አናርጅ እናውጋ | ‹የራስ መስፍን ልጅ ፣ ጃራ መስፍን የሞተ ጊዜ ህዝቡ በጣም ነው ደስ ያለው› | ክፍል 2 | S02 E05.2 |

  Рет қаралды 17,037

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@tewodorthirddd9551
@tewodorthirddd9551 4 жыл бұрын
ዶ/ር አንዳንድ ሀሳብወትን እካፈላለሁ ነገርግን የግለሰቦች ባሕሪ የስርዐትን መተቻ አድርጎ ማቅረብ ግን አልቀበለውም ለምሳሌ ስለጃራ የተናገሩት የሰውየው የራሱ ባሕሪ እንጅ ሀይለስላሴ እንዲህ ማድረግ ትችላለህ ብለው ፈቃድ ሰጠውት አይመስለኝም፣ ሌላው ብዙ መተቸት ይወዳሉ ከመተቸት ምክንያታዊነትን(reasoning)መፈለግ ደግሞ ማግበስበስ ይሆንብኛል
@Maereg-
@Maereg- Жыл бұрын
እስቲ ስለ ራስ መስፍን ስለሺም ሆነ ጃራ የምታቀውን ንገረን....ግፍ አልነበረም የሕግ የበላይነት ነበር ካልክም ንገረን። የተነገረው ታሪክ ስሕተት ከሆነም ንገረን👍
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 9 ай бұрын
ወሬና ሀሜት ብቻ።
@bisrathaile1141
@bisrathaile1141 3 жыл бұрын
አማርኛ አስተካክለው በማይናገሩ ላይ ቀልዱን የሚፈጥሩት ከሁሉም ብሔር የተገኙ የአዲስ አበባ ልጆች ነበሩ! የሚቀልዱት በገዛ ወላጆቻቸው ላይ ነበር! ይህ በየትኛውም አገር ያሉ የከተማ ልጆች ባህሪ ነው፡፡ ድሮ በጉራጌዎች አማርኛ ላይ የተቀለደው ከገጠር የመጡ ጉራጌዎች በብዛት አዲስ አበባ ስለነበሩ ነው፡፡ ባለፉት 30 ዓመታት ደግሞ በትግራይ ተወላጆች አማርኛ ላይ ብዙ ተቀልዷል፤ ለምን ? ምክንያቱም አማርኛ የማይችሉ የትግራይ ተወላጆች አዲስ አበባ ላይ ብዙ ስለነበሩ እና ብዙ ገጠመኝም ስላለ የከተማው ህዝብ በእለትከለት ኑሮው ይቀልዳል፡፡ እንዴ! በገጠሬ አማራ አማርኛ አይቀለድም እንዴ? ታድያ ልዩነቱ ዘረኛው ማነው? ከተሜው? ይህ ያለ የነበረ እና ወደፊትም የሚኖር ነገር ነው፡፡ ይሄን እንደ የብሔር ጭቆና አድርጎ ማውራት በእውነት ከእርሶ አይጠበቅም !
@ጌታቸርነውና
@ጌታቸርነውና 2 жыл бұрын
በአማራውም አነጋገር ይቀለድ ነበር ምን አዲስ ነገር ?
@sabri5460
@sabri5460 10 ай бұрын
I LIKE THIS GUY!!
@Maereg-
@Maereg- Жыл бұрын
🙏🙏very good observation 🙏🙏
@tewodrosdesta8857
@tewodrosdesta8857 Жыл бұрын
Thank you
@mulugetaandargie5748
@mulugetaandargie5748 2 жыл бұрын
ዶ/ር፥ መላኩ ተገኝ!! ይቅርታ!! ይቅርታ!! እየተሳተህ ነው!!! እየተሳተህ ነው!! ግርማሜ ነዋይ ትምህርቱን ጨርሶ የወላሞ (የዚያን ጊዜ ኣጠራር)) ኣውራጃ ገዢ ነበር ። ፓን አፍሪካኒዝም የተቋቋመው በነንኩሩማህ ጊዜ ነው ። በጣም ረዥም የዕድሜ ልዩነት ኣላቸው ።
@sabri5460
@sabri5460 10 ай бұрын
...... ፓን አፍሪካንዝም ያኔ አልተወለደም ለማለት ነው?? ፓን አፍሪካንዝም ጽንሰሃሳብ መስለኝ!! አፍሪካዊ ፓን አፍረሀካነስት ለመሆን ነክረማህን መሆን ወይም መስማት አለበት ማለት ነው?? አንዱ በአፍሪካወነቱ ያን ዐይነት አመለካከት መያዝ አይችልም? ከነክሩማህ ወይም ከነገዎ መስማት አለበት ማለት ነው?? አንድ አፍረካዊ አፍሪካዊነቱን ከማን ይቀበላል?? ማን ያስተምረዋል?? እንደ የኢትዮጵያ አውሬዎች ኢትዮጵያውነትን ኢትዮጵያዊውን ለማስተማር እንደሚገድሉት ማለት እኮ ነው!!!
@Maereg-
@Maereg- Жыл бұрын
Thanks Asham👍great program
@fekededejene843
@fekededejene843 4 жыл бұрын
ለዚያ ትውልድ ውድቀትና መጨራረስ የመኢሶን እና የኢህአፓ መሪዎች አለመግባባትና አለመቻቻል ትልቁን ሚና እንደተጫወተ አምናለሁ። መሪዎቹን ብርሀነመስቀልንና ኃይሌ ፊዳን በማለያየት አንተ የተጫወትከውን ትልቅ ሚና ሳስታውስ በከንቱ ያለቁት እነኛ ብሩህ አእምሮ የታደሉ ድንቅ ኢትዮጵያውያን በከንቱ ማለቅ የሀገራችን ውድቀት ዋናው መንስኤ ነው። አስተዋይ መሪዎች አግኝተን ቢሆን ኖሮ ከ50 ዓመት በፊት በስልጣኔ የኛ እኩያ እንደነበሩት እንደ ሴንጋፖር፣ ኮሪያ፣ ዱባይ እንሰለጥን ነበር። ግን ምን ያደርጋል በመሪዎች ስህተት የኢትዮጵያ የታሪክ አቅጣጫ ተለወጠ። አንተንም ለዚህ በነበረ ህጉልህ ሚና ታሪክ ሲያስታውስህ ይኖራል።
@mikekefale4099
@mikekefale4099 2 жыл бұрын
ትውልድ ካለፈው ለመማር ታሪክን ማወቅ ኣለበት
@take12344
@take12344 2 жыл бұрын
That generation struggled with confused and shallow western and eastern ideology with out any vision and goals and resulted in the brilliant people to be killed and the lazy to get power and emigrated.
@biratuolika574
@biratuolika574 3 жыл бұрын
Doc...b'wello gondere gojame amharigna yemikelidew ye A.A. lij newu, ye gonder sewu b'gurage amharigna siko ayawikm, do you think that was a plausible justification to unlawfuly excute many government officials in 1953 and 1967 as well
@gizawatlabachew665
@gizawatlabachew665 2 жыл бұрын
የአንተንና የትውልድህን ጊዜውን ያልጠበቀና ያልበሰለ ሥርዐት ግልበጣ እንቅስቃሴ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የንጉሡን ጭቆና አቻ የሌለው ለማስመሰል መሞከርህና አማርኛ ቋንቋን መናገር በማይችሉ ዜጎች ይቀለድ ነበር በማለት እንደ ጭቆና መሣሪያ ማቅረብህ ዕውቀት ከሆነ ይገርመኛል።ዛሬም አንተ አውቃለሁ የምትለው እንግሊዘኛ በባለቤቶቹ እንደሚሳቅበት ላስታውስህ፣በአጠቃላይ የአንተ የግለል አቀባበል/perception/ በወቅቱ የነበረውን አገርና ሕዝብ አይወክልም የግልህ ነው።በእናንተ ሰበብ የስንት ወጣቶችና አዛውንቶች ህይወት ተቀጠፈ? አሁንም ሚዲያ እየወጣችሁ መልካም እንደሠራ አትበጥረቁ።እናንተማ ደልቷችሁ ይሄው ትኖራላችሁ።
@mikekefale4099
@mikekefale4099 2 жыл бұрын
መጥፎም ሆነ ጥሩ ታሪክ ስለሆነ ሰው ሰምቶ መማር ኣለበት የሗላው ከሌለ የፊት ኣይኖርም ኣዎ ኣንድ ትውልድ ኣልቋል ኣሁን በዚህ ትምህርት መወሰድ ሲገባው ወጣቱ ኣሁንም እያለቀ ነው
@take12344
@take12344 2 жыл бұрын
Well described ...he was out of Ethiopia, may be hiding, during Derg time while the genuine peoples were struggling and sacrify.
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 2 жыл бұрын
ገርማሜ ምሁር ነበር፣ እንዲሁም እኔም 😁
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 жыл бұрын
Doctor ! Going back in retrospect do you think Emperor Haileselasie should be Leninist ,Stalinist or Marxist and establish workers party ?
@annitmul1614
@annitmul1614 8 ай бұрын
በርግጥ ከመኢሶንም ሆነ ከኢሀፓ የሚጠቅም ነገር አመጠበቅ ትክክል ነው ውጤታችሁም የገልፃችኋል። አስረግጨ የምነገርህ ማርክሲዝምን አነበብክ እንጂ አልገባክም በትልቁ የመረዳት ችግር አለብህ
@KFASIL
@KFASIL 2 жыл бұрын
የዶክተር እና የታሪኩ ባለቤት አቀራረብ አይመስልም አሉባልታ እሚያወራ ይመስላል ለራስ መስፍን ለጃራና ቤተሰቡ ቅንጣት አላዘነም እንዳስፈለገው ነው የተፋው
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 2 жыл бұрын
Pan-Africanism የጀመራችሁትም እናንተ ነበራችሁ😁? ከበየነ መርድ ትምህርት ቤት እየሄዳችሁ መሪዎቹን ከቦሌ አየር ማረፊያ በመቀበል?? ስለራሳችሁ የነበራችሁ ግምት ሰማይ ነበር። ዛሬም ያው ነው ማለታችሁ ነው የሚገርመው።
@emnetbelete4112
@emnetbelete4112 2 жыл бұрын
ቤተ ክህነት ኣንድ ኣስረኛ የገጠር መሬት ይሰጠው ነበር። ያንን መሬት ኣርሰው መተዳደርያቸው ያደርጉት ነበር። የቤተ ክህነትን ስራ ግን መርሳት የለብንም። ከማሕበራዊ ኣገልግሎታቸው ከብዙው በጥቂቱ፡ የመንፈሳዊ ኣገልግሎታቸው ዋናው ነው፣ የስነ ልቦናዊ ኣገልግሎታቸው፣ ኣራጋዊያንን የመንከባከብ፣ ወ.ዘ.ተ.። ደርግ ቤተ ክርስቲያንን ሲያንቋሽሽ፣ ይሄንን ሁሉ ወይ ማጤን ኣቅቶት ነው፣ ወይ ደግሞ ሁሉንም የቤተ ክርስቲያን ኣባላትን፣ በኣንዳንድ ኣባላት ባሕርይ ዓይን ኣይቶ ይሆናል። ቤተ ክርስቲያንን ሳታውቁ ኣታንቋሽሹ።
@mulugetaandargie5748
@mulugetaandargie5748 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ቴሌቪዥን የገባው በሃምሳዎቹ መጨረሻ ላይ ነው ። ያፍሪካ ህብረት የተመስረተው በስድሳዎቹ መጀመሪያ ላይ ነው ። ንግግርህ ስህተት አለው ።
@daveCR739
@daveCR739 4 жыл бұрын
you are right about everything. regarding Jara Mesfin, please read a book written in Amharic 'gizot ena gizat' mecha na tullema association
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 2 жыл бұрын
በጉራጌ፡ እነጋገር፡ የሚወጣው፡ ቀልድ፡ አብዛኛው፡ በራሳቸው፡ በጉራጌዎች፡ነበር።
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Жыл бұрын
There has never been institutionalized discrimination against ethnic group in Ethiopia during Haile Selassie time. None of the stereotypes that time were encouraged by laws or government. The guest sends wrong messages that government of the king encouraged stereotypes against ethnic groups and the Ethiopian people are economically are better off now. One has to make a study before appearing in a media in a subject he is not familiar with, in this case stereotypes. During the king, 200,000 Ethiopians were starving and that led the fall of the king. Now, starving Ethiopians are over 25 million. Both his implications are wrong. What we get from the discussion is little knowledge is dangerous. Around sixty years ago, some students of Haile Selassie University were fooled or hired to be communists by foreign spies to destabilize Ethiopia, and ran to Arab countries to organize and fight against their own country. The first thing communists try to find is an enemy, and accordingly, they made Amharas as oppressors both in ethnicity as Neftegnas and land ownership as landlords. Ethiopian communists still believe in their old outlook without any growth in their intellectual capacity.
@MesfinJ
@MesfinJ Жыл бұрын
Totally agree. The guy just answered a question I had for so long. I was wondering where the root of tribalism was. Obviously, EPRP was one of those, judging by this guy's beliefs.
@summerkeremet8683
@summerkeremet8683 2 жыл бұрын
እንደርስዎ አይነት ደንቆሮዎች ናቸው ኢትዮጵያውያ ገደል የከተቷት
@alemgetachew7607
@alemgetachew7607 3 жыл бұрын
ጀራ ማነው? ብርሃመስቀልስ ማነው አሁንስ የት ይገኛል ? እናንተ ስለ አወቃቹ ብቻ የማያውቀው ሓሳብ ለማሳወቅ ምን የህል ጥረት አድርጋቹነበር? አንድ ማህበረሰብ መሪውን እንደ አምላክ በሚያይበት ሰዓት አደባባይ ወቶ ከመቃወም ይልቅ በመዋቅሩ ውስጥ ገብቶ በሕብረተሰቡ ተቀባይነት ከገኙ በሗላ የአሮጌው ስርዓት ማሶገድ አይቻልም ነበር?በአሁኑ ሰዓት ለስልሳዎቹ ፖለቲከኞች ምን ይመክራሉ? ለአዲሶቹስ?
@take12344
@take12344 2 жыл бұрын
Good questions ...I , we , my self...only ego.
@dejenieadotcom
@dejenieadotcom Жыл бұрын
ምን ያህል በሽተኛ መሆኑን ነው ሰውየው የሚያወራው:: ኘሮግራሙ ከነዚህ አይነት ሰወች መራቁ ጥሩ ነው የአድማጩንም ስሜት በድሪቶና ቆሻሻ አስተሳሰብ የሚያስጨንቁና የሚያፍኑ ሰወች በጎሳ ከረጢት ውስጥ ቤታቸውን የመሠረቱ አይጦች
@mulugetaandargie5748
@mulugetaandargie5748 2 жыл бұрын
በእርግጥ የንጉሳውያን ቤተሰብም ሆነ ደጋፊ የገዢው መደብ ኣፍቃሪያንን ግፋቸው ብዙ ነበር ። ኣሁን ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ውስጥ ኣሉ ። ባለቤት ናቸው ። የልዑል መኮንን ልጆች፥ በጣም ግፈኞች ነበሩ ። ብዙ ሰው ተገድሏል ። ሰይፉ ዮሓንስ (ዘፋኙ) ኣበበ ቢቃላ (ሯጩ) ...... እንደ ምሳሌ ይቆጠራሉ ።
@betremariam5662
@betremariam5662 2 жыл бұрын
ጉልት ይባላል ። የቤተ ክርስቲያን መተዳዱሪያ ነው ።
@tulu027
@tulu027 Жыл бұрын
"እርስተ ጉልት"
@EyonaRaphael
@EyonaRaphael 3 ай бұрын
እኛ እኛ የምትለው አባባል ያሳፍራል ምንም ስለ የኢህአፓ አብዮት የገባህ አይመስሉም
@girmaayele6884
@girmaayele6884 8 ай бұрын
ዶ/ር የንጉሡ መንግሥት ተማሪውን በብሔሩ ይከፍፍል ነበር አልክ:: ይሂ ትልቅ ውሸት ነው:: ዛሪ እኮ እነ ኪሲንጀር ምን እንደአደረጉት በግልፅ ሰለ ነገሩን አፈርኩልህ:: ስትናገር ማስረጃ ያስፈልጋል እንደኔ ምንም ለኢትዮጲያ የሚጠቅም ነገር የለህም ::
@mulugetaandargie5748
@mulugetaandargie5748 2 жыл бұрын
ፓን አፍሪካኒዝምን እንቅስቃሴ የጀመሩት፤ ክዋሚ ኑኩሩማ፥ ጁልየስ ኔሬሬ፥ ሴኩ ቱሬ፥ ጆሞ ኬንያታ፥ ቦፌት ቧኜ፥ ....... የኣፍሪካ በውጪ ሃገር ተማሪዎች ተጀመረ ። ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እዚህ ውስጥ የሉበትም ። ምክንያቱም፤ ሃገራችን ነፃ ሃገር ነበርች። በኋላ ነው፥ እንቅስቃሴው በመደገፍ የፖሊስ ኮሌጅን (ኣሁን ፈርሷል ያፍሪካ ህብረት ተመርቶበታል) ኮሌጁን ወደ ሰንዳፋ ወስደው፥ ለፓን ኣፍሪካ መሰብሰቢያ ጽ/ቤት ሰጧቸውና እንስቃሴውን ተቀላቀሉ ። ሃገራችን፥ ኢትዮጵያ ነጻ ሃገር በመሆኗ፤ የኣፍሪካውያን ነጻ መውጣት ኣለባቸውን ጥያቄ፥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መጮህ ጀመሩ ። እዚህ ላይ፥ እንቅስቃሴውን በቀላሉ ሃይጃክ ኣድርገውታል ። ገና ነጻ ያልወጡ ሃገሮች ስለነበሩ ፤ ንጉሱ ቀደም ጯሂ ሆነው ቀረቡ ። ትችት ተነስቶም እስከደገፉን ድረስ በኣባልነት እንቀበላቸው ተብሎ ተቀበሏቸው እንጂ፥ ምስረታውም፥ጩኸቱም፥ ውጪ ነበር ። ሁሉም ትምህርታቸውን ጨርሰው ነበር ።
@habtubezu4305
@habtubezu4305 Жыл бұрын
Dr. Data released by the Derg regime actually showed that Ras Mesfin was not a major land holder. Check your facts before you make these broad statements,
@geletawcherie4075
@geletawcherie4075 2 жыл бұрын
Ediya
@mulugetaandargie5748
@mulugetaandargie5748 2 жыл бұрын
የእግሊዝን መንግስት ገፍትሮ ያስወጣው፥ ላይቤሪያ ነው። ኣልጄሪይ ኣይደለም ። የፓን አፍሪካኒዝም ለረዥም ጊዜ በመሪነት የመራው፥ የጋናው ኩዊሚ ኑኩሩማህ ነው ። ንገሱ ማለትም፥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ምንም ዓይነት የቀለም ትምህርት ኣልነበራቸውም ። እራሳችንን ኣናታልል ።
@taketimeforyou
@taketimeforyou 3 жыл бұрын
Is he for real? Mekeled is part of our social life we do joke about everything. Most of the jokes are about Amharas themselves but that was ok with you you made them scape goats they're still dying. I am from harar we do laugh when people mis prounouce harari or oromo words we make jokes or even use that word as a nick name. Smh. You better appologize for those Amharas who are still paying their blood for your idiocity
@take12344
@take12344 2 жыл бұрын
Yes ...this so called Dr is refelcteing his hidden hate.
@dessalegnbefekadu7371
@dessalegnbefekadu7371 4 жыл бұрын
Hey Dr ,you are not a credible source and educational !
@sebrimudecir5190
@sebrimudecir5190 4 жыл бұрын
Explain how ?
@dessalegnbefekadu7371
@dessalegnbefekadu7371 4 жыл бұрын
@@sebrimudecir5190 1st , Jara Mesfin wasn't a notorious young man. 2nd ,it was Wabi Shebelie hotel. Ras Mesfin's wealth (coffee land) was that of his wife (Yeshimebet Gumma) .....Richard Greenfield and the 1953 aborted military coup
@hailukassa3353
@hailukassa3353 4 жыл бұрын
ከሰንጋ ተራ እስከ መተሃራ ነው ወይስ እስከ …
Kyiv and Lviv Under Siege / The Kremlin’s Plan Revealed
12:52
NEXTA Live
Рет қаралды 668 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Zemedkun Bekele ዘመድኩን በቀለ January 26, 2025 at
2:16:15
Shalamba Media ሻልአምባ
Рет қаралды 12 М.
Helen show in  New York city / ሔለን ሾው በኒውዮርክ ሲቲ
49:08