እንቁላል በቴማቴም ለቁርስ እና ለእራትም ይሆናል

  Рет қаралды 30,188

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

አምስት እንቁላል የተቀቀለ
ፓፕሬካ ትንሽ
ቆንዶ በርበሬ ትንሽ
ሽርክት በርበሬ ትንሽ
ሰምነ(ቅቤ
ጨው
ሽንኩርት የተከተፈ
ባዶኒስ(ፐርስሊ ቅጠል
Ingredients
boiling egg 5 pcs
Pepper flakes
Blake pepper
Salt
Tomato 5
Paprika pawdr
Pure ghee(butter 1 table spoon
1 cup onion
Mozarella cheese 1/2 cup
Parsley

Пікірлер: 90
@AjibaHuda
@AjibaHuda 4 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነው ውዴ
@fggtfy4235
@fggtfy4235 4 жыл бұрын
ዎው የኔ ቆጆ በጣም ያምራል እጂሺ ይባርክ
@HabeshaworkAmlaku
@HabeshaworkAmlaku 4 ай бұрын
ያምሪል
@SurprisedCroquet-nn1nz
@SurprisedCroquet-nn1nz 6 ай бұрын
ዎዎዎበጣምያምራል❤❤❤❤❤❤
@mekdesmekdes7482
@mekdesmekdes7482 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እህቴ ቀጥይበት እናመሰግናለን በተጨማሪ ለእራት የሜሆን ስራ አሳይን
@ZinetYimwr
@ZinetYimwr 3 ай бұрын
ጀግና ነሽ❤
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 4 жыл бұрын
የተባረከ ይሁን ዋው ነው እህቴ እጅሽ ይባረክ
@ጀሪጀሪ
@ጀሪጀሪ 4 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ውዴ
@user-hz1vc5vp8v
@user-hz1vc5vp8v 11 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስየሚነው 8:15 ሽኩራን
@selamselam6431
@selamselam6431 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ
@user-if8ow6hh5o
@user-if8ow6hh5o 9 ай бұрын
ተባረኪ
@halimaabate5099
@halimaabate5099 4 жыл бұрын
እኔም እሞክረዋለሁ ጎበዝ አላህ ይጨምረልሺ
@user-hm1qw8dj1r
@user-hm1qw8dj1r 4 жыл бұрын
አቤት ሞያ እንዴት አባቱ ያምራል ቲጂዬ ተባረኪ
@myculturetube2976
@myculturetube2976 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ዛሬ ቁርስ ሰራሁት በጣም ነዉ የወደድነው ሁላችንም በርቺ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ።በጣም ያምራል እህት
@qidisthirpee8443
@qidisthirpee8443 Жыл бұрын
ዋዉ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ሚሚዬ የኔ ማር😘👌
@hayatymer
@hayatymer Жыл бұрын
ዋው
@alexdawit872
@alexdawit872 4 жыл бұрын
ዋውውውው እጅሽ ይባረክ ሚሚዬ ቆንጆ ቁርስ ጋበሽን በተረፈ ቴማቴም አይባልም ሀሀሀሀሀሀ ቲማቲም ነው ሚባለው ሀሀሀሀሀሀ
@ethioinfo6087
@ethioinfo6087 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@helengebremichel708
@helengebremichel708 4 жыл бұрын
what a delicious food ! be Strong my sister
@sajersajerk9722
@sajersajerk9722 4 жыл бұрын
መሻአላጎበዝእጂሽይባረክ
@user-pn2rl6kp3g
@user-pn2rl6kp3g 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል
@hirutteshome2109
@hirutteshome2109 4 жыл бұрын
ጎበዝ ያምራል
@mamilove5383
@mamilove5383 4 жыл бұрын
ሲያምርር ጎበዝ
@مسراتالعلوي
@مسراتالعلوي 4 жыл бұрын
ማሻሀላህ ዋዉ ነዉ😋😋😋
@semirasemira1164
@semirasemira1164 4 жыл бұрын
ዋዉበጣምያምራል
@ةيةيةتيتت
@ةيةيةتيتت 4 жыл бұрын
ዋው መሻአላ
@fatumaali8439
@fatumaali8439 4 жыл бұрын
Aselamualaykum ቲጂዬ እጅሽ ይባረክ ሹክረን እጅህን ምን አቃጥሎሽ ነው?ፕሊስ ራስሽን ጠብቂ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ሙሉ ጤንነትን ተመኘሁልሽ
@user-ms6sx7dp9s
@user-ms6sx7dp9s 4 жыл бұрын
ሽኩረን የኔ ባለሙያ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝማርዋ
@user-kj4xf1kp2h
@user-kj4xf1kp2h 4 жыл бұрын
ትጅየ እንቁላል በአቡካዶ ፍርፍር እንዴት ነው የሚሰራ
@tegestwasey8552
@tegestwasey8552 2 жыл бұрын
በርች
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 2 жыл бұрын
Waww❤😍👍
@helenetho6928
@helenetho6928 4 жыл бұрын
በሠአትሽ ደረስሽልኝ ርቦኝ ነበር እና አነቃቃሺኝ አሁን ልሠራ ነው አመሠግናለሁ ማዓረይ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ውዴውዴ
@helenhelenyemaryamlji9631
@helenhelenyemaryamlji9631 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት
@emukiya5232
@emukiya5232 4 жыл бұрын
Tg Yene kjooo kanch eyayew bemsrachew megboche gobzi asbelewngal be madam thank you yene knjooo ejeshi yebareklngi kifu ayenkash 😍
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 2 жыл бұрын
ምንም አይንካሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹
@Tube-gv4cj
@Tube-gv4cj 4 жыл бұрын
የኔ. ምርጥ.
@ሷሊሀሀበሻዊት
@ሷሊሀሀበሻዊት 3 жыл бұрын
ሥወድሽ የኔ ባለሞያ ማሻአላ ማዳሜደት ደምትወድልኝ ሸርየምታደርጋቸውን ምግቦች ሠለምከታተልና ሠለምሠራቸው
@tarikejarisa1268
@tarikejarisa1268 2 жыл бұрын
wawooo
@Jana-mn9xy
@Jana-mn9xy Жыл бұрын
Woooow nice
@JojoJojo-mm2lo
@JojoJojo-mm2lo 4 жыл бұрын
Wow marrrrrrrrrr mr. Newu
@mariyammmmm9085
@mariyammmmm9085 4 жыл бұрын
Ejish yibarek
@seidadendi1714
@seidadendi1714 4 жыл бұрын
I will try to day looks yummy😋
@felekushumi3473
@felekushumi3473 4 жыл бұрын
ቲጊዬ ጌታ ይባርክሽ ቅን ነሽ ብዙ ተምሬምለሁ ካንቺ አስተማርዬ ነሽ ውድድድድ በጌታ ፍቅር
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ውዴ ተባረኬልኝ ሁሌም ፀልዬልኝ እማ
@hasnakoo2145
@hasnakoo2145 4 жыл бұрын
Waene tiji Moya bamoya arakesheny tabaraki
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 2 жыл бұрын
Waww👏👏
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
እጅ ይባርክ
@zemzemali2930
@zemzemali2930 4 жыл бұрын
Mashallah Konjo
@addesaddes9594
@addesaddes9594 4 жыл бұрын
ለማንኛውምሁሉነገርሽንፈጣሪየባረከሽነሽ
@xdscxdsc2378
@xdscxdsc2378 4 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ቲጂ
@zakia1187
@zakia1187 3 жыл бұрын
MashealahA MashealahA
@user-xy9ge8xb8s
@user-xy9ge8xb8s 4 жыл бұрын
waaaaaaaaaw btam balmuya
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 4 жыл бұрын
👌
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 жыл бұрын
ቲጂያምራል። አሁንአያርገውና።ካታሪቤት።ስዋቼበጣም።ነበር።ሚወዱት ቢዳንት።ቢዝሬላ እንቀሉ። ጎርድ።ተደርጎይቆርጥና መጨርሻ ሄልፕገወጢ ነበር ሚጨመር። thankyou አሁንማ።የካታሪ ምግብ።ከስራሁኝ ቆይቻለሁ በርቺ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ውዴ
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 12 күн бұрын
ቲጅየ ምንድነው ስሙ በአርብኛ ካች አይቸ ለቁርስ ሰርቸላቸው ሴትዮየ ድጋሚ ስሪልን አለችኝ ምንድነው ስሙ ስትለኝ አላቀውም አልኳት😂😂
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 12 күн бұрын
ሸክሹካ በቴማቴም በቼዝ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 12 күн бұрын
ሸክሹካ በቴማቴም እና በቼዝ
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 11 күн бұрын
@@tgarabianfood2937 እሽ ቲጅየ አመሰግናለሁ
@sadajamal9697
@sadajamal9697 2 жыл бұрын
❤❤❤❤💋💗💓💋💋💋
@mimiabebe1533
@mimiabebe1533 4 жыл бұрын
You are amazing lady thank you😀
@matiab10
@matiab10 3 жыл бұрын
Happy New Year TG. 😗😗😗
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@seidadendi1714
@seidadendi1714 4 жыл бұрын
Thanks darling
@dinkinesholana7921
@dinkinesholana7921 4 жыл бұрын
ለእራት ግን አይመከመርም ልንተኛ ስለሆነ ያወፍራል ለቁርስ ብትይ ይሻላል
@rahmauae1809
@rahmauae1809 4 жыл бұрын
ቁርስእ የምሰራው ግራአ ገብቶኝ ነበር እሰራው አለሁ
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
Thank you 😘
@Tg-es1bz
@Tg-es1bz 4 жыл бұрын
Wow thanks 🙏
@zdyaallahbariyaa6140
@zdyaallahbariyaa6140 4 жыл бұрын
👍👍👍👏👏👏
@gracegrace5639
@gracegrace5639 4 жыл бұрын
❤️
@ssmr3243
@ssmr3243 4 жыл бұрын
ስወድሽ ትጅየ ግን ስሜን መልሽ ክክክክክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
Wde
@helenhelenyemaryamlji9631
@helenhelenyemaryamlji9631 4 жыл бұрын
ቲጂ ባለሙያ
@sajersajerk9722
@sajersajerk9722 4 жыл бұрын
ሾርባፉጥርሰርቸሰወቸበጣምወደዱትተባረኪ
@addesaddes9594
@addesaddes9594 4 жыл бұрын
የመችሽ
@raksameera6520
@raksameera6520 2 жыл бұрын
ኣሪፍነዉ
@bityasefa4349
@bityasefa4349 2 жыл бұрын
እህቶ ለቁርስ የመሁን አሰአዪን
@tayiba5497
@tayiba5497 4 жыл бұрын
ኮመንቶች ኑ ወደኔም ቴጅ አንችም እንደትቀር
@Amina-ob3nj
@Amina-ob3nj 4 жыл бұрын
💋💋💋🌹🌹🌹🌹
@addesaddes9594
@addesaddes9594 4 жыл бұрын
ጎበዝየኔባለሞያታቃለሽኮመትሲሰጡሽአዳዶችይገርመኛልስለቆቆእደምግብሽየጣፈጠነውሁሉምያስፈልጋል
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እኔም ሰብስክራይብ አድርጊኝማር
@zemzemali2930
@zemzemali2930 4 жыл бұрын
endet Nesh Tg Konjo Endet Nesh
@mekiadino7340
@mekiadino7340 4 жыл бұрын
Yene tagay
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
አለውልሽ ማማዬ
@linaabraham8673
@linaabraham8673 4 жыл бұрын
Balawe aserabeshe yaswtawekalw
እንቁላል በድንች  አሰራር
10:26
Melly spice tv
Рет қаралды 112 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 86 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 493 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
መኮረኔ በክሬም ቀለል ላለ እራት
8:38
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 79 М.
Shakshuka egg recipe
3:49
Zaila Kenya
Рет қаралды 8 М.
ልዩ የእንቁላል የቁርስ አሰራር
12:29
Melly spice tv
Рет қаралды 35 М.
ተወዳጂ የጦት ቁርስ  እቁላል በቲማቲም
4:20
በኛ ኩሽና
Рет қаралды 6 М.
Ethioipian food እንቁላል ስልስ አስራር
6:56
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 24 М.
እንቁላል በድንች ጥብስ አሰራር
11:17
Melly spice tv
Рет қаралды 286 М.