እንኳን አደረሳችሁ | የድሬደዋ ከንቲባ ድንቅ ንግግር | ድሬዳዋ የተባረከች ነች | በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

  Рет қаралды 6,312

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
በእውነት በጣም በጣም የተደነቁበት ድንቅ እና ደማቅ አቀባበል ነው ለታሪክ ይቀመጥ እግዚአብሔር የድሬዳዋ መንግስትና መላው ህዝብ እግዚአብሔር ይባረካቸው 🤲❤
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 Ай бұрын
አሜን ድሬ የፍቅር ከተማ ናት
@henimak2727
@henimak2727 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለንግስ የወጡትን ወገኖቻችን በሰላም ይመለሱልን
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie Ай бұрын
አቶ ከድር ጀዋር በእውነት ትልቅ ሰው ነህ እንዳንተ አይነቱን 1000 አመት ቢያኖረው እግዚአብሔር ጥሩ ነበር እንወድሀለን
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
ድሬደዋ አብሮ የመኖርና የመቻቻል ሀገር ናት ክብር ከንቲባ ከድር ጁሀር ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል ይጥብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ 💞
@Ytb-j2i
@Ytb-j2i Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Ytb-j2i
@Ytb-j2i Ай бұрын
ለይኩን ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ። ጠላቶቿን በእለተ ቀኑ ይጨፍጭፍልን።
@Masi-c6z
@Masi-c6z Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 Ай бұрын
እሰይይይይይይይ ምነው ሁሉም እንዳንተ በሆነ ፈጣሪን ያከበረ ይከብራል ቅዱስ ገብርኤል እድሜና ጤናን ይስጥልን
@Imfano2122
@Imfano2122 Ай бұрын
የተከበሩ የድሪደዋ ከከንቲባ ከድር ❤❤❤ እግዚአብሄር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጦት በጣም እናመሰግናለን ዘሮት ይባረክ ከክፉ ሁሉም ነገር ይጠብቅዎት ❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazWondimuZeru
@AlmazWondimuZeru Ай бұрын
የድረደዎ ህዝብ በጣም እናመሰግናለን ማርያምን ደሰ እዳለኝ
@Etagu-s6p
@Etagu-s6p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሰው በጠፋበት ግዜ ፍቅርሰባኪ ስለሆኑ ያመኑት አምላክ እድሜጨምሮ ጨምሮይስጣቸው የጠላትን አይን ይያዝላቸውከነቤተሰባቸው ድሬዎች እድለኞችናችሁእንዲህ አይነት መሪስላላችሁ ❤❤❤❤
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
@አቢነኝየተዋህዶልጅ Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል ያመት ሰው ይበለን ለሰው ያላቸው ክብር ዲርድዋ ዋው
@Imfano2122
@Imfano2122 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወርቅዬ ሁሌም ለምታቀርብልን ትምህርቶች እናመሰግናለን ❤❤❤
@SolomeEshetu
@SolomeEshetu Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@MulugetaAlemu-x1g
@MulugetaAlemu-x1g Ай бұрын
ክቡር፣የድሬዳዋ፣ከንትባ፣አቶ፣ከድር፣ጃወር፣ከንቤተሰብ፣ሥላሴዎች፣ይባርካቹ፣በተመሳሳ፣የድሬዳዋ፣ፖሊስ፣ኮምሽነር፣እናፐየፖሊስ፣አባል፣የድሬዳዋ፣ሕዝብ፣በፈጣሪ፣ተባርካሹወል፣እንመሰግናለን፣፣
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Ай бұрын
እሰይ ተባረክ የድሬደዋ ከንቲባ እግዚአብሔር ይባርክህ ይቀድሰ
@GatTamene
@GatTamene Ай бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን ወንድማችን🙏⛪️🙏
@Sewemehon12
@Sewemehon12 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን።በጣም እናመሰግንለን ስለምታቀርብልን ነገር ሁሉ በርታ
@AsAa-c2e
@AsAa-c2e Ай бұрын
ሁሉት ህዝቦች የሚኖርባት ኢትዮጲያ ህዝብ አደቅጠል አየረገፈ ለዝና አንደክማለን ጌታ ሆዪ ሰላምን ላክልን ለጆቾህ ተጨራረስን
@obyftcon-lm8dv
@obyftcon-lm8dv Ай бұрын
እግዝአብሔር ያክብራችሁ ምድራችሁትባረክ እናንተ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@senetdmeset2624
@senetdmeset2624 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኻን አብሮ አደረሰን ወንድማችን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን አብሮ አዴረሰን
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul Ай бұрын
Enkuwan Abro Adersen Egizabhre yemsegen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@chernet4182
@chernet4182 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ ብሩክ ከንቲባ
@Ytb-j2i
@Ytb-j2i Ай бұрын
ድሬደዋ እንደዚ ስርአተኛ ናቸዉ ለካስ። ፈጣሪ ይባርካቸዉ።
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ Ай бұрын
እልል,,ሙስልም,ክርስቲኑ,,የፍቅር,አገር,ነበረች,,ኢትዮጰያ,በመጀመሪያ,አሀን,ትውልድ,ዘረኞ,ሆነ,ፍቅር,ይዘዝለን,ገብሬኤል,አባቴ
@Sara-g1g
@Sara-g1g Ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@berekettes42
@berekettes42 Ай бұрын
እንኳን ኣደረሰን❤
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o Ай бұрын
እንኳን አቡሮ አደረሰን❤❤❤
@ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ
@ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 Ай бұрын
Amen zhaway.
@MichaelAbraham-hy8zl
@MichaelAbraham-hy8zl Ай бұрын
Egziabher ymesgen enkuan abro aderesen .
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
so beautiful ❤️
@henockmaat9765
@henockmaat9765 Ай бұрын
Amhara wake up !
@Etagu-s6p
@Etagu-s6p Ай бұрын
አማራ ብቻ አይደለም የሁሉም ክልል መሪ ዘረኝነትን ልዩነትን ከሚሰብኩ ከኝህ ትልቅ ሰውሊማሩ ይገባቸዋል የሱማሌው ሙስጠፌምአሁንድምፁ ጠፋ እንጂ ብዙ ውለታ አድርጓል የሱም ውለታ አይረሳም የሌላው ክልል ከንቲባዎች እንኳን እግዚአብሔር ያስባቸው
@solomonhaile4360
@solomonhaile4360 Ай бұрын
ጉሩም,ባለሥልጣ,ነው:ይህ ካንትባ,ሁለም,ከሕዝብ ጎን ቆሞ,ከአንደበታቸው ገንምብ ቃላቶች, ሲነገሩ ይሰማል ይበርቱ, እንግዲህ,አላህ ይጠባቃቸው::
@solomonhaile4360
@solomonhaile4360 Ай бұрын
😢
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@MinyahilTibebu
@MinyahilTibebu Ай бұрын
Ay Dire..❤
@TooriToori-b8w
@TooriToori-b8w Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@HaftamHaftam-q4q
@HaftamHaftam-q4q Ай бұрын
❤❤❤❤
@Akliluhaile-fw5wv
@Akliluhaile-fw5wv Ай бұрын
ይሕ ቻናል የኢትዮ ኤርትራ የተዋሕዶ ልጆች ነው መሆንም አለበት የሚመለከተን ስለ ሀይማኖታችን ብቻ
@የህይወቴፍናድንግልማርያም
@የህይወቴፍናድንግልማርያም Ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍከንቲባውንእግዚያብሄርይባርክህአነጋገሩደስሲል❤❤❤❤❤❤
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Ай бұрын
❤🎉🙏👍💕🤲🤲❤🎉
@fekaduneka
@fekaduneka Ай бұрын
ጥሩ ነገር ንግግሩ ግን ኦርቶዶክስ ሃገር ናት ያለውን ሰው አትርሱ ከረሳችሁት የወርቅ ቅብ መጽሐፍ ቅዱስና ካባ ከነባሌቤቱ የሸለማችሁትን አንድ ድንጋይ መንገድ ላይ ካደናቀፈህ እንቅፋት መታኝ ትላለህ ያው ድንጋይ መልሶ ከመታህ እንቅፋቱ ድንጋዩ ሳይሆን አንተ ነህ ይህንንም አትርሱብኝ ለምሥጋናውም ለወቀሳውም ጊዜ ብንሰጥ
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 Ай бұрын
የሰው ልጅ ኦርቶዶክስ ሆኖ አይሞትም
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
so beautiful ❤️
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ቁጭ ብዬ እካድም ነበር አርቲስት ሰለሞን #makiba #tigistgirma #ኖር #poadcast
57:44
Memehir Girma Wondimu Video 713  800ሺ ባንድ ቀን አጠፋሁ ህይወቴን መራራ አደረጉብኝ #subescribe_now ትውልድ ይዳን
24:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 27 М.