እንኳን አደረሳችሁ! (2015) ዓመተ ምሕረት 7 መልእክቶች! (የቤት ሥራዎቻችን ናቸው) በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

  Рет қаралды 17,783

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Пікірлер
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@መኑከመእግዚአብሔር-ኈ1ተ
@መኑከመእግዚአብሔር-ኈ1ተ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩ አምላካችን ይርዳን ማስተዋል ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ምህረቱንና ይቅርታውን ያድለን
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጪው ዘመን ሀገራችንን ሰላም ያድርግል 🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@alemgetachew6222
@alemgetachew6222 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን፡፡ አባቴ ወልደ ዮሀንስን አባቶቻችን በጸሎት እንዲያስቡልኝ አሳስቡልኝ፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
@y6xvhjsfhkk578
@y6xvhjsfhkk578 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@genettesema2466
@genettesema2466 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሠን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንንም ህዝቦቿንም ይባርክ አሜን
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 жыл бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስ እናመሰግንሃለን። መካሪ እና ፊትለፊት የምትናገር። እናንተን ከመሰለ አስተማሪ እኛን የመሰለ ኦርቶዶክሶች ተፈጠርን? ያሳዝናል ወይስ? ለማንኛውም እድሜና ጤና ይስጥልን። ፀጋውን ያብዛልህ።
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 2 жыл бұрын
የናንተን ልፋት ቆጥሮ እግዚአብሔርን የምናስደስትበት እና ለበረከት ልፍሬ የምንበቃበት ዘመን ያድርግልን አሜን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
አሜን፫
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …የንስሃ ልብ እንዲኖረን ‹‹አንዱ ስለ ሌላው ይፀልይ›› የሚለው አይረሳ፡፡ እንኳን አደረስዎ ቅዱስ ሉቃስ ቀና ዘመን ያድርግልን የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@bethelehememannuel4631
@bethelehememannuel4631 2 жыл бұрын
እግዚዎ መሀረነ ክርስትዎስ።
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት እንደው ቸሩ መድሃኒያለም ሰላሙን ያምጣልን ከመታወክ ይሰውረን
@አበባወለተመድኅን
@አበባወለተመድኅን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነቱ ከዚህ የዘቀጠ ዘረኝነት የቅዱሳን አምላክ ያላቀን በተለይ እኔን ያውጣሽ በሉኝ አይምሮየ ትግራይ እና ኦሮሞ ሰው ነው ብሎ ለመቀበል በጣም ይከብደዋን
@weleteslase7657
@weleteslase7657 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ghenetwelday8738
@ghenetwelday8738 2 жыл бұрын
Egziabier ymesgen kale hiwet yasemaln Enkuan Adersen
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልናቦችን ያሳድርብን
@mamuyebelihu9299
@mamuyebelihu9299 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ! ቃለ ሕይወት ያሰማዎ!
@ወለተሚካኤል-ረ2ሸ
@ወለተሚካኤል-ረ2ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን🙏🌻 እንኮን አብሮ አደረሰን መምህር🙏
@abrehetmedihanie560
@abrehetmedihanie560 2 жыл бұрын
አሜን!!!
@brhanie6823
@brhanie6823 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tezeratulu2497
@tezeratulu2497 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ፣ እድሜ ፣ጤና ሰጥቶህ በዝክረ ቅዱሳን መርሐግብር
@tezeratulu2497
@tezeratulu2497 2 жыл бұрын
እና በተለያዩ አገልግሎቶችህየበለጠውን ሁሉ ሙሉዕ ሆኖ እኛም ፴፣፷፣፻ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳህ ይርዳን አሜን
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት እንኳን አብሮ አደረሠን መምህራችን የሰማነዉን እድተገብር እግዚአብሔር ይርዳን የንስሀ ልብ ይስጠን በእዉነት😢❤🌺
@Humanrace100
@Humanrace100 2 жыл бұрын
Amen Egziabehar yimesgen ,Amen Memeher Gebera Medhen Enqan aberwo aderesen Egzyibehar yisetlgen kale hyiwet yisemalen hulgeza selegia selemetechenkelen selemetasebelen Cheru Medhanyialem yitebekike tinahen abezetow yideleken Cheru Medhanyialem ke na betesebochek yitebekik ye Abatachenen ye Matusialan Edeman yisetelen amen amen amen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@bewketmnychil3033
@bewketmnychil3033 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በአዲሱ ዘመን እኛም የምንታደስበት ሰዋዊ በሀሪን ነምንለብስበት ያርግልን አሜን
@ሁለተጌወርጊስ
@ሁለተጌወርጊስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፍይቱን መግስተ ሰማአትን ያዉርስልን አሜን
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 2 жыл бұрын
እንኳን አብ ሮ አደረሰን የንስሀ ህይወት የምንኖርበትን ዘመን ይሁንልን!!!! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን!!!!!
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 2 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረስን ::አባትሆይ ማስተዋልን የንስሀ ልብ ስጠን ሁላችንም በደለናል ይቅርበለን::
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow 2 жыл бұрын
ቃለሂወትያሠማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …የንስሃ ልብ እንዲኖረን ‹‹አንዱ ስለ ሌላው ይፀልይ›› የሚለው አይረሳ፡፡ እንኳን አደረስዎ ቅዱስ ሉቃስ ቀና ዘመን ያድርግልን የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 2 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ያድርግልን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማንውን የምንተገብረው ያድርግልን መስተዋሉን ያድለን አሜን
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 жыл бұрын
አሜን አን አሜን መካሪ አታሳጣን። በዘኘንህ ሁሉ ማስተዋልን ያብዛልህ።
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን እንድንተገብር ይርዳን🤲 አምና ከአስተላለፉት በትንሹ ስሞክር ከርሜአለሁ አምላከ ቅዱሳን ለደጁ ያብቃኝ ዘንድሮ በቤቱ ንጹህ ምግቡን ያድለኝ ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልኝ🤲🙇‍♀️ እሺ እግዚአብሔር ይርዳን🤲 እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን ይሁን ይደረግልን የበረከት ዘመን ያድርግልን🤲🙇‍♀️
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነቱ በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን፣ የገሰጸን ፣ ያስተማረን አምላከ አበው ይክበር ይመስገን አሜን በአማን ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን በተግባር እንድንፈጽመው ቸሩ አምላክ ይርዳን
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አምላክ ሆይ ማስተዋልን አድለን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን መልካም አዲስ አመት
@Etho360-f2z
@Etho360-f2z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን መምህራችን
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 2 жыл бұрын
He even brought us together እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልልንን አሜን
@محمدالعنزي-ه1ص5ق
@محمدالعنزي-ه1ص5ق 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስግን መምህር እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ♥♥♥
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በተግባር እድንፈፅማቸው ይርዳን አሜን❤
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን 👏👏👏
@Mereja-Addis
@Mereja-Addis 2 жыл бұрын
መምህር ፍቅር ነህ፡፡ ወጅብ መዐበሉ አልፋል ፡፡ አዲሱ አመት በአለ ሰላም ፣ የጤና ፤ የፍቅር ያድርግልን፡፡
@meronassefa9171
@meronassefa9171 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላክችን ሰሚ ልቦና ይስጠን::
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሠን መምህራችን ማስተዋሉን ያድለን በተለይ ለእንደኔ ደካማ ሰዉ
@yemisrachayele4571
@yemisrachayele4571 2 жыл бұрын
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ እንኳን አብሮ አደረሰን ፡፡ ቸሩ መድኃኔዓለም ፣ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ማስተዋልን ያድለን ፣ የተግባር ሰው ያድርገን ፡፡ ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለኛም ማስተዋልና ልቦና እንዲሰጠን በፀሎት አስቡን
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 2 жыл бұрын
Amen enkwan abero aderesen aderesachu 🥰🥰🥰💚💛❤
@seblealemu9282
@seblealemu9282 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እንድንፈፅመው ይርዳን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 2 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ዲያቆን ዮርዳኖስ ቃለህይወት ያሰማልን
@Mekidyedanglemarymalij
@Mekidyedanglemarymalij 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ቃል ሕይውት ያሰማልን ለንሰዓ ያብቃን እግዚአብሔር በምህርቱ ያጎበኝን
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 2 жыл бұрын
አሜን 🙏እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ያድርግልን🙏
@habtamalemneh9939
@habtamalemneh9939 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያአሰማአልን። አሜን አሜን አሜን በጸሎትዎት ያአስቡኝ?
@teghestshemilis6384
@teghestshemilis6384 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሠምተን የምንተገብር ያድርገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማምህራችን🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼💚💛♥♥♥
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አይነ ልቡናችንን ያብራልን
@jgjg9633
@jgjg9633 2 жыл бұрын
አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን ቸሩ እግዚአብሔር
@tititikdme9904
@tititikdme9904 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱን ዘመን ይባርክልን
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🌻🌻🌻
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
@የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን + ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቸሩ መድሀንያለም የሰማነዉን በልቦናችን ጽላት ይፃፍብን ያሳድርብን እናተን መምህራኖችን በድሜ በጤና በፀጋዉ ያቆይልን
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር አምላከ ቅዱሰ ዳዊት የሃገራችነን የቅድሰት ቤተክርሰቲያናችነን መከራ በቃችሁ ይበልን አወዳመትን ተከተሎ ከሚመጣ መቅሰፍት የሰወርን ሰለ እመ አምላክ ብሎ ይቅር የበለን ለነሰሀ ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tsiontesfaye6358
@tsiontesfaye6358 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏 አሜን አሜንአሜን ።
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን መልካም አዲስ አመት ወገኖቼ ኦርቶዶክሳውያን❤👏
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️ እንኳን አብሮ አደረሰን ፤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን +++ ላስተማሩን ለመከሩን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ✝️✝️✝️ የተማርነውን አምላክ በፈቃዱ በልቡናችን ሰሌዳ ላይ ጽፎ እንድንኖረው ፈቃዱ ይሁንልን+++ ሐገራችነን ኢትዮጵያን ቤተክርስቲያነን በቸርነቱ ይጠብቅልን መድኃኔአለም 💦አዲሱን ዓመት የምንጣላበት ሳይሆን የምንፋቀርበት ያድርግልን 💦 ሰላም ለእናት ለሐገሬ ኢትዮጵያ ላሳደግሽኝ ቤተክርስቲያን 💚💛❤️
@tameghaa5255
@tameghaa5255 2 жыл бұрын
ቃለህውትን ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመኖን ይቤልክሎ+++
@woinshetdemissie9078
@woinshetdemissie9078 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን። እውነት ነው እግዚአብሔር የልባችንን በር ይክፍትልን መምህር
@piccipicci4847
@piccipicci4847 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
@gessesesamrawit7164
@gessesesamrawit7164 2 жыл бұрын
እውነትነው መምኸር ልባና ይስጠን ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን በእሡቸርነት ከዘመን ዘመን ልንሻገርነው ትምኸርትኸ ብዙኅ ነገር አስተምሮኛል እመቤቴ ከነልጆ አትለይኸ
@weleteslase
@weleteslase 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ለመተግበረ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ሰናይ ዘመነ ሉቃስ ፳፻ ፲፭ ለሁላችንም 🍏🍋🍓🍓❤❤
@የጌታዬእናትእመብርሀን
@የጌታዬእናትእመብርሀን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ✝️🌻🌻 እግዚአብሔር አምላክ የምንሰማዉን ነገር ለፍሬ ለበረከት ያደርግልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰዉረን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን ቸሩ መድሀኒ አለም በእድሜ በጤና ይጠብቅል ✝️
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱን ዘመን የተግባር ክርስቲያን የምንሆንበት ሃገራችንእና ቤተክርስቲያናችን ደስ የሚሰኙበት ይሁንልን ሰላም ይሁን በመላው በአለም አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን …የንስሃ ልብ እንዲኖረን ‹‹አንዱ ስለ ሌላው ይፀልይ›› የሚለው አይረሳ፡፡ እንኳን አደረስዎ ቅዱስ ሉቃስ ቀና ዘመን ያድርግልን የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን🌻🌻🌻
@bateribabawu2676
@bateribabawu2676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን መምሕር በተማርነዉ ፍሬ የምናፈራ ያደረገን አሜን
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ማስተዋሉን ይስጠን...
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ፈንታነሽየተዋህዶልጅ
@ፈንታነሽየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለሁላችን ይሁንልን ለንስሀ ሞት ያብቃን በእውነቱ
@gessesesamrawit7164
@gessesesamrawit7164 2 жыл бұрын
አውነት ነው ልብያለው ልብይበልእመብዙሃን በልባችን ትኑርልን
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር. ኑሩልን እንደ እርሶያሉትን ያብዛልን
@yeshibalagerua1032
@yeshibalagerua1032 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@abebatefera2334
@abebatefera2334 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@hirutgejaw2236
@hirutgejaw2236 2 жыл бұрын
እንኳ አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ሆይወት ያሰማልን
@h.a9977
@h.a9977 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን ለዘመነ ሉቃስ
@cherareact2424
@cherareact2424 2 жыл бұрын
ላስተማረን ለመከረን ለገሰጸን እቺን ሰዓት ለንስሐ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም በፍቅር በደስታ አሸጋገረን 2015 የንስሐ ወደ እግዚአብሔር የምንመለስበት የምንታረቅበት ያድርግልን
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 2 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረስን. መምህር ወንድማችን
@سميرة-ب4ر
@سميرة-ب4ر 2 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ በሰላም አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏
@mhgfg8364
@mhgfg8364 2 жыл бұрын
አሜን አኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሠማልን
@selometaffesse5481
@selometaffesse5481 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያስማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
@ىىمللم
@ىىمللم 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💒💚
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 жыл бұрын
እሺ መምህራችን ያስተማርከኝን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁነኝ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@zinetzinet897
@zinetzinet897 2 жыл бұрын
እነኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህርችን
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
አሜን! አሜን! አሜ!!!
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን እንደዛሬው የአመቱን ያድርሰን
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
Dr. Jordan Peterson: How to Best Guide Your Life Decisions & Path
3:51:11
Andrew Huberman
Рет қаралды 2,2 МЛН
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН