እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረስዎ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 20,996

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 73
@Aman-z8l9o
@Aman-z8l9o 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በስደት በአላትን ማሳለፍ እንደኔ የደከመው ማነው ብቻ ይሁን እግዛብሔር ይመስገን
@ንማጀ
@ንማጀ 4 ай бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአቢይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዛ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም። እንኳን አደረሳቹ
@derejebizuneh4570
@derejebizuneh4570 4 ай бұрын
I know her for the last 3years.Her Hotel is the best and you feel at home.I also appreciate the customer support service they render.I really recommend Romy if you go to Ethiopia.
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 4 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳቹ💕💐
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አለምዬ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል 🙏🙏
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ай бұрын
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን 1(ጴጥ24:24 መልካም የተንሳኤ በአል ይሁንላችሁ !!
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 4 ай бұрын
አሜን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን አለምየ🙏😍እንድሁም ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ😊🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 4 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ай бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዓብይ ኃይል ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዕአዝኦ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም🕊👏 እንኩዋን ለብርሐነ ትንሳኤው አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 👏👏⛪ እናመሰግናለን አለምሰገድ እና እንግዳህ ወይዘሮ እሮማን 👏
@Hana-3838
@Hana-3838 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሠን ለእዚሕች ለተቀደሠች ለተከበር ቀን ሠአት 💚💛❤
@merchaaba
@merchaaba 4 ай бұрын
ሮሚ ጠንካራ ሴት ሰው የምትወድ ማህበራዊ ኑሮ ከልጅነቶ ጀምሮ የምታውቅ ደስታን እንጅ ክፉ ነገር ስታስብ አላውቅም፡፡
@tgtrusty6633
@tgtrusty6633 4 ай бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንአገርስችንን ሰላም አድርግልን💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@EnateArsema
@EnateArsema 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 4 ай бұрын
እየፋሲካ በአል የሁሉም ክርስቲያን ነው እና ለመላው ኢትዮጵያን ኤርትራውያን እንክዋን አደረሳችሁ ኢትዮጵያን ይባርክልን ስላም ፍቅር ያውርድልን!!
@edenmengesha8067
@edenmengesha8067 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን
@shewayebekele9708
@shewayebekele9708 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የዓመት ሰዉ ይበለን እግዚአብሔር
@aahmed6426
@aahmed6426 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
እንኳን,አብሮ,አደረሰን,ፈጣሪ,ሆይ,ኢትዮጵያን,አስባት
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤
@FastLifeMario12024
@FastLifeMario12024 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ
@MizantadesseTadesse-dk9cr
@MizantadesseTadesse-dk9cr 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@workineshteka3269
@workineshteka3269 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💐💐
@alemkebede8904
@alemkebede8904 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የሀገረ ልጆች መልካም በዓለ ይሁንላቹ ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 4 ай бұрын
Amen3,➕🌎➕🙏
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 ай бұрын
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን:: አለምዬ ዛሬ በሀበሻ ልብስ ሽክ ማለት ነበረብህ
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 4 ай бұрын
ሰላም! እንኳን ለፋሲካ አደረሳቹ 😊❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 4 ай бұрын
እንካን አደረሳችሁ በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@mimieska2802
@mimieska2802 4 ай бұрын
ሮም ጀግና እንኳንም ተሳካልሽ ❤❤❤❤❤
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@theprecious4238
@theprecious4238 4 ай бұрын
1 balge sime setatefa neber gen endwem astewawkechat esuan manem ayamnatem berchi gobez ❤
@wardawarda4153
@wardawarda4153 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ጋዜጠኛ አለም ሰገድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@glorytogod7112
@glorytogod7112 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ 🙏🏽
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰን ❤❤❤
@alemialu5293
@alemialu5293 4 ай бұрын
አለምዬ እንኮን አደረሰህ ከነባለደረቦችህ
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 4 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን አለም ሰገድ
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@rendez-vousethiopian-resta6563
@rendez-vousethiopian-resta6563 4 ай бұрын
Romiyee I am always proud of you Keep shining my dear hard work and success hulem megelechashi new Happy Easter holiday my dear friend ❤️
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 4 ай бұрын
ሰላምአለም ሰገድና የዮሃ ሚዲያ ቤተሰቦችና በሀገር ውሰጥና በውጭ ሀገር ለምትኖሩ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮችና የኤርትራ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለተንሳየ ብዓል በሰላም አደረሳችሁ🌼🌼🌺🌺🌸🌸💐💐💐❤❤❤❤
@LiyuwerkJemaneh
@LiyuwerkJemaneh 4 ай бұрын
yene mar , i miss you so much , i will be soon coming back home
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 4 ай бұрын
እንካን፡አብሮ፡አደረሰን፡ወድማችን፡
@Ethiopiyawi879
@Ethiopiyawi879 4 ай бұрын
Enkuan abro aderesen wd yetewahdo lijoch
@merchaaba
@merchaaba 4 ай бұрын
አለምሠገድ ጎበዝ
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 4 ай бұрын
ኽረ ተይ የት ነበርሽ እኛ ባለንበት ሁሉ ነገር አለን ከሰው አትግባቢ ካልሆነ በስተቀር እኛ ያለንበት ተጠራርተን ነው
@RomanEndelbu-m5w
@RomanEndelbu-m5w 4 ай бұрын
መጠራራቱ እንዳለ ሆኖ ማን ኦንደ ሀገር ማለቴ ነዉ
@tutuz8920
@tutuz8920 4 ай бұрын
እንካን አደረሰሽ ርሚ ክሚሲሳጋ
@mdenayuosf4244
@mdenayuosf4244 4 ай бұрын
SelamnewAlemye
@Mte-k2m
@Mte-k2m 4 ай бұрын
Enkonadrsne❤❤❤❤❤❤❤
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ,ስንመጣ,የት,ነው,አድራሻው,የምግብ,ቤቱ,የፍየል,ሥጋ,ስለምንወድ
@merchaaba
@merchaaba 4 ай бұрын
ሮሚ እነርሱ ያውሩ አንቺ ሥሪ ።ወደፊት አለ ደርግ። ሠው እኮ አች ጦጣ። ጠያቂሽን አንቺ ብጠይቂው እንዳንቺው ይሉታል። ስ ለ እዚህ ሥራሽንና እግዚያብሔርሽን በቃ በቂ ነው አድናቂሽ ፀ
@kakinadia7454
@kakinadia7454 4 ай бұрын
melkam ametbal
@StehaiGebreselassie
@StehaiGebreselassie 4 ай бұрын
Ketafy aritra mn ymeleketehal
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 4 ай бұрын
gobeze berchi
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 4 ай бұрын
ባል መብላት ሳይሖን በኢየሱስ አምኖ መዳን እጂ❤❤
@solomontessema9176
@solomontessema9176 4 ай бұрын
Get are here anche makesfete
@Kidist954
@Kidist954 4 ай бұрын
እንካን አደርሳችህ እደኔ ከማዳም ቤት ሁናችህ ለምታከብሩ እንካን አደርሳችህ የተዋህዶ ልጆች 500አስገቡኝ አበርታቱኝ
@HenokAbebe-s5s
@HenokAbebe-s5s 4 ай бұрын
Kidist954
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@jemo5716
@jemo5716 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰😘😘😘
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 ай бұрын
ይቺ አጭበርባሪ ከነባልዋ ቶሮንቶ አውቃታለሁ ብዙ አበሻ ሬስቶራንት የሚሰሩ አበሾች አሉ ምንድነው የምታወሬው? ውሽታም ነሽ
@RomanEndelbu-m5w
@RomanEndelbu-m5w 4 ай бұрын
ተሳሳትክ እኔ ባል የለኝም አበሻ ኪችን ሠራተኛ የለም አላልኩም ነበሩኝ ኤድመንተን የገጠመኝን ነዉ ያወራሁት ልቦና ይስጥህ ይስጥሽdefinetly you are a women which i expect
@mimieska2802
@mimieska2802 4 ай бұрын
የጥላቻ ወይም የቅናት መንፈስ ባል የላትም ጀግና ሴት ናት ከልጂነቶ ጀምሮ እግዚአብሔርም ልፋቶን ቅጥሮ አሳካላት
@የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ
@የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@FastLifeMario12024
@FastLifeMario12024 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ
@mimiak325
@mimiak325 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@FirewTesfa-y1s
@FirewTesfa-y1s 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@tgnegn3879
@tgnegn3879 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 129 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 6 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12