KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//እንተዋወቃለን ወይ?// “አንደኛ ክፍል ሆኜ ነው ነው የተዋወቅነው...” //በእሁድን በኢቢኤስ//
29:18
Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያውያን አፍሪካውያን አይደሉም›› የፕሬዚደንቱ የቤተመንግስት ቀጠሮ
9:16
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
It works #beatbox #tiktok
00:34
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “የልጄን ስም NO MORE ብዬዋለሁ”😁 //በእሁድን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 139,831
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 306
@habibahabiba9164
4 ай бұрын
ለምንድነው ሁሉ ቡታ ባለ ሂጃቦች ድምቅ የሚሉት 🥰
@HaqMedia236
4 ай бұрын
ጥብ ዘረኛ አራጂ
@FatumaAbdu2
4 ай бұрын
ሂጃብ ውበታችን ነው
@FatumaAbdu2
4 ай бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@FatumaAbdu2
4 ай бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@tirusatmulu3586
4 ай бұрын
ወዪ ጉድ ሁሉም በየቤቱ ዪጥመዋል ፈሱ ዪላሉ አባቶቻችን እኔ ደረቱ ላዪ ምልክት የሌለዉ ደምቆ አዪታየኝም ግን ሁሉንም እወዳለሁ እንደዚክ አትፃፉ አዪጣፍጥም
@musliyanesra1442
4 ай бұрын
ማን ነው እንዳኔ በለ ሂጀቧን አይቶ የማጣ🎉❤
@TiruwerkAsefa-z9k
4 ай бұрын
አየ ማካበድ😅😅😅
@Hayat-wz1bd
4 ай бұрын
በረካሁኛ@@TiruwerkAsefa-z9k
@Jmillahsaeed8332
4 ай бұрын
ወላሂ እኔ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ
4 ай бұрын
እኔ የኔ ደርባባ ሁሉም ሴቶች ሂጃብ ቢለብሱ ማለቴ የሌላም እምነት ተከተወቹም
@ሶልያናማርያም
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@MchFgy
4 ай бұрын
ማሻአላህ ሙስሊማ እህቴ ውበት ሲለካ ሂዳብነው ለካ😘😘😘😉
@hawa406
4 ай бұрын
ሂጃባችን ውበታችን ድምቀታችን የተለጠ ማዝ እና ያልተላጠ ሙዝ ልዩነቱ አስባችሁታል😊😊😊
@ገኒነኝወለየዋ
4 ай бұрын
ነገረኛ ነሽ በጣም ምን መርዝ ነሽ በፈጣሪ ያንች አይነቱ ምርዝ ነው ሚያጋጨው
@Iamwinner-j4u
4 ай бұрын
Setastye arogete kimalam
@Enat-Makeda
4 ай бұрын
ኩታራ ተገደሽ ነው እማናቅሽ ትቀኝ የለም በኛ
@hawa406
4 ай бұрын
@@Enat-Makeda ያስገደደኝ ሂጃብ እንድለብስ አወ ፈጣሪ አሏህ ነው
@SalinaSalit-yb1ub
4 ай бұрын
የማንኛውም እምነት ተሳደቡ አይልም የሚሠድቧችሁን መርቁ ነው ሚለው እኔ ግን አልሠድባችሁም እመርቃችሇለሁ እንጅ የሠውን እምነትም ማቃለል ተገቢ አይደለም እኔ እወዳችሇለሁ ግን እምነታችሁን አላመልክም አሁንም ማስተዋልን ያድላችሁ
@b.6015
4 ай бұрын
ሂክማ ስታምር
@EkrushayeEkrushaye
4 ай бұрын
የትኛዋ🤔😉🤔
@b.6015
4 ай бұрын
@@EkrushayeEkrushaye ሴቷ ናታ ነገረኛ ክክክክ ሁለቱም ያምራሉ እሷ ግን ሂዳ።ጃብ ሲያምርባት
@jamelayesuf6479
4 ай бұрын
ማአሻአላህ ህጃቤ ውበቴ
@jameilayimer7106
4 ай бұрын
መኩሸ
@SeSe-go4co
4 ай бұрын
ሂጃብ ውበት ነው ማሻአላህ ስታምር ❤❤❤❤❤
@SmirahJokhadar
4 ай бұрын
ማሽአላህ ሙስሊሞች ስታምሩ አለባበስሽ ልዩነው ሁላችሁም ጎበዞች
@lubabatube7975
4 ай бұрын
❤
@Fikruzabarga
4 ай бұрын
ሀይ ማሻአላህ ሂክማ ማለት ደሞ ጥብ ማሀባ ፍቅር ሁሉም ያካትታል
@mekdeskifle9077
4 ай бұрын
ሁሉም ያምራሉ እስላም ክርስቴኑም
@ሰሚረሀምዘ
4 ай бұрын
ህጀብ አይቶ የመጣ🎉🎉🎉🎉
@fyyu3909
4 ай бұрын
ሚሥት ሚሥት ናት እናት እናት ናት ሚሥቶቻችሁን እናቴ ነሽ ከማለት ተቆጠቡ ተገቢም አይደለ
@lubabatube7975
4 ай бұрын
ማሻአላህ ሙሥሊሟን እህቴን አይቸ ነው የሮጥኩት
@imanot6978
4 ай бұрын
አይ መረገም ግም ነሽ በይ
@imanot6978
4 ай бұрын
የሎች እህቴሽ አይደሉም ሚሲልም ከሁሽ ሁሉንም ባድነዉ ማያት ግን አይደለሽም እከካምነሽ
@saraamagreedavid6763
4 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞችን እንወዳለን አንዳንዶቻችሁ ግን ሚዲያ ላይ ልዩነት መፍጠር የምትሞክሩ የኮመንቱን ቦታ ቲያትር ባታስመስሉት
@amenaMuhammed
4 ай бұрын
ወይኒባልናምስት መመሳሰል ስታምሩ ማሻአላህአለባበስሺሲምር❤❤❤❤❤
@Umuhanifa5
4 ай бұрын
እነ ሂክማ ማሻአላህ 💐
@Amina-muhammed123
4 ай бұрын
😂😂😂 የወንድ ስም ሂክማ መኖሩን ገና ሰማሁ ሉላየ እኔንም ሆደን ቆርጦኝ ነበር እንኳን ጠየቅሻቸዉ ሀሀሀሀ የወሬ ጥማት
@habiba100
4 ай бұрын
ሂክማ ማለት ትርጉሙ ጥበብ እንደማለት ስለሆነ ምንም ችግር የለውም
@umurehana2327
4 ай бұрын
😂😂😂
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan
4 ай бұрын
እኔም ገና ሠማሁ ሁል ግዜ አላይም ግን ዛሬ እዳጋጣሚ ሥገባ አገኘሁት
@umhibetulahbntsherefa5672
4 ай бұрын
ምንም ችግር የለውም ትርጉሙን ማየትቢቻነውያለብን
@FatumaTube-dp1sl
4 ай бұрын
በጣም እኔም 😂😂
@ZinetSeid-j1n
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ❤❤❤❤ አልሀምዱሊላህ ኡመተ ኢስላም በምን ይለካል❤❤❤
@hawuathawuat6164
4 ай бұрын
ማሻአላህ እደ ሂጃብ ውበት የለም
@Samira-lw1ch
4 ай бұрын
ባለ ሂጃቧ ❤❤
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
4 ай бұрын
ማሻአላህ ሙስሊሞች ሁለቱም ያምራሉ
@JerryAbraham-gf6js
4 ай бұрын
ክርስቲያኖቹስ🤔
@ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
4 ай бұрын
@@JerryAbraham-gf6js ያምራሉ
@HaykelMohammad
4 ай бұрын
😂😂😂@@JerryAbraham-gf6js
@badrea36
4 ай бұрын
ዉሉም ያምራሉ
@LUbaba-o7f
4 ай бұрын
እኔ እነሱን አይቸ ነው የመጣሁት
@ZizuAli-k9k
4 ай бұрын
እነ ሂክማን አይቸ ልደፋ ነበር ሉላዬ የፀጉርሽ ከለር ያምራል ኮሎኔሩ ያስቃል
@RahmaAdam-bm2eg
4 ай бұрын
ሙስሊሞን እህቴን አይች እየሮጥኩ ተሰብርየ ነበር ዋው ማሻአላህ ውበት ❤❤❤
@899-r9n
4 ай бұрын
ማሻ አላህ የአኼራ አህቴ ሥታምሪ ሂጃብሽ❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
4 ай бұрын
ሁላችሁም ታምራላችሁ የትዳር ዘመናችሁ ይባረክ
@GgGg-zi5mg
4 ай бұрын
አረ ሉላ 2እና 3ኛ እሚወጡትን 2000 ስጡ የትራንስፖርት ቲሸርት ምን ይሰረል ኑሮ ተወዷል
@user-Nezhia
4 ай бұрын
@@GgGg-zi5mg ሳህ ወላ
@MuluGermay
4 ай бұрын
❤ትክክል
@medihussne
4 ай бұрын
በትክክል የኔም ጥያቄ ነው
@umhibetulahbntsherefa5672
4 ай бұрын
በትክክል
@የእዮብእናትነኝ
4 ай бұрын
በትክክል እደዛቢያረጉ አሪፍነበር
@medinatube5989
4 ай бұрын
እኔም ሙስሊም እህቴአይቸ ነውየመጣሁ😂
@Eldana-j5j
4 ай бұрын
ሌሎቹ ሰዉአይደሉም እንዴ
@Yosefyefrezaf
4 ай бұрын
#ወንድ_ልጅ ሳያፈቅር በፍፁም አያገባም አያገባም #ሴት_ልጅ ግን ማግባት ስላለባት; ስለፈለገች ወይም ካገባሁት በኃላ እወደዋለሁ ብላ ሳታፈቅር ዝም ብላ ታገባለች አይ ልዩነት 😌😌
@bebe-ff7fh
4 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ
@netsanethAndinet
4 ай бұрын
እውነት ነው። ግን እንዲህ አይነትን ሴት ማግባት ሲኦል ነው።
@Yosefyefrezaf
4 ай бұрын
@@netsanethAndinet እግዚአብሔር ይርዳን 🙏 ልባሟን ሴት ይስጠን 🙏
@habeshawork
4 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@bebe-ff7fh
4 ай бұрын
@@Yosefyefrezaf ግን ደግሞ እነሱ የሚያፈቅሯትን ልጅ በባሌም በቦሌም ብለው የነሱ ያደርጓታል እኛ እንዳፈቀርናቸው ካወቁ ግን ይርቁናል ይንቁናል ለዛም ይመስለኛል
@HddhXdhdh
4 ай бұрын
አቤት ባለሂጃባ ሲያምር
@jmelashukratube799
4 ай бұрын
መሸአለሀ የሙስሊም ዲምቀት ስረአት ሁለቹኑም አለሀ ይጠቢቀቹ👍👍👍👍👍
@rabiarabu3985
4 ай бұрын
ማሻአላህ ውበት ሲለካ በሒጃብ ነው ለካ ደግሞ እኮ የልጀ ስም ነው ሒክማ❤❤❤❤
@HikmaNuredin-oj5sc
4 ай бұрын
❤❤❤
@emuemran-zw9vj
4 ай бұрын
ሂክማ ማለት ጥበብማለትነው 🎉
@yetinawondimu
4 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ❤❤❤ያዝልቃቹ ትዳራችሁ ይባረክ ❤❤
@user-Nezhia
4 ай бұрын
ሂክማ፣ግን ሀያት ናስርን(ዩቲናስ) ትመስላለች፣ግን እኔንብቻነው?😂😂መቸም እኛ የኮሜት አርበኞች😂😂😂😂😂፣
@እሙዜድፈኖነኝ
4 ай бұрын
እኔም ልነብር
@እሙዜድፈኖነኝ
4 ай бұрын
ተመሰላለይ
@fufufeyuna95
4 ай бұрын
አዎ ድምፃም መልኳም ትመስላለች
@MekdesAbera-vs1hc
4 ай бұрын
ሉላዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤
@gsfhcgjkgchjkvcc
4 ай бұрын
ዋው ሉላዬ የኔ ሸቃጣ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል❤ፀጉርሽ በጣም ያምራል🥰
@MuleMull
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ሂክማ ሂጃቡ አምሮብሻል 🎉❤❤❤
@hawwaadries3582
4 ай бұрын
ሂክማ የሂክማ ባል😂 ደሥይላል
@Amina-muhammed123
4 ай бұрын
😂😂😂 እኔ ግን ሲጠሩ ወይም ሲጠራሩ እንዴት ይሆን ሚለዉን መሥማት ፈልጌ ነበር😂😂😂
@FatumaShibeshi-fi5hy
3 ай бұрын
Kkkkk eshi kezase
@FatumaTube-dp1sl
4 ай бұрын
ጉድ በል ጎንደር እኔ የወንድ ስም ሂክማ ሰምቸም አይቸም አላቅም በእውነት❤❤❤
@bertukanetr5776
4 ай бұрын
አቤት ሂጃብ❤
@سميرهسمره-ع3ب
4 ай бұрын
ሞክሸየ ሂክማ ማሻአላ ሂጃብ ኮ ዉበትነዉ ሥታምሩ ❤
@FatumaAbdu2
4 ай бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@semirahussen574
4 ай бұрын
ሂክማ ጥበብ 🥰🥰🥰🥰🥰
@seade127
4 ай бұрын
ዛሬ አልፎልኝ 5ነኝ ላይክ አድርጉልኝ😢😢😢
@argetoall6484
4 ай бұрын
እኔ 14ኛ ነኝ 😂😂😂😂
@tgstSolomon
4 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@tgstSolomon
4 ай бұрын
@@argetoall6484ደምሪኝ
@CyberArmy16
4 ай бұрын
❤@@argetoall6484
@Tegstm
4 ай бұрын
🥺🥺 love you
@seadiyalbkowa8835
4 ай бұрын
ማሻአላህ ውበት በሂጃብ ❤❤❤🎉🎉🎉
@saraamagreedavid6763
4 ай бұрын
ልጆች ደህና ናቸው 😂😂 ኮሎኔል ያስቃል
@DhgdDhgfe-zj9li
4 ай бұрын
አቤት ሉላዬ ለወሬ እደኔነሽ ጓደኞቼ ምናምን ሲል ቶሎ ከጅሏት ነበር አላለችም 😂😂😂😂 ደሞየነሒክማ ስም ራሱ እስከሚናገሪ ሖዴን ቆርጦኝ ነበር እኔራሴ 😂😂😂
@gfggggg5079
4 ай бұрын
እመዋ ሙሥሊሞቹ ልቤን አቀለጡት ሢያምሩ ማሻ አላህ ውበት እሥከ ጀነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeSe-go4co
4 ай бұрын
በጣም ወላሂ❤❤❤
@AarAar-hh6sd
4 ай бұрын
አመዋ 😅😅
@Semirahome950lifestyle
4 ай бұрын
ፕረዝዳንት ማሜን ማሜን ከሚስቱ & ሚስቱን ጋብዙልን please please ዘና እንበል ✍🏼
@Samira-lw1ch
4 ай бұрын
ሂክማ ብዙ ጊዜ የተለመዴው በሴት ቢሆንም ለሁሉም ይሆናል ሂክማ ና ሂክማ 😂ኖፍ ነዋፍ ረያን ለሴትም ለወንድም ነው ረያን
@HalaE.L
4 ай бұрын
ሙስሊምሞች ያምናሉ
@HhjfIht
3 ай бұрын
ሙሰሊም እህቴየኔውድ❤❤❤❤❤
@RodaTola-zi1pr
4 ай бұрын
Ekma na ekma sitamru Mashallah ❤❤❤
@فاطمةعبدُإثيوبيا
4 ай бұрын
استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم و اتوب اليه 🤲
@medit4997
4 ай бұрын
ወይ no more የልጆች መቀለጃ ሊያረጋት ነው 😮 ምፅ
@saliharayya2409
4 ай бұрын
Masha.alha.musilimoche❤❤❤
@HhjfIht
3 ай бұрын
ውበትሲለካ በሂጃብነውለካ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BirkeWoldehanazegota
4 ай бұрын
ፈጣሪ ካለና ከፈቀደ ከስደት መልስ ከባሌ ጋር እመጣለሁ❤❤❤❤❤❤
@user-we9yg3oj7m
4 ай бұрын
❤
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ
4 ай бұрын
ያሳካልሽ ሁቢ❤
@b.6015
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅እኔ እሱ ቆረጠኝ ሂክማ ሂክማ ወንድም ሂክማ አለደ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
@نتنت-ث7ص
4 ай бұрын
እኔም ገና ሠማሁ ወንድ ሂክማ አልሙሆም ማሻ አሏህ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
4 ай бұрын
ትርጉሙ ጥበብ ማለት ስለሆነ ይሆናል❤@@نتنت-ث7ص
@lubabatube7975
4 ай бұрын
ቀሪበ እኔም ገና መሥማቴ
@ZainbZaind
4 ай бұрын
ኸረ አለ የወንድ ሂክማ
@tsediyemar
4 ай бұрын
አይከፈልበትም ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ እና ልደሰትበት
@FatumaAbdu2
4 ай бұрын
እኔ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@jgsgsghcsv9530
4 ай бұрын
በናታ እንተዋወቃለን ወይስ ስትመጡ ሳቄት መሆን አለባችሁ አኩራፌ እዳይመጣ😅😅😅
@user-Nezhia
4 ай бұрын
ሂክማዎቹ ስታምሩ ማሻአላህ፣❤❤እኔም፣የስሜን መኩሸ ባገኝ፣ደስ ያለኛል😂😂😂😂
@sajdjvaihhe3364
4 ай бұрын
ተገኝለሽ ዞር ዛሪ በይ
@Subhenalah
4 ай бұрын
ሙስሊም እህቴን አይቸ ነው የመጣውት
@hiyu9441
4 ай бұрын
አሽቃባጭ ሌሎችስ እህቶችሽ አይደሉ
@AarAar-hh6sd
4 ай бұрын
ከፊሮች እህቶቼን ሊሆኑ አይችሉም ወገናችን ናችው
@MohammedYamer-we1le
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂@@AarAar-hh6sd
@KhonurStidio
4 ай бұрын
እኔም
@hiyu9441
4 ай бұрын
@@AarAar-hh6sd ወሻ ምደረ ዘረኛ አሽቃባጭ
@Zamani1983
4 ай бұрын
ልጂ ቢሂዲ ይመጣል ያለው ሰውየ ግን አልተዋጠልኝም ባሊ ከልጆቸ አይበልጥም ሆ ተውጂ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
4 ай бұрын
እኮ ሆደን ቆርጠኝ እደዛ ሲል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ግእዝቲዮብ
4 ай бұрын
መጀመሪያ ባልሽን አገኘሸ በእሱ ምክንያት ነዉ ያገኘሽዉ
@Zamani1983
4 ай бұрын
@@ግእዝቲዮብ ኦረ ባክሽ እሱ ሰበብ ነው ፈጣሪ ነው የሠጠኝ የሁሉም ፍቅር ቦታ አለው የልጂ ግን ይለያል የሴትዬ ልጂ ሊሂዲ ይችላል
@KhonurStidio
4 ай бұрын
እኔባለሂጃባን አይቸነው እሩጨ የመጣሁት
@Rahmeh-j5v
4 ай бұрын
Mashallah tamrallachu ❤❤❤
@ሶፊተ
4 ай бұрын
9 እድል ደርሶኝ እስቲ ላይክ አርጉኝ
@FatumaAbdu2
4 ай бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@سميرهسمره-ع3ب
4 ай бұрын
ፈኪየላቺያልሆኑ❤
@DhgdDhgfe-zj9li
4 ай бұрын
እነሒክማዬ ሲምሩ 🥰🥰🥰🥰 ሉላዬ የወሬ ነገር እደኔነሽ 😂😂😂😂
@ሀገሬ-ጨ8ጨ
4 ай бұрын
ውበትሲለካ በሒጃብነውለካ❤
@sishaia6875
4 ай бұрын
እዴትነው በቤቴክርስቲያን ተዋወቅን ከዛ ከቤታቸው 8አመት ፀልያለሁ ይላን ጷንጤነው እዴ አለበዛ አልተረዳኝም😂😂
@ayshaa-mj1oy
4 ай бұрын
2 ሒክማ በረካዉም ካሚል ይሑንላቹ ማሻአላሕ
@HikmaNuredin-oj5sc
3 ай бұрын
Amiiin🥰🥰
@Helimayesuf
4 күн бұрын
መሻአሏህ ሂክማየ አለባበስሽ ሲምር ሙስሊሟ እህቴ
@Kunfeyekun4807
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ሁላችሁም ቆንጆ ናችሁ
@MunaLisa-yk2cd
4 ай бұрын
አላሀምዲሊላ ኒእመተል ኢሰላም😂😂😂😂😂😂
@bezamengesha22
4 ай бұрын
No more😂😂😂😂😂😂😂ያሳቃችሁ😅😅😅😅😅😅😅😅
@hawaabagaaz7552
4 ай бұрын
Mashallah all beautiful❤❤❤
@DgbgfDCfy
4 ай бұрын
ኦ አንደኛ ነኝ ዛሬ በላይክም በኮሜንትም 😊❤
@ZufanKefelen
4 ай бұрын
8አመት ፀልዬ አላለም አይ ጴንጤ😂😂😂😂😂😂
@madimahmde1215
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅 አይ የነሱ ነገር
@sishaia6875
4 ай бұрын
እ እዴት እደሳኩ ደሞ አያፍርም ቤቴክርስቲያን ሲል ይህመናፍቃን😂😂😂
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
4 ай бұрын
ሉላ ባል ከሌለሽ እኔ አገባሻለሁ በ KZbin ላይ ቃል እገባልሻለሁ ❤ konjo nesh እኔም የ 2 ልጆቼ እናት ፈታኛለች my Nistake አሜሪካ ውስጥ
@AizezaHaleba
4 ай бұрын
እቤሶች ቃጣይ ራሙላ እናሀብብ ሰአዳ እና አል አይደ እና ጨላ ይቅራቡ ያምትሉት በላይክ አሳዩ
@fatlmaabdu6733
4 ай бұрын
እኔም እያብበኮቸው ነበር
@HusnaNuredin
4 ай бұрын
Allah ytebkachu yene❤❤❤❤❤
@HikmaNuredin-oj5sc
4 ай бұрын
❤❤❤
@jemilahussen3016
4 ай бұрын
ሂክማ እና ሂክማ ወንድየው ስምህን ቀይር ወይም ሴቲቱ ሂክመት አድርጊው ስምሽን❤
@HusnaNuredin
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ hikma & hikma
@HikmaNuredin-oj5sc
4 ай бұрын
❤❤❤
@mekyia9868
4 ай бұрын
አሁን ተስተካክለሻል ሉላ
@momloveyou-c8w
4 ай бұрын
ሉላየ እምታሥቂኝ😂😂😂
@MezgebuAynalem
4 ай бұрын
ሙስሊሞች ምንድነው እንዲህ እምታሽቃብጡት:: መልሱን እማ መች ከገንፎ ውጭ መለሱ😢
@netsanethAndinet
4 ай бұрын
የnomore አባት አትጃጃል። የልጅህን ሥም አስተካክል።
@jamelajamal4022
4 ай бұрын
እኔ😅😅
@umhibetulahbntsherefa5672
4 ай бұрын
ቢያንስ ለትራንስፖርት ይሆናቸዋል ሽልማቱ በደረጃ አርጉት
@rahmamd2133
4 ай бұрын
ፀልዬ ነበር😂😂😂
@GalaxyKha-mb4xx
4 ай бұрын
ዱለት አላለም
@tizuethiopia7894
4 ай бұрын
ጌዲዮን ዳንኤልን የመሰለኝ ነገርስ
@user-Nezhia
4 ай бұрын
ሳህ😂
@አለምነኝወለዮዋ
4 ай бұрын
ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ሂክሙ አለባበሶ የተመቸው ከሌላው አንፃር
@SalinaSalit-yb1ub
4 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ወደ ራሳችሁ ተመለሡ ውበትም እምነትም በሂጃብ አይለካም በውስጥ ማንነት እንጅ
@ከድርሱሱ
4 ай бұрын
አይ ሴት ክረብር አይወድል ከተቀመጠበት እየተነሳ ለምን ፈገገ እንኳን አትልም
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
4 ай бұрын
ወንዱ ሂክማ ስምህን ቀይር በሞላ ስም በሴት መጠራት ለምን አስፈለገ ሂክማ የሴትና የሴት ብቻ ነዉ
@habeshawork
4 ай бұрын
ሂጃብ ሂጃብ ምን ማለት ነዉ? ምልክትሽ ከሆነ እኮ ግዴታ ነዉ::😂😂😂😂
@gigffgu8369
4 ай бұрын
ገና መጀመሪያ የወድ ሰም ሂክማ እሚባል ስሰማ
@HoulathRem
3 ай бұрын
ሙስሊሞቹ ሲያምሩ
@AbayneshEndalamaw
4 ай бұрын
እረ ዘረኚነት ይቅር
@fato7a7bb35
4 ай бұрын
E❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halehale7257
4 ай бұрын
የለጢፍ ጓ ትላለች አላለም አሁንም ፊቷ አይፈታም ነጭ ሹራብ የለበሰችው
29:18
//እንተዋወቃለን ወይ?// “አንደኛ ክፍል ሆኜ ነው ነው የተዋወቅነው...” //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 110 М.
9:16
Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያውያን አፍሪካውያን አይደሉም›› የፕሬዚደንቱ የቤተመንግስት ቀጠሮ
Feta Daily
Рет қаралды 24 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
32:46
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “ሳይክል ስትነዳ ቅርፆዋን አይቼ ነው የወደድኳት...”//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 119 М.
13:13
የአያትህን መጥሪያ እማዬን ለሴት... 😂 |አራዳ ቅዳሜ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 10 М.
29:01
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “አስር አይነት መስፈርት አውጥታ ነው ለትዳር የተቀበለችኝ” //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 162 М.
28:08
//እንተዋወቃለን ወይ?// “እኔን ለማግኘት ውሀ በተደጋጋሚ ትገዛ ነበር” /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 183 М.
25:55
//እንተዋወቃለን ወይ?// "እቅዳችንን አሳክተን መኪና የገዛንባት ቀን… "//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 118 М.
29:18
“አጎቴ ከሶስቱ አንዷን ምረጥ ሲለኝ ነው እሷን መርጬ ያገባኋት 🤣🤣” /እንተዋወቃለን ወይ/ /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 82 М.
28:02
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሁሌ የምታደንቅልኝ ቅንድቤን ነው..." //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 109 М.
28:10
//እንተዋወቃለን ወይ// “ሁለታችንም ኳስ ስለምንወድ ስቴድየም ስንገባ አንተዋወቅም ደርቢ ነን 🤣🤣”//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 106 М.
2:00:19
“ለመሞት 15 ቀናት ብቻ ቀርተውሻል”! የጠንካራዋ እናት የህይወት ጉዞ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 696 М.
33:19
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሻንጣዋን ከትቼ ቻይና የወሰድኳት እኔ ነኝ" /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 857 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН