በቅናት እና በጥርጣሬ ምክኒያት ትዳሬ ተበትኖብኛል ትላለች

  Рет қаралды 16,773

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

4 ай бұрын

ሰያ መጅሊስ እና ፈርኒቸርን ለማናገር ብቻ
0966222324

Пікірлер: 150
@SeyaTube1
@SeyaTube1 4 ай бұрын
ሰያ መጅሊስ እና ፈርኒቸርን ለማናገር ብቻ 0966222324
@user-dc1py1un6p
@user-dc1py1un6p 4 ай бұрын
ኢሻአላህ
@AbS-kr1cr
@AbS-kr1cr 4 ай бұрын
እኔ ተሬኬን መገር እፈልገሌው መገኘውን ቁጡር በአለይ
@user-md1vj6os8b
@user-md1vj6os8b 4 ай бұрын
@@AbS-kr1cr ሠያ አረብያ መጅልሥ በሚለዉ ሠጅለሽ በግል ማገኘት ትችይ ይሆናል ያኔ ታሪክሽን ማቅረብ ነዉ የሠያ ቁጥር ከሆነ ብየ ነዉ ወሏሁ አእለም
@user-qy5kd6hd9j
@user-qy5kd6hd9j 4 ай бұрын
እኔ ጥያቄ አለኚ ሰያው ብትተባበሩኚ ደስይለኛን እንቅልፍ ነስቶኛን ዘካብር ሴትዩየ ሰጥታ ለተቸገር ስጪውአለቺኚ እኔ ደግሞ አራትየተቸገሩ ሰወቺ ነበሩ እነሱንአስቤ ብሩንተቀበልኮት እናም ብድርነበረብኚ የተበደርኩት ሰው ድገትሀገርገባአ ተይዞ ከዛአባቴን ጠየቀው ይገልብኛንብየ ያንን ብር በብድር መልክ ወሰድኩትእና ላባቴልኬ ስጠው አልኩት ከዛ ልመልስብየ ሳስብ የተቸገርች ሰውነበርቺ ለስራ ልመጣ ብርስታጣ ለሶ ያንአስቤላኩላት መጣቺ ታማተመለስቺእሶም እና እደትይታያን ለሶመስጠቴ
@user-fc2ey8qw5h
@user-fc2ey8qw5h 4 ай бұрын
ወላሂ እኔም ትዳሪን አጥቻለሁ በውሸት ግን አልሃምዱሊላህ ምርጥ ባል ከሱየተሻለ ባል ሠቱኛል አልሃምዱሊላህ ደስተኛነኝ ሁለየም ጥሩ እንሁን እጂ አሏህ ይሠጠናል
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 4 ай бұрын
ድንበር ያለፈ ቅናት ከባድ ነው ደሞ ሰያ አንዳንዴ መግቢያ ላይ የምትጠቀመውን ክላሲካል አቁም 😊
@semintube
@semintube 4 ай бұрын
አላህ ይድረስልን ያረብ ለኛ ለሴቶች በጣም ከባድነው ባል ሚስቱን ካላመነ ለ እሷ ሂወቶ ይከብድባታል አሁን አሁን ወንዶች ማዳመጥ መግባባት አቅቶቸዋል ለሴት ልጅ ክብር አይሠጡም እስተሚገኞት ጠብ እርግፍ ይላሉ ከተጋቡ በኅላ ግን ሁሉ ነገራቸው ይቀየራል ባሁኑ ሠአት ድኑንም የትዳርን ሀቅ የምጠብቀው ሴትናት ግን ወንዶቹ አልተረዱንም ያሁንወዶች ከ100% 5% ናቸው ጤነኛየሚገኙት👉በአባቶቻችን ዘመን መከባበር መተሳሰብ ቀረ ያውም ስልጣኔ ባልኖረበት ሰአት ሳይማሩ በጣም ምሁር አርቀው የሚስቡ ነበሩ አሁላይ አላህ የገራለት ወንድሲቀሩ አላህ ልቦናውን ፍራቻውን ይለግሠን
@zinabhosin7490
@zinabhosin7490 4 ай бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ወድማችን ሰያው 👍👍✅✅ እህታችንንም የተሻለውን ትዳር አላህ ይወፍቃት ተመጥፎ ጥርጣሬም ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 4 ай бұрын
ቅናት አደጋነው ድንበር ያለፈ ከሆነ ሂወትንም ያሳጣል አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቀን ማማየ ላንችም አላህ ኸይሩን ይሻልሽ 😢
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 4 ай бұрын
እረ አሁን ያለነበት ሡበሀን አላህ ፍች በጣም በዝታል ለወነዶችም ለሴቶችም አላህ ሂድያ የስጥን
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 4 ай бұрын
እኔስ ቅናት ሳይሆን ትዳሬን ሊያፈርሰው አደጋላይ የጣለው ይሄው የአረብ ሀገር ገንዘብ ነው እኔ እደሌላው ሴት ብር በጂህ ሁሉ በደጂህ አልልም ብየ ይሄው 7 ወራት ዲምፅን ሰምቼ አላቅም ድምፄን ሰምቶ አያቅም እዳልሰጥው በትዳሬ የትንኝ ታክል እምነት የለኝም ያረቢ ምን ይሻላል😢😢
@Taibah-bu8ql
@Taibah-bu8ql 4 ай бұрын
እኔም አህህህህ
@user-cx7cf9pz3z
@user-cx7cf9pz3z 4 ай бұрын
እኔም አብሽሩ
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v 4 ай бұрын
ሳህ እህት ብርአትላኪ እምነትከለለሺ በአሁንስአትህን የሚታመንሰውየለም እኔም ስልክነበረ አምኔ ግን እኔዳሰብኩት አልሆነም ነገሩ አማራጭ ብሬንማያዝእና ስልክምአልመደወል ወሰኩ ብቻአልሀምዱሊላህ
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 4 ай бұрын
ብርሽን ያዢ በስ ትዳሬ ካለ ይጠብቅሽ ካልሆነ የራሱ ጉዳይ የማስተዳደር ግዴታ የለብሺም
@user-gr2lh9er5f
@user-gr2lh9er5f 4 ай бұрын
ሁላቺንምነን ግንብራቺንን እንያዝ
@hlima5830
@hlima5830 4 ай бұрын
ያረቢ ትዳራችንን አላህ ዪጠብቅልን እስልምና ባዝዝን ምገድ የምንመራ ያርኘን
@hawa1234hawa
@hawa1234hawa 4 ай бұрын
ሰያው ጀዛካላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ትምህርትህ በጣም ደስ ይለኛል
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ጀዛከሏሁ ከይር ወንዱማችን
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 4 ай бұрын
እኔም ይሄው አራት አመቴ ትዳሬ በቅናት ነው የተለያየነው አንድ ልጅ አለኝ ክብሬን አሳልፌ ሰጥቼ እንኳ ምንም አያምንም ሱባሀን አላህ የኔ ህይዎት መሰለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ እማያልፍ መስሎኝ ነበር አለፈ
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 4 ай бұрын
የኔ ህይወት ነው ወሏሒ በጣም ከልክ ያለፈ ቅናት በሽታ ነው እህህህህ ሀስቢየሏሁ ወኒእመል ወኪል በስ......!
@RahmiYube
@RahmiYube 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካሁ ወንድሜ ጀዛክላህ ኸይር ሁለየም በተከፋሁ ስአትነው የማገኝህ ወላሂ ከጭንቀቴ የምወጣው ያተኝ የምታቀርባቸውን ነገር ሲስማነው አላህ አንተን ሰበብ ስላደረገልኝ አልሀምዱሊላህ እድሜህን ያርዝምልኝ ወንድሜ
@user-gw4xz4pb6d
@user-gw4xz4pb6d 4 ай бұрын
ያረቢ ጌታየ መልካም ትዳር ስጠኝ 😢😢😢😢
@user-ji9lm1pk4y
@user-ji9lm1pk4y 4 ай бұрын
ጥርጣሬ አብዛኛው ሰተት ነው ትክክል ጀዛከላህኸይር
@user-nj2yt1wg9k
@user-nj2yt1wg9k 4 ай бұрын
እኔ አዶ ነኝ በቅናት ትዳሪ ፈረሱ ወደሥደት መምጣት ሣልፈልግ ግድ ሆነብኘ መረሣትም አልቺልኩም ዱአ አድረጉልኚ አድ ልጅ አለን
@Fatima-lr8nc
@Fatima-lr8nc 4 ай бұрын
አብ ሽር እማ
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አኺ ሰያ
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢❤❤❤ ሰያ ወንዴሜ ጀዛከላህ ኸይር ለምሰጠን ትምህርት😮😮❤❤😊😊
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 4 ай бұрын
ጀዛክላህ ኸይር
@user-wz9rc4fz4w
@user-wz9rc4fz4w 4 ай бұрын
ጀዛከላሁኸይረን
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
አህለን ሰያው ወድሜ አላህ ይጠብቀን መጥፎ ጥርጣሬ የኔውም ይቀናል ወላሂ አስረየ ነው የሚቀያየረው የኔውንኳን የበረዙብኝ ቤተሰቦቹ ናቸው በፊት እደናት ነበር ወዳው ይቅርታ ግን አውሪኝ እከሌ አልጠየቀሺም ወይ ብሎ አወ ታልኩት ደበቅሺኝ አሁን ተራርቀን 6 አመታችን ግን የማይፋቅ በሺታ ይዞብኛል መዳኒት እዳለ ሹክ በሉኝ ወላህ በሁሉም እወደዋለሁ ይወደኛል ግን የምቀናው ስለምወድሺ ነው ይለኛል
@zaeem5406
@zaeem5406 4 ай бұрын
እኔም በዚህ መልኩ ነበር የሚቀናው ይጠረጥረኛል ግን ልክ እደልጂቱ ነው ታሪኪ እኔ ከሱ ሌላ ወንድ ያለ አይመስለኝም ሁለታችንም አረብ ሀገር ነን 😢አላህ ሶብር ይስጠኝ ሌላው ፅባዩ ማሻአላህ ነው
@asyawudale8224
@asyawudale8224 4 ай бұрын
ዎለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወድም ዱአወችህ እደምግብ ይጣፍጣሉ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር ❤❤ጥሪጣሪ ብዙ ነገር ያሥጣል ትዳር ብቻ ሥይሆን አላህ ይጠብቀን 😢
@dxb2483
@dxb2483 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ትክክል😢😢
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 4 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ እህት❤❤❤😢
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን
@kalajabrti3876
@kalajabrti3876 4 ай бұрын
ትክክል ነህ
@fufy2285
@fufy2285 4 ай бұрын
አላህይጠብቀንያረቢ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 4 ай бұрын
አላህ ከንደዚህ ነገርይጠብቀን
@hayuye
@hayuye 4 ай бұрын
ይሄ ቅናት ከባዲ ነው ጀዛከላህ ኸይር
@Seada168
@Seada168 4 ай бұрын
ጀዛከለህ
@user-ng9cb2gs8f
@user-ng9cb2gs8f 4 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير شكرا سيا
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ት/ት ነው
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህይጠብቃህ
@user-po8wu5cc7j
@user-po8wu5cc7j 4 ай бұрын
ሱበሀን አለህ ጀዘከለ ከይር
@SumeyaTahir
@SumeyaTahir 4 ай бұрын
Masha Allah jzkl 🙏
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዙና
@ayelaneLa
@ayelaneLa 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድም
@seadi7539
@seadi7539 4 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያው
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 4 ай бұрын
የአላህ አላህ ይድረስልን ወድሚስቱን የማያምንበት ሰአትደረስን
@rufu3986
@rufu3986 4 ай бұрын
መሻላህጥሩትምህርትነውትክክል🎉🎉❤❤
@user-eh9cf3bl3z
@user-eh9cf3bl3z 4 ай бұрын
ما شاء الله الله يحفظك
@Hayattube-wm6rl
@Hayattube-wm6rl 13 күн бұрын
በትክክል ጭቅጭቅ ቅናትአለመታመን ይከብዳል በኔምደርሷል ወላሂ አንድምቀን ከሱጋርሁኘ ለደቂቃኳ ወንድቀናብየ አይቸ አላቅምነበር ወላሂ ተሸፋኝነኝ የምሸፈነው ለአላህብየነው እሱግን አችኮ ካፊርነሽ አችኮ ዘልዛላነሽ እያለ ያቆስለኝነበር ብቻ የሚምር ወንድልጅ አላህሰጠነ ወለድኩለት ከሱጋር ቤትጀመርኩ ግን ባሰበት ስራሂጀ የትዢድምፅ ሲሰማ ማነው ህፃልጅ አይቸ ያረቦቹልጅ እሱጋር እያወራሁ ሀቢቢ ካልኩ በቃ አረስት ወላሂ ለሱ ተውቤ ተሽቀርቅሬ ነው የምቀርበው ሌላወንድ አይቶኝ አያቅም አልሃምዱሊላህ አሱተለያየን አልሆን ሲል ግን ተጎዳሁ ተሰበርኩ ታመምኩ ህመሜን ዶክተርአላወቀውም ቁርእን3 አስቀራሁ ግን ነፍሴናት የታመመችው ብቻ አረስቱ አሁንም ብዙውዶች ባል የመጣሉ አውርቸ ተስማምቸ ፎቶተያይቸ ልክ ወደዋናውስንደርስ ስንስማማ አልችልም አሁንም እወደዋለሁ ይናፍቀኛል አረሳሁትም እወስናለሁ ግን ይመለሳል ወደኋላ ልቤ ብቻ እሱእድለየኝአልፈልግምነበር ሱብሀንአላህ ስንጣላ ለይልሶላት እሰግድና አላህየ ከሱከለየሀኝ ግደለኝ እልነበር አብረን በነበርንበትሰአት አይዱኒያ ግን እሱከተለየሁ ቡሀላ ደህና አይደለሁም ሌላውቀርቶ ይሄንስፅፍ አይኔ ውሀ ሞልቶልግን አልሃምዱሊላህ በዱአችሁ አስቡኝ እድሜየ ገና አሀያወቹ መጀመሪያነኝ ልጅነኝ ወጣትነኝ ግን ጥሩሀሁኔታላይ አይደለሁም ጤናየ ተጓድሏል ዱአ አድርጉልኝ በአላህ አስታውሱን ልቤእድረጋጋ አፊያእድሆን ሌላምወንድ እድወድ ያአላህ አልቻልኩም ኢላሂ ካተጋር ብዙ ፍትሄአለህ በርህንክፈትልኝ የሠህመትህን
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅን
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f 4 ай бұрын
አላህዬ በሌሎች አይተን ሰምተን በጣለነዉ ነገር አትፈትነን 😢😢
@user-pm5ql8sv6o
@user-pm5ql8sv6o 4 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም አህለን ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@user-ls3kd4yl4u
@user-ls3kd4yl4u 4 ай бұрын
ከቅናት ይጠብቀን አላህ
@ekruhabeshawuyttube176
@ekruhabeshawuyttube176 4 ай бұрын
ድንበር ያለፈ ቅናት በጣም ከባድነው
@lilyshemals8216
@lilyshemals8216 4 ай бұрын
ሱብሀንአላህትክክል
@user-el4gq6no8m
@user-el4gq6no8m 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@BintNuri
@BintNuri 4 ай бұрын
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰያ ወንድሜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የእኔ የትዳር ህይወት ከልክ ያለፈ ቅናት እኔ ላይ አለበት ባለቤቴ እናም ሁለት ልጆችን ወልደናል ግን ቅናቱ እያደር ይሻሻላል ብልም እየባሰበት መጥቶዋል እኔ ግን እሱን የሚያስቀና ስራ አንድም ቀን ወንድ ቀና ብዬ በስርአት ሰላምታ እንኩዋን አልመልስም ለሱ ታዛዥ ነኝ እሱም ሰላምታ ልለዋወጥ እንኳን ፍቃደኛ አይሆንም.....የገዛ ወንድሙ ከኔ ጋር ሰላምታ ሲያወራኝ ምንድነዉ ከሱ ጋር የምታወሪ ብሎ ቢላዋ አንስቶ ሁለተኛ ከሱ ጋር ታወሪና በዚህ አርድሻለሁ....አለኝ አሁን ወደ ስደት ሄጄ እዛም ስልክ ላይ ያው ጥርጣሬዉ አልተወም ሁሌም ጭቅጭቅ ነዉ.....ወላሂ አሁንስ ለህይወቴ እየሠጋሁ ነዉ...ተስፋዬ መነመነ.....በጭራሽ በሱ የተነሳ በሽተኛ እየሆንኩ ነዉ.....እባክህን ሰያ ካንተ ምክር እፈልጋለሁ አትለፈኝ የሆነ ምክር ስጠኝ ትዳሬ አደጋ ላይነዉ...መወሰን አቃተኝ
@AsAs-tf9gr
@AsAs-tf9gr 4 ай бұрын
ማሸለሂ
@zainabmohamed8602
@zainabmohamed8602 4 ай бұрын
ሱባሀን አሏህ
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 4 ай бұрын
ይገርማል
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-rv2ec5ti4j
@user-rv2ec5ti4j 4 ай бұрын
አሰ ወረ ወበ አህለን ውዶች የኔውስ ቅናት የለውም ግን ባለመቅናቱ እናደድ ነበር በርግጥ ስለሚያምነኝ ነበር ግን በምን እንደሁ ባላቅም ተለያየን ንፁህ ፍቅር ነበረን ብቻ አልሀምዱሊላህ ውዶችዬ በሰላም ለአገራችን ያብቃን
@user-nw7qs7gp4q
@user-nw7qs7gp4q 4 ай бұрын
አይዟሽአላህድንሽሰልሰፀሺአላሀምዱሊላ
@user-my5qm2gm2z
@user-my5qm2gm2z 4 ай бұрын
ጥርጣሬ ካለ ትዳር ውስጥ ካለ ሙሽኪላህ እሷ በጣም እዮደደቺው የተለያዩ ባለትዳሮች እማቃችወ አሉ እሚገርመው ነገር እሷ ተለያይተውም ሙሀባዋ አልቀነሰም ባሏ ግን ገና ለገና ሌላህ ትሄዳለች በሎ እመቶደውን አጣ
@myLavemam
@myLavemam 4 ай бұрын
የኔም ባሌ በጣም ይቀናል ወንድሞቼ ሲደውሉልኝ ስልኬን ይዘጋብኛል ለምን ስለው ለሌላ ሰው ሊድርሽ ነው ኣ ይለኛል ግን ሁሌ ይህ ነገር ሲደጋገመብኝ ፍቺ ጠይቄ ተፋታም ጭንቅ የሞላው ሕይወት ነበር
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 4 ай бұрын
የኔም ታሪክ ነው ውላሂ😢
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 4 ай бұрын
🎉🎉
@Toyba765
@Toyba765 4 ай бұрын
ያአላህ ወላሂ መቸኮል የሰይጣን ነው ❤❤❤
@user-vt4hh5wn5d
@user-vt4hh5wn5d 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-yu5hy
@AsAs-yu5hy 4 ай бұрын
ያአላህሳብርሰጠን
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-gd9qm3bb1o
@user-gd9qm3bb1o 4 ай бұрын
allaha wakebare❤❤❤
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g 4 ай бұрын
ኡፍ ቅናትበሽታነዉ አላህ ይድረስልን😢
@SSaa-ux8ty
@SSaa-ux8ty 4 ай бұрын
@zdmohammed
@zdmohammed 4 ай бұрын
وجعل بينكم مودة ورحمة
@hivipp
@hivipp 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@bilalahamad7345
@bilalahamad7345 4 ай бұрын
ሰያ እኔም ባሌ ቲክቶክለይ አትውጣብለው አያገባሽምአለኝ ካዛም የሆነቺ ሴት ፎቶውን ለቀቀቺው የፍቺ ጠያቄ ብጠይቅ እትታያል🎀🎀🎀🎀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@wewee5720
@wewee5720 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🏻👍🏻
@kalokalo6147
@kalokalo6147 4 ай бұрын
🎉
@user-qq6pb1hu1x
@user-qq6pb1hu1x 4 ай бұрын
በአላህ የሰያን አድራሻ ያላችሁ ላኩልኝ እህት ወንድሞቼ እንዳታልፉኝ
@ekramekram6901
@ekramekram6901 4 ай бұрын
እኔም ከልክያለፈቅናትነው ያለያየን ግንደሥተኛነኝ ከጨለማነው የወጣሁት
@user-qe4nd5mq5z
@user-qe4nd5mq5z 4 ай бұрын
ልክ እንደኔ በጣም ቅናተኛ ነኝ በቅናት ምክንያት ትዳሬን ኣጥቸ ነበር ግን ኣልሓምዱሊላህ ተመልሻለሁ
@user-bq4pp5sj8h
@user-bq4pp5sj8h 4 ай бұрын
እኔም የሰው ወሬ ይሰማል😢
@alainvista9661
@alainvista9661 4 ай бұрын
اق والله 👍👍👍
@nunuabdulla5499
@nunuabdulla5499 4 ай бұрын
🙏🙏👌♥️♥️♥️👍
@user-ep9ye9he1z
@user-ep9ye9he1z 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@vjvgh9879
@vjvgh9879 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MamLove-ux9ss
@MamLove-ux9ss 4 ай бұрын
እኔ ምእቀናለሁ አላህይስትር በስ ወንጀል ማጠራቀም ብቻ በተለይተራርቆ ይከብዳል
@Hanat6890
@Hanat6890 4 ай бұрын
እኔም ታሪክ ነብርኝ ብምን ነዉ ዩማገኝዉ
@kalajabrti3876
@kalajabrti3876 4 ай бұрын
አላህ ስምተው ከተጠቀሙ ያድርገን
@rukuyamame
@rukuyamame 4 ай бұрын
አሚን
@mrvip7755
@mrvip7755 4 ай бұрын
እኔ እራሱ ትዳሬ አደጋ ላይ ነው እኔ እኔ እቀናለሁ ግን ባለቤቴም ትዳራችንን የሚያፈርስ ነገሮችን ተው ስለው አይሰማም ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 4 ай бұрын
እህቴ አነድ ላይ የምትኑሪ ከሆን ታገሺ በተለየ ልጂ ካለሺ አብሺሪ አላህ ያመቻችላችሁ
@user-qu5bd7ft3m
@user-qu5bd7ft3m 4 ай бұрын
የኔ ህይወት ወላሂ ተቃጠልኩ
@user-tr1zu9ez4o
@user-tr1zu9ez4o 4 ай бұрын
አይዞሽ ዉዴዋ
@MohammedChane-qj7es
@MohammedChane-qj7es 4 ай бұрын
እንደው በአላህ እኔም ጥያቄ ነበርኝ በምን እደማገኘው ንገሩኝ
@Hanat6890
@Hanat6890 4 ай бұрын
እኔም ነብርኝ የምታቁ አገነኝን
@user-xv7ev7wb5v
@user-xv7ev7wb5v 4 күн бұрын
አሰላመአለየኩምወረህመቱእለሂመሸአላ
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 4 ай бұрын
ቅናት ከባድ ነው
@Rahamaghamdui
@Rahamaghamdui 4 ай бұрын
ሰያው ሰላም አሌይኩም እድየትነህ እኔም የምነገርህ አለኝ ቁጥርህ እፈልጋለው
@sayedahmada914
@sayedahmada914 4 ай бұрын
በአለህ ጥያቄ አለኝ
@user-tf6yf7ep1d
@user-tf6yf7ep1d 4 ай бұрын
እኔም ቀናተኛነኝ
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er 4 ай бұрын
የኔምትዳር በዚሁ ምክንያት ትዳሬ አደጋ ላይ ነው አላህ ይስቱር
@user-ls2pb7dv6j
@user-ls2pb7dv6j 4 ай бұрын
አላህ ይገዝሽ
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er 4 ай бұрын
@@user-ls2pb7dv6j አሚን እህት
@balqeesaa1016
@balqeesaa1016 4 ай бұрын
Uuuuuuufffff😂😂😂😂😂😂😂
@cbmksa7389
@cbmksa7389 4 ай бұрын
Walykumselam werhmetulahi wabarakatuhu Ayyyy wadime Seid Silalgebah new Edazih Aynatochu wadoch yebashita new yeqinat bicha Aydelam yihen Lilih yechalkut enem endih Yala hiwot Kahun bafit silagatemegn new Endewum yihen tarik sisam Lijitu kene gar yetelayayenewun Agebta yiho biye Asebkugn kkkkk Ene Ante yalkewun (sharia) yasqemetalignin masfert Amanichalahu biye Asibalahu yew bahajinabiy guday Nagar gen kawadimu gar wayim kegadagnochu gar Abraw mato ene wada salon biq malat qarto bemagaraj jerba hogne السلام عليكم kalk enasu sihedu Edabadebalahu ene kichin hogne Aqababilawuna sicharis megnitabete bamsikot new yemgebaw Mikinatum salonu sal silamasayen kezam selechegn matartar ena mechakachek damo Adii sew nusuh hono bedih Asqeyami sira sititarater betam yamal Ahun Alhmdu Lillah turu bal Allah satognal
@user-qy5kd6hd9j
@user-qy5kd6hd9j 4 ай бұрын
እኔትዳሬን ሊያፈርሰው የተነሳው መለያየትነው ተራርቆበስደት
@Samsung-kl9mp
@Samsung-kl9mp 4 ай бұрын
😢😢👍👍👌👌✅🍒
@user-md1vj6os8b
@user-md1vj6os8b 4 ай бұрын
መጥፎ ጥርጣሬ መጨረሻዉ ፀፀት ነዉ
@kalokalo6147
@kalokalo6147 4 ай бұрын
🦚🌹👍👍👍👍👍👍
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 62 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 56 МЛН
ጥሩ ሚስት መሆን ከፈለግሽ አዳምጪው
4:15
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
9 አይነት ወንዶች ጋር ትዳር  አትመስርቱ ሴቶች!
36:24
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 248 М.
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
17:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 234 М.
ተገድጄ የማልፈልገውን ላገባ ነው (ታሪክ)
13:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
ሚስቱ አባወራ ሆነችበት ይገርማል( ታሪክ)
6:30
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
БЕЛКА ПЕРЕПУТАЛА ТАРЕЛКИ #юмор #cat #топ #cats
0:13
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 29 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 5 МЛН