No video

በትንሽ ካፒታል ዘይትና ቅባት በቤቶ በመጭመቅ ትርፋማ ይሁኑ! |የዘይት መጭመቂያ ማሽን |Automatic oil press machine |Sile Business

  Рет қаралды 17,070

ስለ ቢዝነስ  / Sile Business

ስለ ቢዝነስ / Sile Business

3 ай бұрын

በትንሽ ካፒታል ዘይትና ቅባት በቤቶ በመጭመቅ ትርፋማ ይሁኑ! |የዘይት መጭመቂያ ማሽን |Automatic oil press machine |Sile Business

Пікірлер: 62
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ባርች እምፈልገው እቃ ነው
@helinadamtew3770
@helinadamtew3770 3 ай бұрын
On this video we have seen oil machines. Next video we want to see oil refineries technologies and oil packaging bottle providers and plastic packaging providers. Thanks for this video information.
@Silebusiness
@Silebusiness 3 ай бұрын
Ok,we will.🙏
@bekeledaniel5007
@bekeledaniel5007 22 күн бұрын
yetale?
@abenezerpawulos
@abenezerpawulos 23 күн бұрын
Ok Nic ehen mashin yet enagengalen adirasha ena wagawu .....
@tovresh9031
@tovresh9031 3 ай бұрын
ሲጨምቅ ማሳየት ያስፈልጋል ። ከስንት ኪሎ ምን ስንት ሊትር ዘይት የገኛል ?
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
በኪሎ ሰሊጥ ግማሸ ሊትር የሰሊጥ ዘይት ታገኛለህ የቅባት እህሎቸ ዝረዝና ምን ያህል ዘይት እንደምታገኝ ዘርዝረ ከማሸኑ ጋራ ይሸጣል ጠይቅ
@ZerihunHailu-tm3bo
@ZerihunHailu-tm3bo 3 ай бұрын
የምግብ ዘይት እንደሚጨምቅ ነው ነገር ግን ለማጣራት ምን ምን እቃ ያስፈልገዋል
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
ምንም ማጣራት አይፈልግም ፈረጅ ሲሞላቀቅ ነዉ ቅቤ ሰታነጥር የተጠቀምክባቸዉ ቅመሞች ከሰር ይረጋሉ ያ ማለት ትሞታለህ ማለት አይደለም ቡና ሰታፈላ አተላዉ ይዘቅጣል ግን ኩልል ያለ ቡና ትቀዳለህ ካለቧጫቦጭክ አሁንም የሰሊጥ ዘይት ሰትጨምቅ በጣም የደቀቁሰሊጦች ከሰር ይረገለ ጥቁል የዘይት አተላ በላቸዉ ምግብ የምትሰራበት ከሆነ ብትበላወ በሸሮ ዉሰጥ ምንም አይሆንም እንደዉም ጤና ነዉ ዘይ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 3 ай бұрын
እናመሰግናለንከልብ👍👍👍👍👍
@negatteni3866
@negatteni3866 3 ай бұрын
የት ነዉ የሚገኘዉ የዘይት መጭመቂያዉ አድራሻ
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome 2 ай бұрын
ሰላም ወንድም ማጣርያ ከምን ይገኛል
@yemariyamlij4988
@yemariyamlij4988 3 ай бұрын
wagaw wud new amazon ly wed 1000 dhram new
@abrargemechu1725
@abrargemechu1725 2 ай бұрын
20 liters/hr products or 20kg/hr raw material inputs? please clarify it is too differ bro?
@lovelovertube507
@lovelovertube507 3 ай бұрын
Keep it up good job thanks for nice Info 👍
@Silebusiness
@Silebusiness 3 ай бұрын
Thank you Dear!🙏🙏🙏
@habeshaMedia360
@habeshaMedia360 Ай бұрын
ዘይት መጭመቅ ብቻ ዘይቱ ለምግብነት እዲሆን አያስችለውም ምክንያቱም ብዙ የመጣራት processoch አሉት ዝብሎ ለምግብነት እደተጨመቀ ቢቀርምብ አንደኛ ሽታ ይኖረዋል ሁለተኛ ጣምና እኖረውም ብዙ ብዙ ነገሮች አለ እሱን በተመለከተ ቢብራራ
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
አንተ የዘይት ነጋዴ ነህ ፣እያልክ ያለኸዉ የብርቱካን ጭማቂ ቤታቹህ አትሰሩ ብዙ ማጣራት ያሰፈልገዋል እያልክ ነዉ ግ ነጮቹ ብዙ ማጣራት የብርቱካኑን ቫይታሚን ይቀንሳል ብለዉ orange juice with pulp ብለዉ ሳያጣሩት ይሸጡታል
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 3 ай бұрын
Ayitenew neber Bedube tisxegn serche keflalehu
@Silebusiness
@Silebusiness 3 ай бұрын
እነሱ ሳይሆኑ ሌላ ድርጅት በብድር ከእነሱ ይገዛልሻል👍
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 7 күн бұрын
አድራሻ ባአላህ ​@@Silebusiness
@BilalNebil
@BilalNebil Ай бұрын
ማሸጊያው?
@eihSauaidiKhlid
@eihSauaidiKhlid Ай бұрын
መላካም ዋስትና አለው
@GaladOsss
@GaladOsss 2 ай бұрын
ሱፋ የሚፈጭ አለ ወይ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 3 ай бұрын
Please ye migib zeyit chemiko yemiyatarawn siralin
@bk-sf8ew
@bk-sf8ew 3 ай бұрын
90000shi men aynet segebgeb nachu bakesh be 7000 geztesh 90000 setshechi aydebereshem
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
ለምን አንተ በ7000 የሚታገኝ ከሆነ ለምን ይዘህ መጥተህ ሞክረዉ ደግሞ የምን ብር ነዉ 7,000 ብር ነዊ ላር ነዉ ወይሰ ድራም ነዉ
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@heebaheeba7160
@heebaheeba7160 12 күн бұрын
እኔ ሚገርማኝ ሙስሊም ነጋዴዎች አላሀምዱሊላ እንደትሉ በህግ ተከልክላቹ ነው ??
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
አንተ የአለምዱሉላህ ቆጣሪ ነህ ወይ? ወይሰ ወሐቢ? እሰላም ቢቻ አይደለም የሚገዛት መች ምን ማለት እንደምታቅ እሷ ናት እንጂ የእሰልምና ፖሊሶችን ወጥረን እንዋጋቹሀለን
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 7 күн бұрын
እስኪ በዚህ መልስ አይስጡ በሚመለከተወት ይናገሩ ምክር ነው የተሠጣት​@@Hkim185
@AyenalemHaile-w2j
@AyenalemHaile-w2j 13 күн бұрын
How is the prayse
@Silebusiness
@Silebusiness 13 күн бұрын
Call please 🙏
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 2 ай бұрын
መስቀል እንደምን እልህ
@AlemuAyelign
@AlemuAyelign 3 ай бұрын
ማጣሪያዉ የት ይገኛል እንዴት ነዉ
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n 2 ай бұрын
እና መሰግናለን ግን ማሽግያውስ እንዴት ነው
@Silebusiness
@Silebusiness 2 ай бұрын
እንፈልጋለን 👍 ብቻ ቤተሰቦቻችን እንዲበዙ Share ያድርጉ 🙏🙏🙏
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n 2 ай бұрын
በአካል አንተን ማግንንየት አለበን ላማክረሕ ፈልጋሎው please
@Silebusiness
@Silebusiness 2 ай бұрын
ይቻላል ችግር የለውም ከላይ ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉልን 🙏
@shamilhamza11
@shamilhamza11 3 ай бұрын
Price
@Silebusiness
@Silebusiness 3 ай бұрын
Please watch the Video it is Mentioned 👍
@WagayeArage
@WagayeArage 6 күн бұрын
አድራሻ የት ነው?ዋጋውስ?
@Silebusiness
@Silebusiness 5 күн бұрын
video ለይ ያገኙታል
@aregawimamo4688
@aregawimamo4688 3 ай бұрын
azmud mn dnew? eski mtawku kalachu
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 3 ай бұрын
Black seed or tikur azmud
@Getaneh188
@Getaneh188 3 ай бұрын
ይህ raw ዘይት መጭመቂያ ነው። unheated oil ጤናማ ነው።
@Silebusiness
@Silebusiness 3 ай бұрын
እናመሠግናለን 🙏 ምናልባት የተሻለ ግንዛቤው ካለህ ብትነግረን🙏
@AyenalemHaile-w2j
@AyenalemHaile-w2j 13 күн бұрын
Waga sntnw
@DagmawiDagmawi-tv6tz
@DagmawiDagmawi-tv6tz 6 күн бұрын
ሰልክየጸፉልን
@trhasazenaw
@trhasazenaw 2 ай бұрын
እባክህ ኣማክረኝ ያዋጣል
@tadesetesema-ll9bj
@tadesetesema-ll9bj Ай бұрын
amzon 350euro
@Hkim185
@Hkim185 11 күн бұрын
እና ምን ይጠበሰ ለምን አንተ በ350 ኡኡሮ ገዝተህ በ350ኡኡሮ ሸጥልን
@ራህሙ
@ራህሙ 3 ай бұрын
እናምሰግናለን ምንያህል ክብደት አላት ማሽነሪዋ
@Silebusiness
@Silebusiness 3 ай бұрын
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍
@ራህሙ
@ራህሙ 3 ай бұрын
@@Silebusiness እሽ ወንድም ብርታልን
@Silebusiness
@Silebusiness 3 ай бұрын
እሺ በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏🙏🙏
@theoahmwa
@theoahmwa 3 ай бұрын
ዋጋው እጅግ የናረ ነው።
@Silebusiness
@Silebusiness 3 ай бұрын
የገበያው ሁኔታ ነው ለማንኛውም በአካል ቀርባችሁ ብትደራደሩ ጥሩ ነው👍
@theoahmwa
@theoahmwa 3 ай бұрын
Thanks for your kind response. ለቅንነትህ አመሠግናለሁ። በቅርቡ እጎበኛችኋለሁ።
@Silebusiness
@Silebusiness 3 ай бұрын
ደስታው የኛ ነው🙏🙏🙏
@negatteni3866
@negatteni3866 3 ай бұрын
የት ነዉ የሚገኘዉ የዘይት መጭመቂያዉ አድራሻ
@Silebusiness
@Silebusiness 2 ай бұрын
ከvideo ያገኙታል 👍
Edible oil value chain enhancement in Ethiopia
7:57
United Nations Industrial Development Organization (UNIDO)
Рет қаралды 58 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
በፋብሪካ የሚመረተው ከሰል
3:39
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
የፊቤላ  ዘይት ፋብሪካ የምርት ሂደት
19:04
Fana Television
Рет қаралды 9 М.
Top 15 Small Machines for Home Business  - That Can Make You Money
9:10
New Business Ideas
Рет қаралды 1,1 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН