KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//እንተዋወቃለን ወይ? // "ልጁ ያልከው የአንተ አይደለም እንዴ? 🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/
25:24
ከዳዊት ፅጌ ጋር ልብስ እየተቀያየራችሁ አንድ ቤት መኖራቹ ነው እንዴ ንግግራቹን ያመሳሰለው ባለቤቴ "ማትሪክ" ስሟን ስትነግረኝ ...
20:20
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
//እንተዋወቃለን ወይ?// “እኔን ለማግኘት ውሀ በተደጋጋሚ ትገዛ ነበር” /በእሁድን በኢቢኤስ/
Рет қаралды 183,183
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 376
@lulutube311
Жыл бұрын
ጌታዬ ባክህ እኔንም እህት ወድሞቸን በስደት የምንከራተተውን ሁላችንም የመዳም ቅመሞችን ስደት በቃ በለን ያረብ
@አሚነኝተስፈኛዋ
Жыл бұрын
አሚንንን
@yeshyhall6997
Жыл бұрын
አሜን(3)
@newalkedir5881
Жыл бұрын
Amenii❤
@zynabali
Жыл бұрын
አሚንን
@woinshetgirma709
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@Tube-zh2zb
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እጀራ ይወፍቀን
@hawahawa9102
Жыл бұрын
አሚን
@seadakedir1807
Жыл бұрын
Amin
@SoSomo-sd9dp
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@እሙኢክራም-ገ1ረ
Жыл бұрын
አሜንንን
@fedilasenbit-y8k
9 ай бұрын
አሚን
@mmn8883
Жыл бұрын
ተጠያቂ ከተዋወቅን 8 አመት ከተጋባን 1 አመት ሉላ ውይ ጎበዝ ሌላኛው ተጠያቂ ከተዋወቅን 2 አመት ከ 3 ወር ከተጋባን 2 አመት ሉላ ደነገጠች ከዚህ የተረዳሁት ሀላል እደነውርና እዳፀያፊ ታይቶ ዝሙትን እደጀብድ ሚታይበት ግዜ ላይ ደርሰናል ሱብሀነክ ዝሙት በሁሉም ሀይማኖት አይፈቀድም ስለዚህ እባካችሁ ለትዳር ስትተሳሰቡ ወዳውኑ ኒካህ እሰሩ ....
@rukitube9552
Жыл бұрын
ለኛ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን
@ዘሀራአሊ-ለ3ደ
Жыл бұрын
አሚንንን
@sarabh698
Жыл бұрын
አሚን ወላሂ የማታ እጀረ
@gelanemegeresa-nb8xc
Жыл бұрын
Hulum endaza nachew malit ayidelem bizurachin be fkr bizu amat yenoru alu
@hawa7349
Жыл бұрын
አሚንንን ያርብ❤❤❤
@لاالهالاالله-ر2ع1ر
3 ай бұрын
አሚን
@ያልፋል-ጰ4ለ
Жыл бұрын
ሁላቹም በፀሎታቹ አሰቡኝ እናቴ ታማብኛለች ሀገረ ለመግባት ፓሰፖቴ ለማሳደሰ የሰጠሁት 6 ወረ ሆኖታል ሰሄድ አልመጣም ይሉኛል ኤባሲውች መላ በሉን ደከመኝ አሁንሰ
@አላህወኪል-ረ9ከ
Жыл бұрын
አይዞሽ እማ
@الكنجالكنج-ت1ل
Жыл бұрын
አላህ ያሺርልሺ
@muhajeryoutube512
Жыл бұрын
አላህያሽርልሽ ውደየ
@የፍቅርአድናቂ
Жыл бұрын
አላህ ያሽራት አብሽሪ
@IamMuslim-j6v
Жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ
@ኡሙመስኡድቲዩ
Жыл бұрын
ሂጃብ ምንድነው? ለፈጣሪ መታዘዝን መግለጫ መንገድ ክብርና ማዕረግን መግለጫ የአስፈላጊነትና የታማኝነት መገለጫ የትሁቶች መገለጫ የንፁሃን መገለጫ የአይናፋርነት መገለጫ የፃድቃን ጋሻ ... .......... መሸፈን መከለል፣ መሰተር፤ ነዉ። 🥰🥰
@mekiaseid
Жыл бұрын
Qal yelegnim❤❤❤❤
@allhamdulelahe1728
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@እረህመት-ዘ5ተ
Жыл бұрын
በትክክል ሂጃብ ውበትም መጠበቂያም ነው
@KmKm-lr5pk
Жыл бұрын
وذكير ❤
@zuzumedia3401
Жыл бұрын
ያአሏህ ለእኛም ጥሩ ትዳር ስጠን
@mdaleyka4209
Жыл бұрын
ሙስሊም ስትሆን ወደው ነው ትደር ውስጥ የሚገባው ገደኚነት የሚባል ነገር የለም
@hanna4751
Жыл бұрын
አዎ ሁላችሁም እኮ ከጋብቻ በፊት ወይ ንክች።
@ZufanKefelen
5 ай бұрын
አይደል😂😂😂😂😂
@ZufanKefelen
5 ай бұрын
@@hanna4751በጣም😂😂😂😂😂
@henokwendemu3726
Жыл бұрын
ሉላ በጣም ሀሳብ እያስቀየርሻቸው ነው አስተካክይ ይሄን
@wazircell4191
Жыл бұрын
እውነትነው
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
Жыл бұрын
በጣም ነው እምተደብረው እውነትህን ነው
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
Жыл бұрын
በጣም በዛላይ ጥድፍያዉ ኣለ ለማሰብ ግዜ ያስፈልጋል
@YMW7777
Жыл бұрын
ሉላ ግን ትክክል አይደለሽም፣ መልሱን ከመለስ በኋላ ነው ያሳሳትሽው ያ ነጥብ መስጠት ነበረበት
@madinayesuf6188
Жыл бұрын
አገራችን ክረምት ክረምት ሸተታት አልሃምዱሊላህ የመዳም ቅመሞች በሙቀት ቀለጥን😢😢😢
@seadahassen1975
Жыл бұрын
keletn bcha motn enji 😢😢😢
@acysvhvuzkkkvauva4525
Жыл бұрын
Betame
@sffdgg8523
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@aneshamood6033
Жыл бұрын
በጣም ደሰ ሲል አለባበሰሸ ድምፅሸ ረጋ ያልሸ ሴት ሰነሰርሃትሸ ብቻ ይበቃል ሳይሸ ብቻ ደሰ ይለኛል ኢቢኤሰ በመሰራትሸ ደስተኛ ነኝ ኢቢኤሰ የደሃ ቤት የሰንቱን ችግርተኛ እንባ ያጠበ ቤት አላህ ይጨምርላቸው ለባለቤቶቹ አንቺም አቶ መሸሻውም አልቅሳችሁ ሁላችሁም ኢቢኤሰ የዋሃወች ናችሁ በርቱ ሳቅሸ ደሰ ትላለች ጥሩ አቅራቢ ነሸ
@madinayesuf6188
Жыл бұрын
ያረብ የወጣነዉንም አላህ በሠላም ላገራችን ያብቃን አተ ስደትን በቃ በለን
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
Жыл бұрын
ሙስሊም ወንድሜ አድናቂህ ነኝ እንዴ ሌሎቹ በፍቅር በመጃጃል አላልክም. በኢስላም ፍቅር በኒካ ነው. ከኒካ ውጭ ዝሙት ነው 😒
@ukua3088
Жыл бұрын
እኮ
@SalamSalam-mt3ds
Жыл бұрын
😂😂😂😂ወየዉ
@abrahamwayna6263
Жыл бұрын
ሞስሊሞች አትኮፈሱ አትመፃደቁ ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ !!!
@ukua3088
Жыл бұрын
@@abrahamwayna6263 እናንተ ክርስቲያኖች የትራፊክ ህግ እያከበራችሁ አምላክ የደነገገውን ህግ ትጥሳላችሁ እኛ ሙስሊሞች ደግሞ ስንታዘዝ ተመጻደቃችሁ ትላላችሁ ለመሆኑ እናንተ ከጋብቻ በፊት የተቃራኒ ጾታ አላስፈላጊ ግንኙነት ይፈቀዳል እንዴ? በየ ሚዲያው እንደ ጥሩ ነገር ታወሩታላችሁ ቢያንስ ለትውልድ የሚጠቅም እንኳን በሆነ ይገርማልኮ ሲሆን ሲሆን እኛን ሙስሊሞችን ከመቃወም ልታበረታቱን ይገባል እኛ ታዛዦች ነን ትዕቢተኞች አይደለንም በጣም ጥቂት ሰዎች ሲቀሩ ማለቴነው
@tsehayabizuneh
Жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን በሰው ሀገር ያለንውንም በሰላም በጤና በርዝቅ ለሀገራችን ያብቃን 💚💛❤
@saada5882
Жыл бұрын
እኔም በተዋወቅን በ1ወር15ቀን ነዉ የተጋባነዉ አልሃምዱሊላህ 5አመታችን
@Dega-sh5vi
Жыл бұрын
ዋው ሰው ደስ ሲል ለመጠናናት 5 ስድት ይላል ዋናው ከላይ ከእግዚአብሔር ከተጻፈ በቂ ነው እስከመጨረሻው በፍቅር ኑሩ
@kuwaitkw6742
Жыл бұрын
እኔም እደተዋወቅን መጠናናት ምናምን የለ ዳይ ወደትዳር አልሀምዱሊላህ ❤
@haykelbintmuhamed
Жыл бұрын
አረ እኛ በቤተ ሰብ ነው ሰንተጫጪ ኒካታሰርን ሠርጉ ለሶስት ወርተቀጠረ ያው ሁለታቺንም የደረሳልጆቺስለሆን ቅርብምነበር ሰፈራቺን 😂 ፈርተው ነው መሠለኚ 😂እኛግን እንተፋፈራለን በጣምአንድ ቀን አብረን ሳንታይ ሰርጉ ደረሰ ተጋባን 7 አመታቺን አልሀምዱሊላህ ❤አብረን አደግንም
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
Жыл бұрын
ሉላየ ዛሬ በጣም ኣፈጠንሽዉ ለማሰብ ግዜ መስጠት ኣለብሽ ሆሆ ኣጣደፍሻቸዉ😂😂😂😂😂😂
@ebrahit55
Жыл бұрын
😂😂🤣🤣
@እረህመት-ዘ5ተ
Жыл бұрын
መጀመሪያ ከመለሱ ሌላ እንዲቀይሩ አታድርጊያቸው ካልመለሱና መቀየር ከፈለጉ ይቀይሩ አለያ በመጀመሪ ከመለሱ በዚያው ያዥላቸው
@toybayoutube4209
Жыл бұрын
ትክክል
@rabiarabu3985
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት በጣም ነው የማፈቅርው እየተባባሉ እኮ ፍቅረኛሞች እየተለያዩ ነው ማነው እንዴኔ ፖሮግራሙን የሚከታተል ማነው ታማኝ ለፍቅረኛው የሚል
@sweet-love1980
Жыл бұрын
ዛሬ ፈታ ያረገኝ አሉላ ከእነ ሚስቱ በጣም ተመቸተውኛል ይመቻችሁ አቦ የአራዳልጅ !!!!!
@bdjkddhdjjd8300
Жыл бұрын
ሉላዬ ግን ፍትህ ለወንዱች በዚህ አማላይ ዉበትሺ ቅረፅሺ አትፍትኜቸዉ በዛላይ በጥያቄ አወጫበረሻቸዉ ከአቅላቸዉ አድረጊያቸዉ እንጂ😂😂😋
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@ter2065
Жыл бұрын
ሉላየ የኔ ቆጆ ብዙ ነገር ችሎታ ብዙ ነገር ፈጣሪ አሞልቶ ሠጥቶሻል ከሴቶች ሁሉ የተሻልሽ ዉብ ነሽ ግን ልታይ ልታይ አታበዥም የኔ ዉብ ሉላየ ❤️💕💘💞💖
@vekrammuhammad
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ደስ የሚለው እኛሙስሊምች እንጠናና ብሎ ነገር አይፈቀድም ትዛዛቺንንም እናክብራለን❤🎉
@seadayehaiklij6277
Жыл бұрын
አቤት አቋቋምሽ ሲያምር ሉላየ ❤
@tigistsemu4288
Жыл бұрын
አሉላና ቤቲ፣ አዜብና ፀጋዬ ፣ ዐመርና ባለቤቱ ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም የሚዯዝናና ቆይታ ነው ያለችሁ አዚቲ ውሃ በተደጋጋሚ እየደወሉ ማዘዝ አዲስ የጠበሳ ስልትሸ ተመችቶኛል አሉላማ ትለያለህ ፈታ ያልክ ልጅ ነህ ፣ 3 ብርጭቆ፣ እንደዛ ነገር ለሁላችሁማ ስኬታማ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@MalhetDejene
Жыл бұрын
ውዴ ቤቢ ሲሉ ቅናት ቢጤ ይሰማኛል የኔው ሞዛዛ የት ነሕ ?😁ደስ የሚሉ ጥንዶች አሉላ እና ቤቲ ቢያሸንፉ ብዬ ስመኝ ነበር ደስ አለኝ ስላሸነፉ
@የፍቅርአድናቂ
Жыл бұрын
ሉላየ እወድሻለሁ ግን እንተዋወቃለን ወይ የበፊቱን ቪደዎ የሀናንን እይ ምንምኮ እድል እሠጫችዉም ሀናኮ ቶሎ አሳዩ አትልም
@Seadiphone9776
Жыл бұрын
አው እድል መስጠት አለብሽ እዴ
@kassechkassech2596
Жыл бұрын
ሉላዬ የእኔ ውድ ያምርብሻል አጠያየቅሽ ደስ ይላል 🙏🙏
@fennybrukfennybrukfenny914
Жыл бұрын
ሳቁ ይቅር እባካቹ ይሰለቻል
@munatesema6060
Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹ የመዳም ቅመሞች አላህ ምኞታችንን ያሣካልን ያረቢ
@rahmaemebet2732
Жыл бұрын
አሚንንንንን
@mekaali8991
2 ай бұрын
ሉላ ግን አለባበስሽ ሀሪፍ ነች አዳደ ሙስሊም ራሱ ትመስለኝ አለች እደሌሎች አገቶ ላይ አታስርም
@AzmiralAzmiral-u9c
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑረችሁ
@tesfaldeweldeyessus6886
Жыл бұрын
ሉልዬ አንቺን ለማየት ሳምንቱ አመት ሆኖብኝ❤❤❤ ይሄው ደረሰ❤ ምናለ አግብተሽኝ ብገላገለል?ተሰቃየሁልሽ😭 ኧረ እባካችሁ ሰወች ለምኑልኝ🙏
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
Жыл бұрын
😂ባለትዳር የልጆች እናት ነች
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
Жыл бұрын
@@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ ልጀች አሏት ግን ከባሏ ከተፈታች ቆይች
@titititi6005
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mekdestemeche6871
Жыл бұрын
እባካችሁ 😂😂😂😂😂
@tesfaldeweldeyessus6886
Жыл бұрын
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ እኔ ትዳር የለኝ ትዳር የለሽ አንቺ: ልጆች እናሳድግ ነይ እንመቻች: "😜በይልኝ እስኪ'
@Anumma572
Жыл бұрын
ደስ የሚል ተባረኪ ያዝናናል
@biniyammelaku6300
Жыл бұрын
አይ ሉላ 😂😂😂የኔ ውድ ሲል አኝቺን አንቺን እያየ እሷን እሳን ስትዪ አልቻልኩም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adiyaadiya1702
Жыл бұрын
ሉሌ መልስ ለማሳወቅ አትቸኩይ
@סמארט-ש2ג
Жыл бұрын
ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ ብርድ ሲሆን ያሰተቃቅፍል እኮ
@belayneshaltaye9838
Жыл бұрын
I’m so happy for the winners ! The couple are 👍❤❤ congratulations
@henanhenan3893
Жыл бұрын
ያድሣበባሠው፣ሢያወራ፣፣ክ፣፣ይላልአለ፣ዘሙየ፣እዳው፣እውነት፣ተናግረሐል፣፣፣ደሕናነክ፣🇵🇸🇵🇸
@lubabamohmmed4324
Жыл бұрын
😂
@zedahmed9371
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fkbf7788
Жыл бұрын
ሰለጠን ባዮች ናቸውጅ የአድሳባወቹኮ ሁሉም አይሉም ግን ወላሒ ክ ሢሉ ሤስጠላኝ እረዳ
@fedlujuhar3242
Жыл бұрын
ሉላ ልጁን አሳሳትሺው ግንባሬ ላይ ብሎ አንቺ ወደሌላ ሀሳብ አስቀየርሺው
@jemilahussen3016
Жыл бұрын
ሉላ በፈጠረሽ አማራጭ ስጫቸው መልስ ሲስቱ ቶሎ አሳዩ አትበይ
@ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ
Жыл бұрын
ሳቅና ጭብጫቦ ይቀነስ የምትሉ
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
እረ እኔ መልሱ ሳይመለስም ሲመለስም ያጨበጭባሉ😕 ሳቅ ደሞ ሲበዛ ያስጠላኛል
@sffdgg8523
Жыл бұрын
አወ 😅😅😅😅😅
@selam-ng4ib
8 ай бұрын
😂😂
@heiriyaaemd
Жыл бұрын
የኔጌታ እዴው ዳር ላይ ያለው እዴት እደሚያሣዝን
@officialkallyy8547
Жыл бұрын
ግን ዕድል ስጪ እንጂ ለ ጥያቄው ትንሽ ዝም ያለ ነው ድብርት አለው በጥያቄው ውስጥ ምያስቅ ነገር ቢኖር አሪፍ ነው
@sus2475
Жыл бұрын
ወሬ ዛዛታ የለሌበት ትዳር ይሰምራል ሞክሩት ረጅም ጊዜ መጀናጀን ጥሩ አይመስለኝም እኔና ባሌ በተዋወቅን በ5 ወራችን ተጋባን አሁን 5 አመት ሆነን
@bint6359
Жыл бұрын
እኔ ደግሞ አልሃምዱሊላህ በተዋወቅን በወራችን ተገባን
@sus2475
Жыл бұрын
@@bint6359አላህ ዘላቂ ትዳር ያድርግልን
@Alhamedulilah651
Жыл бұрын
እኔ ደሞ ባሌጋ በተዋወቅን በወራችን ተጋባን ይሄው ስምንት አመታችን አልሀምዱሊላህ እሱ በፍቅር ትንሽ እንቆይ ብሎኝ እቢ ሀላልን ካልፈለክ የራስህ ጉዳይ ብዬው ግን እሱም አስቦበት ከእደገና እሺ ብሎ ትዳር ውስጥ ገባን ይሄን አለን በሀራም የተጀመረ ትዳር ብዙም ደስታ የለውም
@hawahawa9102
Жыл бұрын
እኔ. ደሞ. በሳምታችን
@yeshyhall6997
Жыл бұрын
temesgen
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
Жыл бұрын
ሉላየ አምሮብሻል እስተ እንግዶችሺ
@hayatmohmed2305
Жыл бұрын
እዲያ ምንድን ተያዩ ፍቅር ተገላለጡ ማለት ያስጠላል
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
Жыл бұрын
ወይ ዳሌ አስተያየት እንኮን ደና መጣችሁ❤
@ethiopianethiopia6142
Жыл бұрын
የጨዋ አጠያየቅ ነው የምትጠይቂው ❤❤❤❤🎉🎉
@sffdgg8523
Жыл бұрын
እንተዋወቃለን በሀና ዮሀንስ ቢሆን ሞር ያምር ነበር 👌
@Alkaabi444
8 ай бұрын
ሰወዳሺኮ ትለያለሺ❤❤❤❤
@nborenamekanselam4395
Жыл бұрын
3 ወር ትውውቁ ደስ ይላል
@aminanuredine4278
Жыл бұрын
እኔ አንድ ወር 😂
@hessan7549
Жыл бұрын
@@aminanuredine4278😂😂😂
@kkmmm925
Жыл бұрын
አዲሞስሊም 3ሶስወር ብቂነዉ ልክብብላችሗል
@wondimagegnleta9481
Жыл бұрын
ቡና ቢኖር ጥሩ ነው
@zahrafantaw2748
Жыл бұрын
ዘሀራ ፈንታው ስትል ልቤ ድንግጥ አለ ክክክ
@fafitube1
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ አይዟችሁ❤😊
@toyebamuhammed942
Жыл бұрын
ተው ውዶች ተው ሽትቤት በሰራሚክ የምታሰሩ ግዙኝ ከሱቅ ከምገዙ ብሬን ይዞብኝ ነው 😢😢😢ደሞ እኮ ብዙ ነው ከ700ሺ በላይ
@user-yb9iu8oo8i
Жыл бұрын
የት ሀገር ነሺ እኔ ልግዛሺ
@toyebamuhammed942
Жыл бұрын
@@user-yb9iu8oo8i እኔ ሸዋሮቢ ነኝ ግን አቺ አካባቢ አስመጣልሻለሁ በኔ ወጪ እና ሱቅ ከሚሸጥበት በጣም በቅናሽ ብሩ ስላስፈለገኝ ነው አሁንላይ
@toyebamuhammed942
Жыл бұрын
@@user-yb9iu8oo8i ያቺ አካባቢ ንገሪኝ 05ዜሮ ሰባት 5916ሰማንያ አንድ የኔ ኢሞ ነው በውስጥ አውሪኝ
@mosebtube1027
Жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@toyebamuhammed942
Жыл бұрын
@@mosebtube1027 በውስጥ አናግሪኝ ኢሞ ቁጥር አስቀምጫለሁ
@baatirishefara6280
Жыл бұрын
እኔምለው ግን ሴቶችዬ ቤት ሳይኖረን መኪና መግዛት አይከብድም 🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@genetsadso5590
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@amynaA-tc6py
Жыл бұрын
በጣም ስታምሪ
@SGg-k6l
Жыл бұрын
ስለ ምልክቱ የኔ እንደ ህንዶች ከቅንድቦቸ መሀል አለኝ 😂ከምር ያስቃል የኔ 😂
@tarikua2939
Жыл бұрын
መልካም እሁድ❤️❤️
@Apple-rh2re
Жыл бұрын
እህ አሻሻይ ሀሳባቸውን አታሥቀይሪ ከሀና ተማሪ ሲቀጥል ደሞ ከስተጀርባ ያለውን ሳቅና ጭብጨባ ደምፅ ይቀነስ
@ፍሬየድንግል
Жыл бұрын
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ድምፅ ሁኑኝ EBS ላይ መቅረብ እፈልጋለሁ እባካችሁ 😭🙏
@tigisttigist2816
Жыл бұрын
😢
@Weloyewa-g6o
10 ай бұрын
በስላምነውእህት
@selam3762
Жыл бұрын
አጭ የዛሬ ጥያቄ አይነፍም ምነው ሰት አሶላ ምናምን እጭ አይነፍም
@hayattube8821
Жыл бұрын
ግን ለምን ቶሎ መልስ አሳዩ ትያለሽ ትንሽ እድል ለምን አሰጫጨውም እንደ ሀና
@KeniLove-ww1wz
Жыл бұрын
አራ እንዲያስቡ እድል ስጫቻው ሉላ😊
@alemderesma5224
Жыл бұрын
Enkan des aleschew 🎉🎉🎉❤❤❤ alula
@alamalam6594
Жыл бұрын
ለምን ባሎች ሚስቶች ትያለሽ ሉላዬ ያየልጆች ነው ደስ አይልም ሁሉም የራሱ ዝግጅት ነው ለዛ አይኖረውም የ ልጆቹን እዛው የልጆች ላይ
@ZufanKefelen
4 ай бұрын
አረ ሉላ ስግጥና ተያቸውጂ ያውሩ
@fatoomabdu1483
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅ሴትም ዳሌ ያያል እንዴ እንደትነዉ የምታያት😅😅😅እእእእ
@Aነኝህልመኘዋ
Жыл бұрын
በጣም ጭራሽ ካሜራውን እረስተው አለች😂😂😂
@rabiayoutube1874
Жыл бұрын
Eko😂😂😂😂😂😂
@Elham-gw7gm
Жыл бұрын
በጣም 😂😂😂😂😂😂
@fatoomabdu1483
Жыл бұрын
@@Aነኝህልመኘዋ😄😄😄😄
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
Жыл бұрын
እኔም አይቻታለሁ ቅርጿ ዋዉነዉ
@hannabiru8367
Жыл бұрын
ደሰ ይላል
@Weloyewa-g6o
10 ай бұрын
ኡመርአሳዘነኚ
@KidstGataye
Жыл бұрын
ደስ ይላሉ
@HananKsa-lj2mj
Жыл бұрын
ሀገር ልገባ ነዉ ግን ብር የለኘም ተወከላላህ
@SoSomo-sd9dp
Жыл бұрын
አብሺሪ እሪዚቅ አላላህ
@shewunuguse8542
Жыл бұрын
Siwedish yene Berich enem weda Ethiopia sigeba metalew
@ZDTub
Жыл бұрын
የባሌም ስም ኡመር የኔም ስም ዘሀራ ደነገጥኩኝ
@shamarashed8317
Жыл бұрын
እውነት ለምናገር እንተዋወቃል ወይ በሀንቾ ጊዜ ቀር 😢
@mosebtube1027
Жыл бұрын
ኧረ ሉላም ጎበዝ ናት ያችን ጠልቻታለሁ
@muhajeryoutube512
Жыл бұрын
ምንያሳታል ተፎቅበላይነውሀናየምስቀው ሆ
@shamarashed8317
Жыл бұрын
@@mosebtube1027 የምን እንደ ሀንቾ መቸም አትስራ
@negutube
Жыл бұрын
ምድረ አሽቃባጭ ዝም በይ
@zem1988
Жыл бұрын
አረ እኔ ትዳር ናፈቀኝ ምን ላድርግ እባካቹህ ፣ ሴቶች እርዱኝ ባካቹህ 😢 እንዴ ለምን ለብቼ እኖራለሁኝ ፣መረረኝ።
@TaibaWorku
Жыл бұрын
አብሺሪ ጉፋንና ባል አይጠፋም
@neganega5754
Жыл бұрын
ከሰዉ ሳይሆን ወደ ፈጣሪሽ ዞሪ ሰዉ ደግሞ
@fatumaendris-x9f
3 ай бұрын
ሉሉ እኔም ልጣቴ
@እሙሀናን-ወ8ገ
Жыл бұрын
እራሳቸው ስማቸውን ቢያስተዋውቁ
@aburidwan6831
Жыл бұрын
ብቃት በሀንቾ ቀረ እያዝናናች ለጥያቄውም እድል እየሰጠች አይ
@fafihabshawit5667
Жыл бұрын
የኔ ድጋይ ራስ እረ የት ነህ አለሜ😢
@tigisttamiru5213
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@aleti4562
Жыл бұрын
Lula kesht ❤
@Kedija6466
Жыл бұрын
ወንዶች እኮ የቤት እቃ ቁጥር አያውቁም ክክክክ
@jemilamusa3882
Жыл бұрын
ስታወሩ ምንድነው ክ ክ ክ መጨረሻለይ የምታሰገቡት ነገርሰ
@meseret3223
Жыл бұрын
Luley ❤❤❤
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
እኔ እምለው መልሱ ሲመለስ ብቻ ይጨብጨብ ግራ አታጋቡን እኛንም
@subaida3798
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@rhamethabtemuyoutube7632
Жыл бұрын
አይ እንተዋወቃለን ወይ ልባችንን አጠልጠልከዉ
@አስያሰይድ
Жыл бұрын
❤😂
@rhamethabtemuyoutube7632
Жыл бұрын
የምሬንኮ ነዉ ፍክክሩ በተለይ
@muna8385
Жыл бұрын
ግን 8 አመት 4 አመት ሙሉ ያለ ጋብቻ አዑዙ ቢላህ. ኢስላም ለሁሉ ነገር ህግ ያስቀመጠ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@zariinegn4744
Жыл бұрын
Enem 8 lingeba nw sidat leyi negni hulet amet hager bet eyalewu insha allah andi ken allh kale
@ጀማልሙሀመድሀይቅ
Жыл бұрын
ሰላም ሉላየ እደት ነሽ ቆንጆ ደስ ትያለሽ በጣም ነው እምወድሽ ግን አለባበስሽን ብታስተካክይ ደስ ይላል የሳምቱ አይነት አለባበስ ካችጋር አይኸድም ከይቅርታ ጋር
@hirutyilma3488
Жыл бұрын
10ይቆዮ የማይበላን ማከክ ለወሬ መቸኮል ።።።በእርግጥ የኔ እምነት ከ2አመት በላይ መቆየት አይፈቅድም
@samrawettadu1249
Жыл бұрын
@@zariinegn4744 እኔም እንደቺው ነኝ ስደት 5መት ኢትዮ2 አመት አንድ ወር ቀረኝ ልገባ ሀገሬ
@anishaanisha9179
Жыл бұрын
Selami salmachu yibiza ebs ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Trendyqa
Жыл бұрын
አጠረብኝ ሀና ስትሰራዉ እረጅም ነበር
@እሙቢላል-ኘ1ፀ
Жыл бұрын
ግን እነአመር አልመለሡምዴ ግንባሩላይ ብላ😮😮😮?
@Hነይጎንደሬዋ
Жыл бұрын
እኮ
@TaibaWorku
Жыл бұрын
ፍትህ ላሦላና ለብርጪቆ ወይ 2_ብቻ ክክክክክክክ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
Жыл бұрын
እርጋታሸ እወደዋለሁ ❤❤❤
@abeba.mehari169
Жыл бұрын
ተው ፈጣሪ እኛንም ወይ ሹፈን ወይ ሹተን😂😂
@baatirishefara6280
Жыл бұрын
እኮ🤣🤣🤣
@hawa7349
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hawa7349
Жыл бұрын
ደምርኝ ወደ የማዳም ቅመምነኝ😂😂
@hayah5198
Жыл бұрын
😅
@hawahawa7709
Жыл бұрын
ሹፈን እየን ከሆነ ሹተን ምንድን ነው
@emamiyo
Жыл бұрын
Lulayeee I msyuuu❤❤❤❤
@Teye...
Жыл бұрын
Enes meche yehun aginche ezi perogram layi mikrbew🥺🥺🥺
@Weloyewa-g6o
10 ай бұрын
የዛሬወቹስያስቃሉ
@heiriyaaemd
Жыл бұрын
እኔኮ የሉላየ ነገር ነው እሚመጣብኝ ሁኔተዋ
@HananKsa-lj2mj
Жыл бұрын
ምን ሆነች
@ethopiyauae7051
Жыл бұрын
አትላላጡ እስኪ
25:24
//እንተዋወቃለን ወይ? // "ልጁ ያልከው የአንተ አይደለም እንዴ? 🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 213 М.
20:20
ከዳዊት ፅጌ ጋር ልብስ እየተቀያየራችሁ አንድ ቤት መኖራቹ ነው እንዴ ንግግራቹን ያመሳሰለው ባለቤቴ "ማትሪክ" ስሟን ስትነግረኝ ...
Seifu ON EBS
Рет қаралды 67 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
47:12
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ፍቅራችንን ጋዜጣ ላይ ነው የተገላለፅነው" /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 318 М.
1:02:29
//"እንተዋወቃለን ወይ?"//ባሌ በተዓምር ትክክለኛዉን መልስ አስታዉሶ ከተናገረ በግሌ እሸልመዋለሁ"😄// ፋሲካን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
47:28
//እንተዋወቃለን ወይ?// "እኔ እንደሆነ ፓይለት መሆን አልችልም"😂😂 /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 894 М.
27:04
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 22 | 9Gnaw Shi Part 22
EBC Entertainment
Рет қаралды 821 М.
1:16:19
እነ ማርታን ለማግኘት በቴሌግራም እና whatsapp በዚህ ቁጥር ይደውሉ 0932502010
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 617 М.
23:18
#miskinochu l ክፍል 24 l የድሮ ፍቅረኛ
Addis Drama Studio
Рет қаралды 59 М.
13:17
Never Die | ኔቨር ዳይ | Episode 17 | ተልባ ቢንጫጫ...
ማሞ ቂሎ / Mamo the fool
Рет қаралды 2,9 М.
32:46
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “ሳይክል ስትነዳ ቅርፆዋን አይቼ ነው የወደድኳት...”//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 118 М.
35:51
//እንተዋወቃለን ወይ?// “መንትዮች ስለሆንን እሷን ሲያማት እኔን ይሰማኛል”/በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 238 М.
28:09
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 23 | 9Gnaw Shi Part 23
EBC Entertainment
Рет қаралды 418 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН