ያየሁትን እመሰክራለሁ |የተመለከትኩት የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድንቅ ተዓምር | በሸክም የመጣችው በእግሯ ተመለሰች

  Рет қаралды 6,436

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@hannadesalegn5793
@hannadesalegn5793 Күн бұрын
ወርቅዬ አንተም መምህር ተስፍዬም በርሜል ጊዮርጊስ በመሄዳቹ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም እዛ ሄጄ ስለነበር ያገኘሁትን መንፈሳዊ ሰላም የሚገርም ነው
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 Күн бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ያምላክ ስራ የሰማዕቱ በረከት እና ረድኤት ባለንበት ይድረስን ወንድማችን እናንተን ለደጁ ያበቃ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ያሰበን ለደጁ ያብቃን መምህራችን❤🙏🙏🙏
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Күн бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፁብ ድንቅ ነው
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤ ሁሉን ቻይ አምላክ ድንቁን ሁልጊዜም እንዳደረገ ነው። የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀጋ በረከቱ፣ ቃልኪዳኑ ከሀገራችን ኢትዮዽያ እንዲሁም ከሁሉ ህዝበክርስቲያኑ ጋር ፀንቶ ይኑር❤🙏🙏🙏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Күн бұрын
እጹብ ድንቅ ነው የእኛ አምላክ የልዑል እግዚአብሔር ስራ😢😢😢😢
@Donidanmeles
@Donidanmeles 2 күн бұрын
ዳግመኛ ወደ ደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅ/ጊዬርጊስ ። ያልሄደ ግን ለማመን ከባድ ሂዱ ከአይምሮ በላይ ፈዉስ ምህረት አለ
@TIGETIGETidegige
@TIGETIGETidegige Күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ድንቅ ነው ልጆቹን በሰማእቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ እየፈወሰ ነው ለኔ እባካቹ እዚህ ውስጥ ያላቹ ፀይሎልኝ
@berryberry2124
@berryberry2124 2 күн бұрын
ወንድማችን በጣም ትክክል መልክት ነው የነገርከን እውነት ነው እሰወራለሁ ሳይሆን እድናለሁ ነው ማለት ያለብን በረከቱ ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TesfayeSolomon-cy2cl
@TesfayeSolomon-cy2cl 2 күн бұрын
የእግዚአብሔር ወዳጅ የሰማአታት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይችላል . ላመነበት ብዙ ነገር ያደርግላችዋል. ኃያል ሰማአት. ረዳቴ ፈጥኖ ደራሼ ነው. ይችላል እኔ ምስክር ነኝ ❤❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
@BIRUKFILMENTERTAINMENT 2 күн бұрын
ለሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአምላካችን እግዚአብሔር ስም ክብር ምስጋና ይግባዉ። እዛ ሄዶ መጠመቅ ትልቅ መባረክ ነዉ። ፀበሉ ለሁላችንም ክፍት ነዉ። እሱ ብቻ ይፍቀድልን። እንመን እንዳን!
@MeseretWakgera
@MeseretWakgera 2 күн бұрын
እንኳን ደና ተመለሳቹ ወርቅዬ በርሜል ቅዱስ ጎረጊስ የሱ ታመር አያልቀም እኔ እዛ ከዛሬ አምስት ዓመት ደጁ ረግጪ ነው ታሪኬ ሁሉ የተቀየረው አሁንም ድጋሚ ለደጁ ያብቃኝ ያብቃን ዛሬ እዝብ ብቻ ነው ደጁ 🙏
@LaketchHirpa
@LaketchHirpa Күн бұрын
ሰማህቱ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ ወለተ ገብርሄል
@SolomeEshetu
@SolomeEshetu 2 күн бұрын
ደስ ይላል እንኳን ሰማዕቱ አደነህ መልካም ሰው ነህ አንተ Day 7 End of days & Abiy yilma ትውልድ ለማዳን ሳትሰለቹ ለምትሰሩት ስራ አምላክ ዋጋውን ይክፈላቹ ለኔ ሰው ማለት "ሰው በጠፋበት ግዜ ሰው ሆኖ መገኘት ማለት ነው" 🙏🙏🙏
@BezalemBekele-wg3ry
@BezalemBekele-wg3ry Күн бұрын
መዳኒአለም የልበን አይቶ ከፈቀደ ቢየ ሁለ አስባለው እንደነ አቅም አቶ በቱ ለተኮራመቱትን ቅዱስ ኪዮርግስ ለበቱ ለደጁ ያብቃን
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 2 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ነው በእውነቱ ያደለው ነው ከዚህ ቦታ ሂዶ መዳን መፈወስ እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን ከኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሃይማኖት እያላችሁ በጣም ውስጤ ይጨነቃል ሰላም የለኝም😢
@MeseretWakgera
@MeseretWakgera 2 күн бұрын
አይዞሽ በጸሎት በርቺ እህቴ እግዚአብሄር ከጭንቅ ይገላግልሽ 🙏
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 13 сағат бұрын
ስራዉ እፁብ ድንቅ ነዉ እንኳን ሄዶ በአካል የአየዉ ቀርቶ እኔም በስደቱ አለም በምስክርነት እየሰማዉ በጉጉት ልሞት ነዉ ስራዉ ግሩም እግዚሐብሔር ለዚህ ሀያል ገናና ልዩ ድንቅ እፁብ ለሆነ አባታችን ለመድሀኒአለም ምን ይከፈለዋል? ምስጋና ብቻ 🤲👏 ተመስገን ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነት አብቃኝ አደራህን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን። በሰው ላይ አድሮም የሚረዳን እርሱው ቸሩ ጌታ የፈጠረን አምላክ ስለሆነ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይትዳን❤❤❤ ለማያምኑት ቅዱስ ጊዮርጊስ የክህደትን መንፈስ ይገስፅልን። እግዚአብሄርን አምኖ ያፈረ የለም። ሰማእቱን አምኖ ያፈረ የለም። ለደጁ ያብቃን❤
@AbinetSebsebe
@AbinetSebsebe Күн бұрын
❤እልልልልልልልል❤አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን❤ ተመስገን❤ተመስገን❤ተመስገን አምላኬ ❤ለአብይ ፆም እሄዳለው እየተዘጋጀው ነው ከአሁኑ ለደጁ ያብቃኝ
@meron7563
@meron7563 14 сағат бұрын
ሳዑዲ ሄዳ አይምሮዋ የተጎዳች አክስት አለችኝ።እንደሄደች ምን እንዳደረጓት አይታወቅም😢በመከራ ልከዋት ስትመጣ ራሷን አታቅም ፀበል ረጅም ግዜ ተጠመቀች ከዛ አልሆን ሲል አማኑኤል ሆስፒታል ሄዳ በኪኒኑ ትንሽ ደህና ሆነች።በመሀል ላይ ዞር ይልባታል።እንደው መጥቼ በወሰድኳት።ሠማእቱ ይምርልኛል።😢😢 የኔ መልካም ።ተስፋ አደርጋለው በሰማእቱ።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Күн бұрын
ሰላም ወንድማችን ወርቅአፈራሁ አቤት እንዴት ታድለሃል እልልልልልልልልልልልል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ላንተም እንደደረሰልህ ለኛም ለቀረነው ደጁ እንድንደርስ ያብቃን እውነቱን እንንሰማ ላደረገን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን እናመሰግናለን አሁንም እልልልልልልልልልልል ❤❤❤
@HanaHana-y9h
@HanaHana-y9h 2 күн бұрын
ደጁን ለመረገጥ ይፍቀድልኝ እንጅ የወደደውን ያድርግ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
@yanbelabebe557
@yanbelabebe557 Күн бұрын
እኔም ሰማቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ከደጁ ደርሸ መጥቻለሁ ተምሩ በጣም ብዙ ነው ማመን ነው ያቃተኝ ብዙ ታምር አርጎልኛል
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 күн бұрын
እንኳንም ለደጁ አበቃህ አምላከ ገወርጊስ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እኛንም ለደጁ ያበብቃን
@BMA2129
@BMA2129 23 сағат бұрын
እፁብ ድንቅ የእግዜአብሔር ስራ እኔንም ቅዱስ ጊወርጌስ ለደጁ ያብቃኝ። አንተም በመሄድህ ደስ ብሎኛል።
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 17 сағат бұрын
እውነት ነው የሰማእቱን ፍቅር ድህነት መግለጽ እጅግ በጣም በጣም በጣም ከባድ ነው በቃ ምህረቱ ድንቅ ነው ድንቅ መናገር ኣይቻልም ከባድ ነው እኔም ያምላኬን ቸርነት የሰማእቱዬን ኣባቴን ተራዳኢነት ካዩት ኣንድዋ ነኝ ለሁሉም በረከቱ ይድረሰው ኣባቴ ፍቅሩ ልዩ ነው
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 2 күн бұрын
ወርቅአፈራሁ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምስክርነትና ለሁላችንም አስተመሪ ነዉ
@HabtamuKonde
@HabtamuKonde 2 күн бұрын
አንተን. የረዳክ. ሰማእቱ ቅዱስ. ጊዮርጊስ. እኔንም. በቤቱ ጠርቶ. ይፈውሰኝ.
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 Күн бұрын
እንኳን ለደጁ አበቃህ ወንድሜ እድለኛ ነህ 🙏🙏🙏
@sarashim722
@sarashim722 2 күн бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤
@טאוגדהסולומון
@טאוגדהסולומון 2 күн бұрын
የነገው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊውርጊስ ለደጁ ያብቃልን 🙏🙏🙏
@mahlatnewye6490
@mahlatnewye6490 15 сағат бұрын
ሰምአቱ አባቴ ከአይምሮ በላይነው ሂጄ ነበር ለኔም ተደርጎልኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@berryberry2124
@berryberry2124 2 күн бұрын
ወንድማችን እንካነ ለደጁ አበቃህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 2 күн бұрын
ለደጁ ያብቃን እኔም ብሄድ እፈታለሁ ለደጁ ያብቃኝ
@hit2579
@hit2579 2 күн бұрын
ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 күн бұрын
ወርቅ: አፈራው: አንተን: የተመለከተ: የቅዱስ: ጊዬርጊስ: አምላክ: ሂሩተ: ማርያምን: ተከስተ:ሥላሴን: ፅጌ: ማርያምን:ያስበት: ለደጁም:
@tsehaineshberhane6279
@tsehaineshberhane6279 2 күн бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤በኤርትራና ኢትዮጵያ ሰላም አሆነ ልመምጣት ይመኛለሁ❤ ተባረክ ወንድማችን
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 2 күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ የተጨነቁትን ሁሉ ለደጅህ አብቃቸው❤❤❤❤❤❤
@tigistayalew2504
@tigistayalew2504 2 күн бұрын
ተባረክልን ❤❤❤ ለአገልጋዮቹም አዋጣለሁ ❤❤❤
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እኔንም ለበርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ያብቃኝ: መምህር ተስፋዬ ትልቅ ሰው መናፍስትን ከየቤቱ በፆም በፀሎት በስግደት እንዲት ማስወገድ እንዳለብን መንገድ ያሳየን ነው: ወርቃፈራሁ እውነት ነው እንደ መምህር ተስፋዬ ያለ ወንድም ማግኘት መባረክነው::
@melattesfaye5559
@melattesfaye5559 2 күн бұрын
እንኳን ለደጁእበቃክ
@SasiTina
@SasiTina 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እንኩዋን እረዳህ አምላከ ጌዬርግስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አሜን።
@TekleHaile-n8w
@TekleHaile-n8w 2 күн бұрын
መንገድ ፣ እውነትና ህይወት ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። መዳን በእርሱ እንጂ በሌላ በማንም የለም ። የነፍስንና የስጋ ፈውስ ከእግዚኣብሄር ነው ። ሙታን ሊያድኑ ኣይችሉም ፣ ሰይጣን ኣታላይ ስለሆነ መጠንቀቅ መልካም ነው ።
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 2 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንአባቴ ለደጂህያብቃኝ ሰመአቱአባቴ
@demekechgonfa
@demekechgonfa Күн бұрын
Thanks our brother for you sharing your story hopefully one day i will go there to get blessing Amen🙏
@dani.1921
@dani.1921 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ስላበቃን
@አፀደማሪያምዘድንግል
@አፀደማሪያምዘድንግል 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ ሰማእቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
@AnguchiwDerebe
@AnguchiwDerebe Күн бұрын
Desyemil koyta neber kbruysfa🙏🙏🙏
@asnakechtegegnmeshesha5864
@asnakechtegegnmeshesha5864 2 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SamuelShebele-m4h
@SamuelShebele-m4h 2 күн бұрын
የጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 2 күн бұрын
