ልጁን ሊድር ሳምንት የቀረው አባት !ልብ የሚነካው የሱዳን ተፈናቃዮቹ ታሪክ!

  Рет қаралды 44,649

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

በሱዳን ከ17_ 43 ዓመት የኖሩት ተፈናቃዮች ልብ የሚነካው ታሪክ
ድጋፍ ለማድረግ አቶ ግርማ ከበደ እና ተሾመ ከበደ የ ኢትዬጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፡1000640492377
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер
@shegerinfo
@shegerinfo 2 ай бұрын
ድጋፍ ለማድረግ አቶ ግርማ ከበደ እና ተሾመ ከበደ የ ኢትዬጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፡1000640492377
@beryhelen6204
@beryhelen6204 2 ай бұрын
የኔ አባት አይዘወቹሁ እውነት ነው ስደት ክፉነው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያርዳቹ
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
የሰውየው ሽበታቸው ሲያምር❤ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ጦርነት እሳት ነው ሲበላ አይመርጥም ነፍስንም ሃብትንም ያሳጣል።
@azizaoumer-e6z
@azizaoumer-e6z 2 ай бұрын
ስላም ሽገርዬ እንኳን ስላም መጣሽ ጌታዬ ሆይ ወቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀን👍👍
@azahel6144
@azahel6144 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የነገ ሂወታችን ማወቅ ከባድ ነዉ እግዚያብሄር ይርዳችሁ
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 2 ай бұрын
አይዛችሁ እንካን እናንተ ተረፍችሁ ሂወት እንደዚህ ናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ የሰጪ እጆች ያስነሳላችሁ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን መሲ(ሸገር ኢንፎ) ታማኝ የመረጃ ምንጭ እናመሰግናለን
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 2 ай бұрын
እባካችሁ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከሀገራችሁ ውጭ ስትኖሩ የሆነ ጥሪት በሀገራችሁ ይኑራችሁ ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከመሬት ይባላል ይኼ ሁሉ ዓመት ተኑሮ የዚህን ያህል ሀብት ኖሮ ከሀገራችሁ ግን ምንም የላችሁም ሌላውም ከእናንተ መማር አለበት ፈጣሪ ይርዳችሁ
@metyaki7359
@metyaki7359 2 ай бұрын
እውነት የሰው ሀገር የሰው ነውእኔም የሚቆጨኝ ምነው ሀገሬ ላይ ምን አለ ናብረቴን ግማሹን ወደዚ ባረኩት
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 ай бұрын
በአሁን ግዜ ኢትዮጵያም ምንም አስተማማኝ አይደለም ይኸው አብይ ዲያስፖራውን ግቡ ሀብታችሁን አገራችሁ አፍሱ ብሎ ሲያበቃ ለመውረስ ደግሞ አዋጅእያወጣ ባለበት ወቅት የምን አገራችሁ ላይ ጥሪት ይኑራችሁ ነው ሰርተን እና ለፍተን ለአብይ መንግሥት ነው ?
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 2 ай бұрын
ያው ነው ሌባ መንግሥት ባለበት ሀገር ምን ዋስትና አለው
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 ай бұрын
አንዳንዴ ነዘናጋት ይኖራል ደሞ አገርቤት የራስሽ የምርይው ሰው ከሌለ ያወድሙታል ወይ ደሞ ባንክ ውስጥ ትንሽ ማስቀመጥ ወይ ቤት ገዝቶ ቅሪት መያዝ ያም ሚሆነው የራስሽ ሰው ሲኖርሽ ነው ይከብዳል እኔም ትንሽ ሲተርፈኝ እዚሁ አገር ባንክ ነው ማስቀምጠው ቢያባርሩኝ ግን ብሬን አውጥቼ ነው ምሄደው ጦርነት ነው ችገሩ እና ብዙ ትምርት አለው በማረፊያ እድሜያቸው ችግር ልስይ መውደቅ ጦርነት ክፋቱ ይሄ ነው❤
@1443TH
@1443TH 2 ай бұрын
እህ በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣ ሰላም ስትኖር ማንም አያመሰግናትም ስትጠፋ ግን ሁሉነገራችን ምስቅልቅል ይልብናል አግዚአብሄር ሀብታችሁን ይመልስ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
እነኳን ተረፋችሁ የሰው ልጅ ህይወት በምንም ስለማይተካ ፈጣሪ ቸር አምላክ ነው እሱ ይጎብኛችሁ።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 ай бұрын
በጣምያሳዝናል ጦርነት ክፍቱ እግዚአብሔር ሰላም አውርድልን
@YoditAbere
@YoditAbere 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ወገኖቼ እኔን አፈር ይብላኝ አይ ቀን አይጊዜ እባክህ አትጣለን😢😢😢
@almazjote713
@almazjote713 2 ай бұрын
እንኳን አልምታችሁ ነገሌላቀንነው ሀገር ስላለ ሻችሁ የኛስ እጣፈፈንታ አሁንም ጌታ ይርዳን አይዞችሁ ፈፈጣሪ ይርዳን
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 2 ай бұрын
እግዝኣቢሔር ይርዳቹ ሁሉም እግዝኣቢሔር መንገድ አለዉ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 ай бұрын
የኔናት እንደ ጦርነት ክፉ ምን አለ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቻችን 😢
@ZedloveZedlovezedfeker
@ZedloveZedlovezedfeker 2 ай бұрын
የፈጣሪ እርዳታ ይበልጣል ፈጣሪ ይርዳችሁ
@MishoMare
@MishoMare 2 ай бұрын
አባቶቼ እግዚአብሔር ይርዳችው
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 2 ай бұрын
የማታ እጅራ ለምና እግዚአብሔር ይድርስላቹ❤
@hargegobena8962
@hargegobena8962 2 ай бұрын
ወገኖቼ ዋናዉ እንኳን ከሳቱ እግዚአብሔር በሰላም አወጣችሁ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ታሪክ ይቀየራል አይዟችሁ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከመልካም ሰዎች ያድርሳቹህ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 ай бұрын
እደጦርነት አስከፊነዉ አይዞቹ አላህ ኸይሩን ይሻላቹ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያረብ
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ነገር ግን ፥ - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ . ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾 * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳማዊው ክርስትና እንድትመለሱ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር ፡ ይጠቁማቿል። 🤔
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 ай бұрын
@@TruthEz አጀብ አትቀባጥሪ ኢሳ ዐለይሒ ሰላም የአሏህ ባሪያ እዲሁም የአሏህ መልክተኛ ነዉ እጂ ፈጣሪ አይደለም አምልኩኝም አላለም አሏህን ተገዙ ነዉ የሚለዉ መሬም ዐለይሒሰላም ምርጥ የአሏህ ባሪያ ነች ።።።አች ሰለፃፍሽልኝ ወዳች እምነት ልመጣ ያምርሻል ኢስላም ሰላም ስፈጠርም ሙስሊምነኝ ስመሞትም ሙስሊምኢሻአላህ እስልምናየ ኩራቴ ሁሉ ነገሬ ኢስላም የበላይ ትክክለኛዉ እምነት ኢስላም ነዉ ። ሣይደርሱባቹ ሰዉላይ አትድረሱ እዚ ሰለእምነት አልተወራም ።
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 ай бұрын
@@TruthEz የትኛዉ አቀፅላይ የትኛ ዉ ሱራነዉ በይ የሚጠቁመዉ ሀሀ አምጭልኛ ቁርዐን የምታዉቂ አትመስይም ይሄን ስፅፊ
@Keabe-q8z
@Keabe-q8z 2 ай бұрын
ምን ማረግ ይቻላል ለሁሉም ያልተመቸ ግዜ ነው።እንኳን በህይወት እና በጤና ተረፋቹ በገንዘብ የማይገኘው ጤና እና ህይወታቹ ተርፏል ተመስገን ነገ መልካም ይሆናል ወገኖቼ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 2 ай бұрын
በህይወት ያመጣችሁ እግዚአብሔር እሱ ያዉቃል የነገን አናዉቅም እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢
@GenetTesfaye-mu1un
@GenetTesfaye-mu1un 2 ай бұрын
አይዞዋችሁ ከእሳት ያወጣችሁ አምላክ ይርዳችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እንኩዋን ካለ ገቢ ትንሽ ገቢ ኖሮም መኖር ከብዶዋል
@jamila8885
@jamila8885 2 ай бұрын
እግዚአብሄር እንካን አተረፍችሁ በህይወት ያለ ስው ነገ የተሻለ ቀን ነው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ዜጋ እኮ ነን??? ኮብለው ከሀገራቸው ሄዱው የቀን ጥሎሽ ነው የተመለሱት እነሱ ቢልየነር ነበርን ባሉ ግዜ ሀገራቸውን ረድተዋ??? የሀበሻ ነገር ይገርመኛል ገንዘብ ከሰበሰቡ ህገራቸው መጥተው ኡንድ ነገር አይከፍቱም ነበር!!! ዛሬ ይሄ ምን ሊፈይድ ዛሬ ሁሉም በየትኛውም አለም እርዳታ ይፈልጋል እውነቴን ነው እምነግሮት መንግስት በጣም ጥሩ ነው ለነሱ መሬት መስጠቱ!!!
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 2 ай бұрын
አለን በቻልንው ወገኖቻችን
@tigist9810
@tigist9810 2 ай бұрын
እዉነት ነው የዛሬን እንጅ የነገን ማን ያውቃል ካለ ፈጣር አንዳንድ ሰዎች ግን ዛሬ ባላቸዉ ንብረት ተመፃድቀዉ የነገዉን ረስተዉ በደሃ ያላግጣሉ ተመልሰዉ አለመዉረዳቸዉን ግን በምን እርግጠኛ እንደሆኑ እንጃ እግዚአብሔር እንኳን አተረፋችሁ እንጅ የማያልፍ የለም አይዞሀችዉ ወገኖቼ ፈጣር ይርዳቹ
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 2 ай бұрын
ምስኪን በጠም፡ ያሳዝናል አይዞቹሁ ለበጎ ነው ያሆነ አለህ ያዘገጀለቹሁ ነገር አላ፡ኡንኳንም አለህ አታራፋቹሁ ንብራቱ ነገ ይገኛል እንሻአለህ ለካይር ነው
@marysam9193
@marysam9193 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይቅደምላችሁ እሱ ስለሁሉም ነገር መንገድ አለው።
@rahewube2006
@rahewube2006 2 ай бұрын
አይዞችሁሁሉም ለበጎ ነው:: እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን::
@HirutDesta-zm2qf
@HirutDesta-zm2qf Ай бұрын
❤🎉ዘንድሮ መቸም ሰዉ❤🎉ንብረቱንቤተሰብን ይዞ መሰድ❤ሆናል እገዚአብሔር በቃችሁ ❤😢ይበለን እሱተአምርይለዉጥ❤❤❤❤❤
@dagimabiyu244
@dagimabiyu244 2 ай бұрын
እግዛቤር የሚወደውን በገንዘብ ነው የሚፈትነው አምላክ ይርዳችሁ❤
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ሰዎች አሉእርዷቸው
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 2 ай бұрын
ጎበዝ፣ስዴት፣ስትወጡ፣ለገራችሁ፣ቤት፣ስሩ፣
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 2 ай бұрын
የዚህ አለም ኑሮ እንደዚህ ነው ክፍታም ዝቅታም አለ ግን እንደጦርነት አስከፊ ነገር የለም እንክን በህይወት ተረፋችሁ ወዳገራችሁ ተመለሳችሁ እግዚአብሔር የቸሮችን እጅ ይዘርጋላችሁ ነገ መልካም ይሆናል
@geremariamfrewini7037
@geremariamfrewini7037 2 ай бұрын
አይዟቹህ ፈጣሪ አለ አባቶቻችን😢😢😢
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 2 ай бұрын
በሀገሪቱጦርነት መስበቅ ይብቃ። ህልህ ይቅር ከአጋንንት ነው። ሰላም መፍጠርነው የሚሻለው።
@አፀደማሪያምዘድንግል
@አፀደማሪያምዘድንግል 2 ай бұрын
እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ጦርነት አይኑ ይጥፋ ይህ ሁሉ መከራ የጦርነት ውጤት ነው አይዞኣቹ እግዚአብሔር ለናንተ ያዘጋጀው አለ በርቱ እፍ ምነው በኖረኝና ለሁሉም የሚፈልጉትን ባደረኩላችሁ ደስ ባለኝ
@NEGASHNEG-qr7hl
@NEGASHNEG-qr7hl 2 ай бұрын
እንዲ ማለትህብቻ እንደ አደረክልን እንቆጥረዋለን 🙏🙏
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 2 ай бұрын
ኦሮሚያና አማራ ክልል ያላችሁ ተዋጊዎች ይህንን አይታችሁ ለህዝባችሁ አስባችሁ ሰላም ፍጠሩ። መንግስትም ሆድህን ሰፋ አድርግ ለህዝብ ስትል በታሪክ ተጠያቂ ከመሆን ሰላም ከልብ መፍጠር ነው።
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 2 ай бұрын
እውነት ነው
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 2 ай бұрын
Ewinet new
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 2 ай бұрын
ኦሮሞ ጋላ አማራን ማርድ መግድል ሲጅመር ያኔ የዛሬ አመስት 6 አመት ምን ለምን ዝም አላቹ አማራ ዝም ብሎ መገድልን አይሻም 😢😢😢
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 2 ай бұрын
@@ሶስናበላይ askeyami
@Eyubak
@Eyubak 2 ай бұрын
እውነተኛ ለመምሰል አትጨፍልቁ። ማረድ የጀመረው የጋላው ቡድን ሆኖ አትረዱኝ የሚልን ንፁህ አማራ አትደባልቂ።
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 2 ай бұрын
አይዞቹ፡ለበጎ ነው ጦርነት አስከፊ ነው ኢትዮጵያኖች ከናሱ፡ተማሩ ጦርነት ይብቃ አለህ የግዘቹሁ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 ай бұрын
ወይ ስደት ያሳዝናል :: እንኳን በሕይወት ተረፋችሁ❤❤❤
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 ай бұрын
ጥፍት አለባችሁ ሀገራችሁ ላይ ቢያንስ የሆነ ነገር ሊኖራችሁ ይገባ ነበር የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 2 ай бұрын
አባቶቼ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እንባችሁ ይታበሳል ብቻ አትዘኑ ቢያምም ምስጋና ብቻ ለጌታ አቅርቡ ጠንካሮች ናችሁ በህይወት መትረ ፋችሁ እራሱ ለበጎ ነውና ለሌሎች ልተርፉ ስለሆነ ጽኑ ያልፋል አዝናቾሁ እንዳትራገሙ ምክንያቱም የአባቶች እንባ ለትውልድ ጥሩ አይደለምና ጌታ ደጋጎችን ያስነሳላችኋል
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
😢ሚስኪን
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 ай бұрын
ውፍፍፍፍ ያማል
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ ወገኖቻችን ዋናዉ ሰላም ከለ ሁሉም ይኖራል
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 2 ай бұрын
በጣም ይሳዝናል አይዛችሁ አባቶቼ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 ай бұрын
የጦርነት ውጤቱ ይህ ነው !!!ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከብሄር ፓለቲካ ካልጣን በጊዜ ለኛም የሱዳን እጣ አይቀርም አላህ ይጠብቀን የወንድም ሱዳንን ህዝብም ከገቡሀት ማጥ ፈጣሪ አላህ በጊዜ ብዙ ሳይረፍድ ያወጣቸው አሜን !!
@Amenadmasu22
@Amenadmasu22 Ай бұрын
ውይ አባቶችዬ በማረፊያችሁ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ጦርነት ክፋቱ
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 2 ай бұрын
ወገኖቻችን በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ደስ የሚለው በህይወት መምጣችሁና መኖራችሁ መልካም ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ከዚህ ልማር ይገባል ጦርነት መጥፎ ነው ለማንም አይበጅምና በየአቅጣጫው ጦርነትን ማቀድና ማራመድ አረመኔነት ነው ሥልጣኔ አይደለምና ከዚህ ልንማር ይገባል::
@elisaMebratu
@elisaMebratu 2 ай бұрын
የጦርነት ክፉቱ እንደዚህ ነው
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 2 ай бұрын
አይ ህይወት እግዚአብሄር እንኳን ነፍሳችሁን አተረፈ! ነገም ሌላ ቀን ነው፣ ሰርታችሁ ተቀይራችሁ እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ፤ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ለነገ መተማመኛ አይሆንም፡፡ በእነዚህ ወገኖቻችን ላይ የደረሰው መፈናቀልና ስደት በማን ላይ መች እንደሚከሰት ስለማይታወቅ መረዳዳት መልካም ነው፡፡
@abayteshome5079
@abayteshome5079 2 ай бұрын
አይ አፈሪካ የተረገመ ምዲር በዚህ እዲሜ እንደዚህ መንከራተ ት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@قمريهعبدالله
@قمريهعبدالله 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያግዛችሁ
@Ethiopian123
@Ethiopian123 2 ай бұрын
አይዟችሁ በንዴት በሽታላይ እንዳትወድቁ አትረበሹ እንኳን በህይወት ተረፋችሁ ያልፋል እሰሚያልፍ ነው የሚያለፋው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አይ ዬ አንድ አንድ ቄን ክፉ 😭😭😭እግዚአብሔር መልካም ነው ውአጋኞቼ 🥰🥰🥰አይዛቹ ሁንካን ባ ሂዎት ኖራችሁ 🙏🙏
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 2 ай бұрын
አይዞአችሁ። እግዜር መፍቴ አለው።
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የአገሬ ኢትዮጵያ ሰቆቃ ከምሰማ ወሰደኝ አፍር ልብላ እኔን እህ
@ethiopia405
@ethiopia405 2 ай бұрын
አይዞአችሁ እግዚአብሔር እምላክ ብርታቱን ይስጣችሁ
@Abaya7875
@Abaya7875 2 ай бұрын
ሀብት ቢወድም ሀት ይተካል ዋና መትረፋቹ ነው የከፋም ቢሆን ታሪኳቹ ለማውረት የበቃቹ ነጌሌላ ቀን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 ай бұрын
መሲዬ ስወድሽኮ🥰💕
@ShushuAnsha
@ShushuAnsha 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል
@قمريهعبدالله
@قمريهعبدالله 2 ай бұрын
ወንድሞቼ የሰው አገር የሰው አገር ነው በሀገራቸው አንድ ነገር ብታደርጉ ኖሮ ዛሬ አትጨነቁ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 ай бұрын
አይዟችሁ ወገኖቼ እንኳን ህይወታችሁ ተረፈ፡፡ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
@user-hiwot
@user-hiwot 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል አይዛቹሁ
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 2 ай бұрын
Sheger info❤❤❤
@esthermiller-hm4rc
@esthermiller-hm4rc 2 ай бұрын
ohh war war.its just damage after the damage. I pray you guys will be steady and helping others as well.
@SameeraEth
@SameeraEth 2 ай бұрын
😂😂😂አብድሻ ስወድህ አላህ ይጠብቃችሁ
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 2 ай бұрын
ወገኖቻችን በመጀመረያ አምላክ ቅዱስ እንኳን በሕይወት አኖራችሁ ቀጣዬን ደግሞ እርሱ አሁን ባለው ኢትዮጵያዊ ላይ አድሮ እንደረዳችሁ ቀሪውንም እርሱ በደጋግ ወገኖቻችን በኢትዮጵያ ንና በኤርትራውያን ላይ አደሮ ይረዳችሃል እሄን አምንለሁ አይዞአችሁ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤ኢቢኤስ ቢቀርብ ጥሪነው😢😢😢
@appseth8007
@appseth8007 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ያገናኛችው
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን 😢😢😢😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ነፍሳችሁ መትረፉ በእግዚአብሔር ምህረት ነው ተመስገን ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል መንግስት ለተፈናቃዮች መርዳታችሁ የሚያስመሰግን ነው በርቱ ባንኮች እባካችሁ አበድሯቸው ሰርተው ይከፍሏችኇል ቢኖረኝ ብረዳችሁ ደስ ባለኝ ነበር እግዚአብሔር የማታ እንጀራ እና ጤናውን ይስጣችሁ አይዟችሁ ይህም ያልፋል !
@NEGASHNEG-qr7hl
@NEGASHNEG-qr7hl 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እደሰጠኸን እቆጥረዋለን
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 ай бұрын
አይዟችሁ እግዚአብሄር አለ ::መልሱ ከፈጣሪ ነው::
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 2 ай бұрын
አይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ጠአመዜማ
@ጠአመዜማ 2 ай бұрын
አይዞአችሁ ጤናችሁን ጠብቁ. ሁሉም ያልፋል
@kassaayelegn56
@kassaayelegn56 2 ай бұрын
ሠላም ያምጣልን ለሀገራችን ለሱዳን ሕዝብ ይህ አይገባውም ነበር። የሱዳን ሕዝብ በጣም ጥሩ መልካም ሕዝብ ነው። ለድሀ የሚያዝን የሀብታም የድሀ ልዩነት የማያውቅ ድሀውም በአንድነት በአንድ ስሀን የሚመገብ።ብዙዎቻችን ወደ ውጭ የወጣነው በሱዳን ሕዝብ እርዳታ ነው።የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ከዚህ ከሱዳ ጦርነት ምን ይማሩ ይሆን። ከዘረኝነት ከጥላቻ ይወጡ ይሆን?
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee 2 ай бұрын
አላህ ይርዳቹሁ?
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 ай бұрын
Ufff😢☝️🤲🙇👈
@meseehallu1001
@meseehallu1001 2 ай бұрын
እይ ጥላሁን አባቴን መስሉኝ
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 2 ай бұрын
ሂውት እንደህ ናት የ ሰው ሊጂ በሂዎት ምን እንድምግትምን አናከም ሂዎታችህን ነብሳችሀ ንብርታችን ሊጆችሃችን ሁሉ የግላችህን አድልም ባልን መኩራት አይስፍልግም መች ከጃችህን እንድምያምል አናክም እና
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ ግን ከአገር ውጪ ንብረት ያላቹ አገራቹ ላይም አንድ ቋሚ ጥሪት አስቀምጡ አንዱ ቢጠፋም ሌላኛው ይተርፋል ከእነዚ ሰዎች እንማር የሰው አገር የሰው ነው
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 ай бұрын
Weyyyyyyyy wegnachene Ayzone❤❤❤❤❤❤ enagzalne
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 2 ай бұрын
God is good God is help 🙏🏿 🙌 ❤️
@alamalemu2737
@alamalemu2737 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 ай бұрын
ትንሽ ትንስ ብር አገራችሁ ባንክ ብታስገቡ መልካም ነበር ግን ይሄንን አናስብም እኔም ያው ነኝ እናንተስ ቤተሰብ ልጅ አላችሁ እኛ አለን አይደል ያለ ምንም የምንባክን አሁን እኛ ብንገባ ማን አለሁ ይለናል ያበርታችሁ እድለኞች ናችሁ እንደውም
@medlinahussen
@medlinahussen 2 ай бұрын
😢😢😢
@biza4948
@biza4948 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@abushabu8352
@abushabu8352 2 ай бұрын
ለዚ ነው ለአገራችን ሰላምን ብቻ የምንመኘው ጦርነት ስንቱን ለስደት ለስቃይ ለሞት ይዳርጋል።
@metyaki7359
@metyaki7359 2 ай бұрын
መሲዬ እኔንም በጠራሽኝ ብዙ የምለው ነበር ይሄ መንግስት አላቃችሁም ብለዋል እኔም ብዙ ነገሬን ጥዬ በፔጃማ ልጆቼን ይዥ የገባሁት
@Black-lioness
@Black-lioness 2 ай бұрын
😢😢😢these are the stories we want hear but the mainstream media doesn’t show the real horror off post war. Yene abatoch ufff..
@JhdHse
@JhdHse 2 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💖💖💖💖🖤🖤🖤😢😢😢
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 2 ай бұрын
40 አመት ለኢትዮጵያ ምን ሰራቹ የፍርድብት የኢትዮጵያ ህዝብ ሰንቱን ይርዳ ወሂታች ከተርፍ ይብቃቹሀል ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድርስው 😢😢ቤት እንኮ ከተስሩም😢😢ገንዘብ እማ አላቹ ስርግ ደግሳቹ እኩ ደግሞ ሀገራችን ግብታቹ ሰድተኛ ነን ትላላቹ ጦርነት ሲብቃ ተሂዳላቹ 😂
@fremenda3566
@fremenda3566 2 ай бұрын
እንካን በሰላም ለአገራችሁ በቃችሁ
@የማርያምህይወትቲዩብ
@የማርያምህይወትቲዩብ 2 ай бұрын
እንኳንም በሂወት ተረፋችሁ
@JomichKids
@JomichKids 2 ай бұрын
uuffff😢
@6s8f7d
@6s8f7d 2 ай бұрын
Ya rebi hageran adera eteyopiyan adera kefun arekelen 😢😢
@SaidaAdam-hf9il
@SaidaAdam-hf9il 2 ай бұрын
እንካን አላህ አተረፋችሁ
@20246LL
@20246LL 2 ай бұрын
እህቶችም በዚህጦርነት
@TigistYared
@TigistYared 2 ай бұрын
😢
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,7 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 29 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
♦️ስንት የተደበቁ ድንቅ ልጆች አሉ♦️ ሊስትሮው ባሕራን አስገረመን
40:32
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
EMS  “ፋኖ ወደ መንግስትነት እየተለወጠ ነው” Oct 2024
27:21
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 10 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,7 МЛН