KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሄራን እና ሶሊያና በድጋሜ መጥተዋል! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetumelese #ሄራንእናሶሊያና
1:19:57
የመኖር ተስፋዋ መንምኖ የነበረው ልብ ታማሚ ህጻን ሀሴት መጨረሻ ምን ሆነ ? የሰይፉ ስለት ደርሶ ይሆን?ዶ/ር ተስፋዬ እና ዶ/ር ኦብሰኔት SeifuonEBS
1:00:01
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
እናቷ ለወሊድ ሆስፒታል ገብታ የታሰረችባት የስምንት ወር ህፃን ልጅ እናቴ እማዬን አምጡልኝ እያለች ሁለት ወር ሙሉ ቀን ከሌሊት እያለ
Рет қаралды 48,703
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 422 М.
Brex Habeshawi
Күн бұрын
Пікірлер: 534
@messitube1299
4 жыл бұрын
መሲ ና ሮቤል ለማየት ይችን👇ተጫኗት kzbin.info/www/bejne/iaqpmpR_mb-opLc
@aumabdellah3514
4 жыл бұрын
አላህ ያገናኛቸው 10ወር ነው ያለው
@saadasaada2087
4 жыл бұрын
ለምኑ ነው 10 ወር የቀረው ውዴ
@አሊዲያአሊዲያኢትዮጵያዊ
4 жыл бұрын
መስዬ እመቤቴ ታስድግል ❤❤❤😘😘🙏
@bortukankidane6665
4 жыл бұрын
ሀይሠሏሞነብረሷበርታእዘብኤረያገዚሁለሞመድኗለሞኬተይሁን❤️❤️💕💓🌹💐🌷👍👍👍👍
@eetp8565
4 жыл бұрын
መሲ ፍቅር
@LijTofik
4 жыл бұрын
እስኪ ለብሬክስ መኪና እገዛል የምትሉ 👍መኪናም ሲያንስበት ነዉ የምትሉ👍
@susuislamictube9585
4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@መተከልሚዳያመተከልሚዳያ
4 жыл бұрын
አንተ አሰዳቢ
@መተከልሚዳያመተከልሚዳያ
4 жыл бұрын
ያንሰዋል አመዶ ደሜን አፍልሀዋል ቶፊቅ ዘ የሆንክ ዘቅ ነገር አይ
@የወሎጠበለልያያቷቅምጥል
4 жыл бұрын
ይገዛለታል ምቀኛ እርርርር ይበል ቪድኦ የሠራችሁት ሁሉ
@susuislamictube9585
4 жыл бұрын
@@መተከልሚዳያመተከልሚዳያ ere sdb🤭
@samrawitgetu304
4 жыл бұрын
እህ የእግዚአብሔር ሰቶታ ነው ሶውዲ ደሞ እምነታቸውን ይፈሩ የል ምን ችግር አለው አላህ የሰጣት መሰለኝ ወይስ አስወጭው በነበር ማለት ነው ስውዲ ማለታቸው መሰለኝ አንዴ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ አረገዘች ምን ችግር አለ አረ ተው እሴቶች ሴት ሆኖ መፍርድ አይፈረድም ድንግል ማርያም አዛኝ እሮህሩህ ናት እና እርሶ ትድረስላት የአንድ የልጅ😭😭😭😭😭😭😭😭😭በዴክስ መድየ ስራህን ሁሉ መድሀኒአለም ፁድቅ ታገኛለህ
@ሙሉሙለታየራያዋ
4 жыл бұрын
ብሬክስዬ ምን ልበልህ ብቻ የልብህን አይቶ ፈጣሪ ይርዳህ ህፃንዋ ልጅ አለቀሰችኝ ወላዷንም ትግስቱን ይስጣት እስታገኛት ድረስ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
@EthioMerejaNow
4 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ስራ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርታልን የብሬክስ ወዳጆች እስኪ በስደት ያላችሁትን ፈጣሪ ከኮርኖ ቫይረስ ይጠብቃችሁ 🙏 አስፈሪው ጊዜ መጣ ከፍተኛ ቁጥር ተመዘገበ 187 ደረሱ | ጃል መሮ መንግስት ነው ጥፋተኛው አለ ለማየት kzbin.info/www/bejne/qYDWY2aBpZmmp8k
@lubabaloubaba1609
4 жыл бұрын
አሚን ደምረኝ እስኪ ውንድሜ
@tsehaytsehay4787
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@keya2576
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@TUBE-sj3pn
4 жыл бұрын
አሜን
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
Yohannes Bishaw Tube ameeen ameeen Ya Rabbbiiii
@Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር
4 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ሚስኪን እናትና ልጂንበሠላም አላህ ያገናኛቸው ብሬክስ አይዞህ ይሄንን ከይር ስራህን ጠክረበት በዚሁ ቀጥልበት አላህ ይጠብቅህ
@tube-mf1gx
4 жыл бұрын
ወንድም ብራክስ አላህ ይጠብቅ የኛ ልዩ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅህ ከነቤተሠብክ ልጅህንም አሰብክበት ቦታ አላህ ያድርስልህ ኑርልን የኛ ምረጥ ሀበሻ 🇪🇹🇪🇹
@kasaneshbelay3064
4 жыл бұрын
ዊይይይ እመብርሀን እናትና ልጅን በሰላም ታገናኛቸው ብሬክስ የስራህን ውለታ ከፈጣሪ እንጅ ከሰው አትጠብቅ
@ስናይትገነትምንዱባይS
4 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ"የኔናትእግዚአብሄረ"አምላክ"በሰላምያገናኝችሁ"እናትና"ልጅው"ብሬአ"አንተየስደት"ውንድማችን"በረታልን"ማረአስዘንችኝ"የኔናት😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
4 жыл бұрын
ወይ የኔ ጌታ ፈጣሪ ከእናት እና ልጅ በስላም ያገናኛችሁ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
እኔ ብሬክሰን ሳይ ማለት ነው ገነት ያለሁ ይመሠለኛል መልካምነቱ ደሰ ሲል 😍😍❤ ተባረክ የኔ ወንድም በረታ መቀኛም ይቃጠል ሰራህን ሰራ
@yuyushowshow7830
4 жыл бұрын
አጋነንሽ በጣም
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
@@yuyushowshow7830 ማጋነነ አይደለም ጡሩነቱ ያይምሮ እረካታ ነው 😘
@ድግእልንያመነአሸናፊነውድ
4 жыл бұрын
እግእዚሀቤር ይርዳቺሁ ብሬክስየ በጣም በርታ
@mayemunatube5142
4 жыл бұрын
ጥሩ ሰው ስማ ብር ክስ ደግነትለራስነው እና ሰው ምንምቢልህ አትጨነቅ አተ ከፈጣሪህ ታገኘዋለህ ሰው ምንም ቢል አይጎዳህም የፈለገውን ማለት ይችላል አተግን ነን ለማየት ታሪክ ለመስራት ቀና በል ወድሜ አይዞህ በርታ ገና ታሪክ ትሰራለህ ለማየት ያብቃን አድናቂህ ነኝ
@fatumabinetbaba2773
4 жыл бұрын
በስዴት አለምላይ ፈተና ይከብዳል አላህ ያገናኛቸው የልጅነገር የወለደ ያቀዋል አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ወላድና ልጅንም አላህ ያገናኛቸው
@hiwetaneshedengel2484
4 жыл бұрын
አቤቱ ብችርንትህ ተመልከተን የስደት ኑሮ ይብቃን ኦፍፍፍፍፍፍ እኔን እኔስ ወትትትት ብየንው ምሞተው
@ተመስገንሰለሁሉምልዋምዓቅ
4 жыл бұрын
ፍጣሪ መንገድ ሰላም ይብራህልን እግዛብሂር ፍትሒ የውርድ ሰለ ህፀናት ፍጣሪ የውቃል።
@alammslmam8132
4 жыл бұрын
አሏህ ዬገኔኜት ከናቷጋር ያረብ ብሬክስ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ጡሩሰውነህ
@asichalkonjo3811
4 жыл бұрын
ወንድማችን ብሬክስ ጸጋውን ያብዛልህ መድሀኒአለም
@nokiathanks7193
4 жыл бұрын
አላህ እናትና ልጅን በሰላም ያገናኛቸው
@rumiyaethio6278
4 жыл бұрын
ብር ክስ ሰላምህ ይብዛልኝ ረዥም እድሜ ከነ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይተብቅህ
@Sh-kc8jy
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዛብሄር እናት ና ልጅን ያገናኝ።ብሬ በርታልን
@umuyahyatube7434
4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አዘንኩኝ በጣም ያረቢ እኔ በቅርብ ግዜነው ከልጅ የተለየሁት እና ስሰማው አለቀስኩኝ ያረቢ በስላም ያገናኛቸው ያረብ ያረብ እረ ይከብዳል ከልጅ መለየት
@ወለተማርያምወለተማር-ሸ5ጐ
4 жыл бұрын
እናትና ልጅ ፈጣሪ ያገናኛቸው እፊ በጣም ከባድ ነው ለበጎ ያርግላት
@merimhabeshawa2585
4 жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛት ከልጇጋ አይ አሳዘነችኝ 😭😭😭😭😥😥 ብሬክስየ በረታልን ወድማችን እስኪ ብሬክስን የምወዱ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
4 жыл бұрын
ብሬክስየ በርታ የኛ ቅን ግን ግራ አጋባችሁን እኮ 8 ወይም 10 ወር ከሆነ እንዴት ልትወልድ ቻለች ለማንኛዉም ፍጣሪ ያገናኛቸዉ
@حياةحياة-ف3غ
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ብሬ የኛ አባት ወላሒ ላንተ ቃል የለኝም አላህ ነው ወላታ ከፍዩ እሱ ይክፍልክ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
ፍትህ ለቤሩት😭😭 አግዙን❤
@jamog5389
4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር
4 жыл бұрын
አላህ ይርዳቺሁ የኔ እህት አይዟቺሁ
@saadasaada2087
4 жыл бұрын
አላህ ይድረስላችሁ አብሽሩ ሁላቹም አላህ ያስባችሁ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
@@Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር እሸ ፍቅር
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
@@saadasaada2087 አሜን
@ስአዳ.አሊ.ወሎመካነ.ሰላም
4 жыл бұрын
ያረብ. ወላሂ አስለቀሰችኝ አላህ ይድረስላቸው. ወላሂ የልጅን ማንነት የወለደና የተለየ ነው የሚያውቀው አላህ በሰላም ያገናኞችሁ
@seadaseada7489
4 жыл бұрын
ውይ ምንግዜ አረገዘችባት ባዳመት ሑለት ልጂ በጣም ገረመኝ እዳሯ አጠበጠበቻቸውሳ
@ghfh2994
4 жыл бұрын
የአላህ ይደረሥ ሚሥኪን ሥታሣዝን ያረብ በእዝነቱ እናት እና ልጅን ያገናኛችው
@lnegnyemersawa3550
4 жыл бұрын
አይ የሰው ሀገር ኑሮ ሚስኪን አላህያገናኛቸው እስኪ
@FatmaFatma-ky1xz
4 жыл бұрын
ውይይት ስታሳዝን አላህያገናኛት ከናቶጋ ብሬክስ ወንድማችን ስለመልካምስራህ ሁሉ አላህ ውል ይህን ይክፈልህ
@zebibahesan4000
4 жыл бұрын
በጣም ነው መታሳዝነው አለህ ከእናተሺ ጋር ያገኝኝሺ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርሆይይቅርበለን
4 жыл бұрын
ብሬዋ የኔ ውድ አይዞህ በርታ አባታችን ወንድማችን የሀ አልባልታ ወሬ የእነዚህ ውሾች ነገር አትስማ ብቻ አንተ በርታልንን
@amalAmal-mq2pl
4 жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ይረዳሸ
@abaab4328
4 жыл бұрын
በጣም ደስ አለኝ ሰዉ ለመርዳት ምንም አሳወቃቸዉ በርታ አሌታችነህ
@jdhhyduggd5653
4 жыл бұрын
ብሬክስየ የኔ መልክ መልካም ስው ኑሪልኝ ያገር ልጅ
@mrahmed3408
4 жыл бұрын
ሱባአን አለህ እዴት ነው ያሚታዋሩት ያስምት ወር እፀን አለት ደግሞም ለመውለድ ይጋርመል እስክ ወይ አሰረድኝ ግረ ያገባቹ ግረ አታጋቡ
@zuzuzuzu7659
4 жыл бұрын
ብርስክስ ጀዘሀን አለህ ይክፈልህ አይዞኝ ልጅ የወለደ የቀል እበዬን፠መቆጠጠር፠አልቸልኩም ወለሂ የምለዉ ጠፍቶኘል
@ፍቅር-ጘ9ወ
4 жыл бұрын
ሰላም ብሬክስ እዴት ነህ በርታ ያሰብከው ይሳካልህ ከጎንህ ነን አብሽሪ በቅርብ መኪናው እጅህ ነው የኛ ጀግና😍
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
4 жыл бұрын
dubai Uae 😂😂😂😂
@fozetube7785
4 жыл бұрын
ብርዬ እኳን ደና መጣክ የኛ መልካም ያሳዝናል ኡፍፍፍፍፍ በሰላም ያገናኝሽ ከናትሽጋ ሚጣዬ ያረብ 🙏🙏🙏🙏
@mabrukahmabrukah6486
4 жыл бұрын
ብርየ ጀግና አሁን አኮራኸኝ ቀጥል ስራህን አላህ ካተጋ ይሁን ብርታት ይጨምርልህ
@አዩነኝስልጥዋያአለህበሪያ
4 жыл бұрын
ያስምንት ወር ህፀን ልጅ እያለት እንዴት ለመውለድ ገበች ትለለቹ በስንት ወር ነው ታረግዞ ሚወለደው
@zedtube_5578
4 жыл бұрын
አህለን ብሬክስ እንኳን ደህና መጣህ ወንድም መልካምነት ለራስ ነዉ በርታ በቅንነትህ ቀጥልበት የስምንት ወር ወይስ የስምንት አመት ለማለት አልገባኝም
@mekyasaeed5464
4 жыл бұрын
አሥር ወር ነው መሠለኝ እሚለው
@ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ
4 жыл бұрын
እፍፍፍ ስታሳዝን
@سعيدالحبشي-خ7ح
4 жыл бұрын
እድህነው ብሬ ጀግና ማለት ጠላትህን አከሰርካቸው ማሽአላ በርታ ከሰው ሳይሆን ከአላህ ታገኘዋለህ እናበርታልን የተቸገሩትን እርዳ ታቃለህ ሁሉም ውሸት ያንን 20አመት ነው ምናምን በሰንሰለት ታስሮ የነበረውን። የአይምሮ በሽተኛው ወድማችንን ስታስፈጥር በጣምነው ደስ ያለኝ እሺ በርታ ያወራ ያውራ ልጁ እራሱ ወዙ መለሰ ብሏል አልሀምዱሊላ። ይሄ አሽቃባጭ ህዝብ ለአድ አርቲስት ቢሆን ኖሮ ስት ሲያረግድ ይታይ ነበር ላተ መኪና ሲያስህ ነው በርታ አይዞህ እዴፈራ ወድልጅ ነህ ከልብህ ግን አድነገር አስቀይመኽኛል ያም አልፏል ቢሆንም ቅርብ ነው እሙ አረፋትን መተው የለብህም ነበር ብሬ በጣም የዋህ መሳይ ናት ማለት አላቃትም ግን ውሀዋ። ያሰታውቃል ለሚስትህ ፋጢማ ቆሪነው ምናምን የሚባለውን ሳይቀር ስታድ አር አይቻለሁ እና ታረቁ ጥፋተኛውን አላህ ይወቅ ካጠፋሁ ይቅርታ በተረፈ አይዞህ ጠክር ብሬ
@ra-pv7hk
4 жыл бұрын
ብርክስየ አገትህንባዶ ከማረግ መስቀልህን ስላረክ ደስብሎኛል የኔቅን
@ሠአድወሎየዎ
4 жыл бұрын
ውይ አላህ ያገናኝሽ ሚጣ ብሬክሥ በርታ ወድም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
4 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕ ደግሜ ስላየውሕ ደሥ ብሎኛል ብሬክስ ከነ በተሠብሕ ሠላም አችሕ ይብዛ
@amenamenamenamen2246
4 жыл бұрын
ብሬክስየ የኔወድም እግዚያብሔርብይጠብቅህ መልካምነት ህን። በርታ። የኔህት ከልጃጋር እህግዚያብሔር ያገናኛት። የሰው ሀገር ከባድነው
@dream676alahwekil5
4 жыл бұрын
ብሬክሥየ አይዞሕ ጠክር ወድም
@ኡሙዚክራነኝ-ሐ1ገ
4 жыл бұрын
አህለን ብሬክስ እንኳን ዴህና መጣህ ከምሰራው ጥራ እስልምናን ተመኘሁልህ በእዱንያም በአኸራም አጂር እድታገኝ እመኝልህ አለሁ
@جنهجنه-و5ش
4 жыл бұрын
Ameen. Ameen
@መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
4 жыл бұрын
አላህ እናትና ልጅን በሰላም ያገናኛቸው ያረብ
@haya6489
4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍስታሳዝን በአላክ አላክ ያናኚሽ ከናትሽጋር የኔ ማር አይስደት
@ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ
4 жыл бұрын
የአላህ ወላሂ በጣም ይከብደል አላህ በሰላም ከእናቷ ይጨምራት
@አሏህበቂዬነው
4 жыл бұрын
ያአሏህ እማ እማ ትላለች ሀያቴ ኧህ አሏህ ያገናኛቸው ግን ብሬ የስምንት ወር ትላለህ እንዴ የአስር ወር ነው ያለው ልጁ እኔ ራሱ ግራ ገብቶኝ ነበር በስምንት ወር ሌላ ልጂ ለማንኛው አስተካክል ባባዬ አሏህ ያገናኛቸው
@hhhhhhhh8812
4 жыл бұрын
ስምህን ሲያጠፉ አንግሰውህ እርፍ ብሬ አላህ ይጠብቅልን ያረብ 😘😘😘
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
4 жыл бұрын
ሰላም ብሬክስ የሰዎችን አሉባልታ ሳታዳምጥ እራስህን ሆነህ ተገኝ አንተ ቅን ሰው ነህ በርታ በዚሁ ቀጥልበት ወንድማችን👍
@tg5279
4 жыл бұрын
አላህ በሠላም እናትና ልጅ ያገናቸዉ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
4 жыл бұрын
ብርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ እኔን አፈር ይብላኝ እማ ስትል ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@tubeGalkata
4 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛቸው
@ansha1244
4 жыл бұрын
የኔነት አንጀቴን በላቺዉ አላህ ሆይ ከእነቷ ጋር አገላኛት 😭
@ኢስላሚክነኝ5
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድቤዋ አብሺር በርታ
@goldlove7267
4 жыл бұрын
ብሬክስየየ ተባረክክ አይዞህክ በርቴ
@amaramara5764
4 жыл бұрын
ዉይይ እናቴ በሠላም ከልጁዋ ያገናኛት
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
4 жыл бұрын
ብሬክስ እደምድር አሸዋ ዘርህ ይብዛ
@amaramara5764
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እሡዋም ንም ልጁዋንም በሠላም ለመፈታት ያብቃቸው
@dte2815
4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አላህ ያገናኛቸው አራስ ሆና በእስር ቤት ይከብዳል ያረቢ ይድረስላቸው
@iloveethiopiaghh4132
4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አይይይ የኔ ማር የኔእባይፍሰስ ማማ እግዛብሄርይርዳት
@fነኝየመዳምቅመምዩቱብ
4 жыл бұрын
እደ የመጀመረያ ልጇ 8ወረ ከሆናት እደት ሁለተኛልጅ ወለደች ይጣራ ብሬክስ ?
@annahmariotimonieri1686
4 жыл бұрын
Selame barajas wondame man mesaleha zeragnenate anakale salame yelame abakeha la woregna bota ayeta adera searalayenagne yekarta🙏🙏👍👍👍
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
4 жыл бұрын
ብሬክስ በምግባሩ ቢቻል አይደለም መኪና አውሮፕላን ቢገዛለትም ሲያንሰው ነው ምናለ መልካም ማድረግን ከእርሱ ብንማር
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
4 жыл бұрын
አስቃባጭ ታዳ በአደባባይ ከማሽቃበጥ ወዴ ተግባር ግቢና ግዠለታ ግማሹ ፀጉሩ እስኪነጭ ያሽቃብጣል ግማሹ ምላሱ እስኪነቀል ይሳደባል እንደ ሀሳብ ሰምታቹ ዝም ማለት አትችሉም እንድ ካላቹ ደግሞ መዘዝ አድርጋቹ በተግባር ምሳሌ መሆን አዋጭ ብትባይ 500 አታዋጭም እዚ የምታሽቃብጭ ሁሉ
@ኢትዮጵያለዘለለምትኑር
4 жыл бұрын
የኘ የሀበሾች ችግር መቼ ይሁን የምያበቀዉ ያረብ ይብቀቹ በለን ወኔ አስለቀሽኝ ምጠዬ ለኔም እደንች ህፆን አለችኝ እሰን መሰልሽኝ አሏህ ከነትሽ ገራ በሠለም የገነኝሽ ያረብ
@opp140
4 жыл бұрын
ለምን ይጋማያለው ሰው አያቀብላትም ይቻላል እኮ እናቷ ጋ ማገናኘትይቻላል ብርየ
@tgethiopiawi4788
4 жыл бұрын
ወይኔ በስማም 😪😪😪😪ድንግል ማርያም በሰላም ያገናኛት እፍፍፍፍ😪😪😪😪😪 እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@shamsshams1502
4 жыл бұрын
ብራክስዬ የኔጀግና
@ሙሉሙለታየራያዋ
4 жыл бұрын
ቤሩት ያላችሁት ወገኖቸ ምን ሁናችሁ ነው ድረሱልን ምትሉት አፈር ልብላላችሁ። ችግሩ ምንድነው መውጣት ፈልጋችሁ ነው ወይስ
@marymtube9213
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ 🙋🙋🙋ብሬክስ እናመሰግናለን የ breaks ተከታታ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጎኝ አይከፈልበት የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤ በተረፈ ሰብስክራይ አደራ ❤❤❤❤❤
@አልሃምዱሊላህ-አ2ነ
4 жыл бұрын
እንዴው በሁሉም ሰብ ሰራታችሁ አትበሉም
@marymtube9213
4 жыл бұрын
@@አልሃምዱሊላህ-አ2ነ ምን አገባህ በ ሰብስክራይ መሚ ቃና አለ አጃኢብ ኮ ነው
@አልሃምዱሊላህ-አ2ነ
4 жыл бұрын
ክርት
@sebleseble3010
4 жыл бұрын
ውይ ያሳዝናል ብሬክስ እደተገናኘች እድትነግረን
@cellphonica6251
4 жыл бұрын
እረብሬክስ እዴትነው የስምቶር ልጅ ካላት ሌላ መውለድ ምትችለው የሌለነው የመጀመራዋኮ ገና ዘጠኝ ወርም አልገባችም አሁን የወለደቺው የሰባቶር ነው
@amiraaalali9074
4 жыл бұрын
ሰውየውኮ 10 ወር ነው ያለው እህቴ
@hanamoi2713
4 жыл бұрын
ኑር። የደሐ። አሥተዋሽ። አከብርሐለሑ። ሠላም ሠላም። ለአተ
@smrahgazi2851
4 жыл бұрын
ብሬክስ መልካም ሰው እንኳን በሰላም መጣህ ግን ግራ የገባኝ ነገሪ በስንት ወራ ወልዳማለት ነው እግዚአብሔር እናትና ልጂ ያገናኛቸው
@fantafanta3408
4 жыл бұрын
ብሬክስ. የኔ ወንድም. እኳንስ. ድህና. መጣህ. አስተዋይ ነህ
@ፋጡማሙሳ-መ6ተ
4 жыл бұрын
ሰለም ብሬክስ እንኳን በሰለም ማጣህ
@ወሎየዋየሀይቅልጁ
4 жыл бұрын
እድሌ ሁኖ ላይክ አላገኝ በናታችሁ ላይክ አጋጩኝ
@የወሎጠበለልያያቷቅምጥል
4 жыл бұрын
😂
@የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች
4 жыл бұрын
እኔን ደሞ ደምሩኝ ላይክ ገጨሁሽ
@rabiarabia1881
4 жыл бұрын
@@fasikatube9475 አምስት ጊዜ ላይክና ሰብስክራይብ አደርኩሽ እህት እኔ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ያለንን አላልፍም
@لااتحزنإناللهمانلااتحزنإناللهم
4 жыл бұрын
ላሀውላ ወላ ቅወተ እላህ ብላህ ሀስቡን አላህ ወነእመል ወክል ያረብ ኸይሪ አሠማን ያረብ እናትና ልጂን አገናኝ
@እናቴሂወቴያላቺማንአለኝ
4 жыл бұрын
ያረብ እናት ናልጅን አላህ ያገናኛቸው ኡፍፍፍፍ አላህ ይጠብቀህ ብሬክስዬ
@امفلاحفلاح-ظ7ل
4 жыл бұрын
በሠላም ያገናኛቸዉ በሥማማ ይክብዳል!!
@እየሩስነኝስደተኘዋእማእወ
4 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአሄቤር ይጠብቅህ መልካምነትክን ፈጣሪ ይክፈልህ
@jamilamohamed4708
4 жыл бұрын
የኔናት። እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ያረቢ የወላድ አጀት አድነው። እናቶ ጋር አላህ ያገናኛት በጣም ነው ልቢ የተስበርው ልጀን አሥታወስችኝ በቅርብ ነበር። ልጀ የህደችው ወደሀገር የኔማር
@فانزمشاهير-ض9غ
4 жыл бұрын
ሳታሣዝን። አላህ ያሥለቅቅት ግንእየጠፍምእሚወጡአሉ
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
4 жыл бұрын
ደና ነሕ ወሎ ገራገሩ
@suzanyoutbesuzan9034
4 жыл бұрын
@@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም ደህና ነኝ hhhh
@Tube-pn3mi
4 жыл бұрын
ወሎ ትዮብ ነህ እንዴ
@ccoo5243
4 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይረዳት ብሪክሰበርታ
@ያዬከየጁ
4 жыл бұрын
አይዞክ ብሬክሳ
@fatimamohammed5724
4 жыл бұрын
Brother brta beraksy #weloveyou#
@ahmedendra2996
4 жыл бұрын
ብሬክስ ምርጥ ስው እንኮን ደህና ምጣህ ከጥላትና ከጅል ይጠብቅህ ሀቢቡ ስራህን ቀጥልበት ከጉንህ ነኝ ቅን የሆናችሁ ስብስክራይብ አርጉኝ ውድ ያገሬ ልጆች
@yeshemeda
4 жыл бұрын
ብሬክስን የመትወዱ እኔንም ደመሩኝ በቅንነት
@zdtubezdtube6810
4 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@lubabaloubaba1609
4 жыл бұрын
እኔም ደሞሩኝ እህቴች ስብስክራይብ አርጊችሆለሁ
@ስአዲነኝከቦረናመካነሠላም
4 жыл бұрын
እኔም ደምሬሻለሁ
@zinetynatua4656
4 жыл бұрын
እኔንም ደምሩኝ ስወዳችሁ
@hayathussine602
4 жыл бұрын
ነይ ውደ እኔጋ እንዳመር እቤቴ ምልክት አስቀምጭልኝ
@ስደትሚስጥርአለዉ
4 жыл бұрын
ወይኔ ልብ ይሰብራል የኔናት አላህ ከናትሽ ጋር ያገናኝሽ ኡፍፍፍ እኔ የ3አመት ልጅ ትቸ ስደት ስለመጣሁ አጀቴ አልቻለምምምም
@ኤልሣቤት
4 жыл бұрын
እዲት አመሸክ ወድሜ ብሬክስ ደናነክ አይዞክ በርታ በታምር የሰወሬ አትስማ
@yeshemeda
4 жыл бұрын
ደመርኩሽ ማርደምሪኝ
@yeshemeda
4 жыл бұрын
@@fasikatube9475 ደምሪኝ ደመርኩሽ ማር
@ኤልሣቤት
4 жыл бұрын
@@fasikatube9475 ምን አለሺ ሲስ
@ኤልሣቤት
4 жыл бұрын
@@fasikatube9475 አርጌሻለው ግን ኮቢነው አይጠቅምሺም የራስሺን ጫኔ ሲስ
@ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ
4 жыл бұрын
እረ ብሬክስ ምነው ልጅትዋ የስምንት ወር ልጅ ከሆነች እንዴት ታወራለች ሲጀመር በስንት ወርዋ ኣርግዛ እየወለደች ነው ግራ ኣታጋቡን ጥሩ መረጃ ተቀበል እባክህ እኔ ግራ ገብቶኛል።
@كوررنكورن
4 жыл бұрын
ምኑምአልገባኝ እኔእራሡ 10ወረሆናትይላል
@lubabalubaba2544
4 жыл бұрын
ከጠፋች ይሆናል10ወርያለውንጅ
@rahimaafrika6334
4 жыл бұрын
የኔም ጥየቄ ነው እሱ ሰው በ አመት ሁላቴ ይወልደል
@ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ
4 жыл бұрын
@@كوررنكورن ምን እናድርግ ብለሽ ነው ክክክክክ መስማት ነው
@ስሓቀይእባመልስለይምቃለይ
4 жыл бұрын
@@rahimaafrika6334 እረ ኣይወልድም ለመጀመርያ ግዜ
@mm-qk4mn
4 жыл бұрын
ተባረክብሬክስየ
@habtaም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ ሚጣዬ
@zdtubezd8348
4 жыл бұрын
አለህ ያገነኛቻው ያራቢ ግን እዴት ነው በ 8 ወርወ ያወለደችበት?
@lema9174
4 жыл бұрын
ያለወረቀት፣በሰው፣አገር፣መውለድ፣ ለልጆች፣ወልዳችሁ፣ህጻን፣ታሰቃያላችሁ፣አርፋችሁ፣ሰርታችሁ፣አገራችሁ፣አትገቡም፣ትምርት፣ይሁናችሁ
@MohamedMohamed-xg1eq
4 жыл бұрын
አላህ በቅርብ ግዜ ከናቷጋ ያገናኛት
1:19:57
ሄራን እና ሶሊያና በድጋሜ መጥተዋል! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetumelese #ሄራንእናሶሊያና
Donkey Tube
Рет қаралды 439 М.
1:00:01
የመኖር ተስፋዋ መንምኖ የነበረው ልብ ታማሚ ህጻን ሀሴት መጨረሻ ምን ሆነ ? የሰይፉ ስለት ደርሶ ይሆን?ዶ/ር ተስፋዬ እና ዶ/ር ኦብሰኔት SeifuonEBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 354 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
44:48
facebook ላይ በለጠፍኩት ፎቶ ጉድ ሰማሁ ሽማግሌ የሚጠብቁ ቤተሰቦቼን ምን ልበላቸው?Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 166 М.
2:09:43
🔴 ተአምረ ማርያም || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2025
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 56 М.
16:00
የአበባው ታደሰ የንግድ ሸሪክ በአስመራ፤ የኢሳያስ ዳንኤል ክብረቶችና ብርሃኑ ጁላዎች |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 110 М.
21:04
ጓል 3ተ ዓመትያ ገዲፋትኒ ከይዳ josias denden
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 54 М.
🔴ተአምር ነው‼️👉🏾የሰማዕቱ መርቆሬዎስ የንግሥ በዓል አከባበር
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 323
58:11
በ ቁርባን ያገባሁት ባሌ ጉድ ሰራኝ ! እሱን ብዬ ነበር ከ አረብ ሀገር የመጣሁት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 126 М.
30:38
የቅዱስ መርቆርዮስ መዝሙሮች Ye kidus Merkorios Mezmur
ነገረ ቅዱሳን _ Negere Kidusan
Рет қаралды 3,2 М.
20:59
ተሰምተው የማይጠገቡ የሮቤል ጣፋጭ ንግግሮች 😍
Brex Habeshawi
Рет қаралды 87 М.
48:48
በኢትዮጵያ አደገኛ በሽታ ይመጣል ስደቱ ከውጪ ወደ ሀገር ይጀምራል ! #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 61 М.
25:20
ዱባይ ውስጥ እንባችንን መቆጣጠር ያልቻልንበት ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ክስተት 🥹
Brex Habeshawi
Рет қаралды 81 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН