አሁንም ሊቀልድብኝ ይፈልጋል ትላለች

  Рет қаралды 14,816

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 319
@SeyaTube1
@SeyaTube1 3 ай бұрын
ላይክ👍 ሼር👈 በቅንነት
@madinasultansiltewa6870
@madinasultansiltewa6870 3 ай бұрын
EShi
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 3 ай бұрын
አብሽር ሰያ ወንድሜ
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
ኢንሻ አላህ
@اممعاذ-ل9س
@اممعاذ-ل9س 3 ай бұрын
ማሻአላ እድህ ያሉ።አስተማር ታሪኩች አስተላልፍልኝ ።ጀዛክ።አላህ ኸይርወድሚ
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 3 ай бұрын
ኢሻአሏህ❤
@myhomeyoutube727
@myhomeyoutube727 3 ай бұрын
اسلام اليكم ورحمته الله وبركاته جميعا አላህ ከ እንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን ያረብ ታማኝ ሁነን ሰዎችም ታማኞችንም ያግጥመን
@Tube-ms1oq
@Tube-ms1oq 3 ай бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራሂመቱላሂ ወበረካቱ ለምን የሴት ፎቶ ትለጥፍለህ
@kenzmobile740
@kenzmobile740 3 ай бұрын
ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 3 ай бұрын
ሴቶች መቼ ነው ምትማሩት ኤጭ ምንም ብትወጅው ብርሽ አትስጪ
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 3 ай бұрын
የብዙ ሴቶች ችግር
@nooranoora6662
@nooranoora6662 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@Alikha-h1g
@Alikha-h1g 2 ай бұрын
አሁንማ በለበት ይቆዪ
@Alikha-h1g
@Alikha-h1g 2 ай бұрын
አላህ ለሷ የተሻለዉን ይስጠት
@MuhammedAdem-qg7rv
@MuhammedAdem-qg7rv 3 ай бұрын
እኔምለዉ ስንታይነት ሰወች አለን ሴትልጅን ስዴት ሰዶ እሱ ሀገር ቤት የሚኖሩ ወንዶች ምን አይነት አዕምሮ ነዉ ያላችሁ ሴቶችስ እሱ ተቀምጦ እኔ ስዴት ሄጄ ላኑርህ የምትስማሙ እንዴት ብታስቡት ነዉ ብቻ አላህ ያብጀዉ ወንዶች ለሴትልጅ ገንዘብ ለመብላት አትስገብገቡ አረብ ሀገር ያለች ሴት ልጅ የምግብ ሳአት የርፈት ሳአት እንኳን የላቼዉም ሂወታቸዉን አሳልፈዉ ሰተዉ ነዉ መሰዋትነት የሚከፍሉት እህቶች እራሳችሁን ጠብቁ
@roudatube267
@roudatube267 3 ай бұрын
❤❤
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 3 ай бұрын
መሰሎቺህን ያብዛልን ወንድም ያዉ ጥሩ ኑሮ ለመኖር ኑሮን ለማሻሻል እያሉ መሰደድን ይመርጣሉ ወንዶች ግን ሁሉም ባይሆንም እንደዚህ ነው የሚያደርጉት
@MuhammedAdem-qg7rv
@MuhammedAdem-qg7rv 3 ай бұрын
@@tewekeltuaellah6638 አሚንንን
@Hayat-yl5zq
@Hayat-yl5zq 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 3 ай бұрын
አንተህ የተባረክ ሰው ነህ ብዙዎቹ ሚፈፅሙት ይህ ነው እኛ ብር ሰተንውም ኒካ ሊያስር ሚፈልግም አለ
@قلهوااللهأحد-ش2ر
@قلهوااللهأحد-ش2ر 3 ай бұрын
ሰያው ምን ሆነህ ነው ቶቶሎ የማለቀው ወንድሜ የረበና ጠበቃ ባንተላይ ይሁን🎉
@እማ-ዘ1ቨ
@እማ-ዘ1ቨ 3 ай бұрын
ባለታሪኮ ልጂ ከሱጋ ከታረቅሺ ወላሂ አትረቢም አደራ እራስሺን ቀይረሺ አሳይው ኒካ ካላወረደ በፍርድቤት በትዳርላይ ትዳርመስርቶብኚል ብለሺ ኒካሺን አሶርጂ ወይም በሸርአ የማስተዳደር አቅም የለውም ይፍታኚ ብለሺ ክስሺው ወላሂ በሁለቱም ፍርድቤት ብትካሰሺ ገዘብ አያገኘም ስለዚቅ ዳይ ወደቀጣይሂወት ❤❤❤
@rukiya6481
@rukiya6481 3 ай бұрын
ሴቶች ልብ ግዙ የወጣችሁበትን አላማ አዘንጉ ካለፈ በኀላ ማለቃቀስ አይጠቅምም
@ناط-غ6ر
@ناط-غ6ر 2 ай бұрын
አይሰሙም አላህ ልብ የስጠን
@በስደትያለቀልጂነት
@በስደትያለቀልጂነት 3 ай бұрын
ሀስቢነአላህ ወኒእመል ወኪል እኔም ለ12 አመት በአረብ ተከራትቸ መከራየን አይቸ የሚያስፈልጉንን የዱንያ ጣጣ ከትልቅ እስከ ትንሽ አሞላሁ ይሄ ሲሆን ግን ወላጆቼን አላገዝኮቸውም የኔትዳር ብየ ለያዝኮት እኖርብታለሁ ላልኮት ጎጆነበር ሃያቴን እድሜየን ጉልበቴን ያጠፍሁት ግን አላህን የማይፈራው ጭራቁ ባሌ ሁሉንም ከዳኝ በእኔ ላይ አግብቶ እየኖረ ነው እኔ በሰው አገር ያለ ዜሮ ሳንቲም ቀረሁ ከባድነው ሰው ማመን በእኔ አእምሮበእኔ ልብ በጭራሽ አይሞከርም ትዳር እሚባል አስጠላኝ ሁሉንም ሰውለማመን ለመቅረብ አልችልም በቃ ክፍ ሆንኩ በኸይር ቢቀርቡኝ እንኮ አላምንም ትዳር እንደኔ ከሆነ ሽግዜ ይቅር
@ማይስደት
@ማይስደት 3 ай бұрын
በአላህ ላይ ተስፋ አትቁረቺ የኔ ዉድ ጠንካራ ሁኚ
@Luluyoutube-j2z
@Luluyoutube-j2z 3 ай бұрын
አይዞን እኔም ያው ነኝ😢 ​@@ማይስደት
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 3 ай бұрын
😢ያሱብሀን አላህ እደው የማይሰማው የለ እኔማ ግራገባኝ በምሰማውነገር ትዳርንፈራሁ አዳደየማ የምሰማውነገር ወላ ፊልምነውየሚመስለው ላሀውለወ ቅወተኢለቢላ😢
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚሩኝማ ዉዶቼ ደሚርኝማ
@اكرامسعيد-خ4ق
@اكرامسعيد-خ4ق 3 ай бұрын
የኔውድእህት አላህመልካሙኑሁሉይስጥሽ አብሽሪማማየ
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 3 ай бұрын
ይገርማል ወላህይ ሱበሃን አላህ አረ ውንዶች ተው ግን ነጋቹን አስቡ ወላህይ የሴት ገንዘብዋጋ ያስከፍለቹዋል። ዋዋዋ!!!!
@azainab2799
@azainab2799 3 ай бұрын
🎉ትክክል ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ አንችም ነይ
@azainab2799
@azainab2799 3 ай бұрын
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ደምሬሻለሁ የኔዋ
@fathimakk9719
@fathimakk9719 2 ай бұрын
8:56
@fathimakk9719
@fathimakk9719 2 ай бұрын
جزكلحخير❤❤❤❤
@qwqw2031
@qwqw2031 3 ай бұрын
ሱበሀንአላህ ወንዶችዬ ስንት ጊዜ ነውየምትገድሉን ሂድያይስጣችሁ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ 3:24 3:24
@ناط-غ6ر
@ناط-غ6ر 2 ай бұрын
ወዶቹ ምን አጠፎ
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
ትግስቷን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ቢሆን ዋሺቶኝ ባገኝ ወይ ሞቸ ወይ ገድየ አዳችን እንኖራለንጅ እሱ ሂወቱን አይኖርም የኔን ሂወት አጨልሞ አሁንስ የሚፈልጋት ለገዘቧ ነው እደዚህ ያለ ቆሻሻ ወዶችን አላህ ያሳልን እኔ የልጆቸ አባት አለ ሀገር ገብቷል ልጆቹን ይዞ ይከው 5 አመታችን ተራርቀን ግን አድም ቀን ተጣልተንም አናቅም አብረን እዳለን ነገር ነው የምንመካከረው የሆነ ነገር ብሰማ ትግስት የለኝም አላህ ይሁነኝ መጨረሻየን ያላምርልኝ ያከሪም😢😢😢😢
@Mነኝሰደተኛዋ
@Mነኝሰደተኛዋ 3 ай бұрын
እኔም ዉሸት አልወድም ሀቂቃ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ 3 ай бұрын
አላህ ትዳርሽን ያሳምርልሽ እህት
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 3 ай бұрын
ግቢ ውዴ ይበቃሻል
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
ሀገር ገብታ ዋሺቷት ስታገኝ አተወውምደ ትዳር መስርቶ በሷ ገዘብ እሱ አግብቶ ለምን ስትሰቃይ በስደት ስትሰቃይ እሱ አለሙን ይቀጫል ሲጀመር መውለድም ከሱጋር መኖርም አልነበረባትም ያሳዝናል አላህ ልብ ይስጠን
@Mነኝሰደተኛዋ
@Mነኝሰደተኛዋ 3 ай бұрын
ተይ ሁቦ ፍቅር ከባድ ነው አትፍረጂ አንድ ሰዉ በጣም የምትወደ ከሆነ ሰህትቱ አይታያትም አላህ ልብ ይሰጠን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ባሁን ስአት ቅነሳጂ ድመራ አለደ
@ሙኒረ
@ሙኒረ 3 ай бұрын
እሰይ ፍቅር ገደል ይግባ እንጂ እሚበድለኝን ሰው አልአድም
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 2 ай бұрын
ልፍሰፍሰ ሰሆነች አንዳንድ ሴቶች ልባቸው የቀለጠ ነው
@Rahamaghamdui
@Rahamaghamdui 3 ай бұрын
ሰያው አሰላም አለይኩም እኔም ይህ ታሪክ እኔም አለውበት
@seada-s5d
@seada-s5d 3 ай бұрын
ማሻአሏህ አሥተማሪ ት/ት ወንድም ሰያ በርታልን🌹
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@halimsister
@halimsister 3 ай бұрын
ወላሂ ሤቶችየ ልብ አሏህ ይሥጠን ለወንድ ብላችሁ አትሠደዱ እራሣችሁንና ቤተሠባችሁን ለመቀየር ይሁን አላማችሁን አትዘንጉ ሁሉም በጊዜው ይደርሣል❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ 4:40 4:40
@ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ
@ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ 3 ай бұрын
😢😢😢አይ ወንዶች እኔም ለአራተኛ ጊዜ ተሰድጃለሁ ተኮላቸው ምንም አይቻልም ወላሂ እህህህህህህህህ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ Ай бұрын
አቢሺሪ😢😢
@seada-ej1wl
@seada-ej1wl 3 ай бұрын
መጅልስ ማሰራት ፈልገን ነበር አኺ ስልክህ ጠፍቶብኛል በምን እናግኝክ
@hafizatube
@hafizatube 3 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አሪፍ አስተማሪ ታሪክ ነው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@hafizatube
@hafizatube 3 ай бұрын
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ እሺ አንቺም ደምሪኝ በቤትሽ ኮመንት አስቀምጣለሁ
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 3 ай бұрын
በነገራችን ላይ ሰዉን ለመበቀል ከፈለገቹ ይቅር በሉት እና ከሂወተቹ ደስ እያለቹ አዉጡት ይቅር ስትሉ ግን ሙስሊም በአንድ ጉድጓድ ሁለቴ አይገባም ደግም እንዲጎደቹሁ አትፍቀዱለት እጂ ይቅር በሉት ያ ነገር ከምንም በለይ ያንን ሰዉ ይጎደዋል
@zahraajman7611
@zahraajman7611 3 ай бұрын
ሀሳብ ስጡኝ እህቶቸ እኔ መጀመሪያ በጣም የምወደው ልጅ የምወደው ልጅ ነበረ ዘመደነው ከዛም አላህን ለምኔ አላህ ሰጠኝ ከዛም በጣም ባህሪ ያለው በጣም ድነኝ ነው ከዛም ኒካ አረገልኝ ከዛም እኔ አሁን እሱን ኒካ ካረገልኝ ወድህ እሱን በጣም ጠላሁት ድምፁንም መስማት ጠላሁት ምን ትመክሩኝላችሁ ሰያም ምን ትለኛለህ ተፈቹ ተፈቸ ነው እሚለኛ ልጅ በእኔ በጣም መሰዋት ከፍሎል ዘመድ ናችሁ ብለው ቤተሰብ ከቤተሰብአጣልቸዋለሁ ሩቃም አለብኝ እሱን ታገባሁወድህ ህመሙምጨመረብኝ ምን ትመክሩኝላችሁ
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 3 ай бұрын
መስተፍቅር ማለት እድጠይው አርገውብሽ ይሆናል ሩቃ አስደርጊ
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis 3 ай бұрын
ሶብርአርጊ. ሀቅእኮአለብሽ ዋጋያስክፍልሻል ዃላ. ምክንያቱምጥሩነውአልሽ ክዛደሞ ደነኞነውአልሽ ክዛደሞ. ለኔዋጋክፍሏልአል. ሽ. እና. ምንፍለግሽ. በጀራፍ እሚነዳሴትእኮሞልቷል አችንብሎእጀ. ተፍሊጊ. ማውለቅስፍልጊመልበ. ስ. እቃነውየስ ልብስውየው. አስቢ።እጀ. እድ ኧርተውሴቶችተው. እደትእዳገባሁእቴ
@ZinatHabsh
@ZinatHabsh 3 ай бұрын
ሶብሪው​@@MrwmJdbis
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 3 ай бұрын
ቁርአን አስቀሪ ሩቃ
@meekham2590
@meekham2590 3 ай бұрын
ሸረዓዊ እሩቅያ ታከሜ ማሚ ቁረዓን ብቻነዉ መፋቲሄዉ
@zeyneba3439
@zeyneba3439 3 ай бұрын
እኔም ታሪእ አለኝ ሰያ ስልክ ቁጥር ስጡኝ
@yuotub1126
@yuotub1126 3 ай бұрын
እሺ ካላገኘሽ
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 3 ай бұрын
እስኪ የኔእህቶች ምን ትመክሩኛላችሁ ግራ ገባኝ ከባለቤቴ መጀመሪያ ከአንቺ ሀገር እንኖራለን ቤት ካለሽ ሌላ መስራት አያሥፈልገንም ብሎኝ ተስማምተን 6አመት ኖርን እሱ ቦታም ቤትም የለውም አሁን ሀገር ተይዞ ሲገባ የአንቺን ቤት ሽጭና ከኔ ሀገር እንስራ ካልሆነ ግን የራሥሽን ሂወት ኑሪ አለኝ ቤቴም ገና አላለቀም እሱም ይሸጥ እያለኝነው ምን ይሻለኛል
@hafizatube
@hafizatube 3 ай бұрын
እንደኔ ሽጠሽ አትሂጂ ነጌ ምን እንደሚፈጠር አታውቂም እሱ ባለኝን አስተዳድርሻለሁ ካለ ያለበት ቦታ ያኑርሽ
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 3 ай бұрын
@@hafizatube ምንም ነገር የለውም
@Toyba-pc9bi
@Toyba-pc9bi 3 ай бұрын
ዝምበይው በዚህ ሰዓት ዋናው ቤት ነው ምንም ቢከፋሽም ቢደላሽም ብታጭም ብታገኝም በቤትሽ ነው እና መሸጥ የለብሽም ትዳሩን ከፈለገ አንች ቤት መኖር ነው
@tube4169
@tube4169 3 ай бұрын
እህቴ ቤትሽን እዳሸጭ ከፈለገ ይከርበት ወንዶች ሸረኛ ሁነዋል እዳትሸወጂ ውደ ግን ለንግግሬ ይቅርታ
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 3 ай бұрын
@@tube4169 ምንም ይቅርታ የሚያሥብል አልተናገርሽም ውዴ
@MarifaOwmar
@MarifaOwmar 3 ай бұрын
ወላሂወድምሰያምክርህልብሰርስሮይገባልአላህይጠብቅህወድሜአላህእረጂምእርሜንከጤናጋርመልካምዝርያንይወፍቅህ
@ZinatHabsh
@ZinatHabsh 3 ай бұрын
ወዶቹአላህየእሳትያድረጋችሁእናተካዳኖች የስንትእህቶቻችንህይወትአበላሻችሁ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ 7:20 7:20 7:21 7:21
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 3 ай бұрын
ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ ሰያ ጀዝክ አለህ በዱዋቹ እኔ አሁን ሀጋር ልጋበ አሰብኩ እን ከበደኝ ፉረዉ እደተ መን ይረደነል አለህ ይጨምርልህ ዘርህ ይብዘ በተዉሂድ ዱዋ አድርግልኝ እህትህ
@ወሎየ-ፈ7ሠ
@ወሎየ-ፈ7ሠ 3 ай бұрын
ብርሺንያዢለልጆችሺይህብርፈላጊነዉእረወዶችእባካችሁሠርታችሁአሥተዳድሩን
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ አላህዬ የማታ እንጅራ ስጥን የመዳም ቅመሞች እኮ የዋህ ነን አይይ እኛ ሴቶች ፈተናው 😢ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል በፍጽም እሽ እንዳትይ!! አላህ ይጠብቀን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@habibethio
@habibethio 2 ай бұрын
የተሰጣትን፡የኢማን፡ፀጋ፡ያሳለፈችው፡ሁሉ፡አላህ ፡ሱብሀነ፡ወተአላ፡ከማመስገን፡እዳቦዝን፡ስል፥
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱለህ ወበረከአቱሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ ከስደት መልስ የደስተ ህወት ይዎፍቃቹሁ ደሚሩኝ እስት
@meryemomertube5883
@meryemomertube5883 3 ай бұрын
ሰያ ወንድሜ እስልምናን እያስተማርክ አሻንጉልትና አፀያፊ ፎቶ አትጠቀም እባክህ
@taibah5903
@taibah5903 2 ай бұрын
ያአላህአኔስ ወንድፈራሁ እሀቴእራቂእነደትታረቂ ኒካሽንአዉረጅ
@ArshahDawud
@ArshahDawud 3 ай бұрын
ውላሂ,,በጣምነው,,,ያስለቀሰኝ,,,አላህ,,የጠብቀን,,ከደዝህ,,አይነት,,,ሰወ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@dohadoha8116
@dohadoha8116 3 ай бұрын
ካሁን በሃላ አይጠቅምሸም በችግርሸ ያሎዴዴሸን በገንዘብ ቢወዲሸ አይሆንሸም እህቴ ጠንካራ ሁነሸ ልጆችሸን አሳዲጊ እንዳትመለሺለት አይረባሺም ተለውጠሺ አሳይው ግን እንዳትመለሺለት
@tamimeaberar9046
@tamimeaberar9046 2 ай бұрын
ሱበሀን አለህ ሰለለሁ አለይህ ወሰለም ጀዘከለህ ከይይርን አለህ ከንደዝ አይነት ሸር ይጠቢቀን ለኢህተችንም ያተሸለውን ርስቅ ይክፈትልሽ
@fastfast6199
@fastfast6199 3 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ህይረን ሰያ ልዬ ወዲማች አላህ ይጠብቅህ
@qwqw2031
@qwqw2031 3 ай бұрын
ጀዛክአላህኸይር ወአለይኩምሰለምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉 7:37
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉 7:55
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 2 ай бұрын
እስኪ የሆነ ምክር ነገር ምከሩኝ ኢትዮጵያ ቤተሰብ ያጋብኝ የምወደዉ ባልአለኝ በጣም ፀባየኛ እኮንለኔ ለቤተሰቦቸ ለማንኛዉምሰዉ ምቹየሆነ ምርጥባልነዉ ነገርግን አህባሺነዉ እኔደም ከአህባሺጋ መኖር ከሙሺሪክ ጋር መኖርነዉ ብየነዉ የማምነዉ ኢትዮጵያ ስለድኔ ምንም አላቅምነበር በጣምደተስቸነበር ከሱጋ የምኖረዉአሁን ስለአቂዳሳቅ ከእሱጋመኖር በዱሮዉ ተቃራኒ ጪቀትሆነብኝ እዳልለያይ እወደዋለሁ ከበደኝ ተረጋግቸ እዳልኖር ድኔን ከእሱ አስበለጥኩን የሚልጨቀት ይይዘኛል እድመራዉ ወይም እኔ እድወስን ዱአ አድርጉልኝ
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 3 ай бұрын
ሀስቡንአላህወኒመልወኪል የሴትሂወት ምታመሰቃቅሉ አላህ የጃቹ ይስጣቹ😢
@MekiyaAli-m1s
@MekiyaAli-m1s 2 ай бұрын
አቡዛኛዉ የኢትዮ ወንዶች ችግር ከወለዱ ወዳላት ዘወር ነዉዉ እናት ለልጆቻ ደፍ ቀና ትላለች አላሑምሙሥታአን
@Hadya720
@Hadya720 3 ай бұрын
እኔም እማውራው ነበረኝ ታሪክ
@Fatumahussen-i5v
@Fatumahussen-i5v 3 ай бұрын
አስተማሪ ይሆናል ለእህቴችሽ አቅራቢው ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@Hadya720
@Hadya720 3 ай бұрын
@@Fatumahussen-i5v እሽ መከራነ መቼም
@LubabaA-hr3rs
@LubabaA-hr3rs 3 ай бұрын
እኔም ሁለቴ ስዴት የወጣሁት በባሌ ምክናየት ለወዴፊት ህይወት ብየ ነው😢😢ወዶች ግን አላህ ይፍርዴን😢😢የኛ እንባ እንዳው ፈሶ አይቅር ልጄ አሳዲግ ብየ😢😢😢
@MekiyaAli-m1s
@MekiyaAli-m1s 2 ай бұрын
አቡሽሪ ግን አላሕ ይፍረድን አትበይ እሕት ያላሕ ፍርድ ቀላል አደለም አላሕ የተሻለ ነገር ይወፍቅሽ አቡሽሪ
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 2 ай бұрын
አሁንስ​ ፈራሁ እኔ በቅርብ ነዉ ኒካህ ያረኩት እና ቤት እንግዛ ብሎኛል አምነዋለዉ ግን እደዚ አይነት ነገር ስሰማ ፈራለዉ ከዚ በፊት ልጌለት አላዉቅም እህቶቼ እስቲ ምከሩኝ 😢😢😢 ቤቱ በሁለታችንም ስም እዲሆን ነዉ ምፈልገዉ ግን እንዴት እደሚሆን አላዉቅም ለአሏህ ብላቹ ትንሽ ሀሳብ ስጡኝ @@MekiyaAli-m1s
@yutubrayan4019
@yutubrayan4019 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ስንት አረመኔ ወንድ አለ አላህ ትግስቱን ይስጣችሁ የኔ ውዶች ወላሂ እኔስ እየፈራሁ ነው የኔም ባል ሀገር ነው አላህ ይድረስልን 😢
@Mozaze
@Mozaze 2 ай бұрын
😢😢😢 ሱብሀነ አላህ የስደት መከራው በኛ በሴቶች ላይ በዛ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ ዝም በይው ስራሽን ስሪ እዳትመልሽ ከሱ ጋር
@የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ
@የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ 3 ай бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ወታደርነች ችክርን ለመፋለም የወጣች ወዶች ግን የስራችሁን
@Halimet
@Halimet 3 ай бұрын
ያረቢ አላህየረዳሸእህቴ ብቻ ከባድነወ እህቴአይዛሸጥንካራነሸ
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አረ ተው ሴቶች ለማይፈልጋችሁ ወንድ አትከተሉ
@Meryembintali
@Meryembintali 3 ай бұрын
ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛክላሁኸይርወንዲማችንለምታቀርባቸውአሥተማሪእውነተኛታሪኮች❤❤❤❤❤
@Toyba765
@Toyba765 2 ай бұрын
ወላሂ የስደተኛ ሂወት ታሪኩ ተወርቶ አያልቅም ኡፍ ብቻ አላህ ይጠብቀን ሁሉንም ባለንበት ፈተናችን ብዙ ነው
@seada538
@seada538 3 ай бұрын
አላህ ከይርንይወፊቀን. ወላሂከዝህሁሉብቸኝነትይሻላል. የአላህየሁላችንንምመጨረሻያሳምርልንንንያረብ
@zahramolla5084
@zahramolla5084 3 ай бұрын
ያአላህ ወንዱ ምን ነካው ወንድልጂ ሚሥቱን ማሥተዳደሩ ክብር እኮነው ለምን ክብራችሁን ታጣላችሁ
@ljj5564
@ljj5564 3 ай бұрын
ያአላህ እኔም ፍቅር የሚባል ነገር አሰቃየኝ ወይ የኔ ባል አልሆነ አግብቷል ግን አትፈትነኝ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zeyneba3439
@zeyneba3439 3 ай бұрын
😂😂ገደል ግባ በይዉ
@Mነኝሰደተኛዋ
@Mነኝሰደተኛዋ 3 ай бұрын
ምን ያረግልሻል ታገባ ዱአ አርጊ ልቤን ቁረጥልኝ ብለሺ
@SamiraMahamed-cb5cs
@SamiraMahamed-cb5cs 3 ай бұрын
አትቅረቢው አህቴ
@ljj5564
@ljj5564 3 ай бұрын
@@SamiraMahamed-cb5cs ኢንሻአላህ ከሰነበኩት ቆይቻለሁ ግን ለምን ከውስጤ አልወጣልኝ አለ ለኔም ጥያቄ ነው አንድንድየ በትንሽ ነገር እንፈተናለን ያአላህ
@hawaa4738
@hawaa4738 3 ай бұрын
ወአሉይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አላህ ከደዝህ ያለወድ ይጠብቀን እህቴ ኮመት የምታነቢ ከሆነ የሰውየ ገዘብሽን እጅ አችነትሽ አይፈልግም እናም ካሁን ቦሃላ ወሱ መመለስ የለብሽም አላህ የተሻለውን እድሰጥሽ ዱአ አድርጊ
@Kadheeja-zr2dj
@Kadheeja-zr2dj 3 ай бұрын
ሡብሀን አላህ ሁሉም የኔታሪነው ያሣለፍኩትም ያለሁ በትም አሁን 🥺🥺🥺
@RewdaAbulkerim
@RewdaAbulkerim 3 ай бұрын
ሰው በውስጥ መስመር ማናገር ትችላለህ
@RewdaAbulkerim
@RewdaAbulkerim 3 ай бұрын
ሰያ
@Aeman-s4r
@Aeman-s4r 3 ай бұрын
ዋለይኩምአሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀኪአላህኸይረን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ 6:42 6:42
@Alikha-h1g
@Alikha-h1g 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ዪጠብቀን ሀስቡን አላህ ወንመል ወኪል አላሁ አክበር የሰዉ ልጅ ሀስተሳሰብ ይለየል
@لاالهالاالله-ر2ع1ر
@لاالهالاالله-ر2ع1ر 2 ай бұрын
እኔ ማመን አቃተኝ 30 አመት ሊሞላኝ ነዉ ሳላገባ ምከሩኝ
@fantayemuhammad
@fantayemuhammad 3 ай бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ ያአላህ
@HayatMohammed-mo1dx
@HayatMohammed-mo1dx 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም አስተማሪ ታሪክነው😢
@سعديهمحمد-ط9ث
@سعديهمحمد-ط9ث 2 ай бұрын
አይይ ወንዶች ከፉ አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 2 ай бұрын
ምን እአይነት ትእግስት ነው እኔ ብሆን ቤቱን ነበር የማነደው😢
@amoyeendris2194
@amoyeendris2194 3 ай бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ወድማችን🎉🎉🎉
@monamohammed5046
@monamohammed5046 3 ай бұрын
Jzk wendme nurlen telk temhert new
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
አህለን ሰያው ወድሜ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 3 ай бұрын
የምወድህህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉ለምነዉቶሎቶሎየማትመጣዉዉዉዉ🎉🎉
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 2 ай бұрын
እዳው ሰያ የምጠይቅህ ነበረኝ
@ShamsheyaNuri
@ShamsheyaNuri 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰያ ማሻላ❤❤❤❤❤
@ShamsheyaNuri
@ShamsheyaNuri 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 3 ай бұрын
ሱብሀነላህ ምናይነት ፅናት ነው፣አላህ ይጨምርላት !!ፅናት ከህታችን ታሪክ እንማር
@زمزمأمخالدأمدحوم
@زمزمأمخالدأمدحوم 3 ай бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወንድማችን በጣም አስተማሪ ነው በጣም አላህ ሂዳያ ይስጠው ያረብ ሸር አድርጉ ይጠቅማን ለብዙወች አይከፈልበት እየተማርንበት አይደል
@jomilajomila2381
@jomilajomila2381 3 ай бұрын
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል አይዞሺ በሉኝ
@MarifaOwmar
@MarifaOwmar 3 ай бұрын
አይዞሽአላህከታጋሾችነው
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 2 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ❤❤❤
@Foziyamuzemil-wm7pj
@Foziyamuzemil-wm7pj 2 ай бұрын
Wl wr wb ❤jkl 😢 Allah ekebelik melkam sirahin wendim Achin❤
@Elham-v9c
@Elham-v9c 3 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤❤❤❤ጀዛኪላኽይረን
@Fatumahussen-i5v
@Fatumahussen-i5v 3 ай бұрын
ስያ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ጀዛክላህ ኸይርን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉😢😢🎉
@HalimaSiraj-y8t
@HalimaSiraj-y8t 2 ай бұрын
ዎድሜ፣ሀሳቢ፣አሌን፣ሲልኪ፣ለኪልኒ።
@hjhj8157
@hjhj8157 3 ай бұрын
ጀዛካላህ ኸይር👍👍👍
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 3 ай бұрын
ስንትየሞተ ጭንቅላት ያለው ሰው አለ የሞተ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ያላህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው
@rahimayoutube
@rahimayoutube 3 ай бұрын
سبحان الله
@NefisaYimer-d9e
@NefisaYimer-d9e 3 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያ
@ahmadahmad-te4uv
@ahmadahmad-te4uv 3 ай бұрын
😢😢😢😢አይ ከሀዲ ወንዶች ቀን አይውጣላችሁ
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 3 ай бұрын
ሲጥ አድርጌ እገለዋለሁ እኔ ብሆን
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 3 ай бұрын
አትፍረጅ ውደ
@FatmaaAlshehhi
@FatmaaAlshehhi 3 ай бұрын
ቁጥሩበየትነው እሚገኘው????
@qwqw2031
@qwqw2031 3 ай бұрын
ሰላሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤
@sihamTube8091
@sihamTube8091 3 ай бұрын
💔💔💔💔 አልሀምዱሊላህ እኔቤት ግብእና እዩ አሁን ሁሉም አለሁ አልሀምዱሊላ አላህ የያዘ አይወድቅም ቤቱም እዩቱቤላይ አለ ግን አሁን ሁሉም አልፍል አልሀምዱሊላ ቤተሰብ አርጉኝ ወፊት ብዙ አስቤ አለኢንሸአላ አላህ ያሳካልኛል ኢንሸአላ ከመበደል መበድል ይሻላል
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 ай бұрын
የአላህ አላህየሰራውይሰጠዋል
@SadaMohammed-b4h
@SadaMohammed-b4h 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉በትክክክክልልልልልበለሐል
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ Ай бұрын
የአለህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@seadaweloyetube4996
@seadaweloyetube4996 3 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሃን አላህ እሚገርም ታሪክ😢 አላህ ያጠክርሽ በተሻለ ነገር ይካስሽ እህት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ጀዛከላህ ኸይር
@SOFYAYUSSEF
@SOFYAYUSSEF 3 ай бұрын
ወአለይኩምአሠላምወራህመቱላሂወበርካትሁ ጀዛካላህከይር. ባለታረካንም አላህመጨረሻሺንያሣምርልሺ. ለከይርነው የትግሥትመጨርሻወ. ደሥታነው
@HalimaSiraj-y8t
@HalimaSiraj-y8t 2 ай бұрын
አለህ፣ይጠቢቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HalimaSiraj-y8t
@HalimaSiraj-y8t 2 ай бұрын
አለህ፣ልቢ፣ይሲጠት😢😢😢
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 2 ай бұрын
wa, alekumssalaam Warhmatullhi Wabrkatuu
@ZALlkaHumade
@ZALlkaHumade 2 ай бұрын
ለሐውለ ወለቅወታ ኢለብለህ
@SofiyaSofi-ct4bk
@SofiyaSofi-ct4bk 2 ай бұрын
ሰለላህ አለይ ወሰለም
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 3 ай бұрын
አጂብ ነዉ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ 2 ай бұрын
ቤተሠብ❤❤ደምሮኝ
ያላገባህ ላንተ ነው ስማው!
12:32
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 52 М.
በፊልሞች ሱስ ተጠምጃለው
17:35
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 18 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 129 МЛН
ባሏ ገንዘቧን ወስዶ ከዳት (አሳዛኝ ታሪክ)
10:00
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 23 М.
በጣም የተመሰጥኩበት  ታሪክ አጅብ
7:59
እሙ ሳራ ስደተኛዋ 👌
Рет қаралды 7 М.
ሚስቱን ፈታት🫢ምን ሰርታ ይሆን?
13:37
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 25 М.
5 አይነት ሰዎች አላህ ተቆጥቶባቸዋል
14:16
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
16:59
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 56 М.
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН