አንቱየዋ|ANTUYEWA | ይሁኔ በላይ እና ሰማሃኝ በለው|ሃብቱ ንጋቱ|ያለምወርቅ አስፋው|ብዙአየሁ ጎበዜ የግሽ ዓባይ የኪነት ቡድን ጋር የተጫወቱት ሙዚቃ.

  Рет қаралды 1,567,147

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Күн бұрын

Пікірлер: 351
@hanemekonen7807
@hanemekonen7807 3 жыл бұрын
ይኤንን ዘመን ለማየት እደገና መወለድ ቢኖር እዴት ደስ ይል ነበር
@yonasgebrie9726
@yonasgebrie9726 2 жыл бұрын
betam
@Bereket-zp6ct
@Bereket-zp6ct 6 ай бұрын
Lik nw
@JannatAbbew
@JannatAbbew 8 күн бұрын
❤❤
@hayemihayemanot9424
@hayemihayemanot9424 2 жыл бұрын
የምንግዜም ምርጥ ዘመን የማይሽረው ሁሉም ብሰማው የማይሰለቸኝ ሽህ አመት ኑርርርር
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ ስወደው ጠዋት ከ እንቅልፉ ነበር አባቴን ቀስቅሰኝ እምለው አማራ ቴሌቪዥን ይተላለፍ ነበር ውይ ምን አለበት ይህ ጊዜ አሁን ብኖር ኦፍፍፍ
@haregeweinagonafr9268
@haregeweinagonafr9268 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ የሃገሮ ውድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ኑሪልኝ
@abeba2241
@abeba2241 5 жыл бұрын
አማራንና በሐሉን ለማጥፋት ከበረሃ ጀምሮ የልፋው ህውሃት እራሱ ጠፋ የአማራም ህዝብ ዳግም ታሪኩን እያደሰ ነው ክብርና ሞገስ ለእግዚአብሔር ይሁን። ይሁኔ የእኔ ምርጥ ስወድህ
@Guzaramedia1621
@Guzaramedia1621 7 жыл бұрын
ወጉን ባህሉን የጠበቀ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ሙዚቃ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ሁሌም እንወድሀለን ይሁን ዉድድድድድድድድድ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
2013 (2021 ) ስታምሩ አሁን ሙዚቃ መስማትም ድራማ ማየትም እየተውን ነው ወይም መደበሪያ ሲጠፋ ነው ። የሞታችሁ ነፍሳችሁን ባፀደ ገነት ያኑርልን ያላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የበፊት አርቲስቶች ሙያችሁን ወዳድ፣ ሀገር ወዳድ ፣ ሰው አክባሪዎች ፣ባህል አክባሪ ናችሁ ።
@habtemichaelaleme6959
@habtemichaelaleme6959 5 жыл бұрын
በእውነት የባህል ፈርጥ ነው ይህንን ያሁኑን ትውልድ ተውልዱ እንደገና በባህሉ ሊሰራና ሊኮራበት የገባዋል የሰው ሃገር አሻግሮ ማየት ይብቃ!
@amsalukassahun715
@amsalukassahun715 5 жыл бұрын
Habtemichael Alone
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 3 жыл бұрын
i feel like crying... ኢትዮጵዬ የዛሬን አያርገውና እንደዚ ውብ ነበረች ሁሉም ነገር ለዛ ያለው ነበር
@TigistTigistTigistTigist-ty1lf
@TigistTigistTigistTigist-ty1lf Жыл бұрын
ልጅ ያለሁጌዜ ህብረት ትሪኢት ይታይ ነበር በጣም ደስ ይላል
@negerehabeshatube9777
@negerehabeshatube9777 2 жыл бұрын
መቸም የማይጠቀብ ዘመን ተሻጋሪ ስራ።
@sileshibirru4265
@sileshibirru4265 2 ай бұрын
ዋይይይይይይ ጊዜ ደጉ በልጅነቴ ካነሰ በሳምንት ሁለቴ/ሶስቴ በቲቪ ወይም ሬድዬ እሰማ ነበር
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 5 жыл бұрын
ዋውውው ሁሌም የማይስለችኝ ሙዚቃ ይሁኔ የኔ አንበሳ ስወድክክ እኮ
@Tube-vc9we
@Tube-vc9we Жыл бұрын
ሁሉምነገርድሮቀረ💖💖💚💛❤
@messimessii-e3y
@messimessii-e3y 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በ2020 የሚሰማ ካለ😂
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
It is funny. 🤣🤣🤣🤣. Wait, I didn't know it was part of this song. I thought it was a drama.🤣🤣🤣🤣
@masarathelo2633
@masarathelo2633 4 жыл бұрын
እኔ
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
ይኸው እኔ
@hayathayoota638
@hayathayoota638 3 жыл бұрын
2021 እኔ
@tsgeredaberl1486
@tsgeredaberl1486 5 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ሙዚቃ ድሮ ቀረ እውነት❤
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን 5 жыл бұрын
መቼም የማይጠገብ ዘፈን ❤
@queenofafar230
@queenofafar230 2 жыл бұрын
ደግ ዘመን ጀባ አላህ ይመልሰን ወደ አንድነታችን
@birukdebate3241
@birukdebate3241 Ай бұрын
My childhood best song. You barely miss it on ሕብረ ትርኢት
@nemanema1902
@nemanema1902 2 жыл бұрын
የመች አመት ምህርት ነው ደጉ ግዜ ለውጥ እማ አለ አሁ ይሁኔ በላይ. ለውጥ አለ
@abelkinde848
@abelkinde848 5 жыл бұрын
አይ አገሬ እንዴት እኮ ፍቅር እንደሆናቹ ደጉ ዘመን
@ወለተወልድድግልአማላጄ
@ወለተወልድድግልአማላጄ 5 жыл бұрын
የድሮ ባህል ለዛው ውበቱ ይይይ እዴት ደስ አሚል ያሁኖቹ ዘፈንን ብለው ልባቸው ውልቅ ብሏል ይሁኔ የድሮ ሙዚቃወህ ውስጤ ናቸው
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 5 жыл бұрын
አገሬ ናፈቀኝ አብት ውበትና ለዛ መቸም ቢሆን የማይረሳ ድንቅ ባህል
@cabdihello4413
@cabdihello4413 3 жыл бұрын
Abate abate kelijinete jemiro27 adinaki nen nurlin abate
@DemisAyele-u9q
@DemisAyele-u9q 20 күн бұрын
ሀገሬ ገጠሩን አሰታወሳቹህኝ ዋሽንት ደግሞ ውስጤ ነው
@ttss501
@ttss501 2 жыл бұрын
ወደዃላ ተመለሸ የምመሠጥበት ሙዚቃ ይይይይይይይይይይይይይይይይ
@tarikekifle362
@tarikekifle362 Жыл бұрын
የውዱና ተናፋቂው ዘመናችን ልዩ ትዝታ የሚያጭር
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 5 жыл бұрын
ሁሌም ብሰማው ባየው የማልሰለቸው ምርጥ ዘፈን
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 8 жыл бұрын
አምና እኮ ጉብል ነበር እንዲያው ዘንድሮ አድጎ ነው እንጂ.የአነጋገር ለዛቸው እንዴት ደስ ይላል.
@letsee3616
@letsee3616 4 жыл бұрын
You will never do it this amazing job! Dear Yihune can you do just like this please please please????!!! I miss this culture!
@danielnigatu1983
@danielnigatu1983 6 жыл бұрын
አፈር ድሜ ይብላና ወያኔ የወሎ ላሊበላ ኪነት በተነ የጎንደርን ኪነት በተነ የአማራን ማንነት እና ባህል ለማጥፋት ብዙ ለፍ ግን ራሱ ጠፋ ትውፊታችን ባህላችን በልጆቿ ይመለሳል
@betybety1032
@betybety1032 6 жыл бұрын
Daniel Nigatu Hi
@fantudesta2819
@fantudesta2819 5 жыл бұрын
ምን ያላጠፋው ነገር አለ። አንድነታችንን ቆራርሶ ቆራርሶ የሰንበቴ ቂጣ አድርጎት
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 4 жыл бұрын
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አንድ ቀን ወደ ነበረው ደርጃችን እንመለሳለን
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
@@fantudesta2819 ክክክክ አሳቅሽኝ
@בועזטדסה
@בועזטדסה 2 жыл бұрын
ם88888888ם888🥦89🥦😉😉😉😉😉😉88
@badarvenom2809
@badarvenom2809 5 жыл бұрын
እኔጃ፡በኢቶጵያውይ፡እነቴ፡ኩራት፡ይሠማኛል፡አላህዋየ፡የሀገሬንሠላም፡አደራህን፡ዙሮመግቢያ፡ቤቴን
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የኔ አደኛ የጥንት የጠዋቱ❤❤❤❤❤🇪🇹ሀገር ወዳዱ🇪🇹❤❤
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 6 ай бұрын
Thank you for inviting Original Kibirt Ethiopian Eskista One Ethiopia Tikidem.
@nubekan.6628
@nubekan.6628 2 жыл бұрын
Wow betam new yewdaw. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
@hawihawi9260
@hawihawi9260 7 жыл бұрын
this video used to come on tv everyother day on tv when i was a kid! it used to be on hibret tirit! omg so much memories! times flies! i cnt believe it....
@AdeyTube3
@AdeyTube3 3 жыл бұрын
Timeless 😍💚💛❤️ the good old days !
@mesfintilahun9109
@mesfintilahun9109 2 жыл бұрын
ሰማሀኝ በለውና ይሁኔ በላይ መቼ ነው ደግማችሁ የምትሰሩት ታምራላችሁ
@messimessii-e3y
@messimessii-e3y 7 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk ደስ ሲሉ አይ ሙዚቃ አይ የጊዜ ማማር
@fekadeweldemichael5928
@fekadeweldemichael5928 5 жыл бұрын
ያ ደጉ ዘመን ናፈቀኝ።
@bilenhindi
@bilenhindi 5 жыл бұрын
This is art! True art! Love how artistic and so authentically Ethiopian this music video is!
@negerehabeshatube9777
@negerehabeshatube9777 2 жыл бұрын
😍
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 7 ай бұрын
Gishabay yezare 30 ameit Yetesera sira.Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 5 ай бұрын
I miss you Kibirt Ethiopia ❤❤ Green Yellow and red Flag Full Ethiopia Thank you.
@senaymehretab6143
@senaymehretab6143 4 ай бұрын
በትዝታ ወደ ኋላ ተመልስን ግሽ አባዮች ሁሉ ጊዜ ልባችን አስጥ ናቹ
@halemahalema1194
@halemahalema1194 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪ አይ የሁኔ በዘፈኖችህ ሁሉ ሳልሞቀነዉ የፈላሁት ነበር አይይይይገዜ
@የዝንማሙዬ
@የዝንማሙዬ 5 жыл бұрын
አወይ የቀደመ ሙዚቃ ለዘ አለው እኮ😍😍😍😍
@sssh5805
@sssh5805 6 жыл бұрын
Gishen Abay's unforgettable golden time. Simply beautiful and took me back.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Ай бұрын
Enatachin adera Kibirt Ethiopia ❤❤.
@enenegn3484
@enenegn3484 5 жыл бұрын
ወይኔ ባህላችንን እረስተንዋል።ግን አሁንም ይዘቱን ጠብቆ እየተመለሰ ነው።
@MrBirhanuAS
@MrBirhanuAS 6 жыл бұрын
መቸም የማይረሳ ትዝታ ይሁኔ ያገሬ ልጅ ይመችህ
@derejedesalegn6571
@derejedesalegn6571 2 жыл бұрын
PURE AUTHENTIC ETHIOPIAN ART!
@lulame19
@lulame19 Жыл бұрын
Real organic Ethiopian Traditional Music
@yemesrachetakel3418
@yemesrachetakel3418 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ሙዝቃ እኮ ድሮ ቀረ
@DamtieAbebe
@DamtieAbebe 4 ай бұрын
ኧረ ይሄን በሰማንበት
@abzashlamam5778
@abzashlamam5778 4 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ዋሺንት የሚነፋወ ባጠቃላይ አረቲሥቶቻችን ከባድ ጥንቃቄ እንቁዎቻችን ናቸውና
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Nostalgie 💗 E TV 🤩🎶👏
@kassahailuharar5894
@kassahailuharar5894 9 жыл бұрын
What a reminder of the good old days! Gishe Abay Traditional Music Band was one of the best in those days. It is sad that we don't have such classic pieces of art anymore in this country.
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 5 жыл бұрын
Bzuuuuu gze ayewt betam arif mayselechi music new ahun lay yalut zefagochi ereda ...
@testtest2609
@testtest2609 2 жыл бұрын
Classic... brilliant vignette that preserves traditional Ethiopian culture.
@enatearsema1065
@enatearsema1065 7 жыл бұрын
የይሁኔ ስራዎች ሁሌ አዲስ ቢዳምጡት የማይሰለች ዋዉ
@abrhammeareg6588
@abrhammeareg6588 5 жыл бұрын
i'm not Amhara but I always love Amharic, (Including all) musics
@nebelbalito
@nebelbalito 11 жыл бұрын
Amazing.Thanks for sharing. Brought back childhood memories
@Ad-zy2sb
@Ad-zy2sb 5 жыл бұрын
ይሁኔ የኔ ጀግና ባህል ወጉን አክባሪ 💟💖💟
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 6 жыл бұрын
እህህህህህ ነበር ባይ ሰበር ይህን የመሰለ ባህል ተረስቶ የሰው ባህል ወር ሰን
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 2 жыл бұрын
💜💜💜💜💜አርት 💜💜💜ብሎ ዝም ነው, 🌹🌹
@meseabate494
@meseabate494 5 жыл бұрын
አንሙት ወወት እንዳትሄድ 😂😂😂ምርጦቼ😘እውቅና ይንሳሽ😘😂😂👍❤
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
ሞቷል 😭
@eremiman-x4q
@eremiman-x4q Жыл бұрын
በናተ ጊዜ ራሱ መፈጠር ጥሩ ነበር❤❤❤❤
@ሳሚትግስት
@ሳሚትግስት 6 жыл бұрын
ይህንን ዘመንንእና እናቴን መመልስ ብቻልሁ
@alemukebede4554
@alemukebede4554 5 жыл бұрын
Nadu
@ወለተወልድድግልአማላጄ
@ወለተወልድድግልአማላጄ 5 жыл бұрын
ይሁኔ አረ ምን ይሻለኛል ይሄንን ዘፈን ስስ እኮ ነእ የሆነብኝ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 7 ай бұрын
Thank you that season the same nothing change ❤❤.
@beme6339
@beme6339 2 ай бұрын
ይሁኔ can you remake this song again please
@kiduman8107
@kiduman8107 5 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ
@ሀገሬሀገሬ-ጐ2ሐ
@ሀገሬሀገሬ-ጐ2ሐ 5 жыл бұрын
በጣም የማይርሳ ሙዚቃ
@andinetatnafu9869
@andinetatnafu9869 6 жыл бұрын
My favorite music video of all time. Thanks brother Yehune!
@رحمهرحمه-ر6ه
@رحمهرحمه-ر6ه 4 жыл бұрын
ይሁኔ በስት አመትህ ነው ይህን መዝዚቃ ያወጣህው
@alemtsehaykinfe5987
@alemtsehaykinfe5987 5 жыл бұрын
I remember this song on Hibretreat when i was chilled I like this song betam
@tegegnyesigat846
@tegegnyesigat846 6 жыл бұрын
ትዝታ አለብኝ ይህን ሣይ እና ሥሠማ
@Josi-r3k
@Josi-r3k 5 жыл бұрын
Yeah i was watch with my family i was young really big memory...
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 5 жыл бұрын
ይህዘመን ተመልሶቢመጣ ደስ ይለኝ ነበር
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
ይህ 33 አመት በፊት ሳይሆን አሁን የተዘፈነ ይመስላል አቤት የጊዜ ነገር
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Tiru yegeter bahl
@thinkbeforspeakt4523
@thinkbeforspeakt4523 3 жыл бұрын
ይሁኔ ግ ን የትውልድ ቦታዉን መጦ ማያይ የሙዚቃ ማህይም ይሁኔ በላይ ይባላል ትገርማሃል
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 4 күн бұрын
❤❤yezare 30 amet.❤
@asterkasa8127
@asterkasa8127 5 жыл бұрын
አለጂ የአሁን ዘፋኝነን የምሉት ፊታችውን ዱቄት ተቀብቶ የት ነበርሸ ዘፈን
@ወለተጻዲቅኢትዮጵያ
@ወለተጻዲቅኢትዮጵያ 7 жыл бұрын
መቸም የማይሰለች ሙዚቃ
@ስፍራሽንጉሴ
@ስፍራሽንጉሴ 7 жыл бұрын
ወለተ ጻዲቅ ኢትዮጵያ እውነትም ወልለተፆዲቅ ያምራሉ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 жыл бұрын
Wow, you guys took me to my childhood.
@yaniyamuhammed9371
@yaniyamuhammed9371 3 жыл бұрын
የሁንየ ከሰብስክራይብ ወጥቻለው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
በእናንተ ጊዜ ሁሉም ነገር ቀረ
@jdjgsodsuh
@jdjgsodsuh 4 ай бұрын
ትዝታዬ የልጅነቴ 😢😢😢😢😢
@gebeyehugebreselassie4023
@gebeyehugebreselassie4023 Жыл бұрын
ወይ ለዛ ከአለባበስ እስከ ህብረት
@metimeti3676
@metimeti3676 2 жыл бұрын
yihunye betam new emwodh emadekh adie aggnicheh photo bnnesa des yilegnal
@ረታሲሲ
@ረታሲሲ 2 жыл бұрын
እር ና ልጀነቴ ዒብርትሪት😂😂😂😂
@menberuAlamirew
@menberuAlamirew 3 ай бұрын
አምና ጉብል ነበረ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 6 ай бұрын
This is time I was kutara Ethioia.❤❤
@rewdanasir
@rewdanasir Жыл бұрын
በጣም ወዝያለው
@17saudi
@17saudi 3 жыл бұрын
How did i end up here
@Minasie-o5z
@Minasie-o5z Жыл бұрын
የሁልጊዜም ምርጥ
@arjanoabay8077
@arjanoabay8077 3 жыл бұрын
የበሬን ምስጋና ወሰደው ፈረሱ፣ ከኋላው ተነስቶ ቀድሞ በድረሱ::
@abzashlamam5778
@abzashlamam5778 4 жыл бұрын
ወይ የዚ ቅን ግዜ ማማሩ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 7 ай бұрын
One Ethioia Tikidem ❤❤.
@solomonyitayew4285
@solomonyitayew4285 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይሁኔ እስኩ በእናትህ ባለ ዋሽንቱን አንሙትን ካገኘኸው እንደው እስኪ አብራችሁ ብቅ በሉ
@lijtemeagen7495
@lijtemeagen7495 5 жыл бұрын
solomon y0itayew
@tombreezy308
@tombreezy308 6 жыл бұрын
Beautiful Ethiopian Culture..!!
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 5 жыл бұрын
ባህላችን😍😍😍
@mesfing3306
@mesfing3306 5 жыл бұрын
Great performance Thank you!!
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,6 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 33 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 4 МЛН
Aynama - Ethiopian Oldies
5:02
diretube2010
Рет қаралды 481 М.
"አፋጁን" ገራሚ አዲስ የገጠር ድራማ(Afagun New Ethiopian Dirama) 2024
25:14
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 369 М.
Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | ዘንገና | "Zenegena"
6:21
Yehunie Belay
Рет қаралды 2 МЛН
Zinnet Muhabaw - Kembel Defa
6:27
cybraddis
Рет қаралды 646 М.
Kebebew Geda - AradaTube.com Dibidibu Ethiopian comedy
7:39
AradaTube Software
Рет қаралды 231 М.