No video

እንኳን ለደብረዘይት በዓል በሰላም አደረሰን! ደብረ ዘይት - የአለም ፍጻሜ እና የክርስቶስ መምጫ ምልክቶች

  Рет қаралды 3,305

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና

Күн бұрын

የምጽአት ምልክቶች
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሳለ ደቀመዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው የዳግም ምጽአት ምልክትን ጠይቀውታል። እርሱም አስቀድሞ «ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ» ካለ በኋላ የሚከተሉትን ምልክቶች ገልጾላቸዋል።
፠ብዙ ሀሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ ፣
፠ብዙ ሀሰተኛ ክርስቶሶች ይነሳሉ ፣
፠ታላቅ ክሕደት ይሆናል ፣
፠በብዙዎች ዘንድ ፍቅር ይቀዘቅዛል ፣
፠የጦርነት ፣ የርኃብ ፣ የቸነፈር የምድር መናወጥ ወሬ መሰማት ፣
፠ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥት በመንግሥት ላይ መነሳሳት ፣
፠ክርስቲያኖች በአሕዛብ የተጠሉ መሆን ፣
፠የብዙዎች ለሞት ተላልፈው መሰጠት ፣
፠የብዙዎች ከእውነት መንገድ መሰናከል ፣
፠የጥፋት ርኲሰት በተቀደሰችው ስፍራ መታየት፣
፠የተመረጡት እስኪስቱ ድረስ ድንቅ ተአምራት መደረግ ፣ (ማቴ ፳፬ የመከራ ዘመን ይሆናል)
፠«ስለ ሕዝብ ልጆች የሚቆመው ታላቁ ሚካኤል ይነሳል።» (ዳን ፲፪ ፥ ፩ )
፠የአመጽ ሰው የክርስቶስ ተቃዋሚ መነሳት ፣ (፪ ተሰ ፪ ፥ ፫ )
፠የአውሬው የስድብ አፍ በገልጽ በብዙዎች ላይ መገለጽ (ራእይ ፲፫፥ ፭ ) ፣ ወዘተ

Пікірлер: 26
@luladawit9431
@luladawit9431 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤🌹
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን።ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን።አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን።።
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችንቃለሕይወት ያሠማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን
@zaventatian724
@zaventatian724 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹👍👍
@cell7697
@cell7697 4 жыл бұрын
ወድማችን እግዛብሄር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እግዛብሄር ወይ ለንስሀሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-mh2qm8bw5g
@user-mh2qm8bw5g 4 жыл бұрын
እንደ ሀፅያቴ ብዛት በመቅሠፍህ አትቅሠፈኝ👐👐👐
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይማረን ከፍርድ ያድነን መልካም ስራ ሰርተን እድናልፍ ይርዳን
@adisshewafera9322
@adisshewafera9322 4 жыл бұрын
Amen amen amen inkan abro aderesen wendimachin qaliwot yasemaln amsginalewu
@tinazein1197
@tinazein1197 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያግዘን ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@user-eg7vd5jk7o
@user-eg7vd5jk7o 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜሜሜንንንንንንንንን❤️❤️🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☝️😭😭😭
@xcv6718
@xcv6718 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dananasser2953
@dananasser2953 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ለንሰሐ ሞት ያበቃን😭😭😢
@ametlove830
@ametlove830 4 жыл бұрын
Amen
@ggf9611
@ggf9611 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ህያው አምላክ ስሙ ይመስገን አሜን ስለሰጠህን በረከት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አምልቶ ይስጥህ ፀጋ በረከት ይጨምርልህ
@sawa98
@sawa98 4 жыл бұрын
🙏🏾Amen
@kidutube1813
@kidutube1813 4 жыл бұрын
አሜን
@user-oc8up3bj4m
@user-oc8up3bj4m 4 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልንንን በጉጉት ነበር እምጠብቅህ እንኳን. ደህናመጣህልን እውቀትን ይ ጨምርልህ እረ እፍፍፍ ንስሀ ሳልገባ እዳልሞት እማየን አሞብኛል ጸልዩልኝ እስኪ ሙስሊም እህቴችም ዱኡ አችሁን እፍፍፍፍግ
@user-yx2df7wu2p
@user-yx2df7wu2p 4 жыл бұрын
አዞሽ እህታችን እመብረሐን እናትሽን ምህረት ትላክላት እግዚኦ ሁላችንንም ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜንን♦♦♦♦♦
@tewahidonatmasarate3741
@tewahidonatmasarate3741 4 жыл бұрын
Amen inkuan abro adersen.wandimachin befam inamseginl. ye vidio dimtsi tirat ijig betaaaaaam dessss yilal.yemayitebeku nachew
@user-yx2df7wu2p
@user-yx2df7wu2p 4 жыл бұрын
ከኒየበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ♦♦♦
@ggf9611
@ggf9611 4 жыл бұрын
ግን የቻናሉ የርዕሱ ትርጉም ምንድነው????
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ተፅፎልሻል አስከ መጨረሻው አዳምጭው
@UserName-pl9pi
@UserName-pl9pi 2 жыл бұрын
@@yemaryam2375 😭😭😭😭😭😭😭😭
@UserName-pl9pi
@UserName-pl9pi 2 жыл бұрын
Selam
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН
ደብረ ዘይት 2023
54:21
ዋካ waka tube ባና Weldeab
Рет қаралды 3,8 М.
የዓቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት : ደብረ ዘይት
28:00
ለፍላፊ አትሁኑ || መምህር ዘበነ ለማ
14:43
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 56 М.
የኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት በ53 ማስረጃዎች (ክፍል 1)
59:10
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 51 М.
1John Part 1 - 1ኛ ዮሐንስ ክፍል ፩
28:31
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 40 М.