KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"አላስተኛዉ አለ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Alastegnaw Ale New Ethiopian Dirama) 2023
30:17
ሰበር - "ጀኔራሎች ተከፋፈሉ" ፋኖ ጉድ ሰራቸው ባህርዳር ኤርፖርት ጀርባ ው-ጊ-ያ ተከፈተ ከኦሮሚያ ለማመን የሚከብድ ጉድ ተሰማ
11:28
So Cute 🥰 who is better?
00:15
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
"እንወላለቅ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Enwelalek New Ethiopian Dirama) 2023
Рет қаралды 163,967
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 238 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Күн бұрын
Пікірлер: 381
@ethopa
Жыл бұрын
ብርቁ ድንቅ ልጆች ላይ ይቀርባል ስል ድንቅ ባል ሆኖ መጣ😅😅😅😅😅 ትንሹ ታደሰ ክክክክ
@ወለተማርይምወለተማርያም
Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@AlMushe-bt6yq
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@kimo428
Жыл бұрын
ጭንቅ ብሎኛል እንደኔ የጨነቃቹ እመቤቴ አለው ትበላቹ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
Жыл бұрын
እኔም በስራ ዕጦት 😢😢
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
Жыл бұрын
አይዞን እመቤተ አለሁ ትበልሽ ... መጨነቅ ሳይሆን መፍትሄ ፈልጊ ..
@jbjj-hs3fr
Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ከጭንቀትሽ ታላቅሽ እህቴ
@nasanate8410
Жыл бұрын
አይዞሽእማ,እመብርአንከጨቅታውጣሽ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
Жыл бұрын
የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልሺ እህቴ አዞሺ ሁሉም ያልፍል ከጭቀት ይገላግልሺ
@dersanewondimu9687
Жыл бұрын
ምርጥ ተውኔት ይህ ቱባ ባህል ያለው ሕዝብ እንዴት ደስ ይላል።
@bzeleke2487
Жыл бұрын
That is a real movie guys good luck
@firepower2373
Жыл бұрын
እባካችሁ አትጃጃሉ በጣም ያስጠላባችኋል።ሁል ግዜ የምትሰሩት ተራ ብልግና ቃላት ያሳፍራል።
@Kidist-rn2xc
8 ай бұрын
እኛ አማራን አይገልፅም እንዲታይላቸዉ ዘመኑ የዝሙት ስለሆነ በነሱ ቤት ማማለላቸዉ ነዉ እንጅ ህዝቡ እንደዛ አይደለም አጋነኑ
@hhjrjjrj3301
Жыл бұрын
ብርቁ እናቱን ቀየራት ላ እናትህ እምዋ ትሁን እምትሉ በላይክ አሳዩኝ😂😂
@MedinaTube-no5ko
Жыл бұрын
አረ ብርቁ ለወጥ ትንሹ ታዴ ተተካ😂😂😂እጅ ሱሪ መያዙ ባለመደበት ብየ ነበር
@hanajohn-gh6db
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@genettube277
Жыл бұрын
ክክክ
@selammulu5111
Жыл бұрын
😄😄😄😄
@አማረሀሊማ
Жыл бұрын
ይች ወሀ የምትቀዳው ልጂ በጣም ወፈረች ታሁኖ ያዝአረጊው ለጤነ ምጥሩአይደል ደግሞልጂነት ጂስሟ የወፈራም ሴት ነው
@unievrsal-tube
Жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ይህን ቻንል በየቀኔ በጉጉት ሚጠብቅ🙌🙌🙌ፈታ እኮነ ሚያደርጉኝ የደበረኝ ሁሉ እናንተን ሳይ ይጠፋል💞
@NatiSeid-lg7uk
Жыл бұрын
እኔ መጣልሻለው ቆንጆ
@Hawa-s7h
Жыл бұрын
እኔ
@afo5830
Жыл бұрын
እኔ☝
@rahimatubetube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
Жыл бұрын
አወ ሁሌ በሽተኛ ሆኖ መስራት የለም .. አንዳንዴም እንደዚ ቆፍጣና ጎበዝ ጀግና ሆነህ ስራ ...
@selame3757
Жыл бұрын
ብርቁዬ❤ ለወጥማ አለ😂😂😂 ያባቱ ልጅ ሶስት ባንድ እርፍ😂😂😂ለልክስክስ ወንዶች እደዚህ ነዉ የሚገባቸዉ ጨፍጨፉሽ ብርቁዋ
@rahimatubetube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ
Жыл бұрын
የከተማውን ካራክተር የተወነችው ልጅ ስታምር የምትሉ ዋው ብያለሁ እኔ 1ኛ
@zekATE
Жыл бұрын
የሚገርም ሀገር ነው ያለን በዚህ በ30 ቀን አማራ ከተማው በታንክ እየተቃጠለ የአማራ ደም እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ ይህንን ደራማ ለማየት የወጣውን ህዝበ እዩት የሚያሳዝን ዜጋ ያለው እዚህ ሀገር ነው
@MermeAssegid
Жыл бұрын
አረ ብርቁ የእውነት ይበልጥ ወደድኩህ በዚህ ልክ ❤❤❤ እብርቁ ላይ እኮ ተፈጥሮው እራሱ እንደዛ ነበር የሚመስለኝ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
Жыл бұрын
እኔ ራሱ እደዛ ነበር የሚመስለኝ
@የስደቷልእልት
Жыл бұрын
ሀ የናተስ ከፋ ሲያሳዝን እያላችሁነበርደ
@zaynabaa4034
Жыл бұрын
@@የስደቷልእልት😂😂😂😂
@tebabe
Жыл бұрын
@@የስደቷልእልት😅
@susuali-jz9dn
Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ 😂😂😂😂😂😂😂አያ ታዴ ወደ ልጃቸው አስተላልፈዋል ለብታቸውን ሶስት ሴት 😂😂😂😂
@user-vg1q3263
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@የልቤሀኪምአንተውነህ
Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ግን ብርቁ ነው ወይሰ መንትያው ነው እሱ ከሆነ በላይክ አሳዩኝ👍👈 ማነው ከምንጭ ውሃ በእንሰራ ሲቀዳ የአደገው ውሃውኮ ደፍረሷል😢
@sadasada9242
Жыл бұрын
አወ ደፍርሷል የኛነገር
@sameeradxb1830
Жыл бұрын
ኧረ እመዋ ነይማ ብርቁን እይውማ 😍😍😍😍😍😍😍
@ayass2395
Жыл бұрын
እናት እና ልጅ ደስ ስትሎ❤❤❤❤
@Heaid
Жыл бұрын
በላህ አፈር ብላና ወዮ በሳቅ ኸኔልቶልድነው አላለችም ብርቁ ሲያወራ 😂😂
@mameeuntue7673
Жыл бұрын
ብርቁ ጎበዝ ተዋናይ እኮ ነው የሞኙን ካራክተር እንኳን አሳረፍችሁት😂❤
@agt2595
Жыл бұрын
ፍራፍሬ ነገር ነበር ስምሽ፣ አዎ ትርንጎ ነው ስሜ። ሃሃሃሃ it's so funny and original.
@selamhailu1990
Жыл бұрын
ያአቡዋ ልጅ 😂😂😂😂
@tawabomansour9647
Жыл бұрын
Weyyyyy Berkoi Enkane Dahen Matachui
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
Жыл бұрын
ከታደሰ ጋር ዝምድናማ ሳይኖር አይቀርም ድምፅና እንቅስቃሴቸው አንድ ነው
@marymeadmeadme9520
Жыл бұрын
ሁላቸውም አንድ ነው ቤተሠባቸው
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
Жыл бұрын
እሺ
@dtfxyjh6271
Жыл бұрын
አረ ልጆቹ ተተኩ😂😂😂😂😂ደግሞ እመቤቴን ኮመት አይቼ ነው ያወኩት ብርቁን😅
@genettube277
Жыл бұрын
እንዴ እኔኮ የብርቁ ወንድም ነው እያልኩ
@እሙአማርነኝ-ዸ5ኀ
Жыл бұрын
እኔ ራሱ አላወኩትም ነበር
@ansha8933
Жыл бұрын
ብርቁና ፀሀይ እኳነሰ ደህና መጣችሁ
@kerlamkerla2547
Жыл бұрын
ጥቁራንልጅበጣምነውየምወዳት❤❤❤
@genettube277
Жыл бұрын
እኔም
@Hiwot19981
Жыл бұрын
ባዲስ caracter መምጣቱ ደስ ይላል ብርቁ ❤😊
@kadoos4696
Жыл бұрын
ወይ ብርቁ😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
Жыл бұрын
ያ ነገር ካልሰራ ክክክ ይሰራል😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂
@Yewahmenyhonal8532
Жыл бұрын
አይ የአባቱ ልጅ ዘሩን አይለቅም😂😂😂
@danieldesta4139
Жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ።
@ማሜወሎየው-ረ7ተ
Жыл бұрын
ኮሜንትእያነበብኩ ማየት ደስ ይለኛል
@dere7406
Жыл бұрын
የብርቁ ተፅዕኖ እዚህኛው ገፀባህሪ ላይ በደንብ ይታያል!! በጣም ተቸግሯል አስሬ ዋ! ዋ! ዋ ! ይላል!!!
@Kidist-rn2xc
8 ай бұрын
ዋ የሀገሩ ዘዬ ነዉ ደሬ
@አሐ
Жыл бұрын
እንደው እስቲ መጨረሻውን ልየው ብዬ ነበር ድንቁዬ የአባቱ ልጅ የታዴ በሽታ ተጋብቶብህ አይደል እንዴ ሶስቱን ደረደርካቸው እኮ ያንተ ደግሞ ይባስ ክክክክክክክክክክክ እናትህ ግን ጉድ አፈላች😮😮
@ወሎየዋነኝቢንትባባ
Жыл бұрын
ብርቁዋ እኳን ተቀይረህ አየሁህ የብርቁ እናት እመዋ ትሁን በተረፈ ዉድድድ ደሞቼ🎉💚💛💖
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
ብርቁ ጎበዝ እንዲህ ቀየር ያለ ትወናም መስራትህ 👍👍👍👍
@MaoahahdSmshdhe
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
Жыл бұрын
ዋ እ 😄😄 ብርቁ ያባቱ ልጅ 😄😄 አምሮብሀል
@ቃልየስደተኛዋ
Жыл бұрын
እደብርቁ መለወጥ የገረመኝ ነገር የለም😂😂😂 አየ ድራማ የስራህን ይስጥህ
@rahimatubetube
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ደምሪኝ
@fhgdgjf5573
Жыл бұрын
ብርቁ ተቀይሯል😅😅😅!😍😍
@hasatpice9198
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድ የሀነሬ ልጆች እደትናችሁ ምርጥ ተዋናይወች እኳንደናመጣሁ ሠላማችሁ ይብዛ ዋው ሥብሰባ ተሠባሥበዋል አላለም ወይ አንተ ከተሜ ከገጠሯ አደበላለቅካቸው😅😅ወይኔ ሞትኩኝ በሣቅ😂😂ስወዳችሁ በጣም ጎበዝናችሁ በጉጉት የምጠብቃችሁ አድናቂናችሁነኝ👍👈💐💐
@nemanema1902
Жыл бұрын
ክክክክክክክ እረ ብርቁ ልክ በማኑም ቀን አንቀልባ ነህ እመዋ. ነይ ጉደሺን እይ ፀሀይ ጋር እሺኩልሌ እያል ነው ክክክክ ፀሀይ የሌባይቱ ልጂ ክክክ
@hddi491
Жыл бұрын
እንዴእንዴ ብርቁ አለፈልሃ ጭራሽ ከቀይቱ ጋር ሀሀሀሀ ጨብጧል አ😮
@yenutube8940
Жыл бұрын
ታዴ ተክቷል 😂😂😂😂😂አይ ብርቁ😂😂😂😂እንደቆርቆሮ አላለችም😂😂😂😂😅
@tebabe
Жыл бұрын
😂
@tirutasfwu8258
Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ ብርቁ😂😂😂❤❤❤
@almaayala4768
Жыл бұрын
እረ ብርቁ ተሻሽሎ ኩታ ከትክሻው ለይ አርጎ 😂
@hayati1840
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@dere7406
Жыл бұрын
ዋዕ! ዋ!
@jemilahassen2022
Жыл бұрын
ሴትሁላ አላለም ክክክ
@zeritutube
Жыл бұрын
ብርቁዬ የአባቱልጂ😂😂ስትናቸዉ ሆሆሆሆሆሆ
@ቃልየነኝ
Жыл бұрын
ኢዲህ ነዉ ክወሎዱ አይቀረ ያባቱ ልጂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@surafelabebeonyekuruetaarts
Жыл бұрын
😂
@SamiraSamira-te9tw
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂 እደዘመኑ ዎድ ደረደራቸዉ😅😅😅
@aminetibrahim-dz3dj
Жыл бұрын
Berkue endzh sera
@Solomon-r9x
Жыл бұрын
wow
@selamtemtime5227
Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ እሱም ጀመረው🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
@kalkal1691
Жыл бұрын
@ ብርቁ ይመችህ 👌 አሰልፍካቸው ለውጥህ እንደ ሮኬት 🎉 የፈነዳህ 🙈😂😂😂😂
@solomonteshom1744
Жыл бұрын
ኧረ ብሮቁየ ድራማ ሳይሆን የእውነት ነው የሚመስለኝ
@seblemekonnen6171
Жыл бұрын
Ayyyyyy birku endizih sithon neber mayet minafikegn
@የማሜልእልት
Жыл бұрын
ወይ ብርቁ. ያባቱ ልጅ😂😂😂😂😅😅
@noormohammed1848
Жыл бұрын
አይ ብርቁ እንኳን ነብስ አወክ😅😅😅😅
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
Жыл бұрын
ጎድበልጎጃም 3 አዴ ቀጥሮ😂😂😂😂 አይብርቁ❤❤❤
@seyoummeshesha5270
Жыл бұрын
እኔ በነዚህ የተዋናይና የፈኒ ቲዩብ የትወና ባለሞያዎች የየዋሁን ወገኔን የገጠር እውነተኛ ህይወት መስለው ሳይሆን ሆነው የሚተውኑት በመሆናቸው ሁሌም በጉጉትእና በፍቅር ነው የምጠብቃቸው ጭልጥ አርገው እዛው ድረስ ይወስዱኛል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ሰጥቶ አንድ አርጎ ያቆያችሁ እላለሁ
@tigigetu3792
Жыл бұрын
ዋው ብርቁዬ ተመስገን ተለውጥፕህ ለጅንጅና በቃህ ያቺ የሎባ ጣትህ መቼ ነው ቅስር ማለቷን የምትተወው እል ነበር ክክክክክክክ
@raheldaniel9234
Жыл бұрын
የብርቁ ሱሪ እና እጁ ተለያይተው ማየት ይገርማል
@ayelech5009
Жыл бұрын
እኔም ብዬ ነበር
@mekdesmekdes309
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@sofiloveaumeamen1222
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rahimatubetube
Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ
@JamaDegolo
Жыл бұрын
ፀሐይና ብርቁ ተጋቡ እልልልል የሚወዳቸው❤❤❤❤ካለ ላይክ ሰብ ግጩኝ
@rahimatubetube
Жыл бұрын
ደምረኝ
@ysha3343
Жыл бұрын
እረ አመዋ ድረሽ 😂😂😂😂😂😂 እራራራራ
@ወለተማርይምወለተማርያም
Жыл бұрын
ውይ. ብርቁ. በዚህ መልኩ ናፍቆኝ. ነበር
@JesusChrist-xc9jd
Жыл бұрын
ኤድያልኝ ምን እንከፍ ነህ የገረር ልጅ የከተማ ዋልጌ....
@romandelelegn841
Жыл бұрын
እረ ብርቁ ተቀየረ እናቱም ቅይር😂😂😂
@لينامحمد-ك4ف
Жыл бұрын
ብርቁ❤ታደሰ❤ተልከሰከሰ፡አተም❤
@yal1907
Жыл бұрын
ብርቁ ይመችህ ለሳቅ ነው የተፈጠርከው❤❤❤❤❤
@ayishaetp1377
Жыл бұрын
ሠላም
@ayishaetp1377
Жыл бұрын
እሽ
@rahimatubetube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@drphone9773
Жыл бұрын
🎉😂😂😂አይ ብርቁ 3in 1 ወየው ሶስቱንም ባንደ ክክክክክ
@jackmabele
Жыл бұрын
Berku bades será...des belogal
@alem3455
Жыл бұрын
❤❤❤ አይ ብረቁ ያባቱነው የያዘው 😂😂😂😂😂😂
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
Жыл бұрын
ብረቁተቀየረ እነኳንመጣአላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZinetMohammed-nw6nc
Жыл бұрын
ሀገሩሲያምር😊
@genetasefa-we1el
Жыл бұрын
እእእልልልል!! ብ ር ቁ ዳ ነ!!!
@KCCAT462
Жыл бұрын
ብርቅዬ ነው እንዴ ስወድህ
@yoyooz45
Жыл бұрын
😂😂😂 ያሀኛዉ ተከታታዩ አለቀ ማለት ነወ?እሄ አዲስ ነወ ይመችህ ብርቁ ጅንጀና አሪፈ ነህ❤😂
@amefke2069
Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣችሁ
@ephihara6345
Жыл бұрын
“ታተይ"❤
@genettube277
Жыл бұрын
ብርቁ ሠርፐራይዝ አረከንኮ
@ssuu4227
Жыл бұрын
ወይኔ ብርቁ ዛሬ ለውጥ አለ ጉድ እሡ አልመሰለኝም ነበር
@Janiy_official
Жыл бұрын
ከዚህ በፊት ጅል ሳይሆን ብዙ ሰርቶል
@jbjj-hs3fr
Жыл бұрын
ከዶሮ ወተት ውጪ ምን ይቸግረኛል አላለችም😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
@የፍቅርሀገርጎደርየፍቅርሀ
Жыл бұрын
ሱሪውን መያዙን ተወውብርቁ😂😂😂
@fudxhdy9719
Жыл бұрын
አረ ብርቁ😂😂😂ተዋረደ ወይኔ በሳቅ
@ታደ
Жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኝ
@مهرةالحمادي-ث6ش
Жыл бұрын
ኸረብርቁ እዚህላይደግሞ ያዝናናል
@yeabjerry8875
Жыл бұрын
አይ ብርቁ !!!
@helanhelan50
Жыл бұрын
አየ ብርቁ አተራመስከውኮ 😂😂😂😂
@xciteali30
Жыл бұрын
ሞኙነ ብርቁ ነዉ የምወደዉ 😘😆😆
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
Жыл бұрын
ከምር አወ ደስ ሲል ጂል ሲሆን ይበልጥ ያምርበታል
@zuzu-sn6hi
Жыл бұрын
@@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማክክክክ
@ውድነሽተፈሩTouTuba
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅 እረ ኡኡኡኡኡኡ ብርቁ 😅
@ayuwwuwhhwsus3495
Жыл бұрын
ወይ ብርቁ ወጉ ደርስህ ወንድ አደለሁ አለ የሳቃችን ምንጭ ናችሁ በርቱ
@saraalemu292
10 ай бұрын
የክክክክ ማት
@የመንዝወርቅ
Жыл бұрын
ብርቁየ I miss you so much
@z.d7914
Жыл бұрын
ያባቱ ልጅ😂😂😂😂😂
@ከድየተረፏ
Жыл бұрын
ይለያል
@super12star
Жыл бұрын
😂😂😂ያ ነገር ዶዶመብህ እንዴ አላለችም😂😂😂😂
@ethioethio476
Жыл бұрын
አይ ብርቁ ከእክክክ ጋር ያድርከው ቆይታ ውዴእስኪቆስልነው ያሳከኝ😂😂😂😂
@almetyimam
Жыл бұрын
ብርቁእንድህሲሆንነውየሚያምርበት
@honeabera6861
Жыл бұрын
እረብሩቁ መጨከነኽ የሌቨዋን ልጂ
30:17
"አላስተኛዉ አለ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Alastegnaw Ale New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 209 М.
11:28
ሰበር - "ጀኔራሎች ተከፋፈሉ" ፋኖ ጉድ ሰራቸው ባህርዳር ኤርፖርት ጀርባ ው-ጊ-ያ ተከፈተ ከኦሮሚያ ለማመን የሚከብድ ጉድ ተሰማ
Amhara Daily
Рет қаралды 5 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Ketera Live
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 22
55:31
ዝቅ በል አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Zik Bel) New Best Ethiopian Dirama 2025
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 22 М.
19:08
ሰበር መረጃዎች ከጎንደር እና ከባሕር ዳር!አስቸኳይ የተወሰደው የሳታላይት መረጃ!ውሳኔውን አንቀበለውም! አቋማችን ነው!@ethiofocusnewsፎከስ
Fact News_ ፋክት ኒውስ
Рет қаралды 8 М.
8:04
🔴የebs ድምቀት ሉላ ገዙ በቅርቡ ልትሞሸር ነው // እጅግ ውዱ የዳይመንድ ቀለበት // Lula gezu ebs
ሰን ቲዩብ- Sun Tube
Рет қаралды 893
13:15
አልገረዝም (አስቂኝ የገጠር ድራማ) ክፍል 2 #funny #ገጠር #comedy #ebs #prank #hope #duet #ፊልም #ሙዚቃ #ድንቅልጆች #ቀልድ
Twldachin~ትውልዳችን
Рет қаралды 672
8:26
ይኸነው አሰፋ ጠይም ወዘወዘዉ አዲስ ቪዲዮ ክሊኘ((Yihenew Asefa) Teyim Wezewezew New Video Clip 2025
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 44 М.
30:30
አንላቀቅም አዲስ ለየት ያለ የገጠር ድራማ(Anlakekim) New Dirama 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 90 М.
24:46
"ሚስጥሩ ፈነዳ" ገራሚ እና አሰተማሪ የገጠር ድራማ(Mistiru Feneda New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 173 М.
#ሰበር ዜና//ቅዳሜ /ጥር/10/5/2017/ሸዎ ወሎ ጎጃም ጎንዴር አድስ አበባ የተሰማ መርጃ
S&H.ሳራ የተንታዎ Tube
Рет қаралды 73
29:11
"አበላሽቷት ጠፍ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Abelashtat Tefa New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 167 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН