""አርቲስት መሀሙድ ምስክር ነው ""በ ወ/ሮ እጅጋየው እና በ መላዕከ ህይወት አባ ወ/ኢየሱስ መካከል የተካረረው ውዝግብ

  Рет қаралды 37,826

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

የ አርቲስት መሀመድ አህመድ የቀድሞ ባለቤት ወ/ሮ እጅጋየሁ እና አዲስ የ መንፈሳዊ ጉዞ ድርጅት የከፈቱት መላዕከ ህይወት አባ ወ/ኢየሱስ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ ..
The controversy that arose between the ex-wife of the artist Mohamed Ahmed, Mrs. Engayehu, and the new spiritual travel organization, Father ..
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 405
@elisabethbirhanu4017
@elisabethbirhanu4017 Күн бұрын
መሲዬ እንደዚህ ዓይነት ነገር ለአንቺ ሚዲያ አይመጥንም። በተለመደው ዝግጅትሽ በርቺበት
@tsehayabebe-sh7mn
@tsehayabebe-sh7mn 3 күн бұрын
ይቅር ይበላችሁ ሁላቸውም ንሳሃ ግቡ አባታችን እባኮ ወንጌልን ሰበኩ አለማዊ ነገር ይቅርቦት
@messyzewd168
@messyzewd168 3 күн бұрын
መጀመርያ መርምሪ ከመፋረድ
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 3 күн бұрын
እባህፃንዬ እይዞት
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 күн бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@Asnakech100
@Asnakech100 2 күн бұрын
ለምን ዝም ይላሉ! በሐቅ ላይ ተመስርተው የነበረውን እውነት ለሕዝብ ክርስቲያኑ ያሳውቁ እንጂ! ዋናው ቁም ነገር ትክክለኛው ጉዳይ መነገሩ እና ከዚህ የምንወስደው ትምህርት ነው፣
@meskelesamuel814
@meskelesamuel814 2 күн бұрын
እንዴ ሰርተዉ እራሳቸዉን ለረዱ መነኩሴ ለምኖ ይበላ ዘንድ የትኛዉ መፅሐፍ ነዉ የፈቀደዉ እሳቸዉ ትክክል ናቸዉ ሰትዮይቱ ቀናተኛ ናት
@LemlemGadisa-iw9lt
@LemlemGadisa-iw9lt 2 күн бұрын
አባ ህጻን እጅጋየሁ ማለት እልም ያሉ ማፊያ ናቸው የቦሌ መድኃኔዓለም ምእመን ይመስክር እስከ አሁን ድረስ ቤተክህነት ምን ይሰራሉ ቤተክህነት ውስጥ መበለቶች ምን ይዘራሉ ለምን ገርፍቹ አታስወጧትም እውነትም ኤልዛቤል። አሁንም ፓትርያርክ እጅጋየሁ ነኝ አለች እኮ ይቺ ዘረኛ ኮብራ በእውነት ሳስባቸው እራሱ ይነዝረኛል አባ ህጻን አይዞት በርቱ! እጅጋየሁ የሚያውቃቸው ያውቀቸዋል በርቱ እርሶ ኤልዛቤሎችን ገርፈው ያስወጡ።
@gabrielag9538
@gabrielag9538 2 күн бұрын
Eyen ywetach leba nat 😂
@abrisosfam7139
@abrisosfam7139 3 күн бұрын
የመጨረሻው ዘመን መምጣቱን የማውቀው እኚህ ሰውዬ በየሚዲያው እየወጡ ሰው ሲያሙ ሳይ ጌታ ሆይ ማረን ያስብላል
@arsemasyoum1672
@arsemasyoum1672 3 күн бұрын
Yederesebhn neger menager endet hamet yihonal?
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 күн бұрын
አባ "ህፃን"፥ የህፃንነት ዘመናቸውን አጠናቅቀው፥ መፈንቅለ-ቢዝነስ አካሂደዋል። የባልቴቷ እጅጋየሁ እብደትም፥ የሀጎስ ዘመን አብቅቶ የቶሎሳ ዘመን መጀመሩን አምኖ ለመቀበል ከመቸገር የመነጨ ነው። በሀጎስ ዘመን፥ ባልቴት እጅጋየሁ አባ-ህፃንን በሽጉጥ ከማሯሯጥ ጀምሮ፥ ወፌ-ላላ አስገልብጣ አስገርፋለች። ህፃንም ጊዜና ሁኔታ ሲመቻችለት፥ በባልቴት እጅጋየሁ ላይ መፈንቅለ-ቢዝነስ አካሂዶ ጉሮሮዋ ላይ ቁሟል። እጅግ የሚያሳዝነው ግን፥ ሀጎስና ቶሎሳ የሚጣሉት፥ ተላላው የአማራ ምዕመንን እስራኤል፣ ሩሲያ፣ አርሜንያ፣.......ወዘተ እየወሰዱ ሃይማኖታዊ ቦታዎችን ለማስጎብኘት ነው። በዚህ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በመታከክ የማስጎብኛ ድርጅት በመክፈት ንግድ የሚያሯሩጡት፥ ከከአባ ጳውሎስ ዘመን ጀምሮ በዋናነት እጅጋየሁን ጨምሮ እነ ሀጎስ የነበሩ ሲሆን የተራረፈችውን በመቃረም ረገድ ደግሞ የዮድ-አቢሲኒያ ባለቤትን ጨምሮ ጉራጌዎች ናቸው። ሀጎስ በቶሎሣ ከተተካ ወዲህ "አይነኬ" ሆና የቀጠለችው ባልቴት እጅጋየሁም የህፃንነቴ ዘመን አብቅቷል በሚለው አባ ህፃን በኩል የሀጎስ የሞኖፖሊ ዘመንን ሰብሮ ወጥቷል። ሁሌም የሚገርመኝ፥ አማራ የሀጎስና ቶሎሣን ኪስ ከመሙላት ወጥቶ የራሱን በራሱ ለራሱ የማያደርገው እስከመቼ ነው⁉ የሚለው ጥያቄ ነው። ዴቭ ዳዊትደ
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 2 күн бұрын
​@@jesusloveyou5996ምን አይነት ደደብ ኖት? ስለ ቶለሳ እና ሀጎስ ትያለሽ የሁለት ሰዎች ፀብን ወደ ብሔር ወሰድሽው
@seladngay1486
@seladngay1486 Күн бұрын
ስማቸው ስጠፉ ምላሽ መስጠት መብት ነው
@SaraWedneh
@SaraWedneh Күн бұрын
እውነት ነው 💔😭😭
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 3 күн бұрын
አባታችን ጊዜው የፆምና የፀሎት ነው አለም እኮ እየተናወጠች ነው እባኮትን።
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT 3 күн бұрын
ኧረ አባቶች ዝም በሉ መነኩሴ ማለት አለምን የናቀ ለነፍሱ ያደረ እንጂ ገንዘብ ንግድ ?
@meskelesamuel814
@meskelesamuel814 2 күн бұрын
አይ አለማዎቅ ነቢያቶችም ወርቅ እየነገዱ ነበር እራሳቸዉን የሚረዱ ሰርቶ መብላት ሐጥያት ነወ እንዴት
@amsaletaye4868
@amsaletaye4868 3 күн бұрын
አይ አባ የዚን ያህል ደግ መሎክሴ አይደሉም ለአብነት ትምህርት እያሉ ሽፍን አይጡ መሎክሴ ንግድ አይፈቀድለትም በፍፁም ምክንያቱም ገንዘብ የሀጥያት ስር ነው መሎክሴ መፀለይ እንጂ መነገድ አይፈቀድለትም ሀሚትም አይፈቀድም እግዚኦ ማርነክርስቶስ
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 3 күн бұрын
መሲዬ የኔ እህት እንደዝህ አይነት ነገር የአንቺን ሚዲያ አይመጥንም እረ እግዚኦ ፈጣሪ ይቅር በለን አንተ ምንድን ነው እንደዝህ እሰጣ ገባ በ ሃይማኖት ተው አታሳፍሩን ተው
@kiyalove1062
@kiyalove1062 Күн бұрын
Men malt nw aymtenm malt semachw esktetra ders ymnader mbet alachw ferd bet betkses erashin endmitklalklw hulu .
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 3 күн бұрын
እኔ ያልገባኝ እጅጋየሁ የተባለችው ሴትየዋ ከዚህ በፊት ቤተክህነትን ስታተራምስ ነበር፡ አሁን ደግሞቤተክህነትና ከአባቶች ጋር ምን ታደርጋለች ለምን ከቤተክህነቱ ተጣበቀች። ድሮ የማያውቃት ሰው ነገሩ ምንም አይገባውም።
@mahlet6809
@mahlet6809 3 күн бұрын
Zem bnlen mayt yshalal
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 3 күн бұрын
እግዚኦ" መነኮሰ አለም ተወ"ብለው አስተምረውን ነበር ስለሰው እንኳን በመጥፎ በበጎም ቢሆን በሌለበት አታንሱ ብለው መክረውን ነበር.....ስላየሁት ስለሰማሁት ስለተናገርኩት ይቅር በለኝ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 күн бұрын
😂😂😂 አይ ወራዳ ሲጀመር የሰው ፍጡር እኮ ክርስቶስን ባዳነ ባበላ እኮ ነው ስቀለው ስቀለው ብለው የሰቀሉት ምድረ ደደብ በምን ኢሳብ ነው ወ/ሮ እጅጋየውን የምትናገሩት እኔ አፈርኩ እናተ ለተናገራቹት በሉ እሳቸው የመሰረቱት አህላፍ ቤተ ክርስቲያን ስላሰሩ በተቻለ በነዛ ደብሮች ውስት ድርሽ አትበሉ 😅😅😅😅
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 3 күн бұрын
እረ አውቃታለውኝ መከኒሳ ብስራተ ገብርኤል ነው የመውቃት አይይጊዚ ደጉ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 күн бұрын
ሰውዬው ፖለቲከኛ ነው። አባ ከሆነ ምን ይሄን ያህል የሰውን ስም ለማጥፋት በርበሬና ሽሮ አስባለው?? አጭበርባሪ!!👺👹👺👹👺👹
@eyea7297
@eyea7297 3 күн бұрын
ቤተ ክህነቱ ላይ ሁልግዜም እየተንጠለጠሉ የሚበጠብጡት ወ/ሮ እና ኢንቨስተሮቹ አባቶች እባካችሁ ቢዝነሳችሁን በጎዳችሁ ጨርሱ ቤክርስቲያን እንደእናንተ አይነቱን ተሸክማ እስከመቼ❓እንደ ኦርቶዶክስ የሁለታችሁንም አስጎብኚ ድርጅቶች አንጠቀምም
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 күн бұрын
አባ "ህፃን"፥ የህፃንነት ዘመናቸውን አጠናቅቀው፥ መፈንቅለ-ቢዝነስ አካሂደዋል። የባልቴቷ እጅጋየሁ እብደትም፥ የሀጎስ ዘመን አብቅቶ የቶሎሳ ዘመን መጀመሩን አምኖ ለመቀበል ከመቸገር የመነጨ ነው። በሀጎስ ዘመን፥ ባልቴት እጅጋየሁ አባ-ህፃንን በሽጉጥ ከማሯሯጥ ጀምሮ፥ ወፌ-ላላ አስገልብጣ አስገርፋለች። ህፃንም ጊዜና ሁኔታ ሲመቻችለት፥ በባልቴት እጅጋየሁ ላይ መፈንቅለ-ቢዝነስ አካሂዶ ጉሮሮዋ ላይ ቁሟል። እጅግ የሚያሳዝነው ግን፥ ሀጎስና ቶሎሳ የሚጣሉት፥ ተላላው የአማራ ምዕመንን እስራኤል፣ ሩሲያ፣ አርሜንያ፣.......ወዘተ እየወሰዱ ሃይማኖታዊ ቦታዎችን ለማስጎብኘት ነው። በዚህ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በመታከክ የማስጎብኛ ድርጅት በመክፈት ንግድ የሚያሯሩጡት፥ ከከአባ ጳውሎስ ዘመን ጀምሮ በዋናነት እጅጋየሁን ጨምሮ እነ ሀጎስ የነበሩ ሲሆን የተራረፈችውን በመቃረም ረገድ ደግሞ የዮድ-አቢሲኒያ ባለቤትን ጨምሮ ጉራጌዎች ናቸው። ሀጎስ በቶሎሣ ከተተካ ወዲህ "አይነኬ" ሆና የቀጠለችው ባልቴት እጅጋየሁም የህፃንነቴ ዘመን አብቅቷል በሚለው አባ ህፃን በኩል የሀጎስ የሞኖፖሊ ዘመንን ሰብሮ ወጥቷል። ሁሌም የሚገርመኝ፥ አማራ የሀጎስና ቶሎሣን ኪስ ከመሙላት ወጥቶ የራሱን በራሱ ለራሱ የማያደርገው እስከመቼ ነው⁉ የሚለው ጥያቄ ነው። ዴቭ ዳዊትደ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 күн бұрын
​@@jesusloveyou5996አማራ ይሉኝታው ነው ወደኃላ ያስቀረው፣ እስካሁን የአማራ የሀይማኖት አባቶች ንዋይ ላይ ሲንደፋደፉ አላየንም አልሠማንም ጨዋ ህዝብ!
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 күн бұрын
እኔ የምኖረው እስራኤል ነው አንድ ምዕመን ነኝ ከ5 አመት በፊት በፖለቲካ የተሞላ ነበር አሁን ግን መልካም አባቶች አሉን የማያዳሉ ቅዱሳን ፈጣሪ ይመስገን ዴር ሱልጣን ኢቲዮጵያውያንን ይመለከታል ከግብፆች ጋር ያለንን ክርክር አባቶችን አትንቀፉ ወዮልን ወዮልን
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 3 күн бұрын
ልብ ይስጠን ለሁላችንም
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 2 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውይ የሀጢያታችን ብዛቱ መስማቴም ሀጢያት ነው 💔😭☝️☝️☝️
@abedaberhan
@abedaberhan 3 күн бұрын
አረ እግዞኦ አረ እግዞኦ 😭😭😭😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔የሃምኖት አባታውች አሁን እናት አገራችን እንደሂ ሁኑ ትቀሪ አረ ብሰመአብ ብወልድ መፍሰ ቅዱሰ ብምሕረትህ አሰብን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 күн бұрын
የሙህር ገዳም አባታችን አቡነ መልከፀዲቅ የታላላቅ አባቶቻችን የሴራ ሞት እስካሁን ያንገበግበናል።።።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 күн бұрын
ወይ ሚዲያ በጣም ያሳዝናል ስንቱን ያስማናል!
@mekdi-yt9iu
@mekdi-yt9iu 3 күн бұрын
በነጋሽ ሜዴያ ፍለፊት መነጋገር ነዉ እንጄ ለብቻ ሜዴያ ይዞ ማዉራቱ ፈሪነትን ያመለክታል ያለፈ ታሪክ ማንሳት ሳይሆን የሜመጣዉን ነዉ
@user-yo1pu6ly1m
@user-yo1pu6ly1m 3 күн бұрын
ምደነው የመተቀባጠረው በዚህ ሀጢያታችን መሬት ተነቀጠቀጠ
@luwam.gerhe.leba73
@luwam.gerhe.leba73 3 күн бұрын
ውይ መሲ ምን ጉድ ነው አረ ይሄ አባ ይባላል እንደዚህ አይነት ነገር ባታቀርቢ ይሻላል ከ ኤርትራዊት ተከታታይሽ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 күн бұрын
ትክክል አሄን የወርደ
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 2 күн бұрын
Mene agebahewe ezawe behagerahewe bemyemeleketahewe mezebareke aykebedeme😏😏
@luwam.gerhe.leba73
@luwam.gerhe.leba73 2 күн бұрын
@@MSs-kp3he እሱስ አውነት ብለዋል ግን እኮ አርዳታ ስትጠይቅ የኤርትርያን አልፈልግም አትልም እና ይቅርታ ክብረት ለጎደለው መልስዎ😏
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 2 күн бұрын
@@luwam.gerhe.leba73 enante lemene bemayemeleketahewe tegebalahewe selenate hagerena hezebe asetyayete senesete desetena aydelaheweme ena lemene yesewe hagere kalabokane aydeberaheweme beka enanete eteyopyawe aydeleneme belahewe hadahewale ahune mene tegene lemawerate ena degemo anfelegeme🤷‍♂️
@johnnykassa9508
@johnnykassa9508 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይቅር ይበላችሁ ተዋህዶን ተዋርዳችሁ አዋረዳችኋት እጅግ ያሳዝናል (ባይበላስ ቢቀር)
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቤትህ ውስጥ ተስግስገው በአንተ ስም የሚነግዱትን እንዲህ አባላላን ማን ንፁህ እንደሆነ አንተ ብቻ ነህና የምታውቀው ጀራፍን አንሳና ከቤትህ አፅዳልን በእነሱ ምክንያት ምስኪኑ ህዝብ መከራውን ስቃዩን እያየ ነውና አንተ አጋልጥልን እኛማ እንዴት እናውቃቸዋለን እንድህ አባላልን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 күн бұрын
እውነት እግዝዬ አፍርንባቹ ምን ጉዱ ነው 😢😢😢😢😢😢
@JMGD44
@JMGD44 3 күн бұрын
አባ ህፃን የራስህን ጉድፍ😂😂😂 አውጣ 😢😢😢 እግዝዬ ንስሃ የገባችበትን ይሆን የምትዘረዝረው ቀላል ህፃን 😢😢😢😢
@KidistTamiratAlemu
@KidistTamiratAlemu 2 күн бұрын
እኛ ኑሮ አስጨንቆናል የኑሮውን ጡዘቱን ለመርሳት ፈታ የሚያደርግ ሚዲያ ስንሰርች ሰቆቃ እና ሀሜት ሆነብን ሌላው ደግሞ ለሆዱ ያደር ሚዲያ ወጥቶ ይቦጫጨቃል በጣም ያሳፍራል ሚዲያውም ለህዝብ ጆሮ የሚመጥን አያቀርብም፤ ትልቅ ተብሎ የሚታሰበውም ወርዶ እና ቀሎ የምናይበት ዘመን ሆነብን
@azebkebede7422
@azebkebede7422 3 күн бұрын
አቤቱ አቤቱ አቤቱ የዘንድሮ መነኩሴ ይቅር ይበለን እባካችሁ ስለ እራሳችሁ ላይ ባለው ቆብ ክብር ስትሉ አሉባልታ ??
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 күн бұрын
እኔ እምለው መነኩሴ ምን ሲያደረግ ነው ከሴት ጋር እሚሞዳሞደው እጅጋየሁ አደገኛ አደገኛ አደገኛ ሴት ናት!!! መሀሙድን እጁን ጠምዝዛ ነው ከሚስቱ ነጥቃ ያገባችው በጣም አደገኛ ናት!!! አደገኛ ሴትኛ እዳሪ ናት ከፖፖሶችም ጋር.... እጠረጥራታለሁ ጉድዋን አወጡ!!!
@Sol-oz7oo
@Sol-oz7oo 3 күн бұрын
አባታችን ለሚናገሩት በማላውቀው አስተያየት አልሰጥም ነገር ግን አንድ ቅሬታ አለኝ ጋዜጠኞች ሽማግሌዎችን አንተ ሲሉ አንቱ ቢሉ ምን ይጎዳቸዋል ብዬ ግብረገብ የጎደላቸው ብዬ አስብ ነበር እርስዎ ግብረገብ አስተማሪው አሮጊቷን ኡንቺ ዲሉ ኡፈርኩኝ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 күн бұрын
ሴትቱ ብዙም ጤናኛ አትመስልም አባም የተነገሩት እውነት ከሆነ እሳቸውን ከመንቀፍ ልንረዳቸው ይገባል እባካቹ ክፉ አትሁኑ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 күн бұрын
ያወሩት ሁሉ ለህዝበ ክርስቲያኑም ለቅድስት ቤተክርስቲያንስ ምን ይጠቅማታል እግዚዮ እግዚዮ።
@helenh6930
@helenh6930 3 күн бұрын
ይጠቅማል ማወቅ አለብን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 күн бұрын
@@helenh6930 እነሱ ማስታረቅ ማስተማር ነው የሚያምርባቸው ችግራቸውን አደባባይ ማውጣቱ ምንም አይጠቅምም አያስተምርም ይሄ የባልና ሚስት ጸብ አይደል ቤተክርስቲያኗን ማስደብና መሳለቂያ መሆን ነው ትርፉ ብዬ ነው።
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 2 күн бұрын
በስመ ስላሴ ስም እማማ ዝናሽ ከዝህ በፊት ያመኛል ጤና የለኝም ብለው ነበር እግዚአብሔር ላደለው 80አመት መቆም ቀላል አይደለም ተመስገን ከዝህ በሃላ ስንት አመት ለመኖር ንስሀ ገብተው ቆርበው ግራውን ስመቱት ቀኙን ድገሙ ብለው አንደበትን ጠብቀው ቢኖሩስ ያለፈው የቤተክርስቲያን ክስ ክርክር ይበቃዎታል ልጆቾትንም አያሳቁ ክብሩን መጠበቅ ያለበት ባሌቤቱ ነው ሴት ቤተክህነትን ማመስ የለባትም ለማንም አይበጅም ስም መጠፋፋት ይቅር ይበለን ድንግል ማርያም ቤትሽን መርምሪ በስማም ምን ጉድ ነው የመጣብን ያሳዝናል!::
@frehiwotassefa2448
@frehiwotassefa2448 2 күн бұрын
መሉክሴ የሚበላው የሚለብሰው የሚኖርበት ካገኘ በቂ ነው ሰለ ቤተክርስቲያን ለማስተማር ነጋዴ መሆን አጠበቅቡት
@AlmazTecelu
@AlmazTecelu 3 күн бұрын
የምህረት አባት ይቅር ይበለን። እንደነዚህ ሰዎች ባካቹ አታቀርቡ ለብዙ እንቅፋት ይሆናሉ ።
@sirgutyelma2263
@sirgutyelma2263 3 күн бұрын
ግን የኔ ጥያቄ አባ ህፃን V8 ዋጋው ስንት ነው?? በደሞዝ እንኳን V8 ደህና ጫማ እንኳን አልገዛንም ሲገርም ደላላ ነኝ ነው ያሉት ትርፍ ሰራዎ ሰራውን መናቄ ሳይሆን ስራው ለቄስ ትንሽ ይከብዳል አንዳንዴ ቆብ ያስወልቃል😂
@brhanBnyam
@brhanBnyam 3 күн бұрын
ኣይገርምም😂😂
@selamselina1321
@selamselina1321 3 күн бұрын
በትርፍ ጊዜአቸው ደብትርና ስለሚሰሩ ነው v8 የያዙት እርሶም በቃ እንደ አባ በላይ በቅርብ ጊዜዎ ወደ ከርቸሌ ከነቪኤትዎ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 күн бұрын
ሸገር ኢንፎ ይህን አሉባልታ ባታቀርቢ ጥሩ ነበር ጥላቻ አለሽ መሰለኝ በወሮ እጅጋየሁ !ያሳዝናል የመጨረሻው ዘመን
@FerehiwotFeleke
@FerehiwotFeleke 3 күн бұрын
ጀነራሉ ህፃን የተናገርከውበሙሉ ካንተ ከአንድ መነኩሴ ነኝ የሚል አይጠበቅም መነኩሴና ነጋዴ አንድላይ አይሄድም አንዱን ምረጥ ወይ አለምን ወይ ምንኩስናህን
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 3 күн бұрын
ምን ስርአት የጎደለሽ ባለጌ ነሽ። አባትን አንተ እያልሽ የምታሳንሺ። መነኩሴዋች ይሰራሉ ቁጭ ብለው አይበሉም። እጂጋየሁ ተነካችብን ብላችሁ ከሆነ እናታችሁ ወንጀለኛ ፣ ዘረኛ እጂግ አስነዋሪ ሴት ናት። የምናውቅ እናውቃታለን።
@FerehiwotFeleke
@FerehiwotFeleke 3 күн бұрын
@@meseretg.sellasie7524 አንተ ያንሰዋል ባለጌ እኔ ሳልሆን እሱ ነው አንድ አባት ነኝ ካለ የተጣሉ ልጆቹን ማስታረቅ ሰምቶ እንዳልሰማ መሆን ና ጥፋት ከሌለበት ሚድያላይ አስወጥቶ መረንና ከሱ የማይጠበቅ ከመናገር መቆጠብ አለበት እሱ መነኩሴነኝ ባይ ስለሴትየዋ አይመለከተኝም ነገርግን እሷ አለማዊ ናት ሌላላው ጀነራሉ ያልኩት ወታደሮች መሀል ሲያሽቃብጥና ከሱ የማይጠበቅ ምግባር ሲያደርግ ስላየሁት ነው ጦርነትን ሲባርክ ወደድሽም ጠላሽም ለኔ አባት የሚባል አይደለም
@SerkalemmuluLeykun
@SerkalemmuluLeykun 3 күн бұрын
አረ አባ መለኩሲ አያማም ኑሩው በገዳም ነው ፈጣሪ ይቅረ ይበለን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 күн бұрын
በጣም ያሳፍራል ከአባታችን የሚሰማው ነገር አረ ነገሩን ትተው መፅሃፍ ቅዱስን ብቻ ያስተምሩ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አፅያታችን በዝቶ እንደ አሜሪካ በንፋስ እንዳትቀጣን ሚድያ ላይ የአይማኖት አባት ስለ ሠው ጉድፍ የሚያወሩበት ዘመን መጣ ይቅር በለን
@yohanneshailu3544
@yohanneshailu3544 3 күн бұрын
እረ አባ ምን ነካሆት የሞተ ሰው እያነሱ ውይይይ
@helenh6930
@helenh6930 3 күн бұрын
ምንነው ትክክል ናቸው እውነቱን ማወቅ አለብን
@mefmg2262
@mefmg2262 3 күн бұрын
ምን ኣይነት ዘመን ደረስን ትልቁም ትንሹም ጳጳሱም ኣሮጊቷም የቀለለበት ዘምን ኣምላክስ እንዴት ይቅር ይበለን
@mememasarat8835
@mememasarat8835 3 күн бұрын
እኔስ የሚያሣዝነኝ እናት ኦሮቶዶክስ ናት በስማ ይነግዳሉ ፈጣሪ ቤተክርስታን ስቃይ በቃበለን😢😢😢😢
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 күн бұрын
እውነትም ህፃን!! ስምን መልአክ ያወጣዋል ያሳዝናል ።ትልቁ ችግርክ አንተ መክፈትክ ሳይሆን ሌላውን ካንተ በፊት የቀደሙትን አስጎብኚ ድርጅቶች አንቋሸክ መሆን አልነበረበትም በጠበጥከው 😢
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 күн бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ የወያኔ ካድሬናት እንደው ምንጉድ መጣብን ጎበዝ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 күн бұрын
አባ "ህፃን"፥ የህፃንነት ዘመናቸውን አጠናቅቀው፥ መፈንቅለ-ቢዝነስ አካሂደዋል። የባልቴቷ እጅጋየሁ እብደትም፥ የሀጎስ ዘመን አብቅቶ የቶሎሳ ዘመን መጀመሩን አምኖ ለመቀበል ከመቸገር የመነጨ ነው። በሀጎስ ዘመን፥ ባልቴት እጅጋየሁ አባ-ህፃንን በሽጉጥ ከማሯሯጥ ጀምሮ፥ ወፌ-ላላ አስገልብጣ አስገርፋለች። ህፃንም ጊዜና ሁኔታ ሲመቻችለት፥ በባልቴት እጅጋየሁ ላይ መፈንቅለ-ቢዝነስ አካሂዶ ጉሮሮዋ ላይ ቁሟል። እጅግ የሚያሳዝነው ግን፥ ሀጎስና ቶሎሳ የሚጣሉት፥ ተላላው የአማራ ምዕመንን እስራኤል፣ ሩሲያ፣ አርሜንያ፣.......ወዘተ እየወሰዱ ሃይማኖታዊ ቦታዎችን ለማስጎብኘት ነው። በዚህ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በመታከክ የማስጎብኛ ድርጅት በመክፈት ንግድ የሚያሯሩጡት፥ ከከአባ ጳውሎስ ዘመን ጀምሮ በዋናነት እጅጋየሁን ጨምሮ እነ ሀጎስ የነበሩ ሲሆን የተራረፈችውን በመቃረም ረገድ ደግሞ የዮድ-አቢሲኒያ ባለቤትን ጨምሮ ጉራጌዎች ናቸው። ሀጎስ በቶሎሣ ከተተካ ወዲህ "አይነኬ" ሆና የቀጠለችው ባልቴት እጅጋየሁም የህፃንነቴ ዘመን አብቅቷል በሚለው አባ ህፃን በኩል የሀጎስ የሞኖፖሊ ዘመንን ሰብሮ ወጥቷል። ሁሌም የሚገርመኝ፥ አማራ የሀጎስና ቶሎሣን ኪስ ከመሙላት ወጥቶ የራሱን በራሱ ለራሱ የማያደርገው እስከመቼ ነው⁉ የሚለው ጥያቄ ነው። ዴቭ ዳዊትደ
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 2 күн бұрын
ድፍረቷ ጌታ ይገስፃት
@mefmg2262
@mefmg2262 3 күн бұрын
ጳጳሱ ለምን ንግድ ይገባሉ ሲጀመር አሳዛኝ ነገር ነው
@seladngay1486
@seladngay1486 Күн бұрын
ጳጳስና መለኩሴ ለይተሽ የማታውቂ እምነትሽ ምንድነው.መለኩሴውን ጳጳስ አርገሽ ቁጭ አል ወይዘድሮ እማይስማ የለም
@helenh6930
@helenh6930 3 күн бұрын
ይቺ እጅጋየው ቤተክርስቲያኑ ላይየምትጫወት የወያኔ ስላይየነበርች አሁንም በዚህ እድሜዋ ቅሌት ክብራ የሆነ እድሜ ዘልዘላ ነች
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 3 күн бұрын
እውነት ነው እየተናገሩ ያሉት ሴትየዋ ማፍያ ናት
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 күн бұрын
ሰዉየዉሰ አሁን አኳ በጥቅም ነዉ አንዲህ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 күн бұрын
አባታችን ይቅር ይበሉኝ ምነው ከእንደዚህ አይነት ሰው ዋሉ ከእርስዎ የምንጠብቀው ወንጌልን ማስተማር ሰማያውያኑን ስራ ይስሩ ፣ቢቻል ከኃጢያቱ እንድትመለስ ፀልዩላት ይቅር ይበሉኝ አባቴ
@MeazaGebru-q9k
@MeazaGebru-q9k 2 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሲስማሙ አልሰማንም ሲጣሉ መስክሩ ይሉናል እግዚያብሔር ይቅር ይበለን
@LedetAbeRA-mj9be
@LedetAbeRA-mj9be 3 күн бұрын
ይኚ አባት ማይክ በተሰጣቸው ቁጥር አንድ ብሄር እየጠሩ ያዙኝ ልቀቁኝ ሚሉት ነገር ሊታረም ይገባል ደሞ አባ. ከእስር ንግድ ምን ይሠራሉታል ?? የሴቴየዋን ፀጉር ላሉት ደሞ ወይዘሮ እጅጋየው ፀጉራቸውን ሢያወልቁ ኧርሶ. ምን ይሰሩ ነበር ? ቤተሰብ ደሞ እዚህ ውስጥ አታስገቡ ልጆቻቸውን መጥራም ምን ያስፈልጋል ለኧርሶ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ 😢😢😢😢😢
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 Күн бұрын
እኔ ያልገባኝ ምእመናኑ ለአባቶች አይገዛም ማለት ነው አባቴ እኔ ሀጢያተኛ ቆሻሻ ነኝ ግን እርሶ ባሉበት ህግ ምእመናን እንዲህ ሲያጠፋ በድብቅ ይፀለይለታል አጥፊ የተባለውም ይገዘታል ወዴት እየሄድን ነው?????አባት ልጆቹን በጎቹን በዚህ መልክ ነው እሚወቀሰው እናቴም እንዲህ አደባባይ እሚወጣና በሽምግልና በአባቶች በሚስጥር ነው መፈታት ያለበት ነው እኔ ነኝ የተሳሳትኩት ?????ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 3 күн бұрын
አባ ግን እንዴት እንዴት ነዉ ሚያረጎት 😮
@Maryg05
@Maryg05 3 күн бұрын
ሁለቱም ባለ ጌዜ አባ ተብሎ ቢዝነሰ አያሳፋርም ባለ ጌዜ ኦሮሙማ ጥቂት ጌዜ እግዘብሔር ቤቱን ያፀዳል
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 3 күн бұрын
እጅጋየሁ የተባለች ሲትየዋ ከቤተክህነት አባሩ ምንም ሰላም አትሰጥም የኢሃድግ ተላላኪ ነች።
@brhanBnyam
@brhanBnyam 3 күн бұрын
ደንቆሮ 😅
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 күн бұрын
Betekekel
@hiwi-s2c
@hiwi-s2c 3 күн бұрын
sele rsehe eiweke zem belachu le meferede Aterarate
@HelenTesfay-y2p
@HelenTesfay-y2p 3 күн бұрын
እግዞ መሓረኒ ከአንዳባት ይሄ አይጠበቅም ንስሓ ግብ 😢😢😢😢
@helenh6930
@helenh6930 3 күн бұрын
ምን አናናደዳችሁ እውነቱ ስለወጣ ነው
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 3 күн бұрын
የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው 😢😢😢 ማስተዋል ጎድሎናል እውነቱን የሚያውቅ እግዚአብሔር ይፍረድ 😢
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 күн бұрын
ይቺ ሴት ጀግና ናች ከዚህ በፊት ንግግርዋ ተክታትይአለው
@eyea7297
@eyea7297 3 күн бұрын
ከእኩያህ ጋር አትሰደድ ይባላል 2ቱም የሚደባደቡት ለግል ቢዝነሳቸው ለጥቅምቸው እንጂ ለቤተ ክርስቲያን እድገት ለምእመናን አንድነት አይደለም አወኩህ ናቅኩህ ብላ ጦርነት የጀመረችው ወ/ሮ እና ኢንቨስተሮቹ አባቶች ፈጣሪ ልቦናን ይስጣችሁ የሁለታችሁንም ድርጅቶች አንጠቀምም
@AddisieAlehegn
@AddisieAlehegn 2 күн бұрын
አረ እግዚኦ ለሀሜት ነዉ የቀረቡት ስለአገራችን ኢትዮጵያ ፀልዩልን የአማራ ክልል ሰቆቃ እና ስቃይ የሚያበቃበት ቀን መቼ ይሆን ???????????
@amsalegete2910
@amsalegete2910 3 күн бұрын
እግዞ ማረነ ክርስቶስ ምናይነትግዜነው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 күн бұрын
አይ መንፈሳዊ ጉዞ! ስጋዊ ጉዞ ቢባል ይቀላል።
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 2 күн бұрын
አስተያየት ሰጭዎች ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን አትበሉ ሁለቱንም የቢዝነስ ጉዳይ ነው የሚጣላቸው በጥቅም የሚጣሉ ናቸው እና ቤተክርስቲያን ምን ታድርግ ፣ በአንዳንድ መልካም በማያደርጉ ምክንያት እኛ መሸማቀቅ ማፈር የለብንም በምነታችን ጠንከር እና መጽናት አለብን ይሁዳ እኮ ከ12ቱ ሐዋርያት እንዱ ነበር ስለእዚህ በምንሰማው በምናየው ሁሉ ቅድስት ቤተክርስቲያን አንተች!!
@MestewateGizaw
@MestewateGizaw 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥዎት በዚህ ደረጃዎት ስለ ሽሮ በርበሬ ማውራት አይጠበቅብዎትም ነበር አሁን የእሳን ሀጢያት እየወሰዱላት ነዉ ያለዉ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 3 күн бұрын
እኜ አዛውንት ፍፁም መንፈሳይ የሚባል ምግባር አይታይባቸውም 😢😢በ80አም አዛውንት የፀጉር ዊግና የቅንድብ አቀነዳደብ ምስክር ነው😏😏
@bbhh211
@bbhh211 2 күн бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ይቅር ይበሉኝ የእሷን ሰምቸ አዝኘ ነበር የምንወድዎት የምናከብሮት አባት ነዎት
@Ishownosniper
@Ishownosniper 2 күн бұрын
😅😅😅😅
@yembel1938
@yembel1938 2 күн бұрын
እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ በማስተዋል ያራምዳችሁ አቦ
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq 3 күн бұрын
ሥራችሁ ያውጣችሁ የሁሉም ልብ የሚመረምር እግዚአብሔር ቢቻ ነው
@ትግራወይቲትግራይ
@ትግራወይቲትግራይ 2 күн бұрын
አባ ህፃን ይበቃል በቃ ወደ ደብረሊባኖስ ገዳም ይግቡ !!
@SevenApp21
@SevenApp21 2 күн бұрын
እርሶ የሀይማኖት አባት ኖት ሚዲያ ላይ ወቶ ሰዉን ማማት ይፈቀዳል በዚህ ልክ ማወራት ሀይማኖቱስ ይፈቅዳል
@HelenHelen-d5c
@HelenHelen-d5c 22 сағат бұрын
ድርዬ ❤❤❤
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 күн бұрын
እግዚኦ አምላኬ ና ማራናታ
@ወለተሀና-ረ7ወ
@ወለተሀና-ረ7ወ Күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 3 күн бұрын
አባ ህፃን እንደ ስምዎት ህፃን ሆኑብኝ
@tadesseasfaw841
@tadesseasfaw841 2 күн бұрын
ወይ:ጊዜ!ገንዘብ:ነገሰ፣እምነት:አነሰ!ኸረ:በርትተን:እንፀልይ:እግዚአብሔር:ማስተዋሉን:እንዲሰጠን።
@BezaGetachewNigatu
@BezaGetachewNigatu 2 күн бұрын
አይ መስዬ አልቋል ዘመኑ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነን
@tayetuasefa8191
@tayetuasefa8191 2 күн бұрын
አባ ሂፃን ስሚክ ሲሞት ስማቸው በጣም ያስቃል ልክ እንደ ስሞት ህጻኑት 😂😂😂😂😂
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 3 күн бұрын
“…የገዛ ራሳቸዉ ነቢይ የሆነ ከእነርሱ አንዱ - የቀርጤስ ሰዎች ዘወትር ዉሸተኞች ፦ክፉዎች አራዊት ፦በላተኞች ፦ሥራ ፈቶች ናቸዉ ብሎዋል…” (ቲቶ 1፡22) …ጊዜ ሁሉን እንዲህ ያጋልጣል
@shilanattube6877
@shilanattube6877 2 күн бұрын
አረ በጣም ነው የሚያሳዝነው ምን ጉድ ነው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይቅር ይበላችህ::
@zenebe6377
@zenebe6377 Күн бұрын
መሲ!!! አንቺ ከገባሽበት ቢያንሰ ጆሯችን እውነትን ይሰማል
@rutaanjelo7332
@rutaanjelo7332 2 күн бұрын
ይቅር ይበልሆት አሁን ይሕን አውርተው ምን ይ ጠቀማሉ ማፈሪያ
@eyobsileshi7927
@eyobsileshi7927 Күн бұрын
የሰውን ሀጥያት የሚናገር እርሱ የተረገመ ይሁን
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 күн бұрын
በጣም ባለጌ ሰው ነክ እውነት
@1587-fazr
@1587-fazr 2 күн бұрын
ባለ. ጊዜ. ያረጋል. የሰሰይጣን. ሚዜ. ተው. አባታችን. የሰው. አጥያት. አይቆጠርም. መነኩሴ. ሚዲያ ለይ. ስለ አለም. አያወራም. 😢😢😢😢😢
@hirutgezahagn-mz8zo
@hirutgezahagn-mz8zo 2 күн бұрын
እረ መሲ ምን አይነት ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው እነዚህ ለቤተክርስቲያን የሚመጥኑ ሰዎች አይደሉም እባክሽ አያስተምረንም ።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 3 күн бұрын
አባታችን እባኮትን ይሄንን ሰጣ ገባ ይቅርቦት እርሶን እይመጥኖትም እማማም እርሶም ይቅርቦት።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 күн бұрын
ፈጣሪ ከትንቢቱ አውጣኝ፣
@frehiwotassefa2448
@frehiwotassefa2448 2 күн бұрын
ይህ ሁሉ ማን አለብኝነት ነው ሴትዩዋም ንጽህ አይደሉም እንዴት መሎክሴ እነዴት ነጋዴ ይሆናል ቤተክርስቲያን ስም ሊነግዶ አይገባም
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 2 күн бұрын
አባ ህፃን ምን አስፈለጋቸው ኢዮሩሳሌም ማስጎብኘት ከፈለጎ እንዳሉት የኢትዮጵያን ገዳማት ማስጎብኘት አይሻልም ነበር ጥቅም ካልፈለጉ እሳቸው ቅንጡ የሆነ ኑሮ የሚኖሩ ቅዱስ አባታችን የሚዘነጥሉ ጥቅመኛ መኖክሴ ናቸው በሳቸው አፍ ወይዞሮ እጅጋየሁን መዘንጠል አይገባቸውም እውነት ከሆነ የት ነበሩ ያኔ ለምን አይናገሩም ነበር አሁን የሆነውንና ያልሆነውን የሚያወሩ እስዋ ኤልዛቤል ከሆነች እርሶም ሉሲፈር ይባላሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 күн бұрын
አቤት የአለም መጨረሻ እግዚኦ ሲያሳፍር ምንጉድ ፈላ ያሳፍራል!!!
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂 አባ ሚጡ በሉ እርሶን አንቱ ልበል በእድሜ ስለሚበልጡኝ ወ/ሮ እጅጋየው በእድሜ ስለሚበልጦት አንቱ ቢሉዋቸው ጥሩ ነበረ ለእርሶም ክብር ልስጦት አባ ይሁዳ የገንዘብ አባት 😮
@mimia7202
@mimia7202 3 күн бұрын
ወይ ፈጣሪ
@AG-ey2yb
@AG-ey2yb 3 күн бұрын
በስመአብ የኢትዮዽያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ በአቡነ ዻዉሎስ ጊዜ ነዉ እንዴት የተመሰረተችዉ? ምናልባት በአለም አደባባያ አዋርደዋት ይሆናል እስጢፍኖስ በተክርስቲያ የሞቱት በሀታዊ እኮ በሳቸዉ ፊት ነዉ የሞቱን ለማንኛዉም በጣም አፈርን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አንገታችን ደፍን ፈጣሪ ይችን በተክሪስቲያንን ይታደጋት።
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 күн бұрын
Egzeo mharene kerestose Amelake
@messyzewd168
@messyzewd168 3 күн бұрын
እኒ ሴትዮ እኮ ከልጅነቴ ጀምሮ የማቃት በቤተክርስትያት ውስጥ ፈላጭ ቆራጭ መሆኗን ነው እድሜ ቀላል የሚባል አደለም ያላት ዘንድሮም ታምሰናለች ።
@nunuassefa8024
@nunuassefa8024 3 күн бұрын
ይሂ ይገባል አድ መለኩሲስ ቢሁንሰ አሉበባልታ እሳቸው ይሳሳቱ አንድ አባት ሚድያ ላይ ወቶ 80አመት ሲት አንቺ አይባልም መድሀንያለም ቢቱን ያፆዳ ቢዝነሱሰ ቢቀር !ነጋዲ/የቢዝነስሰዉ/አየፀድቅም ይባላል አድ መነኩሲ ቢቀርሰ አባቲ እኒ ከርስ አላቅም ግን ላሉባልታ ባትወጡሰ ዝምም እኮ መልሰ ነው ክርሰቶሰን ከመሰላቸሁ ዝም እኮ ነው ያለው ያለሀጥያቱ ሲተፎበት አረ ነውር ነዉ አባ ልቦና ይሰጠን ለሁላቸንም
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 Күн бұрын
ይህንን ጉዳይ ቀደም ሲል ለምን አላነሱትም በጥቅም ስትጣሉ አላስፈላጊ የሆነ አሉባልታ ያወራሉ ። ምን አይነት ጊዜ ነው ያለነው!!
@martakebed3626
@martakebed3626 2 күн бұрын
በስማም የመሪት መቀጥቀጥ ቀላልነው እሳት የሚወርድብን ትልልቅ ሰው ጠፋ በቃ አር ስለሀገር ፀልዮ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 3 күн бұрын
እረ እረ አባ እረ አያዋርድን ያሉት ሁሉ ከእርስዎ አይጠበቅም!የግል ጉዳያችሁን በውስጥ ብትጨርሱትስ!አፈርኩቦት ጌታ ሆይ ከዚህ የከፋ ሳንሰማ ሳናይ ቤትህን አፅዳ
@helenh6930
@helenh6930 3 күн бұрын
እንዴ ምንድነው ለምን እውነቱን የዝቺን ቅሌትም በቤተክርስቲያን የምትነግድ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 3 күн бұрын
@@helenh6930 እሳቸውስ እድሜያቸውን ኑረዋል ያመኑበትን ለቤተክርስቲያን አበርክተዋል! ባለጌ ወልዶ ስላላሳደገኝ ቤተክርስቲያንም በስርዓት ስላስተማረችኝ ይመስገን!ኤለን ምን አበርክተሽ ይሆን አንደበትሽን በመግራት ብታበረክቺ የእሳቸውን እድሜ ይስጥሽ ይሆንን?
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 2 күн бұрын
ዘንድሮ ተዋርደናል አባቶች ፖለቲካዉ አይቀራችሁ ቲክ ቶኩ አይቀራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላችሁ ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 2 күн бұрын
ወይ ጉድ መነኮሰ መተ ነበር የሚባልው እንዳንተ የጠበደለ መነኩሴ ነኝ ባይ እኮ ነው ይህችን ቤተክርስትያን እያሳጣብን ያለው።ገንዘብ እንዲህ ሲያባላ ሲያስጠላ። ባልደከምክበት ቪ8 ተንፈላሰስ ግን ይህን ሁሉ እግዚአብሔር ያያል
@tesfa4514
@tesfa4514 3 күн бұрын
Yeteregemk yeseytan talak, egziabiher yehezbachen hatyat antege yedfaw
@FrehiwotLemma-y8u
@FrehiwotLemma-y8u 3 күн бұрын
ብዙዎቹ የእየሩሳሌም ጉዞ እንወስዳለን የሚሉ ድርጅቶች አሮጊቶችና ሽማግሌዎችን የራሳቸውን የንግድ እቃ የሚያሸክሙ ለወሰዱአቸው ምእመን እንኳ ክብር የማይሰጡ በኛ ተመሩ እኛ ያልናችሁን ብቻ ስሙ እያሉ በርካሽ ሆቴል ሰዉን የሚያንገላቱ ነጋዴዎች ናቸው ብቸኛው እና ለወሰደው ህዝብ ክብር ያለው የእየሩሳሌም አስጎብኝ ድርጅት ብቻ ነው
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 2 күн бұрын
አስመሣይ የኤልዛቤል መንፈስ
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
♦️ስንት የተደበቁ ድንቅ ልጆች አሉ♦️ ሊስትሮው ባሕራን አስገረመን
40:32
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 27 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17