No video

ንቅሳትን ከነጭራሹ ሊጠፋ ነዉ! በስለዉበትዎ ከባለሙያ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 115,892

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 797
@selamyedngillij9273
@selamyedngillij9273 4 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ አራት ቀን ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ
@kikikikihahaha870
@kikikikihahaha870 4 жыл бұрын
ታድለሽ እኔስ መቸ ይሆን ሞልቶልኝ አገሬ የምገባ ኧፍፍ
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 4 жыл бұрын
ስላም ግቢ
@mitutsehay6220
@mitutsehay6220 4 жыл бұрын
Ba selam gebi
@user-kr7yw3do5e
@user-kr7yw3do5e 4 жыл бұрын
ሰላም ጊብልኝ ማር
@torooqtorooq7779
@torooqtorooq7779 4 жыл бұрын
ስላም ግቢመልካምጉዞ
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 4 жыл бұрын
ገጠር እኮ ለውበት ነበር የሚነቀሱት አሁን ግን እደ ነውር ይቆጠር ጀመር ጭራሽ ማፈር 😂😂 የኔ ባይኖረኝም የእናቴን የአንገቷን ንቅሳት በጣም ነው የምወደው😘😘
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 4 жыл бұрын
hana hana በቃ መፍትሔ ተገኝ ነገሪት😂😂😂😂ታስጠፍው😂😂
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 4 жыл бұрын
@@user-vh5uz5ws5v ምንድነዉመፍትሄዉ?እኔእንኳንአልተነቀስኩም እናቴአለባትንቅሳት
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 4 жыл бұрын
ዘይነብ የአላህባሪያ ይሄው በጨረረ ሲያጠፎ እያየሽ ቪዲዮውን አላየሽም እይው የእናትሽን ለምን ታስጠፊዋለሽ😳 ለእናቶች በጣም ነው የሚምረባቸው
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 4 жыл бұрын
ሃጻት ነው እኮ
@Ethiopian398
@Ethiopian398 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ 2 ነጭ ወንዶች እንደዚህ አይነት የአንገት ንቅሳት አድርገው በተለያየ ጊዜ አይቼ በጣም ገርሞኝ አንዱን ለመጠየቅ እድል ኖሮኝ የት እና እንዴት እንደተንቀሰው ስጠይቀው የኮሌጅ ተማሪ እያለ ትምህርት ሲዘጋ ኢትዮጵያ ውስጥ ሄዶ እንደተነቀሰ ነገረኝ ለበጎ አድራጎት ስራ በ1998 አመተምህረት በሰሜን ጎንደር 2 ወር ቆይቶ በጣም የሚያማምር ሴቶች አንገታቸው ላይ ተነቅሰውት አይቼ ወደድኩት እኔ ብቻ ሳይሆን አብረውኝ የመጡ ጎደኞቼ ሳይቀር አለኝ እዛም አንዲት እናት በዚህ ስራ ላይ ያሉ አፈላልገን ሲንቅሱኝ ሁለቱ ሴቶች ጎደኞቼ ግን ያነቃቀሱን መንገድ ስላልወደዱት ዲዛይኑን ይዘው በሎሳንጀለስ በአንድ ንቅሳት ቤት አሳይተውት ልክ እንደኔ ሙሉ አንገቶን አንደኛዋ ደግሞ ልክ እንደሀገሬው በሀል በግንባሯ እና በአገጮ ላይ መስቀል ተነቀሰች ብሎ ምን ያህል እንደሚወደው ሲነግረኝ በኛ ሀገር ግን ምን ያህል በየመንገዱ ስነ ልቦናዊ ተፅኖ እንደሚያሳድሩባቸው እህትቻችን ላይ አስታወሰኝ እና ሌላው በአሁኑ ወቅት በዘመናዊ መንገድ አዲስ አበባ ውስጥ ንቅሳት እንደሚሰጥ እና የሚጠቅሙትም የውጭ ሀገር ዲዛይን ሲሆን በሴት አርቲስቶች ላይም አያለው እና እኛ ሃላቀር ህዝቦች ሌላው ተከታይ ህዝብች የውጩ አራዳ ሲያስብል የአገር ውስጥ ዱዛይን ደግሞ ፋራ ባላገር ያስብላል የጉድ ሀገር🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@habeshafamilya1087
@habeshafamilya1087 4 жыл бұрын
migermew ferenjoch kind lay, ej lay endeferenjoch menekes gin ayasafirm. lemindinew gin berasachew minafrew
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 4 жыл бұрын
እናቴ በጣም ቆንጆ ነች እና አገቶ ርጅም ስለሆነ በዛላይ ሙሉ ንቅሳት ነው እኔ ግን እወደዋለሁ እናቴን ሳውቃት ከነ ንቅሳቶ ነውና
@SebeBeauty
@SebeBeauty Жыл бұрын
የሌዘር ህክምና እንድማር ምክንያቴ የብዙ እንደዚች አይነት ሴት እህቶቸን ችግር ስለማቅ ነው። ኢትዮጵያዊ ውስጥ ህክምናው ገብቶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። በርቱ👍👍👍
@bem_fek7380
@bem_fek7380 10 ай бұрын
If u can... u should come back and help them too
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 жыл бұрын
የሰንበት እረዴት በረከት ይድረስልን የተዋህዶ ልጆች
@menberegezahegn8244
@menberegezahegn8244 4 жыл бұрын
የት ነው ቦታ ነው
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@astergizat7652
@astergizat7652 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@tigistmihiret1401
@tigistmihiret1401 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cb9oo7zd6o
@user-cb9oo7zd6o 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ህክምና ባገራችን መኑሩ በርቱ እኔም እፈልጋለሁ ማስጠፋት አድራሻችሁ የት አካባቢ ነው?
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 4 жыл бұрын
አድራሻቸውን ንገሩኝ ለዚሁ ብየ ሀገር ልግባ በሰው ሀገር ለማስለቀቅ ፈርቸ ነው ውይ እንደት ደስ ይላል
@agi1wise538
@agi1wise538 4 жыл бұрын
አድራሻ ለምትፈልጉ +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@alesabetayalewalesabetayal2407
@alesabetayalewalesabetayal2407 4 жыл бұрын
እንዳውም ውጭ አገር ነው በስንስራት ተሎ የሚጠፉት ውጭ አገር ሳውዲ ነው ያስጠፋት በቶሎ ነው የጠፋ
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 4 жыл бұрын
@@alesabetayalewalesabetayal2407 እኔም ሳኡድ ነኝ ጅዳ ሄጀ ነበር ላስጠፋ በጣም ፕሮሰሱን ሲያበዙብኝ ተውኩት ከከፊልም ጋር ስለሆነ የምሰራው ትንሺ አስቸገረኝ የፕሮሰሱ መብዛት በአንድ ጊዜ ስለማይጠፋ
@alesabetayalewalesabetayal2407
@alesabetayalewalesabetayal2407 4 жыл бұрын
እዴ ማማየ የአንቺማ እንዳውም ችግር የለውም እኔ ጠፋችነው የምስራ ሪያድ ግን መኖሪያ ፍቃድ አልተይቀኝም ሀኪምቤቱ ግንባሬላይ አፋንጫይ ላይ እጂላይ አገጭላይ ነበርብኝ 3ሄድኩ ልቀቅ ፈጣሪ ይመስገን አሁን እዳነበርብኝ በጭራሽ አይስታውቅም
@user-yq4fz8hl6q
@user-yq4fz8hl6q 4 жыл бұрын
@@alesabetayalewalesabetayal2407 እኔም ማጥፋት እፈልጋለሁ ያጠፋሽበትን ብነግሪኝ ልዩ ስሙን እሪያድ አይደለሁም ግን ለሱ ስል እመጣለሁ አድራሻሽን ስጪኝ fb ካለሽ ስምሽን ፃፊልኝ እህቴ ካየሽው መልሽልኝ
@user-id3eo7hr3v
@user-id3eo7hr3v 4 жыл бұрын
.​🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 ውብ መልእክት አንድ ሀብታም ሰው መስኮቱን ተመለከተና አንድ ድሃ ሰው አንድ ነገር ከቆሻሻ መጣያው ውስጥ ሲመርጥ አየ ... እርሱም እንዲህ አለ "ተመስገን አምላኬ ድሀ እንኳ አልሆንኩ አለ"። : ድሃው ሰው ዘወር ብሎ ተመለከተና ራቁቱን በጎዳና የሚራመድ ሰው አየ ... እርሱም እንዲህ አለ "ተመስገን አምላኬ እብድ እንኳ አልሆንኩ አለ"። : እብዱ ሰውየ ወደ ፊት ተመለከተ እና አንድ አምቡላንስ አየ አምቡላሱን ላይ በሕመም ምክንያት የሚሰቃይና የሚያለቅስ በሽተኛ አየ... እርሱም እንዲህ አለ " ተመስገን አምላኬ በሽተኛ እንኳ አልሆንኩ አለ"። : ከዚያም የታመመው ሰውየ በሆስፒታል ውስጥ የሞተውን ሰው ሬሳ ተመለከተ ... እርሱም እንዲህ አለ " ተመስገን አምላኬ እንኳን አልሞትኩኝ ምክንያቱም የሞተ ሰው አላህን አያመሰግንምና አለ"። : ዛሬ ስለ ሁሉም የአላህ በረከቶች እና ምሕረት ለምን አናመሰግንም? : ሕይወት ምንድን ነው? ህይወት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ አለብህ: 1. ሆስፒታል 2. እስር ቤት 3. መቃበር ቦታ : በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ ምንም ነገር እንደሌለ ትገነዘባለህ። : በእስር ቤት ነፃነት በጣም ውድ ነገር እንደሆነ ትገነዘባለህ። : በመቃብር ውስጥ ሕይወት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ትገነዘባለህ። : የዛሬ የምንሄደው መንገድ የነገ የሕይወታችን መሰረት ነው። : ስለዚህ ትሁት እና አመስጋኝ ሁን። ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን!!! 🍂አልሀምዱሊላህ። ፍክት ያለ እሁድ ተመኘው ውዶቼ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
@mariamabdulla6081
@mariamabdulla6081 4 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ
@diboradibora7260
@diboradibora7260 4 жыл бұрын
wow betam dess yelali fetar hagerachinin selam yadergilin arfe new tebareku
@MebrhitGeresea
@MebrhitGeresea 26 күн бұрын
Selam betam des ylal gn and tyake lteyksh ebakshn gnbar lay yales metfat ychalal anget bcha new
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 жыл бұрын
Wow Betam des yilal, kalfelegut maslekek mechalu tiru new
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ባረገው እኔ አለኝ አድራሻውን ንገሩኝ በፈጣሪ ሰለምናችሁ
@tigistmihiret1401
@tigistmihiret1401 4 жыл бұрын
አድረሻው የት ነው እኔም ማሥለቀቅ እፈልጋለሁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
አክሴት የተነቀሰችው ገበረኩ 😍 ድሮ ውበተ ነበረ
@dghfgu9425
@dghfgu9425 4 жыл бұрын
ኸረ ቢያሥ ማደዘዣ ብትጠቀሙ ጥሩነው ሥራችሁ ሀሪፍ ነው
@mulugegaw6199
@mulugegaw6199 4 жыл бұрын
አረ ላይ ግጩኝ እኔም ንቅሳት ብቻ ነኝ ማጥፋት እፈልጋለው ዋው
@yelfmulu8708
@yelfmulu8708 3 жыл бұрын
አድራሻችሁን እፈልጋለን
@user-gi8ex5qx5g
@user-gi8ex5qx5g Ай бұрын
Slk lakuln esh lela bota lalenoch
@birkalex230
@birkalex230 4 жыл бұрын
Thanks.....
@workeworke7364
@workeworke7364 4 жыл бұрын
እባክቹህ ቆጥር ንገሩኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 4 жыл бұрын
እር ወገኖቼ አታጥፉት እውነት ሰንት በካንሰር የተጠቁ ሰዎች አሉ የጨርር መዘዝ
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 4 жыл бұрын
አለው አለው እና ሲዘፈን በጎንደር ንቅሳት ጌጥ እንጅ መች መለያ ነበር
@mihrettola9647
@mihrettola9647 4 жыл бұрын
Very true
@melkethany
@melkethany 4 ай бұрын
ንቅሳቱን ስናስጠፋው ቀለሙ ወደ ደም ስራችን እንደሚሰራጭ ነው የሚናገሩት የውጪ ዶክተሮች
@monamonamona4890
@monamonamona4890 4 жыл бұрын
Betam arifi new
@mintamirmama9074
@mintamirmama9074 4 жыл бұрын
አድራሻቸውን እባካችሁ
@tigistadera3713
@tigistadera3713 4 жыл бұрын
ማዲያትስ ማጥሪያ የለዉም ለማዲያት በጨረር ማጥፊያ የለዉም እባካችሁ አሳሁቁኝ
@belealhebsi9521
@belealhebsi9521 4 жыл бұрын
የእዉነት በጣም ነዉ ሙድ የሚይዙት እኔ ለቤትች ድራማ ለመወዳደር ስሄድ ገና ሲያዩኝ ነዉ የሳቁብኝ እደዛን ቀን አልቅሼ አላዉቅም አሁን ግን እግዚያአብሄር ይመስገን አስጠፍቸዋለሁ
@user-qn8yw3xu5c
@user-qn8yw3xu5c 4 жыл бұрын
በናትሽ አዉሪኘ 9710586145478 አዋሪኘ
@user-yo9ge6zd6c
@user-yo9ge6zd6c 3 жыл бұрын
የት አስጠፋሽ እኔ ዱባይነኝ እያስጠፋሁት ነበር ግን እስካሁን አልጠፋልኝም
@belealhebsi9521
@belealhebsi9521 3 жыл бұрын
@@user-yo9ge6zd6c ዱባይ የት ነሽ እኔ ኢማራቲ ነኝ
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s Жыл бұрын
በናትሽ የት ነው
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 жыл бұрын
መናደድ ማቆም ለሚፈልግ ብቻ...አሪፍ ህይወት ቀያሪ ቪዲዮ ሰርተናል Inspire Ethiopia እንባላለን። አነቃቂ ቪዲዮዎቻችንን በመመልከት ደስተኛ ሆነው እያንዳንዱን ቀን ያሳልፉ
@solianacool3791
@solianacool3791 4 жыл бұрын
I hv anger issues
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 жыл бұрын
@@solianacool3791 You have to watch the video, In addition we can discuss on telegram @Sineworktaye
@rohithsharma2845
@rohithsharma2845 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ንቅሳት አለብኝ እና እባክዎን መገኛ ቦታችሁን ንገሩኝ ሁልግዜ የበታችነት ሥሜት ይሠማኛል ንቅሤ በመሆኔ ሥለዚህ መገኛችሁን አሣዉቁኝ በፈጣሪ
@selamleagerethiopiyayihun4143
@selamleagerethiopiyayihun4143 4 жыл бұрын
Egziabher yimsgan sifelig neber ebkachu adershachewin lakulign
@rak8436
@rak8436 4 жыл бұрын
ዋዉ ጋዜጠኛዋ አጠያየቅሽ ጡሩነዉ በርች
@user-on3gz5qg1i
@user-on3gz5qg1i 2 жыл бұрын
አድራሻችሁ የት ነው ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን🙏
@user-qe7tb9rf5o
@user-qe7tb9rf5o 4 жыл бұрын
ወይኔ እመቤት ሁሊም ተሸፍናነበር የምትዉለዉ የኔዉድ ቤተክርሴቴያን ለመሄድ እራሱትሳቀቅነበር
@selihom6023
@selihom6023 4 жыл бұрын
Salamye Feqer yehonesh eko neshi❤️
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ግን አድራሻ አላስቀመጣችሁም 😢
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 4 жыл бұрын
ኤርሚ ዘኢትዮጵያ ዩቱበሩ አስቀምጧል ባለፈው ጊዜ
@MayaMaya-lc1fv
@MayaMaya-lc1fv 4 жыл бұрын
Yate bota nawe
@ghdgjc1800
@ghdgjc1800 4 жыл бұрын
ምን ይስራልሻል እህት
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 жыл бұрын
Ghd Gjc ዬማልፈልገው ታቶ አለብኝ
@user-yo9ge6zd6c
@user-yo9ge6zd6c 4 жыл бұрын
ዱባይ አለ
@yoa4488
@yoa4488 4 жыл бұрын
አድራሻው+251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@samiryemylove5371
@samiryemylove5371 4 жыл бұрын
Kuterachu new weye
@Rak-ju8gz
@Rak-ju8gz 4 жыл бұрын
ይህ ቁጥረ አይሰራም
@YamrotMelaku
@YamrotMelaku 14 күн бұрын
enamesgenen
@hermelafiesha8382
@hermelafiesha8382 4 жыл бұрын
Ebs i love you
@anh4626
@anh4626 2 жыл бұрын
ስልቁጥር
@user-db8cx6lz1e
@user-db8cx6lz1e 4 жыл бұрын
የማድያት ማጥፋያም ጠይቁልን እስኪ
@user-dw9un7vx3j
@user-dw9un7vx3j 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን አረብ ሀገር ላይ የምትኖሩ ግን እዚህ አሰሩ በአንድ ቀን ይለቃል በተረፈ ተመችታችሁኛል ከሀገራችንጋ ተመጣጣኝ ብር ስላደረጋችሁ
@kedirzed6260
@kedirzed6260 4 жыл бұрын
የት ነው ቦታው
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 4 жыл бұрын
የት ነው
@user-rb5uk5pw1b
@user-rb5uk5pw1b 4 жыл бұрын
የት ነው?
@user-yo9ge6zd6c
@user-yo9ge6zd6c 3 жыл бұрын
የት ነው ????
@tghanes499
@tghanes499 3 жыл бұрын
የት ነው ግንገሪኝ ቦታውን እህቴ ሰውዲ የት
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
እመብርሐን በሰላም ታስገባሽ
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
የኔ አያቴ ከአንገቷ እስከ ደርቷ ውቅራት በውቅራት ነዉ እዚህ ላይ ደግሞ ለማጥፋት ወዘተ ወዮ 🤣🤣🤔
@zhoorali9579
@zhoorali9579 Жыл бұрын
Ebakachu eski botawun nigerugn
@Suls65850
@Suls65850 3 жыл бұрын
ቁጥር አስቀምጡ
@fasiladmas2476
@fasiladmas2476 3 жыл бұрын
ስልክና አድራሻ ብትንነግሩን ድስ ይለናል
@Tube-fm9pf
@Tube-fm9pf 4 жыл бұрын
እኔም ግንባሬ አንጋቴ የቀረ የለም ማጥፋት እፈልጋለሁ
@agi1wise538
@agi1wise538 4 жыл бұрын
አድራሻ ለምትፈልጉ +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@OssamaAlm
@OssamaAlm Ай бұрын
ስልክ በናታቹ
@user-sb7hw7bx2m
@user-sb7hw7bx2m Ай бұрын
እረየትቦታነው ንገሩኝ በአላህ እኔም ሀገሬ ስገባ አስለቃለሁ በጣምደብሮኝልልልልል
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ልዩ ደብዳቤ ይመስላል በድሮ ጊዜ ለውበት እንደምነቀሱ ይታወቃል ከተሜ ውስጥ መኖር ሲጀምሩ ደግሞ ያው ከትችት ብዛት ይመስለኛል ሊያስወግዱት የምፈልጉት
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 жыл бұрын
Enkelef embi silen erasu senkoterew bezaw entegna neber...😜
@adonayadane9800
@adonayadane9800 4 жыл бұрын
Adrashachu.yetnew
@adonayadane9800
@adonayadane9800 4 жыл бұрын
Adrashachu.yetnew
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 3 жыл бұрын
በትክክል
@zmzmAbddooo
@zmzmAbddooo 4 жыл бұрын
ያአሏህ
@user-mo5sx6eh9m
@user-mo5sx6eh9m 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ የንቅሳት ማስጠፋት እፈልጋለው እክመነው ካገርውስጥ ብቻ ነው የምትሰጡት እባክሽን አሳውቂኝ
@user-gh9rs4yz9p
@user-gh9rs4yz9p 4 жыл бұрын
ጠባሳ ማጥፍያ የላችሁም አሳዩን???
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 4 жыл бұрын
አሜን አሜ አሜን
@user-fc8mz9is2j
@user-fc8mz9is2j 4 жыл бұрын
እኔም ማስለቀቅ እፈልጋለሁ ግን የስልክ አድራሻችሁን ከታች ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል
@user-fc8mz9is2j
@user-fc8mz9is2j 4 жыл бұрын
@Selamawit Anley አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!
@wubamlaktekeste7538
@wubamlaktekeste7538 Жыл бұрын
ሠላም ውዴ ንቅሳት አስጠፋሽ እንዴ መረጃ ፈልጌ ነው
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 жыл бұрын
አድራሻቹው የት ነው የማድያት ማጥፊያ አላቹህ?
@user-um9mv5dr6d
@user-um9mv5dr6d 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አድራሻቹህን እደት ነው ማገኝት የምችለው ???
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 4 жыл бұрын
ውቅራት እኔ በጣምነው እምወደው ግን ጥርሴን ናግባሬን ተወቅሬውነበር የግባሬን ግን ፋዘሬ አይሆንም ብሎ ትኩሱን በልብስ ጥርግ አድርጎት አሁንም ትንሸ ትለያለች ግን የጥርሴን በጣምነበረ እምወደው ግንእድሜ ላረብ ሀገር የጥርስ ማጁን ጣትማታ ስፈቀፍቀው ለቀቀብኝ በመልቀቁ ቅርብሎኛል ሀገሬ ስገባግ ደግሜ እወቀረዋለሁ ብያለሁ ፈጣሪጋ
@mitiktube7214
@mitiktube7214 4 жыл бұрын
Benatesh yet new yealehu Ethiopia malet enam efelgalehu
@genetgenet4203
@genetgenet4203 4 жыл бұрын
በናታችሁ ዱባይ።የሚያጠፋ ካለ ንገሩኝ ወይንም ሰፈሩን ሹክ በሉኝ እኔ አለብኝ ማጥፋት እፈልጋለሁ ወገኖቸ
@user-ym4hd4dp8k
@user-ym4hd4dp8k 4 жыл бұрын
እባካችሁ ጠቁሙን
@samirayasuf6121
@samirayasuf6121 4 жыл бұрын
Abudabi alaleshiii
@user-ym4hd4dp8k
@user-ym4hd4dp8k 4 жыл бұрын
@@samirayasuf6121 አመሰግናለሁ
@genetgenet4203
@genetgenet4203 4 жыл бұрын
@@samirayasuf6121 እህት በናትሽ ንገሬኝ ስሞትልሽ የት አካባቢ አቡዳቤ ኧረ በናትሽ እርጅኝ
@meseretatnafu149
@meseretatnafu149 4 жыл бұрын
ቻርጃምአለ እኔምአስጠፍቻለው
@kiyadeje9711
@kiyadeje9711 4 жыл бұрын
Betam tru program newu.adrashaawu yet nawu silk kutirachewus
@qalln-w272
@qalln-w272 4 жыл бұрын
እኔ ባልሀዊ ንቅሳት ያምራል ለኔ ያምራል
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 жыл бұрын
አረ እኔን የምስራች በሎኝ አድራሻ ላኩልኝ እባካችሁ
@Tube-fm9pf
@Tube-fm9pf 4 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@rak8436
@rak8436 4 жыл бұрын
ዋዉ እናመሠግናለን
@user-wv7jv2ws8l
@user-wv7jv2ws8l 10 ай бұрын
ስልክ ኩትር አስከምቱልን
@user-wv7jv2ws8l
@user-wv7jv2ws8l 10 ай бұрын
ሰለም ነው እኔ ንክሳት አለብኝ መስተፍት እፍልገለው አነግሩኝ
@marditube1775
@marditube1775 4 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩንና አድራሻውን
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 4 жыл бұрын
Pls guys wearing the mask 😷 in side of the clinic
@mahletabera1274
@mahletabera1274 4 жыл бұрын
Where is the address tho y’all should tell us where they are at???
@agi1wise538
@agi1wise538 4 жыл бұрын
አድራሻ ለምትፈልጉ +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@marditube1775
@marditube1775 4 жыл бұрын
አድራሻውን አስቀምጡልን እኔ ከስደት መልስ አጠፉዋለሁ በጣም አስጠላኘኝ ንቅሳቴ እናም ሁሉ እዲያቀው የት ነው ንገሩን
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 4 жыл бұрын
ለምን እዛው አታስጠፊውም ማሬ ያጎቴ ልጅ ዱባይ ነው እምትሰራ እና ንቅሳት ነበራት ግን አስጠፋችው እና ምን ልልሽ ፈልጌ ነው ማስጥፋት ትችያለሽ
@agi1wise538
@agi1wise538 4 жыл бұрын
አድራሻ ለምትፈልጉ +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@emebetbelete568
@emebetbelete568 4 жыл бұрын
@@helentarekegn8814 የት ነው ዱባይ ልትነግሪኝ ትችያለሽ
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 4 жыл бұрын
@@emebetbelete568 አወ ዱባይ ነው ማሬ
@emebetbelete568
@emebetbelete568 4 жыл бұрын
@@helentarekegn8814 eko yet mare yet akebabe pls
@fasikatube9475
@fasikatube9475 4 жыл бұрын
እናቴ አንገታን በሙሉ ንቅሳት ነው ድሮ ባህል ነበር አሁን ነው ጎጂ መሆኑን የተረዳነው kzbin.info/www/bejne/bIOsn6SNhNeGnrs
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
ፋሲካ ደምሪኝ
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 4 жыл бұрын
በስማም ይህን የመሰለ አገት ነው የበደለው
@abudhabi6213
@abudhabi6213 2 жыл бұрын
የት አከባቢ ነው አድራሻ ስጪኝ ጋደኛየ አለች 🥰🥰🥰
@user-tt1xs5hm5x
@user-tt1xs5hm5x 5 ай бұрын
እኔ በትንሹ 8ጊዜ ሂጃለሁ ግን ምንም ልዩነት የለዉም በየወሩ ብር መክፈል ብቻ ለብር ብቻ ሳይሆን ንቅሳቱ እንዲለቅ ስሩ
@stsstt6583
@stsstt6583 5 ай бұрын
አድራሻ ንገሪኝ
@melsatube6360
@melsatube6360 4 жыл бұрын
እኒ ም አገቲ ፍቲ እዳለ ጥቁራት ነበረብኝ እግዚአብሔረ ይመሥገን አሁን አድ ባድ አሥጠፍቸ ፊቲ ያማረ ሁኗል
@mariamali6285
@mariamali6285 4 жыл бұрын
በምንድነው ያስጠፍሽው እህቴ እኔ ፊቴ እንዳ ለተበላሸ
@melsatube6360
@melsatube6360 4 жыл бұрын
ሣውዲ ነው የምኖረው እና ሀኪም ቤት ሂጀ ነው ያሥተፍሁ አገረ ቤት ማደዘዣ አይጠቀሙም እዳየናቸው ከሆነ በጣም ያማል ሢያጠፉ የኒ በ4 ወረ ጠፍልኝ
@madenahm7984
@madenahm7984 3 жыл бұрын
@@melsatube6360 ሽትርሳ ይቻላል ንገሩኝ
@WudinhGashwe
@WudinhGashwe 4 ай бұрын
አድራሻቸው የት ነው።
@enatfantaergoya2950
@enatfantaergoya2950 4 жыл бұрын
አድራሻው የት ነው
@user-yr9pe7vs2l
@user-yr9pe7vs2l Ай бұрын
ቁጥር
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Etiopiya Semeta Enem eje ({laye} Yalewn Beha---Aderaswnen Safulen‼️‼️ Bata Yasedenkal Bertu
@biruktingirtu2950
@biruktingirtu2950 9 ай бұрын
ማርሻል እንደመንግስት ሆስፒታል ለመስተናገድ ይከብዳል..የሚያናግር ሰው ማግኘት ከባድ ነው
@user-iq5kd3dk6d
@user-iq5kd3dk6d 4 жыл бұрын
ቁጥራቸውን ላኩልኝ???
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 4 жыл бұрын
Wow
@user-mc7tn7hx5h
@user-mc7tn7hx5h 4 жыл бұрын
ኧረ አድራሻቸውን ስጡን ስልክ ቁጥርም ቢሆን ?
@agi1wise538
@agi1wise538 4 жыл бұрын
አድራሻ ለምትፈልጉ +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@enatbabey2776
@enatbabey2776 4 жыл бұрын
እኔ የለኝም ግን ጓደኞቼ እናቴ አክስቶቼ ሁሉም አላቼዉ ነገርም ነዉ እኔ አንዴት እዳመለጥኩ ግን እናቴም አክስቶቼም ላይ ያለዉን በጣም ነዉ የምወደው
@adaecnh5992
@adaecnh5992 4 жыл бұрын
ቦታ የት ነው?
@baconsuma6777
@baconsuma6777 4 жыл бұрын
ስወች ተጠንቀቁ እንደዚህ እይነት ውሳኔ ስትወስኑ ከፍተኛ የቆዳ ችግር ሊያጋጥማችሁ ይችላል ቆዳችን 3 ደርጃወች እሉት በተለይ የላይኛው ክፍል ስስ እና ጥንቃቄ የሚፍልግ ነው በሀኪሟ በጣም አዝኛለሁ እንዲት ምንም ጉዳት ይለውም ? ይህ ዝግጅት ማስታወቂያ መሆኑን እወቁ
@dababadanel
@dababadanel Ай бұрын
እባክሽ ስልክ ቁጡር ላክልኝ
@addisubelachew7641
@addisubelachew7641 Жыл бұрын
አድራሻቸውን ማግኘት ፈልጌ ነበር እንዴት እንደምትረዱኝ ብትገልጹልኝ???? እባካችሁ ?????
@mebetm8051
@mebetm8051 4 жыл бұрын
አረ አድራሻችሁ የት ነው ለምን አታሳውቁም ተናገሩ
@user-yo9ge6zd6c
@user-yo9ge6zd6c 4 жыл бұрын
ዱባይ የምትገኙ እዚህም ይጠፋል
@mulugere9890
@mulugere9890 4 жыл бұрын
@@user-yo9ge6zd6c yete ale mada albche
@agi1wise538
@agi1wise538 4 жыл бұрын
አድራሻ ለምትፈልጉ +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@mebetm8051
@mebetm8051 4 жыл бұрын
@@user-yo9ge6zd6c አዎ አለ ግን በጣም ወድ ነው 5000 ,ድርሀም አሉኝ ኢትዮ ይሻላል
@habtamdejenu7874
@habtamdejenu7874 Жыл бұрын
​@@mebetm8051 hy
@medinaesmael5365
@medinaesmael5365 4 жыл бұрын
ስልክቁጥርአስቅምጡልንእንዴትማግኚትእንችላልን
@user-jd9fk8cg4t
@user-jd9fk8cg4t 4 жыл бұрын
ቁጥር አስቀምጡልኝ ፕሊስ
@salamsime955
@salamsime955 4 жыл бұрын
Woooo good ere ye madati
@salamsime955
@salamsime955 4 жыл бұрын
Madat 🙏🙏🙏????
@eyobebirahnu2820
@eyobebirahnu2820 3 жыл бұрын
የት ነው ቦታው
@hmm5830
@hmm5830 4 жыл бұрын
Enam betam en selkacheun
@getanehbualewbualewgetaneh
@getanehbualewbualewgetaneh Жыл бұрын
ለምን አድራሻ አታስቀምጡም
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 4 жыл бұрын
በጣም ያገናኘዋል ለምን ይዋሻል ለገቢያሸህ ብለሸህ የሰው ሄዎት መቅጠፈ እር ሰንት አይነት ሰው አለ በጌታ
@getanehbualewbualewgetaneh
@getanehbualewbualewgetaneh Жыл бұрын
ጥሩ ነበር ግን አድራሻ አስቀምጡ
@freselamagtube2874
@freselamagtube2874 3 жыл бұрын
Ye stretch mark ena varicose hkmnas yisetal ebakachu tekumugn
@tigistgetaneh8455
@tigistgetaneh8455 2 жыл бұрын
አ፡አ ብቻ ነዉ የሚሰጠው ?ኧረ በእግዚአብሔር ባህርዳር ካለ አሳዉቁን
@zb3933
@zb3933 4 жыл бұрын
አድስ አበባ የት አካባቢነው
@user-rj1cl7zt1x
@user-rj1cl7zt1x 4 жыл бұрын
በፈጠራችሁ አድራሻ አስቀምጡልን በጣም የሚያስፈልገን ብዙ ሰወች አለን ማጥፋት የምፈልግ እንዴው በፈጠራችሁ !!!!
@agi1wise538
@agi1wise538 4 жыл бұрын
አድራሻ ለምትፈልጉ +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@user-rj1cl7zt1x
@user-rj1cl7zt1x 4 жыл бұрын
@@agi1wise538 በጣም አመሰግናለሁ
@weysewmewona8771
@weysewmewona8771 4 жыл бұрын
ንቅሳትና ታቱ አንድ ነው እንዴ ታቱ ሚጠፋ ከሆነ እባካቹ አድራሻ አስቀምጡልን በጥብቅ ነው ምፈልገው
@hiwotyibeltal1334
@hiwotyibeltal1334 Жыл бұрын
ቦሌ
@h.aethiopoa8119
@h.aethiopoa8119 4 жыл бұрын
እሽ አድራሻዉ የት ነዉ ዝም ብሎ ማሳየት ምን ትርጉም አለዉ አድራሻ ካልተቀመጠልን የምታዉ ካላችሁ ሹክ በሉኝ እህቶች
@user-ry7sw3vn2l
@user-ry7sw3vn2l 4 жыл бұрын
0930109751/0115579490 ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል
@user-ry7sw3vn2l
@user-ry7sw3vn2l 4 жыл бұрын
ደዉለሽ ጠይቂ
@ednashambl2537
@ednashambl2537 4 жыл бұрын
@@user-ry7sw3vn2l የጠባሳ ማጥፊያ የለም ማለት ነው
@user-ry7sw3vn2l
@user-ry7sw3vn2l 4 жыл бұрын
@@ednashambl2537 አለ
@ednashambl2537
@ednashambl2537 4 жыл бұрын
@@user-ry7sw3vn2l ማርሾ ነዉ ወይስ ሌላ ቦታ ዉዴ ንገሪኝ
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 22 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 25 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 207 МЛН