባለት በእንደዚህ አይነት በፍጹም አይቃለድም😢😢😢
@helen37993
Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም 5ተኛ ሳምንት ደብረዘይት በሰላም አደረሳቹህ ሙስሊም ወገኖቸ መልካም ፆም ይሁንላቹህ ውብየ ናቲ ትዳራቹህን እግዚአብሔር ይባርክ
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@alinaalina212
Жыл бұрын
አሚን
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
Жыл бұрын
💋😍🌹👍🌹🌺🥰🌺🥰🌺🥰👍👍🌹🌹👍
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
Жыл бұрын
🌺🌺🌹🌹👍👍👍👍🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰👍
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
Жыл бұрын
😍🌺🌹🌹🥰👍👍🌹🌹🌺🌺🌺😍🌺🌹🌹🌹🥰👍
@ሙሉእራያቆቦ
Жыл бұрын
ቶለ ንስሀ ግቢ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ እንደዚህ. አይነት ቀልድ ምን ይሉታን አምላኬ ሆይ የናረግውን አናውቅም እና ይቅር በለን እደበደላችን እደሀፃታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን 😢😢😢😢😢ይቅር በለን
@yasidatinguzodengelnyezo2098
Жыл бұрын
Amennnnnn
@sababerhane9821
Жыл бұрын
Egzbher yeker yeblsh webye
@kluvaikaluvai-cf9wl
Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
Жыл бұрын
ያላገባችሁ እንደ ናሂ ያለ ባል ይስጣችሁ
@zinabulidetu
Жыл бұрын
Ara amen nhi tebarek
@ليلىالقيسي-ج4ر
Жыл бұрын
Amen
@osratgold7930
8 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇮🇱♥️♥️♥️🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼😭♥️
@Hay-bv4dp
6 ай бұрын
አሚን እህቴ❤❤❤
@mimisimrat963
Жыл бұрын
ናሂ ደንግጧል😢ሕጻኑን ረሳ የኔ ምስኪን ደግሞ ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤ ውብዬ እረፊ🙄
@ecfffchh3801
Жыл бұрын
❤
@weynshetshuk
Жыл бұрын
በድንጋጤ ቢታመምሥኧረ በጌታ በማይቀለደዉ አቀልጅ እፍፍፍ ሢያሣዝን
@ወለተሩፋኤል
Жыл бұрын
ወብዬ ቶሎ በለሽ ንሰሀ ጊቢ ያለ በለዚያ ግን ፈጣሪ ሳይሆን እማይተኛ ጠላታችን የአፍሽን አይቶ ፈተና ላይ ይጥልሻል ሰው በአፉ የተናገረውን ነገር እራሱኑ ነው እሚሆነበት እና ንሰሀ ጊቢ
@getetachane2286
Жыл бұрын
ትክክል እውነት ነዉ
@hanahana1960
Жыл бұрын
አራ ዚምባያት አባዛቹት እኮ ከምር አሁን ከዝ ምንእንማራለን
@firehiwotadugna564
Жыл бұрын
Yeah you're right
@tgyemariyamliji6106
Жыл бұрын
👍👍👍
@abemediaextra
Жыл бұрын
እኮ ያስፈራል በዚህ ቀልድ
@emutube6233
Жыл бұрын
ያምሻል እንደ 😢😢😢በማይቀለደዉ አትቀልጂ እዉነት ነዉ በሥደት ያለን እህቶች እግዚአብሔር ይጠብቀን ሞስሊም እህት ወንድሞች መልካም የሮመዳን ፆም እግዚአብሔር ያግዛችሁ ሥራም ይበዛል እር አሁንሥ ፍጣሪ በቃችሁ ብሎ በሠላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን
@sarabrara1262
Жыл бұрын
አሜንውዴ
@masigirma5030
Жыл бұрын
በማይቀለደው ትቀልዳለች ስው የዘራውን እንድማጭድ ርስተዋለች መስል
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
Жыл бұрын
አሚን
@kdeoj1075
Жыл бұрын
አሚንአሚን😢😢😢 ወላሂ አጄቴንበላው ኡፍፍፍፍ
@sossai4197
Жыл бұрын
በእንደዚህ አይነት አይቀለድም ዉብዬ ዛሬ ልክ አላረግሽም የምር😢😢😢
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤🎉❤
@מליילאו
Жыл бұрын
Bzu aynet ytena mkir eyale ykrbhin sew bndzih mften agbab adlem btam asaznegn tgbi adlem
@ሰላምሰላምየማርያምባርያነ
Жыл бұрын
ውድ የሙስሊም እቶቻችን ወንድሞቻችን እንካን ለርመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ ።ውብዬ ና ናሄ አስተማሪ ነው ፈጣሪ ቤቢን ያሳድግላችሁ
@merongm5989
Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ለካ ስደትን ቀምሰሻል የሚያቅ ያቀዋል እንኳን እመብረሀን በሰላም ለሀገርሽ አብቅታ ለዚህ ክብር በቃሽ የኔ ውብ ለቤታችሁ እዲስ ቤተሰብ ነኝ ግን በጣም ደስ ትላላችሁ
@SarahMiratou
11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@jemilseidmohammed4701
Жыл бұрын
አኡዙቢላሂ ወላሂ እነዚህ ዩቱበሮች አበዱ ለብር ብሎ በሂወቱ ማሟረት ስንቱን ወጣት አሳጥቶናል
@Tube-nv4el
Жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታይነኝ ❤የስልምናእምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳንወር አደረሳችሁ ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላምያስፈፅማችሁ❤
@የአሳምነውልጅከወሎ
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በፆም እንጅ በስራ አንድ ነን ስለዚህ እንኳን አብሮ አደረሰን
@medinaawole6749
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን
@hassanalkhameiri406
Жыл бұрын
ሺኩርንማማየ እኮንአብሮአደርስን
@hayutiyeumer1235
Жыл бұрын
አሚን ያረቢ❤❤❤😊
@semirahassenhassen8543
Жыл бұрын
Ekon aberi aderesen❤❤❤❤❤
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውብየ እህቶቸ መልካም ረመዳን የምንጠቀምበት ያርገን ያረብ😢
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
አሚንንንን
@mekdesbekele1964
Жыл бұрын
እባካችሁ በጤና አታሟርቱ ይቅር ይበላችሁ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በጣም ያሳዝናል የምንናገረውን የምንሰራውን አናቅ ይቅር በለን የድንግል ማርያም ልጅ😭😭😭
@yonatanteshome2121
10 ай бұрын
Yematakiwoun atekebateri dedeb afenchashen newou yemesebresh
@betslot9715
Жыл бұрын
2 አንደበትህ ኃጢአትን ያስባል፤ እንደ ተሳለ ምላጭ ሽንገላን አደረግህ። 3 ከመልካም ይልቅ ክፋትን፥ ጽድቅንም ከመናገር ይልቅ ዓመፃን ወደድህ።መዝ ዳዊት 52 ❤❤
@مكيه-ر3ن
Жыл бұрын
እኔ አባት የእኔንም ቢሆን እስጥሻለሁ አላለም ክበርልንንንን 100%!!!
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤🎉❤
@alamidhualamidhi9743
Жыл бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭
@asna6087
Жыл бұрын
አረ ዉብዬ የአፍ ቃል ይኮኔናል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እንድዚህ አይነት እንዳት ቀለጅ ብቻ ጌታ ሙሉ ጤና ይስጥሽ ❤❤
@kelemm8046
Жыл бұрын
ውንድሜ እንደት ደስ ስትል ስታማትብ ውድ የተዋህዳ ልጆች ስትነሱ አማትቡ ስትበሉ አማትቡ የገዛችሁትንም ስትጠቀሙ አማትቡ። ዉብየ ደሞ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁላችን ያለብን ነው እውነት ነው ብዙ ግዜ ስለምንቆም ነው ኢፌክሽን የሚያጋጥመን
@tarytary495
Жыл бұрын
እረ ውብዬ በዝ አይቀለድም ፈጣሪ ያፍሽን አይቁጠር ጨርሶ አምላክ ይማርሽ ለሁላችንም እዲ አይነት ትዳር ፈጣሪ ይስጠን ፍቅራችውን እግዚአብሄር ይባርከው❤❤
@tenaberihun7379
Жыл бұрын
በጣም የምፈረው በሂወቴ የኩላሊት ህመም😢😢😢😢😢😢
@user-hx4ep6yv9m
Жыл бұрын
ልክ ነሽ ውብየ ቁመን የምንውልበት እግራችን በጣም ነው የሚያብጠው እኔም ኩላሊቴን ቲኒሽ ያመኛል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀኝ / ይጠብቀን 🙏🙏🙏
@zineymetaferiya3567
Жыл бұрын
እንደዚክ አይነት ፍቅር ይስጣችሀ የድምጽ ቅመሞችዬ❤❤❤
@samsom4361
Жыл бұрын
ይሄ ፍቅር ትያለሽ ይሄ እዝቤሌ ነው😢😢😢😢😢
@meyrema2736
Жыл бұрын
@@samsom4361 😮😮😮😮😂😂😂😂😂
@fatumawase
Жыл бұрын
@@samsom4361 ደምሪኛዋ❤❤🎉
@merr219
Жыл бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤❤
@asnakechatle823
Жыл бұрын
Endazi aynate bali nfkni
@love-ep6tg
Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ5 ኛ ሳምንት ለአብይ ፆም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ❤
@ቶማስ
Жыл бұрын
ishi
@rahelmedia1965
Жыл бұрын
Amen Akun Abaro Adarasan
@fatumawase
Жыл бұрын
@@rahelmedia1965 ደምሪኛዋ
@sadatadese5247
Жыл бұрын
አሚንንንያረብ❤❤❤❤
@zzx4738
Жыл бұрын
@@sadatadese5247 እ ያረብ 🙄🙄🙄 ማለት
@stronginchriststronginch-rw2sp
Жыл бұрын
እኔ እሰጥሻለሁ አላት እኮ የኔ አባት ናህዬ አንተ የተባረክ ልጅ ዘመንህ በእግዚአብሔር ጥበቃ የታጀበ ይሁን አሜን እወዳሃለሁ የኔ የህዋ ❤😍
@Mercy_Ethiopian
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ውብዬ ጎበዝ ነሽ በእውነት! እሽ እናመሰግናለን በጸሎት አስቡን!
@teferagirma371
Жыл бұрын
ዉድ ኢትዮጲያዉያን በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@tsehaydesalew4649
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@sbhgggffff8806
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@toyibakebede247
Жыл бұрын
አሚን❤🤲🤲
@wenoalamayoture5046
Жыл бұрын
ናታነእናሄሉአሰታርቁ
@asferyasfery423
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarahabashi4167
Жыл бұрын
አረ አንቺ ጨካን ነሽ በውሸት እንደዚህ ታስለቅስያለሽ 😢😢 ብዚ በሽታ እኮ ቡዙ እየተሰቃዩ እኮ ነው አንቺ ደሞ ትቀልድያለሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ስለ ሃጥያታችን እንደዛ አልቅሰን አናውቅም የወንድ ለቅሶ ደሞ ያልተለመደ ስለ ሆነ በጣም ያሳዝናል እና ሌላ አስተማሪ ብታመጡ ደስ ይላል
@user-dn4yr5oo8j
Жыл бұрын
እሚገርም ስው ነው መልካም ባል እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅራችሁ ይሙላ🙏
@aaaaaa9246
Жыл бұрын
የኔ አባት እዳተ አይነቱን ያብዛልን 🙏
@selamaha9480
Жыл бұрын
ፍቅራችሁ በጣም ጥሩ ይመስለኛል ውብዬ የኔ እህት ለማይጠቅም ሳንቲም ብለሽ በዚህ ዘመን እንኳን ተመኝተሽው ጊዜው እጅግ ከባድ ነው አንቺ ያስጨነቅሽ የእሱ እንባ ነው ብዞውን ሰው እንደምትጎጂ እወቂው ልቦና ይስጥሽ
@warkmeoko
Жыл бұрын
ስመአብ በራስሽላይ አታማርቼ ልብ ይስጥሽ❤❤❤😢 በጤናችሁ አመስግኑ
@GenetLegese-qt6ho
Жыл бұрын
የሚስራ ጥፈቶ ግን እራስሽ ላይ የሚታሟርቺው አዎ እናቃለን እየኖርንምበትም ስለዚህ መምክር ሲገባሽ ዝም ብለሽ ትጃጃያለሽ ልብ ይስጥሽ
@አህለን-ጘ5ቸ
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@misirachbeyene4679
Жыл бұрын
ኧረ በጌታ እንደዝህ አይባልም አንች ስትህ እኔን ሰቀጠጤኝ ለማነኛውም ኑሮን ለማሸነፍ በስደት ያላቹት እህቶቼ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ በዝህ በአረመዳን ግዜ ሥራ ስለምበዛ ከእግዝአብሔር ጋር እራሳችሁን ጠብቁ
@sarabrara1262
Жыл бұрын
አሜንውዴ
@سعادةالاثيوبية
Жыл бұрын
የናት አንጀት ነው ያለው ቶሎ ያዝናል የባል እናት ነው የሰጠሽ❤❤❤
@wollo-zt8vx
Жыл бұрын
😭😭😭😭ያተ አይነቶችን ያብዛልን ወድሜ☝☝☝☝
@samritube645
Жыл бұрын
*ውብዬ አንዳንዴ ከልክ ታልፊያለሽ ባለፈው ጽንሱ ወረደ አሁን ኩላሊት ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል ነው በጣም ነውር ነው እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ስራ ባትሰሪ መልካም ነው ምክሬ ነው*
@sumyea2880
Жыл бұрын
የማዳም ቅመምች አላህ የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብብብ የአላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😢😢
@lamrotlegese8444
Жыл бұрын
ስደት ያደክማል😢😢😢 እፍፍፍ እግሬ ተቃጠለ 💔💔💔😭ፈጣሪ ሆይ አስበን😢😢😢😪
@serkalemgoche6409
Жыл бұрын
አይዞሽ😭😭
@selame3757
Жыл бұрын
😢"😢😢😢
@asnaabula
Жыл бұрын
አሜን 😭
@ትግራይዓደይ-ቐ3ቀ
Жыл бұрын
እንም እይመመኝ ነው😢😢😢
@rkbd6652
Жыл бұрын
እህህህ ለማን ይነገራል😢😢
@salam9960
Жыл бұрын
ማሪያም ለሁላችንም የናሂ አይነት ባል ይስጠን ማፍቅርም ሆን መፈቅር መታድል ነው እግዚአብሔር ፍቅራችኋን ያብዛላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ወቤዩ የኔ የዋህ ስዉዳችኋ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤🎉❤
@sarabrara1262
Жыл бұрын
አሜንውዴ
@SalimSalim-nc1mp
6 ай бұрын
የኔ እናት የስደት ተካፋይ ነሽ ለካ እንኳንም በሰላም ላገርሽ አበቃሽ እኛም ያብቃን ትልቅ ትምህርት ሰተትሁናል ከልብ እናመስግናለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hash3196
Жыл бұрын
ጌታን በጣም ነወ ምታሰጠይወ እደዚ ሰወ አታሰለቀሺ ማረያመን ጨራሸ ካሰበሺወ በላይ ነወ ፈጣሪ ሚያሸከመሸ ኧረ አሰተወሉ ምታረጉተ ነገረ😢😢😢😢
@kemeriakela-xs7um
Жыл бұрын
ኡኡፍፍ የኩላሊት ነገር ተይ በናትሽ እኔ 10 ዓመት ከታመምኩኝ.... ግን አልሃምዱሊላህ..... በዉሃ እየተሻለኝ ነው... አሜን እንኩዋን አብረን አደረሰን........ አር ተይ ግን እንደዚህ አታረግ ዎይ ምስኪን... የባልሽ እንባህ ልክ እንዴ ሴት እምባ ነው...🥰🥰😢... ሙስሊም የሆናችሁ እንኩዋን ለረመዳን በሰላም አደረሳችሁ... አደረሰን አልሃምዱሊላህ 🙏🥰😘ፆማቺን የሰላም, የደስታ.. የእዝነት,, የአንድነት, ያሰብኖ ሁሉ የተሳካበት ያርግልን 🙏🤲አላሁማ አሚን....!!
@workieyeshiwas7313
Жыл бұрын
ሰላማቹህ ይብዛ እንዲህ አይነት ባል ይሰጣቹህ የማዳም ቅመሞች እራሳቹህን እየጠበቃቹህ የሮመዳን ሰራ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ብርታቱን ይሰጠን
@sarabrara1262
Жыл бұрын
አሜንውዴ
@hyhfg8598
Жыл бұрын
አሜን😢❤❤
@ዕርግቧ
Жыл бұрын
እረ ተው በማይቀለደው አትቀልዱ ሰው የተመኘውን ነው እሚሰጠው እደዚህ አይነት ነገር ጥሩ አይደለም ብዙ እሚያስተምር ነገር አለ አይደል ውብየ& ናሂ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጃችሁ ይደግላችሁ
@nardosbekel1790
Жыл бұрын
የአምላኬ ስጦታ ነው እወደዋለሁ አፈቅረዋለሁ ያለ እሱ ህይወቴ ባዶ ነው ይላሉ ብዞዎች ሴቶችም ወንዶችም ማለት ነው እኔ ግርም የሚለኝ ይሄን ያህል የምንሳሳላቸው የኔ የምንላቸው ሰዎችን በዚህ ልክ ማስጨነቅ ለሰከንዳት ልቡ እንዲደነግጥና እንዲረበሽ እንዲናደድ ለምንድነው የምናደርገው እንዴትስ አስችሏችሁ ይሆን prank በሚል የጅል ጨዋታ የምትጃጃሉት ግን ገንዘብ መሰብሰቢያ ሃሳብ ጠፍቶ ነው የእኛ ሀገር ዩቲዩበሮች ተመሳሳይ እስኪመስል ድረስ አሰለቻችሁን እኮ..እስኪ ይሄን ሚድያ ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት።
@tigistnegatetesema
5 ай бұрын
የኔናት በዚሕ ከትቀልጂ ስዉ የአፉን ፍሬ ይበላል እግዚያብሔር ይቅር ይበልሽ እግዚያብሔርን እና ባልሽን ይቅርታ ጠይቂ በራሣችሁ ላይ አታሟርቱ ዛሬ ግን በቀለድሽዉ ቀልድ ተናድጄብሻለሁ ሲያለቅሥ አያሣዝንሽም ሁለተኝ የናንተን ፕሮግራም አላይም
@tgTube-sh5fy
Жыл бұрын
አይባልም እንደዚህ ልብይነካል ማልቀስም ሲያንሰውነው😭😭😭
@makdsshagye784
Жыл бұрын
የምናደርገውን አናውቅምና ፈጣሪሆይ አተው ይቅር በለን 👏👏በማይቀለደው አትቀልዱ ይሄን ያክል ለገዘብ ስብሰባ እደዚህ አይባልም ፈጣሪ እደጉ ታላችሁ ለናተ ባድብር ታድጋላችሁ በረከትና እረዲኤቱን ተላከላችሁ😭😭😭😭😭🙄🙄ለማንቻውም ልቦና ይስጠን ለሁላችንም🙄🙄🙄🙄🙄
@adee4662
Жыл бұрын
ናሂ የምር የሰው ልክ ነእ ❤❤❤❤❤❤
@Temir5172
Жыл бұрын
እደዉ በጣም እሚደብር ነገርነዉ እደት ሰዉ በዚህ ይቀልዳል ነገ እደማይመጣብሺ ምን ያክል እርግጠኛነሺ ይቅር ይበልሺ በስደት ያላችሁ ከዚበሺታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@RosRos-nu5fr
Жыл бұрын
ሰው እንዴት ለብር ብሎ በብር በማይገኝ ጤናው ይቀልዳል ያሟርታል 😢😢 ስንት ዘና ሚያደርግ ነገር መስራት እየቻላችሁ ደባሪ እና ዘግናኝ ነገር ይዛችሁ ትመጣላችሁ ጥሩ ተመኝ ጥሩ እንድታገኝ ይባላል ምኞትሽን አሳምሪ😡😡 እኔም የኩሌሊት ኢንፌክሽን አለብኝ አልፎ አልፎ ያመኛል ግን ቀላል ክኒኖችን ነው ምጠቀም ወዲያው ይሻለኛል ግን እውነት ነው ኢንፌክሽን ሲደጋገም የኩላሊታችንን ሴሎች እያንዳንዳቸውን ይገድላቸውና ወደ ፌል ያደርሳል አሏህ ይጠብቀን ኢንፌክሽን በብዙ ሴቶች ዘንድ ያለ ነገር ነው
@moamna9019
Жыл бұрын
እኔም ያመኛል አላህ ይረዳን ለሰድተኞቸ እመመን በዉሰጤ ቸየ ቤተሰብ ጤናሸን ድህናነሸ ሲሉኝ ድህናንኝ እላለሁ😢😢😢😢😢😢😢 አላህ መጨረሻቸንን ያሳምረልን
@fafizuzutube7522
Жыл бұрын
ዉሃ አብዝተሽ ጠጪ
@rukiya7187
Жыл бұрын
እኔም😢
@hyhfg8598
Жыл бұрын
አይዞቹሁ ፈጣሬ አለ 🥺🤗🙏
@talaalex2032
Жыл бұрын
ውብዬ በጣም ነው የምወዳቹ ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ ባትደራረጉ ጥሩ ነው በበሽታ አይቀለድም ግን ማርያምን እንባዬ መጣ ወይኔ ናሂ አሳዘነኝ ሂወቱን የሰጥሻል ውብዬ እድለኛ ነሽ ❤❤❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋበቅንነትዋ❤
@ayleshb3219
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ፋኖ11
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ብዙሃናችን በኩላሊት ልብስ መተኮሱ ሁሉም የስራ ብዛት ለዚህ ያጠቃናል እህቶቼ ተጠንቀቁ ውሃ አብዝታችሁ ጠጡ😢😢😢❤❤❤❤ብግዱኑስ ጠጪ ውብዬ ኢትዮ ካለ ይሄ ቅጠል አሪፍ ነው አፍልተሽ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
Жыл бұрын
😭😭😭😭
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
Жыл бұрын
እኔም በጣም ያመኛል ወይኔ 😢😢😢😢😢
@asnaabula
Жыл бұрын
😭😭😭
@የሻሼልጀ
Жыл бұрын
እኔም በጣም የመናል አኪም ቤት ሄጅ መድኃኒት ስጣን
@ፋኖ11
Жыл бұрын
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ አይዞን ውሃ ጠጡ💔😢😢
@ለታመኑትዘመንአመጣ
Жыл бұрын
የዶክተር ወዳጀነህ የሰሞኑን መልክት አዳምጭው የመጥፎ ቃላት ሀይል//ጥሩ ያልሆነ ሀሳብና ንግግር/በሂወት ላይ የሚፈጥረውን ውጤት 🙏🙏🙏🙏🙏
@liysewkebede
Жыл бұрын
ሁለተኝ እዳደግሚው ስት ነገር እዳሰበ እሱና ፈጣሪ ነው የሚያውቀው እና ደሞ የተመኝትን ይሰጣል አምላክሽንም ባልሽንም ከልብ ይቅርታ ጠይቂ እህቴ😢😢😢😢
@sarabya4574
Жыл бұрын
ይቺን ቀን የምትረግሚበት ቀን እንዳ ይመጣ ነሰሀ ግቢና ጌታሆይ ከአደበት ሀፅያት ከድፍረት ሀፅያት ጠበቀኝ ብለሺ ፅልይ
@tgyemariyamliji6106
Жыл бұрын
በትክክል
@selima4387
Жыл бұрын
በጣምአጥፍተሻልይህፕራንክይቅርብሺ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ9ዸ
Жыл бұрын
😢😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ
Жыл бұрын
በስመ ስላሴ 😢ቃሉ እኔን ዘገነነኝ ግን በማይቀለድ በቀልዱ😢
@superhero3455
Жыл бұрын
ሐድስ ቀልን የስለቅሰለታል ዉብዬ ነህን ታስለቅሰሌች ጉድ ነዉ ዘንድሮ
@elhamelham4917
Жыл бұрын
እኮ😅😅😅😅😅😅😅😅
@kebebushtube9618
Жыл бұрын
😂😂😅
@hanafikadue.t3743
Жыл бұрын
Kkkkkkk eyalaku naber mariyamin
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
Жыл бұрын
ተቃጠልን እኮ😢😢😢😢
@fatumawase
Жыл бұрын
@@elhamelham4917 ደምሪኛዋ❤❤
@SolomeBirhan
6 ай бұрын
ውብዬ ግን ምን እየሆንሽ ነው ብዙ ወገኖቻችን እየተሰቃዩ ነው ያሉት አንቺ ግን ትቀልጃለሽ በጭራሽ በዚህ አይቀለድም አያስቅምም ናሂ እንባ አውጥቶ እስከሚያለቅስ ድረስ ያሳዝናል
@bestbuy9242
Жыл бұрын
በስማአምወወልድ ወምንፈስ ቅዱስ አሃዱአምላክ አሜን. አቤቱ አምላኬ ማስተዋል ከኛ እርቋል እና ማስተዋል ስጠን ይቅር ይበልሽ እህቴ በዚህ ቀልደሽ የምታገኝው ብር ጥቅር ብሎ ቢቀርስ ደግሞ ትምርት ነው ትያለሽ እዴ በፈጣሪ በጣም ይዘገንናል 😢😢😢😢
@selamawittegegne814
Жыл бұрын
በጣም ትምህርት አዘል ነው ያልተያዘ ሰው ግልግል ያውቃል አሉ በእርግጥ የባለቤቷ ድንጋጤ ከባድ ነው ግን...
@ሳራየድንግልማርያምልጂ
Жыл бұрын
በማርያም እፍፍፍ ዛሬ ነው ያየሁት 😢😢😢😢😢😢እደት እዳስለቀሰኝ የኔ ጌታ እፍፍፍፍ ፍርዬ ተይ ማሬ እድህ አይደረግም እሽ እማ ንስሀ ግቢ 😢😢😢😢😢
@samzouein558
Жыл бұрын
😥😥be Geta sim era tayi endezi Ayideregimi fexare yikiri yibelishi
@fatumawase
Жыл бұрын
@@samzouein558 ደምሪኛዋ❤❤🎉❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤🎉❤❤
@ekramabdalah9709
Жыл бұрын
As wr wb 2u ዉድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለ ታላቁ የአርመዳን ወር አደርሳቹ ❤❤❤
@HAYATHAYAT-gl3xv
Жыл бұрын
Amiiiiin
@EA_ግሬስ
Жыл бұрын
እድዚህ አይነት ፍቅር የት ነው ያለው ስውዳችሁ 😂😂😂
@Mነኝስደተኛዋ-t5d
Жыл бұрын
እኛ ሰፈር😅😅😅😅አለልሽ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
Жыл бұрын
😂😂😂😂 ባወቅንማ እንፉልገው ነበር 😅
@EA_ግሬስ
Жыл бұрын
@@እሙእሪያንነኙኢሻአላ እሻአላህ አድ ቀን ይሁናል
@hyhfg8598
Жыл бұрын
ወዲልይ ሴለቅስደስልለኛን በውነት የኔም በልፈልጉልኝ እደዚያለ❤😢😂😂😂😂😂😏🤣🤣🤣
@moomoalkaaber2171
Жыл бұрын
youtub lay new 😂😂
@meklit4262
Жыл бұрын
በቅድሚያ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ግን አንቺም በማይቀለድ አትቀልጅ ትላት ግን በጣም ነው የተናድሁብሽ ባየሁት ሰዓት
@bekandawit6471
Жыл бұрын
ሲጀመር በራስሽ ላይ እንዲ ያለ ሟርት መጥራት ሲቀጥል ቶሎ እንደመናገር ስቅስቅ ብሎ እስኪያለቅስ መጠበቅሽ ያናድዳል ውብዬ ታረሚ ከስተትሽ
@ራህመትወለየዋ
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወብየ ❤❤ወድ የእስልምና አምንት ተከታዩቺ በሙሉ ለተከበረወ ለሸህ እሮመዳን አደረሳቺሁ አላህፁመወከተጠቀሙት ያድርገን ረመዷን ሙባርክ ❤
@emmaemma1250
Жыл бұрын
አረ ጉድ ነው ለራስን አሟረትሽ አይይይይይ ዩቱፕ ስንቱን አሳየን😊
@hayafafi4828
Жыл бұрын
😮
@fatumawase
Жыл бұрын
@@hayafafi4828 ደምሪኛ
@Rute777
Жыл бұрын
እረ ኡኡኡ ዘንድሮ ሴቶች ግን ምን እየሆናችሁ ነው ግን🥺በአደባባይ ባል ማስለቀስ😭😭😭😭 ለምን ግን እላይሽ ላይ ማማሟረት😭😭😭
@kokebkokeb5365
Жыл бұрын
ናሂ በማሪያም ልጅን እንዳትሸከምአድርጋት ደሞስራዎችንምአግዛት ምክንያቱም ይከብዳታል ደሞ እንደዚአታልቅስ ህመምንያባብሳል በውስጥህእያለቀስክ ህመሟንተጠግተህነው መረዳትያለብህ በተረፈ እግዚያብሄር ይህን ህመሟን ጨርሶእንዲያነሳላት ፀልይላትእሺ እንደዚካለቀስክ ህመሟንልትደብቅትችላለች ያደሞመጥፎነው
@ftube923
Жыл бұрын
እህት እንድህ አይነት ቀልድ አይቀለድም አወ እንኛ የመዳም ቅመሞቺ በሀሳብ ያለዉ ምን ይሰማናል ስለዚህ በዚህ አይነት ቀልድ አትቀልጂ ፈጣሪሺን ይቅር በይ እሺ😢😢 ተገትረን ስንዉል ብዚ ሀሳብ አለብን እሺ ???
@shammayousefl657
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ማሮች ስወዳችሁ ያረብ ሀገር እህቶቸ የእረፍት እንጀራ እግዚአብሔር ይሥጠን ማነዉ እንደኔ የሠለቸዉ ኡፍፍፍፍፍ
@ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@meryethiopia4044
Жыл бұрын
እኔምርርብሎኛል
@ቃልሀይሉ
Жыл бұрын
እኔም ሰልችቶኛል ማሪያምን ኡፍፍፍፍፍፍ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@meryethiopia4044 ደምሪኛ
@sarabrara1262
Жыл бұрын
አሜንውዴ
@bettykoste183
Жыл бұрын
የNahi ኛ የ wubi አድናቂዮች 👍👈❤️
@ሪሀናአሊ
Жыл бұрын
ሆሆሆሆሆሆሆ ኧር አታሞርች 😳😳😳ሠዉ የተመኝዉን ነዉ የማገኝዉ 😳😳አይይይይ እግድህ 🏌🏼♂️🏌🏼♂️🏌🏿♂️🏌🏿♂️ዉብየ ሡረአት አታስለቅሽዉ ዋ!!! የናሁ እባ 1️⃣ቀይ 😂😂😂😂
@fikretetesfaye8690
Жыл бұрын
ውብዩ ተይ እንደዚህ አይነት ቀልድ ጥሩም አይደለም ናሂም የኔ እንድፍስፍ በጣም ነው ያዘነው የኔ እስፍስፍ እንጅት ዩኔም ባል እዳንተ እድሆንልኝ ተመሁ 🥰🥰
@atulema4368
Жыл бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን ውብዬ ግን እንዲ አይነት ቀልድ ይቅርባቹ በበሽታ አይቀለድም በጣም ነው የምወዳቹሁ ❤❤
@godislove2670
Жыл бұрын
ናሂ በናትህ አስረህ ግረፍት በጣም ጠግባለች 😂😂😂😂
@madinamadina953
Жыл бұрын
ክክክክ
@nafisaahmed8519
Жыл бұрын
😂😂😂
@kalkidanteklehaymanot4828
Жыл бұрын
ኮመንትህ ልዩ ነው😅😅😅
@hanafikadue.t3743
Жыл бұрын
Kkk
@zharaa882
Жыл бұрын
😅😅😅😢
@goldenhand1521
Жыл бұрын
እውነት እደ ናሂ አይነት አፍቃሪ የለም ❤❤❤😢😢😢
@kokamoka3223
Жыл бұрын
🤝👍
@fatumawase
Жыл бұрын
@@kokamoka3223 ደምሪኛዋ
@SamSamrina-nn9rj
Жыл бұрын
የኔ ባል ይለያል ብዙ ሚዲያላይ ያሎጣ ትዳር እና ፍቅር አለ ልታይ ልታይ የማይሉ ከካሜራ ውጪም እንደዚ ከሆኑ ፍጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው
@goldenhand1521
Жыл бұрын
@@fatumawase ስብስክራም አርግሻለሁ ማማየ
@drphone9773
Жыл бұрын
😂ናሂ የሚያስቀኝ እሩጦ ወደ ልጁ ክክክ
@MakedsAfti
Жыл бұрын
😢😢 ወይይይይ በጣም ነው ማሳዝነው ግን በበሽታ አትቀልጂየ ማማዬ ግን ትዳራቹሁ በጣም ይምራል ጌታ ይጠብቃቹሁ እሺ
@lijfasikatube1322
Жыл бұрын
በኡነት እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ውቤ ንስሀ ግቢ በቶሎ በርግጥ የራሴ ሀጺያት ሞልቶ እየፈሰሰ ስለሠው ማውራት አልችልም ግን እደዚህ አይነት መጥፎ ፕራክ ይቅር ደግሞ አለማችን በዚህ በሽታ ተጠቂ ሁኖል በስመአብ
@hanaabebeyemaryamelje6535
Жыл бұрын
ውብዬ ምነካሸ በማርያም በበሸታ ቀልድ በድንግል ስም ሁለተኘ እደዚህ አይነት ፍራክ እዳሰሪ በሰመአብ
@yeabsiraabiyot
Жыл бұрын
ወይኔ ውብዬ ነብስሽ አይማርም እውነት ናሂ ጌታን አሳዘነኝ መልካም ባል አሳቢ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ስታምሩ አምላክ ካጣመረ እንደዚህ ነው 🍒🍒
@እሙፈውዛን-ፀ2በ
Жыл бұрын
እኔም ወላሂ እህቴን አሞብኛል ኩላሊቷን ያረብ አላህ ያድንልኝ
@sablekassaye3751
Жыл бұрын
ለእህትሽ ፈጣሪ ምህረትን ይላክላት
@zainasied615
Жыл бұрын
አብሺሪይ አላህ አፊያ ያድረጋት እኔም ሁለቱንም ያመኛል😥😥🙏
@fatumawase
Жыл бұрын
@@sablekassaye3751 ደምሪኛዋ❤❤🎉❤
@fatumawase
Жыл бұрын
@@zainasied615 ደምሪኛዋ❤❤🎉
@sarabrara1262
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማራት😢
@AliaAli-w1z
Жыл бұрын
የሆሽ ጀዝባ አድ ነገር ቢሆንሳ በዝህ ይቀለዳል የስራሽን ይስጥሽ አይዞን ወድሞ❤❤❤
@yeshyemarr8303
Жыл бұрын
በሰመአብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እጎዚአብሔር ከዚህ መጥፎ በሸታ ይጠብቀን የታመሙትንም በምህረቱ ይጎብኛቸው ናሒ ሳያሳዝን. ግፈኛነሺ ደግሞ አቆየሺበት እያለቀሠያየሺ ጭካኔሺ😢😢😢😢😢
@kiyyaahassan7139
Жыл бұрын
በዚህ ባትቀልዱ መልካም ነው በሌላ መልኩ ሟርት ነው
@etusolometusolom596
Жыл бұрын
አራ በባሽት አደቀልዱ ውዬ ናህ የኔ መሰከን😘😭😭😭😭
@mekdesmolla4289
Жыл бұрын
ወንዶች ግን ገራሚ ናቸው በፊት እና አሁን በጣም ይለያያል አሁን ልጅህ ላይ ነህ
@asmayimam5081
Жыл бұрын
እና ልጁን የሚወድ ሚስቱን ይወዳል
@tsigebekele4797
Жыл бұрын
ለምን ኪዳነምረትን አየጠራሽ ለምን እንዲ ያለ ግፍ ትሰሪያለሽ ኩላሊት ፌል አደረገ ብለሽ ቀልድ ትቀልጃለሽ ልቅምቃሚ ሳንቲም ብለሽ ትዳርሽን ትበጠበጫለሸ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጭንቀት ሰልችቶታል ፍረንክ ብለሽ ትዳርሽን ፍራንክ እንንዳታረጊው አኔ ብሆን ዛሬ ነው የምፈታሽ ናሒ ጥሩ ልጅ ነው ደግመሽ ደጋግመሽ ይቅርታ ጠይቂው ሁለተኛ ግን እንዲ ቅጥ ያጣ ቀልድ እንዳትለቂ
@mimitube1977
Жыл бұрын
አይ ውብዬ ምን ሆነሸ በራስሸ ምታሟርቺው ፋጣሪ ልቦና ይስጥሸ
@kdistkdist6963
Жыл бұрын
ፍቅር❤ ሲለካ ❤በናተ ❤ ነው ❤ ለካ❤❤
@betietomedia7778
Жыл бұрын
በሞላው አለም ለምትገኙ ለእሰልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እርመዳን ከሪም እንኮን አደርሳቹ አይለየን ያመት ሰው ይበለን ውብዬ ከዛ ሁሉ ድካም ውጣ ውርድ አሳልፎ እንኮን በሀገርሸ ለዚህ አበቃሺ እውነት በጣም ልክ ነሺ እዬ የሁላችንም ሰሜት ነው ብቻ ሰለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር ይመሰገን🙏❤❤❤❤
@alainuae8403
Жыл бұрын
😢😢😢😢እውነት ነው አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏😭
@Hanna-w9z7u
7 ай бұрын
ውብዬ ያሰተምራል ብለሺ ሊሆንይችላል ግን በዝህ አይቀለድም ናሂን በሺታ ጥለሺዋል የዝህን ምላሺ ምርጥ ሰጦታ ያሰፈልገዋል
@hsshsshjw5942
Жыл бұрын
ናሂ የምር የሰዉ ልክ ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤😢😢
22:59
ናሂ ከዉብዬ በፊት የወለደዉ ልጅ መጣ!ሄሉ ና ዳጊ ጉድ ሰሩን😭
Nahi Tube
Рет қаралды 194 М.
26:39
ለእናታችን ዶሮ ሰርቼ ሰርፕራይዝ አረኳቸዉ!
wube & nahi
Рет қаралды 262 М.
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
0:38
How To Turn My Diamond Into A Unique Artwork? 🤩#oscarfunnyworld #funnycat #diamondpainting #shorts
Oscar's Funny World
Рет қаралды 12 МЛН
48:43
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 120 М.
28:55
መንታ አራስ ልጆች ወልዳ በአምስት ቀኗ አረፈችብኝ ... " ጀግናው አባት በአባቶች ቀን ዋዜማ //ቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 207 М.
22:54
Visa ተላከልኝ ትቼሽ ጀርመን መሄዴ ነዉ!|በቀረብኝ|ከባድ Prank!😱
Nahi Tube
Рет қаралды 349 М.
44:56
በችግር ጊዜ ያገኘሁዋትን ሚስቴን ብር ሳገኝ ተለወጥኩባት ! የአንድ ሰው ህይወት የልዑል #youtube #youtuber #class #broker
Donkey Tube
Рет қаралды 562 М.
26:39
ለበዓል የሰራሁትን እረግጦት ወጣ #yoeemy #habesha #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 129 М.
29:50
ሮቤል ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 84 М.
27:54
ቆንጅት በድስት ስትበላ ደረስንባት ናሂ ገረፋት 😱እጅግ አስቂኝ ክስተት😂
wube & nahi
Рет қаралды 180 М.
27:11
ከጁነይድ ጋር እንዲህ ተፋጠን አናውቅም በጣም አስደናቂ ግዜ ነበረን ተመልከቱ
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 41 М.
24:03
ናሂ በሌለበት ዉብዬ ሌላ ወንድ ስታወራ ዳጊ ደረሰባት|ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ😢
Nahi Tube
Рет қаралды 292 М.
23:57
ወቡዬን ያስለቀሳት የናሂ ህመም! የኔ አሳዛኝ
Nahi Tube
Рет қаралды 198 М.
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН