አንተ ጦጣ አንተ ጥቁር እያሉ ይሰድቡኛል

  Рет қаралды 63,213

Shegerians - ሸገሪያንስ

Shegerians - ሸገሪያንስ

Күн бұрын

Пікірлер
@Kelem-p2e
@Kelem-p2e Күн бұрын
አንተ ምርጥ የእግዚአብሔር የእጁ ሥራ ነህ ለወሬኞች ቦታ አትስጥ መንፈስህን አበርታ በፅናት ኑር አየዞህ
@zizitino6797
@zizitino6797 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ነህ የሚስድቡህ ደግሞ የአስተሳሰብ ደሃ ናቸው አይዞህ በርታ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል confidence አለው ።
@behonest5769
@behonest5769 4 күн бұрын
ወንድሜ ስላንተ የሞተው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል። ወደ ጌታ ቅረብ። ጌታ ይወድሀል። በከንቱ ጌታ ወደዚህ ምድር አላመጣህም። አላማ አለው ባንተ ላይ። ተስፋህ እግዜአብሄር እንጂ ሰዉ አይደለም ። ሰው ምንም ሁን ምንም ከመናገር አይቀርም። ተባረክ! ጌታ ይወድሀልልልልልል። ስላንተ በመስቀል ላይ የሞተው። የሁሉም ወዳጂ ነዉ።
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 23 сағат бұрын
This is Protestant propaganda luter Germany prest
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ጀግና ነህ::ለሰው ምላስ ቦታ ሳትሰጠው በራስህ ላይ ኩራ::በርታ
@kale5012
@kale5012 7 күн бұрын
ወድማችን እግዚአብሔር በሰጠክ ፀጋ ኩራ አንተን የሚሰድቡ የበታችነት ስሜት የሚሰማው ነው ።
@TarikuWtenesya
@TarikuWtenesya Ай бұрын
ምርጥ ሰው ይመች አቦ በራሥህ ተማመን ሌላው ቀሪነው
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Ай бұрын
አንተ በጣም ውብ እና ቆንጆ ነህ በራስ መተማመንህ በራሱ ይማርካል ከለርህ + ኮንፊደንስህ እንደት እንደሚያምር ❤
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Ай бұрын
የዉልህ ወንድሜ አንተ እግዚአብሔር በጣምየሚወድህ ዉብናድቅ አርጎ የሰራህ ቆንጆሰዉነህ ጌታ እንኳን በራሱ ምስልየሰራህን ቀርቶ ጥቃቅን እንሰሶችን እንኳን አይሳሳትም እኔግን በዉነት ለእዚአብሔር የእጂ ስራ እንዲህ በአንተላይ ቃልማዉጣት ጌታን ነዉ ሰሪዉንነዉ እየሰደቡያሉቱ ሒሳብያወራርዳሉ በዘርማንዘራቸዉ ጥሩ አይደለም 😮
@Faniab
@Faniab Ай бұрын
ማንንም እንዳትሰማ ብሮ አንተ አንደኛ ነህ ማርያምን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 20 күн бұрын
ትክክል
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
በእግዚአብሔር ስራ እየገባችሁ ሰውን ለማሸማቀቅ የምትሞክሩ በእሱ ስራ እየተሳለቃችሁ መሆኑን ባወቃችሁ በጣም አሳፋሪ ናችሁ
@Oromoogerls
@Oromoogerls 29 күн бұрын
Natsiye ❤
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 29 күн бұрын
ልክ ነው ሰው በራሱ ምርጫ አልተወለደ
@abrehamtubee
@abrehamtubee 21 күн бұрын
@lopisowolde
@lopisowolde 12 күн бұрын
Fatar lik new gin liju yeworada nigigir yinagaral🙃
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 7 күн бұрын
Tekekel! Esu Ethiopiawi wendemachin new, endet yesedbutal! Betam yasaferal. Egziabher yegesetsachew! Hatyat new. 😢
@askaleejigu7698
@askaleejigu7698 7 күн бұрын
አይዞህ። ወንድሜ። ጠንክርህ አሳዬቸው ምላሳችውን ይያዝልህ❤
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 Ай бұрын
ወድሜ ሁላችንም የእግዚአብሔርን ፍጥረታት ነህ እራስህን በጭራሽ እዳትጠላ አንተን ካልወደድክ ብዙ ሰዎች ይወድሃል ሰው ቆንጆም ሆንክ አስጠሊታ የሚለው አያጣም በርታ ፀሎት እናደርጋለን ፈታ በል
@yunnussss
@yunnussss 4 күн бұрын
ያፈቅሩኛል ብለህ አፈቀርኩ ብለህ አታለቃቅስ ብሮ ቆፍጠን በል❤❤
@Kiki_African_Craft_
@Kiki_African_Craft_ Ай бұрын
እግዚህአብሔር በስራው አይሳሰትም አንተም የሱ የእጅስራው ውጤት ነህ አንተን ሲፈጥርህ ውብና ድንቅ ነህ አትሳሳት ፈቅደህ ሳይሆን ፈጣሪ በቅድና በፕላን ነው እዚች ምድር ያመጣው እንተም ከነሱ አልተሻልክም እራስን መለወጥ ማለት እግዚህአብሔርን በሰራህ ተሳስተሀል ማለት ነው አንተ በመጀመሪያ ከተቀበልከው ሰዎች የማይቀበሉበት ምክንያት የለም በራስህ ተማመን ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው 🗣️💪🏽🙏💪🏽😇❤️❤️🌹🌹🌹
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz Ай бұрын
ዉይ የሃበሻ ምላስ ግን የስንቱን ሂወት በጠበጠ እባካችሁ መልካም መናገር ካልቻልን ዝም እንበል😊😊😢 የኔ አባት እመቤቴ የሰዉ ፍቅር የሰዉ መዉደድ ትስጥህ ተሳዳቢዎቹን ይያዝልህ ኧረ ተዉ በማርያም ለሰዉ ለማዘን እኮ ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ሲያለቅስ ሲያሳዝን 😢
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
ትክክል 😢😢
@samuelhailu4461
@samuelhailu4461 18 күн бұрын
ዝም በሉ የስራ ልምዳችን ነው 😂😂😂
@MdEt-f4c
@MdEt-f4c Ай бұрын
አብሽር አትስማ የሰዉ ወሬ ሰዉ ብዙ ያወራል🎉🎉🎉🎉
@Amen-pf
@Amen-pf 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ውብና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮሀል ውብ ነህ❤
@ShdSj-fx5ld
@ShdSj-fx5ld 9 күн бұрын
ወንድሜ የእግዚአብሔር ስራን ይሚንቅ ትክክል አደለም❤❤❤❤❤😢😢
@ቆንጆኢትዮጲያ
@ቆንጆኢትዮጲያ 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እውቀት ይጎደለናል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 20 күн бұрын
እጅግ በጣም
@Belaymeseret-r2b
@Belaymeseret-r2b Ай бұрын
ወንደሜ❤❤ጠንካራ ሆነሆ በርትተህ ሥራ የሚገፉህን ሠዋች አትጥላ ወደ ከፍታህ ነው የሚያደረሡክ
@SamsungA05s-y6l
@SamsungA05s-y6l 6 күн бұрын
አይዞሕ ወድሜ አንተ ሰው ባይወድክ እግዚሐብሔር ልዩ አርጎ የፈጠረክ ምክንያት አለው እግዚሐብሔር ከአንተ ጋር ወንድም አትጨነቅ ሰውእዲሕ አለኝ ብለክ እግዚአብሔር, አንተን ወዶክ ነው የፈጠረክ
@DuhkgIsjo
@DuhkgIsjo 6 күн бұрын
ወድማችን በጣም ቆጅየኢቶጲያውይ ነህ በውነት አተን ለማሸማቀቅ ነው አተ ነህ ንዑህ ኢቶጲያውይ የኒ ቆጅ በርታ
@AnshaSeid-gi7ei
@AnshaSeid-gi7ei Ай бұрын
ለቀድ ኸለቅነ ኢንሣነ ፊ አህሠኒ ተቅዊም ብሏል አሏህ የሠዉን ልጅ በአማረሁኔታ ነዉ የፈጠርኩት ማለት ነዉ ማንም ከማንም አያንሥም በመጥፎ ስራዉ ቢሆንጅ😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@samira7462
@samira7462 Ай бұрын
ጀግና ማሻ አላህ
@MuazHaileslase-lo3qv
@MuazHaileslase-lo3qv Ай бұрын
bro habesha ምቐና ነው 💯ኣላማህ ላይ ብቻ ፎከስ ኣርግ ማንም አንዳትሰማ 💪
@ferida4432
@ferida4432 4 күн бұрын
አብሽር አላህ ወዶህነው ወንድማችን ከማንም ምትበልጥ ቆጆነህ ዋናው የሰውልጅ ንፁህ ልብና ጥሩ ንግግር ቀን ልቦና መኖሩነው ሰዌች ምን አሉ ዶሮ ምን ለቀም አይባልም
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 Ай бұрын
በእውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አን ነህ ልትኮራ ይገባሐል
@kidanpe5jj
@kidanpe5jj 9 күн бұрын
አይዘህ በጣም አዛዘነኝ😢❤❤❤❤
@Redseaafar00
@Redseaafar00 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከላይ ስትታይ የሃይማኖት ( ክርስቲያን ሙስሊም ) መስቀል አንገቱ ላይ ያንጠለጠለ ግንባሩ በሰላት የጠቆረ እንደጉድ ያለባት ሃገር ነች ግን የሚገርመው የራሱን ሰው እንኳን በዘሩ በቋንቋው በመልኩ በቁመናው የሚንቅ የሚያዋርድ የተዋረድ ህዝብ የሚኖርባት የደንቆሮዎ ሃገር ነች ወንድሜ ችላ በላቸው
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 18 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር በአርአያው የፈጠረው ሰው ሁሉም ቆንጆ ነው እግዚአብሔርን አንተ ደግሞ የተለየህ ቆንጆ ነህ ሰው እንደሆነ የራሱን ዝሆን እሚያክል ችግር ሳያይ የሰውን ትንሹዋን ጉድፍ ሲመለከት እድሜውን ይጨርሳል በሰው ቃል አትሰበር በምታምነው እምነትህ እግዚአብሔርን ይዘህ ወደፊት!!! ሰላምህ ይብዛ በርታ
@UfRa-yi7hp
@UfRa-yi7hp Ай бұрын
መጥፎ እየተናገራችሁ የሰውን ክብር የሰውን ልብ አምትሰብሩ አላህ ይስበራችሁ ኢንሻአላህ😢የደረሰበት ያቀዋል
@wubetandarge4698
@wubetandarge4698 21 күн бұрын
ማንንም አትስማ በርታ ጎበዝ ነህ መልክህም ውብ ነህ ታምራለህ
@bkhm6433
@bkhm6433 22 күн бұрын
አትከፋ ሚድያ የወጣ ያጋጥመዋል አልሀምዱሊሏህ ሰው በመጥፎ አመለካከቱ እጠላለሁ እጅ በህይወቴ ፈጣሪ መርጦ ባመጣው አሹፌ አላቅም።
@IsraelBunni
@IsraelBunni 7 күн бұрын
አይዞህ አንቴ ጎበዝ ነህ በራስህ መተማመን በጣም ደስ ይላል
@tekotatari
@tekotatari 6 күн бұрын
እራስህን በተአምር እንዳትቀይር። ቆዳህንም ብሊች እንዳታደርግ!!! ስለቀኑብህ ነው የሚሰድቡህ ሌላ አይደለም። እኛ በምንኖርበት አገር ወንድ ልጅ ስኬቱ እንጂ ጠቆረ አልጠቆረ የፈለገውን ብሎንድ ማግባት ይችላል። ለሰይጣን እጅህን አትስጥ ብራ!!!🙏❤
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 Ай бұрын
ወድሜ እነሱ እስከሚበስሉ አንተ ታራለህ አንተ እግዚአብሔርን ምርጥ ሰው ነህ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 20 күн бұрын
ትክክል
@bezihalemsintayehu7737
@bezihalemsintayehu7737 9 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እች አለም ለመልካም ሰዎች አትሆንም የሰው ልጅ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ነው አንቸን የጠላ ፈጣሪውን ጠላ
@user-en5jh3iq2g
@user-en5jh3iq2g 8 күн бұрын
የኔ አባቴ ይህ ልጅ ከንግግሩ ሳቁ ነው ደስ የሚለኝ አይዞኝ አባቴ ፈጠሪ አይጥላህ 👍👍👍👍👍
@HabibaMohammed-b4o
@HabibaMohammed-b4o Ай бұрын
አይዞህ ወዲሜ ሁሉም የአላህ ፈጥረት ነው
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 Ай бұрын
ወድሜ ፀሎት ሀይል አለው ፀሎትህን እዳታቃርጥ እግዚአብሔር መልስ አለው በጭራሽ ከእግዚአብሔር ጋር ግንዩነትህን እዳታቃርጥ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@AlemtshayeFeleke
@AlemtshayeFeleke 9 күн бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ውብ አድርጎ ነው የሰራሕ የሚሰድቡሕ የአይምሮ ደሐ ስለሆኑ ነው አትስማቸው በስራሕ በርታ በርቲ❤❤
@ayshagushe6651
@ayshagushe6651 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Yemun
@Yemun 22 сағат бұрын
ጀግና ነህ አታስብ እንዳንተ የምር ጀግና አላየሁም ❤ ዝም ብለህ ስራህ ላይ አተኩር 🎉
@بنالن-ث6ث
@بنالن-ث6ث 27 күн бұрын
የምርም ጆቆነህ ማሽአላህ በራሽመታማማንህእራሡ ወዲነሀ ለሠዉወሬ እዳትሰበር ወዲሜ ቆጆነህ ❤❤❤❤❤
@YetenayetBeyene
@YetenayetBeyene Ай бұрын
You’re handsome, strong, important, independent, brave. Please ignore them . Don’t cry for them. They have nothing . They’re losers. Go forward, don’t let them to stop you . God is always with you. Pray to give you strength.
@BetelhemBeti-y7c
@BetelhemBeti-y7c 2 күн бұрын
ayzok egziabher yeseteken manem aywesdewem!!
@nahommulugeta4507
@nahommulugeta4507 9 күн бұрын
እኔ ግን እንዲሁ ትመቸኛለህ የኔ ውድ በርታልኝ ❤❤❤
@WendeAmare
@WendeAmare 19 күн бұрын
እንዳትሰማቸው ምድረ አህያዎች።❤
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 15 күн бұрын
ጎበዝ አሥተሳሠብ ነው ታላቅሚሥብለው
@Mulugetadesalegn2006
@Mulugetadesalegn2006 Ай бұрын
ጥቁር ስለሆንክ ከማንም ልታንስ አትችልም ያውም ቆንጆ ልብ ያለህ ወንዳዎንድ ነህ ከማንም በላይ ነህ ወንድሜ በርታ ስራህ ላይ እሽ❤❤❤❤❤
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 18 күн бұрын
አንተ ኮንፊደንስ ያለህ ሙሉ የሆንክ ውብ ሰው ነህ! በተዓምር እራስህንም ሆነ ቆዳህን እንዳትቀይር ያኔ ነው ውበትህ የሚጎለው!❤
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 4 күн бұрын
አንተን የሚሠድቡ የፈጠረህን የሚሠድቡ ናቸውና ጠባቸውም ስድባቸውም ከፈጣሪ ጋር በመሆኑ አንተ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ እያልክ ተዋቸው።
@selamtesfat1755
@selamtesfat1755 6 күн бұрын
You are smart and handsome no need to change your color, you are typcal African man.keep discovering your goals. B Don't care about what people say. God be with you at all your steps.
@TigstGetachow
@TigstGetachow 16 күн бұрын
አገራችን ኋላቀርነት በከተማው ይብሳል ልበል ገጠር እኮ ነውር ነው ተብለን ያደግነው ግን ጠንካራ ሁን ማናችንም ተመሳሳይ አይደለም ተፈጥሮ አችን ይለያያል ሶ አብሽር
@SolomonWorkeye
@SolomonWorkeye 20 күн бұрын
ሁሉም ሠው እኩል ነው አትሠበር በርታ
@AmezenWondesen
@AmezenWondesen 13 күн бұрын
ጎበዝ ነህ ለሚያወሩት ቦታ አትስጣቸው የነሱ ነቀፋ ያጠነክራል በማንነቱ የሚያፍር ሰው አይደለም
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 17 күн бұрын
ባለጌ ይሳደባል ሰዉ ልጅ በፈጣሪ አምሳል የተፈጠረ ነዉ❤አይዞህ ስደክማቸዉ ይተዋሉ❤❤❤
@Tamiratanase
@Tamiratanase 6 күн бұрын
ዶማ ጭንቅላት የያዙ ናቸዉ አንቴን የምሳደቡት❤
@HelenAgonafir-jm9xc
@HelenAgonafir-jm9xc 6 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ በስራው ወደ ማይሳሳት አምላክህ ተመሀስ። ከሰው መጠበቅ ከንቱ ነው። ጌታ ልብህን ይጠብቅልህ አንተ ጀግና ጠንካራ ነህ። በርታ ወደጌታ ተመለስ
@ahazamahaza5712
@ahazamahaza5712 5 күн бұрын
የኔ ወድም አተ ቆጅ ነክ አምላክ ግሩምና ድንቅ አርጎ ፈጥሮካል አይዛክ በርታ አይክፍክ
@EphremMatiwos
@EphremMatiwos Күн бұрын
@adiamb8021
@adiamb8021 2 күн бұрын
I am so sorry for you’re going through. Our people are so ignorant and I don’t when we will be better. You’re very strong and I will keep you in my prayers!!
@degefadibaba623
@degefadibaba623 6 күн бұрын
Don’t worry brother world mixed of different people have and you are wonderful and blessed.
@belaysitot7211
@belaysitot7211 5 күн бұрын
ሜንንም አትስማ ጀግና ነህ ? ቆንጆ ነህ። የወደዱትን ነው የሚያጣጥሉት።
@1ያአላህ
@1ያአላህ 3 күн бұрын
ለወሬ ቦታ አትስጥ ወድሜ❤❤❤
@semiratofik3884
@semiratofik3884 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አብሽር
@MareLove-ll8vq
@MareLove-ll8vq 10 күн бұрын
ሞኝ ነሀ? ለገዳይ መርዶ አትናገር።ለጠላቶችህ ክፍተትህን አትናገር። ደሞ ቆንጆ ነክ ወንዳ ወንድ ነህ ።ኮራ በል። ❤❤
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 3 күн бұрын
I love your confidence maninim atisma 🙏😍
@sikosilo2484
@sikosilo2484 7 күн бұрын
ለቀድ ኸለቅነ ኢንሳነ ፊ አህሰኒ ተቅዊም ሰውን በጣም በአማረ አቆም ላይ ፈጠር ነው ይላል ጌታችን አላህ ሱባሀነ በተአላ ማንናችንም እራሳችን በፈለግነው ቅርፅ ከለይ አልተፈጠርንም የሠውን ልጂ አላህ አልቆ ነው የፈጠረው
@Susu143j
@Susu143j Ай бұрын
አንተ እኮ ጀግና ነህ ማንንም አትስማ የምር ውብ ነህ ደሞ ሴትን ልጅ በግድ አብራህ እንድትሆን አታድርግ አንድ ቀን መሄዷ አይቀርም so ጠንከር ብለህ የራስህን ህይወት ኑር ያንተዋ ሴት ትመጣለች በተረፈ አድናቂህ ነኝ🎉🎉🎉
@ووتاتغاغ
@ووتاتغاغ 5 күн бұрын
አንተ ጀግና ነህ ሰው ሰው በመሆኑ ይከበራን አንተ ደግሞ ምንም አይጎልህም ጀግና ልብ ነው ያለህ
@SamuelAlebachew-m1f
@SamuelAlebachew-m1f 3 күн бұрын
ayzok wendlig berta habesha midir eyenork yhen mechal gid new
@bualt_tube
@bualt_tube Ай бұрын
በርታ ሚሰድቡህን እና ሊያሸማቁህ ሚሞክሩትን አትስማቸው ፈጣሪን እያመሰገንክ በራስህ መንገድ ቀጥል 🙌
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 15 күн бұрын
This guy is very handsome, smart, Confident and sweet talker! Hey man ! Stay strong, finally remember, you are GOD made!
@TheNigist
@TheNigist 4 күн бұрын
“But to you who are listening I say: Love your enemies, do good to those who hate you, bless those who curse you, pray for those who mistreat you.” - Luke 6:27-28, NIV
@teddy777
@teddy777 13 күн бұрын
ጎበዝ አትሸውድ ሰው ጠላህ ወደደህ ግድ አይሰጥህ ልኡል እግዚበሔር ፈጣሪ ችሎታ ሰጥቶሃል እረ ወንድም ቆም በለህ አሰብ እኛ ውጫ ሀገረ ሰናድግ ነጮች አይቀበሉነም ግን አዳፕት አደረገነው አሁን በዙወቻችን ከነሱ እነበልጣለን
@jonyjoner9340
@jonyjoner9340 6 күн бұрын
አይዛከህ ወንድሜ ኢፈፈፈ የሰው ነገር ኢፈፈፈፈ ሥራዪ ❤ደሞ አንቻም ይቅር በይነ ተረቁሁ ፍቅር ሁሉም የሸንፈል❤❤❤❤
@kidanadamu
@kidanadamu Ай бұрын
Wub Ena meraki lj neh tenkr ❤❤❤ Enwedh Alen❤❤
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 29 күн бұрын
ኸረ ዝም በላቸው ወዉሉም የሰው ልጅ በጥሩ ሁኔታ ነው የፈጠረው የቆዳ መጥቆር ከቀይ ዝቅ አያደርግም የሱን ታምር ለማሳያ እንጅ ለሰው ብለህ አላህ የሰጠህን ተፈጥሮ አትቀይር
@sabirinaBintiIslaama
@sabirinaBintiIslaama 4 күн бұрын
Ayzok wandime❤❤❤❤
@aeeazz9625
@aeeazz9625 4 күн бұрын
በጣም ተረለ አይዞህ ቆንጆ ልጅ ❤❤❤❤
@meskerembiro
@meskerembiro 7 күн бұрын
ቆዳቸውንና በምንድነው ሚለዩት አንተ ጥቁር ይሻላል ምክንያቱም በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ቅናት ኖሮት ጭንቅላታቸው ባዶ ባዶ ከሆኑት አንተ ጥቁር ይሻላል ስለዚህ በርታ ጠንካራ ሰው ነህ ማንም ምንም ይበለ ምክንያቱም የእኛ ሀበሻ የሰው ውርቀት ያስደስታቸዋል በርታ ወንድሜ
@DestaAdeme
@DestaAdeme 19 күн бұрын
ወንድሜ እኔም እወድሀለሁ ለሚናገሩህ ሠዎች አትሥማቸው የእግዚአብሔር አምሳያ ነህ
@HsjsOsp
@HsjsOsp 22 күн бұрын
የኔ አባት 😥😘እዎድሃለው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 20 күн бұрын
አይዞህ እረ አታልቅስ ሁሉም ያልፋል ሞኝ አትሁን አንተ እጅግ በጣም ቆንጆ ጥቁር ነህ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 20 күн бұрын
Black is beautiful ❤❤❤
@godblesseritrea2583
@godblesseritrea2583 28 күн бұрын
ላንተሲሳደቡ ከእግዛብሄር እንደሚጣሉ ማወቅ አለባቸው ምክንያቱ አንተ የእግዛብሄር ፍጡር ነህ አንተን የፈጠረህ እግዛብሄር ነው ስለዚ እማይረቡ ሰዎች ነው ሚሳደቡት ስለዚ ዝም በል በቻ የእግዛብሄር እጅ ታያለህ አንተን ያከብርሃል።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 16 күн бұрын
እምትገርም ኮንፊደንስ ያለህ ነው!!!! ጎበዝ የኔ ጀግና በርታ ከ10 ሺው አንድዋ ትመጣለች እይዞህ መልክ ታጥቦ አይጠጣም ለዚህ ድስት ግጣሙን አያጣም እኛ እውቀት አልባዎች ስለሆንን አስተያየታችን ጥሩ አይደለም የእውቅት ማነስ ነው አይዞህ አይዞህ ኮንፊደንስህ በርታ ኡንድዋ ብትሄድ አንድዋ ትመጣለች!!! በተለይ በዩቱብ ገንዘብ ስላለህ ትመጣለች አንድዋ!!!!
@SeadaDxb-pz8rn
@SeadaDxb-pz8rn 5 күн бұрын
ወንድም አለሜ አይዞህ ሰዉን አትስማ ሰዉ ከቱነዉ ፈጣሪ የሰጠህ እሚበዛብህ እጅ እሚስህ ነገር አልሰጠህ ተመስገን በል ፈጣሪህ አሁን ላይ ላያችን ሳይሆን ዉስጣች ጠቁሮ ነዉ ማሰብ ያቃተን
@GemechuHussein-w1p
@GemechuHussein-w1p 8 күн бұрын
My allaah be strong you you are true man
@NevergiveupYaarabbi
@NevergiveupYaarabbi 17 күн бұрын
እኔ ገና. እያየሁህ. ነዉ. ማነምሰዉ. እራሱን. መርጦ. አልተፈጠረም. ታምራለህ. ሰዉበመሆንህ. ብቻ. ልትወደዲ. ይገባል. በርታ. ❤❤❤❤
@temebebeka9330
@temebebeka9330 9 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ የሰውን ነገር እርሳው አንተ የራስህን ኑሮ ኑር። አብሽር ከማንም አታንስም።
@Alatinos
@Alatinos 6 күн бұрын
እረ ይመችህ ወንድሜ አንተ በእውነት ታላቅ ሰው ነህ አንደበተ ርቱዕነትህ ሚገርም ነው። ሰው ብዙ ያወራል አንተ ግን የሰውን ወሬ ሳትሰማ የሆነ ቦታ ደርሰህ ነው ማየት ምፈልገው
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Ай бұрын
የሰውን ወሬ አትስማ ወንድሜ ሁሉም የእግዚ አብሔር የጅ ስራ ነው ሁሉም በራሱ መርጦ አይደለም የሚውለደው እዴዛ የሚሉህ ሰውች ከርሳቸው የተጣሉ ከፈጣሪ የተጣሉ ሰውች ነችው በራስህ እና በፈጠረህ እግዚ አብሔር ተማማን እሽ ወንድሜ የኛ ሰው በሀሜት እና በሰድብ ደገይ ይስብርል
@MezigebuShibabaw
@MezigebuShibabaw 8 күн бұрын
ከእግዚአብሔር እይታ የሚያመልጥ ልብ የለም ። ለዩ ነጭ ሆኖ ልቡ ውስጡ የከፋው ከንቱ ነው። አንተ ግን ውስጥህ ብርሃን ነው ። በዚህ ሙያህ ጠንክር። you are great. Be silent for ignorant.
@FasiltesfayMesele
@FasiltesfayMesele 8 күн бұрын
ጠንካራ ሰዉ ማንምእዳትሰማ
@khadijahussne9416
@khadijahussne9416 5 күн бұрын
አይ የሰው ልጅ በጣም ነው የምናሳዝነው አላህን አናመሰግንም አሁን አንተ ምን ጎደለህ አልሀምዱሊላህ በል
@Eyob-y4e
@Eyob-y4e 2 күн бұрын
አይዞ በርታ የፈጠረህ አምላክ አለ ገና ከፍ የረግሃል !
@UffSy
@UffSy 6 күн бұрын
አይዛክ,በርታእሺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@raheleayele6687
@raheleayele6687 20 күн бұрын
ayizoh wendme ante wube ena konjo neh❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbiTSEGA-y8n
@AbiTSEGA-y8n 5 күн бұрын
አዞክ ብሮ ሁሉንም እግዚአብሔር ባሳሉ ነዉ የፈጠረው አትጨነቅ
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
በቅርብ ቀን ሽማግሌ እልካለው። የመሪጌታ ስራ ነው ይሉናል
37:41
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН