እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ.... በማምናት ጓደኛዬ ባል ጉድ ተሰራሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 91,499

Eyoha Media

Eyoha Media

2 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 294
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Ай бұрын
አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቸ አላህ ሀሳባችሁን አሳክቶ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@mominatube7463
@mominatube7463 Ай бұрын
አሚን
@saratekle7438
@saratekle7438 Ай бұрын
Amen amen amen
@taslmbinteslamallhmdulillh9670
@taslmbinteslamallhmdulillh9670 Ай бұрын
Amen
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 Ай бұрын
Amen amen amen
@kadoos4696
@kadoos4696 Ай бұрын
አሜን🙏🙏😘
@selamlema9601
@selamlema9601 Ай бұрын
በእግዚአብሔር ቤት ተሸሽገው ለሰው ጥሩ እየመሰሉ ግን ልባቸው እባብ የሆኑ ሰዎች አንዱ ይሄ ሰው ነው ድፍረቱ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
አብዛኛው በሀይማኖት ስር የሚደበቁት ከጀርባ ትልቅ ሰይጣን አለባቸው
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
አብዛኛው በሀይማኖት ስር የሚደበቁት ከጀርባ ትልቅ ሰይጣን አለባቸው
@Hirut-hq5pz
@Hirut-hq5pz Ай бұрын
@@sirgutamera4806 ewunet
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Ай бұрын
የወንዶች ጉድ መቼም ማለቂያ የለውም ውይ ውይ
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Ай бұрын
ማነዉ እንደ እኔ የስደት ኖሮ የሰለቼዉ ያስጠላዉ እጅ ወደላይ
@user-ox3br5km1g
@user-ox3br5km1g Ай бұрын
መኖር እራሱ ደክሞኛ
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p Ай бұрын
አይዞነ ለኛም አንድ ቀን ይሳካልናል እልማችን ❤❤
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 Ай бұрын
አረ በቃሽ ኑሮው አይሞላ ከመረረሽ ወደ ሃገርሽ መብረር የምን ፎቅ እና መኪና ካልገዛሁ እያልሽ ጊዜ ማቃጠል
@user-qy4nk6vp6z
@user-qy4nk6vp6z Ай бұрын
እህ😢😢😢
@tibafactori4334
@tibafactori4334 Ай бұрын
እኔ😢
@AlamuAbra
@AlamuAbra Ай бұрын
እቺን comment የምታነቡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@haymanotbaye5955
@haymanotbaye5955 Ай бұрын
Amen lanchim
@user-gr1wb8ij7f
@user-gr1wb8ij7f Ай бұрын
Amen
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb Ай бұрын
Amen🙏🙏🙏❤️
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 Ай бұрын
Amen amen amen
@solidani8575
@solidani8575 Ай бұрын
🤲🤲🤲
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
ሪከርድ አታረጊውም ማን ነው እሱ የትኛው ባለስልጣን ነው ህግ የለም አየርላንድ
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l Ай бұрын
ባልከፈትሽው በሩን ጉድሽ ነው እናቴ አምላክ ይሁንሽ 😢 የሚተውሽ አይመስልም😮😮
@Donut_2929
@Donut_2929 Ай бұрын
THAT'S Why i act like i trust them but deep down i don't trust nobody 🙌
@HabtamTube-wj7mc
@HabtamTube-wj7mc Ай бұрын
ቤተሰብ ዉጭ ያለዉን ዉጣ ዉረት መቸ ይረዳሉ 😢😢😢
@ethopiagr
@ethopiagr Ай бұрын
እውነት ነው😢
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Ай бұрын
በጉርሻ ኣይሻልም😂😂😂😂😂
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Ай бұрын
ውጭ አገር ሲባል መንግሰተ ሰማያት ይመስላቸዋል
@nuhamin
@nuhamin Ай бұрын
ተበደልን እያሉ ሚድያ ላይ የሚወጡ ሰዎችን ለማመን እየተቸገርኩ ነው::ከሁለቱም ወገን ካልሰማሁ በማንም አልፈርድም
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b Ай бұрын
ዝም አትያትም ቁሪማ😂
@merygetachew3103
@merygetachew3103 Ай бұрын
Please comment sitaregu respect yenurachu
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Ай бұрын
ትክክል
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Ай бұрын
​​@@user-eg9rg1hl9b😅😅😅ወይኔ ይችን ስድብ አገርቤት እያለሁ ነበር የሠማኃት 😂😂😂ምድ ናት ግን ቁሪማ?
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b Ай бұрын
እኔጃ ኮር ዳይት ነዉ ሲል የሰማሁት😂 ኮተት ይመስለኛል ግን😂😂😂😂​@@user-se7vk7wr3c
@annasweet4679
@annasweet4679 Ай бұрын
ለምን ለጓደኛሽ አልነገርሻትም ትዳራቸው እንዳይደርስ ፈልገሽ እንኳን ቢሆን እኔ ከባልሽ ጋር መደዋወል አልፈልግም አንቺ ብቻ አውሪኝ አትያትም ነበር
@jdcell63
@jdcell63 Ай бұрын
አይ የሰው ልጅ ፈተና 😢😢😢😢
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
እኔ የምለው ሁሉም "እሙሙ" አንድ ነው ለምንድነው ወንዶች ከያዟት ሴት ውጪ ከሌላ ሴት ጋር መዳራት የሚፈልጉት??🤔
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
አመል ነዋ
@melessechdegu
@melessechdegu Ай бұрын
😂😂😂😂
@yeraseneny17
@yeraseneny17 Ай бұрын
And new ende gin?
@lenaib7947
@lenaib7947 Ай бұрын
Loool lek nesh hulum and new gen asetatu yeleyayal
@Cookie17554
@Cookie17554 Ай бұрын
@@yeraseneny17ሰፊና ጠባብ አለው አንድ አይደለም
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብዩና መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@ruthDesta
@ruthDesta Ай бұрын
ላስቻለው እማ ዝምታ ነፃ ያወጣል
@samsamsun367
@samsamsun367 Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤
@selamawitlemma1849
@selamawitlemma1849 Ай бұрын
እስኪ በላይክ አሰጨንቁኝ
@eyesusfekernwtube2072
@eyesusfekernwtube2072 Ай бұрын
😂😂
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Ай бұрын
በሉ ገባገባ በሉልኝ የመዳም ቅመሞች እሰቲ የዛሬው ድግሞ ምን ይሆን ቸር ወሬ አሰማን ❤❤❤❤❤
@AbdulEnini
@AbdulEnini Ай бұрын
😂😂😂😂😂 yasebelal
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 Ай бұрын
☕☕🍕🍕
@3369yt
@3369yt Ай бұрын
የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነኝ 😢😢
@meserethabtamu5988
@meserethabtamu5988 Ай бұрын
Ayzosh. Tselot aderegi
@tigest3176
@tigest3176 Ай бұрын
Egezbehre amelki yasebshi
@mominatube7463
@mominatube7463 Ай бұрын
አይዞሽ አላህ ይርዳሽ😢😢
@DhdhDbe
@DhdhDbe Ай бұрын
Ayzosh mar❤❤
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@yareddesalegn6543
@yareddesalegn6543 Ай бұрын
እዮሃ ምርጥ ሚዲያ!ግን ግን እኛ አበሾች ለምንድነው ይሄን ያህል ያጨካከነን በስድትም በአገርም ውስጥ በአይማኖት ሰበብ የሚፈፀም ቆሻሻ ተግባር ክርስትናን አይወክልም ይሄ የግለሰብ ጉዳይ ነው!እረ እንተዛዘን እባካችሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
በ እመቤቴ.., እሄ እሚገርሙኝ በቤተ ክርስቲያን ስም ተደብቀው ነውር እሚስሩትን ስዎች ይቅስፋችው .. ከምር አንደኛውኑ አለማዊ ስው በእራሱ ዛቢያ ነው እሚሽከረከረም.. በ እራሴ አለም ግን .. በ እምነት ስም መንገድ ፈጣሪ ይፍረድባችው መድሀንያለም አባቴ ለይተህ ምታ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️🥲🥲🥲💔
@helubirhanu5261
@helubirhanu5261 Ай бұрын
ስንት አይነት ጉድ አለ🤦‍♀️🤦‍♀️
@alelegnchekol
@alelegnchekol Ай бұрын
የሰው ልጅ በተፈጥሮ ጣቱን በሌላው ላይ የመቀሰር ልማድ ሰላለው የሁለቱንም ወገኖች ሀሳብ ቢቀርብ ጥሩ የመረዳት አቅም ሊኖር ይቻላል ለመፍረድ አስተማማኝ ሊሆን ይችላል።
@user-yp7uu9ej1t
@user-yp7uu9ej1t Ай бұрын
ገብቷችዋል ግን አኔ ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Ай бұрын
አትምጪ ከተባልሽ ለምን ቤታቸዉ ሄድሽ? ሚስቱ በሌለችበት አላገኘውም ላልሽዉ ወንድ ያዉም ቤቱ ጠርቶኝ እምቢ አልኩ ካልሽ በኋላ ለምን አንቺጋ ሲመጣ በር ከፈትሽ? ቀድሞዉኑ ቅምጥ ላድርግሽ ሲል ጓደኛዬ ላልሻት ሳትናገሪ እንዴት ቀረሽ? ብዙ አጠያያቂ ነገር አለ።
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z Ай бұрын
Great point. That my question too.
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
Yes😮
@Hirut-hq5pz
@Hirut-hq5pz Ай бұрын
Hedku yalechw eko guwadegnawa bet new esti mejemerya simu bedenb
@Hirut-hq5pz
@Hirut-hq5pz Ай бұрын
@@user-oi8ii6ez1zyemn mashkuwalet new
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Ай бұрын
@@Hirut-hq5pz ሂጅ ወዲያ። አንቺ ጆሮ ካለሽ ስሚ መጀመሪያ። እዛ ጓደኛዋ ቤት አትሂጂ ተባለችኮ።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ / አለምዬ እንኩዋን በስላም መጣህልን.. የእኛ ቅን @ አዳማጭ @ ወንድማችን ዘመንህ ከነ ቤተስብህ ይባረክ ከ ጤና @ ከ እድሜ ጋር 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 Ай бұрын
You are a good person I am proud of you
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s Ай бұрын
በህምነት ሽፉን የስንቱን ይወት አበላሽተሁታል እኔ ግርም እሚለኝ በሺ የሚቆጠር እዝብ ስለፈጣሪ ቃል እየሰበኩ እነሱ ነብሳቸሁን አለማፅዳታቸሁ የህምነት አባት ከማግባት ቂጡን የጣለ ዱርዬ ማግባት ይሻላ ዱርዬ ያኡ ዱርኤ ነዋአ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ሰላም ህን ያብዛልን
@yanmercy8195
@yanmercy8195 Ай бұрын
ፍላጎቱን እያወቅሽ በር መክፈትሽ ትልቅ ስህተትነው አልያ እሱ ሲገባ አንቺ ልጅሽን ይዘሽ መውጣት ነበረብሽ ቅዱሱ መፅሀፍ ላይ ሽሽ የሚለውን አላነበብሽምን
@Hirut-hq5pz
@Hirut-hq5pz Ай бұрын
Mechereshawn takewalek weyis gemtek new Ay enante wendoch Mnm yifeter setn teteyaki lemareg Gena tariku sayalk fird jemerk Fetari lib yistachu
@jilnm6609
@jilnm6609 Ай бұрын
This also requires bravery.
@Cookie17554
@Cookie17554 Ай бұрын
ልጁን ከማን ነው የወለደችው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Ай бұрын
ክፍል ሁለትን ቸግ ያሰማን 👐 ከፍል አንድ የተመቸኝ ሴት ልጅ ኮስታራ መሆኑአ ትክክል ነሽ የምን መላፋት፣ የተገላለጠ መልበስ፣ ዝም ብሎበማያስቀው መገልፈጥም እኔም አይመቸኝ ።በተለይ አንድንድ ሰዎች ባለትዳር ጉአደኛ ቤት ስትሄዱ።ቅጡ ይጠፋችሁአል ሆን ብላችሁ የምትላፍ አላችሁ።ደግሞ ልብስ የማትለብሱት ነገር ወይ ያጥራል፣ወይ እራቁት ቀረሽ ፣ወይም ቦርጭን የሚያሳይ ልብስ. ጠንካራ ነሽ በጣም ።ክፍል ሁለትን ቅጥቅጥ አደረግሁት እንደምትይ ተስፋ አደርጋለሁ ጉአደኛሽ መልካም ነች👏👏
@bete6481
@bete6481 Ай бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ video እናያለ ጥሩም ነው ሆኖም የውጭ ህይወት እርሳ እንደምትለው አይደለም ሆኖም ግን ሜዛናዊ እንዲሆን ማን ነው እንደዚህ የህግ ጥሰት የሜያስፈራሪው ደግሞ የህግ የበላይነት ባለበት ሀገር ማስፈራራት የቻለው ?
@Gere.emun.
@Gere.emun. Ай бұрын
የመኖርያ ወረቀትዋ ዋሽቶ ያበላሽበታል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
እኔም የሰፈር ወሬ ሆኖብኛል እሷ የምታወራዉ ነገር ከሀገሩ ጋር አብሮ አይሄድም በጣም አሳንሳዋለች ለዛዉም የዛሬ 15 አመት
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Eneko yemigermegn hon bilo temama koment lestet yemigebaw sew new biyans enkuwan esti ensmat kemefredachu befit
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Ketemarachubet tru kaltemarachubet demo malef yemn besew kusil enchet mesdede new
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Ayzosh ehitachn fetari kanchi ga yihun tenkara set nesh🙏🙏🙏🙏
@fikruman1069
@fikruman1069 Ай бұрын
አይዞሽ እኔ አለሁልሽ ሀይ በይኝ❤
@user-yg5yj5zp6g
@user-yg5yj5zp6g Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j Ай бұрын
አለምዬ እንኳን ደህናመጣህ
@limujimma
@limujimma Ай бұрын
Allah zerebnochun ልቦና ይስታቸው ብዙ ሰው ዘረgna hunowal abiso muslimoch አላህን ፈሩ😢☝
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
በቁርባን አግብቶ ዝሙት ማድረጉ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋውን ያገኛል
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 Ай бұрын
እነደሌለች እያወቅሽ ያን ሁሉ ታግለሽ ፍላጎቱን እየነገረሽ ለምን ሄድሽ?
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Ай бұрын
የሄደችው እኮ የተለቀቀው ባዶ የጉዋደኛዋ ቤት ነው፣ጉዋደኛዋ አግብታ ባልዋ ቤት ስለሄደች ከተማ ስትመጣ ከፍታ ታርፍበታለች ።ሙሉውን አዳምጡ ፣አትቸኩሉ።
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Minale batchekulu mesmat yikedmalko Sint aynet sew ale benatachu (Tamrat weyis ante nek sewuyew
@samrialem1917
@samrialem1917 Ай бұрын
​@@muluworkteklu7518lemen sedewlelat eyemtach endehone tenagralech batnegrew bemen yakal memtatuan
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 Ай бұрын
@@Thehay-ts6fc ኧረ ጦሴን! መጨረሻውን ምን ሆነ?
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Ай бұрын
ሰላም አለምሰገድ ጠፋህ በሰላም ነው ሰላምህ ይብዛ
@user-gl2jj5pu5i
@user-gl2jj5pu5i Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ❤❤❤
@tiaraj1416
@tiaraj1416 Ай бұрын
Alem you are the best I love your show can you put on the show part 1 2 3 please it is confusing 😢❤
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p Ай бұрын
salam Alame sagade
@hailesilase
@hailesilase Ай бұрын
ዝም ብሎ በር እያንኳኳ ሲከፍቱለት እጅ ወደላይ እያለ የሚደፍር ከሆነ ይሄኔ የስንቱን በር አንኳኩቶ ይሆን ?
@bereketnuru6457
@bereketnuru6457 Ай бұрын
እኔ ከሀገር መውጣት እፈልጋለሁ ግን የሚያግዘኝ እፈልጋለሁ ስሜ አይናለም ይባላል
@meronmeron9834
@meronmeron9834 Ай бұрын
እኔም ፈልጋለው ግን እሺ ብሎ እሚረዳሽ የለም ወጪ እችላለው ብልም እባክሽ ካገኘሽ ለኔም ንገሪኝ እህቴ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
አለምዬ የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Ай бұрын
Almsegade Salem nawu
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Ай бұрын
እንስማው እስኪ
@lemlem1160
@lemlem1160 Ай бұрын
በስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ ለሀገራቹ ያብቃቹ። ስደት ከባድ መሆኑ ማንም አይረዳልንም።
@Fanoawit
@Fanoawit Ай бұрын
ገና የአሥረኛ ክፍል ተማሪ ሆነሽ ቦይፍሬንድ ከያዝሽ ምኑን የቤት ልጅ ሆንሽ😔?
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Ай бұрын
አይገርምም እኔ አሁን እደሷ አልጋዬ ላይ ቁጭ ብዬ ነው የማያቸው ከዛ ላይ የኔም ልጅ ግንቦት ላይ ነው የተውለደው ግን? ዓንድ ዓመት ቀድማኝ ነው የወለደችው!
@dafflee653
@dafflee653 Ай бұрын
ምንም የማይስብ ዝምቡሎ ወሬ ሆነብኝ ሳልጨርሰው ነው ያቆረጥኩት
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
እኔም እንዳንቺዉ😊
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Satchershiw mn comment asetesh minalbat bidersbsh yisbsh yihonal
@bettyethiopia7688
@bettyethiopia7688 Ай бұрын
ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው Pls, well come Alex🥰
@DhdhDbe
@DhdhDbe Ай бұрын
Sht wershnew😂😂😂
@almazdedinochukalo8424
@almazdedinochukalo8424 Ай бұрын
ሌላስ ምን አማረሽ 😅
@JMGD44
@JMGD44 Ай бұрын
እንደ ኢትዬጲያውያን ያለ ሴሰኛ አለ??? በተለይ ችግር ላይ ያለን ሰው 😢😢መጠቀምያ የሚያደርግ😢😢😢 ግፋችን እኮ በሽ ነው። ቀጣይ ፓርቱ የሚሆነው አመጣጦን ስለሚያውቅ አጋልጥሻለሁ እያለ ያስፈራራታል።
@yohan7782
@yohan7782 Ай бұрын
ምን ይደረግ እንግዲህ ዳቦ በሻይ ሳይበላ ከቤት አይወጣ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
እረ የሌለ ነው ግፉቹ
@muler9rb
@muler9rb Ай бұрын
አዝናለሁ በጣም ለሰው አውሬ ሁለተኛ ቤትሽ ማስገባትሽ ። ከጥቃትሽ በኃላ ለፓሊስ ብታሳውቂ 15 አመት አስር ቤት ይኖር ነበር።
@mamytube3905
@mamytube3905 Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ዱአ አድርጉ አላህ ከተበዳዬዎችነው
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Ай бұрын
ምን ጉድ ነዉ😢😢
@hanahana1960
@hanahana1960 Ай бұрын
ምን አይነት ብልግና ነው በቅዱስ ቁርባንተጋብቶ መልከስከስ "አረ ምንአይነት ነገር እሽ ከዛስ ምንአድርጎሽ ይሁን ቀጠይ ክፍል 🤔🤔
@ruthDesta
@ruthDesta Ай бұрын
ያሳዝናል ቅዱስ ቁርባኑን እያረከስን ይሄ ሁሉ መዓት ታዘዘብን😭😭😭😭
@hanalegese137
@hanalegese137 Ай бұрын
Sedet lay sew betam kebd new
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 Ай бұрын
አሜን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጥው ከባድነው
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
Ayezoshe
@amen4756
@amen4756 Ай бұрын
አለምዬ❤❤❤❤❤
@JanboJa
@JanboJa Ай бұрын
ከባድ ነው ሰው😢
@elenisileshi4424
@elenisileshi4424 Ай бұрын
ትንሽ ልክ ያልሆነ ነገር ይሰማኛል ለምን የለቀቅሽውን ቤት ድጋሚ መሄድ አስፈለገሽ?? ለምን እዛ እደምትሄጅ አሳወቅሽ?? ለምን በሩን ከፈትሽ ???
@lenaib7947
@lenaib7947 Ай бұрын
Ene gen yehen tareke alamenum
@banchayhukonjo2589
@banchayhukonjo2589 Ай бұрын
Ye Europa wendohe Chaciaga hulia enam agtemogale German laye weshohe wendohe
@Slipy_gt
@Slipy_gt Ай бұрын
200 bcha ere lemamen ykebdal ywasglhal?
@user-vj6qo2rf1w
@user-vj6qo2rf1w Ай бұрын
ምን አይነት ታሪክ ነው በሀይማኖት ያለሽን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም እመብርሀን ትጠብቅሽ ስለ ሴት ልጅ አለባበስ ስትናገሪ ብዙ ልጆች ይማሩበታል 💛
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 Ай бұрын
በጠምጣሚ እና በቀሚስ ለባሽ ይብሳል። ሌቦች ናቸው
@user-bo8eb1of1q
@user-bo8eb1of1q Ай бұрын
አለምየ ወድሜ❤❤❤❤❤
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 Ай бұрын
እምምምም እስቲ ዝምልበል ሲጀመር ሰውየው ምንም ፊት ሳያይ እሄን ያህል ድፍረት አይኖረው ሲቀጥል ምን አስለለማመጠሽ? ላስረዳው ሞከርኩ etc ደሞ ለምን በር ከፈትሽ ብዙም አላሰመነኝም ምንም
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Minalbat eskemechereshaw zim bityi yishalal
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Ay abesha be hulum neger beka mefred bicha
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Minalbat feri mehonwan ayto yihonal sittay dingut timeslalech Sint ehtochachn be firhat bicha ye sintu wend mechawecha honewal Ayzosh ehtachn fetari yitebksh
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 Ай бұрын
ምናልባትም ስህተት ፈጥራ ይሆናል ስለሱዋ ያለፈ ነገር ሳይሆን ሌሎች አዲሶች በዚ አይነት ነገር ውስጥ እያለፉ ወይ እንዲህ አይነት ሊያጋጥማቸው ለሚችለው ነው እዚህ የለችበት አገር እና አውሮፓ መንግስት ያግዛል መብትህን አስጠብቀህ መኖር ይቀላል ስለምን ነው የሚፈራው ? እኛም አዲስ ሆነን አይተነዋል ብዙ ነገር አታቅም መንግስት ለመሠረታዊ ነገሮች ቢያግዝም እኛ ደሞ ጠብቀን የምንመጣው ብዙ ነው ወዲያው አልጋ ባልጋ አይሆንም ሲለዚህ ወንዶቻችን ይችን ሰአት ለመጠቀም ይረባረባሉ ግን ምርጫን ማስተካከል ነው የኑሮ ውጣ ውረድ ያልፍሉ ሰውነትን እና መንፈስን ከሚየውኩ ከሚያወርዱ ነገሮች ግን ተሰብሰቡ ወደመጣችሁበት አላማ ትኩረት ስትሰበስቡ ከዚያ ምላሻቸው respect ነው
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
የሴትን ልጅጥቃት የምታደፋፍሪ ቆሻሻ ሴት! እስከመጨሩሻውም አልሰማሽም ማስረጃ አላት
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
ባሁኑ ስአት ጉደኛ የለም
@kassa4882
@kassa4882 Ай бұрын
I don’t get the point . No time.
@honormobile9742
@honormobile9742 Ай бұрын
mee all So 🤔
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
Me too
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Ай бұрын
Exactly
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z Ай бұрын
If you already know that he is interested on you 😮why are keep going back???? You blocked him but he still talking to you. Her story is not adding up. Or say you made mistake entering him? I will wait for part 2 story . I also want hear from your friend side. I do felll sorry 😞for not finishing your school in Ethiopia. It is also sad your husband wasn't supporting your decision to live in Ethiopia.
@Jesusislord-jo5iq
@Jesusislord-jo5iq Ай бұрын
Berun kekefetsh simet alesh malet new
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku Ай бұрын
አለምሰገድ ይቅርታና የሬዴውን ጣቢያ አንተ ብታቀርብልን እዳልክ በጣም ይቸኩላል ቀድሞ በጣም ያወራል ወይም እዳተ አድማጭ ቢሆን
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
አየርላንድ ስራ የለም በመንግስት እርዳታ የሚኖረው
@hailesilase
@hailesilase Ай бұрын
አረ ማነዉ እንደሱ ያለዉ በባህር የተከበበች ሀገር ስለሆነች መግቢያዉ ከባድና ብዙ ሰዉ የማያዉቃት ሀገር ስለሆነች እንጂ ከአዉሮፓ ስራ በደንብ ያለበት ሀገርና ከፍተኛ ክፍያ የሚከፈልበት ሃገር ነዉ ሄጄ አይቻታለሁ ቆንጆ ሀገር ናት ባይሆን ከአውሮፓ መጠጥ ተከቦ እንደጉድ የሚጠጣበት ሀገር ነዉ እንደሆነች አይቻለሁ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
@@hailesilase ሱዳኖች ጋር ሰው ቤት ገባሁ ስትል የተሻለ ስራ የለም በማለት ነው
@salcnail6660
@salcnail6660 Ай бұрын
በደንብ ስራ አለ እረ😂
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 Ай бұрын
አንዳንድ የእምነት ቦታ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚስጣቸው ነገር ግን ፍፁም ማምን በሚከብድ ሁኔታ የማይጠበቅ ነገር የሚያደርጉ ቢነገግር እንኴን ለስው ማሳመን የሚከብድ እስከ ሚሆን ደረስ። ፊት መልካም ሆነው ነው የሚታየው ልዚህ ነው ሚስጥር ያደረገችው ማንም ሊያምነኝ አይችልም ለዚህ ነው በስው አትፍረዱ7:30 በስው
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 Ай бұрын
Don't judge the book by the cover .
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c Ай бұрын
እረባክህ ቅን ድብ ቅን ድብ አትበል
@millionshoangezaw6180
@millionshoangezaw6180 Ай бұрын
ቀዳዳ አውሮፓ እየኖርሽ ለሴት ልጅ ያላቸውን ክብር እያወቅሽ ነው አታቂም እንዲሁም ለልጅ ለፖሊስ አቢውዝ ያደገኛል ብትይ ምን ሊገጥመው እንደሚችል ማሰብ ከባድ አይመስልም:: ደሞ ለጓደኛሽን መደበቅሽ ለሷም የማይሆን ባል: : ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነገር ነው ያንቺንስ ሁሉን ነገር ማስተካከል እየቻልሽ በርግጥ ቪዲዮውን አላለቀም ግን መጨረሻው ያው ደፈረኝ ነው ሲጠቃለል::
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Defari hula beka medfer endi kelal yihun
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Ай бұрын
Atefredu ega sedte LAYE kemetane genzebe bescha newe yemenasebewe batesebe lemerdateme.
@millionshoangezaw6180
@millionshoangezaw6180 Ай бұрын
@@Amesegenalhue እሱን ሳላስብ ቀርቼ አደለም ነገር ግን እሷ ምትለው በጣም የወደቀ ምክንያት ነው ማንም ሠው ያንችን ድክመት ካላየ ይሄን ያክል ይዳፈራል ብዬ አላስብም
@jilnm6609
@jilnm6609 Ай бұрын
You do not need to convince his family, friends, or relatives. What you are doing is right. You need to speak up. At least other women will benefit from this. The community needs to wake up and clean their surroundings. I wonder how many more women relate to this situation? What you went through is tough, but you can turn it into positive. Do not stop the legal proceedings.
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Ай бұрын
የስደትን ዉጣ ዉረድ መከራ ያየዉ ነዉ የማያቀዉ
@hamytube3728
@hamytube3728 Ай бұрын
ተሳሳትኩ እንዳትዪ ብቻ
@melathailu1234
@melathailu1234 Ай бұрын
Yemitiferdu sewech sidersibschu yigebachuwal
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
SEW endet Ayerland yehedal⁉️🥹🥹Tilik Sehtest new‼️ Ke deha Hager wede Deha Hager ⁉️
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Ай бұрын
አረ አሪፍ ሀገር ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ኸረ አይደለም
@salcnail6660
@salcnail6660 Ай бұрын
😂😂😂 ድሀ ነው ያልከው ና እና ጎብኘን
@he5896
@he5896 Ай бұрын
ሴቶች ኃላፊነት መውሰድ ስትጠሉ😂
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j Ай бұрын
Awo Tekekele
@EphremMamo-vf2uy
@EphremMamo-vf2uy Ай бұрын
1ኛ 2 ብለህ አስቀምጥ ምን
@samrialem1917
@samrialem1917 Ай бұрын
Fit batsechew yehan yahel ayhedem lemen sedwelelesh eyemtash endehone tenageryalsh
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 Ай бұрын
There is nothing to learn.
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
የቅርብ ጓደኛሽ ባል ተብዬ ሆኖ አበሮሽ ለመዳራት ሲዳዳ ዝም አልሽዉ ? ሰዉዬዉ ቤት ተመልሰሽ ለምን ሄድሽ?
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b Ай бұрын
ኧረ ባክሽ ጮኸብሽ ከፈትሽለት 😂ክፍት ነሽ
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Ahun kaza Hulu yihenn new yasemakew ari joro new yalek
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b Ай бұрын
እሱማ ስልክ ሲደዉልላትም እደምታለቅስ ሰምቻለሁ😂 ተከሲስ ጓደኛ እዛዉ አደብቅለትምደ እደጀመረች😝
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
@@user-eg9rg1hl9b 😝😝😝ayzoh minalbat yihene sewuyew ante nek weyim endesu aynet astesaseb new yalek fetari yikr yibelk
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
​​@@user-eg9rg1hl9bያለምክንያት ሚዲያ አልወጣችም በሰአቱ ነገሩን ማፍረጥረጥ ለምን አቃታት?? አሁን ሚዲያ ላይ ወጥቶ መጮህ ምን ጥቅም አለዉ???
@abayabat9960
@abayabat9960 Ай бұрын
Suri melebese zemute meserat aydelem kemis selelebeshe Chewa neshe malet aydelem oky!!
@Hirut-hq5pz
@Hirut-hq5pz Ай бұрын
Abay dena nek Emnetk mndnew new
@abayabat9960
@abayabat9960 Ай бұрын
Egzeabehar yemesegen betamm Dena negn, emeneta Lena belo bemesekele lay yemotelegn yetechenekeralgn be abe be welede be menefesekedu anedenet mamen sew negn!!
@semmaryarm808
@semmaryarm808 Ай бұрын
I don’t believe the story at all.
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
በሉበልታ ፈረስ ሀገር አደረሰ
@Thehay-ts6fc
@Thehay-ts6fc Ай бұрын
Medfer beka normal hone adel Bezi aynet ante enatknnm lijiknm tidefralek malet new
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
ቤተክርስቲያን አካባቢ ብዙ ቆሻሻ ሰዎችአሉ። በየትኛውም እምነት ቦታ የተደበቁ ብዙ ብዙ ቆሻሾች አሉ በማሕበረሰቡ አክብሮት እና እምነት ጀርባ ተደብቀው መጥፎ ስራ የሚሰሩ! አምናታለሁ 💯💯
@userd76
@userd76 Күн бұрын
እቺ።ሰትዮ።አሁንም።ትለፈልፋለች፤በክፉ።ቀን።ሰው።ሐገር።ላይ።ሐበሻ።ነበር።የሚደርስልሽ።አሁን፤ሁሉም።ሐበሻ።ሲሸሽሽ።ጭንቀት፤ውስጥ፤ገባሽ።ጉዽሽ።ፈላ።ያለሰው።አውርፓ፤አገር።አይደለም።ያለ።ሐበሻ።ይጨንቃል።አንቺ።ስም።ማጥፋት።ስትጀምሪ።አስሬ።ልጅ።ነኝ፤እያልሽ።ሐብሻው።ደንግጦ።ምን።ጉድመጣብን።ብሎ።ሽሽሽ። እንግዲህ።ብቸኝነቱንና።ጭንቀቱን።ቻይው።አንዴ።የስው።ስም።ካነሳሽ።ዘመድ።አታገኚም።አውሮፓ።ጭስጥ።በስራ።የደከመ።ሕዝብ።መጥፎ።መስማት።አይፈልግም
@godlover7602
@godlover7602 Ай бұрын
አንች ምን እያረገ እንድሆን እያወቅሻ ከጎደኛሻ ቤት መቶ ሲያንኳኮ መክፈት አልነበረብሻም ተሳሥተሻል ልብሻ እየፈራ እንዴት ትከፍቻለሻ
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited Ай бұрын
People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places. Pray and read the Bible.
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈
@yaredblessed7026
@yaredblessed7026 Ай бұрын
Shelter new yemibalew homeless setehogny yemeterejybet bota
@jerryethio7532
@jerryethio7532 Ай бұрын
አይደለም እየሄድክ የምታድርበት ነው ግን ሆምለስ እንደሆንክ ማሳወቂያ ያስፈልግሀል ሲስተሙ ውስጥም መሆን አለብክ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
ከዚህ ጉድ አውጣን አያድርስ ነው
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 19 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 60 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 78 М.
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 19 МЛН