እንወያይ | መጠየቅ ያለባችሁ ጥያቄ 💰 Answering your question | Ethiopian Beauty

  Рет қаралды 4,269

Ethiopian Beauty

Ethiopian Beauty

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@etm4603
@etm4603 Ай бұрын
🤔 ጥሩ ነበረ አንቺ ባልሽው መሰረት ለመነጋገር እና ንብረትን በአግባቡ ማስተዳደር፡፡ አንድ ነገር ግን አለ የአበሻ ወንድ (አንዳንዱ) ብር ሲያይ ሁሉንም ነገር የመካድ አመል ይሁን ምን አልገባኝም? ግን ብሩ ትንሽ በዛ ሲል መስሚያቸው ጥጥ ይሆናል፡ ስለዛ ሴቶችን እኔ እምመክረው ተሳሰቡ ግን ራሳችሁን አስቀድሙ፣ ለምን ቢባል፡ ወንዶች እንደሴቶች ስላልሆኑ (ሁሉንም ወንዶች ማለት አይደለም)
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
ልክ ነሽ: ቀድሞ ግዴታ መነጋገር ወሳኝ ነው
@selamawittt
@selamawittt Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ። this is important topic that need to be discussed in every family.
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
Thank you😊👍
@HardWork-n7x
@HardWork-n7x Ай бұрын
What do you think about prenup?
@ST-mh4kr
@ST-mh4kr Ай бұрын
Diboye thank you for the info! It’s really important topic. I have a question tho, so what about for the people with a distance marriage? How they should manage their finances? Thank you
@betimesfen8796
@betimesfen8796 Ай бұрын
ተባረኪ 🎉🎉🎉
@eth.hagere755
@eth.hagere755 Ай бұрын
Waw Deborye betam tekami vedio nw yseraschw Tnx❤❤❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
Eshi konjit thank you ❤
@tsegatadese6450
@tsegatadese6450 Ай бұрын
ዲቦዬ ሀሳቡ በጣም ምርጥ እና ትክክል ነው ግን 90% ሀበሻ ባል በዚ አያምንም መረዳትም አይፈልግም በቃ የወር አስቤዛ ከሰጠ የምን የጋራ የግል አካውንት ነው 🤭😩
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
እሱ ልክ አይደለም: ቀድሞ መነጋገር አስፈላጊ ነው
@Netsi23
@Netsi23 Ай бұрын
Thanks for sharing , beginning of our Marriage everting going well. Then so many reasons to using this money from one person then i stopped I get mad so I separate my money. what is your opinion if one person using this money a lot of time for different reasons?
@goldengirl7934
@goldengirl7934 Ай бұрын
What’s ur lipstick colour please L. Thanks
@helenajim4524
@helenajim4524 Ай бұрын
Divuye ፊታችን ያለ ማድያት እኮ ይናገራል 🤣🤣
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw Ай бұрын
አይ የኔ ዘመድ እውነትሽን ነው በቃላት መናገር አይጠበቅብንም ፊታችንን በማየት ማወቅ ይቻላል
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
​@@SintayehuMekashaw😂😢😥
@marreyeyoas4650
@marreyeyoas4650 20 күн бұрын
100%ewnet new wendoche endza neger aywkme
@mareglatwo8841
@mareglatwo8841 Ай бұрын
እኔ የቤት እመቤት ነኝ 2 ልጆች አሉኝ እና ትምህርቴን አልጨረስኩም እና ወጥቼ ልሰራፈልጌ ደሞዙን እና ድካሙን ሳስበው ምንም ነው ጭራሽ ቤት ውስጥ የሚጎለው ይበዛል እና ምን ማረግ እዳለብኝ ጨነቀኝ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
🥰🥰
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Ай бұрын
Wonetun le menager fernjie yagbache set yale sera mekemte atechelem
@blenget9695
@blenget9695 Ай бұрын
What about family support? What's your stand on it? Should the wife know how much he gives for his family? Should it be equal for each family? NB: he is the one who works!
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw Ай бұрын
በውጭ ሀገር አካውንት አንድ ላይ ገንዘብ በማስቀመጥ ባል ሚያወጣውን ወይም ሚስት ምታወጣውን ማወቅ ይቻላል ወይ ???ከቤተሰብም ቢሆን መልሱልኝ ምታውቁ
@Rahel-m3e
@Rahel-m3e Ай бұрын
Yes mawke yechalale yet endekefele yet endawta mawke techeyalshi
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw Ай бұрын
@@Rahel-m3e እሽ አመሠግናለሁ በጣም
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
አይ: አካውንቱ እና ካርዱ የተለያየ ከሆነ ማሳየት ካልተፈለገ አይቻልም
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw Ай бұрын
@@EthiopianBeauty ካርዱም አካውንቱንም የጋራ በማድረግስ?
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Ай бұрын
Wow tiru timrti new haha
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
100% ትክክል ምክር ያገኘሽበትን ሰው ሊንኩን ካለሽ please ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ብዙ ነገሮች ስለምታቀርቢ ተጠቃሚ ነኝ በርቺ እወድሻለሁ እናትሽንም እንዲሁ I am Grandma 2
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
ሂሂ እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏
@yedipro1145
@yedipro1145 21 күн бұрын
የአበሻ ወንድ ደም ተፍተሽ ሲያልፍለት በቃ ንቀት ነው የሚጀምረው
@shalom744
@shalom744 Ай бұрын
Listen, yegna hager feminisim is not luxury like the countries you are living in. Let us be safe, do not attack us, do not hate us, do not brutally rape and kill us , give us a safe invironment. Weten enigbabet new yemilut enji ekulinet, sira mesrat minamin eyalu altekenatum. Mitaweriwin yalemereja atawri.
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 68 МЛН
בואו נדבר על הרגלים  - love A הפודקאסט
16:36
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 63 М.