የፆም አገልግል አሰራር Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 22,311

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 Жыл бұрын
ሰላም የፍቅርዬ ! ዋውውው እንዴት ነው የሚያምረው ! ምርጥ የፆም አገልግል ነው ። በሚያምር እንጀራ በቆንጆ የፆም ወጥ ልዩ አድትገሽ አዘጋጅተሽዋል። የሰሩ እጆች ይባረኩ። በጣም አሪፍ ነው
@adona16
@adona16 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ልዩ የአገልግል አስተሳሰር ነው የእንጀራው ማማር የወጦቸሐ አይነት በቅደም ተከተል ምርጥ የሚጣፍጥ ልዩ አገልግል አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👌
@BezTube1627
@BezTube1627 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር ሰላምላንቺ ይሁን ቀዩንም አልጫውንም አትክልቱንም አድርገሽ በጣም ለመብላት የሚያስጎመጅ የአገልግል አሰራር ከስንጉ ጋር አንደኛ የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን🥰
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 Жыл бұрын
ልዩ የአገልግል አስተሳሰር ነው ያሳየሽን ተበልቶ የምጠገብ አይመስልም እናመሰግናለን💕💕💕
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ በጣም ልዩ የፆም አገልግል አቆጣጠር ነው በፍጥነት ያሳየሽን ዋው ሲያምር ወጦቹ ልዩ ናቸው የተለያዩ አይነቶች አድርገሽ ምርጥ ተበልቶ የማይጠገብ አገልግል ነው ያዘጋጀሽው አልጫው ጎመኑ ቀይስሩ ሁሉም ወጦች የማይሰለቱ የሚዘወተሩ ስለሆኑ ደስ ብሎን እንመገበዋለን ዋውው ሞያ የኔ አንደኛ ተባረኪልኝ ❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ የባህላችንን ወጦች በአገልግል መልክ እንደዚህ አሳምረሽ ሰርተሽ ቃር ያው ስንጉ ሁሉም በጣም ያምራል በጣም ነው የሚያስጎመጀው ❤👍🙏
@elanahermon2357
@elanahermon2357 Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የፍቅርዬ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ የሚያምር የሚያስጎመጅ የጾም አገልግል ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ቃርያዎቹ እራሱ ሲያምሩ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@elanahermontube
@elanahermontube Жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን የፍቅርዬ ቆንጆ ተደርገው ከተሰሩ ወጦች ቆጆ ሆኖ ከተጋገረ እንጀራ ጋር ዋው እጀራው ልስላሶው እጅሽ ላይ ያስታውቃል ሲያምር በጣም ቆንጆ አገልግል ስርተሽ ለኛም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን።
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 Жыл бұрын
እርጋታሽ ደስ ሲል። ጤናማ የሆነ ምግብ ነው ደስ ሲል ። እጅሽ ይባረክ አንቺ ባለሙያ ሴት
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
አመሰግናለው ነፂዬ❤
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏
@ኢትዬጽያዊነትያሸንፋል
@ኢትዬጽያዊነትያሸንፋል Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ነው የሚያምረው። እጅሽን ቁርጥማት አይንካው። ተባረኪ
@zizibeauty999
@zizibeauty999 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ፍቅርዬ ዋውውው አንደኛ ነዉ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! በጣም ተወዳጅና ቆንጆ የሆነ አገልግሏል ነው የሰራሽዉ. ወጦቹን ስትደረድሪ እራሱ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያመቻቸሽው ሁሉም ተመችቶኛል የሚያስጎመዝ ልዬ ስራ ነዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ❤❤❤
@FikireTube12
@FikireTube12 Жыл бұрын
እንዴት ቆንጆ የሆነ አገልግል ፍትፍት ነው ፍቅርዬ ያስጎመጃል እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት ቀላል ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
@hiwiassefa3501
@hiwiassefa3501 Жыл бұрын
ፍቅርዬ በጣም የምወደው የፆም አገልግል እንዴት ቆንጆ አርገሽ እንደስራሽው ከቃሪያው ጋር ልዪ ነ ው እናመስግናለን ሼ ር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
የፍቅርዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንክን ሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ በጣም የሚያምር የአገልግ ምግብ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ሲያምር በዉነት ልዩ አቀራረብ ነዉ እጅሽ ይባረክ ተሩቅ ይጠራል ማማሩ ስላጋራሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺልኝ ዉዴ 👍👌❤🙏
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Жыл бұрын
ልዩ ነው
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ ውዴ በጣም ቆንጆ የአገልግል አሰራር ምስሩ አተር ክኩ ጎመኑ ቀይስሩ ሁሉ ቆንጆ ነው የተባረከይሁን ያምራል 👍👍🙏
@weynitube440
@weynitube440 Жыл бұрын
የምር አደኛ ነው ውይይይ ምራቄን አስዋጥሽኝ የኔ ባለሙያ ❤❤
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ።አገልግል ነው የሰራሽው። ወጦቹ በ5ኣም ነው ከለራቸው የሚያምርው። ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን። በፆም ወጥ የተዘጋጀ አገልግል እንዴት እንደሚ5ኣፍጥ ታየኝ። ያስጎመጃል።
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ ዋው በጣም የሚያምር የፆም አገልግል ነው የሰራሽው የወጡ አይነት ጤናማ በየአይነት ያስጎመጃል ቆራራርጠሽው በጣም ነው የሚያምረው ስንጉ ራሱ ልዩ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ እጅሽን ይባርከው
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 Жыл бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! ዋዉዉ! በጣም ልዩና የሚያስጎመጅ አገልግል ነው የሰራሽዉ ወጡ ከለሩ ሲያምር በያይነቱ ምራቄን አስዋጠኝ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍❤
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እንኳን ደህና መጣሸ የሚያሰጎመጅ የፆም አገልግል ነው የሰራሸው ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤🙏
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Жыл бұрын
ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በምርጡና ተወዳጅ ስራሽ ከጅምሩ እስከ አጨራረሱ ምራቅ ያሱጣል የወጦቹ ከለር ማማሩ ምንም የቀረ የለም ታየኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ ስንጉማ ተይኝ ሲያስጎመጅ ተባረኪ ፍቅርዬ 🌺🙏❤
@betidaniel2595
@betidaniel2595 Жыл бұрын
Selam Fikir Enkuan dehna metash ke myamir ye agelgel aserar gar yeteleyayu yetsom wetoch aderegesh key alicha vegetable endihum karya sing aderegesh Betam konjo agelgel yetbarek yehun🥰
@fafi.getarewa
@fafi.getarewa Жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ሰላም የፍቅር ዋዉ አጂሺ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@fandisha288
@fandisha288 Жыл бұрын
Wow this is the best recipe. Keep it up sis 🌟👍🔔
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges Жыл бұрын
Selameshe yebeza Fekereye Enkuwane Dehena metash wow yetsome Agelegele Betame new eko mitafetew konjo Aderegeshe new yasereshew Ejeshe yebareke Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤
@kiddycakee
@kiddycakee Жыл бұрын
Selameshe yebeza yene wede Fekereye Enkuwane Dehena metash wow Zare degemo bemiyamere Agelegel metashelen Betame yasegomejale Asetesaserum yameral Beza layem le Tena Betame yesemamal Ejeshe yebareke Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤❤
@FanosAdugna-sg2ho
@FanosAdugna-sg2ho 8 ай бұрын
ጎቦዝ በሪች❤❤❤❤❤
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የዛሬው የፆም አገልግል የበደ ነው ተወዳጅ የሆነው የሀገራችን ምግቦችን ያካተተ ምስር፣አተር፣ጎመን፣አልጫ ድንች በካሮት፣ቀይስር ወጥ አረ ምኑ ቀረ እኔማ አ ብዬ ሳይ ሳይ ጭራሽ መጨረሻ ላይ ስንጉን ሳይ በቃ ሆዴ ጮኽ እንዴት እንደሚያምር አሰራርሽ ደሞ ስንጉ እንደውም በእንደዚ በረጃጅሙ ያምራል ብቻ አንደኛ ነው ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው ውዴ👌🙏❤
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 Жыл бұрын
Wow 🤩
@genetkedir3202
@genetkedir3202 Жыл бұрын
Waaaaaaw merxenow sewer Beach
@TigistGetachew-q6i
@TigistGetachew-q6i 21 күн бұрын
ጏንት ማድረግ የሚያስፈልግ ይመስለኛል
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግን ጎንት ብታደርጊ ደግሞ በጣም ጥሩ ነበር
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ አረጋለው
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 7 ай бұрын
ጎንት ቆሻሻ ነው በ እጅ ነው ቆንጆ❤❤❤
@tesfaneshmekuria8192
@tesfaneshmekuria8192 8 ай бұрын
It is good
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ Жыл бұрын
Friede sei mit dir, meine Liebe. Friede sei mit dir. Der heutige Fastengottesdienst ist ein Tag. Zu den beliebten Gerichten unseres Landes gehören Linsen, Erbsen, Kohl, Süßkartoffeln mit Karotten, Rotwurzeleintopf. Was bleibt übrig? Tatsächlich ist er es So groß und schön, er ist der Erste, möge der Schöpfer deine Hände segnen, mein Lieber
@MarMenberu
@MarMenberu 9 күн бұрын
Yete new weda mazez felege neber
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 9 күн бұрын
@@MarMenberu toronto
@NardosAlemayheu
@NardosAlemayheu 8 күн бұрын
For how many people is this
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 7 күн бұрын
Hi 15 people's
@saadaa6222
@saadaa6222 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍🌷🌷🌷
@sdvckkhb5016
@sdvckkhb5016 Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤🙏🙏👍👍ማሬ😍🤰🤰🤰🤰 🤰🤰😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰
@filimonlidetu4218
@filimonlidetu4218 9 ай бұрын
በስንትእንጀራነው
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 9 ай бұрын
እንጀራው እንደ አይነትቱ ወጡ ይወስነዋል
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 11 ай бұрын
ሰላም እናት1 አገልግል ስንት እንጀራ ነዉ? ዋጋወስ መልሽልኝ አመሰግናለሁ!!!
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 11 ай бұрын
ሰላም እኔ የሚሽጥ አልሰራም እህቴ
@SelamawitDaniel-cu7pp
@SelamawitDaniel-cu7pp Жыл бұрын
Ye eje glove bititeqemi tiru new le nitsihina
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
Amsegnalu eshi adergalu
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 18 күн бұрын
Injeraw
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 17 күн бұрын
kzbin.infoxFwbDpuGsNQ?si=lQFj88HaF-yAl4WL
ምን ልታዘዝ???
18:16
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 153 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 107 МЛН
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 166 М.
ልዩ የአገልግል አሰራር / Ethiopian Vegan Food
11:40
Adanech Kitchen
Рет қаралды 8 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН