“ምንም ሴት ብታውቅ በወንድ ያልቅ” | ሴትነት እና ውሳኔ ሰጭነት

  Рет қаралды 1,708

Addis Powerhouse

Addis Powerhouse

Ай бұрын

የመጀመርያዋ የአጅሪት ፖድካስት ቆይታችን ላይ ስለ ሴትነት እና ውሳኔ ሰጭነት፣ ፆታ ላይ የተመሰረተ የተዛባ የቤት ውስጥ የስራ ጫና እና ተፅዕኖ፣ ብሎም ማህበረሰቡ ለሴቶች እና ለወንዶች የሚሰጠውን የተለያየ ቦታ እና ክብር ከሶስት ጓደኛሞች ጋር የምናደርገው ቆይታ ይሆናል። በርዕሳችን ላይ ወይም በተወያየንባቸው ጉዳዮች ዙርያ ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ወይንም አስተያየት ካላችሁ ከስር ፃፉልን፣ ለመመለስ ዝግጁ ነን!
በዚህ ክፍል 51ኛ ደቂቃ ላይ ከተጠቀሱ ቁጥሮች መሃል፣ በአማራ ክልል በግጭት ወቅት ጥቃት የደርሰባቸውን ሴቶች በተመለከተ: የአማራ ክልል ሴቶች ማኀበር ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ ሁሉአየሽ አወቀ፣ 4 ሺህ ሴቶች ተደፍረዋል የሚለውን የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ/ም በማህበሩ ተወካይ የተደረገ ገለፃ ጠቅሰው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል መረጃው ያልተረጋገጠ እንደሆነ እና አክለውም፣ “ቁጥሩ ከዚህ በላይ ሊሆንም ይችላል፣ ሊያንስም ይችላል፣ ስትሰበስበው ነው የምታገኘው ” ሲሉ ለቲክቫህ እንዳስረዱ ለተመልካቾች ማሳሰብ እንፈልጋለን።

Пікірлер: 16
@elsamammo1662
@elsamammo1662 21 күн бұрын
በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው በርቱ አስተዋይ ማህበረሰብ መፍጠር አስፈላጊ ነው
@hermelatilahun8556
@hermelatilahun8556 18 күн бұрын
It's really informative
@habeshanews9780
@habeshanews9780 Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው bravo
@bettawi
@bettawi Ай бұрын
በርቱልን🎉
@hannalemma390
@hannalemma390 Ай бұрын
Thank you ❤
@Billnapol
@Billnapol 23 күн бұрын
እውነት ለሴቶች የምታስቡ ከሆነ ሀሳባችሁን እንደገና ዞር ብላችሁ እዩት። አሁን የምትዘሩትን መርዝ በልጅነቷ የምታደምጥ ታዳጊ አሁን የምትሉትን ቅጥፈት ለመረዳት 10 ወይ 15 አመት ጊዜዋን ያሳጣታል። Men go to war and engage in dangerous activities to protect their daughters, wives, sisters, and the women around them. Unfortunately, your ideology will erode this foundation, exposing young women to manipulative people, excessive workloads and burnout, hopeless and bitter romantic relationships, and ultimately a childless miserable life. You will see I was right in 10 years.
@SitrullaJemal
@SitrullaJemal Ай бұрын
Loved this episode! Very Informative. Keep it up❤
@aminaabdulkadirhussein9160
@aminaabdulkadirhussein9160 Ай бұрын
Ewey Kalkidan 😃🙌🙌
@KidankalAlmazAlemu
@KidankalAlmazAlemu Ай бұрын
U guys r amazing❤❤
@addispowerhouse
@addispowerhouse Ай бұрын
Thank you!
@SemegnEdea
@SemegnEdea Ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@kirubelsamuel140
@kirubelsamuel140 Ай бұрын
This 🤌♥️
@michealmeles788
@michealmeles788 Ай бұрын
Nardiya!!!
@A.I_Harmony
@A.I_Harmony Ай бұрын
Coughs in woke...
@lidu1507
@lidu1507 Ай бұрын
betaaaam teru nachu gen eeeeee eyalch batawera yerebshal e e e e no
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 59 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
ስቅ በሃልቲ ኩኑ SENAY AUDIOBOOKS ሰናይ መጻሕፍቲ
38:59
SENAY AUDIO BOOKS መጻሕፍቲ ሰናይ
Рет қаралды 84 М.