".... አንጀኞች ሳንሆን ኢሕአፓን ያፈረሰው ኢህአፓ ነው...." @miraf

  Рет қаралды 14,658

Nahoo TV

Nahoo TV

4 ай бұрын

".... አንጀኞች ሳንሆን ኢሕአፓን ያፈረሰው ኢህአፓ ነው...." @miraf #nahoo television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomezinagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 103
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 4 ай бұрын
🔴 ልክ እኮ ኢሃፓ ነኝ ብአዴን ነኝ ኢህአዲግ ህወሃት ነኝ ሲል ብሄርና ባህል እየጎተተ በሰው ፍልስፍና የስንቱን የደሃ ልጅ ደም ጠጥቶ ውጭ አገር ሚኖር ቦዘኔ መሆኑ ቀርቶ ለአገሩ ብዙ ፈጠራ ያበረከተ ታላቅ ሳይንቲስት አድርጎ ራሱን ማስቀመጡ አያውቀውም 😅😅😅
@Misneb
@Misneb 4 ай бұрын
ዝም ብሎ ከማውገዝ ያንን ትውልድ ለዝያ ሁኔታ ያጋለጠው ምንድን ነው? ብለን ብንጠይቅ ጥሩ ነው። አንድ እውነት አለ። ትውልዱ አርፎ ቢኖር ኖሮ ይሄ የዛሬው ችግር አይመጣም ነበር...
@marthalegesse4854
@marthalegesse4854 4 ай бұрын
ገዳይ ስንትን የጎንደርን ገበሬ የፈጀ የወያኔ ተላላኪ ነው። የበርሃ ስሙ ጌታቸው ይባላል።
@henokamelga1650
@henokamelga1650 4 ай бұрын
ኤልያስ ጋሽ ያሬድ እናመሰግናለን 😘🙏👌
@tekleonline
@tekleonline 4 ай бұрын
And Elias, please don't interject to ask questions in a way that disrupts the story telling. Wait until the full story is complete.
@senda9782
@senda9782 4 ай бұрын
ያሬድ የሚያደርገው ኢንተርቪው አምልጦኝ አያዉቅም ግን ሁሉም ያዉ የተለመደዉ የኢህአፓ ፖለቲካ ትንተና ሲሆን ይህ ግን የህይወቱን ዉጣ ዉረድ የገለፀበት ድንቅ ዉይይት ሲሆን አቅራቢዉን እናመሰግናለን
@harpe123
@harpe123 4 ай бұрын
ያሬድ ማለት ከሀዲ ነው። ወያኔና ሻቢያ በኢህአሠ ላይ ጦርነት ከፍታው ያን ሁሉ ግፍ ፈፅነው ወደ ጠላት ወያኔ የኮበለለ ከሀዲ ነው
@tekleonline
@tekleonline 4 ай бұрын
ይገርማል። 46 አመታት። የኔን እድሜ። Good job Elias. Bertu.
@FreeEthiopia1787
@FreeEthiopia1787 4 ай бұрын
You guys useless only talk. Your political ideology is boring your responsible for innocent Amhara people death. You guys open your mouth without responsibleity. All killing because your stupid ideology against Amhara people.
@yosefberhe5302
@yosefberhe5302 4 ай бұрын
ኣረ ተክሌ 46 50 እንኮን ደፍነሃል እስቲ በእዚህ እንኮን እንስማማ
@tekleonline
@tekleonline 4 ай бұрын
@@yosefberhe5302 , no I am 46 and will turn 47 in July. Seriously.
@yosefberhe5302
@yosefberhe5302 4 ай бұрын
@@tekleonline ​ @tekleonline I am just kidding, Lij Tekele, but at 46, you are doing well. You have achieved a lot in many terms, unless you claim the prime minister's chair
@AM-wp8kq
@AM-wp8kq 3 ай бұрын
ድንቅ የማስታወስ ችሎታ:: ከ46 አመት በፊት የሆነውን ታሪክ ሲተርክ ልክ ትናንትና የሆነ ከመፅሀፍ የሚያነብ ያህል ሲያፍሰው በጣም ይገርማል:: ኤልያስም ይህን በሀገራችን ትልቅ ስፍራን የያዘ ታሪክ ለማስቀረት የምታደርገው ጥረት ምስጋና ይግባህ:: ወደድነውም ጠላነውም ይህን selfless generation የከፈለውን መስዋእትነት ውጤቱ የተፈለገውን ያህል ባይሳካም በሀገራችን ታሪክ ውስጥ ያለውን ትልቅ ስፍራ መካድ አይቻልም:: ትልቅ ምስጋናና አድናቆት ለያሬድ::
@user-br7vl7xl1v
@user-br7vl7xl1v 4 ай бұрын
My favorite man thanks Mr. YARED TBEBU
@dimetrosdammena2668
@dimetrosdammena2668 3 ай бұрын
Excellent and interesting interview
@SamuelTufa
@SamuelTufa 4 ай бұрын
Yard Tibebu is really a born hero of our generation. I do respect him .
@harpe123
@harpe123 4 ай бұрын
You must be kiddig!! He is a coward and opportunist who deserted EPRA and went to the eneny .--TPLF
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 4 ай бұрын
Fascinating!! I can't wait for next interview.
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 4 ай бұрын
አቶ ኤሊያስ በበዙ መንገድ አይኔን ገልጠህልኛል ።
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 4 ай бұрын
ኢሕአፓ፡ እርስ፡ በርሱ፡ በመተራመሱ፡ የውድቅቱ፡ ዋና፡ ምክንያት፡ ነው፡፡ ነገርግን፡ እህዴን፡ ሆኖ፡ ለወያኔ፡ ሎሌ፡ መሆን፡ ምንጊዜም፡ ይቅርታ፡ የሚደረግለት፡ ድርጅት፡ አይደለም፡፡ እስካሁንም፡ ለአማራ፡ ሕዝብ፡ በደል፡ ምክንያት፡ ናችሁ፡፡
@zackyirdaw475
@zackyirdaw475 4 ай бұрын
Gash Yared....zare ameseginalehu..... I think it's so informative and blatant. Mengistu h/m zimb algedelkum bemilibet zemen.... I thought u were just beautifying EPRP..... ty again
@marthalegesse4854
@marthalegesse4854 4 ай бұрын
He was band for TPLF. His name used to be Getachew.
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 4 ай бұрын
የቁዳማዊ ኃይለሥላሴን መንግስት እጅ የነካሰውና ኢትዮጵያዊውን ሀገራዊ የዘውድ ስርዐት ሲያንቋሽሽ አጥፍቶ የጠፋው 'ያልተማረው ትውልድ ' በዛን ዘመን ለእራሱም ሆነ ለሀገሩ ታሪክ ባይተዋር የነበረ መንጋ ብቻ ሳይሆን ከፈፀመው ቃላት ከማይገልፁት አጥፊ ስህተቶቹ በኋላም ዛሬም የተረገመ ጥፋቱን እንደ መልካምና ቅዱስ ተግባር አስመስሎ ለማቅረብ መሞከሩ እጅግ በጣም የሚያስደነግጥና የሚያሳዝን ነገር ነው ።
@NewVisionAfrica-wq2sw
@NewVisionAfrica-wq2sw 4 ай бұрын
The extent of eprp's military incompetence is beyond my comprehension given the military training and experience they were exposed under the stewardship of PLO and EPLF. Considering the prime reason it was split from MEISON was their conviction on the need of armed struggle instead of confining to political movement, it is incredibly reckless to recruit youth for the purpose of fighting without the necessary preparation. Since their inception in 1972, they had more than 3 years to prepare for military engagement, a time that was more than enough to master the basics of guerilla warfare. On top of that, they had enough access for military hardwares and intelligence as well as logistics. It can't be attributed to lack of motivation of its ranks and file. It can't also be due to lack of knowledge as they were highly read on the nature of revolutionary armed struggle. I had the opportunity to read multiple books about eprp's history, but unable to find any satisfactory explanation.
@belaytessema3004
@belaytessema3004 4 ай бұрын
Yared Tenebu will play a violin glamorizing about eprp all his life the reality is eprp has a part in the demise and downfall of politics in eithiopia
@ggvideonow1
@ggvideonow1 4 ай бұрын
Long live the Ethiopian Revolution! Long Live!
@mekhonetay
@mekhonetay 4 ай бұрын
ባልተጠበቀ ሁኔታ ብሎ ገጠመኞቹን ሲገልፅ ስስማ ግራ ገባኝ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ላይ ስትሆን ሁሉም እንደምትጠብቀው ወይም እንዳልጠበቅከው ሊሆን እንደሚችል ቀድመህ አውቀህ ለሁሉም ሁኔታ ዝግጁ ሆነህ መንቀሳቀስና አላማህን ማሳካት የግድ ነውና አገላለፁ መሆን የነበረበት የገጠመኙን ክብደትና ፈተናዎች ላይ አትኩሮ ቢገለፅ ኖሮ ብቃታቸውን ይገልፅ ነበር ያሬድ በገለፀው ግን ምንም ብቃትና ስነልቦናዊ ዝግጅት በበቂ አልነበረም ለዚህም አመርኪ ውጤት አላሳዩም::
@zerihunejeta9104
@zerihunejeta9104 3 ай бұрын
ያሬድ በትግል ካሳለፈው ኢህአፓን ለመበተን ያደረገው ጥረት ይበልጣል። የሚያሳዝነኝ እንቡጥ ወጣቶች ለድርጅታቸው ካላቸው ፍቅር መውደቃቸው ነው። ያሬድ ጎበዝ አክሮባቲስት ነበር። መንፈስ ነገር።
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 4 ай бұрын
አብርሃም ነው ጣና እንግዳ ተቀባይ፣ ርብ እና አባይ ግብራቸውን ሳያይ፣ አሳለፋቸው እንዲሄዱ በላይ። እንደሚባለው ምድረ ነፍሰ ገዳይ አሜሪካ የሚባል ባህር የሆነ አገር ገብታችሁ ፣ ጠያቂ ጠፍቶ ነው እንጂ :- "ዳኛ የለም እንጂ ቢኖርማ ዳኛ፣ እንዳንቺ አባት ያለ ሲገኝ አመፀኛ፣ ይገረፍ ነበረ ታስሮ በመጫኛ። ዳሩ ዳኛ የለም፣ ልተወው ግዴለም።" ካለው ከፍቅር እስከ መቃብሩ በዛብህ ይህን የስንኝ ቋጠሮ ልዋስ። ኢህአፓ በተሳሳተ የትግል ስልት የከተማውን ወጣትና ነዋሪ ጨፈጨፈ አስጨፈጨፈ፣ ኢህአሠ ደግሞ በገጠር አርሶ አደሩን ቁምስቅሉን አሳየው። ቁጥራችን ጥቂት ስለሆነ እንዋጣለን በሚል ፍርሃት፣ ህዝቡ እንዳይነሳበት በሰበብ አስባቡ እየጨፈጨፈ መቀጣጫ አደረገው። እዚህ ላይ አንድ ምሳሌ ልጥቀስ ጭልጋ አውራጃ ቋራ አካባቢ ያሉ አንዳንድ ገበሬዎች በቀደመው ጊዜ ፣ ለአደን አላጢስ የሚባል ጫካ እና ሱዳን ጠረፍ አካባቢ ነፍስ ገበያ የሚባል አንበሳና ዝሆን የሚገኝበት ቦታ ስንቅ ይዘው በመሄድ ያድኑ ነበር። በዚያ የነበረው የኢህአፓ ሰራዊት በኃይለሥላሴ ጊዜ እገሌ ዝሆን ገድሏል ወይም አንበሳ ገድሏል እያለ ሰበብ እየፈለገ በዚያ ጊዜ አንድ አርሶ አደር ሊከፍለው የማይችለውን ብር እስከ ዘጠኝ ሺ ብር ያስከፍል ነበር። ያልከፈሉ ሰዎች ቃል በቃል ተገድለዋል። መቀጮውን ለመክፈል በሬውንም ላሙንም ሸጦ ስለማይበቃ ፣ ሰው ገድሎ የደም-ጋር ክፈል የተባለ ሰው እንደሚያደርገው እጁን በሰንሰለት ጠፍሮ አገር ላገር እየዞረ ለምኖ አሟልቶ ነበር የሚከፍለው። ምግባቸውን የሚመገቡት ሙሉ በሙሉ ከአርሶ አደሩ ቤት በየቀኑ እየተዋጣ ነው። ቀንበር ከብዶበት ነበር። አንድ ሌላ ነገር ለጨምር፣ በ1972 የፈረሰው የኢህአሠ ሃይል ያን ሁሉ ከህዝብ የዘረፈውን ንብረትም ሆነ መሳሪያ ጀበል-ሹከር የሚባል ጠረፉ አካባቢ ያለ መጠነኛ ተራራ ሥር ቀብረው ወደ ሱዳን ገቡ። ከነሱ መሃል ግን ከሱዳን ፖሊስ ጋርም በተናጠልም ተመልሰው በመምጣት ወስደው ተጠቅመውበታል። ሳይሄድ የቀረና ከሌሎች ሪጅኖች የተራረፈው ተጠራርቶ እንደገና አላጢስ በረሃን ቤዝ አድርጎ ሲንቀሳቀስ ነበር። አሉላ ፣ ጋይም (ወያኔ ከገባ በኋላ አዲስ አበባ የተገደለ)፣ አያልነሽ የተባሉ የወንበዴ አለቆች የሚመሩት ሠራዊት ነበረ። ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ ነውና ያው ህዝብ መዝረፉን ማጎሳቆልና መግደሉን አላቋረጠም። ይባስ ብሎ የዛሬ 40 አመት 1976 መስከረም ገደማ የማጠቢያ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኩሊትን ቤት ለቤት እየዞሩ በእሳት አያይዘው አወደሟት። ሳይቃጠል የቀረ ቤት ቤተክርስቲያኑና አጠገቡ የነበሩ የሦስት ግለሰቦች ቤት፣ ከሊኒኩ እና ትምህርት ቤቱ (ESBU የሰራው ሆኖ ከከተማው ወደታች ፈንጠር ብሎ ነበር) ብቻ ናቸው።ለምን ሲባሉ ደርግ ከሸኸዲ(ገንዳውሃ) እና ከሰራባ እየተንደረደረ እየመጣ ማረፊያ እንዳትሆኑት ነው ብለው መለሱ። የሚገርመው 1969 ላይ ኢድዩም ኩሊትን ለጠላት ስትራቴጅክ ከተማ ናት ብሎ አቃጥሏት ነበር። የኩሊት ህዝብ አውላላ ሜዳ ላይ ያለመጠለያ ቀረ።ወደየ አቅጣጫውም ተበታተነ። የተወሰነ ቁጥር ያለው ነዋሪ ቢቸግረው ወደሽንፋ ወንዙ አጠገብ ባለ መሬት እርስ በርስ ተመራርጦ የቤት መሥሪያ ቦታ ሸነሸነና እና ጎጆ መቀለስ ጀመረ።አስተዳደሩም ይዞታውን አፀናለት። ወረዳ አስተዳዳሪው የሺነህ ይመር ይባል ነበር። ስድስት ወር ቆይቶ መጋቢት 2/ 1976 ተመልሰው መጥተው እንደገና ለሁለተኛ ጊዜ አቃጠሉት። ሰራዊት የለም። ጥቂት ነጭ ለባሾችና የወረዳው የአገልግሎት ሃላፊ የነበሩት አቶ ምህረት ነጋ ነበሩ ሸሽተው አመለጡ። ያኔም ችቦ ይዘው በየቤቱ እየዞሩ አነደዱት። ልክ እንደላይኛው ኩሊት ይህም ሲቃጠል አሉላ የሚባለው የወንበዴው የኢህአሠ "ኮማንደር" በቦታው ነበረ። ህዝቡ ወየው እያለ ቢያለቅስ ቢጮህ ማን ይስማው። አራሶችና፣ የሚያጠቡ መጫቶች ከህጻናት ጋር በዚያ በረሃ በዚያ በንዳድ የለመጠለያ ሆጭ ብለው ማየት ልብ የሚሰብር ነበር። አሜሪካ የሰፈረው ምድረ ነፍሰ ገዳይ አሁን አብዮተኛ ነበርኩ እያለ አትርሱኝ ይላል።
@kaschmekonta
@kaschmekonta 4 ай бұрын
አነጉዱ ካሣ የሰው ደም አጃቸው ላይ አለ ለኢትዮጵያ ውደቀት አንደኛ ተጠያቂ ናቸው ኢሠፓ አንደፓርቲ መመዝገብና መወዳደር አለበት ቢያንስ ኢትዮጵያን ከመፍረሰ አድኖዋል አነዚህ ጉዶች አሁንም አሉ አንዴ አድሜ ዘልዛላ ነው ምን አሰማኝ ማፈሪያዎች ይሄው ነው ሙያቸው አሁንም ንቅናቄ ምናምን አያሉ ማጫረስ ነው አነሱ አይምቱ ሞት እቢዎች
@user-cd4nm4co5e
@user-cd4nm4co5e 4 ай бұрын
አንጃ ተብለው ጎንደር ሊገደሉ የተባለው ሥም ዝርዝር ወረቀት ያዘ የተባለው የበረሀ ስሙ ናዳው ይባላል፣ ሌሊት የተኙበት እርደው ጭንቅላታቸውን ወደ ደርግ ይዘው የገቡትን ሰዎች ፍለጋ ወደ ስፍራው ሄደን ነበር። የስም ዝርዝሩን ይዘው ወደ ደርግ ቢገቡም ፣ሌላ የሥም ዝርዝር ይኖራል፣ በዚን ወቅት ፣ደብተራውን ድል ይብዛ ላይ አግቸው የእብዬቱ ወጣት ብሎኝ ነበር ሰላም ያለኝ፣ ወዲያ አንት ከፍተኛ አመራር ጠርቶኝ ማስጠንቀቂያ አዘል ማስፈራሪያና ድርጅቱ ውስጥ እንደማልቆይ ነግሮኛል። ቁም ነገሩ ሌላ የስም ዝርዝር አላቸው።
@asnakeabdi
@asnakeabdi 4 ай бұрын
ለመረጃህ ያህል ከሰንገደ ወደ ኤሪትሪያ ሲያፈገፍጉ ሚያዚያ 1 ቀን 1970 ዓም እነ ይርጋ ተሰማ፥ አቡ በከር ፥ ብስራት ደበበ ፥ ታሪኩ ወዘተ እንዲገደሉ የፈረሙት 3 ሰዎች 1ኛ መሐሪ ገ/እግዚአብሔር ረዳ 2ኛ ጸጋዬ ገ/መድሕንን 3ኛ ሰለሞን ተስፋዬ ናቸዉ ። ኮ/ል አለማየሁ (አበጀ) አልፈርምም ብሎ እምቢ አለ። መሐሪ (ጸሐዬ) ዛሬ ድረስ አሜሪካ ይኖራል። ፎቶዉን ልልክልህ እችላለሁ። 14ቱን ታጋዮች የገደሉት የጋንታ 44 አባላት ናቸዉ። የእዚህ ጋንታ አዛዥ ወለደ ልዑል ካሣ ዛሬም በሕይወት አለ።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 4 ай бұрын
Thank you for sharing
@user-cd9re3nx4z
@user-cd9re3nx4z 4 ай бұрын
የሚገርመኝ ብርሀነመስቀልን ማባረር ኢህአፓን እንዲፈርስ አድርግዋል
@shimeleswgebriel8998
@shimeleswgebriel8998 4 ай бұрын
በቧሀይትና በራስ ደጀን አካባቢ የሚበቅል ተክል ነው ጅባራ ይባላል።
@shimeleswgebriel8998
@shimeleswgebriel8998 4 ай бұрын
በዚህ በበለሳው በፀጋዬ ገ/መድህን (አበበ ደብተራው) በተመራው ጉባኤ ወይንም የእርማት እንቅስቃሴ ተሳታፊ ነበርኩ የፅሀዬ ሌላ ስሙ ይሁን ወይንም ሌላ ሰው አሉላ ወይንም አምባዬ የሚባል ድምፀ ጎርናና ረዥም ሰው ከአበበ ደብተራው ጋር የመጣ ጓድ ነበር ። ነጋሽ ማንጁስ ዘበለሳ
@nadewbekelegebeyehu4496
@nadewbekelegebeyehu4496 4 ай бұрын
Good memories
@Tree339
@Tree339 4 ай бұрын
Thanks for the history ! Please clarify about Damtew or Nadew. Are you referring the same person?
@FreeEthiopia1787
@FreeEthiopia1787 4 ай бұрын
😂😂😂Who care about losser
@zerihunejeta9104
@zerihunejeta9104 3 ай бұрын
የተሰዋው ጓድ ጃራ ብቻ አልነበረም ውጅም የገቡት ከአምስት ያላነሱ ምርጥ ጓዶች ደስታ የተባለውን ጨምሮ በጃራ መሪነት ነበር። ውጅም የገቡት ሁሉም ጓዶች ተሰውተዋል። እኔ የዛሬው ጎልማሳ የዚያን ጊዚ
@zerihunejeta9104
@zerihunejeta9104 3 ай бұрын
በአስራዎቹ መጨረሻ ላይ ነበርኩ ፣ከሀሙሲቱ ጦርነት በፊት እብናትበነበረው ጦርነት ከነጃራ ጋር ተዋግተናል። ብዙ ያልተነገረለት ጀግና ነበር ጓድ ጃራ ሞትን የናቀ ቆሞ በጀግንነት ደረቱን ሰጥቶ የተዋጋ ያዋጋ ጀግና ወጣት የኢህአፓ ጓድ ነበር። ሀሙሲት በለሳ ላይ ሶሳይድ [ውጅም ] ገብቶ በጀግንነት ተሰዋ rip my hero
@user-sr9vu3ps1m
@user-sr9vu3ps1m 4 ай бұрын
ኤልያስ :አድማጭህ ንኝ: ብቻ ልክ አያልነሽን ካገኘሀት ወይም የምታውቀው ነገር ካለ ብታቀርበው::
@user-rs9um2co5j
@user-rs9um2co5j 4 ай бұрын
የአማራ ትግል ቀጣይነት የለዉም ምክንያቱ ምንድነዉ?
@marigoldan1
@marigoldan1 3 ай бұрын
የአማራ ትግል ገና እየጀመረ ነው። እነዚህ sorry to say this ግን የሌሎች አክራሪ ቡድኖች አጫፋሪ እና መጠቀሚያ ነበሩ... የከፈሉት መስዋዕትነት ቢያሳዝንም sadly it was for nothing
@shewarega9289
@shewarega9289 4 ай бұрын
As usual, Yared exaggerating his role and trying to justify his wrong as right. If there was justice in Ethiopian politics, he should be brought to trial as a traitor and for the genocide of the Amhara people by TPLF.,
@lillywm4673
@lillywm4673 4 ай бұрын
There was no genocide of Amhara by TPLF stop pulling facts out of your backside. እከክ
@haileagame7245
@haileagame7245 4 ай бұрын
ወዲ ኢሮብ ክሣዕ ብጾት ካብ ኤሪትርያ ዝመፁ ብሓሣብ ነይርና ያሬድ
@hailukebede4342
@hailukebede4342 4 ай бұрын
ብአዴን እያለህ ያሳለፍከውን ታሪክ ነው ዬምታወራው:: ባብዛኛው ዬኢህአሰ ታሪክ ነው ብለህ ዬምተርከው እራስህ ዬፈጠርከው ዬውሸት ታሪክ ነው:: በተረፈ ዬምንጋራው ታሪክ ስለሆነ ዛሬ በሂወት ዬተረፍን ሁሉ ውሸቱን ከእውነት መለዬት ዬሚከብደን እድሜ ላይ አይደለንም ስለዚህ ዬውሸት ትረካህን ብትመጥነው ኖሮ ለዚህ አስተያዬት አልገደድም ነበር::
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 4 ай бұрын
አንጃ ማለት ልፍስፍስ ማለት ነው እንደ እንድግዳህ
@gutahurisa7054
@gutahurisa7054 2 ай бұрын
አፍ አለኝ ብሎ ያወራል እንዴ ደግሞ ይኼ ባንዳ ፤ ጓዶቹን ከድቶ ለደርግ አሳልፎ የሰጠ አሳራጅ !
@mercy-bh3zf
@mercy-bh3zf 4 ай бұрын
Correction Medferiash
@ethiofanoss7982
@ethiofanoss7982 4 ай бұрын
YOU WERE NOT IMORTANT PERSON IN EPRP
@shimeleswgebriel8998
@shimeleswgebriel8998 4 ай бұрын
ጃኖራ ፈረስ የለሽ የቴክሶች አገር ቨርጂኒያ ኒቫዳ ልበልሽ እንዴ በጎንደር።
@mercy-bh3zf
@mercy-bh3zf 4 ай бұрын
Please can you tell us how Jemila was killed ( Her real name was Meferiash work Belay) She was killed by TPLF
@aratkilo1808
@aratkilo1808 4 ай бұрын
Was there TPLF that time?
@asda7443
@asda7443 4 ай бұрын
ኢህአፓ የሎሌዎች ና የባንዳ እንዲሁም የህወሀት አጎንባሾች አይደለም በመሆኑም ኢህአፓ ን ከህዋሀት ጋር በመውጋትህ ታሪክ ሲያስታውስ ይኖራል!!!!!!
@harpe123
@harpe123 4 ай бұрын
ትክክል
@mercy-bh3zf
@mercy-bh3zf 4 ай бұрын
I think Jemila was killed in Welkait
@mesfinbeyene580
@mesfinbeyene580 4 ай бұрын
ታሪክ እንዳይዛባ በሚል የተጻፈውን አስተያየት ለምን አነሳችሁት? ጠያቂው ይጠየቅና ኤልያስ "አንጃ" ከሚባሉት ጋር ግንኙነት ነበረህ?
@getahunbelay8651
@getahunbelay8651 4 ай бұрын
ወደ ወሎ ከሄዱት ሰንቶች ተመለሱ ? ሌላው በ1996 በፈረንጅ በሐምሌ ወር መጀመሪያ ላይ በዋሸንግተንዲሲ በአቶ ክፍሉ ታደሰ። ክፍሉ ለሁለት አመት በተካሄደው መድረክ በተባለው ፎረም የመጨረሻው የሰብሰባው ቀን በዳዊት ዮሐንሰ እና በአንተ መካከል ሰለነበረው ግንኙነት በአቀረብህው ታሪክ በተነሳብህ ተቃውሞ ምን እንዳልህ ታሰታውሳለህ? አቶ ያሬድ ሌላው ዜጋ መፅሔት እነክፍሉ በሚአዘጋጁት መፅሔ እንዴት እንደገባህ የሰጠህውን ቃለመጠየቅ ታሰታውሳለህ ? የመጨረሻው ጥያቄየ አኢሕአፖ ታሪከ ሰፊ ቢሆንም እርሰ ሰራሱ መጋደል የጀመረ ጊዜ አይድለም። የአበቃው እነዚህን መልሰልኝ አቶ ያሬድ
@ethiopiahagere231
@ethiopiahagere231 4 ай бұрын
አረ ተፋቱ አቦ
@belaytessema3004
@belaytessema3004 4 ай бұрын
Eprp and Tplf are the elder sons of shabia there father shabia trained both his elder children’s to destroy Ethiopia by cooperating with there younger brother oromo liberation from /oromuma
@harpe123
@harpe123 4 ай бұрын
What you said is true about TPLF. But Not EPRP!! BothTPLF and EPLF were anti EPRP!!
@belaytessema3004
@belaytessema3004 4 ай бұрын
@@harpe123 shabia by infiltrating the student movement created TOLF and infiltrated the leaders of notorious EPRP .When EPRP joined TPLF in asimba TPLF and shabia destroyed EPRP .All three are the poison seeds which Ethiopia never recovered from
@shewarega9289
@shewarega9289 4 ай бұрын
አቶ ያሬድ በበሬ ወለደና በተረት ተረት የተካነ ሰዉ ነዉ። እራሱን ከፍ አርጉና ብዙ ሚና የተጫወተ ለማድረግ የሚአደራገዉ ጥረት በቦታዉ ለነበሩ ሰወች ያስቃል። አንድ ሚሊሻነን ለመያዝ የተደረጉትን ድንጋይ ዉራወራ ወች “ኦፐረሽን” እያለ የጦራ ፍልሚያ ሲሰመስል ያስቃል። ከሀዲ
@iyasoualemayehu9560
@iyasoualemayehu9560 4 ай бұрын
They have nno need. T he place is very empty0
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 ай бұрын
Nahoo tv Elias etc just like u hate to death the root of everything Ethiopia have which is Tigrai hoping sooner if not later u will have Ethiopia symbol with out Tigrai so congratulations Nahoo Elias etc ur dream come true 😊😊😊
@aljsalah7685
@aljsalah7685 4 ай бұрын
Weak, Tigray, Tigray! Please help not talk!
@yosefberhe5302
@yosefberhe5302 4 ай бұрын
ከሽሬ እስከ መቀለ ይዘህ ነው ሃገር የምትሆነው
@asnakeabdi
@asnakeabdi 4 ай бұрын
እኔ የምለዉ አቶ ያሬድ 'ይመስለኛል' ፤ 'እገምታለሁ' በሚል ማሰሪያ የሚያወራዉ የዐይን ምስክር እምኛነት አቀራረብ አይደለም። በሰም ሰም የሚያወራ ሰዉ አይነት ነዉ። አቶ ጋዜጠኛዉም የዘፈቀደ ሰዉ በመሆኑ ሊያርመዉ አልቻለም። በአካል በጊዜዉ በቦታዉ የነበረ ሰዉ አይደለም በጊዜዉ ያልተወለድኩት ለእኔ ለራሴ እንኳ ጉራጌዉ መርሻ ዮሴፍና የኢሮቡ ሰዉ መሐሪ ገ/እግዝአብሔር ረዳ አይምታቱቤኝም። ይህን processs of fact የሳተ ሰዉ የሚያወራቸዉን ሌሎች ነገሮችንስ እንዴት እንመን ? እኔ ጌታቸዉ ጀቤሣ ከስሙ በቀር የሚያወራዉን አላምንም። ኤሊዬ... አንተም በሞቴ መክሊትሀን ፈልግ
@tesfueyob9211
@tesfueyob9211 4 ай бұрын
You are so cold. He has a good memory. Can you imagine these things happen 46 years ago. I don't even remember what I ate this morning
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 4 ай бұрын
አንጃ ጥንካሬ ሲይይንሰው ሄዶ ተቃዋሚ ጋ የሚለጠፍ ልፍስፍስ ማለት ነው
@asnakeabdi
@asnakeabdi 4 ай бұрын
@@tesfueyob9211 You must be suffering from alzheimer
@dadatadesse
@dadatadesse 4 ай бұрын
ኢህዴን እኮ ኢሕአፓን ያስበላ የአንጃ ስብስብ ነው። የአገራችን ደመኞች ናቸው። እንዴት ዓይነት ራስ ወዳዶች እንደነበሩ ሳስብ አሁንም ይገርመኛል።
@shimeleswgebriel8998
@shimeleswgebriel8998 4 ай бұрын
ቀኛዝማች አድማሱ በላይ ቦታው ከሀሙሲት ዝቅ ብሎ አዘንድላ ይባላል።
@shimeleswgebriel8998
@shimeleswgebriel8998 4 ай бұрын
አድማሱ በላይ
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 4 ай бұрын
አድማሱ በላይን ቀኛዝማች ብሎ ቀሚስ ያለበሰው ማነው? ነፍሰ ገዳይ ፣ ሽፍታና ዘራፊ ነው። ከአስከሬን ጣት ቀለበት ለመውሰድ ጣት ሲያስቆርጥ የነበረ አረመኔ ነው። ደቡብ ጎንደርን በተለይ የፋርጣን ህዝብ አሳር ያበላ ወንበዴ ነው።
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 4 ай бұрын
አድማሱ በላይ ቀኛዝማች አይደለም ። የአስከሬን ጣት እየቆረጠ ቀለበት ሲለቅም የነበረ ወንበዴ ነው።
@shimeleswgebriel8998
@shimeleswgebriel8998 4 ай бұрын
@@user-dw9co2oe7h የጋይንትንና የደብረታቦርን ህዘብ ጠይቅ ማን እንደነበር ይነግርሃል ።
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 4 ай бұрын
@@shimeleswgebriel8998 ነገርኩህ ማንንም መጠየቅ አያስፈልገኝም እኔ ራሴ አለሁ። አንተ ካልደረስክበት ጠይቅ።
@shimeleswgebriel8998
@shimeleswgebriel8998 4 ай бұрын
ኤሊያስ ወደ ኢህድን ከመግባትህ በፊት ስለ ማይፀምሪ ኣፕሬሽን ብትጠይቅልን?
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 4 ай бұрын
የማይፀብሪ ኦፐሬሽን አልክ? ሰዉ ሲሰማው ትልቅ ጦርነት እንዳይመስል። አምስት ፖሊሶችን ከዚያ ለማባረር ጥቂት ጥይት ተኳኮሱ ፖሊሶቹ ሮጡ ። የኢህአፓ ወታደሮችም የ hit and ran ስልት ሲከተል ስለነበረ እዚያ መቆየት አልቻለም ። ጊዜው ህዳር 7ቀን 1969 ዓ/ም ነው።
@shimeleswgebriel8998
@shimeleswgebriel8998 4 ай бұрын
@@user-dw9co2oe7h ጌታው ተሳስተዋል ጊዜውም እርሰዎ የጠቀሱት ጊዜ አይደለም በሰሜን ምዕራብ ኢ ህ አ ሠ ታሪክ ትልቁ ኣፕሬሽን ነው ከ 8 ሀይል በላይና የፀለምት ህዝባዊ አርበኞች የተሳተፋበት ብዙ መስዋዕትነት የተከፈለበት ትልቅ ጦርነት ነው።
@ethiofanoss7982
@ethiofanoss7982 4 ай бұрын
YARED, WHY YOU LIE TOO MUCH,? YOU NEVER BEEN ANYWHERE, YOU WERE TRAITOR
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 4 ай бұрын
ስራ ፈቶች! Please go away!
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН