#እንኳንስ_መታሰር_መገደል_ቢመጣ_ማንንም_አልሰማም_በፋኖ_ከመጣ_ዱበለ_መላክ

  Рет қаралды 158,154

ደሱ ትዩብ Desu tube

ደሱ ትዩብ Desu tube

Күн бұрын

Пікірлер: 370
@Wbete-i2s
@Wbete-i2s 8 ай бұрын
የምር አማራነታችንን ትተን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልን ነው ያለቅነው ለካስ የሚያምርብን ማንነታችን ኑሯል አማራነት ዘላለም ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TameneYitayew
@TameneYitayew 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@KibatuAmare
@KibatuAmare 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i4uXZZyvf6aCa5Ysi=6RFz6ulHN-cdiq9a
@seay2550
@seay2550 8 ай бұрын
💚 💛 ❤️ እመኑኝ የሞተው አብይ አህመድ እንጅ አሳምነው ፅጌ አይደለም! 💚 💛 ❤️
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 8 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤አሳምነው ፅጌ ሁሌም ይኖራል
@TigstStotaw
@TigstStotaw 8 ай бұрын
በጣም በቁሙ የሞተ
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 8 ай бұрын
ከእነጭፍሮቹ ድብን ይበል አብይ አህመድ ይሄ ገዳይ፣ አስገዳይ
@seay2550
@seay2550 8 ай бұрын
@@TigstStotaw አብይ ተዘቅዝቆ በቅርቡ ሀውልት ይቆምለታል!
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 8 ай бұрын
እውነት አሳምነ ፅጌ የኔጀግናአባ ሺወጣት ተክቶ ነውያለፍው አሳምነው መፈስ እዳለነ አማራልጂውስጥ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
የኔ አማራ የእምድር ኮኮበች ነንኮአማራ ባለበት ሁሉ ድምቀት አለ አማራ ገና ያብባል ዘረኞች እናመሰግናለን ገፍታችሁ አማራነታችን ስላጠነከራችሁልን ድል ለአማራ ፋኖ
@KibatuAmare
@KibatuAmare 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i4uXZZyvf6aCa5Ysi=6RFz6ulHN-cdiq9a
@Udud-jm1ez
@Udud-jm1ez 8 ай бұрын
ነፍፀኛ ዱባለ የፋኖ መብረቅ ጅግናችነህ ክበርልን።
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 8 ай бұрын
እንዲያነው 👏👏👏👏👏 በፋኖ የመጣን ማንንም አንፈራም ፋኖ የአማራህዝብ ነፃ አውጪ ፋኖ የአማራህዝብ ከፈጣሪ በታች መመኪያ ነው ድል ለአሳረኛው ፋኖ ድል ለጀግናው የአማራህዝብ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@yeshiethiotube
@yeshiethiotube 8 ай бұрын
ወልድያየ ሀገሬ ደስ ሲሉ የአመት ሰው ይበላችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@KibatuAmare
@KibatuAmare 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i4uXZZyvf6aCa5Ysi=6RFz6ulHN-cdiq9a
@radi853
@radi853 8 ай бұрын
ደስ ሲል ይህ ሁሉ ፋኖ ነው እነ ትና ፋኖ አሸባሪ ነው ይሉናል እኛ ደግሞ ፋኖ የህዝብ ልጅ ነው እንላለን ይሄን አይቶ ማን አሸባሪ እንደሆን ማወቅ ቀላል ነው
@hghg5376
@hghg5376 8 ай бұрын
ወንድማችችችች ምንም አያመጡ የኔ ጀግና የአሳመነው ልጃችችች ነንንን💚💛❤
@seay2550
@seay2550 8 ай бұрын
💚 💛 ❤️ እመኑኝ የሞተው አብይ አህመድ እንጅ አሳምነው ፅጌ አይደለም! 💚 💛 ❤️
@KibatuAmare
@KibatuAmare 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i4uXZZyvf6aCa5Ysi=6RFz6ulHN-cdiq9a
@ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ
@ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ 8 ай бұрын
አቤት ማማራችሁ ❤❤❤ በስደት ያለነውም ለሀገራችን ያብቃን😢
@የሺYouTube
@የሺYouTube 8 ай бұрын
ሰላማችን የሚነሱንን ሰላማቸውን ይሳቸው እግዚአብሔር ለዚምስኪን ህዝብ ሰላምህን ላክለት እደ ቸርነትህ አማራዬ 😭💚💛❤🦁💪
@tajstudio7725
@tajstudio7725 8 ай бұрын
አግዚብሔር ይጠብቃቻሁ 🥰🥰🥰🥰
@KibatuAmare
@KibatuAmare 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i4uXZZyvf6aCa5Ysi=6RFz6ulHN-cdiq9a
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 8 ай бұрын
አወ ማንንም አሰማም ከስንት አመት በኋላ በብዙ መስዋትነት የተገኘ ደስታ ነው❤❤❤❤
@KibatuAmare
@KibatuAmare 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i4uXZZyvf6aCa5Ysi=6RFz6ulHN-cdiq9a
@Maryg05
@Maryg05 8 ай бұрын
አማራ ጀግና ፋኖ ጀግና በቅርቡ 4 ኪሎ 💪❤️🙏
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 8 ай бұрын
አማራ ከመገደል ነፃ የሚሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም፡፡ እውነት ያሸንፋል፡፡
@KibatuAmare
@KibatuAmare 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i4uXZZyvf6aCa5Ysi=6RFz6ulHN-cdiq9a
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 8 ай бұрын
God Is With 65 Million Amhara People❤️🙏❤️Fano Forever✅️
@abby8509
@abby8509 8 ай бұрын
የኔ ወርቆች ወገኖቸ እንኳን አደረሳችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@KibatuAmare
@KibatuAmare 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i4uXZZyvf6aCa5Ysi=6RFz6ulHN-cdiq9a
@emanfentaw
@emanfentaw 8 ай бұрын
የኮቦልቻ ሎሚ ወደ እራያ ዘሟል እኳን የወደደህ ያየህ አይኑን ታሟል ዱባለ ❤❤❤❤
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 8 ай бұрын
ዱባለሜ ጀግናዉ ወድማችን ያሳምነዉ ልጅ ሞት አይፈሬዉ የጃዉሳዉ ወድም የአማራዉ ኩሩ❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛💛💪💪💪
@mekdisemazger1404
@mekdisemazger1404 8 ай бұрын
የኔ ወሎየወች ውድድድ እኳን አደረሳችሁ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
@fish618
@fish618 8 ай бұрын
🇨🇦 🇨🇦 ❤❤❤❤ሰላምታዬ ይድረሳችሁ አማራወቼ❤❤❤ወልደያ መርጦ እዜት በር❤❤❤❤❤ ፍስሀ ከካናዳ 🇨🇦 🇨🇦 መልካቆሌ ትምህርት ቤቴ❤❤❤
@rhametali1193
@rhametali1193 8 ай бұрын
ድለፋኖቻችን የዛሪ አመት በድል ያከብራል ህዝቤ አማራጀግናህዝብ💚💛❤🥰💃
@AMHARA24
@AMHARA24 8 ай бұрын
እንወድካለን ዱባለዬ በርቱ የአማራ አርቲስቶች እየተናበባቹህ መንግስትን አስጨንቁልን ዋውውውውው💚💛❤💪💪💪
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 8 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤✊ አማራየ ጠካራ ህዝብ በዚህ ጦርነት መሀል ሁነን አልተሠበርነም አይዞን
@መቅዲነኝየወልድያዋ
@መቅዲነኝየወልድያዋ 8 ай бұрын
ወልድያየ ድምቅ ብላለች ❤❤❤❤😍😍😍 ስታምሩ
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 8 ай бұрын
እቢ በል ያገሬሰው ደጉ አማራ እቢ ያለ ነው የሚከበረው 👏👏👏👏 ድል ለአሳረኛው ፋኖ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
ዱባ መላክ የኛ ጀግና የጥምቀት ድምቀት ነበርን አድስ አበባ ላይ አሁንም ድል ለፋኖ ❤❤❤
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 8 ай бұрын
የራያው መብርቅ ነፍጠኛው ዱባለ መላኩ💪 ባለህበት ስለምህ ይብዛልን ✊💪
@HJg-kh5zt
@HJg-kh5zt 8 ай бұрын
በጭፈራችሁ ውስጥ ሁዙ ነገር ነው ያየሁት እልህ እንቢተኝነት ብቻ ብዙ ነገር ደሞቸ ወሎዋ ሰላምሽ ይመለስ 😢 አማራዬ
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት 8 ай бұрын
የኔ ወርቆች ወሎ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ድምቀቴ ራያዬ💚💛❤️
@ghh5860
@ghh5860 8 ай бұрын
ዱብዬ የወሎ ጀግና የአሳመነው ፅጌ ልጅ ስወድህ የኔ እንቁ♥️♥️♥️መገን የወሎ ቤተ አማራ ልጆች ስታሩኮ ያገሬ ልጆች🥰🥰🥰🥰
@geremewtadesseyifru5316
@geremewtadesseyifru5316 8 ай бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ አሳምነው ፀጌ የማይረሳ አበሳነው
@beetyube
@beetyube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አሜን አሜን ድል አማራ ህዝብ
@AaAa-hq8un
@AaAa-hq8un 8 ай бұрын
ዋው ደስ ትላላችሁ❤❤❤
@KibatuAmare
@KibatuAmare 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i4uXZZyvf6aCa5Ysi=6RFz6ulHN-cdiq9a
@salamethiopia
@salamethiopia 8 ай бұрын
ኮራሁ ፍኖ በመሆኔ ፈጣር ይጠብቃችሁ ያገር ልጆች
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 8 ай бұрын
የአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቻችን ውንድሞቻችን❤
@hamtamyemam6680
@hamtamyemam6680 8 ай бұрын
አማራነቴን ወደድኩት በጣም እንኳንም አማራ ሆንኩ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 7 ай бұрын
Go head Ethiopian Kiubr General Asaminew Tsige kids.Thank you ❤️❤️ Ethiopian.
@RehimaHussen-r5r
@RehimaHussen-r5r 2 күн бұрын
አማራነቴ ደምና አጥቴ ❤❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 8 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ድል ለደሞቸ 💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥
@ZemenayAsemare
@ZemenayAsemare 7 ай бұрын
ዋውውውውውው የአሳምነወሰ ፍሬዎች እወዳቹሀለሁ እኳን ከእናተ ተወለድሁኝ
@tigistaragea6741
@tigistaragea6741 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@abebezewdu61
@abebezewdu61 8 ай бұрын
ዱባለ መላኩ በጣም ነው የማከብርህ እና የምወዲህ ጀግናዬ በርታልኝ
@kidsttadesse4284
@kidsttadesse4284 8 ай бұрын
አቤት ማማር የአመት ሰው ይበለን❤
@suuyyy4150
@suuyyy4150 8 ай бұрын
ወልዲያዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ትእግስት
@ትእግስት 8 ай бұрын
ወልድያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZeynabaSaeid
@ZeynabaSaeid 8 ай бұрын
💃💃💃💃💃👏👏ውነት ዘንድሮ አማራ ባልሆን ሙቻት ነበር🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr 8 ай бұрын
ፋኖ ጀግነው በርቱልን 💚💛❤️
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 8 ай бұрын
ወልድያየ ሀገሬ ወድሞቼ ስላየኅችሁ ደስስስ ብሎኛል ደስስስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 8 ай бұрын
አይ በአዴን ይህን ህዝብ ነው ለማታለል የሚጋጋጠው!! ፋኖ ፋኖ ፋኖ!!❤❤
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 8 ай бұрын
Dubale👌💪💪💪💪💪🇪🇷🇮🇱🇪🇷🇪🇷✅️✅️✅️✅️
@AhmedNasser-vt4vz
@AhmedNasser-vt4vz 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አማራየ የኔኩሩ❤❤❤❤
@Tilanew
@Tilanew 7 ай бұрын
ህዝብ ጀግናውን ያውቃል።ጀግናው ብ.ጀ አሳምነው ፅጌ በህዝብ ልብ ነግሷል ።ምንም ማድረግ አይቻልም።
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 7 ай бұрын
አማራነት ኩራት አማራነት መታደል ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ❤❤❤
@AsiaPalace-hp9dd
@AsiaPalace-hp9dd 8 ай бұрын
አማራየ ❤❤❤የዋህ ህዝብ ድል ለአማራ የ ህዝብ🎉🎉🎉🎉
@AMHARA24
@AMHARA24 8 ай бұрын
ማሪምን ብዬ በጣም አኮራከን ቆራጡ የአማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@AhmadAhmad-ll7ce
@AhmadAhmad-ll7ce 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅልኝ ስስት ብየ እምወዳቹሁ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሳምነው ፅጌ አልሞተብነም ሞላ ደስየ አገር አርግሺ አሰፊ አገር ምሀመድ ቆየ አገር 😢😢😢😢😢😢 አልሞቱብነም ቸግኖቻችን
@sameeramoges4319
@sameeramoges4319 7 ай бұрын
ደሥእሚል ጊዜነበር የአመት ሠዉ ይበለን
@genetsyou7391
@genetsyou7391 8 ай бұрын
አማራ ፋኖ💚💛❤️✊
@ሪችፍቅር
@ሪችፍቅር 8 ай бұрын
እፍፍፍ ማማራቸዉ አላህ ይጠብቃችሂ አማራየ❤❤❤❤
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 8 ай бұрын
ፋኖን በመደገፍ የአማራን ህዝብ እንታደጋለን!!!!
@JhGc-rn7hr
@JhGc-rn7hr 7 ай бұрын
አማራዬ ሰላምሽ ይመለስ😢
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 7 ай бұрын
የአሳመነው ልጆች የዛ ጀግና ልጆች 💚💛❤👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshifantahunzele8268
@yeshifantahunzele8268 8 ай бұрын
የኔጀግና ኑርለን በርቱ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 8 ай бұрын
ድል ለአናብሶቶቹ 💚💛❤💪💪💪
@MeseretBerihun-c5m
@MeseretBerihun-c5m 7 ай бұрын
ሰላማችን የነሳን እግዛብሄር ሰላሙን ይንሳዉ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 8 ай бұрын
የኔወርቆች አማራየ የኔጨዋ ህዝብ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 8 ай бұрын
በጣም ነው እምታምሩት ❤❤❤❤
@hadia1097
@hadia1097 8 ай бұрын
💪💪💪🐅🐅🐅💚💛❤️አገሬወልደያሰላምሽይመለስ፣ወልደያየየየየየ😢😢😢አየየሰውአገርህህህህ፣አቤትግርማመጎስ
@ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
@ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ 8 ай бұрын
መገን አማራ ችግር የማይበግረው ጀግና ህዝብ😢💪💚💛❤💪
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 8 ай бұрын
አማራየ❤❤❤❤💪💪💪💪
@pawlosebekle3Bekle
@pawlosebekle3Bekle 15 күн бұрын
መገን ወሎ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@shebirrAmar-mf9xo
@shebirrAmar-mf9xo 8 ай бұрын
የኔ ዘቦ ሞገስ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ወርቅወይ
@BemechalTsegaye-ib7dd
@BemechalTsegaye-ib7dd 8 ай бұрын
መሀር ጉማ ❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ል።
@hawaahamed9273
@hawaahamed9273 8 ай бұрын
ወልዲያ ዞሮ መግቢያየየየየ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ እህቶቸ
@HegheehJsjsjs
@HegheehJsjsjs 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 8 ай бұрын
አሳበዳችሁኝ ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ግንባር !!!
@የራያዋ
@የራያዋ 8 ай бұрын
ያመት ሰው ይበለን ደሞቸ🥰🥰🥰🥰
@MelkyeTadege-yq4tz
@MelkyeTadege-yq4tz 7 ай бұрын
ፈጣር ይጠብቃችሁ
@GdGr-o7j
@GdGr-o7j 8 ай бұрын
ዱቤዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወልደያዬ ሠላምሽ ይብዛል አገሬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TamruKassahun-m5c
@TamruKassahun-m5c 8 ай бұрын
እውነት ነው አሳመነው ፅጌ ሞቶእኳን ይበልጥል ❤
@eritreanfan2773
@eritreanfan2773 7 ай бұрын
በጣምጎበዝ ሰው ጥሩ እድሜ ይስጥህ
@aberaeshetu6825
@aberaeshetu6825 7 ай бұрын
Dubale Melak, our hero, your music a plays great role for our strength for the current issue.
@EyarusDerba
@EyarusDerba 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ
@ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ 8 ай бұрын
ራያዬ 💚💛❤
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 8 ай бұрын
🤚❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇸🇦💛💚❤️
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr 8 ай бұрын
አብይ እህመድ መውደቂያህ ቅርብ ነው የግዜ ጉዳይ ነው 💚💛❤️
@Dibekulu27
@Dibekulu27 8 ай бұрын
ስታምሩ 💚💛❤️
@fytt2133
@fytt2133 8 ай бұрын
ጀግኖቸ ትያላቹህ ደሞቹ❤❤❤❤❤❤❤
@tinaydimtye8154
@tinaydimtye8154 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነን ስንል ማንነታችንን ትተን አይደለም አማራው ተራራው ይሄም ያልፍል
@selomedamte1960
@selomedamte1960 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዝ የጁ የወረሰክ ዘር የአባተ ሀይሉ አገርአየ አገረ
@user-tm4od9ln3i
@user-tm4od9ln3i 7 ай бұрын
ወሎየባልሆንይቆጨኝነበር❤
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 8 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገር ቀያውን ሰላም አድርጎ ከቁጥር ሰያጎለን ለከርሞ ያድርሰን ።
@gguuxiurjdiiiriijdjjrhjkrf7820
@gguuxiurjdiiiriijdjjrhjkrf7820 8 ай бұрын
ራያየታምራላችሑ"አማራየየምርጦቾምርጥ"ደምሌከየመንሠንአ👍
@TbntDver
@TbntDver 8 ай бұрын
አየ ወልደያየ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የዛሬ አመች እዛ ነበርኩ የዘንድሮውን ዝም ነው😢
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 8 ай бұрын
ያመት ሰው ይበላችሁ ደሞቸ ያገሪ ልጆች ተስፋ ገዳሙ ሳላይህ ቀርቸ የት ገባ ብየ ነበር አለህልን እኔ እምለው ግን የፋኖ ስም ሲጠራ አሳምነው ፅጌ ሲባል ያብይ ብችሎች ምን ተሰምቶዋቸው ይሆን አሳዘኑኝ 😂😂😂
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂ይቻሉት
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 8 ай бұрын
የኔ ወርቆቺ ❤❤ግን ዱባለ ተፈታደ የኔ ወድም
@user-fn2vf7fi9g
@user-fn2vf7fi9g 8 ай бұрын
woldyia ❤ ❤
@BishawZememe-hh5hj
@BishawZememe-hh5hj 8 ай бұрын
Dubiye siwodih
@MsWoynsht-nv9nb
@MsWoynsht-nv9nb 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ የዛሬ አመት አብረን እናከብረዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsenat-oz3vq
@Tsenat-oz3vq 7 ай бұрын
አማራ ወጥር: ለህልውናህ በአማራነት ታገል: ለልጅህም አስተምር ለምን? ጠላትህ ብዙ ነው: ነፍጠኛ ሆነህ ጦርህን ተንተርስህ መተኛት አለበህ
@እታግወሎአማራ
@እታግወሎአማራ 8 ай бұрын
❤❤❤❤የኔጀግና❤❤እኳን አደረሳችሁ❤❤ዱብየ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 570 М.
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 48 МЛН
When Royal Guards Fight Back!
8:08
Fighting Spirit
Рет қаралды 2,8 МЛН