KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ፍቅራችንን ጋዜጣ ላይ ነው የተገላለፅነው" /በእሁድን በኢቢኤስ/
47:12
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 21
27:25
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
We Attempted The Impossible 😱
00:54
To Brawl AND BEYOND!
00:51
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
//"እንተዋወቃለን ወይ?"//ባሌ በተዓምር ትክክለኛዉን መልስ አስታዉሶ ከተናገረ በግሌ እሸልመዋለሁ"😄// ፋሲካን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 1,389,244
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@warkenishadane9561
Жыл бұрын
ማነዉ ይህንን ጨዋታ የሚመቸዉ ላይክ 😊😅❤❤❤
@demozewodage7233
Жыл бұрын
ኤልያስ እንደዚህ አስቂኝ ጨዋታ አዋቂ አትመስለኝም ነበር በጣም የሚመች ሰው ነህ ሚስቱ ታድለሻል ይመቻችሁ
@JahAdam
Жыл бұрын
ሉላዬ ትክክለኛ ለዚህ ፕሮግራም ምትመጥኚ ርግት ያልሽ እውቀትና ትህትና ስርዓትና ውበት አሟልቶ የሰጠሽ ነሽ! ከዛሬ ጀምሮ ይህን ፕሮግራም ማየት እቀጥላለሁ
@እዮናዳም2080
Жыл бұрын
ደስ በሚል ሙድ ነው የተጀመረው ሉላገዙ ዝም ብዬ እምወዳትስ ነገር ልዩ የጥበብ ሰው ናት!!!
@Ahadu21.
Жыл бұрын
betam liyu nat❤❤❤❤❤❤
@bitybity4949
Жыл бұрын
አንደኛ ኮማች ነኝ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ እንተዋወቃለን ፖሮግራም በጣም ነው የምወደው እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳቸው አርቲስቶች
@ሀብታምእዳለው
Жыл бұрын
ልማት ይይ
@uaeuae1689
Жыл бұрын
ኤሊያስ ከረጅም አመት በኋላ በቴሌቪዢን መስኮት ስላየውት በጣም ደስ ብሎኛል የሰፈሬ ልጅ የኔ ዘረ መልካም በጣም ነው የምወድህ በተረፈ ሁላቹሁንም እንደየሞያቹ እንወዳቸዋለን መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ተመኘው
@ፍኖነኝ-ዸ4ነ
Жыл бұрын
ሀና የኔ ድቡሽ እያለች ነበር ደስ የሚለኝ ማነው ሀናን የናፈቀችው ❤
@DarartuuDegguu
6 ай бұрын
Ena
@user-onelove21
Жыл бұрын
ሸዊትዬ የኔ ፈንዲሻ ስወድሽ እኮ የዚን ፕሮግራም አቅራቢ ብትሆን አቤት ድምቀቱ ፕሮግራሙን ታሳምረው ነበር
@elcelc2278
Жыл бұрын
ትክክል ሉላአትችልም ወይሀና ወይንም ሻዊት ወይንም ትግስግርማ ቢሆኑ ሉላቀልድ አትችልም
@salwai7446
Жыл бұрын
Mahtebchenn yasolqalu mesqel eshi ayelum
@hadratube4986
Жыл бұрын
እኔም ልልነበር ሉላም አሪፋናት መልካም እድል ለሁላችሁም
@tenalehulum
Жыл бұрын
@@salwai7446 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@SeadiSeadi-xy8iq
4 ай бұрын
ወረኛ ሉላስ ምን ጎደላት
@ብሌን-ደ8ከ
Жыл бұрын
መላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲጋ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏 ደስ የሚሉ ጥንዶች ❤
@hiwatayela2359
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamtube-2157
Жыл бұрын
ኤልያስ ባርያው አንደኛ በጣም ትችላለህ ተወዳጅ ነህ እርጋታህ ደስ ይላል
@amywolloatl5762
Жыл бұрын
የ እሙዬ ባለቤት መጨረሻ ላይ ያስተላለፈዉ መልእክት የሚገርም ነዉ ❤ ሁላችንም ብናደርግ ደስ ይለኛል
@sdemssi1962
Жыл бұрын
እንደኔ ግን የሽውይትን ሳቅ ሚወዲላት 😂😂😂😂😂የኔ ሳቂታ ኡፍፍ❤❤❤❤
@mekdeslove6314
Жыл бұрын
❤❤እኔ ደስ ተለኝ አለቺ😂
@rahelalelegn6473
Жыл бұрын
ሳቋ ብቻ ሳይሆን በብዙዎች የተመሰከረላት ናት ብልሀትነቷ አስተዋይ መካሪ ናት
@DestaGaredew
8 ай бұрын
እኔ በጣም ምወድላት😅😅😅😅
@bipbip941
Жыл бұрын
እንተዋወቅ እዳይቋረጥ የምትሉ በላይክ
@BintSeidTube-ts6lh
Жыл бұрын
እንካንም ተጀመር ይሄ ፕሮግራም አቦ በጉጉት ነበር ስንጠብቅ ነበር እናመሰግናለን ebsዎች ሉላዬ የኔ ቆንጆ እንዳታቋርጭ
@hayuhayu8361
Жыл бұрын
እረ በሳቅቅ ገደላችሁኝ ደስ ስትሉ 😂😂😂😂😂😂😂💖💖💖💖💖💖💖💖አርቲስት ኤልያስ ለካ እንዲህ ተጫዋች ነህ😂😂😂😍
@lidujesuse910
Жыл бұрын
የሸዊት ሳቅ እኮ ይለያል ❤❤❤❤
@mekdeslove6314
Жыл бұрын
❤❤
@lensami2970
Жыл бұрын
ትክክል
@አለምዘጠኝነው
Жыл бұрын
በጣም
@eldanaselam5150
Жыл бұрын
♥️♥️♥️😊
@9167ethiopia
Жыл бұрын
ሸዋዬ አገባች እንዴ ? ወየነ ረጅሜ ጊዜ ሆነኘ ካየሃተ
@Tg-oh5nx
Жыл бұрын
ሉላዬ ተዋቶልሻል! እርጋታና ለዛሽን ሳትለቂ ራስሽን ሆነሽ ዘና ብለሽ ነው የምታጫውችው:: አንቺ ተጨ ናንቀሽ እኛንም አላጨናነቅሽንም:: You are not trying too hard & you are comfortable in your own skin keep it up!
@yoyokidaneyewibkidane1302
Жыл бұрын
😢😢 ሸዊትዬ እንዲሁ ነው የምወድሽ ሁሉ፡ነገርሽ፡ደስስ፡የምትዪ ቆንጆ ፍቅር የሆንሽ፡ነሽ፡ሁላችሁም ደስስ፡የምትሉ፡ናችሁ
@haileelaye6339
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒትአችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። አግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም፣ ምድሪቱን ለምለም፣ ህዝቦቿን ፍቅር አንድነቱን ያድለን! መልካም በዓል።
@haytmohmmed9519
Жыл бұрын
ወይኔ በናታችሁ እዳታቋረጡት ይህ ፕሮግራም ጠቃሚ ነው
@Hiyabgalwejerrat
Жыл бұрын
Amen amen amen
@hiwatayela2359
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@reyuyenu340
Жыл бұрын
ሸዊት ከበደ ጥሩ እናት ሚሰት ነሸ መልካም ሴት ለትዳርሸ ለባልሸ ክብር አለሸ ጎበዝ።❤
@yeshumneshgirmaxasew2026
Жыл бұрын
ጌታን በጣም ደስ ይላሉ በነገራችን ላይ ሸዊት ያለችበት ሁሉ ደስታ ሳቅ ፍቅር አለ ❤❤❤ሸዊዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ❤❤❤ወድሻለው
@kalkali
Жыл бұрын
ሉላዬ ጨዋታ ጨምረሻል ደግሞም ይሄ ፕሮግራም ስለጀመረ ደስ ብሎኛል
@ethiopia9007
Жыл бұрын
ኤሊያስ ቆንጆ ቆንጆ 😊የወንድ መልክ እድህ ሲሆን ደስ ይለኛል😂😊
@freedomermi5190
Жыл бұрын
በጣም ደስ ሲሉ ጭዋታቸው ያለንበት ያገር ሁኔታ ነካክተውታል nice🙌
@luleyashemsu319
Жыл бұрын
😊😮😅
@susumohammed
Жыл бұрын
እንተዋወቃለን ወይ የሚለዉን ፕሮግራም ሆሌም እሁዲ ቢቀጥል አሪፍ ነው ❤
@deborahinfochannel4165
Жыл бұрын
አጣያየቅሽ በጣም ደስ ይላል ሉለዬ ጉበዝ ሀኒን ተካሸት👍 የቀረቡት አርቲስቶቹም ምንም ሚየጣየየቁ አይደሉም በጣም ደስ ሲሉ። አሪፉ ፕረግራም ነዉ ከአሪፋ ጣያቅ💕 ጋር🙏
@addisw1713
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እንተዋውቃለን ወይ ፕሮግራም በጣም ነው የምንወደው ስለቀጠለ ደስ ብሎናል ❤️❤️❤️
@Emanmohammed-c3h
Жыл бұрын
ይሄ ጨዋታ ተጀመረ ስወደው በሀኒ ግዜ🎉❤
@Tammy.12345
Жыл бұрын
ይቺ ብዙ አወራች ተቅለበለበች ሀኒ ለዚህ ጨዋታ ብቁ ናት
@emebetassefa4173
Жыл бұрын
ሐኒን አያክሉም ሁለተኛ ሐኒ አባይሚዲያ ላይ ልትጀምር ማስታወቂያ እየሰራች ነው
@saratube9520
Жыл бұрын
@@emebetassefa4173 ጀመች እኮ
@temesgenalemtsehay5354
Жыл бұрын
ዝም ብላችሁ ሰውን አትዝለፉ ሁለቱም የራሳቸው ክብር አላቸው።ሉላ ስለምትቀራረባቸው ነፃ ሆና ስላቀረበች ነው።ሁሉንም እወዳቸዋለሁ !እናንተንም❤❤❤❤
@ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
Жыл бұрын
እኔም በሀኒ ጊዜ ስወደው አሁን ግን😊
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ 💓💓💓💓ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏የአመት ሰው ይበለን🙏
@mekdeslove6314
Жыл бұрын
❤❤❤አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@kidestnigusse7388
Жыл бұрын
አሜን❤
@kukulu99
Жыл бұрын
ባርያው ባለቤቱን ቁመናዋን ብቻ አይተው እንዳገባት ያስታውቃል ሸዊት እና ፂውን ግን በጣም ደስ ይላሉ ቆንጆ ፕሮግራም ነው
@ethioselam2046
Жыл бұрын
የተውሶ ፀጉር አድርጋ ደግሞ አስሬ ትነካካለች
@gebryetube930
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ሁላቸውንም ስወዳቸው መልካም ናችሁ እና ለሌላው አርአያ የምትሆኑ ጥንዶች ናችሁ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!❤️
@meseretegrace4793
Жыл бұрын
ሶስቱም ጥንዶች በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤ሉላዬ ደገሞ በጣም ተሳክቶልሻል❤❤❤❤አንደኛ ናችው ኡላችውም❤❤❤🎉🎉🎉ሉሊትና ሳቋ❤❤🎉🎉
@liduasefa7797
Жыл бұрын
ተጀምሮ እስከሚያልቅ ዘና ነዉ ያረገኝ እንኳን አደረሳቹ የኔ ዉድ አርቲስቶች😊😊😊
@fatimaabdallah1397
Жыл бұрын
የኢስላም ልጆች ረመዳናችን አለቀብን ዱአ አብዙ
@crownrak1927
Жыл бұрын
እሺ
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
አለቃ አላህ ከተጠቀሙት ያርገን😢
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ
Жыл бұрын
አለቀብን ረመዳን ያረብ ለአመቱ ያደርሰን
@bintOmer-xt6tj
Жыл бұрын
አወአለቀብን😢 አላህ ፆማቸዉንክተቀበላቸዉ ባሮቹያዲርገን ለይለቱልቀዲርንም አላህ ይወፈቀን ያርብ 🤲🌹🌹🌹🌹
@MDARIF-rh4cd
Жыл бұрын
ያረቢ አላህ ከተጠቀሙትያርገን
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
Жыл бұрын
ሉላዬ የኔ ፍልቅልቅ እኮን አደረሳችሁ ያምርብሻል አጠያየቅሽ
@tigistruga5876
Жыл бұрын
ሸዊትዬ ነብስ ነሽ አቤት ስወዳት ሳቅዋ ይለያል ዘመንሽ በደስታ ይለቅ
@lamrothabtewold1477
Жыл бұрын
ይግዬማ ያለበት ሳቅ ጨዋታ በሽ ነው 😂😂😂😂 እንኳን አደረሳቹ የምንወዳቹ አርቲስቶቻችን
@ቲጂዎለየዋ
Жыл бұрын
ሉላየ በጣም እወድሻለሁ ግን ይሄን ፕሮግራም ሀኒ ብትመራዉ እላለሁ በቃ እኔጃ ያለሱዋ አያምርም ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ
@mesfinkechogezahegn1029
Жыл бұрын
አሁን ከሀና በኃላ ትክክለኛው አቅራቢ ሴት አገኘን ደስ የሚል ፕሮግራም።
@netsanetkifle3928
Жыл бұрын
አሁን ገና ይህ ፕሮግራም አማረ ስርዓት ያለው አቀራረብ ዋው ያምራል ሉላ አቀራረብሽ 🎉😊
@Jonny-z9n
Жыл бұрын
ትክክለኛ ጠያቂ ሉላ 🥰🥰🥰ደስ ብሎናን
@ምኞትጌ
Жыл бұрын
ሸ በጣም ነው የምወድሽ በጣም በቅ አንች ማለት የውነት ሰው ነሽ አንድ ቀን ለራስሽ ስሜታን ፍቅሬን እገልጽልሻለሁ
@sentebaba7294
Жыл бұрын
እንተዋወቃለን ትክክለኛ አጫዋቿን አገኝ ሉላዬ ❤
@feriotdechasa1606
Жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ አደረሰን አደረሳችሁ
@እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ
Жыл бұрын
ጌታን በጣም ያዝናናኝ ፕሮግራም ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤
@ysha3343
Жыл бұрын
ሸዊትዬ ስወድሽ ሁሌም ሳይሽ ስቀሽ ታስቂኛለሽ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰 የይጌ ባለቤት የኔ ደርባባ 🥰🥰🥰 ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@tsprintingservicel7954
Жыл бұрын
ሉላዬ እንተዋወቃለን ወይ አሁን ገና ሰው አገኘ ስወድሽ ❤❤❤❤
@genitube5211
Жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም እዳታቋርጡት ሉላዬ የኔ ደርባባ እንግዶችሽም የሚገርሙ ደስ የሚሉ የምወዳቸው ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
@wellotube2
Жыл бұрын
🎉🎉ኢትዮጵያ 🇪🇹😥 የናፈቀው ማነው እንደ እኔ😢
@hana-cf1km
Жыл бұрын
😢
@senaietewnetu4557
Жыл бұрын
፣እንተዎውቃለን ወይ ፕሮግራም እሚምረው እሚደምቅ በሀና የዃኒስ ነው
@myheromelsegultigrye7186
Жыл бұрын
ምን ይናፍቃል ድሮ ቀረ ሀገር መናፈቅ።
@wellotube2
Жыл бұрын
@@myheromelsegultigrye7186 ውይ እኔ ደግሞ አልቻልኩም በናፍቆት😥😇
@myheromelsegultigrye7186
Жыл бұрын
@@wellotube2 በርግጥ ይናፍቃል ግን ያለው ነገር አይስመኝምቤተሰብም ሁሉ ነገር እኔም ስደት ላይ ነኝ
@fafyfafy2417
Жыл бұрын
የሸዊት ውበት ና ሳቅ ሁሌም ውብ ነው ❤❤
@martayilma4447
Жыл бұрын
የዘንድሮ አሪትስቶች ትዳርን ከእናንተ ቢማሩ ጥሩ ነበር❤❤❤
@sofiasofia2752
Жыл бұрын
1ልጅ እየወለዱ እሚፋቱት ሁላ
@helutube9275
Жыл бұрын
እስቲ የናንተን እንደአፋቹሁ ያርግላቹሁ
@SarahAehemd-pj1rb
Жыл бұрын
ከሠከከሠመከከሠከመከሠከከከከሠከከከሠመከሠከከከከሠጨሠሠጨሠሠሠጨሠጨከከከከሠከሠጨሠከከሠሠከከሠሠሙሙሙሙከሠሠከከሠከከሠከከ
@zamzamzamzam281
Жыл бұрын
❤
@merong-g6w
11 ай бұрын
@@SarahAehemd-pj1rbጅል
@zainabmk1224
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሣኤው በጣም የምወዳቸሁ ኤልያስ በወላፈን ዋው ትወና ቃል የለኝም ባለቤትህም የሸዊት እህት ናት ደስ ይላል ግን እንደ ሸዊት አይደለችም ግን ደስ ትላለች
@saraa3434
Жыл бұрын
አረ ደስ ሲል ጀመረ እንዴ ደስ የሚል ፕሮግሬም❤❤
@kadijaderrtube8259
Жыл бұрын
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
@hiwotloha9070
Жыл бұрын
ፈታ ያሉ ሚስቶች ለነገሩ ሸዬ ኖራ ሳቅ ቢጠፋ ነው ሚገርመን❤❤❤
@abc12452
Жыл бұрын
በስማም ሁለቴ አየዉት ሲደብረኝ ፈታ አረጋቹኝ😍😍😂😂😂ሶል በጣም ተጫዋች ነክ ሸዊትና ይጌ የታወቀ ተጫዋች ናቸዉ
@aminanuredine4278
Жыл бұрын
ይኤ ፕሮግራም ስለጀመረ ደስ ብሎኛል ፈታ አረጋቹን 😁
@hanahayalu9721
Жыл бұрын
ሸዊትዬ ሳቂታ ስወድሽ እኮ ሁሌም እንደዚ ሁኝ❤ ደሞ ባልሽ ጉሮሮ ሲል ሁኔታሽ በሂውቴ እንደዚ ስቄ አላቅም 🤣🤣🤣
@tzetayimam8091
Жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤዉ አደረሳችሁ አደረሰን ።
@abc12452
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሉላዬ ጨዋታ ጨምረሻል ፈታ አረጋቹኝ😂😂😂
@neimacool6507
Жыл бұрын
Eliyas and his wife so funny 😂 ኑሮ በዘዴ
@haymihany-zc1iw
Жыл бұрын
ሥንቴ እንዳየዉት ይሄን ብሮግራም የምወዳቹህ አርቲስቶች ሠላማቹህ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤
@selam801
Жыл бұрын
ለብርሃነ ትንሳኤው እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@TigestMulugeta-y1v
Жыл бұрын
ዋው ታምራላችሁ የሸዊሳቅ እኔ በጣምነው የምወድላት በርቱልን❤❤❤❤❤❤
@lidiya727
Жыл бұрын
እኔም ዝም እለዋለሁ ኬርለስ የሆኑ ባልና ሚስቶች😂😂😂😂😂 ሙቆለማመጥ የማይወዱ ለየት ያሉ ባልና ሚስቶች😘😘😘
@jamesabebe5909
Жыл бұрын
እንተዋወቃለን ወይ ምርጥ የምወደው ፕሮግራም ነው ደግሞ በሉላ ስለተጀመረ ደስ ብሎኛል
@redetayalew1187
Жыл бұрын
የኛ በአል እኮ ልዩ ነው ድባቡ ምግቡ የመኢድ አቀራረቡ ❤ ክርስትና ትህትና ፍቅር ሰላም የሚፀባረቀው ሰላም ለሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ አሜን ለይኩን 🙏😍 እኔ የራሴን አሞገስኩ ማለት የሰውን ጠላሁ ማለት አይደለም ሰረአት ያዙ የኢትዮ የክርስቲያን ሰረአት ምግብ ባህል አለም የሚወደውና የመሰከረለት ነው የኸን ማንም ያቃል መልካም የትንሳኤ በአል ክርስቲያን እህትና ወንድሞቸ በሙሉ💒🔒 🙏
@ekarmenderrssi4290
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ከድጃ-ደ5ዐ
Жыл бұрын
ሰላም ለሰውልጅ ሁሉ ብትይ ምን ትሆኒያለሽ
@lubabatube7975
Жыл бұрын
😂😂😂 የራስን ሲቆርሱአያሳንሱ አሉ ሀሀሀሀ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
Жыл бұрын
😁😁😁😜
@ሙሉይቱብ
Жыл бұрын
@@lubabatube7975 እደዛ ሳይሆን ምግብ በልቶ እሚፀደቅ ቢሆንኮ ሁሉ ገነት ነበር የሚገባዉ በተለይ አረቦቹ ሲበሉ አይጣል አያድርስ ነዉ በልተዉም ዝም ባሉ ግብረሰዶምም ይፈፅማሉ 😂
@አዳማናዝሬትአዳማ
Жыл бұрын
በሳቅ ገደላቹኝ ምሽቴን አሳመራቹት😂😂😂😂😂❤❤❤
@meskibiru9314
Жыл бұрын
በጣም ነው ኤልያስ ሚስቱን የሚያቃት ልትል የምትችለውን ማወቅ በጣም ይገርመማል wow
@aduethiopian
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ♥♥♥
@Hiwww2323
Жыл бұрын
የebs እንቁ ሉላ የኔ አልቃሻ እንኳን አደረሰሽ እንኳን አንቺ ሆንሽ እዚህ ፕሮግራም ያቺ ጭራ ቀረሽ አንኳን ተቀየረች ሳቋ ሲያስጠላ ድርሹ ብዙ ምክር ያሰፈልጋታል ሳቋ እንዴት እንደሚያሰጠላ ሰብሰብ ማለት ያሰፈልጋል
@ZyMa-fh3lb
Жыл бұрын
ይገረም ደጀኔ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ደግሞ እንዴት ደስ እንደምትሉ ሁላቹም 🥰🥰🥰🥰ስታስቁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኤልያስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emusenafe627
Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሉላ ቀጠትይበት በጣም ደስ ይላል
@zezumeke1689
Жыл бұрын
ሃኒቾ ብታቀርብ ይህን ፕሮግራም ዋውውውው ❤❤❤❤❤❤
@amelmesfin5003
Жыл бұрын
ሸዊት ፈታ ያለች ናት ይመችሽ😂😂😂😂😂
@ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
Жыл бұрын
የናተን ፖሮግራም እያየሁ ነዉ አመትባል ያከበርኩ በሰዉ አገር በጣም ደስ ይላል መልካ በአል
@GualRaya-vz4zz
Жыл бұрын
