መኮረኔ በክሬም ቀለል ላለ እራት

  Рет қаралды 85,042

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@zenithabebe5031
@zenithabebe5031 5 жыл бұрын
ትግዬ በጣም አሪፍ ነው በርችልን እናመሰግናለን
@Medi-1H
@Medi-1H 5 ай бұрын
ማሸአሏህ በጣም አሪፍነው ያውም በሙሉ አቅራጥ ሳልጠቀም❤❤
@yashi9994
@yashi9994 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ እጅሽ ይባረክ ክፉ አይካሽ በጣም አሪፍ ነው ምግቦችሽ አድናቂሽ ነኝ
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በረቺልኝ የኔውድ
@SeadahussenSusu
@SeadahussenSusu 20 күн бұрын
በጣም አመስግናለሁ እደዚሁስርቸው ስወቸበጣምወዶውታል እጂሺይባረክ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 20 күн бұрын
ውዴ ቪድዮቼን ሼር አድርጌልኝ ለጎደኞችሽ
@diyethiopian929
@diyethiopian929 5 жыл бұрын
ያሰላም በዙብዳ (በቅቤ አሪፍ ይመስለኛል
@helendemese5184
@helendemese5184 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ቲጂዬ በርቺ
@Portugal-p6c
@Portugal-p6c 9 ай бұрын
አደኛ ነው የኔ ቆንጆ በርቺ
@zufanibrahim9507
@zufanibrahim9507 Жыл бұрын
ዋውው ውዴ
@Portugal-p6c
@Portugal-p6c 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ባለሞያ ነሽ ቀጥይበት
@yesiworktegabu396
@yesiworktegabu396 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@EmuArfat
@EmuArfat 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@SaraAhmed-rh8yf
@SaraAhmed-rh8yf 7 ай бұрын
በጣም ይምራል ውደ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኬልኝ
@መሬምከድሪ
@መሬምከድሪ 3 жыл бұрын
ማሻላህ. የኔ. ባለሙያ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 4 жыл бұрын
በርች ማማየ
@BirtukanEm
@BirtukanEm Жыл бұрын
በጣም፣አመሠግናለሑ፣ዛሬ፣እራት፣ሠራሑት፣ተባረኪ
@nafisamohammed-im2lg
@nafisamohammed-im2lg Жыл бұрын
ማሻአላ❤
@aass-pm3bo
@aass-pm3bo 2 жыл бұрын
ዋውው
@gardenselisa9570
@gardenselisa9570 3 жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ ሁሌም እከታተልሻለው
@zaharazahara2059
@zaharazahara2059 Жыл бұрын
የኔአሥተማሪ ሀሁየ ነሺ ❤
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
ውዴ
@አፀደማርያም-ለ3ወ
@አፀደማርያም-ለ3ወ 3 жыл бұрын
ጎበዝ በራች እህታአችን
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሰብስክራይብ አደረኩሽ
@dubaiuae3055
@dubaiuae3055 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥነው
@allhamdulilahalahakber731
@allhamdulilahalahakber731 3 жыл бұрын
መሸአላህ ባለሙያ ነሽ የእውነት እኔ አስዳ አሰራር ያችን መክሬ ዋው መዳሜ ባለሙያ ነሽ አለችን😀🤭 በጣም ተመቻት እናም አድናቂሽ ነኝ
@ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ
@ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ Жыл бұрын
😂😂😂❤
@ZenedechiYimer
@ZenedechiYimer Жыл бұрын
የኔ ውድ መልክስጠኝጂ ሙያከጎርቤይ😅😅😅😅😅
@ሰሊማአብድልፍታሰሊማአብድ
@ሰሊማአብድልፍታሰሊማአብድ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@meryamyousef5900
@meryamyousef5900 4 жыл бұрын
በልክ ብትሰሪ በጣም ጥሩ ነበር
@ማርታፍቅርተአማኑኤል
@ማርታፍቅርተአማኑኤል 3 жыл бұрын
የኔ ልዩ
@atsi-sh8bn
@atsi-sh8bn 6 ай бұрын
Berchi ehtachin betam konjo new
@szlovehtmysweet1333
@szlovehtmysweet1333 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እሽ በርቺ
@qidisthirpee8443
@qidisthirpee8443 2 жыл бұрын
ሾርባሽ ዋው ነው
@blackbird8392
@blackbird8392 4 жыл бұрын
Betam arif u make everyone perfect 🥰
@LailaRehana-p5z
@LailaRehana-p5z Жыл бұрын
ተባረኪልኝ ውዴ❤❤❤
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
አሜን ካላስቸገርኩሽ ቪድዮቼን ለጎደኞችሽ ሼር አድርጌልኝ
@asmasalameh7248
@asmasalameh7248 2 жыл бұрын
Berechi🥰😍😍
@ريتاجفيصل-غ1ب
@ريتاجفيصل-غ1ب 4 жыл бұрын
ዋው፡ተመችቶኛል
@ፋፊነኝእናቴንናፋቂ
@ፋፊነኝእናቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ልዩውውዴ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ 3 жыл бұрын
የጨማመርሽው ሁሉ ባላውቀውም እሲ እሞክረዋለሁ ከሞላ ጎደል
@SalamAlemu-o6t
@SalamAlemu-o6t 5 ай бұрын
Wow
@zainabazaine5260
@zainabazaine5260 3 жыл бұрын
ማአሻአላህ የኔው ደሥይላል ያንችን አይቸ ልሠራነው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
ውዴ
@zahram9326
@zahram9326 2 жыл бұрын
ብሀራት ስትጠቀሚ በማንኪያአደርጌ
@subhanallahwebihamdi8868
@subhanallahwebihamdi8868 5 жыл бұрын
እኔ አንዳንደ እሰራዋለሁ ግን ዝብደ (ቂቤ) አልበዛብሽም? በተረፈ ቆንጆ ነው
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 5 жыл бұрын
Wow tebarky konjo
@faxumakidr1857
@faxumakidr1857 Жыл бұрын
በርመጃን ቺዝ የምትይዉ ግደታነዉደ ማማየ ከለለኚ አዲሥነኚ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
እማ ቤኖርሽ ይመረጣል ያጣፍጠዋል ከሌለሽም ግን መስራት ትችያለሽ ሰዎቹን ጠይቄያቸው እንዲገዙልሽ ለሊላም ነገር ይጠቅምሻል ደግሞም ቡዙ ጌዜ ነው የምትጠቀሜበት
@zuzuseid-lh9je
@zuzuseid-lh9je Жыл бұрын
​@@tgarabianfood2937ባረበኛ ስሙ ይሄውነው በርመጃን ቺዝ ብላቼው አላወቁትም
@MominaMomina-ir3rk
@MominaMomina-ir3rk 11 ай бұрын
በርመጃ ችዝ ከሌለን ባናረግበትሰ
@EmushaFiker
@EmushaFiker Жыл бұрын
መሽሁን ምንድን ነው ቲጅየ ልድራው ፈልጌ ነበር እናመስግናልን ግን
@layila1995
@layila1995 5 жыл бұрын
በጣም እርፍ ነው እናመሰግናለን በዝ አጋጣም እባካችሁ ሰብስክረያብ አርጉኝ አይከፋልም
@አሚናያላሕባረያ
@አሚናያላሕባረያ 4 жыл бұрын
ደምረኩሽ ደምሪኝ
@user-ng9oi8cg3xሰአዲ
@user-ng9oi8cg3xሰአዲ 5 жыл бұрын
Enmsgnlen sis eneme betame ewedewal hi Ene gen felfele Romney ecemrbetlhu lekaname leytame yemarkale 👌👌👍 teslemeyedeke
@MGMG-z1d7d
@MGMG-z1d7d Жыл бұрын
ቅቤው ግን አልበዛም ስለማልውድ ይሁን እጃ ከክሬም ጋ በጣም. ይጉፍንናል
@ቢመሽምይነጋል-ኸ5ለ
@ቢመሽምይነጋል-ኸ5ለ 2 жыл бұрын
ቅመሞቹን ለምንድነው የማታሳይነን እስከ እቃቸው ?
@hayattube6555
@hayattube6555 Жыл бұрын
በርችልኝ ❤ በውስ እደነው የማገኝሽ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
እሼ የኔ ውድ
@GoluMolu-h2d
@GoluMolu-h2d Жыл бұрын
ብቻውን ያለ ዶሮ እንደት ነው የሚሰራው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
እማኮ። ዶሮውን አውጥተሽ መስራት ትቼያለሽ ሸደር ቼዝ በደንብጨምሬበት
@ziyaddaabdul
@ziyaddaabdul Жыл бұрын
❤❤❤
@zainabazaine5260
@zainabazaine5260 3 жыл бұрын
ገና ዛሬ አየሁሺ
@ካሙቲካሙቲ
@ካሙቲካሙቲ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምግቦችሽ በጣም ምረ፯ጥ ናቸው
@meseretggxxlove639
@meseretggxxlove639 5 жыл бұрын
TG ስላም ነው
@SUMERAMohammad-d6e
@SUMERAMohammad-d6e Жыл бұрын
@zainabbibi9537
@zainabbibi9537 3 жыл бұрын
👍
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
መኮረኒ በክሬም
@balainesh8473
@balainesh8473 3 жыл бұрын
Www das sil 👍👍👍👍👍👍❤
@diyethiopian929
@diyethiopian929 5 жыл бұрын
ምርጥ ቅመም እኔ አላጋጣመኝም
@NancyNancy-qx7uv
@NancyNancy-qx7uv 5 жыл бұрын
berchi hubi
@zainabmohammed6216
@zainabmohammed6216 4 жыл бұрын
ቆቤ እምትይውን ባረበኛ ንገሪኝ ሰምነ ወይስ ዝብደ ዱቅ አርጊልኝ ውድ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ዝብደ
@ehehhssh479
@ehehhssh479 2 жыл бұрын
አማረሽ አይገባም እምትይው
@yasethiopia7543
@yasethiopia7543 5 жыл бұрын
በመሀል ድምፅ ብቻ ነው ምስል የለውም
@kadeiyh9651
@kadeiyh9651 2 жыл бұрын
አች አሀብታሞቹቤትነውያለሽው
@nhf6449
@nhf6449 4 жыл бұрын
ዘንድሮም ሀገርሽ አልገባሽም
@sadanasir6487
@sadanasir6487 2 жыл бұрын
የክራመአስራ
@mryamhassan2390
@mryamhassan2390 Жыл бұрын
አቦ ምንም ቅመም የላትም ግን መኮሮኒ በክሬም ስሪ ብላኝ አንች አይቸ ልስራ ነበር አይ
@muleytube5063
@muleytube5063 4 жыл бұрын
መሽሩም ለምንድነው?
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 4 жыл бұрын
እንጉዳይ ነው ማር
@tizuuethiotube472
@tizuuethiotube472 5 жыл бұрын
Salam lachii yehuna tige subscribe adiriginya malikam enat leras new enema aregalew
@Yordanos1290
@Yordanos1290 Жыл бұрын
ፎዝያ ነሽ አይደል ዮርዲ ነኝ ቁጥርሽን ላኪልኝ
@dinaraas2268
@dinaraas2268 4 жыл бұрын
ማማ ስራካለሽ ተባበሪኝ እኔዱባይነኝ
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 2 жыл бұрын
Wwwwwwwwwwwwwwwwwwww
@Medi-1H
@Medi-1H 5 ай бұрын
ማሸአሏህ በጣም አሪፍነው ያውም በሙሉ አቅራጥ ሳልጠቀም❤❤
@ሱመያቲዩብ-በ7ጐ
@ሱመያቲዩብ-በ7ጐ 3 жыл бұрын
በርችማማየ
@GgG-cq6xq
@GgG-cq6xq 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Medi-1H
@Medi-1H 5 ай бұрын
ማሸአሏህ በጣም አሪፍነው ያውም በሙሉ አቅራጥ ሳልጠቀም❤❤
@DubaiMina-jo8jz
@DubaiMina-jo8jz 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Medi-1H
@Medi-1H 5 ай бұрын
ማሸአሏህ በጣም አሪፍነው ያውም በሙሉ አቅራጥ ሳልጠቀም❤❤
መኮረኒ አፍሬዶ በዶሮ ለእራት ዋውው
16:31
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 129 М.
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 21 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 46 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
መኮረኒ በክሬም አሰራር[Haw to make macaroni white sauce
6:10
Nebiat Tube {ሐርቡ}ነቢያት ትዩብ
Рет қаралды 1,6 М.
Chicken Macaroni pasta//middle east recipe #Mhemzkie channel
10:14
mhemzkie channel
Рет қаралды 843 М.
ብሮክሊ ፓስታ በክሬም ዋውው ምርጥ እራት
14:54
መኮረኔ በክሬም Alfredo fettucin sauce
6:16
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 36 М.
ፓስታ በክሬም አሠራር (Pasta bekram ) .
12:45
Addi Tube
Рет қаралды 5 М.
ሸወርማ  በጣጥ  ለእራት ምርጥ እራት ነው
20:08
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 62 М.