ጁንታው ስለዘር ማጥፋት እንድናቀነቅን ይሻ ነበር - የጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ እናት ፕሮፌሰር ሀረገወይኒ አሰፋ ከተናገሩት

  Рет қаралды 198,132

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ሐረግወይን የኢትዮጵያ ጀግናችን ከእነ ልጅሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💯👍‼️‼️‼️
@samyon99d46
@samyon99d46 2 жыл бұрын
Amen!
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeshiayelemelaku9177
@yeshiayelemelaku9177 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቃት ተባረኩ ለእውነት መቆም ትልቅ ነገር ነው ምንም እይነካችሁም እምላክ ከናንተ ጋር ነው ከፊት እና ከሃላ እምላክ ይጠብቃችሁ እምዬ ጎበዝ እናት እናት ማን እንደ ናት ጎበዝ ጀግና
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏
@queencrown1674
@queencrown1674 2 жыл бұрын
@@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ P
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
እቤት በእሁኑ ጊዜ ሀገርና ህዝብ በተቸገረች ጊዜ የክፉ ቀን ደራሽ በመሆናችሁ እንደኔ ግምት 99% የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ የገቡ እንቁ ነዎት ኩራት ነው የሚገባዎት በፈጣሪዎ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@tegisttadese5885
@tegisttadese5885 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ሃቅን ይዎዳል ሃቅ ደግሞ ምንጊዜም ነፃ ያዎጣል ፈጣሪ ክፉን ያርቅላችሁ ለናንተ እቅፋት ለመሆን ያሰበ ፈጣሪ ለራሱ መሠናክሉን ያልብሰው ሃቅ ያሼንፋል
@hailubelete4598
@hailubelete4598 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ሁሌም ድንቅ ነው:: እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ::
@chs2352
@chs2352 2 жыл бұрын
ለእውነት መቆም በጣም ያስደስታል ምርጥ ኢትዮጲያዊ እናት ተባረኪ ዘመንሽ ከነ ልጆችሽ ይባርክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ::
@abejebelay8930
@abejebelay8930 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እናታችን:: መማር ካልቀረ እንዲህ ነው! መልካም ወላጅ ነዎትና ብሩክ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ሰጠዎት:: የአገራችን ኩራት ናችሁ!!
@በእምነት-ጐ1ጰ
@በእምነት-ጐ1ጰ 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችእህ ዘረኝነት ጥንብ ናት ተፀየፋት
@ghfbrh8399
@ghfbrh8399 2 жыл бұрын
ምርጥ የተባረኩ እናት ልጆትም ሄርሜላ የተባረከች ለእውነትና ለሀቅ የቆመች ነች ቤተሰብ ዘር ማንዘራቹ ይባረክ 🙏🙏😊😊😊
@genetantensay8582
@genetantensay8582 2 жыл бұрын
የምታኮሪ፡ ወገን፡፡ዘርሽ ሁሉ ይባክ፡፡ምሁርነት፡ አሰተሳሰብ ላይ፡ነው፡ የሚታየው፡፡ እውነትን፡የማይከተል፡ የማይገልጽ፡ ምሁር፡ ለምንም፡ ለማንም፡ አይጠቅምም፡፡ጰሮፌሰር፡ሐረገወይን፡አንች፡ ለኛ፡ለሴቶች፡ ጀግናችን፡ነሸ፡፡ጥሩ፡ምሳሌ፡ጥሩ እናት፡ ዘመናዊት፡ሰልጡን፡ ጨዋ፡ የኢትዮጵያዊት፡ነሸ፡ እናመሰግንሻለን፡፡የሄርሜላ፡እናት፡ አኮራሽን፡፡
@konjoasmert9167
@konjoasmert9167 2 жыл бұрын
Wey ancwi tegrwt bande 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🦧🦧🙉🙉🦧🦧🙉
@mehrethabte8553
@mehrethabte8553 2 жыл бұрын
እባክህን ተዋት ሰለፖለትካ አታ ዋራት ጣጣ አታምጣባት
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 2 жыл бұрын
Amen
@ሰራሒቅያበቐደሙ
@ሰራሒቅያበቐደሙ 2 жыл бұрын
ዘር ማንዘሯ እየጨፈጨፉችሁ ከእናንተ ጋር የሚያሽቃብጥ ሰው የማይቃወማችሁ ከሆነ ተንበርካኪ ከሆንክ ይባረካል
@dansamkid5442
@dansamkid5442 2 жыл бұрын
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ ኢትዬጽያ ታማኝ ልጆች ለኢትዮጵያ ሰጥቶል አንዶ ፕሮፌሰር አንቺ እና ያንቺ ማህጸን ያፈራት ውዶ ቆንጂዬዋ ለሂሊናዋ የምትሰራው ሄርሜላዬ ናችሁ።አንቺም ፕሮፌሰር የአመቱ የኢትዬጽያ ምርጥ እናት ተብላ መሰየም አለባት።
@matyzeleke281
@matyzeleke281 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ሰው መሆን ይበልጣል ሰው ውነው ስላየኖዎት እግዚአብሔር ይባርካችው 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@erushaylat4040
@erushaylat4040 2 жыл бұрын
Selewashwu enamesegen alen malet new
@matyzeleke281
@matyzeleke281 2 жыл бұрын
ምድን ነው ውሸቱ እደእናንተ ዘረኛ ነፍሰ በላ ገዳይ ዘራፊ ሌባ ደም ጠጪ ቆምንለት ለምትሉት እዝብ እንክዋን የማትራሩ ባዳ አገር ሻጭ ስላልሆኑ ነው ምድረ እባብ የኢትዮጵያ መዝገሮች እኮ ናቹ እናንተ ማልት ከሰውነት ከእንስሳ ሳይቀር የወረዳቹ እኮ ናቹ
@erushaylat4040
@erushaylat4040 2 жыл бұрын
@@matyzeleke281 Sew nen maletachwu yesew mesel alachwu gen dekurenachwu alem yemesekerowu new
@fitsumtesgay1827
@fitsumtesgay1827 2 жыл бұрын
ምንድነው የዋሹት? ከምዚ ኢልኪ ትዛረቢ ዘለኺ ነቲ ሓቒ ክትቀርብዬ ኣይትክእልን ሓቒ እንተዘይፈሊጥኪ ድማ ንባዕልኽን ብፍላይ ንሕዝብኺ ብጣዕሚ ኢኺ ትጎድኢ እሞ አነ በለጽኹ አነባ ዝብል ፖለቲካ አይጠቅምን ፕሮፌሰር ትዛረቦ ዘላ ዘይትኣምንሉ እንተሀልዩ ሀሳብ ብሀሳብ ሞግቲ ካብቶም ሰረቕትን ሓሰውቲ ብሕዝቢ ትግራይ ዝሽቅጡ ዓሌት ወይንም ተጠቃሚት እንተዘይኮንኪ ዝበልኩኺ ተረድኢኪ ይኸውን
@erushaylat4040
@erushaylat4040 2 жыл бұрын
@@fitsumtesgay1827 Haseweti badatat nehezebekum teshetu zelekum nesukum ikum haki tasuwu eber hadira wala ketewatsa eya tsguri lewet kehaferu eyom kulu gizey keguda eber zetebadele seb kewegehelu eu haki tetezareb ema ab tigray hemak riya nahaleyt hasia amemesekareten gen nay muhur dekoro ayetefan eu
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ - በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብቅ ያላችሁ አብሪ ከዋክብት ናችሁ!! ስለእናንተ ፅናት እግዚአብሔርን እያመሰገንን ረጂም ዕድሜና ሙሉ ጤንነት እንመኝላችሗለን፡፡
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
በጣም፡ ጨዋነት የተሞላበት ፡ ጋዜጠኛነት እና ክብርና የላቀ፡ ኢትዮጵያዊነት ፡ ማህበራዊ ጉዳይ፡ አዘጋጅ ጋዜጠኛ፣ ቴድሮስ አለማየሁ፡ በጣም፡ ኮራሁብህ፡በርታልኝ፣ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፡፡ ኢትቪዎች ኑርልን፡ለኢትዮጵያችን፡፡
@MIkItube
@MIkItube 2 жыл бұрын
የተባረከች ንፁህ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅሸ። ቴዳ እናመሰግናለን ጥሩ ውይይት ነበረ
@MaryAlemaiho
@MaryAlemaiho 2 жыл бұрын
በጣም፣ደስ፣የምትይ፣ሴት፣ነሺ፣ጎበዝ፣እውነት፣ነው፣ሁሉም፣ነገር፣ለመልካም፣ነው፣አሁንም፣ትልቅ፣ቦታ፣ትደርሳለች፣አምናለሁ፣
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
እቤት ቆንጆ ሴት ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ምን ኅደለሽ እያል ነው የስጠዎት በርስዎም በልጅዎም ወገኖቼ ስለሆናችሁ ኮራሁባችሁ ተባርኩልኝ
@ahmedawel910
@ahmedawel910 2 жыл бұрын
ፕሮፌስር እርሶና ሄርሜላን በጣም ነው ማደንቃችሁ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እድሜና ጤና እመኛለሁ!!!!!!!!
@elsabetabebe1810
@elsabetabebe1810 2 жыл бұрын
ትልቅ አክብሮት ለርሶና ለልጆ ይሁን ልኝ በመቀጠል ይህንን ቃለመጠይቅ በትግርኛ እና በእንግሊዘኛ እንዲሁም በሌሎች ይተርጎምልን አንድም ሰው ቢሆን ወደ ልቦናው ሚመለስ ከሆነ
@belaywale8795
@belaywale8795 2 жыл бұрын
እኔም እስማማለሁ በተለይም በመጀመሪያ በትግርኛ ቢተረጎም በወያኔ መንደሮች ችግር ያመጣል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
ውይ ሳስባቸው በጣት ከሚቆጠሩት በስተቀር በዘረኝነት ተመርዘዋል ጤንነታቸው ያጠራጥራል የእብድ ስብስብ ናቸው
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ የኔ እናት
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
Amen
@titimulatu5426
@titimulatu5426 2 жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት ዘርሽ ይባረክ
@emumubarek195
@emumubarek195 2 жыл бұрын
ሄረሚላ እደ እውነትን የተጋፍጠችው አሳዳጊ አሳምሮ ቢያሳድጋት ነው ደስ የምትሉ
@MaryAlemaiho
@MaryAlemaiho 2 жыл бұрын
አውነት፣ነው፣በጣም፣ደስ፣ይላል፣ተባረኪ፣
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 2 жыл бұрын
ትክክል
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 2 жыл бұрын
Good one
@derejegetahun7833
@derejegetahun7833 2 жыл бұрын
You are right
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ በጥንካሬአቸው ሊመሰገኑ ይገባል
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ሀረገወይን እዉነትም።ሀረገ ወይን❤በጣም አማኝ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነዎት። ሄርሜላ የእርስዎ ዉጤት ናት። ታሪክ ህዝብ አይረሳትም የሰራችዉን እናመሰግናለን ሄርሜ🥰❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ትልቅ ክብር እና ቦታ የሚሰጣቸው ፕሮፌሰር ሐረገወይን አሰፋ እንዲሁም ልጃቸው ሄርሜላ ሐረጋዊ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ የትግራይ ተወላጅ ጠንካራ ሴት በአቋማቸው የፀኑ ስለሆኑ ዐለምን እያነቃነቁ ነው በአቋማቸው ።
@dawitmekonnen1880
@dawitmekonnen1880 2 жыл бұрын
She said the truth .
@MaryAlemaiho
@MaryAlemaiho 2 жыл бұрын
በጣም፣እናመስግናለን፣ፕሮፈስር፣ሐረጋዊን፣አስፍ፣እርሶት፣ምርጥ፣ኢትዩጽያዊ፣ኖት፣ጀግናዋንሄርሜላን፣ከጦርነት፣በበለጠ፣በሚዲያ፣በምታደርገው፣ትግል፣በጣም፣እንወዳታለን፣እናከብራት፣አለን፣ተባረኩ፣እንወዳችሁ፣አለን፣በርቱ፣
@melesegetaneh6345
@melesegetaneh6345 2 жыл бұрын
በእውነት ዕድሜና ጤና ይስጥልን። ይህን የምለው ከ"ተጋሩ" ጎን ስላልቆሙ ወይም ከኢትዮጵያውያን ጎን ስለቆሙ ሳይሆን፤ የመማርንና የእውነት እውቀት ሲኖርህ ልትሆን የምትችለውን "ሰውነት" ስላሳዩን እናመሰግናለን።
@medhanitsolomon3293
@medhanitsolomon3293 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ!!!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiruthmakonnen9623
@hiruthmakonnen9623 2 жыл бұрын
God bless you professor. Mother like daughter. You're an amazing family standing with the truth.
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
Daughter like mother 😀
@key-ow5fp
@key-ow5fp 2 жыл бұрын
Thanks to hear 👂 mama hermela you are not only hermela Mather all ethiopia people you are hero ❤
@wediofla3230
@wediofla3230 2 жыл бұрын
She is a hate monger. She wants to avenge the issue she had with her ex-husbabd on the poor people of Tigray. Her daughter works 24/7 to silence the Tigrayan girls who were raped by Amhara militias, Ethiopian and Eriteian troops. I do not lnow these two sleep at nigjt.
@joel.kt.m7039
@joel.kt.m7039 2 жыл бұрын
A 'Professor at Mind' and A 'Professor at Heart', what a 'Matured Ethiopian'! You represent all Ethiopian Mothers who are saying the same thing right now but couldn't get their voices heard. Thank You!!
@dk9734
@dk9734 2 жыл бұрын
Thank you professor, more than anything your solid foundation and value system coupled with your humbleness is something we really need to hear more. It's clear to see how your value system and how you have raised your children has paid off in seeing the many qualities in Hermela. GOD BLESS and protect you and your family. I'm proud of you and Hermela
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ እና መጠየቅ እምችል ነህ በርታ አጠያየቅህ 1ኛ🥰
@elizabethzamanuel3205
@elizabethzamanuel3205 2 жыл бұрын
እዉነት ነወ የትግረይ ተወላጅ ብሁነም ኢትዮጵዮዊት ነኝ ኢትዮጵያ አትፈርሰም አኔም ሰላቁርጥ በጸሉት ቁምያለሁ ጌታ በሰሜ የምትጸልዮት አሰማለሁ ነዉ የሚለዉ ጸሉታችን ጌታ ሰምቶታል
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 жыл бұрын
መልካም ሰዎች ምንም ጥቂት ቢሆኑ በፅናት ሆነው ለእውነት በመቆምና በመሥራት እንደ እርሾ የሀገራችንን ችግር ለመፍታት ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ብዙ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ
@kidistendale561
@kidistendale561 2 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ እግዚአብሄርን የምትፈሪ ነሽ ቤትሽ ኑሮሽ ዘርማዝርሽ የተባረከ ይሁን
@ሊያቤላ
@ሊያቤላ 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት ከአንቺ ጋር ኢትዮጵያዊ ተብዬ መጠራቴ ለእኔና ለእኔ መሰሎች ሁሉ ኩራት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾🇪🇹❤️
@selamdimetros1479
@selamdimetros1479 2 жыл бұрын
💚💛❤️ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፣ የአንቺን አይነት የሰለጠነ አመለካከት ያላቸውን ያብዛልን 💚💛❤️
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 2 жыл бұрын
Great piece of advice and tips that helps to shape and mold in bringing up children to bring out their gift and talent with an independent, focused and can do attitude. I am learning a lot from this interview beyond that I highlighted above. Thank you.
@wubshetaderaw9272
@wubshetaderaw9272 2 жыл бұрын
መልካም እናት፣ እንደ እርሶ ያሉ ቅመሞች ባይሰጠን ኖሮ ህይወት ምንኛ መጥፎ ትሆን ነበር። ዋው በኋላም ደግሜ አዳምጥዎታለሁ! እንዎድዎታለን! የሔርሜላ እናት!
@mkalabe7741
@mkalabe7741 2 жыл бұрын
God bless you professor and your family. You're a true Ethiopian 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍
@wolleabegaz361
@wolleabegaz361 2 жыл бұрын
እኛም ከአንድ ምሁር መደረግ ያለበትን በማረግሽ እጅግ አድርገን እናመሠግናለን::
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
ይህ ክፋ ጊዜ እውነተኛ ብርቱ ሰወችንና እጅግ የከፋትንም እንድናይ ረድቶናል። በታሪክ ተፅፈው ለመጪው ትውልድ ሁሉ የሚማራቸው እንደነሔርሜላና ፕሮፌሰር፣ አርአያ ፣አበበችን የመሰሉ ድንቅ ኢትዮጵያዊያን ከጀግኖቹ ሰራዊታችን አባላት ጋር ሲዘከሩ ይኖራሉ!!
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 2 жыл бұрын
Mother, God bless you and your family
@kidstabebe8302
@kidstabebe8302 2 жыл бұрын
ጎበዝ እናት እግዚአብሔር ከነቤተሰብዎ ይጠብቅልን እናመሰግናለን
@youtubeuser7684
@youtubeuser7684 2 жыл бұрын
ትግራይ ከአንችእና ከመሠሎችሽ ማህጸን የአብራክ ክፋይ በወጡእንቁና ታማኝ ልጆች አላህ ይሙላት።አጥፌና አላዋቂወችን አላህ ልቦና ይሥጣቸው።አሚን።
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ! God bless you all your family
@boratube998
@boratube998 2 жыл бұрын
ረዥም እድሜ ለእናታችን እና ከብሄር ይልቅ ለሰባዊነት ለቆመችዉ እንቁዋ ሄርሜላ፨
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ትውልዶት ይባረክ እግዚአብሔር ሺ ያድርጎት ሄርሙ ውድድድድ ነው የማደርግሽ ቤተሰቦችሽን ጭምር ኢትዮጵያ ታከብራችሃለች
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን። ኢትዮጵያ በእናተ ልጆቻ ከርታለች። ሄርሜላ ለእኛ ጀግናችን ናት።
@migameskhun8039
@migameskhun8039 2 жыл бұрын
The heroin, we love you. You are beautiful in and out..Oppressed peace lover tigray people and other Ethiopian brothers and sisters will never forget what you and your daughter are doing to bring sustainable peace, fraternity and unity to our beloved country. Even those poor tigray youth deluded by tplf demagogy will honor you when this time pass. Thank you and God bless you.
@Mekos853
@Mekos853 2 жыл бұрын
Haregewein
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 жыл бұрын
የትግራይ ምሁራንም ሆነ መላው የኢትዮጵይ ምሁራን ከዚህ ቃለምልልስ በጣም መማር እለብን ከዘረኝነትና ከራስ ወዳድነት ወተን ህዝባችን ወይም ሀገራችንን ብንል
@samirawitsamirawit8815
@samirawitsamirawit8815 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@selam7958
@selam7958 2 жыл бұрын
Everything is on sale 😃
@shottellfit
@shottellfit 2 жыл бұрын
የእውቀት ከረጢት።የሚዛናዊነት ምሳሌ።የምርጥ እናቶች ተምሳሌት።አገር ወዳድ።ጥልቅ ጭንቅላት።የዘመናችን ምርጥ ሴት።አንደበተ ጣፋጭ። እድሜና ጤና ይስጥልን።ከልባችን እናመሠግናለን ፕሮፌሰር።
@abiytelila7943
@abiytelila7943 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት መውለድና ማሳደግ ካልቀረ ልክ እንደእርሶ ነው እግዛብሄር ልጆቾንና እርሶን ይባርክ ጀግኒት እና ቀንጆ ለውነት የቆመች ኢትዮጵያዊ ልጅ ስላሎት ኩራት ሊሳማዎት ይገባል ኮርቼቦታለሁ በርሶ ።
@astergizaw2854
@astergizaw2854 2 жыл бұрын
Proud mother ❤️💪🇪🇹❤️🇦🇿❤️❤️❤️💪❤️💪 great lessons from the world talented women . Thank you so much . God bless you ❤️❤️❤️❤️❤️
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
በጣም የማደንቆት ትልቅና አዋቂ ሰዉ ኖት ብዙ የተማሩ ሰዎች አሉ ግን መንገዳቸዉን የሳቱ ናቸዉ እዉነትን የያዙ ኢትዮጲያዊት ሴት ልጆትንም በጥሩ ቀርፀዉ አሳድገዋታል ጌታ ይባርኮት
@fikremariammelka4461
@fikremariammelka4461 2 жыл бұрын
ለአንቺና፡ ሄርሜላ፡ እድሜና፡ ጤና፡ ይሰጣችሁ።የእውነትና፡ የመርህ፡ ሰዎች፡ ናችሁ።የprinciple ,fact and Truth ሰው፡መሆን፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ነው።
@yabetsetesfaye4433
@yabetsetesfaye4433 2 жыл бұрын
የጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ እናት ፕሮፌሰር ሀረገወይኒ አሰፋ ትውልድ ሁሉ ሲዘክሩሽ ይኖራሉ። 🙏🙏🙏 #Nomore
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 2 жыл бұрын
ትክክለኛ አገላለጽ
@Kadegakadega-yd5kx
@Kadegakadega-yd5kx 2 жыл бұрын
ሀቅ የተናገርሽ አላህ ይጠብቅሸ
@twbeke1
@twbeke1 2 жыл бұрын
I enjoyed the interview and love and respect the views of professor. I expect more from her for Ethiopia.
@tsemee9653
@tsemee9653 2 жыл бұрын
The best mother ever ..its all about time you will come back to your country and help the pouple on the your proffesion...thank you
@eyerug7759
@eyerug7759 2 жыл бұрын
ሄርሜላን የአለም ታሪክ አይረሳትም። ለሀገሯ አይደለም ለአለም እያበረከተችው ያለው ነገር ቀላል አይደለም አለም ወደፊት ያመሰግናታል 💞💞💞
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
Appreciation Hermela's Mama , professor Hregewoin God bless you you are speaking the truth you r true Ethiopian You are strong .
@maranathawengel2487
@maranathawengel2487 2 жыл бұрын
Hermela is lucky girl coz she has this kind of smart and brave mom
@Fafisha55
@Fafisha55 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ አንቺ ስላሳደግሻት ነው ጀግና የሆነችው ኮርተንባችኋል የትግራይን ህዝብ ባንድ ከህወሀት ጋር ጨፍልቀን እንዳንጠላቸው አድርጋችሑናል።❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@remex5831
@remex5831 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እናማሰግናለን እውነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጠስም 🙏🙏🙏❤❤❤
@sinafikishabebe1940
@sinafikishabebe1940 2 жыл бұрын
እውነት ሀርነት ያወጣል እግዛብሄር ይባርኮት ፕሮፌስር ሀረገወይን ቤተሰቦቾም ይባረኩ ኢትዮጵያ ትወዶታለች የኢትዮጵያ ህዝብ ያከብሮታል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@solomonyohannes7602
@solomonyohannes7602 2 жыл бұрын
ቃለ ምልልሱ በትግርኛ ቢሆን ለአብዛሃኛዉ የተደናበሩ ተጋሩዎች ትምህርት ይሆን ነበረ
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
😂😂😂🙈🙈 እስተርጉመው ይስሙ
@bakerr1wc962
@bakerr1wc962 2 жыл бұрын
Kkkkk
@bakerr1wc962
@bakerr1wc962 2 жыл бұрын
Yetdenaberu yetednaberu just make Sense
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 жыл бұрын
አማረኛም ይችላሉኮ ይስሙታል ግን አንሮቸው በጅንታ ስለተሞላ አይስሙም
@wediofla3230
@wediofla3230 2 жыл бұрын
Solomon, ማሞ ቂሎ:: Tigrayans don't have time to hear her garbage. She is campaing for her daughter's Go Gund Me account. Make sure you pay your due to her account.
@maneaylegne3354
@maneaylegne3354 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ኑሪልን እደዚህ አየነት ሙህር ነዉ ለሀገራችን የሚያስፈልጋት ኢትዮጵያን የሚበጠብጣት የሙህር ማህይ ሞች ናቸዉ፡፡ ፕሮፌሰር እንዳች ያለ ሙህር ይህን የመሰለ አስተሳሰብ ያፈልቃል፡፡ የሀገር አሌንታ ነሽ እናመሰግናለን፡፡
@bestlotasrat5169
@bestlotasrat5169 2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ long life !!!❤❤
@ክብርለጀግናውመከላከያስራ
@ክብርለጀግናውመከላከያስራ 2 жыл бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነው አላህ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kuduzewde3287
@kuduzewde3287 2 жыл бұрын
Sensible comments from a woman of substance !! who can give so much to her country and yet very humble reserved 🏆 that is what we call intellectual woman so proud you’re a woman❤️ be strong and blessed!!
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 2 жыл бұрын
As an intellectual you showed us how to stand For something we believe . God bless you and your family
@msaid7879
@msaid7879 2 жыл бұрын
My Allah protected you 🙏 my dear your strong mom you did good job on ur daughter always the truth win 🏆 ❤. She will be in whole Africa 🌍 history well done 👏 💚💛❤
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
Tigray needs heroes like mama Hermela to help the youth "unlearn" all the learned destructive ways influenced by the hateful narrow minded Godfathers of brainwashing Weyane! You're a courageous woman. Kudos to you! You remind me of those ancestors I have from Tigray who inter married, lived with others, stood & built Ethiopia!
@tatetemesgen7276
@tatetemesgen7276 2 жыл бұрын
You are a true, pure Ethiopian hero. In this time of difficulty where we cant find anyone to speak for us, you step forward and use your voice to represent us all and stand with the truth. You are a true inspiration to young girls in our country. As a nation, we thank you for your incredible service - keep doing as hours doing. May God bless you and all your family and your children, and even decades in the future, your legacy will remain our in history.
@limayahe363
@limayahe363 2 жыл бұрын
Wonderful mother and daughter. I am glad you are Ethiopian.
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 2 жыл бұрын
ልባም እናት እንዲህ ነው ብርኽቲ ኢኺ እሰኺ አይዞኺ ኢትዮጵያ ኦድኺ አቲኺ ተገልግልያ ኢኺ ተባረኺ።ኢትዮጵያ ትእወት ተሸንፍ
@bethelmusicstudio8600
@bethelmusicstudio8600 2 жыл бұрын
Big respect profesoser🙏 especially now we need "CRITICAL THINKING" education "ምርጫችንን አናስተካክል ችቦአችንን እናቀጣጥል" profeser Haregeweyne Thank you
@tadessetesfaye4916
@tadessetesfaye4916 2 жыл бұрын
እውነት ብለዋል። እግዚአብሔር መንገድ አለው። እናትና ልጅ ክብር ይገባችኋል።
@mululife1
@mululife1 2 жыл бұрын
ከፍ ያል ምስጋና ይድረሰወ። "እራሴን ወደነሱ ዝቅ አላደርግም" ጀግና ነወት።
@elsa7399
@elsa7399 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ጀግና በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ናቹ ልኡል እግዚአብሔር የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ተባረኩ ልኡል እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላቹ♥♥♥♥♥♥♥
@mistregabriel9872
@mistregabriel9872 2 жыл бұрын
The more speech you give, the more we love you. Bad actors are everywhere but just ignore them.
@radicalv2720
@radicalv2720 2 жыл бұрын
እርጋታሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይባርካችሁ ሁሉም ቤተሰቡ በሙሉ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
Thank you so much prophser haregwen God bless you my brother tewdros you did very professionally God bless you more and more God bless Ethiopia and our hero military
@tube4545
@tube4545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ። ለእውነት የቆምሽ ምርጥ ሴት ነሽ።ከነልጆችሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ። በእየሱስ ደም ተሽፈኑ።
@aeecisa
@aeecisa 2 жыл бұрын
በጣም እንወድሻለን፡፡ ተባረኪ፡ በርቺ፡፡ ካንቺ ብዙ እንማራለን፡፡
@addisreview2659
@addisreview2659 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር አንቺ ጀግኒት የጀግኒት እናት ነሽ ክብር ኩራት ይገባሻል። በእውነት አገር ወዳድ ንፁህ ኢትዮጵያኖች ናችሁ እንወዳችኋለን በርቱልን
@ownerowner8053
@ownerowner8053 2 жыл бұрын
I love this Lady she's living for the Truth God bless!
@jackpark3349
@jackpark3349 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት ከጀግናዋ ኢትዮጵያዌ ልጆ ሔርመላ ጋር ማህፀነ ለምለም ድንቅ እናት ኖት የእናት ሀገራችን የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ
@mega8101
@mega8101 2 жыл бұрын
ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት!!! የቁርጥ ቀን ወርቅ ኢትዮጵያዊት!!!
@23-112
@23-112 2 жыл бұрын
ክብር ይገባታል🙏
@asheyosef5964
@asheyosef5964 2 жыл бұрын
እናት ወለደች አንችን በጣም ኮርተንብሻል እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ሀገራችንም ሀብታም ነች እንዳንች አይነት ምሁር ስላለን
@i_love_chips_
@i_love_chips_ 2 жыл бұрын
More respect for professor you are unique person God bless you. You and your daughter always in our hearts 💕 💞 God be with you all the time guys love you 💚💛❤💚💛❤
@gabrealmesfin2668
@gabrealmesfin2668 2 жыл бұрын
,እጅግ ድንቅ እና ጠበብት እናት ኖት ፤ ለልጆትም ከፍተኛ አድናቆት አለን። ወደፊትም በዚህ አርዓያነት ብዙ ዜጎች ወደ ሕዝባዊ እና ሀቀኛ መድረክ እንደሚከሰቱ ተስፋ እናደርጋለን።
@abinetabgirma4664
@abinetabgirma4664 2 жыл бұрын
God bless this Family!
@ኢትዮ-ሰ3ሠ
@ኢትዮ-ሰ3ሠ 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ናችሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ሄርሜላ አረጋዊን ልጅዎን ጀግኒት ብዬ ያወጣሁላት እኔ ነኝ ተዛም ሌላ ጀግኒት እዳነችአቤቤ በቀለች ሄርሜላን በተመለከተ ሌላ ጀግኒት ከበስተሁዋላዋ እናትዋ ፕሮፌሠር ሃረገወይኒ ስለነበሩ የተዋጣላት ጀግኒት ሆነች ታላቅ ክብርና ምስጋናችን ይድረስዎ እናከብርዎታለን እንኮራቦታለን ረዥም እድሜ ተመልካካም ጤና ጋር የእትዮጵያችን ዓምላክ ይስጦት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@danielyilma7944
@danielyilma7944 2 жыл бұрын
ትምህር እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል አስተሳሰብን ሲቀይር
@Fikru1948
@Fikru1948 2 жыл бұрын
My Hat goes off to you! Extremely power message. I commend you for making his honest statement.
@abebawmuhabaw1948
@abebawmuhabaw1948 2 жыл бұрын
May God bless you !!!proud of you professor Haregewoyn!We can learn thousands of life tips from this video. I wish all Ethiopians see this conversation.
@kefelegnemekonnen5073
@kefelegnemekonnen5073 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ።
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ሐረገወይን ጓበዝ❤ አመለካከትሸ ደሰ የሚል የቆንጆዋ የሔርመላ እናት የኢትዮጵያ አምላክ ከነቤተሰባቹ ይጠብቅልን ለእውነት መቆም እንዴት ደሰ ይላል 🙏🙏🙏
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 2 жыл бұрын
Professor Haregweyne! Thank you and God bless you!! May your dream to educate and train our Ethiopian family come true!!!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚወዱ የትግራይ ልጆች ትግራይን ታሪክ ያድሳሉ ከውርደት ያድናሉ በነ ኤርሜላ ምክንያት ትግራይ ውስጥ ባንዳነት ዳግም እንደማይፈጠር ተስፋ አለኝ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
May God bless you and be satisfied with long life.
@helenhailmichael6955
@helenhailmichael6955 2 жыл бұрын
ምትገርሚ እናት ነሽ በርቱ የኢትዮጵያ ሀምላክ የእውነት ጌታ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ ከነልጆችሽ በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችሃል
@አምላኬሆይይቅርበለን
@አምላኬሆይይቅርበለን 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር የተመረጣችሁ ሰዎች ናችሁ። ድንግል ትጠብቃችሁ እንዳያጠቋችሁ ከእነዚህ አውሬዎች ተጠንቀቁ። ጀግኖች ናችሁ ኢትዮጵያውያን ይመርቋችኃል ያፈቅሯችኃል። ቀኑ ይለፍና ተሸላሚ ናችሁ።መታደል ነው።
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 59 М.
ለኢትዮጵያ እዘምታለሁ ያለዉ ሶርያዊ #FANA_TV
21:56