ንስሐ በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ክፍል ሁለት NESEHA BE DEACON HENOCK HAILE

  Рет қаралды 68,777

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

Күн бұрын

Пікірлер: 221
@FirotBeyene
@FirotBeyene 6 ай бұрын
Manw enda ene mamerachin yemwodw wandemachen 💯 amet nurilen❤❤❤❤
@menberetsion7488
@menberetsion7488 3 жыл бұрын
Kale hiwotn yasemaln ye ewnet memhrachen edmen ena tenan ystln 💜💜💜
@የድንግልማርያምልጅነኝእን
@የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እው ነትነው የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ወደ ንስሃ ሞትህ እብቃኝ ሃፅያቴ እንደ ሃሸዋ እመድ ነውና 😥😥🤲🤲🤲🤲🤲
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አምላኬ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ጨክኖ ንሰሃ የሚያስገባንን ንፁህ ልብ ስጠን አምላኬ ሆይ ልባችንን አጠንክረህ ለንሰሃ ሞት አብቃን አምላኬ ሆይ ሳልፀዳ በንሰሃ ሳልታጠብ ቆሻሻዬን ሳላራግፍ ክፉን ነገር እንዳታሳየኝ አምላኬ ልባችንን አጠንክረው ለንሰሃም አብቃን
@sosinaesayas7147
@sosinaesayas7147 4 жыл бұрын
አምላክ ጨማምሮ ይስጥህ የአንደበትህ መጣፈጥ ንስሀ ልገባ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ
@digitechdigitech1017
@digitechdigitech1017 4 жыл бұрын
ህኔ በጣም ነው ይምያሳስንን ካህን ብሱ ግሴ ተጋድሎ ሲስናከል 💚💛❤️🙏አድራ ካህናቶችን ይተብቅልን ከእግዚአ ብሔር ምያስታርቁን ህነሱ nacew🙌🙌🙌
@digitechdigitech1017
@digitechdigitech1017 4 жыл бұрын
በጣም ይግርማል ስንት ቱታን አባቶች አሉ ትህትናአላቸው 💚💛❤️በነሱም ጽሎት ነው ያለነው አሜን አሜን
@berhanenegede4889
@berhanenegede4889 4 жыл бұрын
Qale hiwet yesmealna amen amen amen memhrachin diakon henok haile
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 4 жыл бұрын
amen amen amen wendmie yante timhirt betam yisbal
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ታድዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስጽፍ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለንሰሐ ያብቃን ዲ/ን ዳንኤል ክብሪቴ ካስተማረው ሴጣን አዘገየኝ የሚለው ትምህርት ጋር ምንም አይለያይም እግዚአብሔር የሰማነውን ቃለ በልቦናችን ላይ ያሳድረው
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሠማልን ለንስሀያብቃን ቅዱስ እግዚአብሄር መምህራኖቻችነን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
@@ayalmganeth2679 አሜን
@ሎዛ
@ሎዛ 4 жыл бұрын
@@libneshtirulo2278 rdodididddfddiudidddidiidddodyiddifdidididdidididdidddoudidddisidifddidisdidddsdiddiddiddodidididdididdoddidddidifsidfdidddddisisidodidiuididoifdisdifsidodiddsidididsddosuddidifisdifddiddiddididdfsdisdodissiiddsddduddiidsddiddiddisiddidifdddidosuusudusidisddidddodddidodididddddissdodifsdsidsdssoddidosidsssididddiddfsdodididdididdiddoddissddddiddoddididddfdidisdidoidddddodudididodduiddiddsdisiddiddfdoddisussdididddodidodduifusdidddsisudididdoisidosididdiddodsddddfdiddddidisssididdodiddididsdidsdsdidsssddiddioddudidpiddididsddidididuiididisisifididifdidfdididdidsudissosidisifididyddisfsididddisddidsididddiddidsdiddsidddifdididifddissiodudoddfiddisssdsdsidddididpidiodsddisddiddfdiddididoudisodsdiddiddddiddiddifdodisfdididddddiddiddifdididdiddiodsdiddisodsddidididuffodidisssifdididdisididdiddfsudisiditddododidsfsdosidodidodididiudsdidddiididodsidisdoddiddyidiisdididdfdisidsdidodididisdodiidfdodsifsfddididodidddsdisfsidoddsidododsddsdddididisdddoddidfdsididsdpidufdsdidoudiddidsdoddsdidoddiddsisdiddididdididddddddpdidisudidsisdssysudidiidssdiddosffddddiddssidisidisiddsssididdisddioddidsudfdisidfsddidissodsdsiddidsiddodifoddisddddosifdsdidydsdusidsddiddiddidididfodddsidisididdsdidsuddidfdidddisddidifsdifsosisidfdisididifsdddddoidodidddisfdidididfdofidodididsidsssiddisddiddidisdssfsdidifdisdddidsodifydidsdpdididdifdsidisddidididddduddiddoddfsfdsudidddidddisdidisdsoddssididfdffdididididdiifssusdidssdisisidsdsudsuddidfdsidodidididididissddifdsdidfddidsfdissuididsdsidodidddidusuiiddddsifdsdsdddisdisididddidddsdidfsdssidfddiddididdisdidsiidofsdsfdddidsidddsdisdidfdddduiiddiddfsdddfddddisidsidsdidididdodsididsisodsdsifsdfddissdddddsddisissdodusddudidsdisisuysddidfsssiidfsddddddisfidididididisuiddsdididsddiddididididdisfsididddudisdisdididisdddifdsssdsididddifsdidoididfddisidsdfsddiddodddddsffdiffdddifidodd
@ሎዛ
@ሎዛ 4 жыл бұрын
fddodddisssddsddodidsdsyidodofddididsisddsididisddididdisisddisdidifiddssidsdididdodidiiddidddsuisididdiddididididifdididssdididdddisiddddfdidddsosdssudidifdiddiddisdfdidsdsusddididoddidodsdiditsddifdssididsiddidsddidissuddsiddidissudsfdidisodidididdsoisididddidsdfssdisdsisdsdsdifdidddddsididisoiddisifdduddiddisfdddodifdddidosddosdidsiddiddiddiddiffsididdsdoddissodsdidodiddfssidisdididdsdfdsididiusfsdsdididsiddssidososdddisiddsusdisissididoffdiddisuidfsiduissidddididisddiddodidisdsdiidsididiusdsfddsuiddidsusudifsidifssisdidusddsidddidisdidddisudiddissdddidsusiidddididisiddsifsuidisisidofsdssfoiddiddfsddidoddossidosdddsfiddddidusiddssididididdsdisdssdsisiddisddidissiosyoysdidifdidddifiddpsudididdsudisdddddsdsdddfiddosdssdiusdididddfdsfsodddssitsfsdiddsdiddiddidsdositsdiddsifddsdidodddifsidsiddddididdiddssddsfddsidisdsdididdissidddsddidssddsuosidsfsoddffsidoidsdisddsuisssisfoddissispdodsddfddsdssfdsdidodidodidddisissidssifsisiddisssisididsiddodididididdiisdisfdsdiddfsodiddsdssdissdididisudisuidisffdddfdddodddiddddisididididddididsifdsddiiddisodddiddfsidddudussddsdsdidddodsisdidsoddiddoddsidsodiddiddididdiddsddddfdisdissddidsfssisidssidsdiddddisusddifddddsd
@አቡነተክለሃይማኖትአባቴ
@አቡነተክለሃይማኖትአባቴ 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln memhr
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 4 жыл бұрын
Bwent betam teru temhert kale hewt yasmln be lebonchn yasdrben
@eleniiification
@eleniiification 3 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalin. !!!!God bless You!
@tsegayehailu2780
@tsegayehailu2780 3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለመምራችን እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ያብቃን አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት ማረኝ ይቅርም በለኝ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ለንስሃ አቅርበኝ ቸር ማህሪ ይቅር ባይነህና😢😢😢😢😢😢😢
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦናን ስጠን እድሜ ለንስሀ አብቃን
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር አሜን ለንስሐ ሞት ያብቃን አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም አሜን
@አፀደማሪያም-ቨ9ቨ
@አፀደማሪያም-ቨ9ቨ 2 жыл бұрын
በእውነቱ ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር እግዚአብሔር አምላክ ይባርልህ
@mahalitmahalito8883
@mahalitmahalito8883 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywet yasemalin abatachen hulachenm lensha mote yabekan
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኒብርቱ መምህራችን ወንድማችን በፀጋላዬ ፀጋያብዛልን
@tsegakt2012
@tsegakt2012 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln Amen 🙏🙏🙏cheru yegna geta medhanialem kufun menfes arko lensham yabkan
@tiqasmohd1402
@tiqasmohd1402 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልልን ለአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልብን መምህራን
@betelhemdaniel4980
@betelhemdaniel4980 4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin memhir. lenisiha yabkan
@ሀሙ
@ሀሙ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏
@amanuelabebe4411
@amanuelabebe4411 4 жыл бұрын
Igzabher yibarkih betu yakoyi rist mengiste semayatin yawarsih
@hayimnotalain148
@hayimnotalain148 3 жыл бұрын
ቃለህይወት የሠማልን የሠማነዉን የህይወት ፍሬ ያድረግልን
@fornoforo7652
@fornoforo7652 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kela Hiwota yesamelen
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና ሰባት ሰው ገደልኩኝ ብሎ ንስሀ የገባው አባት ታሪክ አስቆኛል ግን መጨረሻው አማረ እግዚአብሔር ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በጣም የምወድህ ውድ መምህሬ ነህ ካንተ ብዙ ትምህርት ተምሬአለው
@ማርታየኢትዮጵያልጅ
@ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እድሜ ፀጋውን ያድልልን
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ 4 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልወት መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርመመኪያየነው
@እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ከቃል በላይ ነው
@bezateshome7798
@bezateshome7798 4 жыл бұрын
አሥታምሮናል እና መክሮነልና ።።። እግዚአብሔር ይድረሳው ምስጋና። ፫:።።።ቃለ ህዎይትን የሰመልን እግዚአብሔር ።ዳቆን ሄኖክ እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን።
@edenmeasho
@edenmeasho 4 жыл бұрын
አሜን🙏ቃለ ህይወት የስምዓልና ሐውና ንንስሐ የብቅዓና ጎይታ🙏አሜን
@frforanoun9390
@frforanoun9390 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen kale hewten yasmalne
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ተወዳጁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስወደህ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ከልቤ ነው ለሁላችንም እድሜ ለንስሃ ይስጠነ የንስሀ ልብ ይስጠን ለተበተነው ፀልዩልን ለንስሀ ያብቃን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
አሜን ፫❤❤❤
@elsabetbirhanu5104
@elsabetbirhanu5104 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያርዝምልን እኛንም ለንስሃ ያብቃን
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywot yasemalen windemachin
@bamlakbirhanu1615
@bamlakbirhanu1615 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናልን ።
@ቤቴሌሄምቤቴሌሄም
@ቤቴሌሄምቤቴሌሄም 3 жыл бұрын
ቃለ ህይትያሰማልን
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃህይወትን ያሰማልን መምህር
@zewditubekana902
@zewditubekana902 3 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@TesfitTesfit-xx1vi
@TesfitTesfit-xx1vi 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ሀጥያተኛዋ ልጅህን ለንስሐ ሞት አብቃኝ
@solianadametew3256
@solianadametew3256 4 жыл бұрын
Amen amen amen Kalehiwet Yasemalen 🙏🙏🙏
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ቃለ ህይወት ይልሰማልን ጽጋውን ያብዛልን መምህር
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 3 жыл бұрын
ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@እግዚአብሔርመመኪያየነው
@እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ይሰማልን አሜንንንንን
@samuelmulugeta2576
@samuelmulugeta2576 4 жыл бұрын
amen kale hiwot yasemalin...hulachininim le nisiha yabkan
@woinharegabebe7868
@woinharegabebe7868 4 жыл бұрын
መምህር ስለቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን::
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች። ቃለሂወተ ያሰማልን መምህር ችን እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክ አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ነንሰሀ ያብቃን እውነት ነው
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale Hiwot yasemalin tesfa mengeste semayatin yawirselin
@eyerusalme1437
@eyerusalme1437 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነው በልባችን ያሰድረልን ለንስሃ ሞት ያብቃን አሜን ነአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን ይህነን ለማድረግ እመብርሃን ታግዘን አሜን አሜን አሜን
@ወለተእየሡሥ-ቸ1አ
@ወለተእየሡሥ-ቸ1አ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ መምሕራችን ቃለሒወት ያሠማልን
@mekdeseshetie9548
@mekdeseshetie9548 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen! Mengiste semayatin yawurselen.
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ዲያቆን ሄኖክ ይህን ድንቅ ምግብ ስለመገብከን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።ቃለህይወት ያሰማልን መምህርየ። በእውነቱ ለንስሃ ያብቃን እግዚአብሔር እኔስ የሀጥያት ባህር ውጦኛል😥።ንስሃ አባት የለኝም ነበር አሁን ግን እፈልጋለሁ እደት ንስሃ ልግባ።?ያለሁበት ንስሃ አባት አላገኝም ቃሉን እየሰማሁ መፈፀም አቃተኝ።😥
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ3ቈ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ3ቈ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አምላክ የንስሀ ገብተን የስሙ ቀዳሽ የመንግስተ ሰማያት ወራሽ ያድርገን ።
@የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ
@የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን ከእኔ የበረታችሁ ፅጌ ማርያም እያላችሁ አስብኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ለንስሀ ያብቃን ለሁላችንም
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln
@destahalayu5692
@destahalayu5692 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ በጸጋ ያኑርህ ለንስሀ እድሜ ያብቃን⛪🙏🙏🙏
@alfoahsony6239
@alfoahsony6239 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hywat yasemalen
@zahra...9789
@zahra...9789 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በኡነት ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን
@maranata770
@maranata770 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛንም ሰምተን ለመፈፀም ያብቃን
@tigistkefiybel2943
@tigistkefiybel2943 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማለን አሜን አሜን አሜን ለንሳሐ ሞት ያብቃን ሐጢያቴ ከራሤ ፀጉር የበለጠ ነው እና ወደ ቤቱ ይጥራኝ ወደ እቅፉ ያቅርበን ፈጣሪ
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ቃለሂወት ያሰማልን መምህሬ
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Kale hewotin yasemalen wud memeherachin. Ena hasiyati Edemeder Ashewa yebaza new kesdet meloso Egziabher lenseha yabekagn. beteley kegeter Akababe yaden Eza yemennor kiretiyanochi Neseha maleti men maleti Endehonem Enawkem Kale Egziabher yemeyastemren memeher yelem. Medehaniyalem beyekiretaw yaseben
@የወቦውቅዱስሚካኤልማህበር
@የወቦውቅዱስሚካኤልማህበር 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማል ለመምህራችን እኛንም ንሰሐ ገብተን የመንግሰቱ ወራሾች ያድርገን አምላክ ቅዱሳን በቸርነቱ ያሰበን አሜንን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን መምህር ችን አሜን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ንስሐ ንስሐ ንስሃ ንስሃ ንስሃ ንስሐ እስቲ መጀመሪያ የልብ ንስሐ እንኳን ይኑረን የልብ ንስሐ እንኳ የለንም ልባችን ደንድኗል። እኮ
@aregashareda1875
@aregashareda1875 4 жыл бұрын
Qalehiwot yasemalin Egiziahber leniseh yabikan
@elsaababa9468
@elsaababa9468 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን🙏🙏🙏
@wendsenfera8436
@wendsenfera8436 4 жыл бұрын
Kalehewet yasemaln memhirachin
@rahelhalefom6133
@rahelhalefom6133 4 жыл бұрын
አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛህ
@tenagnekassa3970
@tenagnekassa3970 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@babilove5096
@babilove5096 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቃልዮት ያሰማህ
@birehanugeto1852
@birehanugeto1852 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን ቃለሕዉት ያሠማልን
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 4 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@tigisttig2188
@tigisttig2188 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን እግዝአብሔር አምላኪ ለነስ ያብቃያን የኔ የሁሉ ጊዜ ምኞታ ካስደት በሠላም ማልሶኝ የአማራች ህይወት እንድ ኖሬኝ ነስሀ ማግበት ነው በፃሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች
@ወልዴሚካኤልየሚካኤልጅ
@ወልዴሚካኤልየሚካኤልጅ 4 жыл бұрын
እግዚያቤር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@martamarta9861
@martamarta9861 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያስተማረን የገሰፀን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አብቃኝ
@ጓልንግስተሳባ-ጠ7አ
@ጓልንግስተሳባ-ጠ7አ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን የስማነው በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን እኛም እግዚአብሔር ለንሰሐ ያብቃን
@tisgaradakabada5472
@tisgaradakabada5472 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@bezaberhanu7674
@bezaberhanu7674 4 жыл бұрын
Amen Amen
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰፍ መንግስት ሰማይ ያውረሰልን ። ጣፍጭ አንደበትክን ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥከ እኔም ንሰሃ መግባት እፈልጋለሁ ግን በሰደት ሁሌ ይጨንቀኛል ሳልቀበል በሞትሰ እያልኩኝ ፈጣሪ ብቻ ለአገር ያብቃኝ ምጠራበትን ቀን አላቅም ና ።።
@aszx9774
@aszx9774 Жыл бұрын
በስደትም ሆኖ ንሰሀ መግባት ይቻላልኮ
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መ ምህር
@ኤምየድንግልልጅ
@ኤምየድንግልልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ
@fantuGeberi
@fantuGeberi Жыл бұрын
መምህራችን ትምህርትዎ ነፍሰን ያለመልማል ግን ንስሀ ሲገባ ይስወራል እኔ ንስሀ ስገባ በፍለፊቴ ያለ ተስውሮብኝ አሁን በድጋሚ ስገባ ለመናገር መዝግቤ ያዝኩኝ ቀኑና ማግኘት ከድል ልጅ ጋር መታረቅ ደስ ይላል እረፍት ይስጣል
@samirasa2194
@samirasa2194 4 жыл бұрын
ቃለ ህወያት ያስማልኝ ሕቡ
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@zxc836
@zxc836 4 жыл бұрын
አሜን ቃላህዌት ያሰመልን
@ድንግልማርያምዋሓስህወተይ
@ድንግልማርያምዋሓስህወተይ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን አሜን፫ለሁላችን ለንሳሃ ምት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏
@ቤቴልሄምየእማምላክልጅ
@ቤቴልሄምየእማምላክልጅ 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Baunete memeherachin kale hiwote yasmalen ye agelgote zemn egzabher yebarkelen Amen Amen abetu lansa mote yabkan 😭😭😭
@kukikidane7030
@kukikidane7030 4 жыл бұрын
Kuns
@kukikidane7030
@kukikidane7030 4 жыл бұрын
Kuna
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 жыл бұрын
Kale hiowte yasemalen amen amen amen
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ለዘለዓለም አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድለን አሜን ፫
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏
@ewnetenaalem9388
@ewnetenaalem9388 4 жыл бұрын
Abate kale hiwot yasemalin yagelglot zemenot yetebareke yihun egnanim le nseha mot yabikan YE EGZIHABHER SMU YETEMESEGENE YIHUN
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ነገረ ንሰሐ | ክፍል አንድ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | Nisiha | Deacon Henok Haile
27:12
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ - 5 kilo Gbi Gubae
Рет қаралды 26 М.