ሰልስተ ምሩፃት ማሓዙት❤❤❤❤( ሶስት ምርጥ ጓደኛሞች❤❤❤❤❤❤❤ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤እርሻ ኑሮ በዘዴ የሚባል ትምህርት አለዴ😂😂😂😂😂😂😂😂ሞይተ ስሓቕ😂😂😂
@kidestnigusse7388
Жыл бұрын
አሜን ሰላም ያድርግልን❤
@degis9636
Жыл бұрын
እንኳን አደረሰችሁ ስወዳችሁ ሸዊት ይጋራም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤
@ssaa-ec3un
Жыл бұрын
ይገርም ያለበት ሁሉ ድምቀት አለ ሸውት ለሳቅ ኤልያስ ሁላችሁም ድንቅ ናቻሁ
@makeyahmm9483
Жыл бұрын
በጣምፈታነዉያልኩት በሳቅሞትኩ ኑሩልኝ ስወዳቺሁ ሉላዬ ሁላቺሁም ምርጦቺ ምርጥ በጣምፈታነዉያልኩትበሳቅሞትኩኑሩልኝስወዳቺሁሉላዬሁላቺሁምምርጦቺምርጥፕሮግራምነዉ
@musteabduke7477
Жыл бұрын
ኤልያስ ግን እንደዚ ፈታ ያልክ ሰው መሆንህን አላውቅም ነበር ብዙ ጊዜ የምትሰራቸው ፊልሞች ሲሬስ የሆነ ገጸ ባህሪ ተላብሰህ ነበር የምናውቅህ ከዚ በሃላ ግን አንድም ትሁን በኮሜዲ ፊልም ብናይህ ደስ ይለኛል::
@lemlemwoldeselasse2909
Жыл бұрын
ሉላዬ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል ከነለዛሽ ስታምሪ በርቺ ቆንጅዬ
@لاتحزتإناللةمعن
Жыл бұрын
ይሄ ብሮግራም ቢቀጥል ደስ ይላል ያዝናናል
@geneteden4343
4 ай бұрын
2017 ደስ በማይል ድባብ ነው ያሳለፍኩት 😨😨😨መጨረሻው ያምር ይሆናል ማታ ጨለማ ጥዋት ንጋት ነው እና እየነጋ ይሆናል ያለው ለኢትዮጵያ እና ለሂወታችን ለቤተሰቦቻችን ብዬ በተስፋ መቀበልን ወደድኩ እንጂ አዲስ ዓመቱ የነበረኝ ደስ የማይል መንፈስ ከምን ይሁን ሊገባኝ አልቻለም. 🤔
@መክያወሎየዋቤተአማራ
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችአላህ ልፋት የለለውእንጀራ ይሥጠን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያረግልን❤❤❤
@محمدسيد-ك3ح8ض
Жыл бұрын
አሚን❤
@ዜድነኘየራያዎ
Жыл бұрын
?
@መክያወሎየዋቤተአማራ
Жыл бұрын
@@ዜድነኘየራያዎ ምናጥያቄ
@hhhh3772
10 ай бұрын
አሜን
@gjfdhgj-my5vv
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የጨረሽው ንግግር የእሙይ ባለቤት ያስተላለፈው መልእግት ን ትልቅ ነጥብ አለው ካለህ አካፍል ስጥ ይሰጥካል
@weynshettesfaye6225
Жыл бұрын
ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ ሶስታችሁም ስላሸነፋችሁ ደስ ይላል❤
@alemtsehaydemisse9640
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ትንሳየዉ በአል አደረሳችሁ ebs ሶች ሉልየ አሁን ገና የሚያሰማማትን ፕሮግራም አገኘች ከምንወዳቸዉ ጋር ደሰ ይላል ይህንን ፕሮግራም ናፍቄዉ ነበር❤❤❤😂❤
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
Жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ኑሩልኝ 😭😭😭😭
@abebawabebe1450
Жыл бұрын
በጣም እወዳቺሁአለሁ ለቸገረው ደራሺ እግዚአብሔር ለሀገራቺንም ፈጥኖ ይድረስ"!!!
@ዕርግቧ
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ደግሞ ደስ ሲሎ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@asrbebetikv6369
Жыл бұрын
😂😂😂😂ዋውውውውው ደስ ስል😂😂😂የተመቸው ላይክ❤❤❤❤❤
@TesfaK-dd3gr
Жыл бұрын
ፍቅር በጥፊ እና በስድብ የምትወድ ሴት ልጅ አለች ወይንም ቀብረረ ያለ ሰው የምትወድ ሴት እንደማለት። የሸዊት ከበደ እህት አንደዚህ መስላ ትታየኝ አለች
@Kesiebu
Жыл бұрын
ለጌታችን ለመዳኒታችን አየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ አንኻን አደርስን ።ሉሊ አቀራርብሽ ደስ ይላል ብርቺ ቅጥይበት ይገርም ከን ባለቤቱ ፡ኤልያስ ከነ ባለቤቱ ፡ዳጊ ከነ ባለቤቱ ሁላቹም ድስ ትላልቹ አግዚያብሔር ያክብርልን።
@hayutiyeumer1235
Жыл бұрын
ይርጌ የምወዲህ አርቲስት ነህ ሞጋቾች ከ ኮኪት ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዲህኮ ለብሼ ነበር አላልክም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኡሙሂባቲዩ
Жыл бұрын
ያአላህ አለም ከስቆቃ ከችግር ተላቃ ሁሉ ሰላም ሆኖ ያላገባ አግብቶ የምናይበትን ቀን አላህ ይወፍቀን
@mashaallhsss3479
Жыл бұрын
Ammin
@mekilovexff7334
Жыл бұрын
አሚን
@ሜሪየሀይሚአድናቂ
Жыл бұрын
አሚን
@bintOmer-xt6tj
Жыл бұрын
አመን
@abduse8281
Жыл бұрын
አላሁማ አሚን
@youusethiopianculturefamil1749
Жыл бұрын
Why does the host kept walking behind them, that’s kind of distracting and a bit creepy. But the program is good
@beetyube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አሜን አሜን ዋውውውው ስታምሩ ውድች 😍😍👌👌🙏❤❤❤👌❤
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
Жыл бұрын
በሳቅ ጀምሪ በሳቅ ጨረስኩት. ወላ በጣም ምርጥ ጥንዶች ናቸው❤
@ማሜ-ወሎ
Жыл бұрын
አቅራቢዋን ስወዳት የኔ ጠይም😮
47:12
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ፍቅራችንን ጋዜጣ ላይ ነው የተገላለፅነው" /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 326 М.
27:25
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 21
EBC Entertainment
Рет қаралды 296 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
1:04:03
በያይነት በአንድ ድስት ይሰራል / ሼፍ ዚ ማጀት የምግብ ዝግጅት ውድድር
Chef Z Majet ሼፍ ዚ ማጀት
Рет қаралды 114 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 890 М.
45:28
ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
Donkey Tube
Рет қаралды 3,8 МЛН
46:59
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ቁልፍ ጥሎ ውጪ ያደርንበትን … "/እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
1:34:23
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 277 М.
47:28
//እንተዋወቃለን ወይ?// "እኔ እንደሆነ ፓይለት መሆን አልችልም"😂😂 /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 904 М.
1:30:10
“እናቴ ሴትነቴን ሰርታዋለች” መቅደስ ፀጋዬ | Daggy’s Podcast Ep 1
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 760 М.
33:19
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሻንጣዋን ከትቼ ቻይና የወሰድኳት እኔ ነኝ" /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 863 М.
1:38:19
ህያብ ሙሉ ፊልም Hiyab full Ethiopian film 2022
Sodere TV
Рет қаралды 348 М.
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН