No video

ራዕይ 1:9 ~ ፍጥሞ ደሴት በግዞት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 25,183

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

በዚህ የትምህርት ክፍላችን ዮንሃስ በፍጥሞ ደሴት በግዞት እንዴት እንደሄደና በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ለወንጌል የተከፈለውን ዋጋ እንመለከታለን...

Пікірлер: 99
@meraatmeraat9404
@meraatmeraat9404 Жыл бұрын
ፓስትር ጌታ እየሱስ እድማን ፀጋ ፀጋ ይጫምርክህ ታብርኩ እርጅም እድሜ ይስጥክህ ጌታ እየሱስ 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇
@user-dr6uo4ue2c
@user-dr6uo4ue2c 2 жыл бұрын
አሜንንን 📚አበቴ እግዚአብሔር ይበረክህ
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 4 жыл бұрын
ፓሰተር ተባረኪ እግዚአብሔር የባረኪ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💕💕💕💕💕💕💕💕💗💗💗💗💗💗💗💗✝️✝️✝️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@hableasfaw2268
@hableasfaw2268 4 жыл бұрын
ሁሉም ክርስቲያን ሊሰማው የሚገባ ትምህርት ነው።
@user-ok7ht6ph1d
@user-ok7ht6ph1d 8 ай бұрын
ድንቅ ወንጌል❤❤❤❤❤
@user-fs9yf3wp4w
@user-fs9yf3wp4w Жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ እድሜህ ይርዘም በምታስተምረው ትምህርት እጅግ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው ፀጋ ይብዛልህ
@diamonapeniel5328
@diamonapeniel5328 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Really supper teacher
@marthawubishet9978
@marthawubishet9978 4 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ ዘሮችህ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጣም ነው በዚህ ትምህርት የተጠቀምኩት
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 8 ай бұрын
ይህን መልኮት ዊጊያ ሲበዛብኝ እሰማለሁ የሚደንቅ መገለጥ ነዉ ተባረክ ፖሰተርቤተሰብ እልፍ ይሁን።
@aservantofjesuschrist6911
@aservantofjesuschrist6911 4 жыл бұрын
ወንድማችን ፓስተር አስፋው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ። ዘመንህ ይባረክ፣ ጌታ አብዝቶ በቃሉ ይባርክህ። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
@AbebawuPawulosBelete
@AbebawuPawulosBelete 3 ай бұрын
please can you tell me the order of this playlist
@umabafeo5978
@umabafeo5978 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ ከእንተ ብዙ ተምረዋለሁ
@user-wm1kx8hz2r
@user-wm1kx8hz2r Ай бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይለምልም እኔ ማቅህ የዛሬ7 አመት ሳውዲ ሁኜ ተክሉ ጋ ላይቨ ስታስተምር እስካሁን ግን ትምርቶችህን ስስማ ኢየሱስን እናፍቀዋለሁ ተባረክ
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@berhaneyakobwedisebeko...3032
@berhaneyakobwedisebeko...3032 3 жыл бұрын
pastor asefaw hawey eska bruk eika goyta yesus bhayln bsegan bmefesn ybarka shalom amen .
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 3 жыл бұрын
አሜን
@russomgebremikael1110
@russomgebremikael1110 7 ай бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን በቃ ክርስትና በደንብ ኣሁን ገባኛ የ መንጠቅና የ 1000 ኣመት መንግስት ስማር ዋው ተባረክ ❤
@fikirtea.9256
@fikirtea.9256 4 жыл бұрын
“እኔ በምሠራበት ቀን እነርሱ የእኔ ገንዘብ ይሆናሉ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ሰውም የሚያገለግለውን ልጁን እንደሚምር፥ እንዲሁ እምራቸዋለሁ።” - ሚልክያስ 3፥17 it is a life changing experience /teaching. May God bless you paster and sis Tigist !
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ጸጋው ብዛት. እኔ በብዙ ምክንያት በድካም ውስጥ ነኝ መውጣት አቅቶኝ እየዳከርኩ ነው ጌታ ይረዳኛል ከዚህ ችግር እወጣለው. ፓስተርየ የአንተ አስተምሮ ግን ብዙ ሃይል ሰጥቶኛል ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@hiwotburka7234
@hiwotburka7234 4 жыл бұрын
መጋቢ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ደሙ ይሽፍንህ።
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
Amen ፓስተር አስፋው ጌታ እይሱሰ አብዝቶ ከነቤተሰብ ይባርክህ እውነተኛውን ወንጌል ስለምታስትምረን እግዚአብሔር ይባረክ
@pastorfetenechuleta3447
@pastorfetenechuleta3447 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
@wangiliawangilia7268
@wangiliawangilia7268 4 жыл бұрын
ሰለም ለአንቴ ይሁን ጰስቴረ አስፈው በቀለ እግዝአብሄረ ይበረክህ ፈቱን የብረልህ ሰለሙን ይስጥህ ሞጎስ ይሁንል ዘመን በጌታ ስም ይበረክ ረጀም እድሜና ጤና ሰለም ይስጥህ በትምህረት በጠም ጌታ አንቴን ተጠቅሞ በጠም አስተምሮኝል ሰለ አንቴ ክብረ ለእግዝአብሄረ ይሁን የረደህ ጌታ ለዘለለም ይበረክ አመኑኤል እግዝአብሄረ ከአንቴ ገረ ይሁን
@brutedebebe2006
@brutedebebe2006 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ አገላለፅ ነው የገለፅከው በተለይ ሰእል አሰደግፈሕ የምትሰጠው መረጃ ማመን ነው የሚያዳግተው እንዴትየዛሬው ትምሕርት ደግሞ የበለጠ እራሴን የትላይ ነኝ ብዬ የበለጠ እንዳይ ነው ያደረገኝ። በተለይ ደግሞ ቅድሳን ያሳለፍቱን መከራና ሰደት በታማኝነት እሰከመጨረሻው ሰአት ያላቸውን ፅናት ድፍረታቸው በጌታ ላይ ያላቸው ፅናት በአይነ ሕሊናዬ እያየሁ እኔ ብሆን እዛ ቦታ ላይ ልል አቅሙ የለኝም ምክንያቱም ቤተክርሰትያን ውሰጥ አንድ ነገር ሰይ እየከፋኝ ለምን እያልኩ ከራሴ ከጎደኞቼ ጋር እየተነጋገርን እንዲሕ የጠነከረ ነገር አይደለም ትንሸ ከበድ ያለ ነገር ቢመጣ ውሳኔዬ ምንድን ነው? ብዬ እራሴን እየታዘብኩት ነው በእውነት ነው የምለው የብዙ ሰመአታትን ታሪክ ሰምቼ ነው ያደኩተ ግን ዛሬ ወሰጤ በጣም ነው የተነካው የቤተክርሰትያን አሰተምሮቶ በጣም እለት እለት እንዴት እየተቀየረ እንደመጣ እኛን እራሳችን ክርሰትና መከራ የሌለበት ሰደት የሌለበት ተደርጎ ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ ይሆንላችሆለ ታገኛለሸ ይሰጥሻል ያንቺ ይሆናል እየተባለን ነገር አለሙን እረሰተነው ነበር እግዝያብሔር ይመሰገን ኮረና ጌታ ብዙዎቻችን ሊቀይር ሊያሰተም እንደመጣ በደንብ አምኛለሁ ምክንያቱም ኮረና በፊት እና አሁን ባለሁበት ሁኔታ ጌታ አብዝቶ ቀይሮኛል ሌላው ቀርቶ የዛሬው ትምሕርት ምን ያክል እንደነካኝ። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አንተንም ሙሉ ቤተሰብሕንም ዋጋ ከፍላችሁ ለትውልድ የምታተርፉት ቀላል እንዳይመሰላችሁ ሰንት እሕትና ወንድሞቼ እንደተባረኩ ልነግራችሁ እችላለሁ ዘግይተን ነው የጀመርነው ትምርቱን ግን ለኛ በጣም በሚገርም ሁኔታ እየተጠቀምንበት ነው ። እንደውም አንድ ወንድሜ ያለው እንደዚሕም አይነት አሰተማሪ አላት ወይ ብሎ በመገረም ነው የነገረኝ የአንተን ቪዲዬ ልኬለት በርታ። በሰራ ሁኔታ እኩል ባልደርሰባችሁም እለት እለት አለሁ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 жыл бұрын
Asfesh, you're a born teacher & fully equipped!! Kebru lgeta berket for you!!
@tigesthebabo4241
@tigesthebabo4241 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰምቼው እንዲህም ነበር ብዬ የማልገምተውን ትምህርት ያገኘሁት ፓስተር ተባረክ ሰው እሚያደርገው ትምህርት ነው የተማርኩት ኢየሱስ ጌታ ተባረክ።
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 3 жыл бұрын
Geta yebarkeh
@muluwoldemichael5439
@muluwoldemichael5439 2 жыл бұрын
Tebarke babezu paster
@romangirma6854
@romangirma6854 Жыл бұрын
Zer zemnh yebark betmhrth elff beyalhu kalhunet wesn ewket be egziyabher kale ewket degfhgnal ante legna setotachn neh zer zemnh yebark😍😍😍
@user-hi4go5bw5e
@user-hi4go5bw5e 8 ай бұрын
ዘምኒ ይባረክ
@yonasketa8920
@yonasketa8920 Жыл бұрын
Amen
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 Жыл бұрын
Pastor God bless❤
@prophettalimosgoa1627
@prophettalimosgoa1627 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት በአንተ ብዙ ተባርከያለሁ፣ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ።
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 2 жыл бұрын
U are a gift from God the Almighty to us!!! Be blessed in Jesus Name!!!
@alemdemissie1124
@alemdemissie1124 4 жыл бұрын
ፓርተር ያስፈራራል. ይህን ሁሉ ታሪክ አላውቅም ነበር:: ጌታ ይርዳን ! መንፈስ ቅዱስ ካልረዳን በስተቀር ለስጋ ይከብዳል:: ተባረክ!
@AbebawuPawulosBelete
@AbebawuPawulosBelete 3 ай бұрын
can u tell me the order of this playlist please
@tesfabeyene3217
@tesfabeyene3217 4 жыл бұрын
God Bless you .you are feeding us pure true God's Word
@tsehaykebede3250
@tsehaykebede3250 2 жыл бұрын
ሰላም ፓስተርዬ አረ መዝሙሩ እንደነበር ይሁን ምክንያቱም መዝሙሩ እራሱ ፈውስ ነው ይህንን የመሰለ መዝሙር በማሰማትህ ጌታ ይባርክህ
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 Жыл бұрын
ኦ ሃሌሉያ ወንጌሉ ብቻውን እንዴት ያረካል!!! ጌታ ይባርክዎ። ነፍሴ ረክታለች።
@user-of5cq1ih9h
@user-of5cq1ih9h 4 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨመርልህ של 🇮🇱🙏
@fikrumeko8670
@fikrumeko8670 2 жыл бұрын
ብዙ ትምህርት ሰጪና ዘመኑን እንድንዋጋ የሚያደርግ ነው ፓ/ር ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ!!
@prophettalimosgoa1627
@prophettalimosgoa1627 2 жыл бұрын
ውዴ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን
@yemanedesta5340
@yemanedesta5340 3 жыл бұрын
ባሰተር አሰፋው በቀለ እግዘአብሔር ያብዛልህም ይባረክህጌታአየሱስ ይደግፍህ
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 3 жыл бұрын
አሜን ለፅድቅ ልንቆም ጌታ ይርደን
@bireyeheyes5019
@bireyeheyes5019 3 жыл бұрын
ፓስተር ሆይ ተባረክ ጌታ ባንተ ስለሚናገረኝ አመሠግነዋለሁ!ትምህርትህ ነፍሴን ያረሠርሠዋል!ምንም እንኳን በድካም ውስጥ ብኖርም:በአገልጋዮች ባልጎበኝም!የሚፀልይልኝ የኔ የምለው ሠው ባይኖርም!አንድ ቀን ጌታ በአንተ የሚናገረኝ ቃል ህይወት እንደሚሆነኝና ለዘላለም ድኜ እንደምቀር በፅኑ አምናለሁ፡ስላተ ጌታ ይባረክ
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Жыл бұрын
Amen Amen, we should always pray for Eritreans!! Thanks Pastor.
@raheltadsse789
@raheltadsse789 4 жыл бұрын
God bless you Paster
@higdefshiftahager7129
@higdefshiftahager7129 3 жыл бұрын
yesus ybarkih,😢👍 ye eyesus esrengoch be Eritrea be alem hulu egzaber yasb
@aberaamang3576
@aberaamang3576 2 жыл бұрын
Geta lezelelem yibark pastor
@mereteadane106
@mereteadane106 2 жыл бұрын
በልጆቹ የጌታ ሰም ይከብራል ተባረክ
@tayeterefe779
@tayeterefe779 4 жыл бұрын
AMEN AMEN.AMEN
@tsegaasmelash702
@tsegaasmelash702 4 жыл бұрын
Shalom! Pastor asefa Bezu eyetemarkug new & ehenew yemaybal demo moral agenchalw geta zemenhe yebark selam lebetehena lante yehun. G. B. Y
@tesfahiwethagos3239
@tesfahiwethagos3239 3 жыл бұрын
Ejig Nefsm, Menfesn yemilewt yemikeyr ye EGZIABIHER AMLAK KAL new. EGZIABIHER AMLAK abzto tsegawun yabzalot Abate.
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርከው :: ከኒውዝላንድ
@lindolegesse8533
@lindolegesse8533 4 жыл бұрын
Geta Amlak yibarikih Pastor Asfaw 🙏🙏
@ritarita5091
@ritarita5091 2 жыл бұрын
ስላም ወንድማችን
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 2 жыл бұрын
Ejig yetebareki ye Kirstos agelgay silante Amlaken amesegnalehu!!! Silante Tselyalehu!!!
@aberasheaberashe1458
@aberasheaberashe1458 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባርክ ፓስተር አስፈ ባጣም ጥሩነው
@yohannesworkumarta706
@yohannesworkumarta706 4 ай бұрын
😍😍😍
@tsigemekonnen5889
@tsigemekonnen5889 3 жыл бұрын
God bless you pastor Asfw bekele am blessed by your purchase Word of God.
@selamyehun6340
@selamyehun6340 2 жыл бұрын
የበርሄ ወልዱ መዝሙር
@mulatubegnaofficial1606
@mulatubegnaofficial1606 2 жыл бұрын
God bless you pastor!
@selamawitkumnbi9536
@selamawitkumnbi9536 4 жыл бұрын
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY ALL
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 жыл бұрын
You are great pastor more blessings 🙏
@beetybybb2576
@beetybybb2576 4 жыл бұрын
God bless you 🙏
@alemneshwoldegiorgies8906
@alemneshwoldegiorgies8906 4 жыл бұрын
Egziabher ybarkh endezih yabraralgni yelem
@kuridisteka4984
@kuridisteka4984 4 жыл бұрын
Pastor geta eyesus ybarkh
@tsiontefera8117
@tsiontefera8117 4 жыл бұрын
Pastor Getay ybarkeh.
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን ተባረክ ፓስተርዬ
@tesfabeyene3217
@tesfabeyene3217 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@stev8032
@stev8032 4 жыл бұрын
Hallelujah amen God bless you dear sir
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
Thank you! You too!
@ruthmengeste8682
@ruthmengeste8682 3 жыл бұрын
God bless you pastor
@tesfabeyene3217
@tesfabeyene3217 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bettybbc777
@bettybbc777 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋ ያብዛል
@tsquare1728
@tsquare1728 11 ай бұрын
sorry I writing English because I don't have an Amharic keyboard .I am so beneficial your education God beles you. please don't stop. Keep up.when ever you need to let us. know. please add more our people secrcrfy life because of Christianity, add old books Ethiopian Christianity explains good part and not correct part. you are gifted from God. there is no personal church it everyone must use free gift ,please teach us that the owner of the church is God, not a person. Thanks
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር
@hiwotrake7246
@hiwotrake7246 3 жыл бұрын
waw waw waw GOD BLESS YOU AND YOUR HOUSE
@geneteabissa8571
@geneteabissa8571 4 жыл бұрын
God bless u more and more!!
@Tulubaby1
@Tulubaby1 Жыл бұрын
One day I will see the reward you get we celebrate when you get your crown in heaven. U have no idea we learn many things from Bible becouse of you.
@selamawitkumnbi9536
@selamawitkumnbi9536 4 жыл бұрын
Selamawit Bekele
@chotalama8924
@chotalama8924 2 жыл бұрын
ወገኖቻችን ያለፉቲ መንገድ ገርሜኝ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@bereketbeyeni4644
@bereketbeyeni4644 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይባራክ
@berhane999
@berhane999 4 жыл бұрын
amen
@yonikebede7439
@yonikebede7439 8 ай бұрын
Asiti bannaye …
@alemneshwoldegiorgies8906
@alemneshwoldegiorgies8906 4 жыл бұрын
Ye Egziabher kal kegna lay siders menegega aderegnewo yasaznal enmeles
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 4 жыл бұрын
Tebarek bebzu
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 4 жыл бұрын
Geta zemenehen yebateke
@wendudebebe4884
@wendudebebe4884 Жыл бұрын
I'm curious to know more bible geography.
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 4 жыл бұрын
ብርክ ብለህ ቅር ለበርከት ሁን እንኩዋን የአባቴ ልጅ ሆንክ
@yonikebede7439
@yonikebede7439 3 жыл бұрын
That’s all about orthodox teaching about martyr
@alemneshwoldegiorgies8906
@alemneshwoldegiorgies8906 4 жыл бұрын
Kenezih gar newo mnshlemo???????ygermal
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 3 жыл бұрын
አሜን
@ketselayirefu7710
@ketselayirefu7710 4 жыл бұрын
God bless pastor
@fetleakale4520
@fetleakale4520 4 жыл бұрын
አሜን
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 15 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 22 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,6 МЛН
ትምህርተ ስላሴ ክፍል 2 || ፓስተር አስፋው በቀለ || Paster Asfaw Bekele
33:38
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 4,6 М.
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 348
ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶች-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
31:17
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 24 М.
የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 6 | በማመን የሚገኝ ሕይወት
34:16
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 15 МЛН