ጥንቃቄ ኦርቶዶክሳዊያን የንስሀ አባታችሁ ማነው ? መጥቆራ | ፈርጎ

  Рет қаралды 4,172

Melos

Melos

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 11 ай бұрын
በእውነት እናፈርሳልን!!! በርታ ሜሎስ በቃሉ ይህንን ክህደት አፍርስ!!! ጌታ ይህንን ሕዝቡ እንዳያይ ዓይኑን የሸፈነውን ይህንን ጨለማ ይምታው !!!!!!!
@ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
@ሰብሊኢየሱስሰላሜነው 10 ай бұрын
በኢዩሱስ ስም ጌታ የልቦናቸውን አይኖች ያብራ ተባርክ ሜሎስ በርታ
@tigistketema6695
@tigistketema6695 11 ай бұрын
የሰዉን መልክ ይዞ መጣ እንጂ የመልአክትን አይደለም የዳነዉ በመካከለኝነቱ ሰዉ ብቻ ነዉ የተጣለ መላአክ የሚድንበት ምንም እድል የለዉም ጌታ ይባርክህ ሜሎዬ❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 11 ай бұрын
ሜሎስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ የአጋንት ስራ ትምህር በእየሱስ ስም የፈራረሰ ይሁን
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 11 ай бұрын
This reflects the darkness overshadowing the church.
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
brother Dont Trust He is making money on you dont be emotional አስተውል the so called memherh እየነገረህ ያለው ሰይጣን ያደረበት ሰው ቢጸጸትስ ለምን ይድናል ነው take 3 min እና አስተውል he is teachenig you agains the teaching of bible
@NathanBirhan
@NathanBirhan 4 ай бұрын
አንተ ችግር ያለብህ ሰዉ ነህ፥ ሰዉ እንዴት አይኑ እያየ ወደ ገሀነም ይሄዳል፥ የራስህ ዲያቆናት መሰሉኝ መጥቆራ የሚባልን አጋንንት ወደ ሰዉነት ተቀየረ ያሉት፥ አንተ የምታመልከዉ ስለዚህ አጋንንትን እንጂ እዉነተኛዉን አምላክ አይደለም፥ አንተ በፍፁም ድቅድቅ ጨለማ ዉስጥ ነህ፣ እግዚአብሔር ንቃ እያለህ ነዉ፥ አጋንንትን ወደ ሰዉነት በመቀየር ክርስቲያን አደረጉት ነዉ እየሉህ ያሉት ወዳጄ፣ ወደህ ገሀነም መግባት ትችላለህ፥ ግን ሰይጣናዊነታችሁን ለመደበቅ አትሞክር ተጋልጣችኋል። ሜሎስም እያሳየህ ያለዉ ይህንን አጋንንትን ወደ ሰዉ ተቀየረ የሚለዉን ሰይጣናዊነት እንጂ ሰይጣን ያደረበት ሰዉ አጋንንቱ ቢወጣለት እና ቢፀፀት አይድንም እያለህ አይደለም፣ ይህንን ልብህ 100000000000000% ያቀዋል። ንሰሀ ግባ። እግዚአብሔር ከጨለማ ሊያወጣህ ሲሞክር እምቢ እያልከዉ ነዉ። እግዚአብሔር ይድረስልህ፣ በጨለማ የምትመላለስ ዕዉር ነህ😢😢😢😢😢
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል…. የኦርቶዶክስ ወገኖቻችን በምን አይነት መንፈሳዊ ጨለማ ዉስጥ እንዳሉ ተገለጦ አላልቅ አለ እኮ። ሜላ brother ዘመንህ ይለምልም ይህን ጨለማ ለመግለጠ ፀጋን የሰጠህ እግዚያብሄር ይመስገን።
@meseretfene5796
@meseretfene5796 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘላለምህን ይባርከው ሜላችን አንተ በረከታችን ነህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤ እውነት ለመናገር ሜላ ሲናገር በጣም እየሳኩ ነው የጨረስኩት 😂😂ህዝቤ ግን ሲያሳዝን😢😢
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 11 ай бұрын
ሜሎስዬ ዘመንህ ይባረክ
@saraayalew3618
@saraayalew3618 10 ай бұрын
ወንድም ሜሎስ በርታ, የጌታ ፀጋ ይብዛልክ 🙏
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 10 ай бұрын
ጌታ እኮ ቅሪት አለው እናንተን ሰለሰጠን ጌታ ይባረክ ሜላዬ አንተ ተዝታው በጋሻው እንዴት እንደምወዳችሁ ነበር ዱሮም ተባረኩ የጨለማውን ሰራ አፈራርሱት ፀጋውን ያብዛላችሁ🎉🎉
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 10 ай бұрын
እግዚኦ መሃረና ክርስቶስ የማይሰማ ነገር የለም ሃይማኖተኞች ምህረት ያድርግላችሁ
@rolex8678
@rolex8678 2 ай бұрын
ተባረክ ! ህዝቡ ደንዝዟል ፈጣሪ ይርዳው
@RutaAddis
@RutaAddis 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርከው ❤
@tigistketema6695
@tigistketema6695 11 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ሲያወሩት ኮስተር ብለዉ እዉነት ያለዉ መንፈሳዊ ነገር ነዉ ሚመስለዉ ጌታ ከምድረገፅ ያጥፋዉ እንደዚ አይነት መንፈሳዊ የሚመስል አጋንንታዊ ልምምድ😢
@EsayasBulto
@EsayasBulto 11 ай бұрын
ተባረክ
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 10 ай бұрын
ማፈር ሲገባቸው መኩራራታቸው በኢየሱስ ስም ይፍረስ
@betty9705
@betty9705 7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱሰ ይባረ ክ የአጋንትን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱሰ ተገለጠ ይህትውልድ አይኑይከፈት
@Meiraf-s7z
@Meiraf-s7z 8 ай бұрын
ሜሎስ ወንድሜ በቤተክስቲያንዋ ውስጥ ያለውን ጨለማ ስለምትገልጥና ሰዎች እንዲያውቁት ስለምታረገ ጌታ ይባርክህ!
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 11 ай бұрын
ሜላዬ እግዚአብሔር አምላክ ጉልበት ይሁንህ በርታ ይህንን ስንት ዘመን የተቆለለ ውሸት ጌታ ያፍርሰው ❤❤❤❤❤❤
@eyerug7759
@eyerug7759 10 ай бұрын
የምንሰማው ሁሉ እጅግ በጣም ያሳዝናል። ምድራችን የዚህ ሁሉ እርግማን ውጤት ነው አሁን እየሆነ ያለው ነገር። እግዚአብሔር ምድራችንን ይቅር ይበል።
@Tsinat1459
@Tsinat1459 11 ай бұрын
ሀይማኖተኝነት እኮ ክፉ የአደንዛዢ እፅ ያክል ነው ከምናስበው በላይ የሰውን የማሰብ ልቦናን ያጨልማል😢😢 ሜላዬ እግዚአብሔር አምላክ ሀይል ይሁን በርታ መልካምን ዘር እየዘራክ ነው! ብዙ ትውልድ በምትሰራቸው ቪዲዮዎች ከጨለማው ግዛት ነፃ ይወጣል!🙏🙏
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
This guy is teaching you ሰይጣን ያደረበት ሰው መዳን የለበትም ነው ቢጸጸትም kindly read the bible that you carried
@enkumengist1668
@enkumengist1668 10 ай бұрын
የያዝነው መፅሀፍ እንዲህ አይነት ተረት የለበትም። ገድላት የተባሉ ልቦለዶች ናቸው እንጅ...
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
ገድላት ስለምን ተባሉ? ወንድሜ ስለክርስቶስ እኮ የየተጋደሉ ሰወች ታሪኮች ስብስብ ነው ሜሎስ ወንድማችን እውነተኛውን ይዞ እኮ ካስተማረ እሱም ስለክርስቶስ የተጋደለ ተብልኦ ይጻፍለታል ገድላት ማለ እኮ ስለነፓውሎስ ጴጥሮስ ተክለሃይማኖት አርሴማ ስለክርስቶስ ደማቸውን ያፈሰሱ ሰወች ታሪክ ስብስብ ነው ገድልን ማምለክ ሃጥያት ነው ገድልንም መናቅ ሃጥያት ነው ለምን የቀደሙትን እያያችጁ በእምነት መሰሏቸው ስለተባልን
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
እንደዚህ ከተደማመጥን ወንድማችንንም ካለበት የኑፋቄ ትምህርት በፍቅር እንመልሰዋለን
@tsedihaile4016
@tsedihaile4016 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ህ
@tigistbalango9504
@tigistbalango9504 11 ай бұрын
Gobez Berta end ene Arimiyas alasfelagi leqso ena tebi endatihon getan bemefirati qetili tebark
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 10 ай бұрын
አይይይይይይ ጌታ ሆይ አገራችንና ህዝባችንን አንድ ጊዜ አስብ 😭😭😭😭😭😭
@AregagnAdefris
@AregagnAdefris 7 ай бұрын
Soft copy gedlatna tamrat be telegram laklgn
@AregagnAdefris
@AregagnAdefris 7 ай бұрын
Soft copy sle gedlatna tamrat laklgn
@DegemuSeresa
@DegemuSeresa 11 ай бұрын
Egezabeher anten ሰለስተን ደሰ beloingal egzabeher yemesgen!!❤️🙏👍👌
@salemb5198
@salemb5198 11 ай бұрын
ውይኔ ጌታ ሆይ ለዚህ ህዝብ ድረስለት 😭
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
የቆመ የመሰለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል ውድ እእህቴ እናስተውል
@Emabet4
@Emabet4 11 ай бұрын
Igziho 😢 😢 😢 😢 Tabarak mela
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 11 ай бұрын
❤ሜሎስዬ እንኩዋን ተሳካልህ!!! ሰይጣን ሲኦል ይገለባበጣል ሰውን በግድም በድግምት ያታልላል በእሳት ጨዋታ እይይይይይይይso heart breaking 😢😢😢
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ድረስ ምን ጉድ ነው‼️ደግሞ አያፍሩም በዶክመንተሪ ያስተዋውቁታል🤭 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኛን እንደታደክ በድቅድቅ ጨለማ፤በአሮጊቶች ተረትና በውሸት የታጠሩ እህት ወንድሞቻችንን አንተ በሀይልሀሰና በስልጣንህ ድረስላቸው።🤲🙏❤
@mahlettsegaye7230
@mahlettsegaye7230 9 ай бұрын
ውይ እንደዛ አይደለም ገድላት ማለት እኮ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ስል ክርስትና መስፋፋት ስል እራሳቸውን መሰዋት ያደረጉ የፃድቃን ሰማዕታት ተጋድሎ ያለበት ነው እና ምን ነው ያስከፋችሁ😢
@EreftuDesta
@EreftuDesta 11 ай бұрын
Yasazinalu please pray for them
@My_63534
@My_63534 11 ай бұрын
Ere mud meyaz besamnt sente nw mtselyuln ee ? 365 qen mulu ygetachenen sem eyterach lmtsely betkrestian enante liyawm ye eyesusn amlaknet matamnu mnafqanoch letslyulat befitsum atchlum
@amanahmed8838
@amanahmed8838 11 ай бұрын
በሀይማኖት ስም ይሚሰራ ሀሳብ፣ አስተምሮት፣ አሰራር በክርስቶስ እውነተኛ ወንጌልና ትምህርት የፈረስ ይሁን።
@bayisagada684
@bayisagada684 11 ай бұрын
What? May God Open their eyes!!!
@Christ_Jesus_Lord
@Christ_Jesus_Lord 11 ай бұрын
ዮሐንስ 14:6 6 ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@Pitanc
@Pitanc 11 ай бұрын
Endew min yishalal bezich be Orthodox betebalech maferia ye Suw maninet,menfesu tamese, Egziabher yiferdal.
@eyobgenene5243
@eyobgenene5243 Ай бұрын
Amazing😢😢😢😢😢😢
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤
@at_tina123
@at_tina123 11 ай бұрын
Geta yebarkeh wendeme mel❤
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 6 ай бұрын
Fetari yakbrehewn man yekawemhal??? ke breketu yasatfen.
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw 11 ай бұрын
በየጠበል ቤቱ ጠቋር ነኝ በሚል የሚለፈልፈው አጋንንት እኮ ነው (መጥቆራ) በሚል ታቦት ተቀርፆለት የሚመለከው አጋንንት😢😢😢
@My_63534
@My_63534 11 ай бұрын
አሁን ለምጠቀመው ቃል እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ግን ምን አይነት ደንቆሮ ናቹ እስኪ መጥቆራ የሚል ታቦት ካለ ለኔም አሳዩኝ ወይስ የናንተን ነው ምትነግሩን ሲቀጥል ደሞ እኛ ታቦቱን ሳይሆን ምናመልክው ታቦቱ ላይ የተፃፈውን ስም ነው እርሱም "በሰማይም ሆነ በምድር ያለ ፍጥረት ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰገድ" ነው ሚለው ክብር ይግባውና ለካ ኢየሱስ ለእናንተ አማላጅ ነው አይደል ለኛ ደሞ አምላካችን ስለሆነ እንሰግደለታለን። ጌታ ኢየሱስ ልቦና ይስጣቹ ሜሎስ ደሞ ቁንፅል እውቀት ይዘህ አታውራ መጀመሪያ በደንብ አንብብ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 10 ай бұрын
አፈሩን በጥብጦ የጠጣ....የአየር ጋኔል የነበሩትን?
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 10 ай бұрын
​@@My_63534እሄውና ታቦቱ አንተ ነሃ፤የአባትክ ተባባሪ ፥ ይሻልሃል ወደ እየሱስ ቅረብ የመንፈሳዊ አይንህ እንድከፈትልህ ጌታ እየሱስ ፊቱን ይግለፅልህ
@TemesgenGetu-i8r
@TemesgenGetu-i8r 11 ай бұрын
ሜሎስ የኔ ጥያቄ ሰይጣን አጥምቃ ኦርቶዶክስ የምታረግ ቤተክርስቲያን እያለች ገድላት ከድነታችን ጋር አይገናኙም ወይም ዶግማ አይደሉም ለሚሉ ቲክቶከሮች የቲክቶኳን ኦርቶዶክስ እና መሬት ላይ ያለችዉን ኦርቶዶክስ ለይተህ ብታሳየን ?ይሔን ያልኩት ቢያንስ ካንተ ጋር ሲወያዩ ብዞዎቹ አንተ የምታቀርባቸዉን ማስረጃዎች በተደጋጋሚ ሲክዱ አይቻለሁ
@Amenmercy2119
@Amenmercy2119 11 ай бұрын
Zemenkn hiwotkn ybark
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
ጎበዝ read ጦቢት 3÷5 እና ይሄን ልጅ የምትወዱት ከሆነ ቴወሎጂ ገብቶ እንዲማር ርዱት or Lets help him finding a work ፡መንጋውን ይዞ ከመሞቱ በፊት
@enkumengist1668
@enkumengist1668 10 ай бұрын
ቲኦሎጅ ተምሮ ነው ተረት እያፈረሰ ያለው።
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
አርዮስም ተምሮአል ለመማርማ
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አይደለችም ቤተክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ቤት ማለት ነው ስለዚህ ቤተ ዲያብሎስ ናት ሜሎስ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ ይባርክህም።
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 8 ай бұрын
ere begeta beyesus sim ere fetariy ewinetun yabiralachu litafruna niseha litgebu ygebal aganinitin eyasmelekachu hzibun atastu ere yibekal
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 8 ай бұрын
አባቴ ሸባ ያርግ
@ayiguwagu
@ayiguwagu 11 ай бұрын
ሰይጣን ስራው ይፍረስ!! ወይ መጥቆራ... ይገርማል::
@lilibini4870
@lilibini4870 11 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ? ጌታ ሆይ
@destahaylemariam7376
@destahaylemariam7376 11 ай бұрын
God bless you.
@eyesusegeta
@eyesusegeta 11 ай бұрын
thank you melos ❤❤❤❤❤
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 10 ай бұрын
Ebacke egezare lebona yeseteke Orthodox atakatem selaraseke taleye
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 6 ай бұрын
ግን የሚገርመው በእስልምና እና ኦርቶዶክስ ላይ ተመሳሳይ የሆነ የጋኔን አስተምህሮ አለ ። እስኪ በደንብ እየው !
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 7 ай бұрын
😢😢😢
@Wassie12
@Wassie12 11 ай бұрын
ስብሃት ለአብ እንደዚህ ነው እንዴ ታሪኩ..ወይ ፈጣሪ
@mesfinkassa651
@mesfinkassa651 11 ай бұрын
❤❤❤
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 11 ай бұрын
እረረ ወይኔ እረረ እረረ ኦርቶ....ንቁ ንቁ ንቁ‼️አሁን ምትነቁበት ጊዜ ነው። በስውር ሲገርመን በግፅ ህዝቡን ለጋኔን ሊያሰግዱት❓እግዚአብሄር ለጋኔን ምንም አይነት እድል ፈንታ አልሰጠውም አይሰጠውም። መፅሀፍ ቅድስ የነገረን ጋኔን እለት እለት እንድንቃወመው ነው። 👉አንድ ነገር ገባኝ የዛሬዋ ኦርቶዶክስ በፍጡራን አምልኮ እንዲህ የተጥለቀለቀችው ያኔ በፍጡር ስም ታቦት ስትቀርፅ እና ቤተክርስቲያን ስታሰራ እረፊ ያላት ስለሌለ ነው። ዛሬም አንድ ብላ በመጥቆራ ጋኔን 👹 ጀምራለች ነገ ተነጎድያ (44) ደርሰው ቁጭ ይላሉ። እረረ እንደ ቀላል አንየው ወገን በርትተን እንፀልይ። የያዕቆብ መልእክት 4:7 እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤
@HabtomMosa
@HabtomMosa 11 ай бұрын
Mela Mela tebarek
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 11 ай бұрын
በጌታ ስም ወይ ህዝቤ😢😢😢😢
@Pitanc
@Pitanc 11 ай бұрын
Ethiopia Orthodox yihin beyifa kalawegezch tebabari nuch.
@My_63534
@My_63534 11 ай бұрын
enante selaltmchachu nw Orthodox metawgzew siqetl abatachn tekle haymanot benante af ayterum qedmiya be eyesus amlaknet emnu lelaw lay qes blachu tdersalachu metshaf qedus lay ytsafewn ymatqblu sewoch nachu eko gn migermgn nger enante sele yonatan sele melos mnamn enditsaf nw metflgut aydel beqa mn tata alew melos bergcha setan aweta,kfelgachum ye msfnen soft blchew ke kulalit beshta fewsegn blachu tsafu
@selam-rs1ob
@selam-rs1ob 10 ай бұрын
Are yemayisema gud yelem‼
@abenettadesse228
@abenettadesse228 10 ай бұрын
ሜሎስ ስለ አማኑኤል አሞፅ እስኪፈልግና ስማ።አማኑኤልአሞፅ እና አሊስ በአጋንንታዊ ዓለምና በፊዚካሉ ዓለም የሚመላለሱ ሰዎች እንደሆኑና ሰው ሆነው በሰይጣንነት ዓለምየተመላለሱ ናቸው።
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 10 ай бұрын
ዛሬም እኮ ደብተራ፣መርጌታዎችን እያገለገለ የምድር መርገምት የሆነብን
@TeklehaimanotGenet
@TeklehaimanotGenet 11 ай бұрын
Wey gud enekalat ataw. Ygermalu. Metseley new mefthew
@YerobeleMom
@YerobeleMom 11 ай бұрын
በኢየሱስ ስም
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma 11 ай бұрын
ሜሎስ " የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው" አይደለም ያሉት።እንዲህ አይነት አባቶች ያሏት ነት ኦርቶዶክስ ነው። ሰይጣንን ወደ ምንኩስና የቀየሩትን የኦርቶዶክስ አባቶችን እንጂ እግዚአብሔርን አላደነቁም። ሲጀምር እግዚአብሔርን የሚያደንቅ ሰው ወደዚህ አይነት አጋንንታዊ ምንፍቅና አይገባም። ሰው እና አጋንንትን የሚከተል እና የሚያደንቅ ነው እኮ ወደ ተረት እና ምንፍቅና የሚገባው።
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 10 ай бұрын
አገራችን አሁን ባለችው ሁኔታ ውስዝ ባትሆን ነው ምገርመው
@teshome7693
@teshome7693 10 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ አረ ኡኡኡኡኡ ወገኔ የነዚህ ጨካኞች መጫወቻ ሆነ ሐይ ባይ ያጣ የኦርቶዶክስ ቤት አረ በሕግ አምላክ በቃሉ እውነት እናፈርሳለን እነዚህ ቄሶችን የሚጫወትባቸው አጋንት ነው
@MelakuDegene
@MelakuDegene 11 ай бұрын
የዘመናት ተረት ወንዶች እንደዚህ አጋልጡልን የዘመናት ተረት ተረት
@anashorani89
@anashorani89 9 ай бұрын
zimbel woregn ante ersi setani nek .
@YerobeleMom
@YerobeleMom 11 ай бұрын
ዎንጌል ያስፍልጋቹዋል 🙏
@My_63534
@My_63534 11 ай бұрын
ለኛማ አዎ በጣም ያስፈልገናል ለዛም ነው እኮ አመቱን ሙሉ ወንጌልን ምንማረው ግን በደንብ እየተማርን ስንመጣ የእናንተ ስህተት እና ልክ እንደ ሉተር ወንጌልን በፈለጋቹት መንገድ እንደምተረጉሙት እያወቅን እየመጣን ነው እና እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በደንብ ስናነብ ደግሞ ብዙ ጉዳቹ ይወጣል ስለዚህ የጌታ ኢየሱስ አምላክነት ወደሚታወቅበት ቤት መቅደስ ይመልሳቹ
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 10 ай бұрын
አቤት አቤት ያልታሰማ ጉድ ነው ይሄ ሰይጣን ንሰሃ ገባ 😂😂😂😂
@sarasolomon-y4r
@sarasolomon-y4r 11 ай бұрын
Le. Ethiopia. Mekera. Yametabat. Wongel. Endayisebek. Yemishefen. Ye. Orthodox. Teret. New. Geta. Eyesus. Yigelebetew
@My_63534
@My_63534 11 ай бұрын
le Ethiopia mkera yametabat bcha sayhon mkera yhonachubat enantew erasachu nachu mekniyatum endenante geta eyesusn ytedafere manm yelm enante metawqut sele mgelbet wereyachu sele mafres nw eko yenante dfert betam kmten alfual ahun ante yhen yetsafkew sw eyesus kerstosn amalaj blek aydel mteraw ena kezi yebase dfert yet nw yalew demo eko atafrum yhenm wengel telut yhonal gn legna le orthodoxawiyan wengel erasu amlakachen medhanitachn geta eyesus nw
@sarasolomon-y4r
@sarasolomon-y4r 10 ай бұрын
Please reade bible
@TeklehaimanotGenet
@TeklehaimanotGenet 11 ай бұрын
Y Kemekabr Afer???? What??????EYESUS EYEMETA NEW AMLTU
@meseluabera5616
@meseluabera5616 11 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ምን አይነት ጉድ ነዉ
@memehermulusewneguse4299
@memehermulusewneguse4299 11 ай бұрын
የሉሲፈር ቡችላ ዝመ በል ¡ ያንተ ኢየሱስ ወደፊት የሚመጣው ሀሳዊው ኢየሱስ ( 666 ) ነው ፡፡ አንተም የእሱ መንገድ ጠራጊ ነህ ፡፡
@saraayalew3618
@saraayalew3618 10 ай бұрын
ወንድሜ አግዚአብሔር ትግስቱን ሰቶ በማስታዋል ብትሰማው, እኛም ከአንተ በላይ ነበርን ስንናደድ, ግን ከአግዚአብሔር ቃል ፍፁም የራቀ ነው 🙏
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 11 ай бұрын
አባቱ ሺ ጊዜ ብትለፈልፍ አንተ ኦርቶዶክስን አታፈርስም በአሁን ጊዜ ኦርቶዶክስ በፊት ከነበረው እየበዛ ሄዷል ሰሚ የለህምምም አሁን አንተ ለምትለው ኦርቶዶክስም መልስ አላት አንተ ብቻ ስላወራህ የሚሰማህ የለም
@My_63534
@My_63534 11 ай бұрын
እውነት ነው ወንደሜ ቅድሚያ እራሳቸው የማይስማሙበትን ነገር ያፍርሱ
@ዲበኩሉትግራይሚድያ
@ዲበኩሉትግራይሚድያ 11 ай бұрын
አይ ኦርቶዶክስ ግራ የገባቸው መኖኮሳት እና ጳጳሳት ዲያቆናት ቀሳዉስት ናቸው ያሉት ገና ስንት ጉድ እንሰማለን
@My_63534
@My_63534 11 ай бұрын
እሺ ግራ እንዳይገባን የትኛው የፕሮቴስታንት እምነት እንግባ ? ጌታን ደውዬ አወራውት የሚለን ጋር ነው ? ወይስ ኢየሱስ ክርስቶስ ለተመረጡት ብቻ ነው የሞተው የሚለን ጋር ? ወይስ ክብር ይግባውና ኢየሱስ አማላጅ ነው የሚለን ጋር ? ወይስ ለፃድቃን ክብር አያስፈልግም ብሎ ለራሱ የሚያሰግደው ሰው ጋር ነው ? ወይስ ፀበል አያስፈልግም ብሎ የሀይላንድ ውሀ ሊያው በገንዘብ የሚሸጥበት እምነት ? ሶፍት የሚያበላ እምነት ? ማን ይሆን ግራ የገባው
@አይደለም
@አይደለም 11 ай бұрын
ሀይ መጦቆራ ሰዉ ለአንተ ይጋጋጣል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
ይህ ታሪክ ሃላፊነት በጎደላቸው ገድል ጻፊዎች የተጻፈ ስሑት ታሪክ እንጂ ይህ በኦርቶዶክስ ትምህርት ሲመዘን ውሸት ነው፡ ኦርቶዶክስ እንዲህ ኣትቀበልም የኣገልጋዮች ችግር ነው።
@EsayasayalewEsa
@EsayasayalewEsa 11 ай бұрын
አይናቸው ይብራ
@My_63534
@My_63534 11 ай бұрын
አይናችን በርቶ እኮ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አምላካችን ብለን ምናምነው መቼስ እንደናንተ አማላጅ እንድንለው እየጋበዛቹን አይደለም አይደል ?
@salemb5198
@salemb5198 11 ай бұрын
@@My_63534ችግሩ እኮ መፀሀፍ ቅዱስ አታነቡም ለሴጣን በዚህ ልክ ጥብቅና ትቆማላችሁ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስትስ ስም
@enkumengist1668
@enkumengist1668 10 ай бұрын
ሮሜ 8:34
@JesustheNazareth
@JesustheNazareth 6 ай бұрын
ከፊት ይልቅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሃይል እንድትበረታ ለመንኩ አገልግሎትህ በእግዚአብሔር ፊት ያለነቀፋ ትሆን ዘንድ በሰው ስርዓት እንዳትሄድ እለምንሃለሁ .... ለምሳሌ ማማተብ በራሱ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለ መሆኑን አስተውል በእርግጥ አንተ እንዲህ ስታደርግ አላየሁም ግን የማማተብ የእጅ ምልክት 666 ነው .....ግን ባይሆን ለምን ሃዋርያት አላዘዙንም ስለዚህ የኦርቶዶክስ ስርዓት ከላይ ሳይሆን ከጥልቁ ነው አስተውል ወንድሜ አንተም ይሄንን መርምረህ ከተረዳህ በኃላ በዚህ ደግሞ አንድ ትምህርት አዘጋጅ::
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 10 ай бұрын
ዝምብዬ ሳስበው ካንተ መጥቆራ የሚሻል ይመስለኛል፡፡
@ዲበኩሉትግራይሚድያ
@ዲበኩሉትግራይሚድያ 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ደብረ ከርቤ ብሎ የተናገረው ማነው የት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ይናገራል ወይ ምን አይነት ተረት ተረት ነው
@tadiyosayalew2251
@tadiyosayalew2251 10 ай бұрын
አፍርስልን ይሄን ለዘመናት ተገንቶ ያለውን የሃሰት ትምህርት
@bekiyyezelalem6830
@bekiyyezelalem6830 11 ай бұрын
ማታ ማታ እንደዚህ ጥሩ ጥሩ ተረት አውራልን ሜላ ለእንቅልፍ ጥሩ ነው😂😂
@My_63534
@My_63534 11 ай бұрын
አዎ ምታውቁት እሱን ስለሆነ ሚላም ጥሩ ተረት እያወራህ አግዛቸው ደሞ አትርሱ የእዩ ጩፋ ምርጥ ምርጥ ተረቶች አሉ ቅድሚያ ከቤትክ ጀምር የኛን ለኛ ተውልን
@rolandroland7057
@rolandroland7057 11 ай бұрын
😂😂🤣🤣🥱
@bethi6344
@bethi6344 11 ай бұрын
ምን ችግር አለው ቢቀየር ጋኔን ማለት ክፉ ስራ የየሚሰራ ማለት ነው ብዙ አይነት ጋኔን አለ የአየር ጋኔን አንዱ ነው /ብዙ መናፍስት አይነቶች አሉ ይገርማል ስለዚህ በጌታ ቀኘ እና ግራ የተሰቀሉት ሽፍቶች መካከል ጥጦስ ይቅር ተብሏል ጥጦስ ቀድሞ የየሚሰርው ስራ በበግብር ከሰይጣን የሚተካከል አልነበረምን ባንድ ቀን ይቅር ለምን ተባለ እንዳንተ ግን ይቅር መባል አይችልም እያልከን ነው ? Remember ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ለማያምን ደግሞ ሁሉን ሲተች ይውላል ወይም የእግዚአብሔር ቃልን የቅዱሳኑን ክብርን ለራሱ ገበያ ያውላል ጅራፉን ይዞ የመጣ ጌዜ ሳይማሩ ወይም ሳያቁ መምር ሆይ መምር ሆይ መባል የሚፈልጉትን አንድ ቀን ሲያጠራ ኁሉ ይስተካከላል
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 11 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 11 ай бұрын
ነካህ
@eleni311
@eleni311 10 ай бұрын
በኢየሱስ ሰም የኦርቶዶክስ የሰይጣን አምልኮ በቃሉ ሰይፍ ይመታ እነዚህ ሰዎች ሰራቼው ይፍረሰ አገራችን በመርገም አሰመቱብን ደሞ አያፋሩም ለጭራቅ ይመሰክራሉ ኧረ እኳንም ከኦርቶዶክሰ የሞት አምልኮ አወጣኝ ጭራቅ ጅን አምላኪ ኦሮቶዶክሰ ብቻ ናት
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
ሽፍታው ሳኡልንስ / ጳውሎንስ? በነካ እጅህ ተችልን በፊት ሽፍታ ስለነበረ አሁን ቅዱስ ጳውሎስ አንበለው አይ ሎጅክ መጫወቻ ሆነች
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 10 ай бұрын
እዛው እናንተ እናንቴ ጋ ያለትን አወናብዱ እዚህ ያሉት ጴንጤወችና ታድሶወች ነቄ ናቹው😂😂😂😂😂😂😂
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
@@temesgenreta8899 ታሜ ወደ ነጥቡ ተመለስ ከመንጋነት ከተከታይነት መውጣት ነው እንደዚህ ስንሆን ፈሪሳውያንን መምህራኖቻችንም አይቀብጡብንም
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 10 ай бұрын
@@bethi6344 ሳውል እኮ ሰው ነበረ፤መጥቆራ ግን አጋንንት ነው ምን አገናኛቸው?
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
ሳውል ሰው እያለ ሽፍታ አድርጎት የየነበረ መንፈስ የቅዱስ መንፈስ ነው የርኩስ መንፈስ Oviously ርኩስ መንፈስ ነው ስለዚህ ርኩሳን መናፍስት ሁሉ ድል ሊደረጉ ይችላል አይ መጥቆራ እኮ ከሰማይ የተወረወረው ሰይጣን ነው አትለኝም ምክንያቱም የተወለደ ስለሆነ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 10 ай бұрын
አንተ ራስህ ቃለ አዋዲ ለምን ወጣህ። አስመሳይ ህዝቡን የምታሳስቱት እናንተ ጭምር ናችሁ።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 10 ай бұрын
ጋኔን የነበረበትን ሰው ነወ እንጂ ሰይጣን መንፈስ ነው። ሲቀጥል ጅራት ምናምን የቀጠሉለት ሰዎች ናቸው። ዝምብላችሁ አትለፍልፉ።
@birukwongel6278
@birukwongel6278 7 ай бұрын
ልብህን ክፈት
@eyesusegeta
@eyesusegeta 11 ай бұрын
ba eyesuse Sim uuuuuuuuffff
@anteneheshetu4642
@anteneheshetu4642 10 ай бұрын
weshet weshet ......... Ye Aganant temert
@memehermulusewneguse4299
@memehermulusewneguse4299 11 ай бұрын
አንተ መናፍቅ ካንተ ጋኔኑ ይሻላል ፡፡ ስለማታምንበት ቅዱሳት መጻህፍት ምን አዘላበደህ ? ከሀሳዊው ኢየሱስ አምላኪነትህ ውጣ መጀመሪያ ፡፡ የጋኔኑን ያህል የንስሀ እድል አይሰጥህም
@hanydereje3343
@hanydereje3343 10 ай бұрын
አንተን ማጥመቅ አያቅታቸው አይደል
@bethi6344
@bethi6344 11 ай бұрын
Any one who appreciate this guy for bing illogical and misusing all the teachings for his market is totally unfair you are leading him to be stubborn and literally pushing him to the level of narcissizm where he start worshiping himself.
@አይደለም
@አይደለም 11 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀከከከከከከከከ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ታዉ መጦቆራ
@overcomer5608
@overcomer5608 11 ай бұрын
You are siding with your spiritual father Satan that is why you are against the truth. As Jesus said “you are from your father the devil”
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma 11 ай бұрын
"ብርሃን ኢትዮጵያ" ተብሎ ጨለማ ኢትዮጵያ መሆን ለማያውቀው ሊገርም ይችላል ግን ልክ ነው። ቃሉ እንደሚለው አባትህ ሰይጣን የብርሃን መልአክ መስሎ ብዙዎችን እንደሚያታልል ተጽፏል።መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ሰይጣን ሀሰተኛ የሃሰት አባት ስለሆነ ጨለማ ኢትዮጵያ ነኝ አይልም። እውነተኛውን ብርሃን ከሀሰተኛው ብርሃን የምንለየው ማን የክርስቶስ ተቃዋሚ ማን የርሱ ወገን ነው ብለን ነው። ለዚህ ደግሞ ቃሉን መቀበልና ቃሉን ከቃሉ በተቃራኒ መቆም ማንነታችሁን ይገልጻዋል። ይልቅ ሜሎስና መሰሎቹን መቃወሙን ትተህ ፣ ከሰይጣን የመንፈስ ልጅነት በንስሃ ወጥተህ ወደ ኢየሱስ ና !
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
Dear Brother I Love Melos But I Hate His ፡ትቢት እና አውቃለሁ ባይነት አሁን ክፉ ሰው ቢጸድቅ ምናአለበት ልምንድን ነው የክፉ ሰው መመለስ ያንገበገባችሁ በጌታ ፍቅር እስኪ መልሱልኝ ሰይጣንም ከተጸጸተ ምንችግር አለው በቃ ክርስትናችሁ የስም ነው ማለት ነው የተወሰናችሁት i Know there are mature protestants
@bethi6344
@bethi6344 10 ай бұрын
Be mature dont be emotional after 3/5 years ብትታዩ እምነቱን ትታችሁ ወይ ኢአማኒ ናችሁ ወይ ትቀይራላችሁ ለምን አባዛኛውን እነ ሜሎስ የሚነግራችሁ ገለባ ስለሆነ በስሜት ስለሆነ እእነ ወዳጀነህም እንዲ ነበሩ እእነ ወንድም ቢኒም አሁን እዩአቸው how mature they are they respect other religion they love others ክርስትና ለላውን ቨመተቸት በመናቅ አደለም we have to love others including moslims never criticise others!!! with knowing about them for example በኦርቶዶክስ ቅዱሳን እንደሚመለኩ ነው ማህይሞቹ ፓስተሮቻቹ የሚነግሯችሁ ነገር ግን እውነታው ከቅዱስ እግዚአብሔር ውጭ የሚያመልክ ትልቅ ሃጢአት እንደሆነ ነው ኦርቶዶክስ የየምታስተምረው ስለዚህ እንደበኧሉት ፓስተሮች ሁኑ ይሄ ገና በልቶ ያልጠገበ ማሃይም ሁሉ ገንዘብ ሲሰበስብባችሁ አአሜን አትበሉ በሁሉም እምነት አሉ መህይምናን አለሙ ጋር compit ማድርግ በንግድ በትምህርት ሲያቅታቸው religion ውስጥ ተደብቀው ስሜታችሁን የሚኮረኩሩ
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 11 ай бұрын
❤❤❤
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН