የባሌ እናት ሰላሜን ያነሳችው ።ባለቤቴ ደግሞ እናቴ እናቴ ነዉ የሚለዉ

  Рет қаралды 6,709

Roza worldwide

Roza worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@hiwotalene8884
@hiwotalene8884 4 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ እኔም ደርሶኛል እና እንደዚህ አይነት ነገር አይጣል ነው ግን እሱ የእናት ፍቅር እና የሚስት ፍቅርና እንክብካቤ ለይቶ የማያውቅ ከሆነ እዛው እናቱ ጋ እንዲሄድ ተይው
@meka5071
@meka5071 4 жыл бұрын
እህቴ መጣም ነዉ የምወድሽ በጣም ብዙትምህርት እየሰጠሽን ነዉ እናመሰግን አለን
@desisetelwecell8154
@desisetelwecell8154 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መቻሉን ይልጥሽ እህቴ ባትፈችው መልካም ነው ፀልይ አይዞሽ
@ስሜበርሱአለ
@ስሜበርሱአለ 4 жыл бұрын
ፍቅሩ ያለቀ ይመስለኛል ባሎች ልቦና ይስጣቹሁ እኔ የባሌንም የኔንም ስንጣላ እያዳድሽ መድርሻነው እማሳጣቸው
@ዘሃራአሊኡሙኽውለት
@ዘሃራአሊኡሙኽውለት 4 жыл бұрын
ሀቢብቴ በኤፈ ቢ ነበረ የምከታተልሺ ዛሬ ሰብሰራይብ ላይከ አደረኩሺ ተመችኝ አለሺ የኔውድ
@sosikebede1406
@sosikebede1406 4 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ቤትሽን አትልቀቂ እና ደግሞ ለልጆችሽ ማሰብሽ አንቺ ትልቅ እናት ነሽ ብቻ ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
@marthatabor9644
@marthatabor9644 4 жыл бұрын
እናት መተኪያ የላትም ክብሮ ልክ የለውም። ነገር ግን እሶም የእኔን ክብር መጠበቅ አለባት ካለበለዚያ መጀመሪያ ለራስዋ ትኑር።
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
ዋው እሮዚዬበጣምእየፈለኩሽ አገኝሁሾ ሴስብክነበር እምከታተልሽ
@kelemetenekr7627
@kelemetenekr7627 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከንደዚህ አማች ይጠብቀን
@emitederos4605
@emitederos4605 4 жыл бұрын
እናት እናት ናት ግን ትዳር ደግሞ ላወቀበት የራስን መኖር ነው እንዳትቀርቢ ቢፈልግ እሱ አንቺን ካልመረጠ እናቱ ጋር ይኑር አንቺ በትዳር አንድ ሆነሽ ልትኖሪ ተሳስባችሁ እንጂ ለናቱ ልትኖሪለት አይደለም ከወዲሁ በደንብ አስቢበት እህቴ ይሄን የምልሽ እኔ ትዳሬ የተብተነው እናቱ አጠገብ ሆኜ ነው እስርቤት ገባሽ ማለት ነው ትናናቂያለሽ አትከባበሪም
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 4 жыл бұрын
ስወድሺ የኔማር ጉበዝነሺ በርች ቤተስብ ሆኩ አችምነይ
@ሀግዝሀግዝሀግዝ
@ሀግዝሀግዝሀግዝ 4 жыл бұрын
ይሄ ባል ሳይሆን ኩፍኝ ነው ሲያስጠላ ፍቅሩ ያለቀ ይመስለኛል እኔ ግን
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 жыл бұрын
😀😀😀😀
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
Kkk ewinetishin new
@rahelmoges7213
@rahelmoges7213 4 жыл бұрын
ፀልይለት ለእግዚአብሔርየሚሳነው የለም ይለወጣል አታሳይ መበሳጭትሽን ሁሌ ደስተኛ ሁኚ
@alemakefyitbarekhabtemaria6474
@alemakefyitbarekhabtemaria6474 4 жыл бұрын
የእናት ፍቅር ሌላ የሚስት ፍቅር ሌላ የልጅ ፍቅር ሌላ ነው ሁሉም የየራሳቸው ጊዜና ፍቅር አላቸው። አንደኛ ለእናቱ አንድ መሆኑ ከእናቱጋር ቅርብ ግኑኝነት ይኖረዋል ግን ላንቺም ጊዜ ያስፈልጋል!? ሌላው ለልጆቹም ጊዜ ሰቶ መንከባከብ ግድ ነው።ሲቀጥል ይህ ሰው በእናቱ ስምስ እየነገደ ከሆነ እናቱን አይያት አይባልም ግን እሷ ጋር ሊሂድ እያለ ሌላ ሴት ለምዶ ከሆነስ?ስለዚህ እህቴ በፍፁም ካለሽበት ቤት መውጣት የለብሽም ሌላው እረፍቱን ጠቅላላ ከእናቱ ጋር ብቻ ከሆነ የሚያሳልፈው ተረጋግተሽ ጉዳዮን በጥልቀት ልታይው ይገባል በተረፈ ደስተኛ የማትሆኝበት ቦታ በፍፁም አትሂጂ ለልጆችሽ ያንቺ ደስታ በጣም ወሳኝ ነው
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 жыл бұрын
እሮዝየ፣እናመሰግናለን፣ለምታስጠምሪንሁሉ
@etsegenettefera1138
@etsegenettefera1138 4 жыл бұрын
ከባድ ፡ነው፡፡ቤትሽን ፡ለቀሽ፡ አትሂጅ፡፡ወንድም ፡ሆነ ፡ሴት፡ ከተጋባ ፡በሃሊ ፡ቤተሰብ ፡አታስገቡ፡፡የዚህ ፡ሰው ፡እናት ፡እንኩዋን ፡ምቀኛ ፡ናት፡፡ ተመቅኝታ ፡ነው ፡ትዴሩ ፡የምትበጠብጠው፡፡
@LoveLove-ho6nu
@LoveLove-ho6nu 4 жыл бұрын
በርቺልንእህት✅
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 4 жыл бұрын
ወዶ ፈቅዶ አይደል እንዴ ያገባት ጀዝባ የሆነ ሴት ልጅ ብትቆይም ታገባለች ባትወልድም እድሜ ቢገድባትም
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 4 жыл бұрын
እችማእደኔናትናት የልጅዋን ትዳር ናቁምነግር አትፈለግም እናቲቱ እኔ እኔ ለኔብችይምትልናት በቃ ግድህ ልጆችንታሳድግ ስራካላት ።እሱን በቃ ትፋታሳይሆን አላደል ዝምትበለው ይውጣለት ፈጣሪ መፍትሄያምጣል
@mentubeauty4392
@mentubeauty4392 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ መፍረድ የፈጣሪ ስራ ነዉ የሰዉ ልጅ አይደለም።የተወሰነ የእድሜ ደረጃ ስንደርስ ቤተሰቦቻችንን ትተን ጋብቻ እንመሰርታለን የራሳችንን ቤተሰብ እንመሰርታለን ይሄ የተፈጥሮም ህግ ነው። ሆኖም ግን ሀላፌነትን ከልጅነቱ ያልተማረ ሰዉ ግን የትኛውም የእድሜ ደረጃ ቢደርስም አሁንም ሁሉንም ነገር እናት አባት ናቸው የሚወስኑለት ዬሄ ዬመስለኛል የመጀመርያዉ የባለቤትሽ ችግር so የአንቺን እና ባለቤትሽን ፀብ እያዩ ከሚያድጉ ልጆችሽ ትንሽ ግዜ ተይው አንቺ ግን ልጆችሽን እናትም አባትም ሆነሽ ለማሳደግ እራስሽን አዘጋጂ።ለልጆቼ ብዬ የሚባል ነገር የለም
@yodityohanes6763
@yodityohanes6763 4 жыл бұрын
I love you Roisya💞😍😘
@meka5071
@meka5071 4 жыл бұрын
እናቴን ማለቱ አይጠላም እናት ናት ግን ያችን ፍላጎትም ማክበር አለበት እኔ ቤትሽን አትልቃ ነዉ የምል
@mekonnenhaile8600
@mekonnenhaile8600 4 жыл бұрын
እንዴ አሰተያየት አርፈሽ እቤትሽ ተቀመጭ እና ልጆችሽን ዣአሳድጌ ባልሽ እንደሆነ ህፃን ይመሰል ከእናቱ ጉያ አይጠፋም እናትየው ለልጅ ልጅ ዴንታም የላቸውም
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እንደኔ መሄድ የለባትም ሚስቱ እስከሆነች ድረስ የራሱን ብቻ ሳይሆን የስዋንም ሊቀበል ይገባል በእርግጥ ከእናትህ ራቅ አትርዳ ማለት ሳይሆን ለእናቱ ችግር መፍትሔ ሊፈጥር ይገባል ለምሳሌ እናቱ ወጣት ከሆነች መኪና ቢገዛላት ድራይቭ ብታደርግ ወይም ሾፌር ቢቀጥርላት ይሄን ለማድረግ አቅም ካለው ማለት ነው ደግሞ ልጅቷም ማስተካከል ያለባት ነገር አለ ምን ግንኙነታቸው ጥሩ ባይሆንም ከሱ ቤተሰብ መራቅ የለባትም በራቀች ቁጥር እሱን አሳልፋ ለነሱ እየሰጠች ነው እነሱም ሚመክሩት ነገር ይኖራል ምን ቢወዳትም ለቤተሰቦቹ ካላት አመለካከት እና ከሚመክሩት ነገር ጋ እያሰበ ክፍተታቸው እየሰፋ ይሄዳል ስለዚ በወር 4ጊዜ ሚሄድ ከሆነ ቢያንስ 2 ጊዜ ከልጆችሽ ጋ አብረሽው ሂጂ የሱንም አመለካከት ትቀይሪያለሽ ሌላው ደግሞ በቤተሰቦቹ ምክንያት የሚፈጠር ክፍተትን ተጠቢያለሽ በተረፈ አላህ ትዳርሽ ያድንልሽ
@hmahmd5623
@hmahmd5623 4 жыл бұрын
እኔ እምላት እራሷን ታሰክብር ወድቤተሰቦቾ ትሄድ ልጃቾን ይዛ ማርያምን ታሳድጋቸው አለቺ
@mekdiahmed73
@mekdiahmed73 4 жыл бұрын
እንኮን ሰላም መጣሽ እሮዚ
@tube4569
@tube4569 4 жыл бұрын
ወይኔ በየቤቱ ስንት ጎድ አለ እህቴ ፀሎት አድርጊ
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
Gin yebaluwa enat Ethiopiawit nat?
@mmse5542
@mmse5542 4 жыл бұрын
Rosiyee Yene liyu 👏👏👏❣
@mesetetteberre7061
@mesetetteberre7061 4 жыл бұрын
ሠላም ሮዚ ፡እናቱን የማይወድ የለም፡ለናቱ ያለው ፍቅር ደስ ይላል፡በመቀጠል ሚሥቱም ትዳሩም ልጆቹም ፡ለሡ ህይወቱ ናቸው፡ከናቱ መለየት ካልፈለገ ለምን ወደ ትዳር ህይወት ገባ፡ባለታሪኳ ይሄ የባልሽ አሣብ የናትዮ ምክር ነው፡ዱርዬ ናት፡ላለመለያየት ብለሽ ቤትሽን፡ለቀሽ ብትሄጂም፡እዛም ሠላም አሠጥሽም፡ከባድነውእህት፡ትዳርሽን ለመበተንጠላት እሷን ጠላት እየተጠቀመብሽ ነው፡ወደ ፈጣሪ ፀልይ፡አይዞሽ፡
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 4 жыл бұрын
Yena Kong brchi gobze 👍🏽
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 жыл бұрын
ይቺ ሴትዮ እና ጂጂ ኪያ ዝሆኔ አንድናቸው ሁለቱም የታላቅነት የአያትነት ክብር የማታውቅ እሆሆሆ የአንድ ልጇ ልጅ ክብር ያሳየቻትን የልጇን ሚስት ማክበር ነበረ ያለባት እሱ ግን ከብት ነገር ነው እህቴ ትዕግስቱን ይስጥሽ ፀልዪ ቤትሽን እንዳትለቂ ባንቺ ቦታ ብሆን #በውሳኔዬ_እፀናለሁ ሰው እናትና አባቱን ይተዋል ከትዳር አጋሩ ጋር ይጣበቃል የሚለውን #የእግዚአብሔር_ቃል በልቡ ማኖር አለበት የእናትነትፍቅር ቢኖርም የሚስት ደሞ ያውም የልጁን እናት ማንገስ አለበት 😘☝️🙏 እግዚአብሔር መላ ይስጥሽ ጥጋበኛውን ያብርድልሽ🙏 በቤትሽ እና በፅናችሽ ጠንክሪ አደራ ለሱ ብለሽ ወደሚደብርሽ ቦታ እንዳትሄጂ እሺ😘
@amen9304
@amen9304 4 жыл бұрын
ባለፈውም ጠይቄሽ ነበር ስለራሴ ምነግርሽ ነገር ነበር ከህዝቡ አስተያየት እፈልጋለሁ ከቻልሽ መልሽልኝ
@deboradiyena8911
@deboradiyena8911 4 жыл бұрын
Sewodesh eko yene konjo roseye
@zafuzafu7995
@zafuzafu7995 4 жыл бұрын
Roziya bemindnw yemaghnshi
@hafizaali5009
@hafizaali5009 4 жыл бұрын
Hi roozi indet naw anchin magnyat michal silk shin lakilgh
@merryflow7814
@merryflow7814 4 жыл бұрын
Background tv 📺 bizegiwe tiru new
@አስማዩቲብ
@አስማዩቲብ 4 жыл бұрын
በዚህ አለሽ እዴ Fb ነበር የምከታተልሽ ማር
@aligeytube786
@aligeytube786 4 жыл бұрын
Selam yenekonjoo
@deboradiyena8911
@deboradiyena8911 4 жыл бұрын
Well come sis blessd u
@zeinaetbarak2611
@zeinaetbarak2611 4 жыл бұрын
Ewnate new eko yabale enate betam matefo nat
@hmahmd5623
@hmahmd5623 4 жыл бұрын
የባል እናት እድል ነው እንጂ በታክቢርያትም ሰነት ሰይጣን አለ የሜቅኑ አሎ ማርያምን እኔ ሰንት ነገር አድርግላት አለሁ ለናቴ አላድርግም ልሷ የማድርግውን ማርያምን ግን ምንም ሳላድርጋት ነው ካልፈታሀት እናት እና ልጄ አይድልንም አለቺው በቻ ታሬኩ በዙ ነው ግን አር ሰነት ሰይጣን
@sdt3004
@sdt3004 4 жыл бұрын
እራስሽን አታስንቂ ለናትሽ ሳታረጊ ያውም ለሷ እያደረግሽ ስለዚህ ትዳር በልመና አይሆንም በጊዜ ውሳኔሽን ወስኚ።
@sabaifidris2129
@sabaifidris2129 4 жыл бұрын
It is very difficult to judge. Her husband has to put boundaries b/n his wife and his mom.
@lilylily7622
@lilylily7622 4 жыл бұрын
እደኔ ሀሳብ ባል ተብየው ሌላ ሴት ያየ ይመስላል ማለትም ድንገት እናቱ ሌላ ሴት እንዲያገባ ይፈልጋሉ ማለት ነው በርግጠኝነት ሲቀጥል ቤትሽን እዳትለቂ ድንገት ካስገደደሽ ቤትሽን አትሽጭው አከራይውና እስኪ እያቸው ከባልሽ እናት ጋ ሁነሽ የተሻለሽን ያክል ጥሩ ሁኝላቹው እራስሽንም ጠብቂ ጸዳጻዳ በይ ቆንጅየ ልብሶችን ልበሽ በውበትሽ እንዲሳብ ወዳንች ባልሽ አድርጊ እደዚ ያልኩሽ ምክንያት እኔ ባላገባሽ ማንም አያገባሽም አለኝ ስላልሽ ነው እናቱንም ስጦታ እየገዛሽ አስደስቻቸው አውሪያቸው ቁጭ ብለሽ በቃ የተቻለሽን ያክል እያቸውና ማይሆን ከሆነ ለቤተሰቦችሽ ተናገሪና አስመክሪው ጌታ ካንችጋ ይሁን መለያየት ይከብዳል ያውም ልጅ እያለ ጌታ ሆይ ደናውን ባል ስጠኝ አደራ. እደዚ ስሰማ ማግባት እፈራለው
@sdt3004
@sdt3004 4 жыл бұрын
ወይ ጎድ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው የሚባለው አንዳንዱ የባል እናት በጊዜ ካልተገላገልሻቸው ችግር ነው እነሱ ሴት ልጃቸው ስታገባ ብቻ ነው የሚደሰቱት።
@yeshifetariyemesegen8626
@yeshifetariyemesegen8626 4 жыл бұрын
Yene marr endetnesh alehulsh
@bbt911
@bbt911 4 жыл бұрын
እስከ እናትህ ገደል ግባ በይው.
@medemertube2829
@medemertube2829 4 жыл бұрын
ቤትሽን አትልቀቂ ወደ እናቱም አትቅረቢ ህይወትሽን ሲኦል እንዳታረግብሽ ለልጆችሽም ብለሽ ብትሔጅ እናቱ ያሰቃዩሽና መለያየታችሁ አይቀርም ። ትዳርሽን ለማዳን ሰላምሽን ለመጠበቅ ወደ እናቱ አትቅረቢ ጠንካራ አቋም ይኑርሽ አይሆንም ለማለት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@hele4222
@hele4222 4 жыл бұрын
ቤትዋን ጥላ መሄድ የለባትም ይሄን ትዳርነው ማለት ይከብዳ ወደእናቱ ብትቀርብ የባሰ ሲኦል ነው የሚሆንባት ኑሮ እንደኔ ሀሳብ ሺ አመት ላትኖሪ ምን አቃጠለሽ እሱን ተይው ይሂድ እናቱ ጋር ጥጦ ትግዛለት ይሄ መቼም ባል አይሆንሽም
@lemlemyoutube9428
@lemlemyoutube9428 4 жыл бұрын
ማርነ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ የሰው ልጅ መከራ ብዛቱ ለልጆቻ ስትል የሳን ቤት አከራይታ ትከራይ በቃ አሌድም ካለችው ነገሮች ስለሚከሩ እንደኔ አብራው ትሂድ ለልጆቻ ስትል
@tenagnywondmu8199
@tenagnywondmu8199 4 жыл бұрын
Nurlen yan konjo amesgnalo mar
@alemtube1150
@alemtube1150 4 жыл бұрын
እንደው ታድለሽ ፈገግታሽ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እሮዚ እንዴትነሽ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 4 жыл бұрын
ከባድ ነው በሷ ቦታ ሆኖ ላየው ሰው ለፍተሽ ጥረሽ የገዛሽውን ቤት ለቀሽ ሌላ ተከራይተስ ኑሪ አልልም በኔ ሀሳብ ሲቀጥል እናቱን ይውደድ ያክብር ይከባከብ ነገር ግን ሚስቱንም ልጆቹንም ማክበር መከባከብ ግደታ አለበት ትልቅም ሀላፍትና ነው ከገባው እሱ ሁለት ሰአት ቢያሽከረክር ብዙ ሰአት መሆኑ ነው ሰው በእግሩ 4 እና 5 ሰአት ይጓዛል ሀበሻ እኮ አያግኝ እንጅ ካገኘ ይቀባረራል ሁለት ሰአት የሚያሽከረክርበትን የቤዝንም ሆነ ድካሙን ተቋቁሞ እናቱንም ይከባከብ ይበልጥ እሱጋ ደስተኛ በሆነበት ወቅት ረጋ ብለሽ አማክሪው ተወያዩ እንጅ ቤትሽን አትልቀቂ ባይ ነኝ ለመፈታቱ ፍላጎቱ ከለለሽ ማለት ነው
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 4 жыл бұрын
ፍቅሩ ሲጀመርም ከልብ የመነጨ ሳይሆን ጊዜአዊ ስሜት ነበር ማለት ይቻላል
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 4 жыл бұрын
እናትስለሆነች ምንይባላል የኔምናት ለኔለኔ ነውምትለኝ ግን በቃ ምንም ማድረግአይቻልም እናትናችው
@tube4569
@tube4569 4 жыл бұрын
ሰላም ሮዚ ቆንጆ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 жыл бұрын
ለማንኛዉም እናቱ የልጅነት ሀቅ ይወጣ ለሚሥቱ እና ለልጆቹም የሚገባቸዉን ጊዜ እንክብካቤ ያድርግ ግን እኔ እንደሚመሥለኝ እሡን ብታስመክረዉ በዘመድ ጉአደኛ በዚህ ከቀጠለ ወይ ፍቺ ይመጣል እኮ
@hirut6520
@hirut6520 4 жыл бұрын
Betam kelal new ene bihon yemadergew alhedim balehubet bet enoralehu mikniyatum ahunm bihon minm lelijochu ena lebetu yemiyadergew (participation) yelem silezi beakuame tsenche lijochen eyasadeku bichyen enoralehu
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 жыл бұрын
አደራዉን አላህ መጥፎ አማት እንዳሠጠኝ
@anshtube2129
@anshtube2129 4 жыл бұрын
አሚን
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 жыл бұрын
Slame.hetachyenye
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 жыл бұрын
እረ እዳትሄድ አሁንም ታበሳጫለች በናቱ የተነሳ።እሱን እደምንም ታሳምነው
@maymunamimo9630
@maymunamimo9630 4 жыл бұрын
ሄጂለትለልጆቺሺብቻአንዲቤትአትሁን
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 4 жыл бұрын
Its very sad I am really sorry for her because she loves her husband and they have kids together hard to be alone እኔ የመክራት ቢኖር ቤትን መልቀቅ ወይም ባሏን መተው የለባትም በተቻላት የእናቱን ጥሩም ይሁን መጥፎም ብታደርግ ጭራሽ ባሏን መንገር የለባትም ሰምታ እንዳዳልሰማች አይታም እንዳላየች ስትሆን ራሱ የእናቱን ስስህተትንመገንዘብ ይጀምራል እናቱን መውደድ ጥሩነው የህይወቱ መሰረት ነች ግን ሚስቱን መውደድና ማክክበር ይሰውየው ግዴታነው ሁልግዜ በባህላችን የሴት ልጅ ባል ይወደዳል የወንድልጅ ሚስት ግን ጥሩም ብትሆን በውንዱ ቤተሰቦች ጠላት ይበዛባታል አትወደድም እና ችሎታውን ይስጥሽ ግን ሁሉንም ተገንዝቦ ከሁሉምጋ ሰላም የሚኖር ይመስለኛል :: I am sure he loves his wife and the kids too
@mekdiahmed73
@mekdiahmed73 4 жыл бұрын
እናቱ በጣም የሰዉ እርዳታም ሆነም እገዛ የሚያስፈልጋት ካልሆነች የለሽበትን አትልቀቂ ነዉ የምለዉ የተቻለሽን ሁሉ ሆነሽ ከሱ ጋር ተነጋገሩ ተግባቡ
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እናቱ እናቱ ነች እናቱን የራሳቸው ድርሻ አላቸው አንቺን እና ልጆችሽም ድርሻ አላቹ ነገር ግን እናቴ እናቴ እያለ አንቺን እና ልጆችሽን ቦታ ካልሰጠሽ ተይው እናቱ ጋር ይሂድ ግፋ ቢል እንደ እናቱ ቦይፍሬድ ይዘሽ ኑሪ ምን ይደረግ ታድያ ሆሆሆሆ
@alemnatale9697
@alemnatale9697 4 жыл бұрын
የቤተሠብ ጣልቃ ገብነት አያስፈልግም በተለይ ያላገባችሁ መጀመሪያ ከቤተሠብ ጋር አስተዋዉቁ አንዳንዴ አስቸጋሪ ነዉ እንዴ እናት እናት ናት ልይነት ይኑረዉ እነደ ሚስት ክብርም ፍቅር ያስፈልጋል
@abdulkadirseid3708
@abdulkadirseid3708 4 жыл бұрын
ቤትሽን መልቀቅ የለብሽም በእርጋታ ለማነጋገር ሞክሪ እናቱ የራሷን ኑሮ ትኑር
@fikerthio646
@fikerthio646 4 жыл бұрын
ቤትሽን ለቀሽ እንዳትሄጂ ስለኡነት ብትሄጅ የባድ ነገር ነው የሚያጋጥምሽ :እናቱን ዩውደድ ግን እንደዚህ መስመሩን የጣስ ነገር ዩደብራል ብትሄጂ I am sure she’s making you crazy ብዙ ጊዜ ለልጆች እዩተባለ እናቶች በጣም ዩጎዳሉ which’s is not right ልጆችም ማደግ ያለባቸው ጤናማ በሆነ environment ነው so ስለዚ ከትዳሩና ከልድጆቹ እናቱን ካስበለጠ you should say good by አዩመስልሽ ለጊዜው ዩደብርሽ ዩሆናል ግን ደስተኛ ሆነሽ መኖር ካልቻልሽ ዩሄ ስው ላንቺ አዩሆንሽም :
@nebiyata332
@nebiyata332 4 жыл бұрын
ባልየው እራሱ መጀመሪያ መች አከበራት እናትየው ምንም ብታረግላት ትዳሯ ከመተን ወደኃላ አትልም ይኼን ያልኩበት ምክንያት ልጄ ባያገባሽ ማንም አያገባሽም ማለት ምን ማለት ነው እንዴት እንዲ ይባላል ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው እንሱ ፈቅደውና ወደ ለተጋብት እናት ምን ቤት ናት እህቴ እባክሽን እውነት ትዳርሽ እምትፈልጊ ከሆነ እናትክን ጥላት ወይ ተዋት አልልክም ግን ወይ እኔን ወይ እናትክን ምረጥ ብለሽ ቁጭ ብለሽ አውሪው ለምን አሁን ዝም ያልሽው ነገ 3ኛልጅ ሲደገም ልጆቼን እናቴ ታሳድጋለች እንቺ ቅሪ ማለቱ አይቀርም ለአንቺ ቦታ ይስጥሽ ያክብርሽ ትርፍ አይምሮ የሚጎዳ ካንተም ከእናትክም መስማት አልፈልግም ብለሽ ወስነሽ አሳውቂው አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአልስማ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአልስማ 4 жыл бұрын
እች እናት ሳትሆን ምቀኛ ናት ቤቱን እንዳትለቂው
@khadijakhadija9765
@khadijakhadija9765 4 жыл бұрын
ቤትሽን ለቀሽ የሳ ተንኮል ጤናሽ ማጣት ትፈልጊያለሽ
@adanechkersa77
@adanechkersa77 4 жыл бұрын
ከቤሽ፣አትውጭ፣ከወደዳሽእነቱም፣ቤተሰቡንበንድላይ፣ይውደድ
@abudesta9076
@abudesta9076 4 жыл бұрын
Take your life back live with your kids.he need open his eyes 👀 him self where can stay the mother or wife & kids .don't waist your time live your life.
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 жыл бұрын
እርእቤቶትቀመጥ፣እዛሂዳ፣ሰላሞን፣ከምታጣ።
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 4 жыл бұрын
እኔ በግሌ ፈፅሞ ቤትሽን እንዳትለቂ ሲፈልግ ይሂድ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ ምንም ቃል አትናገሪ ሲገለጥለት 1ቀን ይመለሳል ወደአንቺ
@kalikdankalikdan5645
@kalikdankalikdan5645 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ በጣም ከባድ ነዉ አንዳንዴ ነገሮች ሁሉ እኛ እንዳሰብናቸዉ አይሆንም " እግዚአብሔር ትግስቱን ያድልሽ እህት"
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Eukan dan matash roze
@mentubeauty4392
@mentubeauty4392 4 жыл бұрын
በርቺ እሮዚ መልካም ቆንጆkzbin.info/www/bejne/hmXQnGetedifh9k አበረታቱኝ ቅን የሆናቹ
@ayuuukhalifaa355
@ayuuukhalifaa355 4 жыл бұрын
Eeeereeee isuu-rasuu-la-swa-yalew-feqre-zeqitegna-new- iji- inatunim-biwod-ye'swanim- vilasi-matabaqi-nabarebat-ehe-cirash'le-lijochum-le swam-feqre-yelahum
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 4 жыл бұрын
አትሕጅ
ምን ላድርግ በጣም ጨንቆኛል
16:43
Roza worldwide
Рет қаралды 10 М.
አባትና እናት
8:57
Roza worldwide
Рет қаралды 2,1 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
የስንት አመት ፍቅሬ ገደል ገባ እዩብ አለቀሰ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 70 М.
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 96 М.
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
44:44
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 13 М.
ቀለበቱን ባወልቀው ሀጢያት ነው እንዴ
14:36
Roza worldwide
Рет қаралды 6 М.
ባሌ በጩቤ ሊወጋኝ ይሞክራል
14:34
Roza worldwide
Рет қаралды 6 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН