/እንተዋወቃለን ወይ?/ “ከቤታችን እቃ በጣም የምወደው አልጋውን ነው🤣” //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 111,919

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 212
@SenduGazehgn
@SenduGazehgn 5 ай бұрын
የገደላት ይገደል! ፍትህ ለጨቅላዋ ሄቨን! 😭😭😭😭😭
@romantola5947
@romantola5947 5 ай бұрын
Ba tikikil 👌👌
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 5 ай бұрын
@@SenduGazehgn ይህ ጨካኝ የተረገመ ለማየት እና ለመሳም እንኳን የምታሳሳ በአጭር አስቀራት ምን አይነት አስተዳደግ ቢያድግ ነው? ቤተሰቦቹስ ክፋታቸው እናትየውን የሚያሳድዷት እርስ በርስም የማይዋደዱ በጥላቻ ያደጉ በቀለኞች የሆኑ ቤተሰቦች ያሳደጉት ሰው ነው አረመኔ በዘርማንዘሩ ዋጋ ይከፍላታል
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 5 ай бұрын
@@SenduGazehgn እባካችሁ እኛም እራሳችንን እነፈትሽ ቤተሰባችንንም ሆነ የሰውን ልጅ እንወዳለን? ወንድሙን የሚጠላ ነብሰ ገዳይ ነው ይላል ቃሉ ፈጣሪ ያስበን ለሄቨን ቤተሰብ መጽናናት ይስጥልን እኛም መለስ ብለን ልጆችን በፍቅር እንድናንፃቸው ይርዳን
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው 5 ай бұрын
ፍትህ ለዛች ለሚጣ 😢 ሁሉም አስጠልቶኛል በዝናኛ ፍትህ ፍትህ ሰው ሁሉ አንድ መሆን አለብን እስከመቸ 😅
@sihemsihem8497
@sihemsihem8497 5 ай бұрын
አወ ወላሂ ለመስማት የሚዘገንን ነገር ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh 5 ай бұрын
ፍትህህህህህህህህህህህ ለህፃናትና ሴቶች ፍትህ ለፌቨን ታመናል ደምተናል በአደባባይ ይሰቀልልን አረ ፍትህ 😭😭😭😭 አይ ሀገሬ😭
@RuthHayile
@RuthHayile 5 ай бұрын
ኢቢየስ ተባረኩ ነስርያ አዝናንተሽንም ሰላሽነፍችም ደስይላል መጀመሪያ እያሳዘኑኝ ነበር ውድድሩ ሁሌም ጋጉቼ የማየውነው ሌላዬ እውነተና አወዳዳሪ ነሽ ጎበዝ ጌታይባርክሽ❤🙏
@mawaysh
@mawaysh 5 ай бұрын
ፍትህን የምትሹ በላይ አሳዩኝ ፍትህ ለፌቨን 😭😭😭😭😭😭
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 5 ай бұрын
አላህዬ ወይ ለተበዳዮች አንተ ፍርዱን በቅርብ አድርግልን ፍትህ #ለሄቨን😢😢😢ልቤ ስብር ብሏል ልጂ ሆኜ በአይኔ በብሌኔ የ#7 አመት ልጂ ተደፍራ በአፏ ድንጋይ ቀርቅሮባት ደፍሯት ገሏት ውሀ መውረጃ ትቦ ውስጥ ጥሏት ሞታ ተገኝታ ከዛ መርካቶ ሀደሬ ሰፈር ፖሊስ ጣቢያ አምተዋት ካርቶን ላይ ተኝታ አይቻታለሁ እኔ እድሜዬ 11 ወይም 12 አካባቢ ነበርኩኝ አሁን ይሄንን ሳይ ይበልጥ መተኛትም መብላትም አልቻልኩም ወላሂ ከብዶኛል 😭😥😥😥
@addiseabebe-x5c
@addiseabebe-x5c 5 ай бұрын
ያሳዝናል በጣም ዉዴ
@Springspring2020
@Springspring2020 5 ай бұрын
አቤት የፈረደባቸው ሕፃናት ለራሳቸው መከላከል የማይችሉ እራሳቸውን ማዳን ለማይችሉ መንግሥት ፍርዱን እጅግ በጣም ሊያጠብቀው ይገባል
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 5 ай бұрын
@@addiseabebe-x5c በጣም ወላሂ በልጂነት አይምሮዬ አይቼ አሁንም እዲህ አይነት ነገር ስሰማም ሳይም ያመኛል
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 5 ай бұрын
@@Springspring2020 ወላሂ ግድ ነው ስነት አሉ የሚደፈሩ በተለይ መርካቶ አካባቢ ኡፍፍፍ
@Springspring2020
@Springspring2020 5 ай бұрын
@@hawuathawuat6164 ምን የተረገመ ትውልድ ነው በኛ ዘመን ያለው መታገል መጮህ አለብን በተለይ ሕፃናትን የሚደፍር በሞት አንዲቀጣ ትንሽ እንኳን ቢፈሩ
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለተገደለችው ታዳጊ ህፃን ለሄቨን ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 5 ай бұрын
ፍትህ ሄቨን ፍትህ ለህፃናት ሰውየው ይገደል
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ያንተ ፍርድ ይበልጣልና ደካማውን ከሀይለኞች የምትታደግ አንተ ነህ ለዚች ህፃን ወላጆች መፅናናት ለአገራችን ምህረት አድርግልን ፍትህ ለሔቨንና ለአለም ህፃናት
@ttt8826
@ttt8826 5 ай бұрын
ምን አለ እናተጋ ብዙ ተመልካቺ ብዙ ሰሚ ይኖራል ምን አለ ለህፃን ሄቨን ድምፅ ብቶኑ አይይይይ😭😭😭😭😭💔ፍትህ ለሄቨን
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ebs ግን ምንድነው ድምፅ የማትሆኑት ይሄ ሀዘን የናተን ቤት አያንኳኳም ብላችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc 5 ай бұрын
ሉላዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ለቡሂ በአል አደርስሽ ውዴ❤❤❤❤
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህጻን ፌበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Toyba-y5g
@Toyba-y5g 5 ай бұрын
ሙሥሊሞች አላህን ፍሩ በፍቅር ቆየን የሚባል ነገር አይሠራም
@AsamenAs
@AsamenAs 5 ай бұрын
እረ ምናለ እናንተ አስተምሯቸው አለመባሉን 😁
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 5 ай бұрын
እኔ በፍቅር 6 አመት ቆይተን አሁን ተጋባን እና ምን እናድርግ ዘመኑ በከፋበት አንዱ መቶ አግቢኝ ቢለኝ ላገባው ነው አይቼ አጥንቼ ነው አንቺ ለራስሽ በሀላል ኑሪ ስለሰው አታውሪ እውነት እንነጋገር ብዙዎቻችን ተጀናጅነን ተፋቅረን ነው ወደትዳር የምንገባው ይህ ማለት ልክ ነን ማለቴ ሳይሆን በቃ ግዜው ከፍቷል ድሮ በእናት እና በአባቶቻችን ግዜ የደግ ዘመን ነበር አሁን የሰው አውሬ በበዛበት እዴት እንሁን
@AsamenAs
@AsamenAs 5 ай бұрын
@@Toyba-y5g በትክክል እኔም እንዳንች ነው ሀሣቤ ዉደ እሶ የምትለው ማን ይሰማል ብለሽ ነው
@FatumaAbdu2
@FatumaAbdu2 5 ай бұрын
እደጀብድ አታውሪ ማፈሪያ ​@@hawuathawuat6164
@Dyhfu-ij3um
@Dyhfu-ij3um 5 ай бұрын
አትነፋረሩ በያቸው
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ 5 ай бұрын
ሙድ ያዘችበት ሉላ እድፍ ክክክክ😂😂😂😂😂 አይአማርኛ
@jdjgsisi6871
@jdjgsisi6871 5 ай бұрын
ፍትሕ ለሕፃን ፌቨን
@makahmak-t7o
@makahmak-t7o 5 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለተገደለቺዉ ህፃን
@WarrggaWarrgga
@WarrggaWarrgga 5 ай бұрын
ኢቢኤሶች ግን እንዴት አስቻላችሁ ሁላችሁም እናቶች ናችሁ ባላይ በልስማ ፅጥ ያምል ፍትህ ፍትህ ለቨፌን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MeseretZelalem-d4v
@MeseretZelalem-d4v 5 ай бұрын
ebsሶች በጣም ነው ያፈርኩባችሑ ሴት ልጅ የላችሑም እኛ ቀልዱም ውድድሩም ሽልማቱም ይቅርብን ፍትሕ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 5 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለተደፈረችው ልጄችን 😢😢😢😢😢😢
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 5 ай бұрын
ኢቢኤሶች ምን ሆናችሁ ነው ፍትህ ጠይቁልን ለህፃን ሄቨን አሁን ላይ እምንስቅበት ጥርስ የለንም ያረብ አላህ ይፍረዳት
@fguctb4638
@fguctb4638 5 ай бұрын
ፍትህ ለሄቬን በኔ ቢሆን ብላችሁ እሰቡ ebs ሶች ድምፅ ሁኑ እባካችሁ
@tameermohammad760
@tameermohammad760 4 ай бұрын
ሉላየ አዲናቂሺነኝ በውነት በጣም ነው የምውዲሺ ❤❤
@TsehayZewude0987
@TsehayZewude0987 5 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭 ሞት ለገዳይ ሞት ለደፋሪ
@emebet2513
@emebet2513 5 ай бұрын
ነስሪያ ትጫወታለች ይመችሽ❤
@astesh1973
@astesh1973 5 ай бұрын
ሉላ ምን አይነት ጥያቄ ነው የምጠይቅው ? የሚገነባ ቤተሰብ ትኩረት መስጠት አለበት የምትይውን ጥያቄ ብትጠይቂ ምን አለበት?
@rhmatrhmaty6500
@rhmatrhmaty6500 5 ай бұрын
ፍትህ ለህፃና ብላቴና ኢቢኤሶች ድምፅ ሁኑ
@Kenubish34
@Kenubish34 5 ай бұрын
የገደለ ይገደል!! Justice for heven😭 * የህፃናት * የሴቶች * የእህቶች * የእናቶች ሞት ይብቃ !!! * እኔም ነገ ልጅ ይኖረኛል * ታናሽ እህት አለችኝ * ይህን ለማውገዝ ሰው መሆን በቂ ነው * ሄቨን የኔም ልጅ ነች
@qmazpg6587
@qmazpg6587 5 ай бұрын
እኔ ግር ም እሚለኝ የተዋወቁበትን ቀን እንደት እንደሚያቱት😂😂እኔ የትናንቱ ዛሬ ይጠፍኛል
@Hmmm-yj1hv
@Hmmm-yj1hv 5 ай бұрын
ልክ እንዳኔ የዛሬው ነጌ ይጠፈኛል
@Maziyteka
@Maziyteka 5 ай бұрын
እር ታውየምትራገሙ ስውቺ የተቀርጠው በፊት ይሆናል። እያስተዋልን እንጂ ስው ሆኔ መሺም የማያዝን የለም በጣም ያማልልል😢
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 5 ай бұрын
ምን ችግር አለው ማስገባት ይችላሉ ከልብ ካለቀሱ😢
@helenbmeskel5993
@helenbmeskel5993 5 ай бұрын
ግንኮ ቦነስ ጥያቄው እኩል ላመጡት እንጂ እንዴት ለሁሉም ይሆናል 😂
@eyobmillion755
@eyobmillion755 5 ай бұрын
ቦነስ ጥያቄ እኩል የሆኑት ናቸው መጠየቅ ያለባቸው ምክንያቱም አሁን በዚህ ሾው ትንሽ ነጥብ ያመጡት አሸነፋ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 5 ай бұрын
ወየውሳቂናይውጣልሺ😂😂😂ሉላየእህ
@sumaya4132
@sumaya4132 5 ай бұрын
Justice for heven😭😭😭😭😭
@WasKan-o6j
@WasKan-o6j 5 ай бұрын
ግን የዛሬይቱ አሽናፊ. አኩራፊ ናይ ክክልልልል😂 ስታቸንፍ ሳቀች ክክልል😂😂🎉
@eyobmillion755
@eyobmillion755 5 ай бұрын
ቀረፃው ከ ህፃኗ ዜና መሰማት በፊት ነው
@zahraahmed5031
@zahraahmed5031 5 ай бұрын
Ebs አሳፈሪዎች ለሄቭን ሕፃን ድምፆ መሆን አቃታቹሕ ወይስ ኢትዮጵያ ውስጥ የላችሁም ወይስ ልጆች የላቹሁም በጣም ታሳዝናላቹህ
@ahmedabduslam
@ahmedabduslam 5 ай бұрын
ተደበቂ አፍ አለኝ ብለሽ ሁሉንም አታውሪ ። ምረጪ ኢቢኤስን አታውቂውም
@user-Nezhia
@user-Nezhia 5 ай бұрын
ቀረፃውኮ እሮብና ሀሙስ ነውየኢቢኤስ ይሄኮ የላይቭ ቀረፃ አይደለም
@HussainHussain-gj2gt
@HussainHussain-gj2gt 5 ай бұрын
በፍቅር የሚለውን በመባለግ ቆየን ከዚያ በሀላ ተጋባን ብትሉ ይሻላል
@عايشه123-ع8ف
@عايشه123-ع8ف 5 ай бұрын
ፋትህለፌበን😭😭😭💔💔💔
@grekidnhaile9733
@grekidnhaile9733 5 ай бұрын
midiyaw yaznana yastemral btam naw amwedew ymechsh lula❤❤🎉🎉❤❤
@MeiremaSeid
@MeiremaSeid 2 ай бұрын
ሚስሊሞ ሀዮቲን አትመስልም በአላህ
@billusemere
@billusemere 5 ай бұрын
#Justiceforheaven💔💔💔💔
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 5 ай бұрын
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ የተገደለቹ ህፃን ሄቨንናለሚስኪን እናትዋ አበቅየለሽ በዳዩ እስራትሳይሆን ስቅላት ይወሰንበት በአደባባይ ይሰቀልልን ጠበቃው ከስራ ይወገድልን
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 5 ай бұрын
ተው ኢቢኤሶች ለዛች ለጨቅላ ህፃን ፍትህ በሉ ሉላ አሁን አችም ሁለት ሴት ልጆች አሉሽ ለግበኔ ነው ነገ በኔላይ ቢደርስ ብላችሁ እሰቡ😭
@ሠውመሆንይቀድማል
@ሠውመሆንይቀድማል 5 ай бұрын
ሙስሊምም በፍቅር ይቆያል እንዴ አላህን ፍሩ ወገን
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 5 ай бұрын
ፍትህ ደፍርዉ ለሚኖሩ ወጀሎኞች ይግድዉ
@Brt-m4f
@Brt-m4f 5 ай бұрын
ፍትህ ለህጻን ሄቨን😢😢😢😢
@tamratagana3589
@tamratagana3589 5 ай бұрын
ፍትህ ለፌበን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@YosefMitiku-wu5dx
@YosefMitiku-wu5dx 5 ай бұрын
Justice for women's especially child 😢😢😢
@ttሻ
@ttሻ 5 ай бұрын
ላሸናፊወ ዎች 10 ሽ ብር ይሁን 2 ና 3 ለሚወጡት 5 ሺ ብሩን አካፍሏቸዉ ያሳዝናሉ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 5 ай бұрын
ፍትህ ለሴቶችና ለህፃኖች
@Springspring2020
@Springspring2020 5 ай бұрын
የኢ ቢ ኤስ ጋዜጠኞች ስለዛች ምስኪን ሕፃን ልጅ ፌቨን የሰማችሁ አትመስሉም ወይም ደግሞ ጆሮ ዳባ ልበስ ነው ነገሩ???
@ማንእዳአገር
@ማንእዳአገር 5 ай бұрын
ፍትህ ለብላቲናዋ ፌቨበን 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ፍትህ ለተጎዱ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭
@RahmaRaheema
@RahmaRaheema 5 ай бұрын
ጭብጫበው ይቅርልን ለኛ ለስሚወች😊
@emuyedereje4138
@emuyedereje4138 5 ай бұрын
Justice for heaven 💔🥺🥺🥺
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 5 ай бұрын
እኔ ምለው ሉላ መቅደስ ሴት ልጆች አላቹ አደል ለምድነው ላዛቺ በአይን ለማየት እኳን የምታሳሳ እስሳ በሆነ አውሬ ሄወቷ ላለፈው ፌቨን ድምፅ መሆን ያቃታቹ እናት የሆነች ሴት እሄን ግፍ አይታ ባላየ ስታልፍ እናተን አየሁ 😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ማር ለሆነቹ ፌቨን ፍትህህህህ ፍትህ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 5 ай бұрын
ቀረፃእ በፊት ነው፣ይሄኮ የላይቭ ቀረፃ አይደለም።
@GenetMolla-qy4gl
@GenetMolla-qy4gl 5 ай бұрын
ፍትህ ለሚጣ😢😢😢😢😢😢
@delamieri1747
@delamieri1747 5 ай бұрын
ይሄ እኮ ተዘጋጅቶ የቆየ ነው ተዉ እንጂ ስሜታዊ ኣትሁኑ
@fafitube2574
@fafitube2574 5 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት ይገድል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BettiBetty
@BettiBetty 5 ай бұрын
Ebs tasaznalacihu betam bemidiyacihu bikerkan begl gebtacihu edet lehtan heven dmt athonum yasaznal
@Ali-n7p4y
@Ali-n7p4y 5 ай бұрын
ኢቢኤሦች ለኤቨን ድምፅ ፕሊሥ
@ዜድውሎየዋ-ደ9ረ
@ዜድውሎየዋ-ደ9ረ 5 ай бұрын
😭😭ፍትህለፆን
@SururkedirHassen
@SururkedirHassen 5 ай бұрын
ፍትህ ለሄበን😢😢😢😢
@gfggggg5079
@gfggggg5079 5 ай бұрын
ebs እንከባበር ለፊቨን ድምፅ ሁኑ ሤት ልጂ እናንተም አላችሁ😢😢😢😢😢😢😢
@WasKan-o6j
@WasKan-o6j 5 ай бұрын
ልክ ነሽፍትህህ ለህጻኗ
@zamzam6007
@zamzam6007 5 ай бұрын
ለምን ለኢቫን ቪደወ ሳሠሩ 😢😢
@UdhHdh-j1u
@UdhHdh-j1u 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@በላይነሽማሞበላይነሽ
@በላይነሽማሞበላይነሽ 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@HayuLove-f6c
@HayuLove-f6c 5 ай бұрын
ፍትህ ለሄቬን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 5 ай бұрын
ፍትህ ለቬመን 😢😢😢😢😢😢
@mimim9982
@mimim9982 5 ай бұрын
ኮሜንታተረዎች ይሄ ቀረፃ የተካሄደው ከልጅቱዋ በፊት ነው ይሄን እዉቁ ዝም ብላችሁ ኡትዘባርቁ በቃ ይሄን ነገር መንግስት ይዞታል የባህርዳር ፍርድቤትን መከስስ አለበት ግርግሩን ተጠቅመው አመት አስመለጡት አሁን ግን አያመልጥም
@ttሻ
@ttሻ 5 ай бұрын
የዛሬዎቹ ደስ ይላሉ ማካፕ የለም
@user-Nezhia
@user-Nezhia 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@YadHh-og3el
@YadHh-og3el 5 ай бұрын
ፍትህ ለፌቨን ይገደል ፍትህ
@mulughetahaile1812
@mulughetahaile1812 5 ай бұрын
ሉላ፡ለምንድነው፡አጠገባቸው፡ቁጭ፡የምትይው፡😅ይቺ፡ይቺ፡እንክዋን፡አትጠፋንም፡፡ክክክ
@Amsalu-yt4uh
@Amsalu-yt4uh 5 ай бұрын
አልጋዉን አላለችም ጡሩትዝታአለዉ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለፌቨን
@Dont-k3j
@Dont-k3j 5 ай бұрын
ኢቤኤስ ግን ጤነኛ ናቸው ለጥቅማቹ ብቻ ነው የምትሮጡት ሰባአዊነት አይሰማቹም 😢
@a20mas18
@a20mas18 5 ай бұрын
ፍትህ ለህፃን ፌበን😢😢😢
@habtamamimi3851
@habtamamimi3851 5 ай бұрын
በስመአብ ኮሜቶች ግን አንድ ችግር ሲፈጠር ኢቢኤስ ላይ መታችሁ የምትጮኩት ነገር ይገርመኛል አረ ጉድ
@ስደተኛዋነኝ
@ስደተኛዋነኝ 5 ай бұрын
ፍትህ ለህጻን ልጀ ልጃችሁ ናት ላለችው እናት በፈጣሪ በአንድ ላይ እንቁም ????
@EmuKasa-c1v
@EmuKasa-c1v 5 ай бұрын
ፍትህ ለሄበን😭
@redyhailu1565
@redyhailu1565 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃኗ ሄቬን 😭😭😭😭😭😭
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
f.b እዳር እደት ነው😅😅😅😅😅
@እንኩይ
@እንኩይ 5 ай бұрын
ፍትህ ለህፃናት
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
እስኪ ebs ፍትህ በሉ ለሚጣ እናንተ ሆዳሞች የናንተም ቤት ይንካካል መስላቹ ነው እንጂ በገንዘብ ምንም የማይደርስብን😮😮😮
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 5 ай бұрын
ኤቤሰ አፍር ግቡ ምድር ልቃቃሚ ሁላ አሁን አናይም አንሰማም ሴቶች ልጆች አሎቹ
@MdEt-c1y
@MdEt-c1y 5 ай бұрын
ፋትህ ታመናል
@WasKan-o6j
@WasKan-o6j 5 ай бұрын
ኢቢኦሶች ስው ይመርጣሉ የምትሉ እጅ ኡውጡ እስካሁን ሀዘናቸውንኳን አልገለጽም እናተ ነጅ ለባሽ ነው የምወዱት
@user-Nezhia
@user-Nezhia 5 ай бұрын
ሰው መምረጥ ሳይሆን ቀረፃው በፊት ነው
@merryzebrabruk1527
@merryzebrabruk1527 5 ай бұрын
ኣፍር ያብላቹ 😢😢😢😢
@አልሃምዱ
@አልሃምዱ 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለህፃን havn
@EndetgvEr
@EndetgvEr 5 ай бұрын
ebS ዶክቱብ ሴፉ ፉታሁን እዴሁም ለላ ያልጠቀስሆችሁ ትልልቅ ሚድያወች ለምድነው ለህፃን ፌበን ድምፅ የማኮኑት ነገ ይሀነገር በሁላችንም ቤት ይገባል ካሁኑ ይበቃል ብለን በአድ ሆነን መቃወም አለብን ተገቢውን ፍትህ እስናገኝ መጮህ አለብን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢
@Degie-t8l
@Degie-t8l 5 ай бұрын
ከመንግስት ጋር ሸርከኛ ሚዳዎች ድምጽ አይሆንም ።ፖለቲካ ቢሆን እስከአሁን እያራገቡ ሰማይና ምድር ያገናኙ ነበር እንደት እዳናደዱኝ ከምር
@عايشه123-ع8ف
@عايشه123-ع8ف 5 ай бұрын
በትክክልኢቢዪሱችአፈራብሎለዚችህጸንየልሆናችሁ👎👎👎👎👎
@ccu3907
@ccu3907 5 ай бұрын
ዶንኪ ቱዪብ ሰይፉ ፋንታሁን ebs ለምንድ ነው ለፊበን ድምፅ ይልሆንችሁት ያማለት ጉዳዪው እኛን አይመጥንም ማለታችሁ ነው እጅግ እጅግ በጣም ያሳዝናል
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 5 ай бұрын
መብሩክ አሽናፊወች
@mulughetahaile1812
@mulughetahaile1812 5 ай бұрын
ሉላ፡የሚሉሽ፡ልጅ፡ሙድ፡ለመያዝ፡ትሞክሪያለሽ፡ይደብራል፡ቀረፃውን፡መልሰሽ፡እይው፡፡
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
ፍትህ ለፌቨን ኢቢኤሶች ምናባታችሁ ሆናችሁ ነው ድምፅ ያልሆናችሁት አማራ ስለሆነች😢😢😢😢😢😢
@medinatube5989
@medinatube5989 5 ай бұрын
አንች ገልቱ ለልጅቱ ፍትህ አጠይቂምደ እንተዋወቅ ከማለሺ በፊት አንች ልጅች ላይ ስላልደረሰ ነው አደል አፈር ያስበላችሁ ፍትህ እማትሉ ዩቲቭሮች💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@zetunakader4692
@zetunakader4692 5 ай бұрын
_ፍትህ ለፌቨን ፍትህ_
@Fatimadubale
@Fatimadubale 5 ай бұрын
ፍትህ ለፌቨን 😢
@mesi-z1n
@mesi-z1n 5 ай бұрын
ከእድፉ አንፃር አላለም ዉርደት😅
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 5 ай бұрын
ምን፣ውርዴትነው፣ያደገበት፣ቋንቋነው፣ሰውበማንነቱ፣ይኮራል፣የቦሌዋ፣እየሄድሽ
@mesi-z1n
@mesi-z1n 5 ай бұрын
@@hshs7s-nt9yh እንከፍ ዘለሽ ቋንቋ ላይ ፊጥ አትበያ 😎 ንፅህነዋን አትጠብቅም ለቆሻሻ ብላ ጥቁር ከምትለብስ አታጥበዉም 😛እህትሽ ነች አይደል ሃሃሃ
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 5 ай бұрын
ፍትህ ለሔቨን ፍትህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZzSs-u6r
@ZzSs-u6r 5 ай бұрын
❤❤❤
@astermarta4031
@astermarta4031 5 ай бұрын
Akurfo neber
@foziyamamo238
@foziyamamo238 5 ай бұрын
FiTih 😂😂😂😂
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН