እንሳሮ !.....ድንቅ እና ማራኪ ተፈጥሮውን በቃላት መግለፅ ከበደን /በቱሪስት ዓይን //በቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 125,446

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 332
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 2 жыл бұрын
ዋው አገራችን እንዴት ያምራል የእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር አዳልቶልናል እኛ ግን አላወቅንበትም ሀገሬ እትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️👍👍👍👍👍
@selammamo4166
@selammamo4166 2 жыл бұрын
Thanks so much GOD BLESS ETHIOPIAN PEOPLE Amen
@msaratm1234
@msaratm1234 2 жыл бұрын
አማራዬ ሰው የሚቀናብን እኮ ለዚህ ነው ሀገሬ ሸዋ የሚዬ የንጉሱ ሀገር ውብ ነሽ ብዙ ያለሽ ብዙ ያልተነገረልሽ😍😍😍😘😘😘😘😘
@nati5001
@nati5001 2 жыл бұрын
No word this is amazing nature Ethiopia I love you so much🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 I wish one day I will see this place
@shibirubalkew6400
@shibirubalkew6400 2 жыл бұрын
you can visit it any time especially from jun to october, we have a lot to see, not to far from addis, after enjoying this beautiful nature, you can have your lunch back home to Addis
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ እረግን ሰያችን የታለ አምጡልን ዋው እዴት ያምራል እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ እዴት ደስ ይላል ጉሙ እሄን የመሰለ ውብ የሆነ ተፈጥሮ እያለን እኛ ግን ሰላም አጣን
@tadesseelias572
@tadesseelias572 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ደሰ የሚል ሀብትና ፀጋ እግዚአብሔር ሰቶሻል እንኻን ተወለድኩብሽ።
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 2 жыл бұрын
ድፍረታችሁን ሳላደቅ አላልፍም ላየኋችሁ ብቻ ልቤ እንደት እንደተጨነቀች ሲስፈራ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 2 жыл бұрын
በጣም ገደሉ ያስፈራል እኔ ለማየት ሄጄ ከገደሉ ቁልቁል ቤቴቹ ትንንሽ በጣም የሚገርም ቦታ ነው ይሄ ለሚ ገጠራማ ቦታ ነው መርሀቤቴ በዛ አካባቢ ያሉ ቦታዎች እንደዚህ ናቸው ብዙ ሰው አያቀውም ማሬ
@nebiyoubelayneh6024
@nebiyoubelayneh6024 2 жыл бұрын
በጣም የሚገም ድንቅ ተፈጥሮ : ይሄን ውብ ቦታ ስላሳችሁን እናመሰግናለን
@rahelketema1742
@rahelketema1742 2 жыл бұрын
ኢቢሴ 🙏👍 በጣም እናመስግናለንን ቀጥሉ በት ልብ አንጠልጣይ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ተገልጣ የማታልቅ ምርጥ መፅሐፍና አገር ነበረች ይሄን የሚያክል ባዶ ቦታ እያለ እንኳን ለኛ ለኢትዮጵያውያን. ለማንም የምትተርፍ አገር ይዘን በዘመኑ ወረርሽኝ በዘረኝነት በየጊዜው እያለቁ ያሉትን ወገኖች ሳስብ ልቤ ደማ ይህን ወረርሽኝ ከአገራችን ላይ ያጥፋል ኢትዮጵያንና ህዝቦችን እግዚአብሔር ይባርክ ☝👼🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@unitedafrica1481
@unitedafrica1481 2 жыл бұрын
thank you so much 😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@besm113
@besm113 2 жыл бұрын
ይሀን ጸጋ ይዘህ በድህነትና በድንቂርና መቀራመት በጣም ያሳዝናል።ኣሁንም ልብ ይስጣችሁ እንጂ ልብንኳን ተስጥታቹሃል ግን በረዲኢት ኣይናችሁ ታወረ።
@ቢንትከወሎቦረና
@ቢንትከወሎቦረና 2 жыл бұрын
ሴቲቱ ጎበዝናት እኔ አልቀርብም ኡኡ ቢስሚላ የአላህ ተአምር ይገርማል ሱበሀን አላህ
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 2 жыл бұрын
አንተ ቀሽጭ "ሴቲቱ" እህታችን ሉላ/ሉላ ቆንጆ ትባላለች🤩
@shibirubalkew6400
@shibirubalkew6400 2 жыл бұрын
የኔነህ እናመሰግናለን 130km ላይ የቅርብ ሩቅ ሆኖ ትኩረት ያጣ የነበረ ሀገራችንን ስላሳየህልን። በተለይ ጉም ባይኖር ቆላውን በደንብ ብትቀርፁት የሚኖረው ሞዛይክ ውበት ልዩ ነበር። አንሳሮ እናመሰግናለን
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አይ ተፈጥሮ ማማር እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ውስጡ በጣም ያስፈራል ፏፏቴው በጣም ያምራል
@kibruysfa495
@kibruysfa495 2 жыл бұрын
የትውልድ ቦታዬ ደስስ ይላል መንጉድ ከበፊቱ ተስተካክሎል ስደት ከወጣው ቆይቻለሁ እናመሰግናለን ቅዬየን ስላሳያችሁኝ
@wubechirotaw8502
@wubechirotaw8502 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ግዜ ነበር የምመኘው ገና አለ የምናየው እዛው ሰሜንሸዋዉጥ መንዝ በርቱ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 жыл бұрын
ካሜራ አማኑ በጣም ጎበዝ ነው ። በተረፈ ሰሜን ሸዋ ተወልጄ ሸዋን በለማወቄ እናድዳለሁ እመጓ የመሄድ እቅድ አለኝ ግን ገደል በጣም እፈራለሁ በስመአብ ሲያስፈራ የመጀመሪያው አካባቢ 😂😍😍ሀገሬ ❤
@TingrtTingrt94
@TingrtTingrt94 2 жыл бұрын
እንሳሮ( ለሚ ) ሀገሬን አያችሁልኝ ውቢቷ እንሳሮ ምርጥ ሀገር ናት። ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ።
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 жыл бұрын
ጠላቶቻችንን አላህ ያንሳልን አገራችንን የሚበጠብጡን አላህ ያንሳልን ዋው በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሰዉ ሰራሽ ያልሆነ የአላህ ተፈጥሮ ሁሉ በሚገርም መልኩ ነዉ የሚማርከዉ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ይኤን የመሰለ ሀገር ይዘን ደአ መኖናች በጣም ያሳዝናል
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
WOW it's so beautiful thank you
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 2 жыл бұрын
በፈጣሪ 😳😳 እንዴት ደስ ይላል እንዴት ያስፈራል 😳ዋሻው ሚገርም መልከዓምድር 💚💛❤
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 жыл бұрын
በጣም ከምረ
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 2 жыл бұрын
ውብና ድንቅ ሀገር ነበረችን ምን ያደርጋል እኛ ተባልተን በላናት እንጅ።
@tirungot1658
@tirungot1658 2 жыл бұрын
አብርሽ በቂጥህ ጀመርክ ክክክክክክ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ የደጋጎቹ ሃገር የእንግዳ ተቀባዩ አገሬ እንሳሮ ነው ከለምለሙ ጎራ አፍፉ ላይ ቆማ አባቴን ልጣራ ለምለሚቷ አገሬ እኔንም ጥሪኝ
@soyosuki
@soyosuki 2 жыл бұрын
This is the land of my grandparents, my ancestors. I only hope that, by God's grace, I will be able to return to this majestic land and contribute to her growth, enjoy her beauty, and be with my people. One day...
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 2 жыл бұрын
Same here .... it's a must.
@soyosuki
@soyosuki 2 жыл бұрын
@@anthonysolomon9492 absolutely.
@ቀጭቀጭ
@ቀጭቀጭ 2 жыл бұрын
Where you're from
@soyosuki
@soyosuki 2 жыл бұрын
@@ቀጭቀጭ My partner made this comment but he's from Ensaro on his father's side and Menz on his mothers side. Cheers.
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
My Ancestors Started here too 👍
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እንዲህ አይነት ቦታ በጉብኝት ሲሆን!!
@rahmethassen5880
@rahmethassen5880 2 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ ክፉ አይካሺ ያምራል በጣም
@GalilaRout
@GalilaRout 2 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ የምድር ገንት እግዚአብሔር ስላምሽን ይመልስልኝ ዘርኝንት ይውደም ኢትዮጵያዊንት ይለምልም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sarhss5140
@sarhss5140 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ከሚባለዉ በላይ ነዉ የሚያምረዉ
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
#ENSARO - MY NEXT DESTINATION TO VISIT When I go back Home, What a beautiful Place ☝️
@kukulu99
@kukulu99 2 жыл бұрын
uuuuuu ወይኔ በማአየት ብቻ ዞረብኝ ግን WOW በጣም ያምራል
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 2 жыл бұрын
Incredible… on my wish list! Thanks 🙏
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
Wow 👌 amazing Ethiopia the best natural Ethiopia I love you
@Tad6790
@Tad6790 Жыл бұрын
ዋው የአባቴ ወገኖች አገር። በ.ቀ.ቃ በጣም አስፈሪ ነው። ዘመዶቻችን ግን ይህን አስፈሪ ሰርጥ እያለፉ ሊጠይቁን መምጣታቸውን ሳስብ እንዳከብራቸው ያስገድደኛል
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 2 жыл бұрын
Where is Seya the tourist guide, he was great at this, bring him back
@mayatube1107
@mayatube1107 2 жыл бұрын
አማራ ወገኔ ይሄን የመሰለ ተፈጥሮ አለህ በዘራችን እየተገደልን ነው አንድ ቀን በአለም ላይ እንታያለን አይዞን ሽዋ የሚሊኒክ ሀገር
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ 2 жыл бұрын
አማራ ክልል እኮ ውብነው ለዛነው የሚቀኑብን አሳሮሸዋ አማራ ብሀገረ
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
💫you guys are already in HEAVEN Please be carful Take Good care of your self 💕
@alemeshete1467
@alemeshete1467 2 жыл бұрын
EBS በጣም በጣም እናመሰግናለን
@j4plus809
@j4plus809 2 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ አገራችንን ሥላሣያችሁን እናመሠግናለን
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
Breathtaking scenery simply W.O.W 😱😱😱 Watching this gorgeous gorge and picturesque plains of #Ensaro🤗🤗🤗 makes me miss my beloved Grandma 🥰🥰🥰 can't wait to visit this beautiful sight #InshaAllah May God of St Arsema grant me this wish in the coming year 🙏🙏🙏#MustVisitPlaceinEthiopia 💚💛❤️ #TouristDestination 💗💗💗
@shemelesshow1337
@shemelesshow1337 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያምራል እምዬ ኢትዮጵያ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ስፍራ ነው ያደኩበትን አካባቢ እንዳስብ አረጋችሁኝ ተመሳሳይ ነገር አለው❤👍🙏
@mohammedkasim57
@mohammedkasim57 2 жыл бұрын
አንድ የኢትዮጵያ ተፈጥሮ የሚያሳይ ሚድያ ሊኖር ይገባል
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
🫢Wow that’s incredible place !ኢትዮጵያ እኳ:-በደንብ organized ቢደረግ, በደንብ ስላም ቢኖር,በአንደኚነት የአለም አቀፍ የTourist መሳቢያ መዳረሻ ትሆን ነበር!🙏🏾👍🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 жыл бұрын
በትክክል
@መስኡድነኝ
@መስኡድነኝ 2 жыл бұрын
ይህ ያልሽው እውን ሊሆን የሚችለው ሁለት ነገሮች ከአግራችን ሲወገዱ ነው አንደኛው በሄርን መስረት ያደረጉ ፖለቲካዊ አደረጃጀትን ማስወገድ ሁለተኛው የሃይማኖት ተቋማት ሚናቸውን ማወቅ ጣዋት የፖሎቲካ እና የዘር አጀንዳ እያራመዱ ማታ ሃይማኖተኛ መምሰል ማቅም እነዚህ ናችው አገራችንን አጣብቅኝ ውስጥ ያስገቡት
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 жыл бұрын
ትሆናለች
@sebleeffa3277
@sebleeffa3277 2 жыл бұрын
Yes!!! I agree 💯, so breathtaking!!
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
Wow what a breathtaking area. Hope one day I will visit place
@quickistgirl922
@quickistgirl922 2 жыл бұрын
ምን እዴምላችሁ አላውቅም ማሪያምን ተወልጄ ያደኩባት ሀገሬን ስላሳያችሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል የለኝም እንሳሮ ሀገሬ ኡፍ በዴስታ እያለቀስኩነው የጨረስኩት በዚያ ዳገት ወጥቸ ለሚ ነበር የምማር ገበያ ስንወጣ በቃ ትዝታየ ተመለሰ
@zenashi9086
@zenashi9086 2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እናተ ለቆማችሁት እኔን አቀጠቀጠኝ ተገምሶ ይዟችሁ ቢወርድስ አቤት ድፍረት
@fuadkerem1402
@fuadkerem1402 2 жыл бұрын
What an amazing and captivating place
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 жыл бұрын
Were is Gema river?
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
በጣም ግን ካሜራማኖቹ ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ስንት ኪሎ ግራም ተሸክመው ጥሩ ነገር ለህዝብ ለማድረስ ትልቁን ሚና ሚወስዱት
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 2 жыл бұрын
ሉላ እና አብርሽ አሪፍ ቦታ አያችሁ አይቸዋለሁ ቁልቁል ሲታይ ያስፈራል ለሚ ጠባብ ወረዳ ነች ወጣ ተብሎ ሲታይ ደስ የሚል ቦታ ውይ ግን ገደሉን ደፍር መሆን ይጠበቃል ብዙ ሰው አያቀውም ቦታውን ያላያችሁ እዮት እዮት
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 2 жыл бұрын
እሄን አካባቢ ነበር በደን መሸፈን አይይ ኢትዮጵያ 😢😐💚💛❤
@ሰአድይቱብ
@ሰአድይቱብ 2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ወይ ሀገራችን እኛ ልጆቿ በሰው ሀገር እንከራተታል ውብ ሀግር ትተን ዋው ዋሻውኮ ይሆነ የሆረል የጫካ ፊልም ነልጂነቴ የማየውን አስታወሰኝ እምየ ኢትዩጲያ ሰላምሽ ይመለስልን ያረብ
@Sbdnbdbndn
@Sbdnbdbndn Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አቤት የፈጣሪ ስራ ደስ ሲል ግን እኔ ብሆን አልገባም ነበር ላውንም ተጠግቸ አላይም ነበር ፊራቴኮ
@user-ti4ox2en6x
@user-ti4ox2en6x 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ልክ ይህን የሚመሰል ዉሎ ዉስጥ አለ ገጥር ነዉ ሰዉ አያየዉም
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልሽ ውቢቷ ሀገሪ
@Hanakelkay
@Hanakelkay 2 жыл бұрын
Beautiful landscape Keep showing us such types of areas
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ድንቅ የተፈጥሮ ሀብት ይሄ ሁሉ ጠፍ መሬት ጋራው ሽንተርሩ ተዝቆ የማያልቅ ሀብት እያለን ለምን እንደምንባላ ይገርማል ስላምና ፍቅሩን እናምጣው እግዚአብሔርም ይረዳናል ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@rehmaemam571
@rehmaemam571 2 жыл бұрын
ሀገሬ አፍጥጨ ለማየት እሳሳልሻለሁ የኔ ሁሉ ነጉር ሀገሬዋ
@senaitsimegn4640
@senaitsimegn4640 2 жыл бұрын
Waawo beautiful Thank so much for showing us
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 2 жыл бұрын
ይኸ ፕሮግራም ካለስያ ግርማ ይጎለዋል በርግጥ የዛሬው እንግዳን ሳላመሰግነው አላልፍም አካባቢውን ስላሳየን ✌🏾
@admacom75
@admacom75 2 жыл бұрын
ዋውውውው ደስስስስስ ሲል ስወዳቹህ ኢቢየሶች
@tirungot1658
@tirungot1658 2 жыл бұрын
ሉላዬ እኛ እኮ በቀን ሁለቴ ነው የምንመላለስበት አንች ላንድ ቀን ፈራሽ የኔ ማሪ እናት አባቶቻችን እህል ተሸክመው ነው የሚገበያዩት
@derejetadesse3216
@derejetadesse3216 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አካባቢና ተፈጥሮ
@rahima5815
@rahima5815 2 жыл бұрын
ካሜራ ማኑ ጎበዝ ነዉ
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
የንፋሽ
@rahima5815
@rahima5815 2 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ቀሽም
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
@@rahima5815 እሺ
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ይሄን የመሰለ ፀገ በረከት ሰጥተሽን እኛ ሰው መሆን አቃተን
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
የኔነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የአያቶቼን አገር ስላሳየኸልን የሚያሳዝነው ድሮ አረሁ ላይ የነበረው ሽነትና አደስ ነበር አሁን ግን ቆሻሻ የአይላንድ ፕላስቲክ ሞልቶታል አረንጓዴ የሚባል አንድ ነገር የለም አሁን እንኳ ምን አለ ቢተከልበት ።🌴🌴🌴🌴 ። በክረምት ግን ቦታው አይመከርም
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 2 жыл бұрын
ግን ebsዎች በቱሪስቶች አይን አስጎብኚ ሳያን የት ወሰዳቹት
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Wow yemigerem tefetero new, selam Le ethiopia
@user-ti4ox2en6x
@user-ti4ox2en6x 2 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ እህህ አገሪ ናፈቀኝ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ.. ..
@Merci-m8v
@Merci-m8v 2 жыл бұрын
ሰያን አምጡልን 😊😊 we love him አለቀ
@DOCKO2006
@DOCKO2006 2 жыл бұрын
It would have been more attractive to watch if the background music is local. Putting a song that we can't relate to the area is nonsense
@ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ
@ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ 2 жыл бұрын
ሱዳን እሄን አይታ ነው ኢትዮጵያ ካልወረርኩ ምትለው 😅😅😅😅 እኔ ቢመጡ ኖሮ በዛ በቁልቁለቱ ወደ ታች በወረወርናቸው
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@TingrtTingrt94
@TingrtTingrt94 2 жыл бұрын
ትክክል
@bethelabraham5236
@bethelabraham5236 2 жыл бұрын
Wow is a breathtaking place
@timeupp49
@timeupp49 2 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያችን ምድረ ገነት!
@haileethiopia9068
@haileethiopia9068 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልቦታ ነው የውሃው መጠንም ጨምሯል ከዚህ ቀረፃ ከ15 ቀን በፊት ፋፋቴው ሙሉ አልነበረም
@horrie33
@horrie33 2 жыл бұрын
the 2nd water fall could be used for minor electricity. where are engineers from the area?
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
እንሳሮ በቀቃ ዋሻ እናንተ ወንዶቹ የቆማችሁበትን በታ በ1971ሄጄበታለሁ ቆሜበታለሁ ።
@tirungot1658
@tirungot1658 2 жыл бұрын
ለማንኛው ከ4 አመት በኋላ ሰላሳያችሁኝ l so happy አመሰግናለሁ
@ሠርካድሥሠማውዩቱብ
@ሠርካድሥሠማውዩቱብ 2 жыл бұрын
በሥማም ድፍረታችሁ ሣላደቅ አላልፍም አገሬ ውብናት
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Ye ayate ager....ye desta welde aregay ager 💚💛❤️🥰
@tommyhamer3688
@tommyhamer3688 2 жыл бұрын
እባክህን ወደ የት አከባቢ ነው? ሀገሬ ኢትዮጲያ ገና ከሚበላው ፍላጎታችን በላይ ተፈጥሮ ልትመግበን ተዘጋጅታለች መስማማት እጣን
@firaolketema9254
@firaolketema9254 2 жыл бұрын
Semien shewa AMHARA KILIL KE ADDIS ABABA BESTE SEMIEN MISRAQ 130 KM LAY YIGEGNAL
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
በጣም ውብ ነው!!
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ኦሮሚያ. ናታ
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 2 жыл бұрын
ነቀምትን ያን የደም ምድር ለናንተ ከብቶቻችሁን እየነዳችሁ ወዳገራችን የባችሁበትን በር ለመታሰቢያ ሰጥተናችዋል ከዛ ሌላ አታስበው ...የጊዜ ጉዳይ ነው የደፈረሰው ሲጠራ በኢትዮጵያ ምድር አንተ ምን እንደሆንህ ተረግጦ ይነገርሃል ::
@msaratm1234
@msaratm1234 2 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ጅል ማነው የኦሮሞ ያረገው ከብት ሲጀመር ቦታውንስ ታውቀዋለህ ቆሻሻ ሸታታ ቦታያም
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
@@msaratm1234 ኦኦኦኦኦኦ. ምንአምጣው. ይሁሉ ምቃጥል. ብስጨት. ጊዜ. የፍትዋል. ቀርብነው. አንድ ቅን. ሁሉም. ውድምጣብት. የጥርጋል. አይዙሽ. እህቴ.
@marselad9953
@marselad9953 2 жыл бұрын
Beautiful Ethiopia!!
@user-Eth
@user-Eth 2 жыл бұрын
የቃልኪዳን:ሀገር: ሚሰጥራ: ተነግሮ: የማያልቅ፡ ሀገሬ: ኑሪልን🙌🏾
@saraymer2584
@saraymer2584 2 жыл бұрын
አገራችንኮ እጽብ ድቅ ቦታወች አሏት በተፈጥሮ የተዋበ ግን ድፍረታችሁ እኔ አላደርገውም የተጫናችሁ መስሎኝ ልቤ መታ
@abacustech0912
@abacustech0912 2 жыл бұрын
እንሳሮ ድንቅ ነዉ አቤት የእግዚአብሄር ስራ
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔም ገጠር አደኩኝ ልል ነው ልቤ ፀጥ ልትል ገደሉን እና እምተገቡበትን ሳይ
@zayibaatube2547
@zayibaatube2547 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@abebabekele6210
@abebabekele6210 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚገርም አገር ሰጥቶናል ግን እኛ አላወቅንበትም
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Жыл бұрын
ወይኔ የምወድቅ መሰለኝ ከቦታዉእዳሁ ደስይላን
@mesretgatu1050
@mesretgatu1050 2 жыл бұрын
Ethiopian love you ❤️😭
@channelllll13
@channelllll13 2 жыл бұрын
የፈለጋችሁትን ሙዚቃ, መዝሙር እና መንዙማ ጠይቁኝ.... የማይቋረጥና የረጅም ሰዓቱን እሠራላችኋለው....ተከተሉኝ ፍቅርና ሰላም ለአገራችን ይሁን።
@amsaludesta1886
@amsaludesta1886 2 жыл бұрын
ለካሜራ ማኑ አዲናቆት አለኝ
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ሁለተኛ ኮማች ነኝ በቱሪስቶች አይን ይመቸኛል እናንተስስስ ሰያ ቢኖር አሪፍ ነበር👈👈
@mubareksherifv4226
@mubareksherifv4226 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@horrie33
@horrie33 2 жыл бұрын
please show us bonga, mizan, tepi, masha, gore and mettu as well
@duratube
@duratube 2 жыл бұрын
Wow mesha Alah betam yamral enga eko ager anakm yemr amara kll bzu tewelden ho
@senaitsimegn4640
@senaitsimegn4640 2 жыл бұрын
From Seattle WA
@hananemru1227
@hananemru1227 2 жыл бұрын
በቱሪሥት አይን ተናፍቆ ነበር ግን ሰያ ላይ ነዉ ሚያምረዉ
@ኡምአብዲልራህማንሱልጣን
@ኡምአብዲልራህማንሱልጣን 2 жыл бұрын
ሱበሃን አለህ ያአለህ ስራ
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 91 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 39 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,5 МЛН
Betoch | "ፍለጋ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 311
25:44
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 4 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН