🙏➕ እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጎድ (ወንጌላዊው፣ፍቁረ እግዚ) ወራዊ በዓል❗ለአቡነ መልከ ጸዴቅ ካህን (ኢትዮጲያዊው ጻድቅ) ዓመታዊ በዓል አደረሳቹ❗

  Рет қаралды 14,440

Kidus Mezmur Records

Kidus Mezmur Records

27 күн бұрын

..➕➕➕ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወልደ ነጎድጓድ...➕➕➕
..............➕➕➕ ..........➕➕➕ ..........➕➕➕ ........
እንኳን ለፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ ሐዋርያ: ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወለደ ነጎድጓድ ወራዊ የፍልሠት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን❗
ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
ጥር ፬ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ሞትን ሳይቀምስ የተሰወረበት ቀን ነው፤ ዮሐ 21 ፤ 20።
ዮሐንስ ወንጌላዊ
⏩ ዮሐንስ ማለት ‹‹ የእግዚአንሔር ጸጋ ነዉ››፤ደስታ ማለት ነዉ፡፡አባቱ ዘብዴዮስ ፤ እናቱ ማርያም ባዉፍልያ ትባላለች፡፡ቁጥሩ ከዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት የሆነ ያዕቆብ የተባለ ወንድም ነበረዉ፡፡ ማቴ 4፡21 ፤ ማር 1፡20 ፤ማቴ 20፡20 ቅዱስ ዮሐንስ አስቀድሞ የዮሐንስ መጥምቅም ደቀ መዝሙር ነበር፡፡ ዮሐ 1፡ 35 ቅዱስ ዮሐንስ ከአባቱና ከወንድሙ ጋር ዓሣ በሚያጠምድበት በገሊላ ባህር ላይ መረቡን ሲያበጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያነት ጠራዉ፡፡ እሱም አባቱን ሌሎቹንና ታንኳን ትቶ ከወንድሙ ያዕቆብ ጋር ጌታን ተከተለዉ፡፡
⏩ ቅዱስ ዮሐንስ ብዙ ስሞች አሉት፦
ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ
ዮሐንስ ቁጽረ ገጽ
ዮሐንስ ታኦሎጎስ
ዮሐንስ አቡቀለምሲስ
ዮሐንስ ወንጌላዊ
ዮሐንስ ዘንስ
⏩ ከሐዋርያት መካከል ሞትን ያልቀመሰ በህይወተ ሥጋ እያለ ወደ ሰማይ የተነጠቀ እንደ ሔኖክ ፣እንደ ኤልያስ በብሔረ ሕያዋን የሚኖር ሐዋርያ ነዉ፡፡ጌታችንም ለቅዱስ ጴጥሮስ ‹‹‹‹ዮሐንስ እኔ እስክመጣ ድረስ በሕይወት ይኖር ዘንድ ብወድስ ምን አግዶህ??›››ዮሐ 21፡20 ይህም እስከ ምጽአት ድረስ እንደሚኖር መናገሩ ነዉ፡፡በማቴ 16፡18 ላይ ‹‹እዉነት….……ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ›››››ያለዉ ቃል ለቅዱስ ዮሐንስና መሰሎቹ የተነገረ ቃል ነዉ፡፡
⏩ የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በረከቱ ረድኤቱ ከሁላችን ጋር ይሁን፡ ራዕዩ ይገለጥልን!🙏
⏩ በቅዱስ ዮሐንስ ላይ ያደረ የእመቤታችን ድንግል ማርያምና የአንድ ልጇ ፍቅር በእኛም ላይ ይደር::🙏
⏩ ቅዱስ ዮሐንስን የወደደ ጌታ በፍቅሩ ይጠግነን:: ከእናቱ ፍቅር አድርሶ በሐዋርያው በረከት ያስጊጠን::🙏
⏩+"+ በጌታ ኢየሱስ መስቀል አጠገብ እናቱ: የእናቱም እህት: የቀለዮዻም ሚስት ማርያም: መግደላዊትም ማርያም ቆመው ነበር:: ጌታ ኢየሱስም እናቱን: ይወደው የነበረውንም ደቀ መዝሙር በአጠገቡ ቆሞ ባየ ጊዜ እናቱን 'አንቺ ሆይ! እነሆ ልጅሽ' አላት::
ከዚህ በሁዋላ ደቀ መዝሙሩን 'እናትህ እነሁዋት' አለው:: ከዚህም ሰዓት ጀምሮ ደቀ መዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት:: +"+ (ዮሐ. 19:25)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር❗

Пікірлер: 18
@gggh8877
@gggh8877 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 24 күн бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል .አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐🌿🙏🌾🌿🙏🌸🌾🌿🙏
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 24 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berqegabisa275
@berqegabisa275 24 күн бұрын
Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤waqayyoo sagale jirenya isini haa dhagechisu ebifama ❤❤❤❤❤❤😢
@WarkiWarki-xd6zl
@WarkiWarki-xd6zl 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@edengirmay2484
@edengirmay2484 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ce5xl9xt1m
@user-ce5xl9xt1m 24 күн бұрын
ዝማሪ መላክ ያሰማልን
@user-ww8yn9cd4h
@user-ww8yn9cd4h 24 күн бұрын
🙏👏👏👏👏👏👏
@user-pd2ug9gg8z
@user-pd2ug9gg8z 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@memimime5701
@memimime5701 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BeteAbew-Newmezmur
@BeteAbew-Newmezmur 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 24 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️💕💕✝️✝️✝️🤲🤲
@user-vi4ns2dy2h
@user-vi4ns2dy2h 24 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🙏🙏👏👏
@leilamroueh2643
@leilamroueh2643 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊 amen amen amen amen amen amen amen 😊😊😊😊😊🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-wz5yo7up5u
@user-wz5yo7up5u 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-md5ur5uk7o
@user-md5ur5uk7o 25 күн бұрын
❤🎉አሜን❤🎉አሜን❤🎉አሜን❤🎉ዝማሬ❤🎉መላክ❤🎉ያሰማልን❤🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@AbisNew-wv1tl
@AbisNew-wv1tl 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤❤❤❤❤
@berqegabisa275
@berqegabisa275 24 күн бұрын
Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤waqayyoo sagale jirenya isini haa dhagechisu ebifama ❤❤❤❤❤❤😢
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 98 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 17 МЛН
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 2,6 МЛН
የሚያረሰርሱ የዘማሪ ቀ አሸናፊ ኮሌክሽን በአዲስ የተሰራ ሙሉ። Kesis Ashenafi Col.
1:01:35
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,3 МЛН
🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
54:53
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
የለሊት ፀሎት
26:27
MESSIAH TV ETHIOPIA // PROPHET ELIAS ABEBE
Рет қаралды 1,3 М.
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:55:10
የመድሃኒአለም መዝሙሮች || 27 || New_orthodox_mezmur
46:47
ሃረገ ወይን Harege Weyn Tube
Рет қаралды 141 М.
የንሰሀ መዝሙሮች ስብስብ
1:04:44
ጥምቀት ሚድያ Timkate midya
Рет қаралды 1,7 МЛН
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 98 МЛН