Eway nay egziabher srah. Ellll
@Senbetahabeshaclothe
@Senbetahabeshaclothe 2 күн бұрын
በጣም የሚገርመኝ የሰማዕቱ ሥራ ባትሰወርም የሰዎችን ሚሲጢር እንድትረማ አይፈቅድልህም።
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ የሰመአቱ ቦታኮ የሰማዪ ቦታ በምድርላይ የሚገለፅበት ቦታ ነው ሲጀመር እሱ ከፈለገህ በሆነ ታምር ብቻ ለደጁ ያበቃሀል የሄደም ሰው እድለኛ ነው
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekonnen74
@mekonnen74 2 күн бұрын
Thank you werkaferahu.God bless you❤❤
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 күн бұрын
እድሜ,ጤና,ይስጥህ,ለደጂ,ያብቃኚ,በረከትህ,ይደርብን❤❤❤❤
@FANAYEASERS
@FANAYEASERS Күн бұрын
ወርቄ ርንኳን በደህና መጣህ ፣እኔም ሄጄ ነበር ሰማዕቱ ብዙ ነገር አድርጎልኝ ነው የተመለስኩት ፣እና ትተመልሼ መሄድ ፈልጌ ነበር ብዙ ነገር የምጠይቀው አለኝ ፣የመስከረም30 ጉዜ ነበርኩኝ እርሱንም ሰማዕቱ ፈቅዶልኝ የሚያግዘኝ ሰው አዘጋጅቶ ነበር እና ፣እግዚአብሔርም ይመስገን ፣ግን እኛ ንድ ቀን ሳልጠመቅ መጣሁ በሽታ ገብቶ ስለነበር በጣም አሞኝ ስለነበር ፣አሁን ተምልሼ መሄድ ፈለኩኝ ።ወርቅዬ ታግዘኛለህ ውይ?እባክህ❤❤❤
@AbelEngu
@AbelEngu 2 күн бұрын
Er egziabher hoyyyy abate hoyyy echin botaaaa asrgetegn selwedajeh sele kidus giyorgis beleh abate ebakeh yenfse fetariwa❤❤❤❤
@konjitm9623
@konjitm9623 Күн бұрын
ሰማእቱለደጅያብቃን
@helenkiros8436
@helenkiros8436 2 күн бұрын
ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ለደጅ ያብቃኝ በጸለታችሁኝ ወለተእየስስ አሜን
@addisalembogale9653
@addisalembogale9653 2 күн бұрын
Egzabehr Amelak yemesgen 🙏 🙏 🙏
@bereketgeorge9275
@bereketgeorge9275 2 күн бұрын
ታድለህ እኔም ለደጁ ያብቃኝ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 күн бұрын
እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር የፈቀደለት ሰው ሁሉ ሄዶ ይየው
@liyaskarbekk9888
@liyaskarbekk9888 18 сағат бұрын
Selehulum niger egziyabher yemesgen🙏
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 Күн бұрын
ስለመዳንነው መሆን ያለበት ፒያሳያለውም ጊዩርጊስ ይስውራልኮ ከፈለገም ፈረሱላይ ኣስቀምጦ ብዙቦታ ያስጎብኜል እኔያየሁት እዛነው❤❤❤
@kerobelgebre3070
@kerobelgebre3070 2 күн бұрын
Amin Amin Amin E/R yemesgen
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@negatwaasrat9935
@negatwaasrat9935 2 күн бұрын
betam ameseginalehu, kidus Giorgis lenem beteseb yidresilign. Werkaferahu tseliyilin.
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo Күн бұрын
ወርቅዬ እንኳን ለደጁ አበቃህ
@emebettegene7501
@emebettegene7501 Сағат бұрын
የበሰለ እይታና ግሩም የሆነ አስተያየት ስላቀረብ እናመሰግናለን ምስክርነት ሲቀርብም አብሮ የሚለጠፏ አስፈሪና አስደንጋጭ ቀንድና ጭራ ያለው ስእሎች ቢቀሩ በህግ የሚያስጠይቅ የታዋቂ ሰዎች ፎቶ መለጠፍ መቆም አለበት የጉዞ ማህበራት ነጋዴ እንዳይመስሉ ጥንቃቄ ቢደረግ እስቲ ደጋግመው ንገርልን እንደውም ምስክርነት አንተ ብታቀርብልን የተሻለ ይሆን ነበር እናመሰግናለን
@EmebetA-v4h
@EmebetA-v4h 2 күн бұрын
Ebakih semaetu ledejh abkgn Kalehiyiwet yasemalin
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 2 күн бұрын
Thank you my brother all of program also I believe you b/s I know God one day any time have solution the only one believe God .
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ላ ደጁ አበቃክ ዋንድማሌም እኔንም ላ ደጁ ያበቃኝ ሊቃ መላኩ ስምይቱ ቅእዱስ ጎርግእስ 🙏መምራቺን እኮ ሁላቺንም ነው ዬ ሴራ እግዚአብሔር እርሜና ጤና ይስጥልኝ
@godolias8228
@godolias8228 2 күн бұрын
Gobez Bereketu yderibin
@merd24
@merd24 2 күн бұрын
ወርቅዬ በርታ አባቴ ያን ድንቅ ቦታ ፈጣሪ ፈቅዶ ስላየኸው ደስ ብሎኛል። ከዚህ በላይ ያበርታህ እኔም Last year 2 ሳምንት ቆይቼ ነው የመጣሁት። ዕፁብ ድንቅ ቦታ
@AmenYehun-l9h
@AmenYehun-l9h 2 күн бұрын
14:15 ... true..…🙏
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 күн бұрын
አሜን😊
@ZeinaMulgeta
@ZeinaMulgeta 2 күн бұрын
አሜን አሜን
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ፣ ከደቡብ አፍሪካ ።
@AnguchiwDerebe
@AnguchiwDerebe Күн бұрын
Betam newko desyemilew
@EyoasDagnachew
@EyoasDagnachew Күн бұрын
Semeatu nafekegn
@wondwossengebeyhu4588
@wondwossengebeyhu4588 2 күн бұрын
You do a great job!!! Thanks for God
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Күн бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🥰
@SolamaS
@SolamaS 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gechtilahun2788
@gechtilahun2788 2 күн бұрын
Betam Enamesegnalen Anten Yegobegni Egnanim Tigobignen.
@Gameboy-ff9vx
@Gameboy-ff9vx 2 күн бұрын
Aman ❤❤❤
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 Күн бұрын
ይቅርታ በሰማዕቱ አድሮ መድሃኒ አለም ነው የሚምረው አመሰግናለሁ❤
@MeseretWakgera
@MeseretWakgera 2 күн бұрын
እውነት ነው የሱ ታመር ከቃላት በላይ ነው
@YonatanBahlbi-w4v
@YonatanBahlbi-w4v 2 күн бұрын
Ebakh bmndnew magenh plssss
@MeseretWakgera
@MeseretWakgera 2 күн бұрын
😢🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@mimiayele3992
@mimiayele3992 7 сағат бұрын
ምን አሰፈራክ እዉነቱን መሰክር
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 2 күн бұрын
Tenageru denke serawenem meskeru
@fretakfle-u4n
@fretakfle-u4n Күн бұрын
መምሕር እኔሔጄ ነበር በመሬት ከመፍራት ለሰማይቤቴ ብፈራ ይሻለኛል
@wondwossengebeyhu4588
@wondwossengebeyhu4588 2 күн бұрын
Workaferahu you are right. It is also my idea Please, how can it organize how to help them. Thank you very much
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 2 күн бұрын
ከመጠለያ በታች ስላለዉ ድንቅ ወንዝስ?
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u 2 күн бұрын
Ledejih abkagn sayadekegn kidus giworgis
@AnguchiwDerebe
@AnguchiwDerebe Күн бұрын
Lesew lemasredatm ykebdalko hedew kalayut
@TadesseMinte-z7z
@TadesseMinte-z7z 2 күн бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነበር...
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 2 күн бұрын
Yep. Kayemro belaye new. Ye wechi hagere hesanate beza kebad mengede rekete abara sehaye mukete Yale menm mukete mekotateriya zemnbelew sehedu maytem berasu yesu Sera mehonune new yegbaghe . Ufff endete yenafekaale? I feel bad Ethiopia honachehu lemayhedu sewoch egzabher amlake kidus Georgious botawen yasrgetachehu.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН