አሁን መጀመር ትችላለህ! - You Can Start NOW! - Part 1 -

  Рет қаралды 31,854

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
• የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 59
@Famousamanuelwithnovideo
@Famousamanuelwithnovideo 6 ай бұрын
አሹዬ the one and only በርግጠኝነት 1 ቀን ያደረክልኚን ነገር በሚታይ ለዉጥ ዉስጥ ሁኘ ከፊትህ ሁኘ እመሰክራለው ያው አሁን ያላልኩት እኔ ያየዉትን ሌሎች ለማየት የግድ በጉልህ ካልተፃፈ ስለማይታይ የሰዉ ልጅ በሃሪም ስለሆነ ነው:: ፈጣሪ ቅርብ እንደሚያደርገዉም አልጠራጠርም! አቦ_ተባረክ❤
@Famousamanuelwithnovideo
@Famousamanuelwithnovideo 6 ай бұрын
አሽዬ ከቻልክ business class ብለህ የሰጠኅዉ በዚህ ብታጋራን
@melkams8402
@melkams8402 6 ай бұрын
😊❤❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 6 ай бұрын
አሼ አምላክ የፍሠሀ ሒወት ይስጥህ ። በሠላም ለሀገር ያብቃኝ መስከረም ቀጠሮ አለኝ lmpact ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hope-c8v
@Hope-c8v 6 ай бұрын
Rahel❤❤❤
@ETHNAVY-c8l
@ETHNAVY-c8l 6 ай бұрын
አቶ አሸናፊ በአንተ ስራዎች በባህሬ መልካም ለውጦች አምትቻልሁ ያንተን ቪዲዮ አይቶ አልማመስገን አይቻልም ሀገራችን ከፍ እንደምትል ሙሉ በሙሉ አምናለሁ በርታ ::
@sirajadisu1866
@sirajadisu1866 6 ай бұрын
አሽ በርታ ትልቅ ነህ እምትላቸውን መፀሀፍ ተርጉምልን
@Zedo-Yemaye
@Zedo-Yemaye 6 ай бұрын
አሼ ጌታ ፀገዉን ይጫምርልህ የአንተን ትህምርት ለመስመት ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅክ ተበረክልኝ ብሩክ ሰው!!❤🙏
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 6 ай бұрын
አሼ መልካሙ አባቴ ኑርልኝ !!! ህይወቴ ተለዉጦ በሆነ መድረክ ላይ ተገኝቼ አምላኬ በዛ በመልካም ሰዉ ላይ አድሮ አስተማረኝ ብዬ ለመመስከር ያብቃኝ ያ መልካም ሰዉ የፈጣሪ ስጦታ አሼ ተባረክ እድሜህን ያርዝምልኝ ትለያለህ፡፡ ዉይ ግን ቶሎ መለወጥ ቢቻል ሳዳምጥ ደስ ብሎኝ እንዳዳመጥኩ ልዉጥ ብል እንዴት ጥሩ ነበር መለወጥ እንደማዳመጥ ቀላል ቢሆን እዉነት አሼ ፃፉ ስትል እንኳን ቶሎ አይመጣም እራስን መመርመር ማየት እራስ ላይ መስራት ከሁሉ እንደሚበልጥ በእዉነት እንዴት እንደሆነ በትንሹ ማየት ይቻላል
@itcanbe2114
@itcanbe2114 6 ай бұрын
Ashee balekibet selamek bizzet yebelelen.... 🙏🙏🙏
@IsraelPMenbere
@IsraelPMenbere 2 ай бұрын
God bless you 🙏 age with grace, very fruitful!
@ShetayTurki
@ShetayTurki 6 ай бұрын
Sir የምር ታየኛለህ አንድ ቀን በሆነ ሚዲያ ስምህን እጠራለው በምን ይሄን ስኬት ደረስሽ ስባል tank you so much
@Hplus5
@Hplus5 6 ай бұрын
ከዚህ program ❤❤❤❤ሁሌም የሚገጥሙኝ እና የመምሰክረው 1.የሆነ ትልቅ አድርጌ የተጠበቁት ሰው/ነገር ሳውቀው እና ስደርሰው የሆነ መሻሻል ያለበት ነገር አለ ለካ 2.የሆነ ነገር ማድረግ (ማሰካት)ስፈልግ ባልጠብቁት ነገር አገቸዋለሁ ሰዎቹን ጭምር እናም ይገረማኛል so እሳካሁን ህይወት ለኔ ምርጫና ክስተት ናት even for your today's class has meaning for me. ሁሌም ይሀን እላለሁ ሁሉም ሰው የገባው ነገር አለ ነገር ግን ሌሎችን ካልስረዳቸው አልገባውም /መረዳት አልፈለጉም ማለት እንችላለን
@robahailemariamnew7009
@robahailemariamnew7009 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@aliasiya5195
@aliasiya5195 6 ай бұрын
አሹ ትክክል ብለሀል።።።
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 6 ай бұрын
When you lift the limits of your thinking, you expand the limits of your life. It’s only when you can imagine a bigger life that you can ever hope to have one.Source from the One thing Book that Ashewas previousely recommended us.Thanks Ashe
@user-6688u
@user-6688u 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ አባት እመሰግናለሁ ❤❤❤
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 6 ай бұрын
የኔ ጥሩ ጎኔ የይቅርታ ሰዉ መሆኔ ተስፈኛ እና ይቻላል አደርገዋለሁ ያልኩትን ነገር አደርጋለሁ ሁሌም ለመማር ዝግጁ መሆኔ እና የምሰራዉን ስራ ከልቤ እሰራለሁ ምክንም ሰዉ የዘራዉን ያነኑ ያጭዳል ይላል ታላቁ መፃሀፍ ቅዱስ 🙏 2 ወስኜ አለመፅናት እና ፍርሃት ማፈር ተሎ መናደድ ናቸዉ የዛሬዉ ትምህርት እራሴ እንድፈትሽ አድርጎኛል 2 ነዉ ያዳመጥኩት በጣም አመሰግናለሁ !!!! መምህሬ❤️
@teddy-ml2iv
@teddy-ml2iv 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@robahailemariamnew7009
@robahailemariamnew7009 6 ай бұрын
አሼ 🎉አንተ ብርቱ ሰዉ የ እዉነት ትምህርት ይቀራል 🎉Galtooma roba from iraq.🎉👏
@abrehamselamu2356
@abrehamselamu2356 6 ай бұрын
What a young Generation are they I love them wow.
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
@ና-ግባ
@ና-ግባ 6 ай бұрын
ይገርማል አሼ፡-ሳልነግርህ ነው ልብ ያላልኩትን እና እንደክፉ መንፈስ አብሮኝ የኖረ ዋና አስተሳሰባዊ ድክመቴን ነው ከነመፍትሄው ያስቀመጥክልኝ።ካለኝ ይልቅ በጎደለኝ ነገር ላይ ትኩረት ሳደርግ በዚህም ያቀድኩትን ለመጀመር ደግሞ የሚያስፈልገኝ እስኪሟላ ስጠብቅ፤ህይወት ውሃ የመውቀጥ አይነት እንደሆነብኝ የገባኝ አሁን ነው። በጣም አመሰግናለሁ።
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 6 ай бұрын
This is the powerfull thing i ever know for success...'just start now...unless you will not start forever....start now'
@tibebfeleg
@tibebfeleg 6 ай бұрын
አቶ አሼ ተባረክ
@destazeru
@destazeru 6 ай бұрын
አቶ ታየ በጣም ጎበዝ ጠፉህ ግን ❤❤❤❤
@HusenBedru
@HusenBedru 6 ай бұрын
Wow i am really on line here today
@nursespage2016
@nursespage2016 6 ай бұрын
Thank you very much, Agote❤❤❤
@senaitgebremariam2457
@senaitgebremariam2457 6 ай бұрын
እናመሰግናለን አሼ
@SRajebushLegese-b1i
@SRajebushLegese-b1i 6 ай бұрын
❤❤❤❤ rejim edeme leashiye🎉
@KetemaTafa-y5c
@KetemaTafa-y5c 6 ай бұрын
Dear, Mr Ashenafi Your program is very very interesting and caught every body spirit and practicable. please we wait you in Afan Oromo language.
@hamidworku3337
@hamidworku3337 6 ай бұрын
Thank you! !
@ashenafishobiso9670
@ashenafishobiso9670 6 ай бұрын
Amazing
@SolBesha
@SolBesha 6 ай бұрын
Ashe is ethiopian dr. Joe dispenza
@KiyaBiruk-wd8xq
@KiyaBiruk-wd8xq 6 ай бұрын
Kalat yatregnal silante..tileyaleh beka..
@roberatube_6922
@roberatube_6922 6 ай бұрын
Long life❤🎉
@mesiworku106
@mesiworku106 6 ай бұрын
እንደ ዛሬ ተረድቼ አላውቅም የሚገርም ነው😂😂😂❤
@media542
@media542 6 ай бұрын
Ashe rejm amet nurln ❤❤❤
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 6 ай бұрын
The best question to answer is how can I do it,Thanks Ashe
@abdulhafizebahru3761
@abdulhafizebahru3761 6 ай бұрын
Wow live stream ❤❤❤❤
@hanigetnet1625
@hanigetnet1625 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alraeecelle399
@alraeecelle399 6 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️
@meretallaro
@meretallaro 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 6 ай бұрын
አሽዬ እንዴት ነህ እኔ ውስጤ ከራሴ ተርፎ ለሰዋች የሚበቃ ነገር እዳለኝ አውቀዋለው ሁሌም ሙከራ አረጋለው ግን ያለኝን ለማውጣት የሚይዘኝ ነገር አለ እሱም ቶሎ ተስፋ እቆርጣለው አሁን ግን አሼ ያንተን ፕሮግራም ሳይ ግን የሆነ ውስጤ አዲስ ነገር አለ ይለኛል❤❤❤❤
@hemennega
@hemennega 6 ай бұрын
አሼ አመሠግናለሁ። የዛሬውን ስልጠና 3ኛው ደቂቃ ላይ ጨርሼ ወጥቻለሁ።ም/ቱም ልትለው የፈለግከው ገብቶኛል። ለምሳሌ እቅድህን ለመጀመር መስከረምን አትጠብቅ። መስከረም እስኪመጣ ትግበራህን ጀምርና እየተሰናከለብህ እንደና እየጀመርክ በብዙ ሙከራ ውስጥ ተጉዘህ መስከረም ላይ ትክክለኛው መስመር ላይ ልትደርስ ትችላለህ። ዛሬ ግን ጀምረው ነው። አይደል? ለምሳሌ ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ። ግንባርህን ቇጥረህ እንዴት ደስተኛ ህይወት ለመምራት ታቅዳለህ ? ፈገግ ማለትን ካሁን ጀምረህ ተለማመድ እያልከን ነው አይደል አሼ?
@emebetbiru7310
@emebetbiru7310 6 ай бұрын
ድምፅ አይሰማም
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 6 ай бұрын
ሰአቱን ንገሩን
@TeshomeDegfie
@TeshomeDegfie 6 ай бұрын
ye 6 samintun seminar mewused feligalehu. Ke Adama eyetemelalesku yimechegnal woy seatu.
@MulualemDesta-t4f
@MulualemDesta-t4f 6 ай бұрын
የት ነው ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ?
@Ccoding_Life
@Ccoding_Life 6 ай бұрын
ke Obama gar aymaselim??
@danileabera3697
@danileabera3697 6 ай бұрын
ጋሽ አሼ 2ሚሊዮን ብር ማግኘት እፈልጋለሁ እንዴት እንዳልኩ ይህው 7ወር ሞላኝ ምን ይሻላል ሰዎች ?
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 6 ай бұрын
😆mn mn ግልፅ ታረግልn
@yalemshow8962
@yalemshow8962 6 ай бұрын
Adresse atefachihu yet new yalachihu
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 6 ай бұрын
በ0988068511 ይደውሉ!
@manenet2867
@manenet2867 6 ай бұрын
❤ ፕሮፌሰር አሸናፊ ‼️ አንተ በፕሮፌሰርነት ክብር ውስጥ የበቃ ችሎታ እና ምግባር እያለህ...የታላቅ ዩኒቨርስቲ ሌክቸረር ሆነህ ሳለ..,👉Why ማንም አገር አፍራሽ ይህ ማዕረግ የሚሰጠው....????
@hamidworku3337
@hamidworku3337 6 ай бұрын
Thank you! !
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@NigistiGebremeskel-d6z
@NigistiGebremeskel-d6z 6 ай бұрын
❤❤❤
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 6 ай бұрын
❤❤❤❤
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,3 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 1
35:43
Impact Seminars
Рет қаралды 50 М.
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 130 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,3 МЛН