KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የሳምንቱ የጥንዶች ዉድድር ጋር/ENETEWAWEKALEN Woy
30:56
አሳዛኝ ሰበር ዜና - አሳዛኝ ዜና ተሰማ አስፈሪው የዛሬ ለሊቱ የመሬት መንቀጥቀጥና መዘዙ የአሜሪካ ቪዛ
13:13
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
We Attempted The Impossible 😱
00:54
How to treat Acne💉
00:31
Правильный подход к детям
00:18
እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የጥንዶች ዉድድር/Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy
Рет қаралды 341,258
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@hosanna3393
5 жыл бұрын
የሰው ልጅ ፍቅር ከሌለው ከንቱ ነውና ፈጣሪ የማያልቅና የተትረፈረፈ ጣፍጭ ፍቅር ይስጥችሁ ወዳጅ መስሉ ወዳጁን ከሚያጠፋ ሰው ይሰውርችሁ በሄዳቹበት ሁሉ የማያልቅ እንጀራ ይስጥችሁ
@furtunaalvemm1120
5 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Amen
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
5 жыл бұрын
አሚንሚሚዬውዴፈጣሪይጠብቅሽ
@SelamHAGOS-s3p
5 жыл бұрын
አሜንንንንንንን ላንቺም
@ዜዲየረሱልወዳጂyoutube
5 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@ዜዲየረሱልወዳጂyoutube
5 жыл бұрын
@Mulualem Bihon ሀሀሀለምን
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
5 жыл бұрын
ማነው እደኔ አገሩ ገብቶ ማግባት ና መውለድን እሚመኝ አላህ ያሳካልሺ በሉኝ እሲቲ
@hawaeseti5545
5 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ
@سميرها-ف7ج
5 жыл бұрын
ያሳካልሽ ያሳካልንንንን እህቴ
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
5 жыл бұрын
@@سميرها-ف7ج አሚን ለሁላችንም
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
5 жыл бұрын
@@hawaeseti5545 አሚንንንን
@jameelahusain3732
5 жыл бұрын
ZUFAN ZUFAN ያሳካልሽ የኔ ማር
@salimsdilbago2864
5 жыл бұрын
ለቧሏ ቤተሰብ ክብር ያላት ሁሌም ዘሯ የተባረከ ይሁን በጣም አከበርኩሽ ሁሌም እምነት ያላት ሴት የገባችበት ቦታ ፍቅርና ሰላም ትሆናለች አላህ ዘርሽንና ትዳርሽ ይባርክላችሁ😍
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
5 жыл бұрын
እሲ ውዶቸ ፈጣሪውን ፈሪ ፣ሰው አክባሪ ፣ ታማኝ ባል ፈጣሪ ይስጥሽ በሉኝ እኔ አሚን ልበል
@reshmiprasad1853
5 жыл бұрын
የአላህ የምመኘውን ሳይሆን የሚበጀኝን ትዳር ስጠኝ ያረብ yetemgneshiewn yesteshi weda
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
5 жыл бұрын
@@reshmiprasad1853 አሚን አሚን አሚን ውደ
@zedbintbaba4779
5 жыл бұрын
ይስጥሽ
@zuzutube2449
5 жыл бұрын
Allahe iesteshe
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
5 жыл бұрын
@@zedbintbaba4779 አሚን አሚን አሚን ውደ
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
5 жыл бұрын
ሴቶችዬ አሚን በሉ የምትወድትን የሚወደችሁን አላህ ይስጣችሁ እምወደውን ስላገባሁኝ አልሀምድሊላህ 9 ዓመት በሀላ እናተም አላህ የምትወድትን ያገናኛችሁ
@hawahawa1109
5 жыл бұрын
እሚን ያረብ
@batlamebeltie1985
5 жыл бұрын
አሜን
@pure_heart7175
5 жыл бұрын
Ameeee
@Khan-rk3ge
5 жыл бұрын
አሜን
@jejishaqueengg3917
5 жыл бұрын
Ameenn Ameen Ameen
@itsmydam7685
5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ከሁድ እስከ ሁዲ ያደረሰን ያረብ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ዱአ እንደራረግ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jerisalemgetu7271
5 жыл бұрын
😘😘 አሜን ውዴ
@ዙዙየደራዋ
5 жыл бұрын
ባንድራው ደሞ የየት ሀገር ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mariyamahmed3171
5 жыл бұрын
አሚን
@pure_heart7175
5 жыл бұрын
@@ዙዙየደራዋ kkkkkkkkkk jemayka
@elidukonjo201
5 жыл бұрын
@@ዙዙየደራዋ hahaha
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
5 жыл бұрын
ለእምዬ አገሬ ሰላምን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን የኢትዮጵያ አምላክ ይስጠን
@ቅድስትየአርሴማልጅ
5 жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም ናታኔም ነኝ የክርስቶስ ልጅ Amen Amen
@makiaahmad3024
5 жыл бұрын
ሀኒቾ በራሥሺ ፀጉ አንዲ ቀን እንኳን እንይሺ የምትሉ የምር ያለሜካፕ ያለ ሆማን ሄር የምትሉ ላይክ አርጉኚ
@ወድሜለኔልዩነው
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ ተመልካቹ ይሮጣል እማየ
@alihamdulilah6475
5 жыл бұрын
@@ወድሜለኔልዩነው 😃😃😃😃😃 ለምን
@selamleethiopian2951
5 жыл бұрын
ዘመን ላይ እያት ፀጉራ ከናፈቀሽ
@elmiteabdallah1081
5 жыл бұрын
👍👍
@zeidamashallhswet4413
5 жыл бұрын
እነሡሁሌ ሜካፕ እናሁማንሄር ለምደው አንድ ቀን ቢተውት የተላጠ ዶሮ.ይመሥላሉ ሠለዚ መብታ ነውክክክ ሀኒ እንዳትሠማኝክክ
@የስኬትእህቷነኝ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅች ተዋህዶ መቼም አትፈራም ሀይማኖት እንጂ ቤሄር የለንም አንድ ኢትዮጵያዊ ነን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አሜን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
*ነግ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው የልባችሁን መሻት ፍጥኖ ይሙላላችሁ አሜን ዊል ካም እንተዋውቃልን ውይ ትዳር የህይውታችን መስርት ነው እና እውነትኛ ትዳር ይስጥን አሜን!*
@Ali-fe8yo
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነትነው የእግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ሚካኤል የልባችንን መሻት ይፈፅምልን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
@@Ali-fe8yo *አሜን ውዴ!*
@sgbhrggcdf7608
5 жыл бұрын
Amen.yaneae.maere
@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ምንትዋብደጉስደተኛዋምንት
5 жыл бұрын
አሜን
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
5 жыл бұрын
ቤት ልስራ አስቢያለሁ ያሳካልሽ በሉኝ ማሮች አሞኛል ይማርሽ በሉኝ ጋይሶች አሜን አሜን አሜ አሜ
@kamgitacho3164
5 жыл бұрын
አላህ አፊሺንይሰጥሺ ሁቢ ሰደትላይበሺታከባድንዉ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
5 жыл бұрын
@@kamgitacho3164 ሆዴ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
5 жыл бұрын
@@ruhamabarkot4802 ለምን
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
5 жыл бұрын
ዋናው ጤናሽ ነው አላህ ይማርሽ ሲቀጥል ቤትሽን ያሳካልሽ ሲያልቅ ለምርቃት ጥሪን kkkk♥
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
5 жыл бұрын
ማሪያም እናቴ وسام እኔም አሥባለሁ እፍ ቦታውም ውድ ነውፈጣሪ ይርዳሽ ማሬ
@zharajalaludin4798
5 жыл бұрын
ያረብ የሀገሬን ክፉ አያሰማኝ ክርስቲያን ሙስሊም አንድ ነን ሁሌም የምር ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን አሚን ያረብ
@bettyethiopiatube8963
5 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@sofiyasofiya8004
5 жыл бұрын
አሜን
@zharajalaludin4798
5 жыл бұрын
አዎ እንጂ ሁላችንም እደገታችን ከሁሉም ሀይማኖት ነው አሁንም ፍቅር ሰላም ለሀገር
@etmtube5797
5 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች በስደት ያላቹ ወደ ቻናሌ በመግበት ሰብስክራይብ አርጉ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ
5 жыл бұрын
ሰላም ምርጦች የኛ የስዴተኞች መዝናኛዎች ናችሁ እኔም ከባሌ ጋር እመጣለሁ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ 😍
@እኔነኝየማርያምልጂ
5 жыл бұрын
2012 ያላጨ የሚያጭበት ያጨ የሚያገባበት የተጋባ የሚወልድበት ሀገራችን በፍቅር የምትደምቅበት ያድርግልን አሜን! አኒቾየ ምንድነው ሰሞኑን ጭፈራ ላይ አበዛሽ ጭራሽ በራቁት በሌሊት ምናምን,,, 😊😊😊😊
@ኤልሻዳይyoutubeቻናል
5 жыл бұрын
የስደት ጏድኞቼ በጸሎት አስቡኝ ታሜማለው በሰው ሀገር 😭😭
@saadasaada8658
5 жыл бұрын
አላህያሽርሽ
@ccd8966
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽእማ
@ደሊናነፍጠኛዋ
5 жыл бұрын
ምህረቱን ይላክልሽ ፈጣሪ
@mihirettizazu747
5 жыл бұрын
ኤልሹ ነኝ ስደተኛዋ አላህ ያሽርሺ
@freweinifisseha4657
5 жыл бұрын
እመብርሃን በምህረት እጆቿን ትዳብስሽ በሰላም በጤና ለሃገርሽ ታብቃሽ
@ፋፊወለየዋ-ቈ8የ
5 жыл бұрын
*ሴቶች ባል ለማግባት የምንጏጏዉን ያህል እጃችንን ዘርግተን አላህን ብንለምነዉ ኖሮ አንዲትም ላጤ አይገኝም ነበር ሳህ ወላ ላ 😝*
@reshmiprasad1853
5 жыл бұрын
ፋፊ ወለየዋ tekekel weda 👍👍
@abunaferr1175
5 жыл бұрын
አሚን ትክክል ብለሻል አላህ ወደሱ ይምራን
@lulutube9064
5 жыл бұрын
ሳህ100%
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ
5 жыл бұрын
በኮመንት እንጅ በአካል ሲጠየቁማ አይፈልጉም
@imissmyfather8109
5 жыл бұрын
ሳህ
@hananha6094
5 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በሉኝ በጣም የጨነቀኝ ነገር አለ
@sosoyoutube4537
2 жыл бұрын
Allah ysakalesh
@ክብርለድንግልይሁንማርያም
5 жыл бұрын
ዛሬ ቀኑ በጣም ደስስስ ይል ነበር እግዚአብሔር ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር .....😍😍 የነገው .. ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💒💒💒💒❤❤❤❤
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
5 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር መላእክት ይጠብቀኝ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
ነገ እኮ ገናናው መላአክ ቅዱሰ ሚካኤል ነወ እንኳን አደረሳችሁ ተዋሕዶ ልጆች አሜን ከአለታሰበ አደጋ ከዲያብሎስ ወጥመድ ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ አሜን ፍቅር ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ፍቅር ሰላም የተሞላበት ምሽት ይሆንላችሁ ✣✣
@H.የባቦዋ.ኢቲዩብ
5 жыл бұрын
ከቶ የናተ ሚካይል መቸነው እሚልቁት 99ፍጡእያመለካችሁ
@genevagamaoaumu1921
5 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሰሞን በስደት ኩላልቴን እያመመኝ ነው በፀሎታችው አስቡኝ።
@mzawez3abii
5 жыл бұрын
አይዞሸ የኔ እናት
@anshamokenen9977
5 жыл бұрын
እርእኔምአሞኛልውደአላህይርዳነን
@genevagamaoaumu1921
5 жыл бұрын
@@mzawez3abii እሺ ማማዬ በፀሎታችው አስቡኝ
@asnakecheyiuhne1558
5 жыл бұрын
egezeyabhre yemareshe. whoa tache
@genevagamaoaumu1921
5 жыл бұрын
@@asnakecheyiuhne1558 አሜን አሜን አሜን እየጠጣው ነው የኔ ማር
@hayatyoutubeh938
5 жыл бұрын
ትዳር የኢማን ግማሽ ንው አላህ ሷሊህ የሆነ ባል ይስጠን አሜን በሉ ውዶቼ። ሀቢቢ ወይነክ????
@jerisalemgetu7271
5 жыл бұрын
😘😜
@ወሄነትእገጉቤትጉራጌ
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ZedZTube
5 жыл бұрын
😂😂😂😂ወይነክ
@fatumabnitseidfatumabnitse6961
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@abeabe6789
5 жыл бұрын
Hon
@አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
5 жыл бұрын
በቸርነቱ ጠብቆ ከሳምንት ሳምንት ያደረሰን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ♥ well come Hani
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
5 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@እማአልቀርምጠብቂኝ
5 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@Ze-kz2tu
5 жыл бұрын
ሀኒቾን ፍልቅልቋን ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃት ሡሥ ሁናብኛለች ዛሬ ደግሞ ፌደራል መሥለሻል 😍😍😍😍😍😍
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
5 жыл бұрын
ደሴ የተንታ ልጆች ያገሬ ልጆች
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
5 жыл бұрын
ዛሬ ያተንታ ልጆች አሉ
@ematube
5 жыл бұрын
ወይ ተንታ ስወደው
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
5 жыл бұрын
@@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ አዎ
@madinamohammad201
5 жыл бұрын
እኔም ወሎ ተንታ ነኝ 😍😍😍😍❤
@zedbintbaba4779
5 жыл бұрын
እኔም ወሎ ነኝ ሀባቢ
@addasabie1030
5 жыл бұрын
ዌልካም ሀንቾ እስኬ የዛሬው የኦርቶዶክስ ስልፍ በስላምመጠናቀቁያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ እዥወደላይ
@SelamHAGOS-s3p
5 жыл бұрын
200 እጅ ወደላይ አድርጌአለዎ
@addasabie1030
5 жыл бұрын
@@SelamHAGOS-s3p አመስግናለሁውዴ
@tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513
5 жыл бұрын
Betam now des yalge
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ
5 жыл бұрын
እንዋደዳለንኮ መንጋወቹ በጠበጡንጅ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
5 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን
@እሌኒየማሪያምልጅ
5 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አገርቻን ስላም ያድርግልን አሜን።
@abunuratube1905
5 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እደኔ ሀንየን የምትወድ በላይክ አሳይኝ
@rosirosi866
5 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስስስ ብሎኛል ሀገሬ ሰላም ስለሆነች ደስ የሚል ሰንበት ሀገሬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
5 жыл бұрын
አሜንን
@pure_heart7175
5 жыл бұрын
Ameen
@molyuzho7552
5 жыл бұрын
Amennn
@koriya2713
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
5 жыл бұрын
ውይይይይ ሃኒየ #ስወድሽ ልብስ ደግሞ ዋውውውው ነው ግን እባክሽ እባክሽ መስቀልሽን አታውጭው ስታደርጊው እንዴት እንደሚያምርብሽ. እንዴት ልንገርሽ !! የኔ አዳም. ተው ተው ወዴት ነህ
@እሙየድንግልማራይምልጅ
5 жыл бұрын
ትክክል የእኔም ጥይቄ መስቀልሽን ለምን ታውቅ አለሽ
@bettyethiopiatube8963
5 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@ናርዶስአየለ
5 жыл бұрын
@@እሙየድንግልማራይምልጅ ትፈራላችሁ ክክክክክክክክክ
@እሙየድንግልማራይምልጅ
5 жыл бұрын
ናርዶስ አየለ አይሳቅም ገጣጣ
@የወሎልጅ-ኸ4በ
5 жыл бұрын
አቦ ለሁላችንም ሞቅ ደመቅ ጣፋጭ ትዳር ይስጠን ከስደትመልስ 🍒🍒🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
@ltube961
5 жыл бұрын
ወዮ እኔ ይህዉ ስደት እድሜ ልክ ሳላገባ ቋሟ ቀር ሊያደርገኛ እያዳረሰ ነዉ እናንተ ለብዙ አመት ተጋብታችኋ እየኖራችሁ ነዉ ማነዉ እንደኔ ከስደት መልስ ምርጥ የሆነ ትዳር የሚመኛ ማነዉ 👍
@enashebeshaneg3360
5 жыл бұрын
ክክክክ አዞን እኛም አለገባን
@HassanAli-dc7yl
5 жыл бұрын
እንጋባ እኔ ና አቺ ስደት ላይ
@ltube961
5 жыл бұрын
@@HassanAli-dc7yl ☺
@زينبمحمد-ت1ش8م
5 жыл бұрын
ስድትክማገባትናአገርቤትክማገባትየቱየሻላል
@HassanAli-dc7yl
5 жыл бұрын
@@زينبمحمد-ت1ش8م ስደትም አገርም ሁሉ አንድ ነው ዋናው ፋቅር ነው።
@asaminchdama2606
4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ፕሮግራም ሲከታተል ወደ ትዳር ጋፋፋኝ እዉነት ደስ የሚል ጫወታ /ጥያቄ ነው ግን ይሄ ልክፍት ይሆናል ያለው በጠም 100%/100% አሳቀኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
5 жыл бұрын
ገዳምዬ ታድለሽ አማቶችሽን ስታመሰግኚ ምን ያክል ላንቺ ጥሩ እንደሆኑ ተረድቻለሁ የእኔ የወደፊት አማቶቼ ምን አይነት ይሆኑ ሳስበው ገና እፈራለሁ
@انيساحمد-ق7خ
5 жыл бұрын
ሰላም ሀንሽ
@asnaasnaaddadescription4654
5 жыл бұрын
haniye yene fedisha leke Enda thegerada Abebayegeka Edemena tenayesitashe😘😘
@yorditube9891
5 жыл бұрын
አንድ አንዴ እብድ፣ ዱርዬ የሚመስሉ ሰዎች ቀርበን ስናያቸው ጨዋ እና ስነ-ምግባር የተላበሱ ናቸው። ጨዋና ሀይማኖተኛ የሚመስሉ ደግሞ በተቃራኒው... : ዛሬ ናዙ ነኝ #ሙስሊም☪ #ክርስቲያኑ✝ ተዋዶና ተዋልዶ በፍቅር የሚኖርባት የፍቅር ሀገር። ° °ምሽቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ°° ምሽት ለእግር ጉዞ የምትወጣው ቀድማ . . #ብቻ_ናዝሬት_ላይ_ፈታ_እያልኩ_ነው✌️ ለኔም ፍቅር ለገባቸው ለናዝሬት ልጆችም #Like👍 ግጩን።
@senaytkefelegin8027
5 жыл бұрын
ይመችሽ እናትዬ ሰውን ቀርቦ ነው ማወቅ
@fatimaabeba6584
5 жыл бұрын
ይመችሽ ታደለሽ በገርሽ ደስይላል
@demozdemoz5279
5 жыл бұрын
Woww ayeweshi bemewdew bota
@haydoscell3128
5 жыл бұрын
Likenesh
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
5 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ እውነት ነው ናዝሪት በጣም ደስ የምትል አገር ነች ሠላም በይልኝ
@ነፃሆዴ
5 жыл бұрын
እፍ ዛሬ ደስ ብሎኛል
@tube370
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይባርክልን
@frdosi2312
5 жыл бұрын
Hanya betam adnakish neg beteley saksh ena programochsh befikre new mwedew 💗💗💗🙏🙏🙏🙏
@teztawortawu681
5 жыл бұрын
ጥዶች ባየሁ ቁጥር እቀናለሁ የኔዉ የት ትሆን ከስደት መልስ መልካም ባል ይስጥሽ በሉኝ🙏
@ayehutgashaw8953
5 жыл бұрын
ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ፍቅርና ትዳር ይሥጥሽ
@teztawortawu681
5 жыл бұрын
@@ayehutgashaw8953 አሜን ዉዴ🙏
@emureina1525
5 жыл бұрын
Wawwwww ashenafiwech ygebachewal ስፕራይዙ በሚገባ ተሳክታል አንተ ምርጥ ባል ነህ ለካ ገና ሙሽሮች ናችሁ ፍቅራችሁ ይበብ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
5 жыл бұрын
ሀኒቼ የኔ ምርጥ ዋው 1ኛ አሳይን አለባበስ kkkk ♥♥♥♥♥ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዩጵያ♥♥♥♥one love
@shekurmussatenafakiw621
5 жыл бұрын
Wow betam new des yalegn ensu sishelemu kemer des belognal💚💛❤🌹🌹🌹🌹⚘⚘⚘⚘💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷💟💟💟💟♥️♥️♥️♥️💙💙💙💙❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛💖💖💖💖🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹
@zahraethiopian1524
5 жыл бұрын
ካሞንተሮች እንተዋወቃለን ወይ እስክ አ ጥያቄ እንጠያየቅ
@mardeyaservalla2048
5 жыл бұрын
ደስ ሚል አዝነኚ ነው መሻ አላህ እሻ አላህ ከስደት መልስ
@እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ
5 жыл бұрын
እረ እደኔ ማግባት ያማረው በላይክ አሳዩኝ
@سعادةتفارئ
5 жыл бұрын
እረ ኡ ተዳ ለምን አታገባም ባል ባል ብላችሁ ልትሞቱ ነዉ እፍ ሴቶች ምድረ ቆዝራም
@bettyethiopiatube8963
5 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ
5 жыл бұрын
ምን አለብሺ ሳቂ ሁለተኛ እየፈለግሺ ስት ያማረው እያለ ላድ ግዜ እኔ አያስቀኝም ከምሬ ነው የሀላል
@እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ
5 жыл бұрын
@@سعادةتفارئ እረ ሰከን በይ አትሳደቢ ሴትዮ ሆሆሆሆ ጉድ እኮ ነው ማን አስገደደሺ ፃፊ ብሎ እኔ ኮሜት ገብተሺ እኔ ስድብ አልወድም
@tirualemeyihunatube344
5 жыл бұрын
ዋውው ሰበራይዝህ ደስ ይላል ወንድመ አሻናፊ ሁላችሆን እንኮን ደስ አላችው ለኛም እንደዚህ ያለ ባል ይስጠን አሜን
@alihamdulilah6475
5 жыл бұрын
የዛሬ ሳምንት ኢትዮጵያ ነበርኩኝ ኣሁን ወደ ስደት ዓለም ተመለስኩኝ ኣልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር ኑሮህ መኖር በሀገር ነው ከሌለህ ግን ከንቱ ነው💔 ሀኒቾ ፍልቅልቅ እንኳን በሰላም መጣሽ
@kamgitacho3164
5 жыл бұрын
ዋዉማሻአላህ
@eslamnewhewty5174
5 жыл бұрын
እደት ነበር ኢትዮጵያ ኑሮው እደት ነው
@alihamdulilah6475
5 жыл бұрын
@@eslamnewhewty5174 ኑሮው ወላሂ በኣቅሙ ነው የሚኖረው ደስ ይላል ይብላኝ ለስደተኛ እኛ ነን የምናሳዝነው
@eslamnewhewty5174
5 жыл бұрын
@@alihamdulilah6475 አላህ ይሁነን እዛማ ያሉት ሁሉም በአቅሙ ይኖራል እኛ ግን ሂደን አይኖረንም እህህ እኔ ይኸው ስድስት አመቴ አልሄድኩም የመሄዱም አላማ የለኝም ምክንያቱም እዛ ሂጀ እደት ልኖር እሚረዳሽ እኳ ሰው የለም ሀሳብሽን
@alihamdulilah6475
5 жыл бұрын
@@eslamnewhewty5174 ወላሂ ሀቢበቲ የኣኼራ እህትሽ ነኝ ሀገርሽ ግቢ እዚህ ሁነን እንደምናስበው አይደለም እኔ ሴትየዋ የምሰራባት ጥሩ ናት ለመሰናበት ነው የመጣሁት ጊዜሽን ኣታባክኒ ኣግቢ ውለጂ ኣዱንያ አጭር ናት የምር ከሪዝቃችን ኣናልፍም ሳውዲአረቢያ በጣም እየቀለደብን ነው ሀገርሽ ግቢ እህቴ የትም ትኖርያለሽ በነፃነት ኣየሩ ብቻ በቂ ነው ሀገር ያለው ህዝብ ለስደተኛ ደንታ የለውም አንዳንድ ጥሩ ቤተሰብ ሲቀር
@mddilshaddilshadoii4463
5 жыл бұрын
መልካም ላደረገኝ. ጌታ. ይመሥገን.
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
5 жыл бұрын
እንግዲህ ጥንዶችን ሲታዩ ሃይዬ ላይ እንዳታለቃቅሱ ቤተክርስቲያን /መስጊድ ሄዳችሁ ወደፈጣሪ አልቅሱ ከሱዘንድ ነውና ሁሉነገር ያለው ሰምታችኋል
@AbCd-fi9yo
5 жыл бұрын
ewinte new mara
@tejitukesks7951
5 жыл бұрын
የራኬብ እና የአስፍው ፈገግታቸው እዴት እደሚያስደስተኝ ዋው ሀንየ ደግሞ አምሮብሻል
@maartaasalef3734
5 жыл бұрын
እንኳን ሠላሞ መጣችሁ የደሤወቹ ወይ እርጋታቸዉ ደሥ ሢል
@እዛውዋርካውስርነኝ
5 жыл бұрын
ያላገባቹ አግቡ ያገባቹ ውለዱ እኔም አምላክ ምርጥ ባል ሰቶኛል አክባሪ በፍቅር ያኑራቹ በሉኝ
@SEADA-dr
5 жыл бұрын
ማነው እደኔ ኮሜት ዘና እሚያርገው
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
4 жыл бұрын
ሰላም ያጋችሁ ወገኞቸ ማነው እንዴኔ የተጨነቀ በዚህጰበሽታ😭😭😭😭
@hananelove2519
5 жыл бұрын
እሁድ እሁድ. ሲመጣ. የማላቀውባሌይናፍቀኛል
@መሲሙሴላምሳኤል
5 жыл бұрын
ሰላም የሃግሬ ለጆች አንትዋውቃለ ተለቀዋል ኑ አበርን እንየው አፍፍፍፍፍ ማነው የስደት መለሰ ያማር ትዳር ያማርው አኔ አሁንስ ሰደት ምርርርርርር ነው ያኝ
@lulutube9064
5 жыл бұрын
አይዞን እህት
@tube504
5 жыл бұрын
*ሳምንቱ ግን በጣም ይሮጣል ሱብሀን አላ *
@nardosnardos533
5 жыл бұрын
በጣም እንደኔው ገርሞሻል
@enenegn5879
5 жыл бұрын
ሱብሓን አላህ ብለሽ በትክክል ፃፊው የአላህ ስም ኣይቆረጥም
@hoohoo9849
5 жыл бұрын
ሀኒየ ዘና ታርገኛለች በዝህ❤❤❤❤👍👍👍 አዳነች በሉ ዴሞ ጨጎራየን ልጣው ኩላሊቴን ልታፈነዳው ቀጠሮ ላይ ናት👈 😱😱😱😱
@mhalitgirmay3064
5 жыл бұрын
አረ እኔም ወግ ደርሶኝ ባል አግንቻለው የኔ የግሌ ያድርግልኝ ኡኡኡኡኡፍፍፍ ከዛ በቃ ቤቴ ብዬ እርፍ የምን ስደት ምናባቱ
@madenamohammed3858
5 жыл бұрын
Mhalitማ girmay ክክክክክክክክክክ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ
@የስላሴባሪያነኝ-ደ3ዠ
5 жыл бұрын
Yarglsh yetemeNshwn👏👏👏👏
@molymoly7822
5 жыл бұрын
Weyi yen mar Hdreche fb endayhun
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ኬት አገኘሽ ባክሽ ዘመድ የለውም እኔም ላግባ
@almazyesuneh6037
5 жыл бұрын
Hani weddddddd selamish yibzalign mamaye
@hayatdubai1166
5 жыл бұрын
ሀገሬልገባ 3ወርቀረኝ ከስምትአመትበሗላ እስኪደርስ አጣደፈኝ
@ቢንትሲራጂ
5 жыл бұрын
ተረጋጊ
@gigi_shebabbawfan
5 жыл бұрын
Yafekrachehuten yesetachu abo amen belu 🙏😗😗😗😗😗
@ሀዩነኝእናቴንናፋቂኡሚእወ
5 жыл бұрын
ሸቃሎችየ አላህ ፈቅዶልን ስደት በቃችሁ ብሎን ጥሩትዳር መስርተን ሷሊህ ልጅ ወልደን እናት ለመሆን የተመኛችሁ ይሳካልን ዘንድ ዱአየ ነው አብሽሩ ከዛበፊት እናቴ ንፍቅቅቅ ብላኛለች በሰላም እዳገኛት ዱአ አርጉልኝ ዱአ ጎራ አይጋርደውም ውዶቸ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@ወድሜለኔልዩነው
5 жыл бұрын
አሚን አሚን የኔ እህት አላህ በሠላም ከናትሽጋ ያገናኝሽ ውዴ
@soadahmad2682
5 жыл бұрын
አሚንእህት..የሁላችንም.ምኞትነውያሳካልን.ከናትሽጋርሰላምያገናኝሽ
@safiakader7224
5 жыл бұрын
Allah beselam yagenangen hulachnm
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
5 жыл бұрын
ዋው ተንታ ያገሬ ልጆች
@mominaahmed5515
5 жыл бұрын
የወሎወቹ ስታምሩ
@fekeryebltel2183
5 жыл бұрын
ስላም ፍቅር ጤና ብልፅግና ለ ሃግራችን ኢትዮጵያ 🙏 ሃኒዬ እንኳን ደና መጣሽ❤️😍
@ሐረግወይን-ቸ5ቀ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሐገራችንን ሕዝባችንን ይጠብቅልን ፍቅር ያሸንፋል
@reshmiprasad1853
5 жыл бұрын
ሀኒቾ አንቺ ስትመጪ ባል ትዝ ይለኛል ካዛ ውጪ ...👍👍
@fafitube7519
5 жыл бұрын
አቤት ኮመንቶች ባል ባል ብላችሁ ልትሞቱ ነው ባል እኮ ያላህ ስጦታ ነው እኛ ፋልገን አይሆንም
@umuyusra643
5 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@dagma5455
5 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ዋላቹ ውድየሀገሬ ልጆች ሀንቾ እንኳን ደናመጣሽ
@meskitamru8553
5 жыл бұрын
Tuu zare sister entwowoql lyi wotalchi errrr ene bocha karewu
@helimayoutube777
5 жыл бұрын
ታምራላችሁ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይስጠን
@ashuuuashuuu.1986
5 жыл бұрын
Amen 3
@adebabaygoshe6568
4 жыл бұрын
Amen
@እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ
5 жыл бұрын
*ወይኔ እኔ ደስስስ የሚለኝ ነገር ቢኖር በሀሳብ የሚገናኙ ማልና ሚስት እኔም ልልልህ ነበር እኔም ይህኑ ላወራህ ነበር እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከዉ*
@Tube-zh9dt
5 жыл бұрын
ሂኒ እንኳን ደህና መጣችሁ እኔማ መተዋወቅ መተያየት እየመሰለኝ ሰውን በድፍረት አውቃታለው, አውቀዋለው እያልኩ ተበላው እኮ ለማንኛውም ስራ ከሌላችው ማለቴ ከተተቻችው ሰብ አድርጉኝ 😀
@sumeyabiru1079
5 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@molymoly7822
5 жыл бұрын
Weyi jmrkw Lmne😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@መቅዲየድንግልማርያም-ሰ2ቐ
5 жыл бұрын
ትዳር የእግዚ አብሄር ስጦታ ነው ያገባችሁም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ያላገባውም ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ እኔስ አገሬ ገብቼ ከዚህ ፕሮግራም ላይ ለመገኘት በጣም ጓጉቻለው ደስ ስትሉ
@bismilahddd1491
5 жыл бұрын
እኔ እናባሌ ከሳውድ ስንመለስ እንመጣለን ሀናየ ኢሻአላህ
@እማትናፍቂኛለሽ
5 жыл бұрын
ዋው የዛሬዋቹ ልዩ ናቸው በጣም ደስ ይላሉ
@Yewahmenyhonal8532
5 жыл бұрын
እኔካ ሳምንት እስከ ሳምንት የምትለብሽው ልብስ ምን ፋሽን ሻኦ ነው ወይስ የራስሽ ነው ይመልስልን ??
@mahilove5428
5 жыл бұрын
ምን ይሰራልሻን
@Yewahmenyhonal8532
5 жыл бұрын
@@mahilove5428ምነው መጠየቅ አልችልም
@adenhabeshawit7767
5 жыл бұрын
እኔ ልመልስልሽ የሷ ሳይሆን እየተከራየች ነው
@Yewahmenyhonal8532
5 жыл бұрын
@@adenhabeshawit7767 አመሰግናለሁ የኔ ማር
@ፋፊወለየዋ-ቈ8የ
5 жыл бұрын
@@adenhabeshawit7767 *እየተከራየች ሳይሆን ልብሱን እንድታስተዋዉቅ እየሰጧት ነዉ*
@zabera600
5 жыл бұрын
ሀኒቾዬ ስወድሽኮ የኔ ምርጥ ቀሚሶችሽ ዋው እዴት እደምወድልሽ ምርጫዎቼ ናቸው
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
5 жыл бұрын
ስለአገር ስለ ቤተእምነቶች መፍትሄው ጸሎት ነው እንጸልይ
@ayehutgashaw8953
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@ፉኖ
5 жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እምወደው ፖሮግራም ❤❤❤
@አኔውእራሴ
5 жыл бұрын
ሀኒ ስወድሽ ፍልቅልቅ 😘
@fatimaabeba6584
5 жыл бұрын
ሃንየ የኔፍዱሻ እኳን ደህናመጣሽ ዋው ዛሬ ደሴ ዙሬያ ተታወች ሥታምሩ የሚቀጥለዉ ደሞ ተሣይት አጂባር እንጠብቃለን ሣይት አጂባሮች የትናችሁ በቅበሉስቴ የሣይት አጂባር ልጂነኝ ትታወች ደስትላላችሁ ፈጣሬይጠብቃችሁ
@sitinaabdurohman8441
5 жыл бұрын
አይን አይን ሳይ ቆይቸ በስንት ጉድ መጡ ማነው እንደኔ በር በር ያየ
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
👌👌👍👍👍👍👍እኔ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
4 жыл бұрын
እኔ
@masrathmasrath5177
5 жыл бұрын
wedoch selam bilenali 🙌🙌🙌🌷🌷
@أممروان-ذ1ي
5 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እስኪ ዱአ (ፀሎት) አድርጉልኝ ሰርጌ ደርሶ ባሌን ሾርጣ ያዘብኝ እስኪ እርዱ ኝ በዱአች
@ወድሜለኔልዩነው
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ አይ የሳውዲ ነገር አይዞሽ አላህ ላይክሥ አይበድልም የሆነ ነገር ሥላለ ነው እሡ የተያዘው ሥለዚህ አልሀምዱሊላህ በይ
@أممروان-ذ1ي
5 жыл бұрын
@@ወድሜለኔልዩነው ኢሻአላህ ማሬ ዱአ አድርጊልኝ
@أممروان-ذ1ي
5 жыл бұрын
@@abitube3078 አሚን ያረብ
@ጀሚየሰሊናናፋቂ
5 жыл бұрын
@@أممروان-ذ1ي አይዞሺ ማሬ ለበጎ ነው
@ጀሚየሰሊናናፋቂ
5 жыл бұрын
@@أممروان-ذ1ي ፈጣሪ ያስፈታልሺ ዴግሞ ዋናው ጤና ነው ማሬ ሁሉም ይስተካከላል
@amesalechneda8945
5 жыл бұрын
ተባረኪ ሀኒቾ
@muazali3781
5 жыл бұрын
ትዳር ለሌላችሁ አላህ ይስጣችሁ ያገባነውንም አላህ ይባርክልን
@yotube4
5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሀኒዬ የኔ ፈገግታ😍😍
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
5 жыл бұрын
አልጋ ማጠፍ ሆሆሆ ማነው የሚያነጥፈው ደግ አደረግሽ ያነጠፈ በሚያነጥፍ
@molymoly7822
5 жыл бұрын
ፍቅር የወሎ ልጅ kkkkkkkkk Ble bye New
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
4 жыл бұрын
ክክክክክኮክክ
@ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት
5 жыл бұрын
ይችየምጠይቀውጥያቄ ደስ ስትለኝ
@heregewoinenatuannafaki3686
5 жыл бұрын
ዋው ሀኒ ማር መጣሽ ሥወድሽ ማርርር እኔም አጋሬን ሣገኝ መጣለሁ እሽ ረሥቼው 4ኛ ነኝ በኮመት 😁😁😁 ይመቻችሁ
@zebibatnesru1769
5 жыл бұрын
እንተዋወቅ አለንወይ በጣም ነዉ ደስየሚለኝ ግን ስልክ ቁጥራቹ አጣሁት?
@cindyandequit8518
5 жыл бұрын
አድሱ አመት ንፁሕ አፍቃሪ የሚበዛበት ያርግልን ያርብ በወንዶች ውሸት ልብ ቆስሏል
@sgsfdgg947
5 жыл бұрын
Cindy Andequit ሴቶችም ከማስመስልና ከውሽት ይቀይራችሁ
@sgsfdgg947
5 жыл бұрын
Mulualem Bihon ደስ ይበልህ ገጭሁ
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ
5 жыл бұрын
በፈጣሪስም የዛሬ ባላና ሚስቶች ይመሳሰላሉ። ደስይላል በጣም
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ
5 жыл бұрын
የዛሬው ሰልፍ ያስደሰተው like ግጩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ያበዛን 🙏💚💛♥
@lamlaml5289
5 жыл бұрын
Woowgood 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@kiyayetube4267
5 жыл бұрын
ውይ ሀና መሀል ላይ ላሉት ሁለተኛ እድል አሰጠሽም
@rangerkiflu4970
5 жыл бұрын
today Hana is so beautiful and good dress
@youtube270
5 жыл бұрын
ሠብስክራይብ በማድረግ ቁርአንን አብረን እንሀፍዝ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
5 жыл бұрын
ኢሻአላህአላህይርዳን
@ወድሜለኔልዩነው
5 жыл бұрын
አድርገናል ውዴ ጀዛኪ አላሁ ህይር እረ ዱዋ አድርጉልኝ እኔሥ አቃተኝ ቁርአን እህቶች
@fatumabintmurad831
5 жыл бұрын
እንሻ አላህ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
5 жыл бұрын
@@ወድሜለኔልዩነው አላህይርዳንእህት
@zumratube1
5 жыл бұрын
እንሽ አላህ እረስወም ብቅ ይበሉ
@nigisttizazu6283
5 жыл бұрын
Well come hani ekan dena metashe
30:56
እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የሳምንቱ የጥንዶች ዉድድር ጋር/ENETEWAWEKALEN Woy
ebstv worldwide
Рет қаралды 321 М.
13:13
አሳዛኝ ሰበር ዜና - አሳዛኝ ዜና ተሰማ አስፈሪው የዛሬ ለሊቱ የመሬት መንቀጥቀጥና መዘዙ የአሜሪካ ቪዛ
Abel Birhanu
Рет қаралды 138 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
1:40:21
የኤርሚያስ አመልጋ የጥንካሬው ምስጢር @Dawit Dreams #dawitdreams #ethiopian #love #ermiyasamelga #masterclass
Dawit Dreams
Рет қаралды 965 М.
26:31
የአባባ ጃንሆይ ቤተመንግስት በግሩም ታድሶ አይን አዋጅ ሆነብን |ትዝታችን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,8 М.
6:17
ጥላሁን እልፍነህ ጋዜጠኛዋን ፕራንክ አደረጋት #duet #nilwanmuhudutheere #ethiopia #habesha #ebs #ebc #seifuonebs
Dagi
Рет қаралды 48
13:45
(LIYA SHOW)ሊያ ሾዉ በተክሊል ያገባትን የልጁን እናት ይቅርታ ጠየቀች🙏
TIKTOK(ቲክቶክ)
Рет қаралды 1,2 М.
13:34
ዳናይት በ #Time ፕሮግራም ከ IMS MAKEUP SCHOOL መስራች እና ባለቤት ጋር ያደረገችው ቆይታ
IMS Makeup School
Рет қаралды 43 М.
23:30
ከተማውን ያደናገረው ዳይኖሰር ...ይህ ሁሉ ምርት በገና ኤክስፖ //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 39 М.
32:40
እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የጥንዶች ዉድድር/Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy
ebstv worldwide
Рет қаралды 302 М.
24:22
#zaramedia -'የህወሓት መከፋፈል እንደትልቅ ስኬት' ጃዋር -12-30-2024
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 6 М.
4:48
ታሪካዊው የራስ መኮንን ድልድይ ድሮ እና ዘንድሮ
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 12 М.
31:21
እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የጥንዶች ዉድድር/Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy
ebstv worldwide
Рет қаралды 282 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН