KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ኧረ ተዉኝ መከራ ቀጥቅጦኛል አላስታውስም" |ቤተሰብን ፍለጋ| |በቅዳሜን ከሰአት|
36:17
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “የልጄን ስም NO MORE ብዬዋለሁ”😁 //በእሁድን በኢቢኤስ//
29:32
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “ሳይክል ስትነዳ ቅርፆዋን አይቼ ነው የወደድኳት...”//በእሁድን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 118,939
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 178
@adugnasoboka3443
4 ай бұрын
ሉላ ፕሮግራምሽ ደስ ይላል። ግን ሽልማቱ ስለምያንስ ብሻሻል እላለሁ። 1. 20000 2.10000 3. 5000 ቢሆን ጥሩ ነበር ምክንያት አለኝ 1. ሰው ከሩቅ ቦታ መጥቶ ቢያንስ የመኪና ኪራይ ያስፈልገዋል። 2. ለሌሎች ፕሮግራሞች ከዚህ የተሻለ ስለምከፈል። ለሁሉም ይቅርታ
@halimaali4383
4 ай бұрын
betikikil 👌
@romantola5947
4 ай бұрын
Ba tikikil new ebsch 👌
@Degie-t8l
4 ай бұрын
ትክክል ከአሸናፊዎች ውጭ ሌሎቹ በዚህ ኑሮ ውድነት የትራንስፖርት ከስረው ነው ሚሄዱት
@mekdestemeche6871
4 ай бұрын
ትክክል ❤❤
@DhgdDhgfe-zj9li
4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰 ልክነሽ
@tigistsemu4288
4 ай бұрын
አቶ ታደለ ጤናና ቃልኪዳን( ጨዋታ ታውቂያለሽ)፤ አቶ ተክለወይኒ መንበሩና እታፈራሁ ማሞ ለ25ኛ የጋብቻ ዘመን ያድርሳችሁ! አቶ እንዳልካቸው ድረስና ገዳምነሽ ካሳ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ አሸናፊዎች ገዳምነሽና እንዳልክ እንኳን ደስ አላችሁ!!!! ሉላዬ በመጀመሪያው ዙር አቶ ተክለወይኒ መንበሩን ያቋረጥሽውንና የሆነ ቦታ ደግሞ ሚስቶቻችሁን የጠየኩት ያልሽው ስህተት ስለሆነ ከፍጥነትሽ ትንሽ ቀነስ አርጊ
@Tamoyegenet
4 ай бұрын
ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት።ልጆችህ በማዕድህ ዙርያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው።መዝሙር ፻፳፯ ። ኢቢኤሶች ምርጦቻችን ናቹ. ከሰላም ውጭ ማትሰብኩ ቀጥሉበት እረጅም እድሜ ይስጣቹ ሉላም አቀራረብሽ እንከን የለሽ ነውና እናመሰግናለን።
@ሰነዱስዱደ
4 ай бұрын
ደስ ሲሉ ሽልማቱን አከፋፍሉ አንዱ በልቶ ሌላዉ ሲቆላለጭ ይደብራል
@elimnoha
4 ай бұрын
የዛሬዎቹ ይለያሉ ጣፋጮች❤ ሉላዬ ቆንጆ ተባረኪ❤
@HaymanotAweke-j4v
4 ай бұрын
የዛሬዉስ ፈታ ያሉ ናቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shewangizawkassahun6379
4 ай бұрын
Thanks!
@abitimengistu4114
4 ай бұрын
ታደለና ቃልኪዳን እንዴት ደስ ይላሉ የኔ የዋሆች😘❤️
@Emuuser-cz7qs7pv3v
4 ай бұрын
በጣም ደስስ የሚሉ ንፁህ ይመስላሉ ቃልኪዳን ጭራሽ ❤
@Prp-he3b
4 ай бұрын
ደሰ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምረዉ
@halimaali4383
4 ай бұрын
Aameen
@عيدهقننه
4 ай бұрын
ሉላዬ የዛሬው ፕሮግራምሽን በጣም ነው የወዳድኩት 🎉🎉🎉 እነ ቃልኪዳን ጫዋታቸው በጣም ነው ያሣቀኝ ❤🎉
@kelemsyum9466
4 ай бұрын
ኮምቼ አላውቅም የዛሬዎቹ ደስ ስሉ 🥰
@Love-if4qj
4 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@mekdestemeche6871
4 ай бұрын
ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤በተለይ ዳር ያሉት የኔየዋሆች😂😂❤
@enatt-pn2fb
4 ай бұрын
ሽልማት አሰጣጡ በፍፁም ትክክል አይደለም እንደ ነጥቡ ቢደረግ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
4 ай бұрын
100/100 ትክክል ነው ምንም አልተሳሳቱም ከፍተኛ ነጥብ ላገኙት ነው የተሸለሙት
@Tamoyegenet
4 ай бұрын
ሚሰጠው አካል ይመስለኘል አቅሙን ሚያውቀው።
@Halima-dq8lr
4 ай бұрын
,ደሥ ትላላቺሁ እዲሜ እና ጤና❤❤❤❤❤
@አዜብተሰማ
4 ай бұрын
ሉላዬ እርጋታሽ ደስ ይላል
@JustNow-er8lp
4 ай бұрын
ሉላ እሪጋታሽ ደስ ይላል
@SEADA-h4v
4 ай бұрын
ሽልማቱን አስተካክሉ
@Tigitube-km3ij
4 ай бұрын
በመንፈሳዊ ማህበር ተገናኝቶ ፍቅሩን በዘፈን መግለጽ አለማዉቅ😥
@MekdesAbera-vs1hc
4 ай бұрын
ሉላዬ የኔ ውድ ሰወድሽ የኔ ጣፉጭ❤❤❤❤
@ابومحمد-ش9ح4و
4 ай бұрын
ማሻአላህ የዛሬወቹ ፈን ናቸው ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@waskan9517
4 ай бұрын
ቅልኪዳን በሳቅ ገደለችኝ
@Tagistdagni
4 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@hdjid988
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ❤
@meryambekelemery
4 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኢዚህ ያየሁት ክብረት እና ኢትዮጵያውያን ትህትና ደስ ደስ ሚሉ ጥንዶች አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሆን ❤❤❤🎉🎉🎉
@hirutgebremedhin989
4 ай бұрын
ብድር ማለት ገንዘብ ሲሆን ተመጣጥኙን ነው የሚመለሰው ለምሳሌ ብር ተበደሮ ያንን ያህል የሚያወጣ ነገር ሊመለስ ይችላል (ወርቅ ,ከብት,መሬት,ውይንም አበዳሪው ሊቀበል በሚችል ነገር) መዋስ ደግሞ ለእቃ ነው ማለትም እራሱ የተዋሱትን እቃ ነው የሚመለሰው (ከተሰበረ ወይም ከተሰረቀ ) እሱኑ በመሰለነገር ነው የሚተካው አንዳንዴ ግን በገንዘብም ሊከፈል ይቻላል እቃው የማይገኝ ከሆነ ማለት ነ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
4 ай бұрын
በትክክል እኮ እኔም እኮ ግራ ተጋብቼ ነበር መዋስ እና ብድር ልዩነት አየላቸውም እዴ እያልኩ ስል አንቺ ገላገልሽኝ
@እናቴማርያም-ገ3ለ
4 ай бұрын
ደስ ሲሉ የዛሬዎቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@melatalu6715
4 ай бұрын
እውነት ነው ለሶስቱም ጥንዶች ሽልማት ቢኖር ጥሩ ነው
@fatmah6936
4 ай бұрын
ነበር አሰማ አሉን
@Elbethel167
4 ай бұрын
Lula you found ur much energy kalkidan 😂, I like gedamenesh and her husband the way they express their feelings to each other.
@Mekde731
4 ай бұрын
የኔባለማህተቦች የዛሬዎቹ ይለያሉ ፈታነው ያረጉኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😅😅😅
@Sarakediremam
4 ай бұрын
እታፈትራሁ የኔ ማር እህቴ አንቺን በማ የት ደስተኛ ነኝ
@yenus-zx7ov
4 ай бұрын
ሽልማት ብታስተካክሉ ጥሩ ነዉ እደዉጤታቸዉ ደረጃ ሁሉም ይሸለሙ ቢያንስ የትራስፖርት
@Emuuser-cz7qs7pv3v
4 ай бұрын
ቃልየ ደስ ስትል❤❤
@MeriBihon
4 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ❤❤❤
@kasahundemissie
4 ай бұрын
ዋዉ ቃልዪ ሥታምሩ
@ruhama2434
4 ай бұрын
ውይ ቃልየ አነፈርሽኝ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤
@KeniLove-ww1wz
4 ай бұрын
የዛሬዎቹ ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ ናቸው 😂😂❤
@MuloSatae
4 ай бұрын
የዘሬዉ ደስ ይላል
@AlemA-m1o
4 ай бұрын
ደስይላል
@amlsetmuchie-tz7of
4 ай бұрын
baby I love you Lula
@meseretegrace4793
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሽልማቱን ብታካፍሉትebs❤❤❤❤❤❤❤❤
@trufatargaw593
4 ай бұрын
Etaferawey selayehush betam dessssss belognal bewenet kertsa betam yamer nber ewenet tenageral balebetesh❤❤❤❤❤❤ergatash 1 nber❤❤❤❤❤
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
4 ай бұрын
ጥያቄያችሁ ግን በጣም ቀላል አርጋችሁታል
@Ethio90music
4 ай бұрын
ታፌ selayehush des belognale.. Ye university tezetachen ታፈዬ
@Hosq-v8f
4 ай бұрын
የዛሬዎቹ ይለያሉ❤❤❤
@Emuuser-cz7qs7pv3v
4 ай бұрын
እስከሚጣፍጠኝ ደስስስ ይላል ታደለ 😂😂😂
@jgsgsghcsv9530
4 ай бұрын
ግድ ነው ገዳምአሸናፌ
@mmn7636
4 ай бұрын
ወኔ ዳር ያሉት ደሰ ሲሉ ኣይለያቹ ምርጦች❤❤❤😂😂😂
@melkammengistie5606
4 ай бұрын
እኔ የሉላ አድናቂም የምወዳትም ልጅ ነች ግን ይሄ ፕሮግራም ያስጠላል በእግዚአብሔር ከዚክ ውስጥ አንዷን ከነቤተሰቧ አቃለሁ ግን ሙሉ ውሸት በስመአብ እና ቤት ሌላ የሚያወሩት ሌላ ነው ብዙ ሰዎች እና የዚህ ፕሮግራም ስፖንሰር ወደሌላ ዝግጅት ወይም ፕሮግራም አድርጉት
@Zeze-ds6qq
4 ай бұрын
😂😂😂የዉስጡን ፈጣሪ ይጠይቃቸዉ
@DhgdDhgfe-zj9li
4 ай бұрын
የዛሬዎቹ ደስይላሉ 🥰🥰🥰🥰
@AmenaA-xsቡታጀራ
4 ай бұрын
wowowow🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tamratagana3589
4 ай бұрын
ደስ ሲሉ ይመቻቹ ሁላቹም
@አእ
4 ай бұрын
ሉላ አንች የማንንም ፍቅር ሰማሽ ፍቅራቸውን አስነገርሽ እስኪ አንችም የፈታሽውን ባልሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ታረቂው
@ethiopia-wj3vo
4 ай бұрын
አገልጋይ ነኝ ብሎ ዘፈን አይደብረህም።ዘፈን ሀፂያት ነው
@qmazpg6587
4 ай бұрын
ክክክ እኔም ልል ነበር😅
@addiseabebe-x5c
4 ай бұрын
ሰዉ ፍፁም አዴለም አለም በቃይ አላለም አሺቃባጭ
@ethiopia-wj3vo
4 ай бұрын
@@addiseabebe-x5c ከንቱ ዝም በይ ሞት ግንባርሽ ላይ መሆኑን አትርሺ አማክሮሽ አይመጣም።ይሄኔ እየተንዘላዘልሽ ነው።ሲበቃኝ ንሰሀ እገባለሁ ብለሽ ይሄ አይሰራም።ዘፈን ሀፂያት ነው
@themobshop7930
4 ай бұрын
ዛፋን የኦርቶዶቂስ አይደለም እንዴ 😅😅😅
@bezaweetshiferaw7545
4 ай бұрын
Tew enji maferiya
@ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
4 ай бұрын
ቃልየ ናት ያሳቃችኝ የኔ ውድ የዋህ ናቸው ከነባላ
@SoihalVictorious
3 күн бұрын
Yezarewochu yleyalu
@Bezihabeshwa
4 ай бұрын
ባሁን ጊዜ ትዳር ሁሉ ውሸት ሚመስለኝ ነገርስ
@addiseabebe-x5c
4 ай бұрын
ዴምሪኚ
@f8863-z7k
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@HaymanotAweke-j4v
4 ай бұрын
😂😂😂😂እኔም
@halimaali4383
4 ай бұрын
Enem😊
@AbcAbc-n1v
4 ай бұрын
ይሄን ፈርቸ አይደል. ቁሜየቀረሁት😅😅
@berane2376
4 ай бұрын
❤❤❤wow nachaw
@atiiananaatiianana4919
4 ай бұрын
ቃልክደን ❤
@NuradenAbdulahi
4 ай бұрын
ኢንተዋዋቃሌን ዋይ
@Tsehaye-ig3or
4 ай бұрын
Wow betam feta yemiyaregu nachew
@b.6015
4 ай бұрын
ዛሬ ደሞ ጎረቤት ገባቹ ክክክክክ
@ertselam
4 ай бұрын
😂😂😂😂 የዛሪወች በጣም ያምራሉ ይደገም
@gudt2103
4 ай бұрын
ማሻ አላህ
@b.6015
4 ай бұрын
ክክክክ ዝምተኛዋ ሀይለኛ ነች
@lidiya727
4 ай бұрын
Best ምናምን ከማለት በአማረኛ አታወሪውም
@tube-ot5cp
4 ай бұрын
ሉሊሻ የሴት ወይዘሮ እመቤት
@yegerfaw
4 ай бұрын
እሔ በጓደኝነት የሚባለው አልገባኝም ከትዳርጋ የሚለየው ምንድነው ሉላዬ
@Zufannigatu-ii1wf
4 ай бұрын
እሳት ወስጃለሁ ነይ ዉሰጂ አልላትም አላለቺም የኔ ቆጆ 😂😂😂😂😂
@የሽየድንግልማርያምልጅ
4 ай бұрын
😂😂😅😅❤❤❤
@b.6015
4 ай бұрын
እኔንም ጥሩኝና ለባሌ ፍቅሬን ልግለፅ
@Hiwot-uf5zp
4 ай бұрын
በወርቅት ስትል ካካካ 😅
@tadalachgetachwe5118
4 ай бұрын
Hulum bishelemu biye temengehung 🙄🙄🙄😳😳😳
@b.6015
4 ай бұрын
ክክክክክክ የዛሬው ፈታ ያረጋሉ
@lidiya727
4 ай бұрын
ዘና አረጉኝ😂😂😂😂
@ZufanKefelen
4 ай бұрын
በሳይክል ላይ እንዴት ሆኖ አየኸው አላለችም😂😂😂😂😂😂
@AbebeSisay-b8g
4 ай бұрын
አረ እንዳልኬ ይመቻቹህ
@azebwoldegebrel8482
4 ай бұрын
ሉልዬ 🥰😍
@ter2065
3 ай бұрын
የኔ የዋህ ቤስት ምን አልሽኝ
@SintayehuBeyene-y6n
4 ай бұрын
Lula satikamechi tiyakewun chirash...
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@b.6015
4 ай бұрын
የዛሬው ባሎች ተወረደባቸው ክክክክክክ
@ፈኪ2
4 ай бұрын
ኮሜንታተሮች የት ጠፋቹ🎉
@ፈኪ2
4 ай бұрын
@@addiseabebe-x5c እሺ
@RahemaXd-vm2pw
4 ай бұрын
እሶአይደለችምሁቢ😢@@addiseabebe-x5c
@fatmah6936
4 ай бұрын
@@addiseabebe-x5cበስሟ ተከፍቶ ነዉ
@NigstAdmase
4 ай бұрын
እሷ አይደለችም በስሟ ከፍታ ነው ☹️@@addiseabebe-x5c
@MesretKassawMekonen
4 ай бұрын
አይዞሽ ጸልይ
@addiseabebe-x5c
4 ай бұрын
አር በናታችሁ ቤሬዲ በወር ሁለተየ እየፈሰሰይ ነዉ ለምዲነዉ ንገሩይ
@Haleema-t3r
4 ай бұрын
❤
@zaerazaerazaerazaera
4 ай бұрын
አይዞሽ ወደ ህክምና ሒጂ 👍
@ሰሌንውሃራያ
4 ай бұрын
ጤና ባለሞያ አማክሪ
@abaybilal6221
4 ай бұрын
የመሃፀን ህክምና አድርግ
@sishaia6875
4 ай бұрын
ህክምና ሂጂ መዳኒት ይሰጡሻን ይስተካከላን❤
@MerryDanedena
4 ай бұрын
Wooooowww😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ObseObse-f9u
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@b.6015
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 ባለ ሳይክላ
@Vddcc-p9f
4 ай бұрын
😂❤😂❤😂❤
@UdukjKfdjk
4 ай бұрын
ክክክክክክክክክ ምንም
@MeronKassa1921
4 ай бұрын
lulaye siwodshieko
@ZdwolloTube83
4 ай бұрын
ወይ ትዳር እኔ ለምንድነው ወንዶች ሁሉ ውሸታም የሚመስሉኝ
@FatumaAbdu2
4 ай бұрын
ለተሸነፊትም የሆነ ነገር ይሰጡ እደ ቢያንስ የትናንስፕርት
@Lguama
4 ай бұрын
ከቸገራቸው ለምን መጡ ሊዚናኑ እንጅ ሊረዱ አይደል የመጡት
@FatumaAbdu2
4 ай бұрын
@@Lguama ብናገኝ ብለው ነዋ
@SolomeJigsaSolomeJigsa
4 ай бұрын
@@FatumaAbdu2😂😂😂
@FatumaAbdu2
4 ай бұрын
@@SolomeJigsaSolomeJigsa አሳዘኑኝ ምን ላርግ የትናንስፕርት ቢሰጡ ብየ ክክ
@mattzeguu-kc7mw
4 ай бұрын
Shelimatu 50,000 brr megebat alebet.
@TyTt-x2d
4 ай бұрын
✅✅✅
@shudiya1658
4 ай бұрын
እዴ ያሸነፉት እክ መሀል ያሉት ናቸው 20 ነጥብ እነዛ ደሞ15 ነጥብ ከዛም 5 እደዛ ነው እክ የመለሱት እዴት እነዛ ያሸንፋሉ🤔🤔🙄🙄🙄 ይስተካከል😡😡
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
4 ай бұрын
እማህል ያሉት 20 ነጥብ የተሸለሙት ደግሞ 25 ነጥብ ነው ያመጡት ደግመሽ እይው
@MaireMaire-iq6wh
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@FkryMarry
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@teklewoyniaregay7503
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي
4 ай бұрын
ሴቶችዬ አለባበሳችሁን ቢያንስ እኳን ሙሉ ልብስ ልበሱ አይናፍርት ጠፍ እኮ እራቁት መሄድ ባህላችንም ሀይማኖታችንም አይፈቅድም ደግሞ ጀሃነም የሚባል ሀገር አለብን እራቁት መሄድ ስልጠና አይደለም ።
@bezaweetshiferaw7545
4 ай бұрын
Anchi Mohammed asrosh new egna mn bewetan
@EyerusalemMekonnen-qb9ms
4 ай бұрын
Teyakewa ayamer werewa ayamer lula
@marthahagos698
4 ай бұрын
Point asetate lay fair aydelm endaa mehale yalote lay Point tewsdale beghade ayhonme sw ytazbale lola yekrata tetykacew sektel ke adam ders metew yekrta teykachuo birron setacew lola sorry beyacew kalhon ebs ×××××××××××××× wa
@hayatyousof2305
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SamsungZbr-d4w
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
36:17
"ኧረ ተዉኝ መከራ ቀጥቅጦኛል አላስታውስም" |ቤተሰብን ፍለጋ| |በቅዳሜን ከሰአት|
ebstv worldwide
Рет қаралды 4,2 М.
29:32
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “የልጄን ስም NO MORE ብዬዋለሁ”😁 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 139 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
22:34
Ethiopia: ሰበር ዜና -ጋዜጠኛ ግሩም ጫላ በይፋ ተቃወመ|የባንክ ሒሳባቸዉ ታገደ|አቶ ደመቀን ምን ነካቸዉ?|በቦሌ አየር ማረፊያ የተሰማው
EthioTimes
Рет қаралды 4 М.
2:00:19
“ለመሞት 15 ቀናት ብቻ ቀርተውሻል”! የጠንካራዋ እናት የህይወት ጉዞ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 694 М.
43:16
Waka TM: New Eritrean comedy 2024 #Hnee by Dawit Eyob ሕነ ብ ዳዊት እዮብ
Waka TM
Рет қаралды 13 М.
5:23
ሽርሽር
እሙ ገላዋ Etenesh Demeke
Рет қаралды 2,4 М.
16:31
ተከራዮቹ ታፍነዋል … ደላላው ግራ ገብቶታል የ40 ሺህ ብር ቤት በ10 ሺህ | Tadias Addis Review | DARMA ዳርማ የውሃ ስርገት መከላከያ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 72 М.
30:43
//እንተዋወቃለን ወይ// “አብሬያት እንዳረገዝኩ ነው የሚሰማኝ”😁 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 123 М.
1:42:30
ያልታየው የሃይሪያ አኗኗር በቤቷ! የስኬት ሚስጥሯን ነገረችን! የድሃ ልጅ ነበርኩ! #habesha#haireyaahmed#marakiweg#gizachewashagre
Maraki Weg
Рет қаралды 612 М.
9:08
በውሸት ተሰረኩ አርቲስት ገነት ንጋቱ በጠራራ ፀሀይ ተዘረፍኩ 500ሺ የተሸጠው ይትዩብ ጉድ ነው ዘንድሮ
zolatube
Рет қаралды 302
2:21:35
በ14 ዓመቷ ጠለፋት! ያለቤተሰቧ ፈቃድ አስጠመቃት!|| እንተንፍስ #26
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 313 М.
30:22
እየሩሳሌም አሽሞንሙና ዘፍናለች ግሩም ዳኞችን ወዝወዝ አድርጓል
Fana Television
Рет қаралды 740
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН