KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በስንቱ ልቃጠል አዲስ የገጠር ድራማ(Besintu Likatel New Ethiopian Dirama) 2024
26:36
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
It’s all not real
00:15
How to treat Acne💉
00:31
ምንልሁን አዲስ አይዶል ሾዉ(Min Lihun New Idol Show) 2024
Рет қаралды 115,001
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 35 М.
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Күн бұрын
Пікірлер: 503
@_waifu-4548
8 ай бұрын
የኔ አማራ ሁሉን አሟልቶ የሠጠው ለአማራ ብቻ ነው ብል ማጋነን አይደለም አቤት እሱባለው ድምቀቱ አዝማሪው ለእኛ ለስደተኞች ነው የዘፈነልን ድምፁ ደግሞ❤
@AliaMohammad-t1q
8 ай бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ አማራ ሁሉንም ሰጦታል መታደል ኑሩልኝ
@M.Abraha
8 ай бұрын
ሠናይ ዓውደ ዓመት ይሁንልህ ። ቀጥሎ ደግሞ ኣማራ የሚባል ባህል የለም ። ኣማርኛ ተናጋሪ እንጂ ። ኣማራ እያልክ ኣታደንቁረን ኣማራ ማለት ክርስቲያን ማለት ነው ትርጉሙ ። ከዚህ በተጨማሪ እያየህ ያለኽው የጎጃም ባህል ነው ።
@adenalene6777
8 ай бұрын
@@M.Abrahaእና ጎጃም አማራ አይደለም ምነው አማራ ስላልሆክ ሽ ውጣ
@mulu5
8 ай бұрын
@@M.Abrahaአለ እንጅ አማራ ማለት ኩሩ ሁሉም የታደለ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለዉ ኩሩ ህዝብ ነዉ አማራ ማለት
@AhmedAli-nh3uh
8 ай бұрын
ማማሮቼ እንኳን ለበአለ ተንሳኤ አደረሳቹሁ🎉🎉🎉 ❤❤❤
@AliaMohammad-t1q
8 ай бұрын
@@AhmedAli-nh3uh እንኳን አብሮ አደርሰን
@abedalkader3770
8 ай бұрын
አቤት አማራ መሆን መታደልነው ስወዳችው እኮ ፈጣሪ ያመት ሰው ይበለን
@ሱሱየሸዋዋ
8 ай бұрын
እረ ባለማሲቆው ልቤን ነካህው እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ስደት የስራህን ስቱን አለያየን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማንእዳአገር
8 ай бұрын
የምር 😭😭😭 እኔስ ብትይ 😭😭 ይሁን እሲ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያውቃል
@meskeremenyew3526
8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ልዩ ሁሉም ያልፋል!
@ሱሱየሸዋዋ
7 ай бұрын
@@ማንእዳአገር አዎ ሁቢ
@ሱሱየሸዋዋ
7 ай бұрын
@@meskeremenyew3526 እሽ ሁቢ
@SadaMohamed-mn9fl
4 ай бұрын
አማራነታችን ኩራታችን በርቱ ደሞቸ እህታችሁ ወሎየዋ መርሳ አባገትየ ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን እኛም በሠው ሀገር ያለነውን ሀሳባችነን ሞልቶልን ለቤተሰቦቻን ጋር ለመገናኛት ያብቃን❤❤❤❤❤❤
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
8 ай бұрын
በቃ ዩቱቡን ለነዚህ ሰወች ልቀቁ ❤❤❤❤❤❤❤ እነሱ ብቻ ይስሩበት
@tirngonigusshiferaw2433
8 ай бұрын
አቤት አማራ መሆን እኮ ምንኛ መታደል ነው ስወዳቹህ ፈጣሪ የከርሞ ሰው ይበላቹህ የኔ ድምቀቶች ካመት አመት ያሸጋግራቹህ ሳይነጥል ሳይገነጣጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ
8 ай бұрын
እኔ የዛሬ አመት በሰላም አገሬ ታገባው አንድ በግ እገዛላችኋለሁበጣም ደክሞኛል ሰባት አመት ሞልቶኛል ማርያምን ሀገሬ በጣምናፍቆኛል 😢😢😢😢😢😢
@kalkidan-t3j
8 ай бұрын
አይዞሽ እኔ 13ኛ አመቴን ይዛለሁ ሀገሬ ናፍቆኛል ግን አልሞላ አለ ስድት 😢 ግን ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና ነው የፈቀደ ጊዜ እንገባለን
@MeremEshetu
8 ай бұрын
የሚገርመው ከርሙ ቁርጥነዉ.እገባለሁ እላለሁያቀንሲደርስ መልሸ ከርሞ ስደትሲባል ግንአለዉነገር አመትባልበሆነቁጥርማ አካሌብቻነዉእዛያለዉቀልቤ እቤተሠቦቸጋርነዉ
@DainLemaDainLema
8 ай бұрын
እኔ ምልበል 14 አመት 😭😭😭😭
@tihuneassefa4638
7 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይስማሽ❤❤❤❤❤
@AzaluDejene
7 ай бұрын
Igzaber beselam wada agarish yabqashii❤️❤️❤️ayizosh
@mabetyerseao2044
8 ай бұрын
ምን ብዬ ልኮምት ብቻ በጣም በጣም በጣም እወዳችሁ አለው ❤❤❤እኳን አብሮ አደረሰን
@MekdesMekete-tt1hw
8 ай бұрын
በስደት ያለነዉንፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏
@mobilemobile4777
8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ አመቱ ያድርሰን
@AAAA-z5o8s
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@YeshYuoTube
8 ай бұрын
አሜን❤
@mobilemobile4777
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Hayuዩቱብ
8 ай бұрын
እሱቤ እምዋ ታዴ የድራማው ድምቀቶች 🌹💋💋🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋🌹🌹💋💋🌹🌹💋💋💋💋💋💋🌹🌹💋🌹💋 ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
8 ай бұрын
ዛሪከፋቶኛልበዱርበገደሉ ያላችው የአማራፋኖእዴውም በማንእነታቸው ታስራችውበስርቤትያላችው ውድ የአማራልጂወች እኳን አደርሳችው😢😢
@lulumobile9103
8 ай бұрын
የኔ እንቁ አማራዎች ደሞቸ. ኑሩልኝ እየሞትንም እንበዛለን. ከናንተ መሆኔ መታደል ነው
@ሀብታምእዳለው
8 ай бұрын
ፈንን ጨርሽ መጣሁ ወደናተ የእኛ የባህላችን አባሳደሮች በርቱልን ❤❤❤❤❤ወገኖቸ
@zainabSani-rw5tp
8 ай бұрын
አይአማራየ፣ዴሰታችን፣ይመለሰልን፣ሁሉነገረ፣በአማራ፣ያምራል፣መብላት፣መጠጣት፣መጨወት፣
@Muhammad-s4d8m
8 ай бұрын
እረ እሱቤ ስወድህህህ እግዚያቤሄርን አማራ ባልሆን እቀና ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
8 ай бұрын
አይ አማራዬ እህህህህህህ እግዚአብሔር ይጠብቀን💚💛❤️😢😢✅️💒📖✝️🙏😢
@dadesert5446
8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እምንነት ተካታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@kadeeja3928
8 ай бұрын
ስወዳችሁ ወላሂ❤❤ የሉማሜዋ ነኝ😊😊
@alainfef176
8 ай бұрын
😂😂😂እረ. የቱን. ልያችሁ. እናተ. ባላችሁበት. በመሮጥ. ተስገበገብኩ. ሰው. እደሚወስድብኝ. ❤❤❤❤❤
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
8 ай бұрын
አይይይይ ሀገረ አቤት ወዝ አቤት ውበት እኛ በስደት ገርጥተን ቀርን የልጅነት ወዛችን ተመጦ ገና 20 አመታችን 80 አመት ባልቴት መስለን ቀረን አይ ስደት🎉 ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላህ
@kalkidan-t3j
8 ай бұрын
እውነት ነው ስድስት ብቻ ተመስገን አይዞሽ
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
8 ай бұрын
ቢዞሩ ቢዞሩ😢😢😢😢😢 ወይኔ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እናቴ የአብማይቱ ወገኖቼ አይዞን ይነጋል
@ፍቅርየማሪምልጅ
8 ай бұрын
እረ፡አማራ፡መሆን፡እዴት፡ደስ፡ይላል። እድሜና፡ጤናይስጣችሁ። ሀገራችን፡ሰላምያድርግልን።
@Masara-qx9nw
8 ай бұрын
የኔ አማራዎች ሙቸ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@marblegold7011
8 ай бұрын
የአበጀሽ እርግዝና ዛሬ በግልፅ ታየ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ እታለሜ
@Lehulem
6 ай бұрын
የምር በጣም ታስቀናላችሁ።😍😍😍አማራነቴ ኩራቴ።❤❤❤
@mameeuntue7673
8 ай бұрын
ከፍን ወደ ኦርፒታል እሩጫ እሰይ የኔ ዕንቁ አማራወች ፍታ አደረጋችሁን 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿
@afo5830
8 ай бұрын
ሁሉም ምርጥ ጎበዝ ቢሆኑም ለኔ እመቤትና እሱቤ አንደኛ በስማም🙆👍👏👏👏😘
@ሱሱያማራይቱልጅ
4 ай бұрын
እህህህህህህ አማራየ ሁሉን አሟልቶ ያደለው አማራየ አማራየ አማራየ ውበት ብቻ የኔ ውበታሞች ትለያላችሁኮ ❤አማራነቴ ኩራቴ አማራነቴ ውበቴ እኛኮ የታደልን ነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
8 ай бұрын
ዋው ዋው አበጀሽ እሱባለው አንደኛ ብቻ ባጠቃላይ በጣም በጣም ታምራላቹ ደስ ትላላቹ የሙዬ ዘመዶች❤❤❤❤❤
@marryajman1377
8 ай бұрын
አስመስለው ሳይሆን ሁነው ነው የሚተውኑት ❤❤❤❤እወዳችዃለሁ
@ሂቡ
8 ай бұрын
እፍ እንዴት እንደሚያምሩ ክሀገር ለዛ ጋር እንኳን አደረሳችሁ🥰🥰🙏
@mesfinmesea1479
8 ай бұрын
በጣም የፈጣሪ ሰዎች ናቹ እንዴት ደስ ትላላቹ ። እሱ አጀቡሽ ታየሽ እስክስታ የወረደችው በ።ለይ ግን አማራ እርስ በርስ አስተምሩ ይቀራል ሳያችሁ አለቅሳለሁም ከዛም በላይ እውነት ያላችሁ ስለሆነ በጣም ትለያላችሁ
@tigistdires9064
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ውዱች የአማራ ድምቀቶች አቤት ውበት አይለያችዉ😘😘😘😘😍😍😍
@MekdesAyalew-fk9dz
8 ай бұрын
ባለማህተቦች እህት ወድሞቼ እኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ♥️🙏♥️💎💎🙏🙏
@tesfayejc2810
8 ай бұрын
የእመቤትና የእሱቤ ብቃት!!❤❤❤❤❤
@saadamohammed8812
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዝማም እና ውበት እንኳን ወደ እነአበጀሽ ቤት በሰላም መጣችሁ
@sikosilo6386
8 ай бұрын
😢😢😢እኔኮ ድራማ አይመስለኝም 😢😢 100% ባህላችን 🥰😍😍😍አቦ አግራችንን ሰላምያርግልን 🥰😍😍
@mestawallethiopia9527
8 ай бұрын
አቤት ውበታችን እኛ አማራወች❤❤❤❤❤
@semerbintbabasusu8220
8 ай бұрын
መልካም አመትባል አማራዋያን💚💛❤🥰😘
@MariamAdm-go9on
8 ай бұрын
እህቴ ከእስርቤት ወዴሀግሯ በመግባቷ ድስብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ወቶከመውረት ይጠብቀን
@tihuneassefa4638
7 ай бұрын
አሜን እንኳን በሰላም ገባችልሽ❤❤❤❤
@kalkal8332
8 ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ የተዎህዶልጆች .እንዲሁም የዚህቻናል ተዎናዬችበምሉ እንኳንአደረሳችሁ የናፈቀንን ብህል ሳትሰለቹ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ወገኔ ሁሌም እንደዚህነጭለብሶ ነጭበልቶ ተደስተችሁ ኑሩልን💚💛❣️
@የፆምውሃነኝ
8 ай бұрын
_በሁሉም ነገር ድንቅ የሆነ ችሎታ ያላችሁ ምርጥ ስብስብ ናችሁ ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሱ ባለው እና ገረመው😂😂😂😂😂😂😂 ፈነዳሁ_
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
8 ай бұрын
ለምን ነው ግን ላይክ የማታደርጉት አያስከፍል መልካምነት ለራስ ነው ማየታችሁ አልቀረ እንደ ይታው ላይክ ቢኖር እንደነዝህ ያሉትነው ማበራታት የሀገራችንን ባህል እያስታወሱ ዘና የሚያደርጉ🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አበጀሺየ አላህ በሠላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ ለማቀፍ ያብቃሺ ታቅፈሺ የምናይሺ ያድርገን🎉🎉
@ጤና-ጀ1ሸ
8 ай бұрын
😢አሜን አሜን አሜን
@selomedamte1960
8 ай бұрын
አቤት በትዝታ ገደላችሁኝ:: አረ ግብጦ ናፈቀኝ:: አረ አገሬ ናፈቀኝ::
@bizu-e4g
8 ай бұрын
ቃላት ያጥረኛል የኔ ውዶች ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንእንጅ ብዙ እናያለን ❤❤❤
@AmanGedefaw
8 ай бұрын
አሜን አብሮያድርሰን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hannaalmaz2394
8 ай бұрын
ዋው ስታምሩ አብዋ እና እምዋ ❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
8 ай бұрын
ከረፈደ ብሆንም እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ አደረሳችሁ ወገኖቼ ተባረኩ ያሰበቹት ያለመቹት ሁሉም ይሁንላቸው
@FantoFardy
8 ай бұрын
ውይይይይይ እናተ ባትኖሮ በምን እንዝናና ነበር እኛ የማዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
8 ай бұрын
እትየ አልማዝ ❤❤❤❤❤❤
@rhamanugus7066
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebakibret4565
8 ай бұрын
ስታስቀኑ መልካም በዓል ይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tadessehana7330
8 ай бұрын
ከናንተ መፈጠሪ እንዴት ደስ ይላል l love you አማራ😍😍🤗
@heymanothemanot2317
8 ай бұрын
እሱቤ ትለያለክ እንኳን አደረሳቹሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hailutefera4623
8 ай бұрын
ማርያምን ትለያላችሁ በርቱልን
@ayyalem7152
8 ай бұрын
ታዴ እንወድሀለን❤
@اتعتت
8 ай бұрын
ማሪያምን የዛሬዉ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የሽየድንግልማርያምልጅ
8 ай бұрын
እሱቢየ የኔ ፍቅር ስወደውኮ የድራማው ድምቀት እኮነው❤❤❤❤❤💗💗💗💞🌹
@etagegnet6376
8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤ ከቁጥር ሳያጎል ለአመቱ ያድርስልን እታለም አልማዝ በጣም ታምሪያለሽ የቤቱ ሞገስ ታምራላችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤
@יונהוורטה
8 ай бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዪች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ እናንተ እንቁዎች ሁሌም አከታ ተላችሁ አለሁ ኑሩልን ሁላችሁም አወዳችሁ አለሁ በአሉ የሰላም የደሰታ ይሁንላችሁ አማራ መሆኔ ኩራቴ ነው ሰላም ሁኑልኝ❤❤❤❤❤
@אנייהבלטה
8 ай бұрын
እሱቤ በጣም ዘፍኝ ነህ ይስጥህ ❤ ሙላችሁም አትጠገቡም እንደ ማር ቀጥሉበት❤❤❤❤
@AliaMohammad-t1q
8 ай бұрын
ለዚህ ህዝብነወ ጦርነት የታወጃበት አይ እግዚያቤር ይጠይቅህ አብይ
@parahemasfaw7691
8 ай бұрын
እናመሰግናለን የሀገሪን ትዝታ እየቀሰቀሳችሁ ቤተሰቤን አስታውሳለሁ ሁሉም በአገሩአይኖር በሉመልካም በዐል ❤❤❤❤❤❤
@rashidkhoori
6 ай бұрын
የኔዉቦች ስታምሩ አማራመሆን መታደርነወ አብሽሩ በርቱየኔውብች❤❤❤❤❤
@dessalegnetelele7553
21 күн бұрын
Murit Gena ahuin eda gebah.❤❤❤❤
@mwale8371
8 ай бұрын
Wow it’s amazing ! Thank you orbital family heart ❤❤❤
@ethiopiayehulum3517
8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው የሠራችሁት💚💛❤️
@ሂቡ
8 ай бұрын
ሁሉም አንደኛ ናችው🥰🥰🥰🥰🥰
@LiliLili-xm8mj
8 ай бұрын
አገራችንን ቅድስት ድግል ማርያም ከነልጅዋ ሰላምንትስጠን
@sirgutewoldie2568
7 ай бұрын
ሱስ ሆናችሁብኝ ውዶችዬ በርቱ።❤❤❤❤
@fierbelachew2175
8 ай бұрын
እንካን አደረሳችሁ አቤት ስታምሩ ውጪ ያለነው በናንተ እየተዝናናን ነው ታዴና አበጀሽ እሱን ትለያላችሁ ሁላችሁም ለኔ አንደኛ ናችሁ ብርቁና የብርቁ አስተማሪ ወይም የታዴ ---- ይደባለቁ አብረችሁ ስሩ ከተጣላችሁ ትልረቁ።
@AbiyotTemesgen-j6p
7 ай бұрын
አቤት አማራ መሆን እኮ ምንኛ መታደል ነው ስወዳቹህ ፈጣሪ የከርሞ ሰው ይበላቹህ የኔ ድምቀቶች ካመት አመት ያሸጋግራቹህ ሳይነጥል ሳይገነጣጥል 24 Reply
@RumanRuman-n4v
8 ай бұрын
አሞኛል አሞኛል ስላቼው እግዚአብሔር ይማርሽ ይሉኛል ባፋቼው ልባቼው ሌላ ነው እኔ ሳስባቼው ደስ ይላል😂😂❤
@destamelese3244
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ምርጦች
@abayabay3382
8 ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው እንኳን አደረሳችው አደረሰን የማዳም ስራ ድክም አድርጎኛል እና በናተ ድካሜን እረሳው በስደት ያለነውም እህት ወንድሞቼ ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ ቅመሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለው መልካም ብአል ይሁንልን ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤አየ እሱባለው አረገፍከው እኮ 😂😂😂😂😂😂ያዝ ደርበህ ምታ ዋው እሱባለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yabe.sera.27
8 ай бұрын
ደጉ,ያገሬ,ሰዉ,ሠላሙን,ያምጣልን❤
@beretukanMeles
8 ай бұрын
ተውግን በዝህ ሰሀት እሩዙን ማን ይቀቅለው😢😢😢ዛሬ ስልኬ ተወሰደች
@RMetica
8 ай бұрын
ዝመ በያት ዛሬ እኮ በዓል ነዉ በያት 😂❤😢 እስኪ አንድ ነገር ትበል አናቷ ላይ ነዉ እምወጣባት የኔስ ምስኪን ናት
@alainfef176
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወላሂ. ገደልሽኝ. እኔ. የቱን. ልይ. ተስገበገብኩ. እነሱ. ባሉበት. እሄው. አይኔ ፈጦ
@MeriMTube
8 ай бұрын
አብሺርእኔምእራሴ።በጣምሰለቸኝአብሺርያልፋልአድቀንእህቴ
@beretukanMeles
8 ай бұрын
@@RMeticaታድለሽ❤
@beretukanMeles
8 ай бұрын
@@alainfef176እኔስ የቱን ይየው
@mayamuller8741
8 ай бұрын
በጋራ መብላት እንደኔ የናፈቀው
@mayamuller8741
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@chuchumike3286
8 ай бұрын
እታጏችዬ ንፍሴ የኔ ቸኮሌት🌹🌷🌹🌷💕
@kadijamohammed2530
8 ай бұрын
ወይ ወርቆች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@muluwork5313
8 ай бұрын
ስወዳችሁ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ። ❤❤❤❤❤❤
@KibenashBekele
8 ай бұрын
ሁሁሁሁሁሁሁ አማራነቴ ክርሰቴያንነቴቴቴ በአንድግዚዚ ተሰቱኝኝኝ ምን መታደልልል ነው ተሰጣችሁሁሁ ደሰይላልልልል
@טליוונדמו
8 ай бұрын
אוהבת אותכם❤❤❤
@almazekaseye7172
8 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤
@yitbarekayele8667
8 ай бұрын
ገራሚዎቹ አሰገራሚዎቹ ድንቆቹ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ኑሩልን እድሜና ጤናውን ሰጥቶ ከአመት አመት ያድርሳችሁ 🌹🌹🌹💜💜💜💙💙💙🌹🌹🌹
@kabthiwagaye8344
8 ай бұрын
ወይ አልማዝዬ ስታምሪ በርቺ
@Aamina-j9i
8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁለዛሬ አመት ደግሞ አገራችንን ሰላም አድርጎእግዚአብሔር አምላክ በሰላም እኛም ወደ አገራችን ገብተን ምናከብር ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤
@kingmakerkingmaker2635
7 ай бұрын
አቤት ድምጥ ያዝማሬዉ ❤❤❤ነገር መታደል ነዉ❤❤❤❤❤አማራየ ❤❤❤❤❤❤
@yosefakatsukihokage4817
8 ай бұрын
Weynaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hlemaNgest
7 ай бұрын
እደት አደም ወዳቺሁ በርቱ በናተነው ሁሉ ነገር የሚምር❤❤❤❤❤ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን😂😂😂😂😂
@tenaberihun7379
8 ай бұрын
እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ትሳኤል ብአል በሰላም አደረሳቹሁ የከርሞ ሰው ይበልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@louatlouat465
8 ай бұрын
ወላሂ ደስ ስትሉ ❤💘💘❤
@لينامحمد-ك4ف
8 ай бұрын
ገሬ❤❤😂😂ጭፈራሕ ተመቸኝ እባካቹ ወገን ለሕዝባቹ ኢየሱስን በድራማቹ አሱት ምክኛቱም የሎጥ ዘመን ቀረበ መጻፍቅዱስም አብቡ ሕዝቡ ከአምላኩ ወቱ ወደድግምትና ወደ ደም ማፍሰስ መረጠ 😢
@teddy2467ify
7 ай бұрын
በጣም ደስይሚለ እና እዝናኝ ፕሮግራም ነው ያእለምዎርቅ ...❤
@HijezeCell17-n1v
6 ай бұрын
ዘፎኞም ድምፆ በጣም ደስ ይላል ሰላም ለሀገራቺን ያላክልን❤❤❤❤❤❤❤
@allahwokil5777
8 ай бұрын
የአማራ ውቦች አቤት ደስ ስትሉ በስደት ሳውዲ ሁኔ ነው እማያችሁ ❤
@yohansAbebe-m1f
6 ай бұрын
አማራ እኮ ግርማ ሞገሱ እና ሞያ ሰቶታል አማራ ነቴ ኩራቴ ❤❤❤❤❤❤
@LiliLili-xm8mj
8 ай бұрын
እኔ ያዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን እንዴት እንደምወዳችሁ
@kidist56
7 ай бұрын
እኔም የአዲስ ነኝ ውስጤ ግን ባለ ሀገር ነው
26:36
በስንቱ ልቃጠል አዲስ የገጠር ድራማ(Besintu Likatel New Ethiopian Dirama) 2024
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 82 М.
1:28:51
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 65 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
1:14:35
ምድርን ያንቀጠቀጠ የስኖ አይዶል ሾዉ ( Midrin Yanketekete Yes No Aydo Show l) 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 59 М.
1:01:51
ሲጥመዉ ደገመ አዲስ ሙሉ ፊልም /Sitimew Degeme / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 88 М.
1:29:52
ቆየት ያሉ እና የተመረጡ ምርጥ ስልጥኛ ሙዚቃ ስብስብ_ስልጤያ ሰብስክራይብ አሱ_ሰባሽ ፕሮዳክሽን_ያባቤ_ወለቤ_አሩሺ_ሙሰፋ ዳሪ_አወሼቤ ላላ_Siltenga_m
ሰባሽ ፕሮዳክሽን_Sebash_Production
Рет қаралды 6 М.
52:12
ከ 8 ዓመት ልጄ ጋር መታረቅ እፈልጋለሁ!! #Qatar #Beirut #ethiopia #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 392 М.
1:21:30
ጀነራል ጉዕሽ ገብረ - ንመራሕቲ ትግራይ ሙሉእ ንሙሉእ ካብ ምጥፋእ ዘድሓነ ታሪካዊ ስርሒት፡፡
ON TIME MEDIA
Рет қаралды 48 М.
41:13
ዝም ብሎ ይኸዳል ሊታይ የሚገባ አዲስ የገጠር ድራማ( Zim Bilo Yihedal New Ethiopian Dirama) 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 62 М.
59:49
gayla adi halewat አያስ & ሰላምpart 2
Abiel Weldemichael
Рет қаралды 23 М.
1:14:15
በስንቱ እንቃጠል ያሉበት ዳኞች አራቱ ነበጡ (Besintu Enkatel ) 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 53 М.
9:01
Fikirte Kasshun - Solel - ሶለል - New Ethiopian music 2024 (Official Video)
Nahom Records Inc
Рет қаралды 659 М.
22:41
ሰው በገዛ ሐገሩ አዲስ አውዳመት ዝግጅት( Sew Begeza hugeru) New Ethiopian Awdamet 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 83 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН