እኛን ተዉን ፡ የእሸቱ አዲስ ቀልድ egan tewun:FULL STAND UP COMEDY SHOW:COMEDIAN ESHETU MELESE:ETHIOPIAN COMEDY

  Рет қаралды 1,664,826

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

'እኛን ተዉን'
A COMEDIAN ESHETU MELESES New Stand up Comedy Show.
in this show the comedian is talking about different social and political issues of the country and raising critical and logical points on how violence can never be a solution to our problems.
in 2018 & 2019 in different universities of Ethiopia there were violent demonstrations and young people have been dead. now the comedian is saying the universities were suppose to be the places of new life but not the places of death for young people so he is criticizing racism, ethnic violence and killings.
this show talks about the importance of love and unity among the people of Ethiopia more than ever.
THE JOKES SHOW HOW RACISM COULD DAMAGE HUMANITY.
all the jokes have strong and positive messages of humanity.
the producers of this show are COMEDIAN ESHETU MELESE
to contact the owner of this channel pleases use the following address.
ESHETU MELESE
yodkiyu@gmail.com
eshetumelese.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 100
@ravelbella7330
@ravelbella7330 4 жыл бұрын
Thank you! For the fun and the strong message! It takes a great work to deliver substance and truth with laugh. Keep the great job to remind the peace lovers Ethiopian people to come together.
@aaaa262
@aaaa262 2 жыл бұрын
ወድሜ አድናቂህ ነኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@aaaa262 ደምሪኝውዴዋው
@aminaahmed1770
@aminaahmed1770 2 жыл бұрын
@@aaaa262 is good for them all that next time you go 😢 you
@tegistl4658
@tegistl4658 Жыл бұрын
እሺቱ በጣም ለጥብቅ ጎዳይ እፍልግሀለሁ ስልክህን አስቀምጥልኛ በማሪያም
@ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ
@ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
እፉፉፉፉ አተን የዎለደች ማህፀን መድሀኒአለም ብሩክ ያድርጋት እሸ ለመጀመሪያ ግዜ እንዳተ አይነት በግልፅና በእውነት ሚዲያላይ የሚዎጡትን ወጣቶች ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ወንድም አለሜ። አላየውትም ነበር ሳየው ግን አልጠገብኩም ሁሉ።
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 жыл бұрын
Amen amen amen Egzabher yitebkln 💚💛❤️🙏🌹
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@ajsdnxn7941 ደምሪኝ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 4 жыл бұрын
WOW!!!!! በጣም ጎበዝ አገራችን ውስጥ እንዲህ አይነት stand up comedy መኖሩ ስውም ገብቶ መዝናናቱ መሳቅ መለመዱ በጣም ያስደስታል በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ
@አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ 2 жыл бұрын
ሃዬ ጀማአው ለዚህ ሠው ቃላት አጣሁለት እኮ አላህ የህዲኩም በዘመንክ እንቅፋት እንኳን የሌለበት ጤና መቼም የማይደበዝዝ ፍቅር ትንሽ ሰርተክ ብዙ ማግኘትንና በረካን ከረጅም እድሜ ጋር ተመኘሁ እሼ
@dehabzerihun6907
@dehabzerihun6907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@victoriaalemayehu8727
@victoriaalemayehu8727 4 жыл бұрын
ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ ከምለው በላይ እውነትኛውን ነገር ክማሳቅ ግር ዋውዋውዋው በጠም ጎቡዝ ነህ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እንድ አንተ ዓይነት ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ብዙ የምታቀርባቸውን ፕሮግራም እክታተላሁ ሁሉም ግሩም ናቸው በርታ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 жыл бұрын
እሼ እንደው አንተን የወለደች እናት ማፀኗ ይባረክ💖💘💙💞💜💛💚👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ምርጥ ኮሞዲያን አሁንማ እነ ፍልፍሉ ተረሡ ሁላችንም ያተ አድናቂ ኦነናል ዘመንህ ይባረክ።
@mehaderabel4516
@mehaderabel4516 3 жыл бұрын
Ya ereguzoche program betakareb mert yemasalagnale
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@mehaderabel4516 ደምሪኝ
@assiekassiek5760
@assiekassiek5760 4 жыл бұрын
ኮመዲያን እሸቱ በጣም ጎበዝ ትምሕርታዊ ፍቅርና አንድነትን አሰተማሪ ቀልዶችሕ የማይሰለች በርታ እንቁ ኢትዮጵየዊ
@aminaawraris1213
@aminaawraris1213 4 жыл бұрын
እሸቱ መለሰ እናትህን አመስግንልኝ እንዲህ ኢትዮጵያዊነትን በልብህ ብቻ ሳይሆን በአካልህ ሙሉ ተላብሰህ እንድታድግህ ስላደርጉልን እንዳንተ አይነት እውነተኞችን ያብዛልኝ
@ימסרצימלקו
@ימסרצימלקו 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ወንድሜ እንዳንተ ያሉ አዎቂወች ሀገራቸው የሚወድ ቢኖሩ ኑሮ እንዴት ጥሩ ነበር ግን የለም የምትናገረዉ ሁሉ አስለቀሰኝ ምክንያቱም እዉነት ነው የምለምንህ እራስህ ጠብቅ እንዳንተ ያለ ሰዉ ትልቅ የኢትዮጵያ መሰረት ነው በጣም ወድህ አለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም አሜን አሜን
@liliayana174
@liliayana174 4 жыл бұрын
እኔ የሆ በሽታ መጣ ከተበለ ጀምርሮ ሌሎች ነገሮችም ተደራርበዉብኝ እራሴን ስቸ ታምሜ ነበር ከዛ በሃላ በመዳኒት ነዉ እንቅልፍ የሚወስደኝ መዳኒት እየወሰደ ሰዉ እንደሚተኛ ያወቅሁትም በኔ ሲደርስ ነወ።ያም ሆኖ ግን ይሆን ያንተሸዉ ማየት ከጀመርህ ወዲ የጭቀት መዳኒቴን አቁሚያለሁ መሳቅ ጠፍቶብኝ ነበር አሁን በደንብ እገለፍጣለሁ እና በጣም አመሰግንሀለሁ አንተንና ሰላም አዝናኝ ለሚሰብኩ ሁሉ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አትጨነቂ ጤናሽን ጠብቂ ይሄም ቀን ያልፋል አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ የሀገሬ ልጅ
@liliayana174
@liliayana174 4 жыл бұрын
@@hanunahanuali2135 አሜንእህቴ አለሁ እስካሁን ፈጣሪ ይመስገን
@መሁባየናቶአፍቃሪ
@መሁባየናቶአፍቃሪ 3 жыл бұрын
እሸቱ ሰላምህ ይብዛ ከቀልድ ብዙ ቁምነገሮችን እንደ ምታሰተምረን አላህ ከአሰብከው ደረጃ ያድርስህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 4 жыл бұрын
ስልጣን ቢኖረኝ ይሄንን ልጅ ነበር አገር መሪ የማደርገው ቸሩ መድሀኒዓለም ከክፉ ነገር ይጠብቀህ
@Joe-kn3wt
@Joe-kn3wt 4 жыл бұрын
Eshetu is probably the best showman on the current public stages of this kind in Ethiopia. He is intelligent, skillfull, aware, funny, wise with words, educational and entertaining while being very subtle and gross - whenever the need arises - in his delivery of punch lines. Brilliant! You never know you are there ... until it happens!
@bam6094
@bam6094 4 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በጣም ነው እወድሀለው በጣም አደንቃለው፣😍😘
@fafiebrahim584
@fafiebrahim584 4 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ በጣም ነዉ እወድሀለው በጣም አደንቃለው፣😍😘
@mindasol6040
@mindasol6040 4 жыл бұрын
እርስ ነህ በአግህራህችችን ባቡሩህን ትህቀልዳለህ ባሊጊህ ንህነህ
@hiyabestifanos3872
@hiyabestifanos3872 4 жыл бұрын
@@mindasol6040 Garbage
@marlyric1167
@marlyric1167 3 жыл бұрын
@@mindasol6040 ቆቀቀ፣ቀበ፣፣ቆበዞቀዞዞቀበቀ፣፣፣፣በበ
@marlyric1167
@marlyric1167 3 жыл бұрын
ቀቦቦቀቀቀዘበቀ፣ቦብ፣ቧበ፣በሌቆዞቀበ፣ቀቀዘ፣ብ፣ላቀቀቦቀቀቀቀዘ?፣፣፣ቀ፣ቆቀቀ፣በ፣በቀበቀደም ቀቀጥታ
@marlyric1167
@marlyric1167 3 жыл бұрын
@@mindasol6040 በሌላ ቦዘዘዘበቀዘቀቀቦበዘ፣
@ימסרצימלקו
@ימסרצימלקו 4 жыл бұрын
እንዳንተ ያለ ሰዉ ነዉ ሀገር መሪ የሚሆነው ደግሜ ደጋግሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 жыл бұрын
እሼ ለገባው እዉነተኛ ትክል ብለሐል የገባዉ ልብ ይበል እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ
@reduttube5063
@reduttube5063 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርታዊ ቀልድ ነው። ውስጤ ያለውን ነው የተናገርከው
@ሁሉባንችሰማ-ዘ4ኰ
@ሁሉባንችሰማ-ዘ4ኰ 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ አስተማሪ ስራ ነው ተመችቶኛል ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን ኑርልን እሸቱ እሹካ እሽነት😃👌😍😘❤❤❤❤❤❤
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 2 жыл бұрын
እሼ የፈጣሪ ጥበቃ ይብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥህ ነጭ ነጯን ነው እኮ የምትናገረው ከገባቸው
@alemayehutiruneh279
@alemayehutiruneh279 4 жыл бұрын
"በጣም ልዩ ስራ ነበር ሳላመሰግንህ ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም" ያው መናገር አያስፈልግም ግን …….. :: በቀጣይ እናወራዋለን የቅዱሳን አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ወንድሜ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
ወላሂ ጥሩ ትምርህት ነው እሸቱ ወንድማችን አላህ ይጠበቃችሁ አቤት የሀገር ፍቅር እኮ ደሰ ይላል
@etiopialove2890
@etiopialove2890 4 жыл бұрын
ወይ እሼ ጌታን በጣም ጥሩ መልክት ነው 😍😍😍😅👌💚💛❤
@bekeledaba787
@bekeledaba787 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ you are always wonderful and amazing. keep up the good work.
@hamiddenbel8988
@hamiddenbel8988 4 жыл бұрын
There is a big difference between male and men, you are not only a male, also you are a real men ኮሜድያን ብቻ ብልክ ያንስብካል you are the KING of comedy አንተን ወንድ እና ጀግና ያልኩበት ምክንያት ማንም ያልደፈረውን እና ሁሉም የፈራውን ሳብጀክት ስለመረጥክ ነው እሱም እውነትን ሀቅን ያለፈውን እና አሁን ያለንበትን ሪያሊት በሚገርም ሁኔታ እና አቀራረብ ሁሉም ሰው ጆሮ እንዲገባና እንዲደርስ ማድረግክ ነው።
@hailukidist878
@hailukidist878 4 жыл бұрын
ከምኖርበት ሀገር ቤተሰብ ልጠይቅ ሄጄ ወንድሜ ነበር የጋበዘኝ በጣም ስቄ ነው የወጣሁት አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏 እሸቱ በጣም አድናቂህ ነኝ👍
@zinashalemayehu6247
@zinashalemayehu6247 4 жыл бұрын
በጣም.ነው.ያምያደንቅ.እሽዬ.በርታልኝ.ያእምዬ.ኢትዮጵያ.ልጅ.እንውደሃሌን
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 4 жыл бұрын
ውይይ በእውነት በጣም የሚያዝናና እና ትምህርት አዘል የሆነ ነገር ነው እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💐እኔ እምልህ እሼ በንድ ቀን ነው ይኸ ሁሉ ቀልድ ወይስ ግማሽ ግማሽ ሆኖ እየተቀናበረ ነው ማለት በጣም እረጅም ጨዋታ ነው በርታ
@mamlove871
@mamlove871 4 жыл бұрын
ልቤን ነካኚ አተረጉጎምህ እኔም እናቴ ከሰል ሽጣነዉ ያስተማረችኚ😔 ሰዉ ክብርነዉ
@hayathassen78
@hayathassen78 4 жыл бұрын
የኔናትስ ብትይ የሶሳአት መንገድ በግራ ሂዳ ነው ያሳደገችኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@hayathassen78 ደምሪኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእመአ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእመአ 4 жыл бұрын
ፍርጥርጥ እውነቷን ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ምርጥ ኮሜዲ
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 4 жыл бұрын
you are great. I admire your love of Ethiopia we need more of your kind to tell that country comes first.
@መሲየተዋህዶልጅነኝ
@መሲየተዋህዶልጅነኝ 4 жыл бұрын
አሸቱየ ስወድህ በምክንያን ነው ሠላምህን ብዝት ያርገው የድንግል ማርያም ልጅ ደግሞ ያችን ጀግና እንቁ እናትህን ሳምልኝ በቃ የሴት ወንድ ሁና በስርአቱ ያሳደገችህ ክብር ለእናቶች
@tihunseifu9776
@tihunseifu9776 4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ እግዚአብሔር በሄድክበት ይጠብቅህ አሜን
@mintesnotyk
@mintesnotyk 4 жыл бұрын
ዋዉ …… ዋዉ …… ዋዉ ! ለመንግስት አመራሮች እጅግ በጥም ጥሩ አስተማሪ እና የሀገራችንን ወቅታዊ እና አሳዛኝ ነባራዊ ሁኔታዎች የሚያሳይ ትልቅ መልክት የሚተላለፍበት የሁሉም ኢትዮጵያዊን አንደበት ፡፡ ክብር ለሚገባዉ ክብር እንሰጣለን እሸቱ በዚህ መድረክ ላይ ስላስተላለፍከዉ እጅግ በጣም ልትመሰገን እና ክብር ሊሰጥህ ይገባል !!!!!
@Gabrila967
@Gabrila967 4 жыл бұрын
Omg 😳 I watched zis for almost 7-8 times He is very talented and so hilarious 🤣 💗🙏
@fikreamlaksharl9111
@fikreamlaksharl9111 4 жыл бұрын
ትችላለህ የህዝቡን ድምጽ ነው የኮመድከው ነብስ ነክ እሸቱዬ ነብስ ነክ የኔ ጀግና በዚሁ ቀጥል ❤️🥰😍🥰🤭❤️🥰😍
@yasinabb1477
@yasinabb1477 4 жыл бұрын
እሼየ በምን ቋንቋ ያንተን አድናቆት ና ውዴታ ልግለፅልህ ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቅህ ወድሜ
@habeshanegn8398
@habeshanegn8398 4 жыл бұрын
አንዳንዴ መደረክ ላይ ሰትበላቀጥ ታሰሳፍራለህ። ተረጋጋ እሺ። አጭር ሰለሆንክ ለመሬት ሰለምትቀርብ ነዉ። ወይሰ ቀጭን አጭር ሰለሆንክ ሕፃን የሆነክ ሰለሚመሰልህ ከዉ ተረጋጋ። ለበሰተቀር። ፒሰ እሺ
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 4 жыл бұрын
ይመችህ ኣቦ።
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 4 жыл бұрын
@@habeshanegn8398 አስነዋሪ፡ልቅ፡ባለጌ፡ነህ።
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@habeshanegn8398 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@GoitomMekonnen63 ደምሪኝ
@JahAdam
@JahAdam 4 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ቀልድና ቁምነገር የራስህ ነው ትችላለህ በጣም ተባረክ ኢትዮጵያ ወልዳሃለች ብዙ ማወራህ ነገር አለኝ ስልክህን ከቻልክ ጻፍልኝ
@marakifashion8492
@marakifashion8492 4 жыл бұрын
ጥርሰ ብልዙ አቦ የሠፈሬ ልጅ በመሆንህ ኮራለሁ የኢትዮጵያን Standup Comedy አንድ እርምጃ ያራመደ Best comdian
@በእንተሥሟለማርያም
@በእንተሥሟለማርያም 4 жыл бұрын
ዶንኪ ቲዬቦች በጣም ነው የማደንቃችሁ ቀጥሉበት በወጣትነት ዘመን መሠራት ያለበትን ሁሉ የተረዳችሁ ናችሁ እናመሠግናለን እኔ የቀድሞው ሀምሣ አለቃ ብርሀኑ ነኝ ብዙ ሥራ የሚጠይቅ ቢሆኖም እኔጋር የዛሬ 8 አመት ሞቃዲሾ ላይ የተደረገ የውጊያ ታሪክ በውጊያው ወቅት ትንሽ ቀዝቀዝ ሲል ኦራል ሥር ቁጨጨጨ ብየ ሥፀፍ የነበረው ታሪክ በፊልምም ይሁን በሌላም መልኩ ለህዝብ እምታደርሡት ከሆነ ልሠጣችሁ ዝግጁ ነኝ ብዙ ድካም ቢጠይቅም ወጣቶች ናችሁ ትሠሩታላችሁ ብርሀኑ ከዱባይ
@ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ
@ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ልዩ ውበት ነው ዬሔን ኮሜዲ በደንብ ለገባው ትልቅ መልእክት አለው ኣንዳ አነድ ሰዎች ሳይገባቸው የሰቃሉ ሳይገባቸው ያጨበጭባሉ ይሕ መሆን የለበትም
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 2 жыл бұрын
እውነት ይህ ለትውልድ ተቀርፆ መቀመጥ ያለበት ትልቅ ቁም ነገር ያለው ነው እንደው በ cd መልክ ተቀርፆ መቀመጥ አለበት ወይ ይሸጥ እኛ ይደረሰን ለትውልድ ትውልድ መቋየበት ያለበት ምርጥ አስተማሪ ነው እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አንተ ብሩክ ነህ እወድሀለሁ
@rebuniyahweh8116
@rebuniyahweh8116 4 жыл бұрын
I have no words eshie you r the special one ,,,intelligent ethiopian Stay blessed 🙏🙏🙏🙏 Keep it up Much respect
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
ወይ እሸቱ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!! ልዑል እግዚኣብሔር 🙏🏽 እንደ አንተ አይነት ስላም ስባኪ የ ሚስቡክ በሁሉም የ ኢትዬጵያ ክፍል አንድ አንድ ቢኖር ወጣቱ፣ ህዝቡም አስተሳስቡም በተቀየረ ነበር።
@sebledarcy6387
@sebledarcy6387 4 жыл бұрын
I will be in Ethiopia soon just to enjoy your show. Thank you to make me laugh. THANK YOU. GOD BLESS
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 4 жыл бұрын
ይደገም እያልኩ ነበር የምርጥ ምርጥ ነው👏❤
@alemitubeji3314
@alemitubeji3314 4 жыл бұрын
እሼ በአገርህ ጉዳይ በጨዋታ መልክ የምታስተምረው በጣም ደስ ይላል በርታ
@dawitabiy9486
@dawitabiy9486 4 жыл бұрын
አስደናቂ ኮሜድያን ማለት አንተ ነህ ቃላት ሳይጠፋብህ ምርጥ እና ጎበዝ ነህ ቀጥልበት
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አንተን የመሰለ ልጅ በማፍራቱ እድለኞች ነን አገርህና ህዝብህን የምትወድ የህዝቡ ችግር የገባህ የሚስማ የለም እንጂ እንደሌሎቹ አርቲስት ነን ባዮች ለገንዘብ ብቻ የማትሮጥ ንፅሁ ኢትዮጵያዊ ክእግዚአብሄር ቀጥሎ የአንተን እንት ትልቅ ምስጋና ይገባታል እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏👏👏👏👏👏👏👏
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 9 ай бұрын
እሽየ ሳቅ እና እባ ተምታታብኝ 😢በሁሉም ሰው ልብ ውስጥ ያለን ነገር ነው ያሳየኸን ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩ
@danielassefa9485
@danielassefa9485 4 жыл бұрын
agood comedy and አስተማሪ ነው ቀጥልበት።።
@meseretkasu6796
@meseretkasu6796 2 жыл бұрын
የምር ምርጥ አገላለፅ ግልፅ ያለ አገራችን ላይ እየተሰራ ያለዉን ግፍ ሰቆቃ ጥንቅቅ ተደርጎ የተገለፀበት ምርጥ አቀራረብ መንግስታችን እባክክ ስማ ሰላም ላገራችን እናት ለምን ትዘን ለምንስ ታልቅስ
@hanilove5423
@hanilove5423 4 жыл бұрын
እሼ ማነኛው በጣም አድናቂክ ነኝ ምን እንደምልክ አላውቅም በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንድ ነገር እንድታስተላልፍልኝ እፈልጋለው በኮሜዲ አድርገከህም ቢሆን ህጻናት ለሚደፍሩ ስቅላት እንዲሆን ፍርዱ ብዙሀኑ ህብረተሰብ ይስማማበታል ብዬ አስባለው ምክንያቱም እንደዚ ህፃናትን የሚደፍር ሰው ኖሮም አይጠቅምም
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
እሸቱ ጀግናው እያሳቅ ቁምነገር ያለው ስራ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚ የበለጠ አድገህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ የምናይህ ያድርገን የምታስተላልፋቸው ፕሮግራሞች በጠቅላላ ተወዳጅና አስተማሪ ናቸው በርታ 😍😍😍👏👏👏👏😘😘😘👌💚💛❤🙏
@Gereyee
@Gereyee 4 жыл бұрын
ወንድማችን እጅግ ድንቅ ስራ ነው ያቀረብከው የኢትዮጵያ አምላክ ጥበቃውን ይስብዛልህ በጣም እወድሃለው እሼ ገረመው ነኝ ከ አሜሪካ 💚❤💛👏👏💪💪👌👌👌
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 2 жыл бұрын
እድሜ የማይሽረው ቁም ነገር እያሥተማረ እያዝናና ቀልድ አልለውም እውነት ነው አቦ ይመችህ ሃያ ጊዜ የሚሆን ነው ያየሁት የሠማሁት
@ghhghy3086
@ghhghy3086 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዉቀትና ጥበቡን አብዝቶ ይሥጥህ
@SaraSara-zz6fn
@SaraSara-zz6fn 3 жыл бұрын
አሜንንን 💔💘🙏🙏🙏
@SaraSara-zz6fn
@SaraSara-zz6fn 3 жыл бұрын
የወዳ ፊት ባሌ ስላሆነ በደንብ መርቁልኝ 🙄😍 እሽዬ ውዱ ባሌ ክፉ አይንካብኝ እማ አምክ እቀፍ ደገፍ አርጋክ ታኑረክህ በሀድክበትህ ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁንህ ውድዬ✍️ 😋💔💘🙏🙏🙏🌹💋😘 💚💛❤💪💪💪💪
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@SaraSara-zz6fn ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@SaraSara-zz6fn ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@Gozhini ደምሪኝ
@noorbeen9486
@noorbeen9486 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዕድመ ጥዕና የሃብካ ብጣዕሚ ዘገርም ነገር
@natyhaile7614
@natyhaile7614 4 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እሼ እጅግ ጎበዝ እያሳቅ የምታስለቅስ :እያናደድህ የምታስደስት ልዩ ብቃት ድፍረት እውቀት ተሰጥዖ ይዘሃልና በርታልን::
@MabitMabit-v6p
@MabitMabit-v6p 2 ай бұрын
እሼ ሰላምህ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤
@theethiopian2305
@theethiopian2305 4 жыл бұрын
ወሳኝ ስራ ብራዳ. 💚💛❤ dream big you r going places.
@a5media825
@a5media825 2 жыл бұрын
currentlly yalu negerochin bedenib gelitsehachewal betam des yilal በጣም የሚገርም መልዕክትን እያዝናናህ አስተላልፈሃልል you trasfer best message with high talent of funny comedy
@dswtube8431
@dswtube8431 4 жыл бұрын
የምር ምንም አያስቀኝም ብየ አቃለሁ ግን ያለመሳቅ ስሞክርም አልተሳካልኝም አሁን ግን ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@የመጀመሪያነው
@የመጀመሪያነው 2 жыл бұрын
በቅድሚ የህግ የበላይነት ይረጋገጥ ከዛ በኋላ ኢትዩጵያችን ተበለፅጋለች ጥርጥር የለውም እግዚአበሄር ይጠብቅህ
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 4 жыл бұрын
Eshe you are always amazing keep up the great work or job I'm with you since the day you start the show and the talk shows and the movie you did everything you do I'm still following you God bless you and protect you at all time.
@leyilalepiso8295
@leyilalepiso8295 4 жыл бұрын
Wow'eshetu'dasilali'
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@leyilalepiso8295 ደምሪኝ
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
እሼዬ ምርጥ ሰው ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@እንደቤቴ
@እንደቤቴ 4 жыл бұрын
You make my day man!!! I wish I'll meet to you one day just to shake your hand....BRAVO!!
@stotaemanashu3126
@stotaemanashu3126 4 жыл бұрын
እሺ ምርጥ ሰው በተም ነው የማደንቅህ ሁሌም ስታወራ ቁም ነገር ነው ❤❤❤❤❤ ግን በዚህ ቀልድክ ላይ ስለልመና ያነሳከው አልወደድኩትም ልብስ የሚያጥቡበት ሳንቲም ቢኖራቸው መቼ መንገድ ቁጭ ብለው ሲለምኑ ታይ ነበር ብቻ እኛና ሶርያውንን ያነፃፀርክበት መንገድ አያስቅም እንደዚህም ለብሰው በራራን እና በሰጠን
@YeEhr
@YeEhr 9 ай бұрын
የኔውድ ትክክል ብለሻል ማማየ
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 4 жыл бұрын
እሸትዬ እድሜና ጤና ይሥጥህ ከክፋ ነገርም ይጠብቅህ
@linadamtew2885
@linadamtew2885 2 жыл бұрын
አሹካ ምንም ቃል የለኝም መሳቅ😂 ብቻ አደለም በቃ ሙሉ ነገር ነው የምናገኘው ከቪድዮችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌም 🥰 የደስታ ሂወት ይስጥህ
@SimachewAbateTsegaw
@SimachewAbateTsegaw 4 ай бұрын
Amazing comedian ever ! Talent, gifted to control stage, creative, high skill of improvising, deep knowledge of his country's culture, deep concern to his country, amazing skill of delivering to the level of the society, etc. Let God be with you and safeguard you on all your activities.
@addistube8945
@addistube8945 4 жыл бұрын
እሼና ቲሙ ውድድድድድድድድ....ነው የማረጋችሁ😘 በርቱልኝ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ወይኔ እናመሠግናለን እሼዋ ተባረክ ለማየት እንዴት እንደጓጓው እሼዋ የኔ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
ዋው እዚ ቪዲዮ ላይየተረዳሁት ኢትዮጲያዊነት ከፍታ ላይ ነው like እና disliked ያረጉትን ማወዳደር በቂ ነው ብራቦ በርታ
@user-su3bk7mi9b
@user-su3bk7mi9b 4 жыл бұрын
ውውውውይይይይ እሸት እውነትም እሸት ቆይልን የሀገራችን ምርጥ ሰው ጀግና ምርጥ የኢትዮ አርአያ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 4 жыл бұрын
Erebesakk
@tesgatamirat5739
@tesgatamirat5739 4 жыл бұрын
እሺየ ገታ ይጠብቅህ ቁምነገሬኛ ሰው ነህ ተመችቶኛል ይመች እሼ
@LOOCCEEENT
@LOOCCEEENT 4 жыл бұрын
the only comedian who try to balance Ethiopian life
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ የሚልኝ አስተያየቱ ነው አሼ አድናቂህ ነኝ 👌♥
@saleamlakmandefro6859
@saleamlakmandefro6859 4 жыл бұрын
kind person stand up comedy
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 4 жыл бұрын
ትክክል ፡አተ ልጂ እረጂም እዲሜና ፡ጤና ይሥጥህ
@abrehamyimer2226
@abrehamyimer2226 4 жыл бұрын
እሼ ቃላት የለኝም ትለያለህ በቃ....... ፈጣሪ አገራችን ከዚህ ወረርሽኝ አላቆ ዳግም ያገናኘን።
@abischallenge5045
@abischallenge5045 4 жыл бұрын
Abreham Yimer Amen
@yirgukebede9912
@yirgukebede9912 4 жыл бұрын
Amen
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ 4 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ኮሜዲያን ነህ ያንተን ስራዎች ብዙ ጊዜ ደግሜ ደጋግሜ ነው የሚመለከተው
@getrichordietrying3183
@getrichordietrying3183 4 жыл бұрын
ያሸዋል ገና the funniest part😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nobentertainment21
@nobentertainment21 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው። ልቦናህ አይቀየር ፈጣሪ ይባርክህ።
@kusokom
@kusokom 4 жыл бұрын
Eshe, I can't agree more when you said our leaders' messages should be published in the different local languages so that citizens are on the same page👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻.እባክህ ለሚድያዎቻችን ንገራቸው
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 жыл бұрын
I don't get it!
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@betheldawit1993 ደምሪኝ
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 2 жыл бұрын
ድንቅ እሸቱ በእውነት አንተ ድንቅ ነህ ሁሉ ማስረዳት መግለፅ ተችላለህ የሚስማ እኮ ሲገኝ ነው እኔ ይህንን የማየው አሁን ነው ሁለት ከሁለት አመት በኋላ ነው ምንግዜም ግን ሁሌም ሀሳብ አሁንም ይህ አባባል አሁንም ይሰራል ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ አሜን
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 3 жыл бұрын
ኮሜድያን እሸቱ የእውነት ሰው ነህ ዘርህ እደምር አሸዋ እደሰማይ ኮዋክብት ያብዛልን ትለያለህ💚💛❤
@surafelgetahun1621
@surafelgetahun1621 4 жыл бұрын
Wow እሼ አቦ በናትህ አንጀት አርስ እኮ ነህ የእውነት ሰላምህን ያብዛልህ። የምትሰራው ስራ በጣም ደስ ይላል የምታነሳው ሀሳብ እጅግ ድንቅ ነው ከሁሉም በላይ ደሞ ኢትዮጵያዊነትን የምትሰብክበት መንገድህ በጣም የሚወደድ ነው እዚህ ላይ ብቻ ሳይሆን ኢቢኤስ የቤተሰብ ጨዋታንም እከታተላለሁ እና ምርጥ ስራ ነው ግን ለኔ ማለት በኔ በኩል የማትመቸኝ ነገር ብትኖር እቺን ሜዳ ላይ የምትንከባበላት ነገር ቀንሳት ማለት አታብዛው። በተረፈ ሰላምህን ያብዛልን ገና ብዙ እንጠብቃለን። am proud of you brother.
@desmondworrier371
@desmondworrier371 4 жыл бұрын
Smart and knowledgeable comedian. Brilliantly influential. Well done!!
@hadiya1082
@hadiya1082 2 жыл бұрын
ባየው ባየው እማይሰለቼኝ ኮሜዲ ወላ እሸቱ ብራቦ አለክ ሀቢቢቢ😘😘❤️❤️❤️😂😂😂😂😂
@ethioritrea1538
@ethioritrea1538 4 жыл бұрын
ጥሩ ኮሜዲ ተባረክ። የሕዝብ ልጅ!!!!
@ميريبس-ن2ن
@ميريبس-ن2ن 2 жыл бұрын
አሼየ በጣም ምርጥ ሰዉ ነክ ቀጥልበት ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናናንይሃብካ የኔ ለባም
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 4 жыл бұрын
እሼዬ ምርጥ ሠው ሥወድህ አድናቂህ ነኝ በጣም💓💓
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
እሸቱ አላህ ይጠበቅህ ወላሂ ጀግና ልጅ ነህ እናታለም ኢትዮጵያ ሰላምሸ ናፈቀንንንን ያረብ በቃ በልን
@meseretseta3468
@meseretseta3468 4 жыл бұрын
I love the fact that u mention "Article 29" at the End. lol that just got me so hard 🤣🤣🤣🤣 over all, u are an amazing Comedian. Keep up the Good Work. 👏👏🙌
@meronwg9509
@meronwg9509 4 жыл бұрын
እውነትህ ነው ፍትህ ለኢትዮጵያውያን እውነትህ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ክነፍስ ገዳዮች እትዮጵያኖች ለዘላለም !!!!!!!!
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
የሁልጊዜም ምርጫ እሼቱ በእውነት ስወድልህ ቁምነገር ከቀልድ እያወዛዝ ታስተምረናለህ።💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@hannasalam672
@hannasalam672 2 жыл бұрын
እውነት እውነቷን እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ሰው ያብዛልኝ ባለህበት ሁሉ ፊጣሪ ይጠብቅህ
@hailudesu6582
@hailudesu6582 4 жыл бұрын
wow wow, powerful messages to whom it concern. National peace +++++No descent issue++++ Patriotism+++Ensuring the power of the law+++ Human being life matters +++ Religious equality+++ etc. You have raised all of these things on single comedy show. Great quality!!!! We love you. Keep it up. By the way when was this video recorded??? You must be a soothsayer!!!!!!!!
@merawitabebe5690
@merawitabebe5690 2 жыл бұрын
አሼ የእውነት ምርጥ ሰው ሳቅ እና ቀልድን እያዋዛህ ከቁምነገር ጋር እንዴት አንጀት አርስ ቀልድ መሰለህ የነገርከን ጆሮ ያለው ይስማ
@alexjam1641
@alexjam1641 4 жыл бұрын
What a well prepared and we'll delivered stand up. You are really leading the next generation of comedy in Ethiopia so thanks.
@samrawitmesfin5832
@samrawitmesfin5832 2 жыл бұрын
ውይኔ እሸቱ ሀገራችን ሰላም ሁና በመስከረም ተፈትነን ዩንቨርስቲ ብገባ በቂ ትምህርት ነው የሰጠህን መድሀኒአለም እድሜ ይስጥህ
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН